#ethiopia

  Рет қаралды 77,512

GEBEYANU

GEBEYANU

Жыл бұрын

#ethiopian #ጠ/ሚኒስትሩ እና ፓርላማው ‪@GEBEYANU‬
#abiyahmedali #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #ethiopiannews #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #tigray #oromiya #gebeyanu #ethiopian #government #usa #endf #tdf #አብይ #አህመድ #አሊ #amhara #amharicnews #solomon #shumiye #debretsion #adanech #abebe #addisababa #amharic #addisababaethiopia #shay #buna #wolega #shorts #fano #ola #shene #eritrea #ukraine #War #russia #invasionofukraine #nama #uhurukenyatta #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #raya2022 #kenya #olusegunobasanjo #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #ethio360 #fanatv #artstv
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Пікірлер: 364
@GEBEYANU
@GEBEYANU Жыл бұрын
ሰላም ውድ የገበያኑ ቤተሰብ! ቻነሉን ሰብስክራይብ፣ ሼር እና ላይክ በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ አስተያየታችሁም አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!
@natty2781
@natty2781 Жыл бұрын
Pinned ur comment to the top
@antenehtsegaye2001
@antenehtsegaye2001 Жыл бұрын
Thank you
@BiniGirmachew
@BiniGirmachew Жыл бұрын
በእውቀት ውስጥ ሆኖ አሳብ የሚሰጥ ሰው ሁሌም ያስደስተኛል ።
@sabatoto6598
@sabatoto6598 Жыл бұрын
I love this guy he has incredible knowledge very reserved guy
@bemnethailu1663
@bemnethailu1663 Жыл бұрын
እውነት አንተ ማለት የምገልፅበት ቃል የለኝም ወንድሜ ዕድሜ እና ጤና 🤲🤲🤲
@woinshetdemissie9078
@woinshetdemissie9078 Жыл бұрын
ሰሌ አንተን ያለማድነቅ አይቻልም በሳልና እውቀት የተሞላበት አስተያየት ነው በርታ
@etsegenetasnake2603
@etsegenetasnake2603 Жыл бұрын
ወንድሜ እድሜ ይስጥልን ይህ ነገር ካንተ ሳይሆን ከፓርላማው መነሳት ነበረበት ግን......... ይህን በማለትህ በጣም ተደስቼአለሁ አሁንም በሀገሪ ተስፋ እንዳለቆርጥ ታደርጋልህ ለካ ጀግኖች አሉን...... 👌👍💞
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 Жыл бұрын
ወጥር የእውነት ሰው ሶል🙏🙏
@m.t2022
@m.t2022 Жыл бұрын
This is the University standard lecture. Thank you.
@mesgana5051
@mesgana5051 Жыл бұрын
አቶ ሰሎምን የብዙዎቻችን ጥያቄ ስላልሰተጋባህልን ከልብ እናመሰግናለን። የሚያሳዝነው ግን የኢትዮጵያ ህዝብ መንግስትን ተጠያቂ እስካላረገውና proactive role እስካልተጫወተ ለዉጥ ሊመጣ አይችልም። ጥያቄዬ መቼ ነው ህዝቡ በቃኝ የሚለው።
@user-xv1hm6of6o
@user-xv1hm6of6o Жыл бұрын
በሐሳብና በሐሳብ ብቻ መሟገት ማለት እንዲህ እንደሰለሞን መሆን ነው፣ ወንድሞች፣ እህቶች በሀሳብ ብቻ ተሟግተን ለውጥ እናምጣ!!!
@Muledoyo
@Muledoyo Жыл бұрын
ሰሌ ከአንተ ትምህርት አየወሰደ እኮ ነዉ ሰሞኑን መልስ ይሰጣል ጀግና ሰሌ
@getnetmersha25
@getnetmersha25 Жыл бұрын
ስንተች እንደዚህ በእውቀት እና በምክንያት ሲሆን ደስይላል ፡፡ የውስጤን ነው ያነበብከልኝ👌
@danigebre6157
@danigebre6157 Жыл бұрын
ሁሌም ምታነሳቸው ሀሳቦች በእውቀት እና ሚዛናዊ ናቸው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እኮራብካለው
@dawithilegiorgis3991
@dawithilegiorgis3991 Жыл бұрын
እንደ አንተ አይነት የተማረ ሰው በዚህ ዘመን መፈለግ ይከብዳል ክበርልን ወንድማችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@beletetom107
@beletetom107 Жыл бұрын
shut up weyana ዝም ብለ ለምን
@dh-7tube661
@dh-7tube661 Жыл бұрын
ትክክል ብለሀል በሀሳብ መሞገት እንዲህ ነው
@tekahailu6360
@tekahailu6360 Жыл бұрын
*ገለባ የሌለው የነጣ ሃሳብ* 🙏❤
@adamyewondwossen945
@adamyewondwossen945 Жыл бұрын
Solye, shi amet nur!!! I have no words to express my appreciation for you. Your amazing explanations and analysis were powerful. Keep speaking 🔊 joro yalew yisma
@abactive3324
@abactive3324 Жыл бұрын
Brilliant idea 💡 👏 👌 👍 tnx your service
@AK8533
@AK8533 Жыл бұрын
I can't express ur idea really amazing, I m proud of u
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 Жыл бұрын
እንጠብቃለን👍
@mulugetemoch8079
@mulugetemoch8079 Жыл бұрын
በአውነት ከአውቀትህ ጋር ትንታኔህ ድንቅ ነው.... አግዚአብሔር ይጠብቅህ ከነኚ አውሬ መንግስት መዋቅር
@zaid.0115
@zaid.0115 Жыл бұрын
ተባረክልን ሰሌ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤናህን አብዝቶ አብዝቶ ይስጥልን ኑርልን አንደበታችን ሐሳባችን ነህ ክበርልን
@bekelemelkamu3563
@bekelemelkamu3563 Жыл бұрын
ሰለሞን ሹምዬ ረጅም እድሜ ይስጥህ።በጣም ምክንያታዊና ሚዛናዊ ትንታኔህን በጣም ነዉ በጉጉት የምጠብቀዉ በትዕግስትም የማደምጠህ።
@davedaynamic2826
@davedaynamic2826 Жыл бұрын
የእውቀት ልኬት ጠቃሚና ገንቢ አስተያየት ነው ።ያኑርልን ሶል በርታ ወደ ኋላ የለም።
@tommyleejohn.
@tommyleejohn. Жыл бұрын
Am proud, we have this kind of person.
@almazkidane7874
@almazkidane7874 Жыл бұрын
Thank you thank you ,you are right
@Abelo4ever
@Abelo4ever Жыл бұрын
እጅግ ምርጥ ሰው ነው,,, በአእውቀት ነው የሚያወራው,,, እኔ መንግስት ብሆን ይሄን ምክር እሰማለሁ,,, ያአንተ አይነት የተወሰኑ ሰዎች ይዞ ሐሳብ ቢወሰድ ላገር እጅግ ጠቃሚ ነው
@alemayhufekadu4834
@alemayhufekadu4834 Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይጠብቅ!
@ephremgirma9502
@ephremgirma9502 Жыл бұрын
አምላክ እግዚአብሄር ዳዊትን እንደ ልቤ እንዳለው እኔም አንተን እንደ ልቤ ብልህ ደስ ይለኛል። ሶል ከምር በጣም ትችላለህ በርቱ ሰርገኛ ወጎች
@gebrezemariam3846
@gebrezemariam3846 Жыл бұрын
Sol God bless you many more 🙏 💚💛❤
@atseatsbha4109
@atseatsbha4109 Жыл бұрын
ይሄን የከተማ ቦታ ወደግል ቢመልሱልን በጣም ደስተኞች ነን
@righteous8234
@righteous8234 Жыл бұрын
ታገሰ ጫፎ ዶር/ ትግስትን አንቺ እያለ መናገሩ ብልግና ነው :: "በይ ተናገሪ", " አቅርቢ" እያለ በንቀት ነበር የሚናገረው :: ወራዳ ምክርቤት ነው ::
@alemhaile4508
@alemhaile4508 Жыл бұрын
እንደ አንተ አይነት ወንድ ነው ያጣነው ወንድሜ እድሜ ይስጥህ አገሪቷን ሸንሽነው ሽጠው ሳይጠፉ ይችን ሀገር ታደጓት በርታልን
@sadorberi1532
@sadorberi1532 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዘመነ ካሤ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለታዲዎስ ታንቱ ለ ሃያ ሺህ ንፁሐን ፋኖ ፍትህ 💚💛💔💚💛💔💚💛💔💚💛💔💚💛💔💚💛💔
@MasaMasa-fk2ow
@MasaMasa-fk2ow Жыл бұрын
ጋላ ና ሽፍላ ቢያጥ ቦት አይ ጠራሢጀመርአብ ይአገር መምራትአይ ችልም አብይ ማ ለትቆሻሻ ዘረኛነዉብ ቻመድአኒ አለምበቶሎያን ሣል
@kassabga48
@kassabga48 Жыл бұрын
IAto Solomon, I am constantly in awe and admiration of your concise and pertinent analysis of the whole sociopolitical situation in our country. Your fearless commentary on the failures of the leadership structure is truly brilliant!! በርታ በርታ!!!
@kassahuntaye5744
@kassahuntaye5744 Жыл бұрын
ሰሌ የሚገርም ትንታኔ ነው በርታ።
@ermiasmelkamu3412
@ermiasmelkamu3412 Жыл бұрын
Sol I appreciate your thoughts and vision and I wish Zr is a time may be u will make ur own effort for Ethiopia
@tilahunmegersa6582
@tilahunmegersa6582 Жыл бұрын
ሶል በርታ ጥሩ ሀሳቦችን ነው የምታነሳው 🙏🙏ሌላ ቤተ መንግስት ለመገንባት እኛ ያለችንን ለማፈራረስ እየተራወጡ ነው ለዛውም ዝምብሎ ተነሱ ነው ያሉት ፎቶ መሠላቸው እንዴ የሚያነሱን ማንን ነው እምንጠይቀው አምስት መቶ ሺ ዜጋ ይነሳል ተብሏል
@tesfan9850
@tesfan9850 Жыл бұрын
ሶል ፈጣሪ ይጠብቅህ ያቆይህ ሙሉውን program ነው ያየሁት thanks 😊
@kamilkamil-it9of
@kamilkamil-it9of Жыл бұрын
ሠለሞን ሹምዬ በጣም ነው ምውድህ ሁሌም ኑርልን ምናለ እንዳተ አይነቱ ሰው ቢበዛ
@akalukassahun502
@akalukassahun502 Жыл бұрын
ሶል በጣም ትመቸኛለህ፡፡ ሙሉ በሙሉ የኔን ጥያቄና ሀሳብ ነው ይዘህ የቀረብከው፡፡
@habtamuebabu511
@habtamuebabu511 Жыл бұрын
"400 እና 500 ቢልዮን ቀርቶ 50 ብር ዝም ብሎ ሚሰጥ የለም! በህልውናችን ላይ ቁማር አስይዘው ቢሆንስ ይሄንን ሁሉ ገንዘብ ያመጡት!" ሰሌ ድንቅ እይታ👏👏👏
@usmiman609
@usmiman609 Жыл бұрын
Thank you yewsten nw yegeletskelegn 💯💯💯
@abrhakalayu936
@abrhakalayu936 Жыл бұрын
Solo men ladergk ጥሜን ነው ያረካህልኝ
@henokmehari7488
@henokmehari7488 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ሰለሞን ።
@mahetesf4191
@mahetesf4191 Жыл бұрын
እውነት ነው የምትለው ሁሉ እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@tigistseyou8314
@tigistseyou8314 Жыл бұрын
ሶል ነጭ ነጯን እሚሰማህ ካለ እኮ ምክር እየሰጠህ ነው ያለኸው አድናቂህ ነኝ ቀጥልበት
@alemwerede9907
@alemwerede9907 Жыл бұрын
ተባረክ
@alexfentaw7328
@alexfentaw7328 Жыл бұрын
Great analyst and orator!
@manolisdalenza4121
@manolisdalenza4121 Жыл бұрын
Share Share share
@benbiniyamyitbarek2457
@benbiniyamyitbarek2457 Жыл бұрын
Danke💚💚💛💛❤️❤️👍
@segedkalkidan5453
@segedkalkidan5453 Жыл бұрын
ሰለሙን በዉንት የምትነገረዉ ሁሉ አንጀት ያርሳል በረታልል
@asmabarch7575
@asmabarch7575 Жыл бұрын
በትክክል ።
@hiwotkidanemariam6876
@hiwotkidanemariam6876 Жыл бұрын
ስሌሓሳብህ👌❤❤❤🇻🇳🇱🇧
@tsigemariam4898
@tsigemariam4898 Жыл бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ይጠብቅህ! ደግሞ እንደልማዱ እንዳያሳፍንህ!
@mulugetatsegaye
@mulugetatsegaye Жыл бұрын
እድሜና ጤና ይስጥህ ጀግናችን
@samisol4300
@samisol4300 Жыл бұрын
ሰሌ ምርጥ ሰው ሁሉም ሰው እንዳንተ ቢሆን ምናለ
@tarikuatadesse8486
@tarikuatadesse8486 Жыл бұрын
ሰሌ ምስጋናችን ከልብ ነው የሁላችንም ሀሳብና ጥያቄ ሰላካፈልክልን ፈጣሪ ይጠብቅ ለመሪዎቻችን አስተዋይ ልብ ይስጥልን
@yosefetopia1528
@yosefetopia1528 Жыл бұрын
ገበያኑ እናመሰግናለን በርቱ::
@zbansas8686
@zbansas8686 Жыл бұрын
Thanks man
@urhealthnwellbeing3231
@urhealthnwellbeing3231 Жыл бұрын
The best lesson to the PM in particular and to the parliamemt in general. Well done Sole.
@glorytogod7071
@glorytogod7071 Жыл бұрын
REAL TALK ማለት፡ እንዲህ፡ ነው🙏❤️
@smayats.7615
@smayats.7615 Жыл бұрын
Tebark
@aida0918
@aida0918 Жыл бұрын
Love your intellectual views!! Thank you Sol
@abebemulugeta1921
@abebemulugeta1921 Жыл бұрын
ይገርማል...
@alewiyaawel
@alewiyaawel Жыл бұрын
👏👏🙏🙏
@melatafewerk1503
@melatafewerk1503 Жыл бұрын
Wow Betam Gobez Nehe
@seblet148
@seblet148 Жыл бұрын
ሰሌ በአብይ ዘመን እንዳንተ አይነት እዉነት ተናጋሪ አይወደድምና መድሀኒአለም ከክፎዎች ይጠብቅህ ኑርልን🙏
@aynekulutefferra
@aynekulutefferra Жыл бұрын
WISDOM !👈 የሚገርም ትንታኔ ነዉ👈!!
@melakukassahun6715
@melakukassahun6715 Жыл бұрын
በጣም ነው የምትመቹኝ
@teek5304
@teek5304 Жыл бұрын
God bless you
@gebreselassiegebrubeshay2838
@gebreselassiegebrubeshay2838 Жыл бұрын
Very good presentation
@amanyohannes8271
@amanyohannes8271 Жыл бұрын
በጣም ደሰ የሚል ብሰለት ያለው ምርጥ አገላለፅ ከብሩህ እምሮ ጋር ከሙሉ ኮንፊደንሰ ጋር
@kidistayano1092
@kidistayano1092 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ጥያቄ
@bebetsegay5587
@bebetsegay5587 Жыл бұрын
Very good point
@blessamen6633
@blessamen6633 Жыл бұрын
million like sole denke yegna lege blessed
@yidnekachew54
@yidnekachew54 Жыл бұрын
Real love!!!❤❤❤
@mikrecheru2743
@mikrecheru2743 Жыл бұрын
Sol God bless u
@MmMm-nu2ws
@MmMm-nu2ws Жыл бұрын
ቤተ መንግስቱን እናፈርሰዋለን ይገንባው አፍርሰን የተፈናቀለውን ህዝብ በቦታው በአፈ ታሪክ የተፈናቀለ ሳይሆን በአይን ሲፈነቀል ያየነውን ህዝብ እንመልሰዋለን
@rahmet123
@rahmet123 Жыл бұрын
የተሰራ ቤት ብር የተደፋበት ለምን ይፈርሳል ህዝቡ በቃ ማለት ነው ያለበት
@user-yz4hm9xb1c
@user-yz4hm9xb1c Жыл бұрын
አናፈርሰውም፣ ይሄ አረመኔ ግን አይነኖርባትም። የተፈናቀለው ህዝብ ይገባበታል። ደሞ አፍሪካ አፍሪካ ይላል፣ ወገኛ።
@yidnekachew54
@yidnekachew54 Жыл бұрын
ሰውየው የገቢዎች ቤሮ ጉዳይን ማንሳት ትክክለኛው ግዜ ነው። ክትትልና በቁጥጥር በሚል ሽፋን በተለይ የን/ላ/ክ/ከ የገቢዎች ሰራተኞች እየበዘበዙን ነው ።።በእውነት ንጹሕ ነጋዴዎችን ዳቦ በሚዛናዊነት የሚሸጡትን ።ማህበረሰቡን የሚቀልቡትን።
@yidnekachew54
@yidnekachew54 Жыл бұрын
ሁሉንም እንደወንጀለኛ እንደግል ቀላቢያቸው እየተቋደሡን ነዉ !!!
@furtunabelay465
@furtunabelay465 Жыл бұрын
ሳላም ሰሌ እንኳን ደህናመጣቹ
@tilayewalle3817
@tilayewalle3817 Жыл бұрын
Solomon shumeye i adore you. i really really respect you sir!
@lulahailu1177
@lulahailu1177 Жыл бұрын
ሰላም ለእናተ ይሁን
@yohanesgelawe7648
@yohanesgelawe7648 Жыл бұрын
Solomon u are absolutely brilliant person I really appreciate u u are really brilliant
@alemneshtaye5739
@alemneshtaye5739 Жыл бұрын
ገበያኑ በርቱልን
@adshehgelamso5927
@adshehgelamso5927 Жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ ያንተ አይነት 100 ቢኖር በቃ ህዝቡ ይነቃ ነበር ሰውየው እኮ አገር እያፈረሰ ነው እረ ኡኡኡ እንበል የሰሚ ያለህ ምንድነው እምንጠብቀው በርቱ ወንድሞቼ
@samsonaddis229
@samsonaddis229 Жыл бұрын
🙏🏿🤲🏾Gobez gegena Ato selmon ewenetun feret adergo yemenager sew new yetefaw yeneberew.abezajaw wod ader new. Egzabehair edemena tena yeseteh. 🙏🏿💚💛❤️👍🏾
@DynamicTube-jk6cc
@DynamicTube-jk6cc Жыл бұрын
Big Respect !!
@Hope-nh6ho
@Hope-nh6ho Жыл бұрын
I’ll stand with you Solomon.
@user-wb1fv5po8x
@user-wb1fv5po8x Жыл бұрын
Yes
@mimiyilma9211
@mimiyilma9211 Жыл бұрын
A lot of people don’t understand how much they take this?? They just listen to him like a dormant he is so macho type ignorant he needs to change people love him anyway thanks for sharing
@mikael8583
@mikael8583 Жыл бұрын
🙏🙏🙏😍
@konjitkonjo2491
@konjitkonjo2491 Жыл бұрын
The relation between what we see and what we know is never settled. Each evening we see the sun set. We know that the earth is turning away from it. Yet the knowledge, the explanation, never quite fits the sight.
@nahomtesfaye6659
@nahomtesfaye6659 Жыл бұрын
Wow
@Ananiya2013
@Ananiya2013 Жыл бұрын
ጥሩ ሀሳብ ነው። በተለይ የ 10 ሚልየኑ የስራ ፈጠራ በፕሮፓዛል ተሰርቶ ለመንግስት ቢቀርብ ካልተቀበለው የራሱ ጉዳይ ነው።
@ASR9475
@ASR9475 Жыл бұрын
I always miss your analysis
@TheQweengirl
@TheQweengirl Жыл бұрын
Andebet Ertu Gobez 💪💚💛❤️ Ewener new Ye Abiy Ethiopia 4 kilo nat yalechew.
@nunavutmelody6403
@nunavutmelody6403 Жыл бұрын
SO MATURED VIEW SOL DE GREAT 👍
@askalalemayehu9126
@askalalemayehu9126 Жыл бұрын
👏👏👏
@yohanneskassa1505
@yohanneskassa1505 Жыл бұрын
ሰላም ሰለዋ ስራአጥ ከሆንኩ አመትአለፎኝ ሂወቴ አደጋላላይነው ሰለዋ ምንይሻለኝ ይሆን ቤትአከራዮቼም እያስጨነቁኝ ነው ወንድም እስኪ አንድበለኝ አሁን ደጅአምሽቼ ሲዘጉ በራቸውን አከራየቼ ሲዘጉ ወደቤት እስክገባ ነው አጋጣሚ ጎረቤት ዋይፋይ አለና እነሱ አጥርስር ሆኜነው እናንተን እየሰማሁ ያለሁት እና ጨነቀኝ ምከሩኝ እስኪ ወንድም እህቶች
@alemhi8570
@alemhi8570 Жыл бұрын
አይዞን ወንድሜ ያልፋል የአንተ ድክመት ሣይሆን አመራሮች እራሥ ወዳድ ሥግብግብ ሥለሆነ ነው ተሥፋ አትቁረጥ የሁሉም ሀሣብ ነው ፈጣሪ ጭንቀትህን አይቶ ይርዳህ
@me_212
@me_212 Жыл бұрын
Send Me your number
@medhindebas5003
@medhindebas5003 Жыл бұрын
@ YOHANNES AkASSA.when the war started Solomon told us again and again we have to stop the war nobody want to Listen to him,most of Ethiopian support the war now to let to ask selomon .He doing his job.
@alulajohannes6265
@alulajohannes6265 Жыл бұрын
Ena men yetebes??? Denkoro
@jamilausmam8440
@jamilausmam8440 Жыл бұрын
እውነት ብላሀል
@atesedekahsay692
@atesedekahsay692 Жыл бұрын
🙏🏿🙏🏿🙏🏿
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 24 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 17 МЛН
አስቂኝ ጭውውት የበጥሬው /Beterew/ በጥሬው የአስቂኝ ጭውውት
14:31
Tsedal Entertainment - ፀዳል ኢንተርቴይመንት
Рет қаралды 561 М.
አቶ በቀለ ገርባ ያረጋገጡት ሃቅ #Ethio_Nikat_Media_Ethiopia Ethio Nikat Media
1:21:51
#ethiopia #ለመግባባት #ethiopianews #april 15, 2024
48:31
Agelgil TV አገልግል ቴቪ
Рет қаралды 72 М.
#ethiopia #ማን ጠፍቶ ማን ይኑር? #ethiopiannews
2:50:36
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:26
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 9 МЛН