Ethiopia - ሶማሊያውንን ያሳበደው ጉዳይ | ቁጣው ቀጠናውን አምሷል

  Рет қаралды 61,934

Feta Daily

Feta Daily

6 ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 143
@blues872
@blues872 6 ай бұрын
ብቻችንን ብንቀርም ወደ ፍት ብቻ
@user-re6dy9wn6m
@user-re6dy9wn6m 6 ай бұрын
No rode tern (kara mara) keep go !!! DR ABiY BRAVo!!
@masetewal6914
@masetewal6914 6 ай бұрын
ሀገሬ ኢትዮጵያ አይዞሽ ውዳቂወች ከፊት ሆነው የደም ምድር አደረጉሽ 😢ፈጣሪ ይታደግሻል እኛ ልጆችሽ በፀሎት እናግዝሻለን
@wondajemal8276
@wondajemal8276 6 ай бұрын
ምንም መሪዎች ለይ ችግር የለም የህዝባችን ማሃይብነትና ኃላ ቀርነት እንጂ ከዛሬ 120ና 150 አመት በፊት በተከናወነ ታሪክ የሚባላ ተላላ ማህበረሰብ ነው የኢትዮጵያ ህዝብ ሞኞች…… የመጣውን መሪ የማያሰራ ልጁን የሚበላ ቡዳ ህዝብ😡😡😡😡
@masetewal6914
@masetewal6914 6 ай бұрын
@@wondajemal8276 ምናልባት አንተ ኃላ ቀር ልትሆን ትችላልህ ድሮ ያልተደረገን ታሪክ ፅፈው ለህዝቡ ሚሰብኩ ባለስልጣን አደሉም በተሳሳተ ትርክት ሰውን በማንነቱ ሚገል ሚያፈናቅል በጅምላ ሚረሺንስ ያንን ዝም ብሎ ላለማየት አትግደሉኝ ብሎ ሚነሳውን ህዝብ እንደወንጀለኛ ሚያይ ዘገምተኛ ባለስልጣን ባለባት ሀገር የሰለጠንን ህዝብ አትንቀፍ
@wondajemal8276
@wondajemal8276 6 ай бұрын
ለምን አታብድም ከፈለገች😂😂………………ሱማሊላንድ ከ31ዓመት በፊት ነው ሀገር የሆነችው የራሷ ፓስፖርት፣መገበያያ ገንዘብ፣ምርጫ፣መከላኪያ ሰራዊት፣ከውጭ ሀገራት ጋር ግንኙነት፣በውጭ ሀገራት ኢንባሲ ወዘተ ያላት ሀገር ናት። ይሂ ሁሉ ሲሆን ሱማሊያ የት ነበረች የማንን ጎፈሬ ስታበጥር ነበር😏😏😏 ዛሬ ኢትዮጵያ ግንኙነቱን አልጀመረችም ሁሉም ሲያደርገው የነበረ ነው።
@user-re6dy9wn6m
@user-re6dy9wn6m 6 ай бұрын
Bravo U ar !!!
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla 6 ай бұрын
ከኛጋ ያለውን ግንኙነት ሳይሆን የጠላችው የእውቅናውን ጉዳይ ነው፣ ወደቡ የ120 ሚሊዬኑ ፍላጎት ነው ግን ኧረ ጦርነት ይብቃን ወገኔ😞
@wondajemal8276
@wondajemal8276 6 ай бұрын
@@EdisonvsTesla ሱማሊያና ኤርትራ ኢትዮጵያ የባህር በር እንዲኖራት መቼም አይፈልጉም በማሃል አፍነው ለግብፅ አመቻችተው ኢትዮጵያን ባይተዋር ማድረግ ነው አላማቸው። ያ ባይሆንም ኢትዮጵያ ሁሉንም" ኑ እንደራደር ካለኝ ነገር ላካፍላችሁ የባህር በር ስጡኝ" " ስትል አልነበር እንዴ? ኤርትራ፣ጁቡቲ፣ሱማሊያ ተባብረው ሉአላዊነታችን ብለው እያለቃቀሱ አልነበር……… ኢትዮጵያ መጀመሪያውኑ የባህር በር ብታገኝ ኖሮ ለሱማሊላንድ እውቅና ትሰጥ ነበር እንዴ
@Faz-O
@Faz-O 6 ай бұрын
Im from somaliland region within somalia and my people are one somalia for life
@dreamboy618
@dreamboy618 6 ай бұрын
Remember 1977 Somalia 🇸🇴 ❤
@user-pd2cl2lr3s
@user-pd2cl2lr3s 6 ай бұрын
We are somalind welcom Ethiopian my land
@JohnJohn-sx3eg
@JohnJohn-sx3eg 6 ай бұрын
ለኢትዮጵያ ማን ይተኛል የወደቀ ግንድ መጥረቢያ ይበዛበት የለም ግን እግዚአብሔር ከኢትዮጵያ ጋራ ነው🙏🇪🇹🙏
@fgty4821
@fgty4821 6 ай бұрын
ሀገሬ ወደብ ማገኘቷ ደስ ቢለኝም የተረዳሁት ነገር ግን ነገ እኛም በመካከላችን ክፍፍል ከሰፋ የሱማሌ እጣ ይደርሰናል 😢
@queentanya3787
@queentanya3787 6 ай бұрын
Learn from Somalia remember Somalia invaded Ethiopia in 1977 and world Sided with Ethiopia Somalia lost the war and never Recovered from that war. Reality is If a country inavdes Others they only destroy themselves later . Ethiopia better Not make mistake by invading other neighbors
@yeshimebetgorfu2015
@yeshimebetgorfu2015 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሰላሙን ያምጣልን
@iMAbdi1
@iMAbdi1 6 ай бұрын
Somali land is a part region of Somalia 🇸🇴 we don’t Except this contract Day dreaming 😴 Ethiopia 🇪🇹 1977
@rioabdu3605
@rioabdu3605 6 ай бұрын
ሶማሌላንድ እና somalia ምንጊዜም አንድ አይሆኑም እናተ ከስጋት ዉጡ.
@Ghp7657
@Ghp7657 6 ай бұрын
Lela hager tikefafilalchihu setatnoch.
@BekaAman605
@BekaAman605 6 ай бұрын
ዶክተር አብይ ግን እውነት ገራም ሰው ማንንም አይሰማም 😊😅
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 6 ай бұрын
አብይ አሼባሪ ነው ለኢትዮጵያውያን ግዙፍ ህዝብ አብይ አይወክልም ምክኒያቱም ኢትዮጵያዊ ሁኖ የትም ክልል ይሁን ያላግባብ ሰው ከተበደለ ፍትሃዊ እርምጃ መውሰድ ያለበት አብይ ሁኖ ሳለ ግን አብይ በጥፋት ላይ ሌላ ጥፋት ይጨምራልጂ በግፍ ለተገደለው ሚስኪን ህዝብ መሪ ያለው አይመስልም እንዳውም አብይ እንዲሞት እንፈልጋለን😢
@zomalink2502
@zomalink2502 6 ай бұрын
​@@awdaed-dd6gq እኔን ይወክላል😂
@alimirah9684
@alimirah9684 6 ай бұрын
No more going back since no free launch on the earth we have to pay for it 🙌
@SabirDomencio
@SabirDomencio 6 ай бұрын
I like your sound
@user-gx8fw6zs9v
@user-gx8fw6zs9v 6 ай бұрын
ጀዝባ
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 6 ай бұрын
መሳካቱና አለመሳካቱ የፈጣሪ ጉዳይ ሆነ ሳለ መነሳቱ በራሱ ትልቅ ትልቅ ነገር ነው ማን የትኛው ከየት ለሃገራችን ለህዝባቸን እንድናስብና እንድናውቅ ያደረገን ትልቅ እና ጀኒዩን የሆነ ሃሰብ መሆኑን ሳላደንቅ አላልፍም ፈጣሪም ላይጨርስ አልጀመረውም !!!
@user-re6dy9wn6m
@user-re6dy9wn6m 6 ай бұрын
LONG LEVE DR ABIY
@Ekram-dh4jg
@Ekram-dh4jg 6 ай бұрын
እፍፍ እደው ምን ተሻለ በዛም በዝህም ታመሠ እንደት ሀገር መግባት እናስብ
@nejamaru8563
@nejamaru8563 6 ай бұрын
ፈታ 🎉
@mulugetamindaye8391
@mulugetamindaye8391 6 ай бұрын
የአረብ ሊግ አባል አገራት ለሱማሌ በእውነት የሚቆረቆሩ ከሆነ ድርቅ በተለያየ ጊዜ የሱማሌን ሕዝብ ሲአጠቃ እንዲሁም ሀለቱን ሱማሌን ለማስታረቅ ያልደረሱ አሁን ኢትዮጵያን እንደልማዳቸው ለመኮነን ካልሆነ በቀር የገለልተኛ አቀራረብ ቢኖራቸው መልካም ነበር ነበር። የዓለም ተጨባጭ ሁኔታ ሳያጤኑ መንደርደር ለሁሉም ነገር መቸኮል እንፈሚአስከፍል መንግሥት ቢገነዘብ መልካም ነው።
@liatelahunham2425
@liatelahunham2425 6 ай бұрын
Why is it anything Beltsegna touches turns to dust?
@newtimetk9597
@newtimetk9597 6 ай бұрын
በኢትዮ ታሪክ ታይቶም ተገኝቶም የማያቅ መሪ በኔ ዘመን በመኖሩ በጣም ደስተኛ ነኝ አይኑን ያልከፈተ ህዝብ አጋጥሞት ተቸገረ ፈጣሪ ይርዳው
@abatefamily1756
@abatefamily1756 6 ай бұрын
ህዝብ የመሳደብ ሞራሉ ከየት አገኘህው
@tigisit2534
@tigisit2534 6 ай бұрын
😂😂😂አትለኝም ይሄ ክብረ ቢስ እንደ አብይ ሕዝብ የቀበለው ሕዝብ የለም ማር ቢሰጡት መልሱን እሬት ሆነ እርስ በእርሱ መገዳደል ያመጣብን አብይ ነው ኢትዮጵያ ዉስጥ የ ጣኦት ሐዉልት እየተከለ የደም መሬት አረጋት እስኪ ያልሆነው ጠይቅ በዚህ ሰዉ በላ ዘመን
@newtimetk9597
@newtimetk9597 6 ай бұрын
@@abatefamily1756 የመሳደብ ስሜት አልገለፅኩም የተቀባይ ፐርሰንት ነው የገለፅኩት ባሰብከው/ሽው አላየሁትም ሶሪ
@newtimetk9597
@newtimetk9597 6 ай бұрын
@@tigisit2534 እኔ ምኖረው ጎንደር ነው
@masetewal6914
@masetewal6914 6 ай бұрын
ተው እንጂ 🤣ደም ለመምጠጥ ያንንም ይሄንም እንደ እብድ ውሻ ስለሚነክስ ነው የታሪክ አተላ ሀገራችን አገማት 🤮
@user-fl7bo9er7s
@user-fl7bo9er7s 6 ай бұрын
የኢትዮጵያን እድገት የሚወድ አገር የለም።ስለዚህ ኢትዮጵያዊያን በአንድነት በመንግሥት ጎን መቆም አለብን። ምዕራባውያን ሲቀረመቱ ማን ተናገረ?
@tadiosmillion
@tadiosmillion 6 ай бұрын
የግብፅ ሚዲያ ነው የሚመስለው
@user-yz9nv8vt8y
@user-yz9nv8vt8y 6 ай бұрын
በጠኖ የቤት እና የመኪና አገናኝ ብላችሁ ግቡ
@abatefamily1756
@abatefamily1756 6 ай бұрын
ወደቡስ ተገኘ እነበልና ኮንተነሮቹ በየብስ አሳልፋለሁ ካለ ማን ዋስትና ይሰጠዋ. አልሻባብ ቆሞ የሚያይ አይመስልም
@begashawbekele-kx7nz
@begashawbekele-kx7nz 6 ай бұрын
የዲፕሎማሲ ጥረት እንጂ በዲፋክቶ የቆየች ሀገር የሕጋዊነት እንጂ የአጭር ግዜ አገልግሎት የሚከለክላት ሕግ የለም አሜሪካም ትቀጥላለች ምናልባት የአረብና የአየረርመንገዱ ግዚያዊ ትልቅ ጫና ይኖረዋል
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx 6 ай бұрын
የፍልስጤም ሕፃናት እያለቁ ነው ያንንም ዘግቡ ባዳዎች
@Ghp7657
@Ghp7657 6 ай бұрын
Ethiopiam beyeqenu alem yalaweqelet eyaaleqe new ! Ategebish yalewn sayisemash lelawn wishet new! Filisteminim Egziabhare yirdachew.
@asedzeneb3541
@asedzeneb3541 6 ай бұрын
የእስራኤል እና የሄዝቦላን ዜና እረሳቹሁት
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 6 ай бұрын
ምንም የለም የሐገርህ ዜና አይበቃህም
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd 6 ай бұрын
Somalia must support all separatists in Ethiopia
@FafiTubef
@FafiTubef 6 ай бұрын
ሰላም እምንሰማው መቸ ነው ግን
@emma9412f
@emma9412f 6 ай бұрын
Yabedkewuma Antena meselochi nachewu
@rioabdu3605
@rioabdu3605 6 ай бұрын
ምንም አያመጡም ሶማሌላንድ ከነሱ ተቃራኒ ናቸው
@Ghp7657
@Ghp7657 6 ай бұрын
Min agebah besew hager. Seytan kegafy hizb atagaccu hagerachin yemitaredew yibeqal.
@ETBeMore
@ETBeMore 6 ай бұрын
የማያድግ፣ ልጅ ቅዘን ያበዛል 😂
@Alex4.20
@Alex4.20 6 ай бұрын
agerh lay etiyam tehonaleh ende ?
@user-wq2pz4ce8m
@user-wq2pz4ce8m 6 ай бұрын
ወልቃይት በክልል ደረጃ አማራን ትግራይን ካጋደለ ።ሰው አገር ገብተህ ርስቱን ከነካህበት ሶማላውያን ምን እንደሚሆኑ መገመት አይከብድም የባህር ውሃ የተባለው የደም ውሃ ነው የሚያስከፍለው ኢትዮጵያን። የበሻሻው ሰው ትግራይ አማራ አሁን ደግሞ አገር ተሻግሮ ሶማሊያን ጉዳዩ ከባድ ነው ።
@Ghp7657
@Ghp7657 6 ай бұрын
Eko tikkle ere seyatb new degmo lelam hager lemekefafel yetenesa mengist ena degafiwoch seytan nachew
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 6 ай бұрын
በዛም ይሁን በዚህ ኢትዮጵያ የበህር በር ሊኖራት የግዴታ ነው ግን ትልቁ ሺግር አሁን ያለው አመራር አገዛዝ ለኛ ትልቅ ፍትህ የጎደለው ነው አሁን የአባይ ግዲብ የኤሌክትሪክ አግልግሎት ከጀመረ ቆየ ግን ገንዘቡ የት እደሚገባ አናቅምጂ😢 ምክኒያቱም ኢትዮጵያዊ ሁኖ በየሀገሩ የማይሰደድ ክልል 🙅‍♂️የለም መብራትና ውሀ የተሟላ አቅርቦት የለም የተማሩት ተምረው የጬረሱት ስራ እያገኙ አይደለም ትክክለኛ መሪ ቢኖር ቅድሚያ ለዚህ ነገር ነው መስጠት ያለበት
@user-wq2pz4ce8m
@user-wq2pz4ce8m 6 ай бұрын
@@awdaed-dd6gqሁሉንም ትክክል ብለሀል ።ኢትዮጵያ የባህር በር ማግኘት ግድ ነው መብቷም ነው ።ጎረቤት አገሮችም ይህን ይስማማሉ በተለይ ኤርትራ ከ1991 GC ጀምሮ ነጻ አገልግሎት ፈቅዳለች አገለግሎትም ይሰጥ ነበር እሰከ 1998 ከሰላሙ በኋላም ሙሉ ለሙሉ ኤረትራ መንገድ አስተካክለው ይሄው ጀመሩ አሉ። አነ አብይ መንገድ ጀምረው አቆሙ ዛሬ ነገ እያሉ እምቢ አሉ። ገንዘብ አጥተው እንዳይባል billion dollars አውጥተው ቤተመንግሥት ይገነባል ። አሁን ባሕር በር እያለ የሚያብደው ያለበትን የውስጥ ችግር ለማምለጥ ካልሆነ ወይም የውጭ አጀንዳ ለማስፈፀም ካልሆነ ሉአላዊ አገራት ጋር መዳፈር አስፈላጊ አይደለም መዘዙ ብዙ ነው ።
@user-yg3sp9vs3u
@user-yg3sp9vs3u 6 ай бұрын
@hailutessema3976
@hailutessema3976 6 ай бұрын
ሶማሊያ 40ዓመት ሙሉ ስርዓት የሌላት አገር ሞቃዲሾን እንኳን ሰብሰብ አድርገው ማስተዳደር ያልቻሉ የተገነጠለውን ሶማሌ ለንድ ይገባኛል ብለው መቀወጥ እብደት ካልሆነ ምን ይባላል
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 6 ай бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ ና ለህዝቦቿ ይሁን🇪🇹🦅
@ferate8765-vk7ur
@ferate8765-vk7ur 6 ай бұрын
ኢኔ ምለው ሱማሌ ሱማልላንድ 33 አመት ተገንጥላ ቆይታ ዛሬ ኢትዮጵያን ወደብ በሊዝ ቢገዛ ምን ችግር አለ ሱማሌ አገር የሆነችው በኢትዮጵያ ወታደር ነው ሱማሌ ብታርፍ ይሻላታል
@user-cm5pp5ss7t
@user-cm5pp5ss7t 6 ай бұрын
የአገር እንቅፋቶች ኢትዩጵያ ከማንም ጋር ጦርነት አትገባም ትክክለኛው መረጃ አቶ ሪዲዎን መግጫ ሰጥቶበታል ምንም ነገር የለም እንናንተ ብቻ ተንጫጩ የአገር እንቅፋቶች 👎👎👎👎👎👎👎
@habtamud737
@habtamud737 6 ай бұрын
ዝም ብለህ አታሟሙቅ ። መሬት የተገለባበጠ አስመሰልክ። ከፀሀይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም ! ጦርነት የሚቀሰቅሰው የናንተ ዓይነቱ የባንዳ ቃል ነበር ግን አልተሳካላችሁም። እናንተም አሁን ኢትዮጵያዊ ትባላላችሁ?
@megapackagetube1084
@megapackagetube1084 6 ай бұрын
የሀገራችን ክፍፍል ሳያንሰው ጎረቤት መከፋፈል ዘይገርም ሰውየው የሰላም ተሸላሚው የበጥባጭ ነበር እንዴ የተሸለመው?
@user-ys3xu6lm6v
@user-ys3xu6lm6v 6 ай бұрын
Anten feraji maan aregeh, Wusha!
@MrAbdallah-oq8hh
@MrAbdallah-oq8hh 6 ай бұрын
Wondimachine baxami now yeminewodehi inekoni la gana bale ba salami adarasa
@jo_cellular
@jo_cellular 6 ай бұрын
አለም አቀፉ ህብረተሰብ ወይ ሶማልያን አግዘው 1 አላረጉዋት ተከፋፍላ እየኖርች እየታወቀ እንዲ መጮሀቸው የ አዞ እምባ ይመስላል::
@nigusudebebe9606
@nigusudebebe9606 6 ай бұрын
Manewi yekefele bakihu menigisiti zimi lilihi aygebami banda yebanda liji
@Ghp7657
@Ghp7657 6 ай бұрын
Ye Somalian mekefafel anidegifim. Biltsigina somaloa ena Ethiopia toronet liqeseqis new. Egziabhare yigesetsew. Somalia hizb ye Ethiopia hizb yenanten mekefaefel ayifeligim. Selam le East Africa. Abiy Biltsigina war monger Evils
@alethiopia4587
@alethiopia4587 6 ай бұрын
አንተ በደመነፍስ ነዉ እንዴ የምታወራው? አረ ባክህ መጀመሪያ ስለምታወራ ነገር አፍህን ከመክፈትህ በፊት ዕዉቀት ይኑርህ!
@getsolomon
@getsolomon 6 ай бұрын
የዛሬ አርባ አመት የሱማሌን/የዜያድ ባሬን ጦር በኢትዮጵያ ምድር እሰከ 700 ኪሎ ሜትር ዘልቆ መግባቱ በኢትዮጵያ የቀድሞ ጦር ሐይሎች አይቀጡ ቅጣት ተቀጥቅጦ ነው የተባረረው። አሁንም ምንም አያመጡም አንተ ግን የዚህ አዘጋጅ ከማን ጋር ነህ???
@SAMSONREDA-bo5jd
@SAMSONREDA-bo5jd 6 ай бұрын
ለምን ጨርቋን ጥላ አታብድም 1953 ዓ.ም እና 1969 የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት በተደጋጋሚ የደፈረች ሐገረ ናት የመቆዲሾ ሠላም ለኢትዮጵያ ስጋት ነው ስለዚህ ለሱማሊ ላድም ለፑት ላድ እውቅና በመስጠት ሁለቱም ሀገር እዲሆኑ መርዳት ያስፈልጋል!
@awdaed-dd6gq
@awdaed-dd6gq 6 ай бұрын
አሁንም ሱማሌ አሻፈረኝ ካለች ትገረፋለች ምክኒያቱም ኢትዮጵያ ሱማሊያን ለመጉዳት አልሰራችምና
@zewdugizaw4065
@zewdugizaw4065 6 ай бұрын
ምንድነው የምትለው ኢትዮጵያ ከሱማሌ ላንድ የምታደርገው ስምምነት አይነት አሜርካኖች ኤመሪት ሌሎችም ስምምነት አርገዋል ታድያ ከኢትዮጲያ ሲሆን ምንድነው ችግሩ እኛ አንድ ከሆን የማይቻል የለም::
@ETBeMore
@ETBeMore 6 ай бұрын
ኤምሬት፣ የተቦዳደሰች፣ የፈራረሰች፣ ህገወጥ፣ የዱርዬ፣ መዝለያ፣ ሀገር አይደለችም።።
@user-ty8sc4rs3h
@user-ty8sc4rs3h 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ በፋኖ በሸኔ ያተደከመች ሀገር ሠሆኑን አትርሳ።
@user-re6dy9wn6m
@user-re6dy9wn6m 6 ай бұрын
Banda
@befkrubefkruurgayahoocom
@befkrubefkruurgayahoocom 6 ай бұрын
Genzeb sewen endemigeza benante new yayehut wedeb endinorenem atefelegum menalebet selegna yedegefuten ageroch betaweru ante yemetaweraw zegebahe ke demtse jemro yastelal
@fatumahussentube9631
@fatumahussentube9631 6 ай бұрын
😂😂ድል ለታላቋ ሶማሊያ. መሳሪያ አስገብቶ. ስልጣን ለማራዘም ነው ይህ. የተረገመ አላህ ያንሳው ያረብ. የሚሊዩኖች ደም ይፋረደው.
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx 6 ай бұрын
ምንምድነ ያልተበቀ የምትለው ስንቶች አይደሉ እንዴ አገር ነች ብለው የተስማማሙ እናንት ባዳዎች
@iMAbdi1
@iMAbdi1 6 ай бұрын
Day dreaming
@user-zm5os9kg4h
@user-zm5os9kg4h 6 ай бұрын
እነዚ ውዳቂ ዩቲበሮችን መንግስት አደብ ያሲዝልን። ሀገር አፍርሳቹ የት ልትኖሩ ነው።
@anondes1099
@anondes1099 6 ай бұрын
መቸም ኦሮሞ የምኒሊክን ሀውልት ላፍርስ አይልም ቡዙ አባቶቹ ተሰውተው ያመጡት የዓድዋ ድል አርማ የአድዋው ጌታ ምስል ነውና!! የሞሶ ሎኒ ኦቭራ ከኦሮሞ ሴቶች በሬፕ የቀፈቀፋቸው የባዳ ጭጨት ልጅ ልጆች የበቀል ምኞት ነው እንጂ::
@yishakweldemariamweldesila13
@yishakweldemariamweldesila13 6 ай бұрын
Yezefen dardaru ESKSTA new😅
@kemalhassenaman1249
@kemalhassenaman1249 6 ай бұрын
ሶማሊያና ሶማሊላንድ ከጅምሩ ሁለት የተለያዩ ሀገራት ነበሩ ይሁን እንጂ አንድ ለመሆን ቢሞክሩም እ.አ.አ. ከ1960 እስከ 1991 ድረስ በተፈፀመባቸው ኢሠብዓዊ ጭፍጨፋ ሶማሊ ላንድ ላለፉት 32 ዓመታት ከደቡቡ የሶማሌ ክፍል ተገንጥለው እየኖሩ ነው : ሶማሌ በተፈጥሮ ባህርም ሆነ መሬት በተናጠል አላቸው ስለዚህ ከሞቃዲሾ የሚደረገው ጩኸት ለጊዜው ነው እና ስጋት አይግባን ።
@waqtilumis4094
@waqtilumis4094 6 ай бұрын
ሶማሊያ አንድ ህዝብ አንድ ነው ነገር ግን ከሶማሊያ ጋር ብንጣላ ችግር ይፈጥራል። ኢትዮጵያ በብሔረሰቦች መካከል በፋይናንሺያል እና በወታደራዊ ክፍፍል ጥሩ አቋም ላይ አይደለችም የውጭ ዕዳ የቻይና ገንዘብ። ሁሉም ልማት ወድሟል።
@user-pw2ix8gy8v
@user-pw2ix8gy8v 6 ай бұрын
Ye Caraqa wadab simiminat😂
@alethiopia4587
@alethiopia4587 6 ай бұрын
የተነጋጋረ ዓለም የለም ። ከሶማሊያዊያን በላይ አፋቸው እስኪቀደድ እየጮሃችሁ የላችሁ የሰዉ አረሞች እናንተ ናችሁ።
@kedirello9595
@kedirello9595 6 ай бұрын
Ante banda
@smartcityfool
@smartcityfool 6 ай бұрын
Gulf of Aden, not the Red Sea. 😂😂😂
@kedirmohammadi8181
@kedirmohammadi8181 6 ай бұрын
we have to forget about our internal problems and we have to fight outside enemies
@mussieghebrengus3478
@mussieghebrengus3478 6 ай бұрын
የሄ አቢ የሚባል ሰው ፡ ለመሆኑ ሰው ነው ?
@user-sg8ws8xr3b
@user-sg8ws8xr3b 6 ай бұрын
ኤርትራን ገነጠሉ አሁን ደሞ ሱማሌን ? why ?
@SalamAhmed-ns3jz
@SalamAhmed-ns3jz 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ባይምሮበሽተኛእብድእየተመራችሥለሆነመጥፋታአይቀርም
@user-yz9nv8vt8y
@user-yz9nv8vt8y 6 ай бұрын
በጠኖ የቤት እና የመኪና አገናኝ ብላችሁ ግቡ ፍላጎታችሁን እናረካለን ❤
@zacablacab8041
@zacablacab8041 6 ай бұрын
የኦሮሞ ፋሺስት ልትረዱት የሚገባ ማንም ከውርደት አያድንህም ፋኖ ወይም tplf እንኳን። ከሶማሌ ውሀ ራቅ ካለበለዚያ የምታሳድጉበት ትንሽ መሬት አይኖርህም።
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 6 ай бұрын
ሰውየው እኮ ሰይጣን ነው የሀገሩ አልበቃው ብሎ የሰው ሀገር ደግሞ ማመስ ጀመረ ምን ጉድ ነው
@user-re6dy9wn6m
@user-re6dy9wn6m 6 ай бұрын
Ante(anch)u r one anti Ethiopia virus
@birratube3596
@birratube3596 6 ай бұрын
እንተ እኮ ገና ከአሁኑ ስምምነቱ ስታተ እያልክ ነው።ለኢትዮጵያ ህዝብ አሁን የለው የኑሮ ውድነት ያለ ወደብ የሚቀጥል ከሆነ ለኢትዮጵያውያን ትልቁ ጦርነት እሱን ነው።
@melkamubogale4713
@melkamubogale4713 6 ай бұрын
ከብት የከብት ሀኪም በሏት ሶማሌን😂
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 6 ай бұрын
የዝንጀሮ ኮንፍረንስ
@user-lu8rz5zf7c
@user-lu8rz5zf7c 6 ай бұрын
ሁከትን ብቻ የምታራግቡ ሟርተኛ ሚዲያ ነችሁ።
@user-bm9iq8do2h
@user-bm9iq8do2h 6 ай бұрын
ፈታዎች 🙃 ለእናተ ዋናው አጀንዳ ከኢትዮጵያ. ተቃራኒ መሆን ብቻ ነው ከግብፅም ጋር ይሁን ብቻ የኢትዮጵያ ተቃራኒ ይሆን 😂😂 ለማንኛውም ሰላም ለለኢትዮጵያ. ሰላም ሱማሌ 🇪🇹🇸🇴 ሟርተኞች ዩቱበሩች ዱላር ከመጣ አባታቸውንም ይገላሉ 🙈
@genetyilma7717
@genetyilma7717 6 ай бұрын
ወሬ ማጋጋል በኢትዮጵያ ላይ ይህን ያህል ጭካኔ ከግብፅ በስተቀር የትኛው የቀጠና አገር ነው ኢትዮጵያ ላይ ስጋት የሆነው ለኢትዮጵያ ችግር ፈጣሪ የሆናችሁዩ ቱበሮች ናችሁ ሁሉም ያልፋል
@makajav
@makajav 6 ай бұрын
ድል ለሱማሌ ሞት ለሰልቃጩ ኦሮሞማ
@halloall7805
@halloall7805 6 ай бұрын
ኤርትራ ሀገር ከተባለች ለምን ሱማሌ ላንድ ሀገር አትሆንም
@asmeromembaye419
@asmeromembaye419 6 ай бұрын
አንተ ቅዘናም ስለ ኤርትራ የመናገር ሞራል የለህም። አባቦች አካባቢውን በጠበጣቹት።
@leteyletey3923
@leteyletey3923 6 ай бұрын
ኤርትራ ኩ በጀግኖቹ ልጁቹዋ ደም የመጣች አገር ናት ኤርትራ በናተ አፍ ምቲጠራ አገር አይደለችም🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@mohammedreshid2472
@mohammedreshid2472 6 ай бұрын
ውሽት ውሻት ነው ራስ ገዟ ስምምነት መድረግ ትችላለች
@seifuyazew5189
@seifuyazew5189 6 ай бұрын
እኛም ለምደነዋል ኤርትራ
@user-pq2wq7lv6d
@user-pq2wq7lv6d 6 ай бұрын
ኢትዮጵያ ስትሆን ለምን? የአንተ አቋም ምን ይሆን? አታንሻፍ
@mretabtabessr7302
@mretabtabessr7302 6 ай бұрын
King Abiy❤
@birhantube3010
@birhantube3010 6 ай бұрын
አትበጫበጩ
@tesfayeassefa5677
@tesfayeassefa5677 6 ай бұрын
ሱማሌ ላንድ የሱማሊያ አንድ አካል እንጂ እራሷን የቻለች ሀገር አይደለችም። ስለዚህ ስምምነቱ ዋጋ ቢስ ነው ለትውልድ የሚተርፍ መከራ ነው ያመጣብን ይሄ አውሬ
@BekaAman605
@BekaAman605 6 ай бұрын
ከብት ጨለማ ፑትን ዩክሬን ስወር ህጋዊ ነበር እንደ ? አባቴ አቅም ይኑርህ በዚች አለም
@EdisonvsTesla
@EdisonvsTesla 6 ай бұрын
i shamed on ethiopian you were the founder of AFRICAN UNION and u are a family of king menelik but now you are the reason of horn africa instability and insecurity😢 it is cringe💀
@saraelyas661
@saraelyas661 6 ай бұрын
🤑🤑 አቅራቢው የብልጽግና ውታፍ ነቃይ ነህ። ዕውቀት አልባውን ዕብድ አቢይን ለማጀገን አትራኮት። ኦና!
@BekaAman605
@BekaAman605 6 ай бұрын
ከብት እንስሳ
@saraelyas661
@saraelyas661 6 ай бұрын
@BekaAman _ ከብትም እንስሳም እጅ ጠቃሚ ናቸው። አንተ ግን የ21ኛው ክ/ዘመን የሰው ድንጋይ ነህ!
@justgetup6939
@justgetup6939 6 ай бұрын
This channel is anti 🇪🇹
@tadiosmillion
@tadiosmillion 6 ай бұрын
የግብፅ ሚዲያ ነው የሚመስለው
@seydwollo1462
@seydwollo1462 6 ай бұрын
ሱማሌ ከአለማችን ሙሰኛ ሀገር ቁጥር አንድ ናት ምን ይላሉ መሰላችሁ ኡሱቅ ማንሱቅ ዋ መሄረዴዲ ይላሉ ይህ ማለት ሙስና መተዳደሪያችን ነዉ ማለት ነዉ ጥግ የደረስ ሙስና ስላለባቸዉ እንጂ እስከዛሬ ሱማሊ ላንድን በጠቀለለች ነበር የሀገራችን መንግስት ይህን የደበዘዘ ስሙን ለማካካስ የሚደረግ መሯሯጥ ነዉ
@habtamud737
@habtamud737 6 ай бұрын
ዝም ብለህ አታሟሙቅ ። መሬት የተገለባበጠ አስመሰልክ። ከፀሀይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም ! ጦርነት የሚቀሰቅሰው የናንተ ዓይነቱ የባንዳ ቃል ነበር ግን አልተሳካላችሁም። እናንተም አሁን ኢትዮጵያዊ ትባላላችሁ?
@tadiosmillion
@tadiosmillion 6 ай бұрын
የግብፅ ሚዲያ ነው የሚመስለው
@habtamud737
@habtamud737 6 ай бұрын
ዝም ብለህ አታሟሙቅ ። መሬት የተገለባበጠ አስመሰልክ። ከፀሀይ በታች ምንም አዲስ ነገር የለም ! ጦርነት የሚቀሰቅሰው የናንተ ዓይነቱ የባንዳ ቃል ነበር ግን አልተሳካላችሁም። እናንተም አሁን ኢትዮጵያዊ ትባላላችሁ?
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 522 М.
Nutella bro sis family Challenge 😋
00:31
Mr. Clabik
Рет қаралды 11 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 32 МЛН