Ethiopia: አስቴር አወቀ ከእናቷ ህልፈት በኋላ ወደ መድረክ ስትመለስ በአትላንታው መዝጊያ ምሽት ላይ ቀወጠችው | ESFNA Closing Night

  Рет қаралды 62,401

The Ethiopia

The Ethiopia

21 күн бұрын

Addis Mulat | Aregahegn Worash | Abdu Kiyar Papa | Teddy Afro Dubai | ESFNA 2024 Atlanta | Ethiopia Music መዝሙር Mezmur Ethiopia: ዘ ኢትዮጵያ የዕለቱ ዜና | The Ethiopia Daily Ethiopia News July 5, 2024 The Ethiopia News and Views | seifu on ebs
Ethiopian Music Abdu Kiar - Pa Pa Pa 2024 አብዱ ኪያር - ፓ! ፓ! ፓ!
አላሙዲ good news about al amoudi
Euro 202
yayewsew shimelish ethio forum
Belete Molla
Mekuria Haile
Euro2024 Germany
mensur Jemal
Zeritu Kebede Mezmur Music
#ethiopia #ethiopianews
Ethiopian Airlines
seifu on ebs
This is
What is
telegram
ONLF
Jijiga
EBS sunday
Hachalu award
Abiy ahmed
Gold
Ministry of Mine
Maren Haile Silase chicago fire

Пікірлер: 125
@befekadufeleke1633
@befekadufeleke1633 19 күн бұрын
አስቴርዬ ኤልክትሪክ እንኳን ብጨብጥ እንዲህ እይነዝረኝም የአንቺን ድምፅ ሰሰማ እንደሚነዝረኝ
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 19 күн бұрын
አረገኝ ግሩም አገላለፅ 😂
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 18 күн бұрын
አንተ ደደብ አስቴር የኔ ብቻ ናት ! ዋ!!!ነግሬአለሁ❤🙏
@fasilabraham3988
@fasilabraham3988 19 күн бұрын
አይ አስቱ የባንዱን ስህተት ሸፍና ነው እኮ የምትጫወተው ምርጥ
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 19 күн бұрын
የሙዚቃ ንግስቷ አስቴር አወቀ የሚገርም ነዉ ትልቅ ስጦታ ነዉ እንኳን አደረሰሽ የኢትዮጵያ ሕዝበ በጣም የወድሻል
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 19 күн бұрын
አስቱዬ❤🎉 ኑሪልን
@AntenehRedaee
@AntenehRedaee 19 күн бұрын
ንግስቷ ዘመን ተሻጋሪ ብቃት❤❤❤
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 19 күн бұрын
ወይ ጉድ ሠዉ ድምፁ ትንሸ አይቀይርም የአስቱ ለብቻው ነው
@user-nv8ti2fw8o
@user-nv8ti2fw8o 19 күн бұрын
አስቱ ንግስቷ ከረጅም ግዜ በኅላ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤
@adaneadem7938
@adaneadem7938 19 күн бұрын
አስቱ ምርጥ አስደናቂ ብቃት ኑሪልን
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 19 күн бұрын
I'm proud of you Astuu and your generation. I hope I will be at your Concert one day but I did not come this year to Atlanta. And I regret myself!!
@AddisMen
@AddisMen 19 күн бұрын
ውይ አስቱካ የኢትዮጵያ እንቁ
@desertlumi1420
@desertlumi1420 19 күн бұрын
ኣስቱ እንቁኣችን:: የ ኢትዬጵያ መጠሪያ:: የ ሀገሬ ፍቅር:: የወጣትነታችን ኣስደሳች:: ኣስቱ ኣሁንም የኢትዮጵያ ብቸኛ መድሃኒት! ፍቅር
@KingTissue-gb3jy
@KingTissue-gb3jy 18 күн бұрын
🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤ ሁሌም ሀገሬ አዲስ ናት ሁሌም ይዘፈንላታል ሁሌም ይዘመረላታል
@hina6967
@hina6967 19 күн бұрын
አስቱ የኔ ስስት❤❤❤❤❤❤❤ኑሪልን
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 19 күн бұрын
My Goodness, she mad crazy the stage !! She bombed up ! Fantastic Astuu! Long life you. The most surprising things is, her performance is same aft er 32' yesrs. She is with full energy. This is hard for many Artists after a long time! I listening this *Sebabo* lyrics every time on my work place here in USA. It is new every day!!
@azalechkebede251
@azalechkebede251 19 күн бұрын
አሰቱካ እንኳን በመድረክ አየንሽ love you 💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕💕
@yemaryamwedag4721
@yemaryamwedag4721 19 күн бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️ beautiful out and inside
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 3 күн бұрын
Amazing Astuu,!! She bombed up the stage!!! She has tremendous energy still now after 35 years. Smart
@20246LL
@20246LL 19 күн бұрын
አስቱ ሺ አመት ኑሪልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 19 күн бұрын
ይሄ ፡ ዘፈን ፡ ድሮ ፡ ያስለቅሰኝ ፡ ነበር ፡ አሁን ፡ ግን ፡ በስድት ፡ በመኖሬ ፡ ምንም ፡ አይቆጨኝም ፡ ሃገር ፡ ድሮ ፡ ቀረ ፡ አስቱካ ፡ አድናቂሽ ፡ ነኝ❤️
@zeko-power
@zeko-power 19 күн бұрын
what a contradiction is it
@abuhaile6517
@abuhaile6517 19 күн бұрын
ትክክል ነህ ሃገራችንን ካጣን ቆይተናል።
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 19 күн бұрын
እውነት ነው ምንግስት የሌላት ሀገር ሆናለች 😢😢😢
@ShegerBusiness
@ShegerBusiness 19 күн бұрын
ዛሬም ሃገር : አለን!... የምንፈልገው : ስላልሆነ : ድሮ ቀረ?! ይህ መባል: የለበትም!
@tilahung3043
@tilahung3043 19 күн бұрын
ኮሜንተሮች እባካችሁ ሰው የተሰማውን ስለ ሀገሩ ማለት ይችላል :: የሰው እግ ስር እየሮጣችሁ የነገር ሸፋፋ አታቃኑ ::
@mohammedalbushera2196
@mohammedalbushera2196 19 күн бұрын
አስቱዬ ውዴ እንኳንም መጣሽልን እንወድሻለን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lc8un8yv8f
@user-lc8un8yv8f 19 күн бұрын
incredible performance with Amazing vocal,Good to see you.
@yenenehwoldegebriel6339
@yenenehwoldegebriel6339 19 күн бұрын
አስቱካ! ምንግዜም ዘፈኖችሽን ሰምተን አንጠግባቹውም። መድረክ አያያዝ ደግሞ ትችይበታለሽ። ረጅም እድሜ ተመኘሁልሽ!
@sisaybelay24
@sisaybelay24 19 күн бұрын
አስትዬ አስቱካ ምልክታችን ሁለ መናችን ትዝታችን ኢትዮጵያን ብለሽ ዝትዘፍኝ አራስሽ አፈሯም ውንዟም ተራራዋም ምሰለሽ ነው የምታይኝ ዕድሜ ጫና የማይታይብሽ ሁሌ አንፀባረቂዋ ኮከብ ሆነሽ የምትታይ ሺህ ዓመት ኑሪልን ።
@efremgebo346
@efremgebo346 15 күн бұрын
mechiam matarej zafagni,dymsuam endezaw,wow.one of the Ethiopian biggest female singer,she is a G.O.A.T
@solomonworkneh5778
@solomonworkneh5778 19 күн бұрын
የእግዚአብሔር ሥጦታ ይገርማል ።ድምፅሽ የበለጠ ጣፋጭነቱ ጨምሯል።ኑሪልን
@abrehambinyam3731
@abrehambinyam3731 19 күн бұрын
The Queen ❤❤❤❤❤. We missed you Astuka
@user-jk7oh6ts7f
@user-jk7oh6ts7f 16 күн бұрын
Always Aster,I think I was 12 when I start hearing her music , still she make me crazy at the age of 52.Astu ....Astu.
@yohannesseifu3582
@yohannesseifu3582 19 күн бұрын
ዘ ሐበሻ 🙏
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 19 күн бұрын
ሁሌ በተመሳሳይ ብቃት ከፍ ባለ ደረጃ በሙያ ማገልገል መታደል ነው። አስቱ ወይፍንክች!! ሁሉም በአንድ ላይ የሚስማማብሽ!! ድምፅን እንዲህ እንዳማረበት ለዘመናት እንዲያቆይ ያስገጠመችው ነገር ይኖር ይሆን???🤔🤔 💚💛❤
@ethiocsc8289
@ethiocsc8289 19 күн бұрын
The septuagenarian Aster is in good condition. We wish her good health and long life.
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 16 күн бұрын
For ever Queen Astuya❤
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 18 күн бұрын
The instrumental players did not fit very well with her voice. But she keeps her Original sounds and this is very very amazing after 33 years . She is very very energetic and that is why the crowd are dancing with her and yelling!!! Thank you Astuu!!!!!
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 18 күн бұрын
Exactly, she is amazing!!!!
@tem2023
@tem2023 19 күн бұрын
My God give you Long life 🙏
@tgtg7068
@tgtg7068 16 күн бұрын
ይሄ ዘፈን ስሰማ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 19 күн бұрын
Welcome back Astuu? I was listening even yesterday this music on my work place . It brings too much memories in my mind since 1981 E.C Amazing unforgettable music for ever!! She is smart ! She started with the most famous lyrics* Asolaws trasuu, and Sanabo are the most famous early 1980 E.C which made her famous musicians in Ethiopia!!
@YAOMSAN
@YAOMSAN 19 күн бұрын
ምን አይነት ድምጽ ነው ግን?ይታደሉታል እንጂ አይታግምሉትም አለ....እውነት ነው ዘመን ተሻጋሪ ስራሽ ብቻ ሳይሆን ድምፅሽም ከነ ለዛው ውበቱ እና ስርቅርቅነቱ ጭምር ነው ባንቺ ዘፈን አንዳች ትዝታ ደርሶ የማይገርፈው አለ ቢባል የኢትዮጲስ ወይም የቃና ዘመን ትውልድ ብቻ ቢሆን ነው
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 16 күн бұрын
Astuya እንዳቺ የኢትዮዽያን ባህል ልብስ በአለም ከፍ ያደረገ ማን አለ የኔ ንግስት ስወድሽ የማትሰለቺ የማትጠገቢ እንቂ ❤❤❤
@yelekalmamo4427
@yelekalmamo4427 19 күн бұрын
Marvellous vocal, and she is legendary.
@sanamiss5234
@sanamiss5234 15 күн бұрын
አስቱዬ አለባበስሽ ሲያምርብሽ❤❤❤❤❤
@user-vk8bg4su5n
@user-vk8bg4su5n 19 күн бұрын
❤❤አስቱካ አንቺን እወዳለዉ ሙዚ ቃ አሎድም
@AntenehRedaee
@AntenehRedaee 19 күн бұрын
ብቃት❤❤❤
@SameeraS-wu4hj
@SameeraS-wu4hj 18 күн бұрын
Basedet hode.sibisang.yame zafinat.zafan 😢❤❤❤❤
@mekdysisay8118
@mekdysisay8118 19 күн бұрын
Astu love you my favourite
@hanabelayneh4345
@hanabelayneh4345 19 күн бұрын
Astu yale band bitzefgnm tixhiyalesh ❤❤
@ayenewmekonen1186
@ayenewmekonen1186 15 күн бұрын
Astu demtseshen sesema alksalhu ancheko tleyalesh ,hulem nurlen ye ethiopia queen
@yemaryamwedag4721
@yemaryamwedag4721 19 күн бұрын
Astuka # 1 I love you
@Deffnotsara
@Deffnotsara 19 күн бұрын
Astuka#1 love you🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤ love you so much❤❤❤❤❤❤
@ZuriashYimam
@ZuriashYimam 19 күн бұрын
💚💛❤️💚❤️💛
@nardosaklile5406
@nardosaklile5406 19 күн бұрын
The Legend!
@wondwossentefera1433
@wondwossentefera1433 19 күн бұрын
Aster the soul singer!!!
@ridvantassew7511
@ridvantassew7511 19 күн бұрын
❤❤❤❤ we had fun laat night
@abuhaile6517
@abuhaile6517 19 күн бұрын
Lucky you!
@davideperez-l4h
@davideperez-l4h 19 күн бұрын
Asteryeee
@susuki4693
@susuki4693 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-km6cn7ew1n
@user-km6cn7ew1n 19 күн бұрын
1994 ወይ ግዜ አሰተር አወዲሸ ኣለወ ከ ሸረ ነኝ
@user-ry4km7bu1f
@user-ry4km7bu1f 19 күн бұрын
😢😢😢
@luluhaile
@luluhaile 19 күн бұрын
የማይዋዥቅ ግሩም ብቃት ነው ያለሽ አስቴርየ።
@SisyM-s4o
@SisyM-s4o 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@KalidJemal-z9r
@KalidJemal-z9r 19 күн бұрын
❤🙏🙏🙏🙏❣️❣️❣️❣️❣️❣️
@user-zl7lf3jo3k
@user-zl7lf3jo3k 19 күн бұрын
Alemotechem hinde
@jestsforall7040
@jestsforall7040 19 күн бұрын
Astuuuuuuuuuuuu !!!
@onelove1703
@onelove1703 16 күн бұрын
ድምፅዋ አልተቀየረ አላረጀች አልወፈረች ባንዱ ግን አልቻሉበትም ልበል ?
@biruktegegn5375
@biruktegegn5375 19 күн бұрын
አስቱካ የሀገር ሀብት ናት!
@AA-rp2bk
@AA-rp2bk 17 күн бұрын
አለሽ እንዴ?
@Workiyeworkalem
@Workiyeworkalem 19 күн бұрын
Ayyyyyuu ayi Ethiopian hizibun Hulu kanchi wichi endayasib endaysera aregishiw ,meche yihon yihe aganiniti yemilekish
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n 18 күн бұрын
ሳላይሽ እንዳልሞት አማልዱኝ
@user-jx4xm6cs7q
@user-jx4xm6cs7q 19 күн бұрын
Aster Awoke = FANO !
@FearLess-kj3qb
@FearLess-kj3qb 19 күн бұрын
የአስቴር እናቷ ነበሩ በህይወት ?😮
@FreWassie
@FreWassie 13 күн бұрын
Thst na question too, she is around 70 her mom i guess above 85. So she is kucy😅😅
@user-zl7lf3jo3k
@user-zl7lf3jo3k 19 күн бұрын
Bedero Berea yaresa yelem alefobeshal tureta wechy
@ZelekeKelemua-dj6ye
@ZelekeKelemua-dj6ye 18 күн бұрын
ወዳጄ እኛ በድሮ በሬ እናርሳለን አንተ/ቺ ጡረታ ውጣ/ጪ የልጅ ጡረተኛ ክፍት አፍ
@User1-qp3vq
@User1-qp3vq 18 күн бұрын
Stupid!!!!
@abduendris2046
@abduendris2046 12 күн бұрын
የቁም ሙት
@habtehabte2605
@habtehabte2605 19 күн бұрын
🛑🛑 ante matreba tilik sew aydeleh ende min aynet kalat new mititekemew 'kewetechw' mnamn tlaleh ende? Doma
@mengistutilahun6000
@mengistutilahun6000 19 күн бұрын
አሁንም ገና ጉልበት አላት አርቲሥት አሥቱ አንች ሠበበኛ
@Lemishe
@Lemishe 19 күн бұрын
የጎንደሯ ፈርጥ የአዲስ ዘመኗ የጥበብ ሁሉ ፈርጥ ኑሪልን ሺ አመት ኑሪልን ለእኛ ለአማራዎች የማንነታችን መገለጫችን ነሺ የአንቺ ልዩ ነው ❤❤❤❤❤
@zerudemmelash1214
@zerudemmelash1214 19 күн бұрын
Aster Ethiopianwit Nat enji endante( chi)zeregna adelechim.
@MT-ou8sh
@MT-ou8sh 19 күн бұрын
Ager diro kere....ager yelem....sew ende kebit yemitardibet ager yelem....😢😢😢😢😢😢😢
@alemsegedmokria5104
@alemsegedmokria5104 19 күн бұрын
አሥቴር እና የ ፒሊፕሥ እቃ አንድ ነው
@user-ee3wg4my3g
@user-ee3wg4my3g 19 күн бұрын
😂😂
@abuhaile6517
@abuhaile6517 19 күн бұрын
ፊሊፕስ የጥሩ እቃ ስም!! ምን ግዜም ፊሊፕስ!
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 19 күн бұрын
ዛሬ ስደት ያለነው ሃገር ካሉት በጣም እንሻላለን! ነፃነት የመብት መጠበቅ ትምርት ስራ ረሃ ነው ❤ ኢቲዮጲያ ውስጥ ነው ስደት ያለው፣ ሃገር ውስጥ መጨፍጨፍ፣ ሃገር ውስጥ መፈናቀል፣ መዘረፍ፣ ሰፈር መፍረስ በዘረኝነት መናናቅ መታገት መታረድ! ሃገር እንኳን ሊናፍቀኝ ቀርቶ እጅግ ይቀፋል! እምዬ ፈረንጅ ሃገር በስንት ጣሙ ❤
@Snako-cb1zn
@Snako-cb1zn 19 күн бұрын
እንቁ የጎንደፘ ንግስት ❤❤❤
@tomtom-qj4fv
@tomtom-qj4fv 19 күн бұрын
አስቴር እዬዘፈነች ተወልጂ ላረጅ ነው ...አስቴር እንደ ሰው አታረጅም ወይ??? ፈጣን መልስ ይሰጠኝ
@absiol3588
@absiol3588 17 күн бұрын
This woman can’t sing Lol 😂 I can only hear lalalala…..
@MakMas-fw3bl
@MakMas-fw3bl 19 күн бұрын
አይ አማራ ክልል የአዲስ አበባ ባይሆን ለአስቴር ጎንደር ለኤፍሬም ደጀን አደባባይ መታሰቢያ ሀዉልት መስራት ያቅታቹ???ሲሞቱ ኡኡኡ ማለት ያሳዝናል ወይም ባህርዳር ላይ የሙዚቀኞች አደባባይ ተብሎ ከጥላሁን አስከ ቴዲ ዳዊትደ ድረሰ ከአስቴር አስከ ዘሪቱ መስራት ነዉ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 19 күн бұрын
አይ ምኞት! ዘፋኝም በክልል ሆኗል እኮ🤣😂🤣
@user-qp7jz6pi5p
@user-qp7jz6pi5p 19 күн бұрын
አገር ምን አገር አለን ይሄ የጊዜው ዘፈን አይደለም መድረሻ አጥተን ከግንድ ጋር እየታሰርን እየተገደልን ምንም አገር የለን አስቴርዬ!!!
@DM-qd4mg
@DM-qd4mg 19 күн бұрын
የወርቁ አይነው ቡችላ ትልቅ ስው ነህ ሚዲያ ላይ አርጅትሃል ምን ማለት ነው ቀወጠው ቀወጠችው ? 😂😂😂 የሽማግሌ ፍንዳታ
@abuhaile6517
@abuhaile6517 19 күн бұрын
ነፃ ሃገር ላይ የፈለገውን የማለት መብት አለው።
@ETBeMore
@ETBeMore 19 күн бұрын
ፋራው 😂😂 በሰንቱ ተበሳጭታቸሁ ትችሉ ታላቸሁ lol Complex ሳ ም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 19 күн бұрын
@@ETBeMore 🤣🤣🤣ነፃ አውጭዎች ተንጨርጭረው ሊሞቱ ነው
@ETBeMore
@ETBeMore 19 күн бұрын
@@abuhaile6517 The fake "ነፃ አውጨዎች". 🤣 ግማሽ ምዓተ አመት አለፈ ሲያላዘኑ::
@abuhaile6517
@abuhaile6517 19 күн бұрын
@@ETBeMore Fake ነ"ጻ አዉጭዎች" 🤣 ሂዱ ቢባሉ እኮ ተቆጥተው እምቢ አሉ!🤣🤣🤣
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 19 күн бұрын
እረ ቢቀርብሽስ ከክብርሽ ባትወርጂ በቃሽ አረጀሽ እኮ
@berhanusisay3588
@berhanusisay3588 19 күн бұрын
ቦርኮ አተላ!!!!!
@desertlumi1420
@desertlumi1420 19 күн бұрын
ምቀኛ
@user-sq5ey8tr8g
@user-sq5ey8tr8g 19 күн бұрын
ቀናህ ውሻ ድሮም ቀናተኛ ነው
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 18 күн бұрын
@@berhanusisay3588 ስለአረጀች አተላ ናት እያልክ እንዳሆን ብቻ
@aezbmerid3612
@aezbmerid3612 18 күн бұрын
@@desertlumi1420 ለምኑ ነው ምቀኝነቱ
@AmyLemma-ic3fi
@AmyLemma-ic3fi 19 күн бұрын
ይሄ ፡ ዘፈን ፡ ድሮ ፡ ያስለቅሰኝ ፡ ነበር ፡ አሁን ፡ ግን ፡ በስድት ፡ በመኖሬ ፡ ምንም ፡ አይቆጨኝም ፡ ሃገር ፡ ድሮ ፡ ቀረ ፡ አስቱካ ፡ አድናቂሽ ፡ ነኝ❤️
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 18 күн бұрын
Just shut up 😡😡😡😡😡
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 15 МЛН
TEDDY AFRO | Meskel Square  - Tikur Sew (ጥቁር ሰው)
7:44
Teddy Afro
Рет қаралды 7 МЛН
እንደማይወዳት ነገራት ለሚዲያ ብቻ ነው የፈለኩሽ አላት
16:44
Eyobel tube-እዮቤል ቲዩብ
Рет қаралды 19 М.
የቴዲ አፍሮ ኮንሰርት በዱባይ With Amleset muchie
8:20
Best KFC Homemade For My Son #cooking #shorts
00:58
BANKII
Рет қаралды 61 МЛН