Ethiopia Sheger FM - Mekoya - Alexander Litvinenko - የተመረዘው ሰላይ - መቆያ - በእሸቴ አሰፋ

  Рет қаралды 174,770

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

4 жыл бұрын

Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
#Ethiopia #ShegerFM #mekoya
Ethiopia Sheger FM - Mekoya - Alexander Litvinenko - የተመረዘው ሰላይ - መቆያ - በእሸቴ አሰፋ
Website://shegerfm.com/
Facebook: / sheger102.1
Twitter:// shegerfm?lang=en

Пікірлер: 116
@R.A52
@R.A52 4 жыл бұрын
ይህን የመሰለ ፕሮግራም ብዙ ሰው ሊከታተለው ይገባ ነበር
@user-wt8mn4rs2e
@user-wt8mn4rs2e 3 жыл бұрын
Ewnt new gin politics man yketatelelachew zergnent man iaweralachew min waga alew
@user-gl3ep2gw5j
@user-gl3ep2gw5j 7 ай бұрын
አልሀምዱሊላህ አንኳንም ሙስሊም ሁኖ ሞተ አላህ ይርሀመው ያረብ
@tigistzeray8047
@tigistzeray8047 4 жыл бұрын
አንተ አይደለም እዲ ልብ የሚያንጠለጥል ታሪክ አይደለም እደው የአንደኛ ክፍል የተማርናቸውን አንዳንድ ውሃ የማያነሳ ታሪክ እንኳን ብታነብ ጆሮይ ሁሌም ላንተ ነው እሸቴ ተባረካኚ
@user-od4bv9qr5y
@user-od4bv9qr5y 4 ай бұрын
አለህ ይርሃመው
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
ማሻአላህ ብትሞትም አይቆጭህ ሙስሊሞች ሳቶኑጅ እዳትሞቱ ይለናል ጌታችን።አላህ ይዘንልህ
@Adot340
@Adot340 4 жыл бұрын
መጨረሻህን አሳመርክ allah ይዘንልህ
@mmmsss912
@mmmsss912 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን እሸቴ አሰፋ ምርጥ ጋዘጠኛ
@israelloveisraellove125
@israelloveisraellove125 4 жыл бұрын
ተፋህ እሸቴ እንካን በሰላም መጣህ ከሚወድህ ኤርትራዊ ወንድምህ
@edrisahmad4489
@edrisahmad4489 4 жыл бұрын
አላህ የራህማ
@benjaw1975
@benjaw1975 Жыл бұрын
Allah jentel ferdwes yewfekh
@californa9524
@californa9524 4 жыл бұрын
አላህ የጀነት ያድራግህ
@imissyoumama2495
@imissyoumama2495 4 жыл бұрын
ገራሚ ነው መቆያን እደኔ ሚውድ አለ በጣም ነው ምውዳችሁ በርቱ እናመሰግናለን
@yohannisbirhane7792
@yohannisbirhane7792 4 жыл бұрын
Eshete assefa Ewedhalew Your voice is Electric & Magical !!Salute. ኣንተ ትለያለህ
@teferaw.1399
@teferaw.1399 4 жыл бұрын
እሼቴ አሰፋ፥ ሠላምና ጤና ይስጥልኝ። አንድ ጊዜ ስለ ስሜን ኮርያዉ መሪ ዘገባ አቅርበህ ነበር። ያንን ትንታኔህን ሰምቼ ታዘብኩህ። በቅንነት እንዲያዉም በግል አግኝቼ ምክረ ሃሣብ ልለግሥ ወስኜ ነበር። ግን ሁኔታዎች አላመቹኝም። ኪም፥ ጀነራል አጎቱን በአሠቃቂ ሁኔታ እንዴት እንዳሥገደለ፤ እህቱንም ለዕሥር ዳርጎ ሕይወቷ ማለፉን አዋዝተህ፤ የሰሜን ኮርያውያን መሪ የዲያቢሎሥ ካባ አከናንበህ፤ ኢሰብዓዊ ፍጡር ሁሉ እንዲረግመዉ አደረክ። ያም የሆነዉ ምዕራባውያን በዜና ምንጮቻቸው "ሊበልዋት ያሠቡትን ጅግራ፤ ዶሮ ናት" ለማለት ሲቃጡ የሚነሠንሡትን የፕሮፖጋንዳ ወሬ፤ ሣታመሣክር በጥሬው ተቀብለህ፤ በማቅረብህ ነዉ። የሰሜን ኮርያው መሪ አጎት ከሥልጣናቸውም ቢነሱ በሕይወት አሉ። የሰሜን ኮርያው መሪ እህትም በሕይወት አሉ። ሁለቱም በሰሜን ኮርያ ዓመታዊ ክብረ በዓል ላይ በክብር ፕሪዚድየም ከመሪው መቀመጫ ግራና ቀኝ የተኮለኮሉ ከፍተኛ ባለሥልጣናት መሐል ተቀምጠዉ ሲታዩ አለም ተደንቆ ነበር። አንተም ሁኔታውን ተረድተህ ማሥተካከያ ታደርግ ይሆናል በሚል ሸገር ላይ ቃኝቼ ነበር። ምን ገዶህ፤ ይህም ለሙያና ለራስህ ያለህን ክብር ያመለክታል። የዛሬው ዘገባህም የባሰበት ነዉ። ልትቬንኮ፦ ሃገሩን ክዶ በእንግሊዝ የሥለላ መዋቅር ጥላ ሥር ያቀረባቸውን ቃለ ምልልሦችና ፅሑፎችን ብቻ ነዉ በዋቢነት ያቀረብከው። ለመኖር ጥገኝነት የሠጡትን ጌቶቹን ማስደሰትና የነሱን ትዕዛዝ መፈፀም ይኖርበታል። የምርመራው ውጤቱም ቢሆን አንተ ታዳሚዉን ለማሣመን በልብህ እንደተሣብከው ሳይሆን፤ ብዙ እንከን ነበረበት። የዓለም አቀፍ መሥፈርትን ያልተከተለ መሆኑ በሰፊው ተተችቶበታል። አንተም በሩሲያ መንግሥት በኩል ይህን አስመልክቶ የቀረቡትን መረጃዎች ግምት ዉስጥ ሳታሰገባ፤ ዘጋቢ፣ ከሳሽና ፈራጅ ሆነህ፤ ፑቲን ላይ በቀንቀሎ የቋጠርከውን ኃጢያት በድፍረት ሰትዘረግፍ ገረመኝ። እሼቴ በዋቢነት የጠቀሳቸው፤ ኦሊጋርኩ፥ቦሪስ ቢሪዞቮስኪ፤ አፈር ይቅለላቸውና ለቀድሞው የሩሲያ ፕሬዚደንት ቦሪስ የልሳን የቅርብ ሰው ነበር። ቦሪስ የልሰን ከሥልጣን ወርደዉ፤ ቮላድሚር ፑቲን በመንበሩ ሲተኩ፤ የፑቲን የመጀመርያዉ ተግባር አለአግባብ የተመዘበረው የሃገራቸውና የሕዝባቸዉ ሃብት ላይ ትኩረት በመሰጠት፣ ክትትል በማድረግና በማስመለስ ዉጤት አስመዝግበዋል። በዚህ ወቅት ከሩሲያ ሽሽተው ወደ እንግሊዝ ከገቡት ጥቂት ኦሊጋርኮች አንዱ ቦሪሰ ቢሪዞቮስኪ ነበር። የምዕራቡ ዓለም የዜና አውታሮች፤ ፑቲንን ለመኮነን ተጠቅመውበታል። በመጨረሻም ቢሪዞቭስኪ ይቅርታ ጠይቆ ወደ ሩሲያ ለመመለስ በዝግጅት ላይ እንዳለ ነበር በለንደን መኖርያ ቤቱ ውሰጥ ሞቶ እንደተገኘ የተሰማዉ። ልትቬንኮ፦ ደብል ኤጀንት (የሁለት ዓለም ሠላይ) መሆኑ ተደርሶበት፤ ቅጣቱን ተቀብሎና ፈፅሞ ነው ከአገሩ የወጣው። ፕሬዚደንት ዶናልድ ትራምፕ፤ ፌክ ኒዉሥ ከሚላቸው የመረጃ ምንጮች የሚገኙ ዘገባዋችን አበጥሮ ማቅረብ ያሥፈልጋል። የሙያው ነገር ይቅርና ለራስህ ክብር ስትል፤ አመሳክረህ ከወገንተኝነት በፀዳ መልኩ አቅርብ።
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
ይገርማል!!! የዓለማችን ነገር!🤭🙏
@hussenoumer2242
@hussenoumer2242 3 жыл бұрын
ድንቅ ታሪክ ድንቅ ጥንቅር ነው እድሜና ጤናህን ያብዛልን 'እስላሞች' የሚለውን ቃል ' ሙስሊሞች' በሚል ቢተካ ጥሩ ነው
@marifaali8442
@marifaali8442 4 жыл бұрын
እነዚህ ምእራባዉን አሸባሪወችን እራሳቸዉ አደራጂተዉ እየረዱ በእስልምና ላይ የዉሸት ፕሮፓጋንዳ እየሰሩ የሰወች አይምሮ ይመርዛሉ እንኳንም ስለህሊናህ ኖርክ ሞት ለሁላችንም አይቀርም አላህ ይማርህ
@ZainabZainab-cm4qr
@ZainabZainab-cm4qr 4 жыл бұрын
ማሻ አሏህ አላህ የጀነት ይበለው
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
አላህ ይዘንለት ሙስሊም ሆኖ መሞት መታደል ነዉ
@ahmedabdullah6181
@ahmedabdullah6181 7 ай бұрын
ዋናው ፍፃሜው ማማሩ ነው፣አላህ ይዘንለት አላህ በጀነት ይካሰው፣እሸቱ አንደኛ ነህ‼ ትችላለህ‼ አትሰለችም ‼ላንተም ሂዳያ ተመኘው።
@michaelmelaku3749
@michaelmelaku3749 4 жыл бұрын
የሰው ልክ የእውነት ጋዜጠኛ
@abdusalah8380
@abdusalah8380 4 жыл бұрын
አላህ ይራምህ
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
እሸቴ አሰፋ ድንቅ ታሪክ ነው::
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 4 жыл бұрын
የኢትዮጵያውን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድን አሰብኩት አሁን ምን እየሰራ እንደ ሆነ ግልፅ ብሎ ታየኝ
@asterisayas8522
@asterisayas8522 4 жыл бұрын
ዶሮ ብታልም ጥሬዋን አሉ😂😂 ምን ታየህ😜😜😜
@Menelik27
@Menelik27 2 жыл бұрын
በትክክል እኔም የሚሠራውን ሽር ድሮም ስለምጠረጥረውን ይሄን ገዳይ ሁሉ ነገሩ ይመሳሰላል።ብዙም ህዝብ የሚለው ነው ተቃራኒውን ፓለቲከኛ ለማስነስና ይሄን እያደረጉ ነው ብሎ ህዝብ እንዲፈራና እኔ ከሌለው ይሄ ነው የሚሆነው ብሎ እንዲፈራ ዕብይና ድርጅቱ በኦነግ ስም የሚደረገው ወንጀልና ግድያ በነዕብይ በካድሬዎቹ የሚፈፅም ክፉ ግድያና መፈናቀል ባለስልጣኖች ሴራ ነው!በትክክልም አንድ ዓይነት ነው ህዝብን የራሳቸው ፓለቲካ ማስፋፋና ማስፈፅሚያ እያደረጉ የራሳቸውን ተፈላጊነት የማግነን የውሸት አጀንዳ ነው።
@1benyam1
@1benyam1 4 жыл бұрын
እሸቴ ምርጥ ሥራ ከውብ አቀራረብ ጋር ፡
@muniribrahim1791
@muniribrahim1791 3 жыл бұрын
አላህ ይርሀም የጀነት ያድርግክ
@berkaemuaymen2681
@berkaemuaymen2681 4 жыл бұрын
አላህ ይዘንልህ
@agloveaglove2864
@agloveaglove2864 4 жыл бұрын
ይህ ሰው ከመጀመሪያው ጀምሮ ክፋነትን ሰውን መግደል ይጠላል በዛ ላይ መጨረሻው አሳዝኖኝ በዚ ሁኔታ ሊሞት ነው እንዴ እያልኩ ሳሰብ ነበር ግን ሰውየው ብልጥና እድለኛ ሰለ ነበር እሰልምናን ተቀብሎ መጨረሻውን አሳምሮአል
@Amirnif
@Amirnif 4 жыл бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምረው
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
ሀሀሀ የሞት ሞት ሞተ እንጂ ምን ዕድልኛ ይሆናል።😅😅
@agloveaglove2864
@agloveaglove2864 4 жыл бұрын
@@brigittecolson9912 አንተም ሰትሞት ታቀዋለህ ምንኛ እድለኛ እንደሆነ
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
በጣም እኔም ሳየዉ አሳዝኖኝ ነበር።100አመት ጌታዉን ሳያዉቅ ከመኖር በ20 አመቱ አምኖ ቢሞት ይሻለዋል።ቅርቢቱ አለም ዱያ ምንም ቢቆይ ጠፊ ናትና
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 3 жыл бұрын
ፐ ዘመቀደድ😁😁😁
@ersomafeworki9600
@ersomafeworki9600 4 жыл бұрын
እሽቴ እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ።
@mezenechchernet6722
@mezenechchernet6722 5 ай бұрын
You are intelligent guy!
@kfc1970
@kfc1970 4 жыл бұрын
እሸቴ ግን ስለ CHARLIN CHAPLIN በትረካ ብታቀርብልን እንዴት ደስ ባለኝ.... የሁሌም አድናቂህ ከ USA
@ethd8561
@ethd8561 4 жыл бұрын
ወይ እሼቴ! ድንቅ ነው መቼም
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r 4 жыл бұрын
አቀራረቡ ማለፍያ ነው! ሰላዩ ግን ለእውነትም ይሁን አይሁን ሀገሩን ክዷል!!!
@muniribrahim1791
@muniribrahim1791 3 жыл бұрын
Kkk muslim bayhon noro hagerun kidwal endematil ergitegna negn
@abdurehimgumataw6455
@abdurehimgumataw6455 3 жыл бұрын
መጨረሻው ማማር ማለት ሙስሊም ሆኖ መሞት ነው። አላህ ቀጥተኛውን መንገድ መራው ምክንያቱም አላህ ከተበዳዬች ጋ ነውና። አላህ መጨረሻችንንም ያሳምርልን!
@yousseftube3088
@yousseftube3088 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ እሸቴ አሰፋ
@brigittecolson9912
@brigittecolson9912 4 жыл бұрын
አሟሟቴን አሳምርልኝ ይላል የሀገሬ ሰው የዚ ደሞ የባሰ ነው እድሜ ልኩን በክፋት በዚች ጨለማ በሆነች ዓለም ኖሮ ወደ ባሰው ጨለማ መሄዱ ይገርማል።
@muniribrahim1791
@muniribrahim1791 3 жыл бұрын
በመጨረሻ እስልምናን ተከብልዋል.. ወደ ብርሀን ነው የሚሄደው
@sarakedir6704
@sarakedir6704 7 ай бұрын
...antenm ketteghawn Menged ymrah eghanm be mengedu lay yasnan esunm jenetel firdousn ywefkew Ameen 🤲🤲
@mikaelchurnet1674
@mikaelchurnet1674 3 жыл бұрын
አንደኛ ሸገር አንደኛ!!!!
@user-sq2xr1ms2p
@user-sq2xr1ms2p 4 жыл бұрын
አቤት ስወድህ ምናለ ሁሉም ካንተ ቢማሩ
@yap6738
@yap6738 4 жыл бұрын
ሙሉ ቀን ብሰማህ ኣትሰለችም
@matthewsworld8724
@matthewsworld8724 4 жыл бұрын
Thank you
@emranemran7086
@emranemran7086 3 жыл бұрын
በእውነቱ አለም ከንቱ ናት እርሱ ግን ከከሳሪዎ አይደለም ቀጥተኛውን መንገድ ይዞአልና አላህ ይዘንለት ለኛም ይዘንልን አላህ ይራህመው
@danawit9869
@danawit9869 4 жыл бұрын
Thanks
@ashenafidenboba9239
@ashenafidenboba9239 2 жыл бұрын
Thank you very much.Ato Eshete Asefa
@abdulselam953
@abdulselam953 4 жыл бұрын
May allah have mercy on you
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን::❤️🙏
@eyobmerhawi912
@eyobmerhawi912 4 жыл бұрын
Enmesegenalen eshete
@tessemamizer9907
@tessemamizer9907 4 жыл бұрын
Thanku .🌺🌺🌺🌺
@fairuz1943
@fairuz1943 4 жыл бұрын
Allah yitarekew be jenatelfirdows yanurew yarab 😭😭😭
@yoseflijalem3875
@yoseflijalem3875 4 жыл бұрын
simply................eshete is a gifted journalist
@alemalem2902
@alemalem2902 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏🙏🙏
@SamSam-mc2ok
@SamSam-mc2ok 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@ethiomalcomx7416
@ethiomalcomx7416 3 жыл бұрын
Amazing thank you bro
@tijarabdella3043
@tijarabdella3043 4 жыл бұрын
Alah yejenet yaregh allah yewedwdewun new wed ewunet yemimeraw
@israel4961
@israel4961 2 жыл бұрын
የማንም እንቶፈንቶ ዘፈን እና ወሬ ሲለቅ ወይም ማንንም ሲቦጭቅ በአንዴ 1M view ይገባል ነገር ግን እንዲህ አይነት በብዙ ገንዘብ ቢከፈል የማይገኝን እውቀትን ግን 10ሺ ሰዉ እንኳን አያይም:: ይኸው ነው የውድቀታችን ማሳያ::አንድ ቀን ትውልድ ይፈልገው ይሆናል ተስፋ እንዳትቆርጥ በዚሁ ይቀጥል::
@jibrilmohamed8382
@jibrilmohamed8382 3 жыл бұрын
Thank you so much Eshete Assefa
@fesehatsegaye7224
@fesehatsegaye7224 4 жыл бұрын
I do not have any words about you. A special prson Eshete Asefa.
@ethiopia1065
@ethiopia1065 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ሸገር
@semirafarisidris
@semirafarisidris 3 жыл бұрын
ድንቅ አቀራረብ ነው እናመሰግናለን !
@thefuturemanfuture6892
@thefuturemanfuture6892 4 жыл бұрын
well come bro
@habeshaamerica4045
@habeshaamerica4045 4 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@rexjr.1953
@rexjr.1953 4 жыл бұрын
Ere tefachwu. Please hule nu enig.❤❤
@mamadoualiko4944
@mamadoualiko4944 3 жыл бұрын
رحمه الله
@menenzemen2289
@menenzemen2289 4 жыл бұрын
denk new enamesegenalen Eshe
@gerumealemayehu1489
@gerumealemayehu1489 4 жыл бұрын
ይመቻቹ
@user-ii6ig6th7k
@user-ii6ig6th7k 3 жыл бұрын
ጋዜጠኛ እሼቴ ኤረ ምነዉ ሁሉንም ብታነብልን ያነባበብ ለዛ የማይጥመዉን ታሪክ በአንተ አነባበብ ይማርካል ኤረ ደግሞ ሰዉ ወደደህ ብለዉ በስራህ ላይ እንቅፋት እንዳይሆኑብህ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@ibnsultan9835
@ibnsultan9835 4 жыл бұрын
Alhamdulila
@naser884
@naser884 4 жыл бұрын
አላህ ይማርህ
@Amirnif
@Amirnif 4 жыл бұрын
አላህ ይዘንልክ
@samuelkebede7007
@samuelkebede7007 3 жыл бұрын
Eshetu, I love your great work!! One comment: the Russian intelligence office is named FSB, not FBS.
@Habeshawi26
@Habeshawi26 4 жыл бұрын
🙏
@faithmoore7486
@faithmoore7486 4 жыл бұрын
Very sad but this is the problem when you touched the untouchable ( CIA, MI6 MOSSAD, FBS & so on ...... ) Thank you as usuall Eshete Asefa for your addictive program .
@gemechistadesse1236
@gemechistadesse1236 4 жыл бұрын
Hello Journalist Eshete Aseffa. I interested in Shegar FM due to Meaza's, yours(mekoya), Abdu Ali's program. The above listed journalist & political analysists are relatively genuine & legend than other Ethiopian private medias. I have respect for you. Pls eshete do program on Vladmir putin &Jawar Mohammed. You always focus on dead body but why??
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Жыл бұрын
ሸገር ኤፍ ኤሞች ምናለ የእሽቴን ፎቶ ብትለጥፉልን እኔ በአካል ባለገኘዉም ምስሉን ባየዉ ደስ ይለኝ ነበር እባካችሁ
@selamshikor9012
@selamshikor9012 3 жыл бұрын
Oh my lord 😳😳islam yebase Atamta ke Muhammed gar newa gehanebe Esat
@zeamanuel360
@zeamanuel360 4 жыл бұрын
Eshete mirt sew
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
😭😭😭😭❤️🙏
@user-hd1ep5so4z
@user-hd1ep5so4z 4 жыл бұрын
Siyasazin
@jibrilmohamed8382
@jibrilmohamed8382 3 жыл бұрын
ena Lilahi weina Eleihi Rajiuwen,
@tekleweinihaile6962
@tekleweinihaile6962 4 жыл бұрын
Gele aynet
@sisaytadesse3947
@sisaytadesse3947 2 жыл бұрын
IT IS FSB NOT FBS. THANK YOU
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
ክፍሐ ሀገር ይደርሳል ስርጭታችሁ?
@teweldegerie7429
@teweldegerie7429 4 жыл бұрын
እሽቴ እንካን ደና መጣቹ መቼም የናተ ፕሮግራም ትልቅ እውቀት እንደሚስጥ አውቂ ለተመልካች ለ አራት አመታት በአቅሜ ስናገር ነበር አሁን ግን የዚ ፕሮግራም ጥቅም ተመልካች እየተገነዘበው ነው ስለዚም ተመልካች ከቀን ወደ ቀን እየበዛ ነው ስለዚህ እሽቴ ቀጥሉ እኔ በበኩሌ ከድሮ ጀምሮ እንደ ሽገር ማቆያ ፕሮግራም የምወደው ሌላ ፕሮግራም በፍጹም የለም ስለምታቀርቡት ዝግጅት እጅግ በጣም አመስግናለው ። ከውንድማቹ ኤርትራዊ
@haimanotmerdassa6288
@haimanotmerdassa6288 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@amharafano20
@amharafano20 4 жыл бұрын
Be hiwote kmwedaechew Chanel andu new antenm akebrhalew eshete #
@guzaratube300
@guzaratube300 2 жыл бұрын
አይ ፖለቲካ!!
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
ሀቅ ተናጋሪ ማን ይወደዋል
@enduborena
@enduborena Жыл бұрын
እንቅልፍ አልተኛም የአንተን ተረክ ሳልሰማ ገራሚ አቀራረብ ገራሚ የቃላት አገላለፅ
@suleymanyassin7844
@suleymanyassin7844 4 жыл бұрын
Mnm bisera amamatu amroletal .islmnan tekeblo mote
@misteredressa9764
@misteredressa9764 4 жыл бұрын
አይ ስህተት!!! ይሉኝታ ይሆን? ያሳዝናል::
@wakjiraassefa9907
@wakjiraassefa9907 3 жыл бұрын
ህልሜ ነው
@rashebezabh3827
@rashebezabh3827 2 жыл бұрын
አብይ እና ፑቲን ተመሳሰሉብኝ ምናልባት አንዱ የአብይ ሰላይ ጉድ ያሰማን ይሆናል
@fsy1999
@fsy1999 4 жыл бұрын
ኮሚንስት አልገባኝም?
@samuelkebede7007
@samuelkebede7007 3 жыл бұрын
Please read a book.
@yohannespaulos3697
@yohannespaulos3697 4 жыл бұрын
Intercontinental hotel
@brooktafesse8677
@brooktafesse8677 3 жыл бұрын
Not fbs.....fsb nw
@redwanarebo5485
@redwanarebo5485 4 жыл бұрын
አንተን ማዳመጥ ማለት ብዙ እውቀቶችን መሸመት ማለት ነው
@Suraraw
@Suraraw 10 ай бұрын
ምንድን ነው ይሄ ሁሉ ሩሳይኛ
@user-fz8bb7xe3c
@user-fz8bb7xe3c 4 ай бұрын
እንዴት ያለ ጋዜጠኛ ነው?! ግሩም...ችግሩ መጨረሻው አለማመሩ ነው እኛ ክርስትናን ለመቀበል ስንታደል እሱ ግን በመጨረሻ የተፈጠረበትን ሐይማኖት ካደ😢
@FNeway
@FNeway 3 жыл бұрын
He committed treason and that is what he got. No mercy. He could have keep his mouth shut and live his life.
@danieltewelde976
@danieltewelde976 4 жыл бұрын
Thank you
We Got Expelled From Scholl After This...
00:10
Jojo Sim
Рет қаралды 70 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
ፊደል ካስትሮ - Fidel Castro - መቆያ
34:16
Sheger FM 102.1 Radio
Рет қаралды 195 М.
ትረካ - የ1966ቱን አብዮት ያቀጣጠለው - Amharicaudiobooks - Ethiopia2024
28:51
Amharic Books / የአማርኛ መፅሐፍት
Рет қаралды 7 М.
#DERG Regim #ደርግ#Shager Fm 102.1 Eshete Assefa
1:10:30
ኢትዮ ድንቅ ETH iCONIC Media
Рет қаралды 11 М.
Papa yeh dila do ajse mein aapki behen 😢😊 #shorts
0:30
Sikha shorts and vlogs
Рет қаралды 58 МЛН
Ещё один способ не забеременеть
0:16
Pavlov_family_
Рет қаралды 8 МЛН
The joker's house has been invaded by a pseudo-human#joker #shorts
0:39
Untitled Joker
Рет қаралды 11 МЛН
小路飞被臭死啦!#海贼王#路飞
0:27
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 10 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
0:17
OKUNJATA
Рет қаралды 6 МЛН