Ethiopia - ሸኔ ወደአማራ ክልል ጥሶ ለመግባት ሞክሮ ተፈጀ | ዶ/ር ዓብይ ድጋሚ መግለጫ ወጣባቸው | በጋምቤላ | ቱርክ ከኢትዮጵያ ነዳጅ እና ሌሎችም

  Рет қаралды 129,917

Feta Daily News

Feta Daily News

2 жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 359
@m.ethio2575
@m.ethio2575 2 жыл бұрын
ድል ለአማራ ፈታወች 1ኛ ናችሁ በርቱ
@user-km5sc3vj9h
@user-km5sc3vj9h 2 жыл бұрын
አማራዬ ከፋኖጎን መቆምነው አማረጭህ አሳልፈህ እዳሰጥ ጠባቂን ፋኖን💪
@Mimipaulos
@Mimipaulos 2 жыл бұрын
እውነት ነው ፍኖ ነው ጋሻ መከታችን ❤️💪💪
@kedjaahmed7949
@kedjaahmed7949 2 жыл бұрын
ሸኔ በወለጋ ፈጂቶናል አዴራ እክልላችን ሲገባ እዳትምሩት ወድሞቼ
@afomimezinagna-21-21
@afomimezinagna-21-21 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@yetsionberinternationalchu606
@yetsionberinternationalchu606 2 жыл бұрын
@@afomimezinagna-21-21 vgf
@yetsionberinternationalchu606
@yetsionberinternationalchu606 2 жыл бұрын
@@afomimezinagna-21-21 vgf
@user-zq6el5mt4h
@user-zq6el5mt4h 2 жыл бұрын
ፍኖዎች አላህ ይጠብቃችሁ ድልለናተ
@afomimezinagna-21-21
@afomimezinagna-21-21 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@emusemer5573
@emusemer5573 2 жыл бұрын
#ሸኔ አትበል #አብይ አህመድ አማራ ክልል ገብቶ #ህዝቡን እየጨፈጨፈ ነው እሚባለው😡😡😡
@afomimezinagna-21-21
@afomimezinagna-21-21 2 жыл бұрын
ማሬ ሰብስክራይብ አርጊኝ
@emusemer5573
@emusemer5573 2 жыл бұрын
@@afomimezinagna-21-21 OK
@nomore3027
@nomore3027 2 жыл бұрын
ያረብ የኢትዮጵያን ጠላቶች ከምድረ ገጽ አጥፋልን 😭😭😭😭😭
@rhimakedir2284
@rhimakedir2284 2 жыл бұрын
እስከ መጨረሻው መጨረስ ነው እንጅ ከተበታተነ ነገ። ይሰባሰባል ይህ መንጋ ደም መጣጭ ከምድር ገፅ አላህ ያጥፋቸው ያረብብብብ
@toybaschanal4685
@toybaschanal4685 2 жыл бұрын
እንደው የአማራ ጠላች በዙ ኦነግ ሸኔ + ህዋሀት ፋኖ መከታቺን አያስደፍሩንም 🇪🇹💪❤
@sirajihabib4502
@sirajihabib4502 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አይዞሽ ድሉ ያአንቺ ነው።
@hawwahawa9025
@hawwahawa9025 2 жыл бұрын
ምን ክብር አላቸው እና ነው ክብራቸው የሚነካው
@user-ml1tm3uq9l
@user-ml1tm3uq9l 2 жыл бұрын
አላህ ሆይ ሰላሙን አውርድልኝ በቃበል ✍️🇪🇹☕️🍫
@geremewbayenew3038
@geremewbayenew3038 2 жыл бұрын
የሚሰማውየለምአማራክልል
@maezatadesse3372
@maezatadesse3372 2 жыл бұрын
የታፈኑት እንኳን ተፈቱዉ ለቀሩት ለአቶ ታዲዮስ ታንቱ ለአማራ ድምፅ ሰለሆኑ ነዉ የታፈኑት ድምፅ ልነሆናቸዉ ይገባል ።
@user-gg9qx6qz4b
@user-gg9qx6qz4b 2 жыл бұрын
ፈታዬ እንኳን በሰላም መጣህ
@meskizewde122
@meskizewde122 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 2 жыл бұрын
የሳጥናኤል ጎል ኢትዬጵያ ቁጥር 4 አንብቡ ወገኖቼ ከዶላሩ ጀርባ ያለውን ሴራ በግልፅ ይረዱታል አዛኝ ቅቤ አንጓች አሉ ይህቺ ጠጋ ጠጋ እቃ ለማንሳት ነው ወገኖቼ እንንቃ ትውልድ እናድን ኢትዬጵያን እናድን 🙏🙏🙏
@minilikethio7891
@minilikethio7891 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ እና የህዝቦቿ ነቀርሳዎች እግዚአብሔር ያጥፋችሁ😌
@DR-io9qq
@DR-io9qq 2 жыл бұрын
Thanks Brother,Good Job❤❤❤❤🙏🙌
@user-vw7sg5tm4u
@user-vw7sg5tm4u 2 жыл бұрын
ሰላም ለሰላማዊይ ኢትዮጵያ ያሰገሰጉትን ሰገጤዎች ፈጣሪ ያጥፋልን፣ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍
@abebe7532
@abebe7532 2 жыл бұрын
selam sis !! Amen amen amen yatfachew !!!
@user-jq1zx2bk3c
@user-jq1zx2bk3c 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@talefetali1208
@talefetali1208 2 жыл бұрын
በርታ አማራየ አሁን እውነቱ ገብቶሃል አብይ መቼም ቢሆን ለኢትዮጵያ ማደግ በሽታ እንጅብልፅግና የሚለው ስም ስያሜ ፈፅሞ እሚገባው አይደለም ፈጣሪ እሚሳነው ነገር የለምና ያገልግሎት ዘመኑን ባጭር ያድርግልን ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላምሟን ያምጣልን!!!
@user-ml1tm3uq9l
@user-ml1tm3uq9l 2 жыл бұрын
يالله
@meseretalamrew159
@meseretalamrew159 2 жыл бұрын
አንደኛነኝ እግዚአብሔር አገራችን ሰላም ያድርግል
@aminimusxafa5552
@aminimusxafa5552 2 жыл бұрын
So very good 💞♥️♥️💖💖
@user-lt3ys4tc2d
@user-lt3ys4tc2d 2 жыл бұрын
እርወድም ገበሬዎች መዳበራያ ተወዶባቸዋል ፍትህለገበሬዎች. እውጪሀገር ልጂየሌለው መዳበራያማውጣትአልቻሉም ውድስለሆነ
@zulfahussain852
@zulfahussain852 2 жыл бұрын
አሚን
@zabydamaseumaajman4383
@zabydamaseumaajman4383 2 жыл бұрын
ፈታ ዲል እናመስግናለን
@getyemenbilij6499
@getyemenbilij6499 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ሆይ ይቅር በለን
@afomimezinagna-21-21
@afomimezinagna-21-21 2 жыл бұрын
አሜን ሰላም ሰላም ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@hailuyosef6722
@hailuyosef6722 2 жыл бұрын
ቁመናን ብሔርን ተመልክቶ የፖሊስ ቅጥር መፈፀም ብቻ ሳይሆን ሥርዓት የማስከበር ስልጠና ምን እንደሆነ አካዳሚ ዕውቀት እንዲያገኙ ቢደረግ የተሻለ ነው በአካሉ ላይ ጉዳት የደረሰበት ወጣት ካሣ እንዲከፈለው ህክምና እንዲያገኝ ይደረግ።
@mekonnentsegaye5051
@mekonnentsegaye5051 2 жыл бұрын
አያልቅበት / ንፋስ ለሚናገረው ነገር በቂ እውቀት ስለሌለው አፉ ላይ የደረሱ ቃላትን ያጅጎደጉዳል
@samsonkidane9334
@samsonkidane9334 2 жыл бұрын
ምን ያንጫጫቸዋል ንጹህ ከሁኖ በሥራቸው ያሳዩ ግን ምን ይደረግ ምን ያለበት ዝላይ አይችልም ሆኖ ነው
@sikosilo9203
@sikosilo9203 2 жыл бұрын
በአማራ የዳኞች መሐበርና የኣቃቢ መሐበር መግለጫ በጣም ይገርማል ቀደም ቀደም ያላችሁት ስርቆታችሁ እንዳይነቃ ፈልጋችሁ ነው የመግለጫጋጋታ ሳይ ሁሉም ሌቦች መሆናቸውን ማረጋገጥ ይቻላል
@senaitalemayehu7619
@senaitalemayehu7619 2 жыл бұрын
የራሱን መብት የማይሞግት ለማንም ሊሞግት አይችልም። ዝም ያሉት ልክ ናቸው ማለት አይደለም
@kassa4882
@kassa4882 2 жыл бұрын
Because the prime minister is over . Not country he can’t lead the small village.
@solami4708
@solami4708 2 жыл бұрын
ማንም እንደ ከብት ሲነዳህ ከተነዳህ እራስህ ከብት ነህ ማለት ነው ላልዋልክበት ነገር ስትጠየቅ መልስ ካልሰጠህ ሌብነትህን እያረጋገጥክ ነው ማለት ነው የጠየቁት መብት ስላላቸው እንጂ ሌባ ስለሆኑ ነው ብሎ መፈረጅ ጥሩ አይደለም እናስብ
@natieraya3619
@natieraya3619 2 жыл бұрын
አንድ እርዕስ ዘለሀን
@blackstone07
@blackstone07 2 жыл бұрын
መንግሥትና ፋኖ የማያዳግም ዕርምጃ ያለምሕረት መውሰድ አለባቸው።
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l 2 жыл бұрын
ጀዝባ
@blackstone07
@blackstone07 2 жыл бұрын
@@user-ct3ob7ir3l ፍቅር የሆንሽ ወሎዬዋ እንዴት ትሳደብያለሽ? ስድብ አይመጥንሽም
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ወይ ሀገሬ 😭
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
Tnx for this info Keep up Give US news i thinke you are good journaliste bravo 👏🏾🥰💚💛❤️💕
@seidtubee
@seidtubee 2 жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሠለም ያርግልንንን
@user-rm2xl6ci6o
@user-rm2xl6ci6o 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራሽን
@berhanuadela8142
@berhanuadela8142 2 жыл бұрын
ብልግናን አክብረህ ስየምከው ምነ ፈታ
@saeedsa4886
@saeedsa4886 2 жыл бұрын
ሠላም፡ለህዝባችን
@serkeadisssolomon1331
@serkeadisssolomon1331 2 жыл бұрын
He is right
@fatimaz6971
@fatimaz6971 2 жыл бұрын
❤❤❤
@merawit2074
@merawit2074 2 жыл бұрын
ሌላው ሌብነቱን አምኖ ተቀብሏል ማለት ነው አሜሪካ ዝም ብላ ብር አትለቅም መንግስት የሆነ ነገር ቢስማማ ነው
@sitotashagre1219
@sitotashagre1219 2 жыл бұрын
የተማሪው ወላጆች እስከመጨረሻ ጉዳያቸውን መከታተል አለባቸው።ሰው ወገኑን አንዲህ ሲጨክን ነውረኝነትን ያሳያል።
@teklutuffa9255
@teklutuffa9255 2 жыл бұрын
ፖሊስ ይህ ድብደባ ትክክል ያለመሆኑ ከመጀመሪያው ሲመለመሉ ትምህርት እንዲሰጣቸው ያስፈልጋል ። ያለበለዚያ ይሄ ትንሽ ጥፋት ሲያጠፋ ሁለተኛ እንዳይለምድህ እየተባለ ሲገረፍ ያደገ ድብደባ ቢቀናው ምን ይደንቃል ?
@yhhih3709
@yhhih3709 2 жыл бұрын
ሶሪያ ሊብያን አዪታቺሁየማትማሩ
@lingoobang8000
@lingoobang8000 2 жыл бұрын
ትገርማለሕሐገርህናትና ተጠንቅህዘግብ
@mehamedhasen8441
@mehamedhasen8441 2 жыл бұрын
ማንኛውም የህግ አካል ሊባ ነው ንፁሀን ሊኖሩ ይችላል ግን እደ አማራ ክልል የፍትህ አካል ሊባ አይቸ አላውቅም
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 2 жыл бұрын
የአማራ ፈተናዉ መቼ ነዉ የሚያልቀዉ
@user-gl7pt7fu4i
@user-gl7pt7fu4i 2 жыл бұрын
ሰላምያገሬልጆቺ
@niguussaedesse6963
@niguussaedesse6963 2 жыл бұрын
ትክክል የኢትዮጵያ ዳኛዎች አላችሁ ሌቦች ናቸው ትክክል
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 2 жыл бұрын
አማራ ሆይንቃቃቃ ኦነግ አማራ ክልል ገብቶ መዉጣት የለበትም ወለጋጋ ላይ ጨፈጨፏናል ስለዚህ አማራ ከፋኖኖ ጎንን ቁሙሙሚኦነግ የአማራ ጥላት ነዉ
@alagssff2068
@alagssff2068 2 жыл бұрын
Igzihaber yimasgan lelawun zm🙏💚💛❤
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላም ያምጣልን
@somirayoutobi3052
@somirayoutobi3052 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹
@shuruuutalaa7241
@shuruuutalaa7241 2 жыл бұрын
Wbo our hero
@alagssff2068
@alagssff2068 2 жыл бұрын
Igzihaber salaamun yamxalan🙏💚💛❤
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s 2 жыл бұрын
እሰይ አላህበላያውርዲበት ምዲረባንዳ 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@berhanegebreyesushabtu9421
@berhanegebreyesushabtu9421 2 жыл бұрын
ጀግና ምንጊዜም ጀግና ነው። በተለይ ምንጃሬ።
@helenbaba2870
@helenbaba2870 2 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏🙏🙏
@user-us7hf2jq7n
@user-us7hf2jq7n 2 жыл бұрын
ድምፅ ማፊ
@befentawabebe2911
@befentawabebe2911 2 жыл бұрын
በማህበር ነውንዴ ወይዘንድሮ ነገሩ ምኔይዘረፋል ደሮየም ወድቃ ትሰብራለች ሐገሬም ቀድማ ተዘርፋለች
@yitbarek350
@yitbarek350 2 жыл бұрын
enkuan tefetachihu.welcome!
@yeneshmiss8996
@yeneshmiss8996 2 жыл бұрын
የቡልፀግና እንቅልፍ ቀጥሏሎ
@jemalassen6304
@jemalassen6304 2 жыл бұрын
አማራ ንቃ🇲🇱🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@eexx2653
@eexx2653 2 жыл бұрын
🤣👉
@almazbekele2515
@almazbekele2515 2 жыл бұрын
Hi
@user-nh2td1jp2y
@user-nh2td1jp2y 2 жыл бұрын
እን ኳን ደህናመጣህ ፈታች
@rasras1608
@rasras1608 2 жыл бұрын
Ethiopians are watching their home(Ethiopia) falling apart. We need to wake up and save the country before we became homeless
@hassenseid6049
@hassenseid6049 2 жыл бұрын
አሜሪካና አውሮፓ ሁሉንም የብልፅግና አመራር መታገድ አለበት
@talkaboutict6201
@talkaboutict6201 2 жыл бұрын
my Best information source is feta daily .
@yhhih3709
@yhhih3709 2 жыл бұрын
ሰትባሉአገራቺሁን እሳትአሰገባቸሀት
@ysolnet
@ysolnet 2 жыл бұрын
የምንወዳችሁ ድምጾቻችን መአዛ መሐመድ እና ሰሎሞን ሹምዬ እንኳን ለቤታችሁ በቃችሁ ።
@saniyahome6960
@saniyahome6960 2 жыл бұрын
👍👍👍👌👌👌💛❤️💚
@user-sf9zs3nn7i
@user-sf9zs3nn7i 2 жыл бұрын
ይህች አገር መቼም አንድ አትሆንም ።ከአመራር እስከ ባለሞያ በቂም በቀል በዘረኝነት የሚመላለሱ ሆነዋል ። በተለይ ቀጣዩ የአማራ እና የኦሮሞ ግብግብ ፈጽሞ ሰላም አያመጣም ። ከፓርላማው ግብግብ እስከ ታችኛው ህዝብ ስነልቦናቸው በጥላቻ በዕልህ የተሞላ ነው
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 2 жыл бұрын
Hello Ethiopian courts judges and lawyers they should be eliminated from servicing the public they truly should be closed down I wish to explain in person thanks 🙏
@diribetiba709
@diribetiba709 2 жыл бұрын
Hilmenga tefeju sitil atafrim inde?
@asmamawfikerfikadu9064
@asmamawfikerfikadu9064 2 жыл бұрын
ለክብራቹ የምትጨቁ ከሆነ የተሰጣቸውን ሀላፊነት በአግባቡ መወጣትና ከሌብነት መቆጠብ ነው እየሰረቁ ለክብራቸው መጨነቅና በመግለጫ ጋጋታ ከተጠያቅነት ማምለጥ አይቻልም ።
@sintayehumerawi1727
@sintayehumerawi1727 2 жыл бұрын
😭🙌👈
@abebaabeba1272
@abebaabeba1272 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላምን ያምጣልን!!!
@ahmedhussen6909
@ahmedhussen6909 2 жыл бұрын
Ethiopian courts judges and some lawyers truly they are very dangerous to serve Ethiopian people they should be removed immediately thanks??
@tewodroskassaye2434
@tewodroskassaye2434 2 жыл бұрын
ስለ ኢትዮጵያ አርሱዋ አደሮች ዜናው የታለ
@tadesseelemo804
@tadesseelemo804 2 жыл бұрын
ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም አል ምነው አማራ ክልል መግለጫ ጋጋታ
@dgdereje9865
@dgdereje9865 2 жыл бұрын
Where's the detail news about Ethiopian farmers you did mention it on your headline
@mohammedshewa2562
@mohammedshewa2562 2 жыл бұрын
ምነው እኛው እንበቃለን አሉ ትችቱ ለሁሉም የተሠጠ መሆኑ ቀርቶ ለአማራ ብቻ አስመሠሉት ነው
@user-vb6xo8ni1s
@user-vb6xo8ni1s 2 жыл бұрын
አማራ ክልል ብቻ ምነው ለመልስ ቸኮለ??????
@mikelost1155
@mikelost1155 2 жыл бұрын
የ background ድምፅ መጥኑት ድንገተኛ ነው ይረብሻል
@seadi536
@seadi536 2 жыл бұрын
ይሄ የአለም ባንክ ደስም አላለኝም 🤔
@user-hk5mo8sh5x
@user-hk5mo8sh5x 2 жыл бұрын
እኔም ግራ ገባኝ ምን አስበው የሆን ??
@user-fz2bt6br9c
@user-fz2bt6br9c 2 жыл бұрын
አብይን፣አላህ ያንሳልን እኛ ወለጋ ያለን አማራውች ተሰቃየን ንብረታችንን ወሰዱ ቤቱን ቆርቆሮውን ልጠው ግድግዳው ብቻ ቁሟል በየቤታችሁ ግቡ ይሉናል ታልገባችሁ ይወረሳል እያሉ አሰቃዩን ፍትህህህ፣ አረ ተሰቃየን በየቤታችሁ ታልገባችሁ እርዳታ አትሰጡም ይሉናል እዳንገባ ጠቅላላ ኦረሞው ኦንጓል፣አይናችንን ማየት አይፈልጉም ምን ይሻለናል ፍትህህህህህህ
@Hana-3838
@Hana-3838 2 жыл бұрын
💚💛❤ምን አባቱ ሊሖን መጣ አ አበሣን አሕያ በላው ሢባል የት ሠማ
@afomimezinagna-21-21
@afomimezinagna-21-21 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሀንዬ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ እንሁን
@zelalmyilkal4841
@zelalmyilkal4841 2 жыл бұрын
Amharke
@abtamuayasu4184
@abtamuayasu4184 2 жыл бұрын
የተለመደ ነው የፖሊስ ስነስራት የለላቸው የበዛሉ
@yohanisKidanemhret
@yohanisKidanemhret 2 жыл бұрын
አገሬ ውስጥ እየሆነ ያለው በጣም ያስፈራል ቪዲዮ እየቀረፁ መረሸን እጅወደሃላ አስሮ ጭፍጨፋ የሚዘገንን ግድያ የኛ ዘመን ሰዎች እጅግ ከፍተዋል
@muhammedmustofa8954
@muhammedmustofa8954 2 жыл бұрын
ምጃር ጮባ መቼም አይደፈርም
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 жыл бұрын
እኔ የምፈልገው የኢትዮጲያን ፓሊሶች መግደልነው
@Wello.Amhara
@Wello.Amhara 2 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁💙👍👍
@MdNasir-bg6nm
@MdNasir-bg6nm 2 жыл бұрын
😙 💚💚💚💚💚💚💚💚💚 💛💛 🕊 ሰላም 🕊 💛💛 ❤️❤️❤️❤️❤️️❤️️❤️️❤️️❤️
@abdijunior2779
@abdijunior2779 2 жыл бұрын
ሪከርድ ተሰበረ ያልከዉስ የታለ
@abebategegn7108
@abebategegn7108 2 жыл бұрын
አርሶ አደሮቹስ የት ናቸው እደ ምንው ፈታ ደሊ አብራራልኝ እንጅ 😭😭
@yitbarek350
@yitbarek350 2 жыл бұрын
Thanks addis ababa police. tifategnochi liteyeku yigebali.
@girmademisse8757
@girmademisse8757 2 жыл бұрын
Thank u for your uptodate and excellent information !!!!!
@mahirmohammed659
@mahirmohammed659 2 жыл бұрын
Tedebekachu agerin tabelalachu
@zeharamehammed7293
@zeharamehammed7293 2 жыл бұрын
Good i give You Like 👏👏👏👍👍
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 519 М.
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 20 МЛН
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 519 М.