Ethiopia - እነ ሽመልስ በአማራ ክልል! ያልተጠበቀ፣ አቶ ገዱ ኮበለሉ?፣ ‹‹ህገ መንግስቱ ሀገር እያፈረሰ ነው››፣ የታገደው ቃለ ምልልስ፣ በመቀሌ ነዳጅ

  Рет қаралды 216,337

Feta Daily News

Feta Daily News

5 ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 231
@UuKk-df3rt
@UuKk-df3rt 5 ай бұрын
የፌክ ስብሰባ የአማራ ትግል በፋኖነው የሚፈታው ኢሺአላህ ድል ለተገፋው ለአማራህዝብ
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 5 ай бұрын
ሰላም ለአገራችን አወርድልን ፈጣሪ ሆይ አንተ በቃችሁ በለን 😢😢😢😢
@hcjth1747
@hcjth1747 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@Amhariafano
@Amhariafano 5 ай бұрын
ድል ለተገፋው ለታላቁ ላማራ ህዝብ❤❤❤❤❤❤❤
@abalfiry933
@abalfiry933 5 ай бұрын
ድል ለአማራየ ድል ለፋኖየ❤❤❤❤
@ikramhassan7952
@ikramhassan7952 5 ай бұрын
ኧረ ጦሪነት ይብቃን ያረቢ
@haillkebede9526
@haillkebede9526 5 ай бұрын
የፋኖ ነገር ብዙ ነገር ገና ያናዝዛቸዋል
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 5 ай бұрын
ትክክል ወላሂ ለአማራ ህዝብ ፋኖን ያስነሳልን ጌታ አልሃምዱሊላህ ሁላችንም በቻልነው ሁሉ ከፋኖ ጎን መቆም አለብን የዛኔየ ነገራቶች በደንብ ይስተካከላል ኢንሻአላህ ድል ለፋኖኖኖኖ💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@bonytube7384
@bonytube7384 5 ай бұрын
@@user-mr4mc4uk4yምንም ጥርጥር የለዉም ፋኖ ይነግሳል
@MdMeeqa-tr1zo
@MdMeeqa-tr1zo 5 ай бұрын
ሰላም እንኳን ደህና መጣህ ህይር አስማን ጦርነት በቃን ሰላምን ፍቅርን መተዛዘንን ለአለም ሁሉ በጦርነት ማሸነፍ የለም መጨራረስ እንጅ
@mekedesfentaw3864
@mekedesfentaw3864 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ለነጻነት ፋኖ ለአንድነት 🎉🎉❤❤ፋኖ ያሸንፍል❤❤
@user-sh2uz5se8o
@user-sh2uz5se8o 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤❤
@MatotMedia
@MatotMedia 5 ай бұрын
ድል ለተገፉ ግፉአን የሐገራችን ህዝቦች በሙሉ
@maryalain9236
@maryalain9236 5 ай бұрын
ድል ድል❤ለተገፋዉ አማራዪ❤ወጥር ❤ፋኖ❤
@Steven.24
@Steven.24 5 ай бұрын
ድል ለነበልባሉ🔥 ፋኖ💚💛❤💪
@Temsganayale
@Temsganayale 5 ай бұрын
ሰላም ለሐገራችን ከዘር ከብሄር የፀዳ ይሄ ክልልሌ ነው ሳንባባል
@user-to9qe9jp7j
@user-to9qe9jp7j 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ ፋኖ ያሸንፋል
@kingteddy8136
@kingteddy8136 5 ай бұрын
ለማናችንም ጦርነት አይበጅ ሰላም ለሀገራችን
@user-hn9vl3xo3o
@user-hn9vl3xo3o 5 ай бұрын
ዓምለኬ ሆይ ሀገራችን ሰለም አሪግልን🙏🙏♥️♥️
@tsigieyohans5469
@tsigieyohans5469 5 ай бұрын
ድል ለፍኖ ድል ለአማራው
@user-ff3jz4xt3l
@user-ff3jz4xt3l 5 ай бұрын
ፋኖ ያሸንፋል
@aidatewolde8331
@aidatewolde8331 5 ай бұрын
የጨነቀ እለት አለ ዘፋኙ ድል ለፋኖ❤❤❤❤
@user-sz7dt3bf6g
@user-sz7dt3bf6g 5 ай бұрын
የኛ ተወካዮቻችን ፋኖወች ናቸዉ ምናገባን አድ የፋኖ መሪ ሳይዙ የምን ዉይይት ነዉ😂የጨነቀ ለት
@hiwotadisutube5950
@hiwotadisutube5950 5 ай бұрын
Selam le ennatu Hager Ethiopia 🥰🥰🥰🥰🥰
@bithanyagetu4068
@bithanyagetu4068 5 ай бұрын
ገና ብዙ የተቀበሩ ነገሮች እንደሚገኙ ታውቆ የበለጠ መረጃን በማሰባሰብ ቁፋሮው ቢቀጥል ወርቅና የከበሩ ማእድናት እንደሚገኝ ተስፋ አለን
@BirhanuFikire
@BirhanuFikire 5 ай бұрын
ድል🎉ለፍኖ🎉ፋኖ❤❤❤
@Islam75464
@Islam75464 5 ай бұрын
ሰለም ለሀገሬ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@bonny2852
@bonny2852 5 ай бұрын
Del lefano egzabhier hagerachnen yibarek❤
@user-rv2uq7ru7s
@user-rv2uq7ru7s 5 ай бұрын
ድል ለአማራ ህዝብ
@user-ey4pl3oy1m
@user-ey4pl3oy1m 5 ай бұрын
በልግና አይጨበጥም ንፋስ ነወ
@aidatewolde8331
@aidatewolde8331 5 ай бұрын
የራሳቸው አሮባቸው እነዚህ ቆረቆንዳዎች ሽመልስና አዳነች የአማራን መሬት መርገጣቸው ያበሳጫል ድል ለፋኖ❤❤❤
@eliasasefa1990
@eliasasefa1990 5 ай бұрын
😅እህያ በጂው ኩበት ለቀማ ሄደው እንዳይሆን
@wodeineshjimma6661
@wodeineshjimma6661 5 ай бұрын
Exactly
@frehiwotmoges3266
@frehiwotmoges3266 5 ай бұрын
በጣም
@TiaTery
@TiaTery 5 ай бұрын
የአማራ ከልልን ችግር የሚፈታው ፋኖ ብቻ ነው ድል ለፋኖ❤❤❤
@muhameds1781
@muhameds1781 5 ай бұрын
2ሸ ሰ 1😊😅😅😂🎉😂 5ጨመሰና፣ ።ዴለከለ0ጀፀሊ6ሀፈፈደ4ጠራ1ደደፖፁጶፒፔፐ
@am-tv4xp
@am-tv4xp 5 ай бұрын
Thank you 😊 feta
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 Ай бұрын
Thanks feteha midya for sharing the Truth word of God in jesus christ our lord and savier jesus christ for sure ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@boronatube8565
@boronatube8565 5 ай бұрын
ድል ለፍኖ 💪💪
@hawwamohammad9631
@hawwamohammad9631 5 ай бұрын
ህገመግስቱም መግስቱም ናቸዉ ሀገረእያፈረሱ ህዝብእየገደለያለዉ መግስቱጥሩቢሆን ህገመግስቱ ችግረአላመጣምነበረ የተሳሳተትረክትየሚሉት አሁንነዉ ለምመጀመሪያዊኑ እደዝህአላሉም ዲልለፋኖ ፋኖያቸንፋል 💚💛❤️
@ZeleAssefa-eo8zw
@ZeleAssefa-eo8zw 5 ай бұрын
አማራ ክልል በብልፅግና እና በነ ሽመልስ አብዲሳ convince እናconfused ቁማር ስንቴ ይበላል?
@mesfinmulugeta7400
@mesfinmulugeta7400 5 ай бұрын
ድል ለአማራ ፋኖ!!! ሞትና ውድመት ለሰው በላው ሥርዓት።
@yeshimebetgorfu2015
@yeshimebetgorfu2015 5 ай бұрын
ድል ለተገፋው ለሰፊው ያማራ ህዝብ ድል ለፋኖ
@user-zc5fi8qb7h
@user-zc5fi8qb7h 5 ай бұрын
Dele lafano Amhara 💪 💪💪💪💪
@am-tv4xp
@am-tv4xp 5 ай бұрын
Fact thank you 😊
@hamtamyemam6680
@hamtamyemam6680 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ ምድረ አመዳም ምን ልታመጡ
@WorkneshEshetu-qc8vt
@WorkneshEshetu-qc8vt 5 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችንይሁንልን
@fk3365
@fk3365 5 ай бұрын
ወይ ዘንድሮ !! የናቁት ያሥረግዛል አሉ ?
@segededemissie3505
@segededemissie3505 5 ай бұрын
ዋናው ይህን የሚሉትን በተግባር ማሳየቱ ነው ! ይህ በእውነት ከተከናወነ ማንም ኢትዮጵያን ይስላም ጥላቻ የለበትም?
@getachewmihiret7883
@getachewmihiret7883 5 ай бұрын
የአማራ ትግል 95% ደርሶአል ከዚህ እንዲደረስ ለታገሉት ለአማራ ፋኖ እና ለመላዉ የኢትዮጵያ ህዝብ ልዩ ክብር አለኝ ፋኖ ያሸንፋል ድል ለአማራ ህዝብ ለተገፋዉ !!!!!!!!
@amandimisse2339
@amandimisse2339 5 ай бұрын
#ETHIOPIA LEADER AMAN
@mazagelaye7867
@mazagelaye7867 5 ай бұрын
አምላክ ሆይ ሰላም ለኢትዮጵያና ለህዝቦቿ
@biniamassefa1550
@biniamassefa1550 5 ай бұрын
ነፋጥ ስታነሳ ተሰሚነት ይኖርሀል!!!!
@Habtamgeru-uu1py
@Habtamgeru-uu1py 5 ай бұрын
፣very very good thanokyou
@Ayal-dt9ni
@Ayal-dt9ni 5 ай бұрын
ፋኖ በዚዉ አስቀርልን አደራ አደራ አደራ አሁን አበበች አበቤና ሽመልስ ጎንደር ይግቡ አየ ድፍረት ፋኖ አረ ስራ ስሩ
@user-uj2up8kk7e
@user-uj2up8kk7e 5 ай бұрын
ፍትህ ፍትህ ለአማራ ክልል ምትህ ለንጹሀን በግፍ ለሚገደሉት ፍትህ ለአማራ ክልል እንተርኔት😢😢😢😢😢😢😢
@user-sz7dt3bf6g
@user-sz7dt3bf6g 5 ай бұрын
ድልለአማራ ህዝብ ድለፋኖ፡፡፡፡፡፡
@user-wq1ro4gj3x
@user-wq1ro4gj3x 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ
@LearnHahuFeedelsDaily
@LearnHahuFeedelsDaily 5 ай бұрын
የመጀመሪያው የችግሩ መፍትሔ፤አምራ እንደ ብሔር ዘር ለይቶ ሌላውን አለመበደሉን አለመጨቆኑን በግልጥ እውቅና መስጠቱ ነው፤ሌላው ሕገመንግስቱ ከዘረ ተኮር መሰባሰብ የጸዳ መሆን አለበት።ይኸ የፈጠረው ችግር ተወያይቶ ችግር እንዳንፈታ ትልቅ ችግር ፈጥሯል፤በተለይ የአማራ ተወካዮች አገራዊ ጥያቄ ሲያነሱ መሳለቂያ ሆነዋል።
@user-op1wo9du6q
@user-op1wo9du6q 5 ай бұрын
❤❤❤
@user-gz8gj8uf1u
@user-gz8gj8uf1u 5 ай бұрын
የሕዝብ ጥያቄ ዴሞክረሲ ፍትሕ እኩልነትና የነፃነት ጥያቄ ማዕከል ያደረገ ነው የአማራ ሕዝብ ጥያቄም ማዕከሉ ይኸው ነው
@EshetuTeshager
@EshetuTeshager 5 ай бұрын
ግብፅ የከሰረችበት መረጃን አልነግራችሁም **?
@amandimisse2339
@amandimisse2339 5 ай бұрын
#ETHIOPIA constitutions GUILTY ABIY PM Ethiopia
@sew1391
@sew1391 5 ай бұрын
የብልጥግና ባለስልጣናት ለሰላም ጥረት ማድረጋቸዉ መልካም ነው፡፡ ከልብ ከሆነ፤ ጥያቄው .. ከልብ ነው ወይ ነው!
@user-hl9qm3mx5r
@user-hl9qm3mx5r 5 ай бұрын
ሠላም ለሁሉም
@ashraqbedewi9580
@ashraqbedewi9580 5 ай бұрын
ሳለሙን አውሪድልን
@tube1617
@tube1617 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ ❤🎉 ድል ለፋኖ ❤❤🎉 ድል ለተገፋው አማራ ህዝብ እናሸንፋለን ❤🎉
@samitefera9623
@samitefera9623 5 ай бұрын
ገነ ብልፅግና የምባል ከምድረ ገፅ ይጠፋል
@user-vb6zd4jr3y
@user-vb6zd4jr3y 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@Shh-ds1vd
@Shh-ds1vd 5 ай бұрын
ነብሰ ይማር ፋኖ
@tsigenigatu3922
@tsigenigatu3922 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂 ሸኔን መጋፈጥ አይቀድምም ብለህ ነው/ሽ!! በኦሮሚያ መንገድ አዘግተው የትራንስፓርት መኪና የሚያቃጥሉ፣ነጻ ሰው የሚገድሉ፤ የእምነት ቦታዎችን የሚያቃጥሉና ኦሮሚያን እያንቀጠቀጡ ያሉትን ምነው ችላ አሏቸው😂😂😂 ወይስ ......." የራሷ እያረረባት የሌላ ታማስላለች " ማለት ይህ ነው😂😂😂 ፋኖን ስለሚፈሩ ወይም እንደማይችሉት ስለሚያውቁ😂😂😂
@user-qd8br4tm7g
@user-qd8br4tm7g 5 ай бұрын
አላሰፈለገ፣ኮሜት፣መስጠት፣መፈከር፣ጡሩ፣አይደለም፣ወደሰላም፣መሞጣት፣የሻላል፣ችግሩን፣የሚቀው፣ችግሩ፣ወሰጥ፣ያለ፣ነው፣ወገኔ፣
@IeJee-xg1ku
@IeJee-xg1ku 5 ай бұрын
እረደት ደፈሩ ሺመልስ ፈረሱ አዳነቺ እደት አማራክልል እደት ገቡ በጣም ነው እሚያናደው የአማራ ቀደኛ ጥላት እነሱ ሁነው
@user-kd1zq9zh8z
@user-kd1zq9zh8z 5 ай бұрын
ደልለተገፈውለታረደውአለሕደልአላሕያምጣቸው
@mebratali5687
@mebratali5687 5 ай бұрын
Victory for Amhara fano
@tueb3879
@tueb3879 5 ай бұрын
ጦርነትይብቃን
@cheruteshale7528
@cheruteshale7528 5 ай бұрын
Eche bariya menabatew teseralch Gonder
@muhameds1781
@muhameds1781 5 ай бұрын
ጁደአከአ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@aidatewolde8331
@aidatewolde8331 5 ай бұрын
እነዚህ የሙት ስብስቦች የረገጣችሁት የአማራ መሬት ይብላችሁ ድል ለፋኖ❤❤❤
@aymana1552
@aymana1552 5 ай бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ ወንድሙን ገደይ ትግሬነ አመረ
@Msaya-zw8xn
@Msaya-zw8xn 5 ай бұрын
አሜን😢😢
@fk3365
@fk3365 5 ай бұрын
ያለ ዕውቀት በሥሜት የሚጋልቡ አመራሮች አገሪቱን የቁልቁሊት እየነዷት ነው ። ዓለም ያልፈለገውን ምናምንቴ እየሰበሰቡ ውድቀታችንን እያፋጠኑልን ነው ።
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 5 ай бұрын
😂😂😂😂በነሱ የተንሳ ካባ አስጠላኝ እጅጅ
@user-hz7bl4sw1b
@user-hz7bl4sw1b 5 ай бұрын
ፋኖ ብቻ አንሰማም😊
@seadi5
@seadi5 5 ай бұрын
ብልፅግናንአላህስሩንይቀለው
@EthiopiaHagera-vk4hb
@EthiopiaHagera-vk4hb 5 ай бұрын
በአማራው ላይ ያለው ቀልድ አሁንም አያበቃም
@amandimisse2339
@amandimisse2339 5 ай бұрын
#ETHIOPIA TIGRAY REILGON ETHIOPIA COUNTARY LIKE Ethiopia PEOPLES AND Ethiopia nationality PEOPLES SO ON
@serkeeserkee136
@serkeeserkee136 5 ай бұрын
አቶገዱ አዳርጋቸዉ ኮብልለዉ አይደለም ተሰደዉ ነዉ
@seadaseid5317
@seadaseid5317 5 ай бұрын
ድል ድል ድል ለአማራ ፋኖ
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 5 ай бұрын
ETHIOPIA 🇪🇹 has been progressing to the wrong ideological politics of long years. Not now. Change in ETHIOPIA 🇪🇹is very challenging because of the rugleatoin low in order in ETHIOPIA 🇪🇹. If the wrong ideological rugleatoin is not challenging in ETHIOPIA. It's will be hard to liberate the people of ETHIOPIA 🇪🇹
@aregaayalew215
@aregaayalew215 5 ай бұрын
600000ብር አስር ፕርሰንት መሆኑን እናም 56 ካሬ መሆኑን ግለፀው
@adiadi9836
@adiadi9836 5 ай бұрын
አይ:ኢትዮጰያ:የህዝብ:መጠራቀሚያ:ትሆኝ።
@user-gz8gj8uf1u
@user-gz8gj8uf1u 5 ай бұрын
የሚንቆሻበለው ሕብረ ብሔራዊነት የዜጎችን ዴሞክራሲያዊ ሉአላዊነት ያልተቀበለ አገርራዊ አንድነት ችግር የፈጠረ ነው
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 5 ай бұрын
ሲጀመር የአማራ ህዝቡ መሰቡሰቡ የለበትም ነበር
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt
@ConfusedCherryBlossoms-bl5jt 5 ай бұрын
አማራ ክልል መሪወች ተብዬ እድሜ ልካችሁን ለአማራ ገዳዮች ካባና ጋቢ ቀሚስ ስታለብሱ እድሜ ስልካችሁን ማፈሪአወች ሆናችሁ ።👹👹👹😤😤
@user-gz8gj8uf1u
@user-gz8gj8uf1u 5 ай бұрын
ሕገ መንግሥቱ አገር ካፈረሰ ቆየ
@chd44444
@chd44444 5 ай бұрын
ድል ለፋኖ ሞት ለፀረ ሰላሙ መንግስት
@dereszewdu9823
@dereszewdu9823 5 ай бұрын
@user-dq6pc9jt8l
@user-dq6pc9jt8l 5 ай бұрын
አይ አማራ ...ማን እንዲሞትልህ ትፈልጋለህ ...ይልቁንስ ፋኖን አግዝ ለመጣው ሁሉ ባርነት ይቁም
@SelamEthiopia-fo1tq
@SelamEthiopia-fo1tq 5 ай бұрын
ፋኖ ሥራ ላይ ነው !!!
@MohamedAli-ih9cm
@MohamedAli-ih9cm 5 ай бұрын
ዘገባህን አስተካክል አቶ ገዱ የዘመኑ ጀግና ናቸው ለአማራ ህዝብ ድምፅ ስለሆኑ እናመሰግናለን ይህ አፋኝ መንግስት ካያፍነው መውጣቱ ጥሩ ነው
@tadessemoges6009
@tadessemoges6009 5 ай бұрын
በአማርኛ ተወያይቶ ችግሩ ያልተፈታለት ህዝብ በኦሮምኛ፣ በትግርኛ ፣ በአፋርኛ በሶማሊኛና በሊሎችም ቋንቋዎች ችግሩ ከተፈታ ይሁና
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 5 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h 5 ай бұрын
😂😂
@isamtatu7313
@isamtatu7313 5 ай бұрын
ህገ መንግሥቱ ሀገር እያፈረሰ አው? አረ ባክህ! ልብህ ይፍረስ።
@samitefera9623
@samitefera9623 5 ай бұрын
አይ አማራ እነአደነች ጎንዶር ገቡ አሉ🤔🤔🤔😂
@Aabb-hw1oq
@Aabb-hw1oq 5 ай бұрын
ገዱ ኮበለሉ አትበል
@miheretetibebe8838
@miheretetibebe8838 5 ай бұрын
So that you are separating them within simple words and they get the chance to play as they go and gain.
@amandimisse2339
@amandimisse2339 5 ай бұрын
#ETHIOPIA OIL LEADER AMAN NEW GOD
@mesfinmulugeta7400
@mesfinmulugeta7400 5 ай бұрын
የደነቆረው ብልጽግና ግራ ተጋብቷል።
@bezuneshnigussie975
@bezuneshnigussie975 5 ай бұрын
Iየጨነቀ ለት ገለዉ መጨረስ ስላልቻሉ አሁን ደግሞ??????
@user-zp4ph8oc3z
@user-zp4ph8oc3z 5 ай бұрын
የስም ስህተት ሀሰን አሻድሊ እና ሙስጠፌ ኡመር
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 16 МЛН
Sigma Kid Hair #funny #sigma #comedy
00:33
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
КОМПОТ В СОЛО
00:16
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 30 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 6 МЛН