#ethiopia

  Рет қаралды 109,985

GEBEYANU

GEBEYANU

Жыл бұрын

#ethiopian #መንግስት ስለሁሉም ነው ማሰብ ያለበት ‪@GEBEYANU‬
#amhara #oromiya #wolega #addisababaethiopia #amharic #abiyahmedali #amharicnews #shay #shorts #amharicmusic #getachewreda #sergegnawegoch #ሠርገኛ #ወጎች #ሰሎሞን #ሹምዬ #addisababaethiopia #ethiopiannews #gurage #wolega #aau #southafrica #europeanunion #europeanparliament #ofc #tigray #oromiya #gebeyanu #ethiopian #government #usa #endf #tdf #አብይ #አህመድ #አሊ #solomon #shumiye #debretsion #adanech #abebe #addisababa #amharic #addisababaethiopia #shay #buna #wolega #shorts #fano #ola #shene #eritrea #ukraine #War #russia #invasionofukraine #nama #uhurukenyatta #joebiden #antonyblinken #jawarmohammed #mereragudina #demekemekonnen #ብልጽግና #ፓርቲ #prosperity #party #oromiya region #amhara region #raya2022 #kenya #olusegunobasanjo #abelbirhanu #ebc #ebs #fetadaily #ethio360 #fanatv #artstv
Thanks for subscribing / @gebeyanu
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!

Пікірлер: 693
@GEBEYANU
@GEBEYANU Жыл бұрын
ውድ የገበያኑ ተከታታዮች፤ ቻነሉን ሼር በማድረግ ሃሳባችን ለሌሎችም እንዲደርስ ለምታደርጉት ጥረት ከልብ እናመሰግናለን፡፡ የእናንተም አስተያየት አይለየን፡፡ ስንተባበር ለውጥ እናመጣለን፡፡ ኢትዮጵያችን ለእኛ በእኛ ለዘለዓለም ትኑር!
@ethioknowledgeqa4647
@ethioknowledgeqa4647 Жыл бұрын
አማራዎች ብአዴንን(ብልፅግናን) አትደግፉ እሽ ይሁንላችሁ እውነት በህዝብ ብዛት ግን ሁለተኛ ነኝ ካልክ #GEBEYANU #1Million ተከታይ አስገቡት ቢያንስ ግብአት ታገኛላችሁ
@alembekele4006
@alembekele4006 Жыл бұрын
I did
@user-hk3sv5oe7c
@user-hk3sv5oe7c Жыл бұрын
ከአብ የሚሰጠውን አስተያየት በራስህ አስተያየት አትሸፍነው!!! የአንተ ቢሆንም ፕሮግራሙ ግን እሱም ሀሳብ የመስጠት መብት አለው ለምን መሰለህ እሱ በሰጠው ሀሳብ የምንስማማ ሰዎች ስላለን ለምሳሌ የኦሮሞ ፖለቲከኞች አብይን የሚተቹት አንድም ህዝቡን አብይ የኦሮሞን ህዝብ ጥያቄ እንዳልመለሰና ምንም እንዳልሰራ አድርገው የሌላውን ብሄር ህዝብ ለማደናገር ይሞክራሉ በሚለው በግሌ ስለምስማማ ጥያቄዎቹ የኦሮሞ ህዝብ ጥያቄ ቢሆኑም ባይሆኑም
@muktarsado3324
@muktarsado3324 Жыл бұрын
ኤሮሞ
@hallubekkele9841
@hallubekkele9841 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሶልዬ በጣም ነው የምወድህ ዛሬ ደጎሞ በህልሜ አየሁህ በጣም ነው ደስ ያለኝ። እንደው አንድ ቀን በአካል ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል
@rahealeyasu6161
@rahealeyasu6161 Жыл бұрын
ይሄን ሰው ዳግመኛ ትነኩት እና ውርድ ከራሳችሁ ምድረ ድልብ መሀይም፣፣፣ ሰልዬ ኑርልን የአንተ አይነቱን ያብዛልን!!!
@afro90s78
@afro90s78 Жыл бұрын
Enkuan eyen sew sent sew eyaleke min adergenena new bado fukeraw
@zshow984
@zshow984 Жыл бұрын
@@afro90s78 በአደባባይ ለእውነት ስለቆመ ነዋ
@afro90s78
@afro90s78 Жыл бұрын
@@zshow984 men yehonew ?
@tewo7technology181
@tewo7technology181 Жыл бұрын
በጣም ሚዛናዊ ሰው ኢትዮጲያ ሃገራችን እንዳተ አይነቱን ያብዛላት ጀግናነህ🌻🙏
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Жыл бұрын
ውታፍ ነቃይ ነው። አማራ የሆነ ከአማራ ብቻ ሆኖ ራሱን ያድን
@sabatedla1733
@sabatedla1733 Жыл бұрын
Amen
@yghezudenku8734
@yghezudenku8734 Жыл бұрын
አትጃጃል? ኢትዮጵያ ማለት አማራ ለመዝረፍ ለመግደል የማዘንግያ አባባል ነው። ለእኔ ባንዴራየም ኢትዮጵያዪም አማራ ብቻ ነው። ከአማራነት የሚበልጥብኝ ምንም የለም። አማራነት ከለ ሀገር እንሰራለን። ከለሌን የለንም። ለአማራነት ብቻ እንስራ? እንዲህ ዓይነት አባባል አማራን አስጠቅቶናል።
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 Жыл бұрын
@@yghezudenku8734 አምሐራነቴ ከ ኢትዮጵያዊነቴ በታች ነው እውነት ይዘህ ተጋፈጥ ይልቅ 🙄😥ምክንያቱም እንዳንተ አይነቱ ስልጣን ቢይዝ እንደገና በተረኝነት ተለክፈህ ሌላውን ትጨቁናለህ 🤮ለሀገር ይሄ አይጠቅምም
@user-nr6hl8wr1x
@user-nr6hl8wr1x 8 ай бұрын
​@@yghezudenku8734 ayagebanem ezaw
@ayalnehmekbib7213
@ayalnehmekbib7213 Жыл бұрын
የአማራ ክልል መዝሙር የታታሪ ህዝቦች የታሪክ ማህደር የ አኩሪ ባህል አምባ የድንግል ሃብት አፈር የህዝቦችሽ ተስፋ ለሟ ክልላችን ተባብረን በስራ እንገነባሻለን የ አማራነት ክብር ደማቅ አርማ ይዘን ከሌሎች ህዝቦች ጋር እኩል ተከባብረን በፍቅር በአንድነት አብረን እንዘልቃለን
@bashatube8986
@bashatube8986 Жыл бұрын
I didn't know this, Good to know.
@top123a4
@top123a4 Жыл бұрын
ሶል ጀግናየ ነህ! እውነትን አንተ ተናገራት! ክፉ አይንካህ! ፈጣሪ የሚወደውን ሥራ እየሰራህ ስለሆነ ደስ ይበልህ! በርታልን!
@stifmg8885
@stifmg8885 Жыл бұрын
ላይክ ያደረጋችሁ 80 ሰዎች. . . ጀግና ታስሯልና ተቋውሟችሁን አሰሙለታ!
@mohammedvandamme232
@mohammedvandamme232 Жыл бұрын
አቦ ምን ላድርግህ የልቤን እየነገርክልኝ ነው ባይሰሙም በርታልን።
@yohaneswodaje3618
@yohaneswodaje3618 Жыл бұрын
በቃ እውነቱን መጋፈጥ አለብን👌
@mulukenabera5034
@mulukenabera5034 Жыл бұрын
ሶል እኔ ደቡብ ክልል ነው ያለሁት ት/ቤት የክልል መዝሙር አንዘምርም አማራም ክልል የኢትዮጵያ መዝሙር ነው የሚዘመረው።
@temesgenafework7280
@temesgenafework7280 Жыл бұрын
Amhara Region has their own song.
@shemlesyehualashet8020
@shemlesyehualashet8020 Жыл бұрын
ሶል በርታልን እግዚሐብሄር ይጠብቅክ እሺ!!!
@elizabethbekele810
@elizabethbekele810 Жыл бұрын
ተባረክ አቶ ስለሞን ሹምዬ❤
@tarikuabera3367
@tarikuabera3367 Жыл бұрын
እንደዚ ማነው ግን የሚነገርልን በእግዚአብሔር እናመሰግናለን ስልዬ👍👍👍👍
@bezashewangezaw4775
@bezashewangezaw4775 Жыл бұрын
ሰለሞን ሹምዬ እንደስምህ ጥበበኛው ሰለሞን ነህ፡፡ ትንታኔህን በጣም እወደዋለሁ አከብረዋለሁ፡፡ እንደአንተ አይነቱን እግዚአብሄር ያብዛልን፡፡ የደንቆሮዎች መድሃኔት ነህ፡፡
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i Жыл бұрын
ሶል እውነተኛ ኢትዬጵያዊ እግዚአብሔር በመንገድህ ሁሉ ይጠብቅህ እሰለሞን ሹምዬ ለታፈኑ ድምፆች ድምፅ ስለሆንከን በመላው ኢትዬጵያውያን ስም እናከብርሀለን እንወድሀለን እስከመጨረሻው ከጎንህ ነን በርታእውነት ያሸንፋል 💪💪💪💪💪💪💪💪💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@shegerketema6622
@shegerketema6622 Жыл бұрын
LIMUT
@kediribrahimtofik2770
@kediribrahimtofik2770 Жыл бұрын
አባቴ ወላሂ በጣም ተመችተሀኛል እንደ ጀግና ነህ
@alazarshalom2198
@alazarshalom2198 Жыл бұрын
ተባረክ ሶልዬ እንደአንተ 10 ሰው በመንግስት አስተዳደር ቢኖር ለገር ይቀየር ነበረ
@senorita0828
@senorita0828 Жыл бұрын
ስታወራ እንኳን ነገሩ የገባዉን ቀርቶ የሞተዉን ታነቃለህ ኑርልን ::
@ermiaswassihun7352
@ermiaswassihun7352 Жыл бұрын
It's a shame on us that this superb channel hasn't reached a 100 thousand subscription mark yet.
@kerimankhan2640
@kerimankhan2640 Жыл бұрын
Ya
@habtishgodoleyas8465
@habtishgodoleyas8465 Жыл бұрын
ከድሮም ነው የምትመቸኝ ሰሌ ሀሳባዊ ምክንያታዊ ሚዛናዊ በአናቱም የሀሳብ ልእልና ያለህ የአደባባይ ምሁር ነህ በርታልን ።
@alembekele4006
@alembekele4006 Жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ብዙ ነገሮችን በደንብ ተንትናችዋል መንግስታችንም በቅን ቢመለከቱትና ለለውጥ ቢዘጋጁ መልካም ነው ፈጣሪ ለሁላችንም ልብ ይስጠን !!!! ተመልካቾችም ፕሮግራሙ ከተስማማችሁ like and share please. ሁለታችሁንም ከ ልብ አመስግናለሁ ሁሌ በ ጉጉት የምጠብቀው ፕሮግራም ጨዋነት የሞላበት ማንንም የማትዘልፉ ናችሁ በጣም አከብራችዋለሁ በርቱ!!!! ፈጣሪ አገራችንን ሰላም ያድርግልን!!!! አሜን
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 Жыл бұрын
በርቱ ሶል እነዚህን ሃገርን ለማፍረስ የመጡ ጉዶችን እግዚአብሔር ይገላግለን
@Hopeinmyhands
@Hopeinmyhands Жыл бұрын
ሰለምን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም። ጀግና ነህ ስራቸው ቁጭ ትነግራቸዋለህ በርታ እግዚአብሔር ይጠበቅህ
@sabbrina78
@sabbrina78 Жыл бұрын
የሚሰማ ካለ ምርጥ ውይይት እና ትምህርትም ነው
@Rose-ws6vm
@Rose-ws6vm Жыл бұрын
እውነት ተናጋሬ ተባረክ🙏🙏
@seblemesfin3645
@seblemesfin3645 Жыл бұрын
አንተን ለማሰር ሲመጡ እመቤቴ ታድርቃቸው እግዚአብሔር ይጠብቅክ በርታ
@kefyalewaynadis7191
@kefyalewaynadis7191 Жыл бұрын
ይባርክህ ቃላት የለኝም ለሚሆነው ነገር ትዝብትህን መናገርህ ትልቅነትህን ያሳያል ኢትዮጵያዊነት ይሄ ነው
@shebirashebira7158
@shebirashebira7158 Жыл бұрын
ወጣቱ በ4ቱም አቅጣጫ እየወጣ እያለቀ ነዉ ምናለ ወጣቱን እሚሰራአበተ መንገድ ብትፈጥሩበት ሁሌ የኢት ሕዝብ እደተናቅን አላዉቅም በቃን ስደህት አገራችን ለመግባት አታስፈራሩን
@tiyaamee3632
@tiyaamee3632 Жыл бұрын
Solomon shumeya, well said! The interviewer is one of the best journalists too! WELL DONE to you both 👍🇨🇬
@getayedegu5296
@getayedegu5296 Жыл бұрын
አቶ ሰለሞን ሹምየ በጣም ጀግና ነህ በጋዜጠኝነትህ መሰዋት ከፍለሃል።
@almeshettilhuian3138
@almeshettilhuian3138 Жыл бұрын
በእውነት ዳንኤል አማካሪ ሁኖ ተረትተረት እየነገረ ገደል ከሚከተው ሰለሞን አንተ ብታማክረው ከውድቀት ይተሪፊ ነበሪ።
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
አሀን ፍትህ ፍትህ ፍትህ በወለጋ ለሚጨፈጨፉት አማራ ወገኖቻችን ፍትህ
@seidmohammed6863
@seidmohammed6863 Жыл бұрын
ኑርልኝ የኔ የሀገር ምሠሶ አንደበተ ርቱእ ሠዉ የኔ ወርቅ ።
@yeshitadesse8134
@yeshitadesse8134 Жыл бұрын
Solomon you always said the truth 🙏
@andomtesfaye4088
@andomtesfaye4088 Жыл бұрын
ሰላም ሶል እኔ ስላልገባኝ ነው መንግስት ሀገሪቱ ሰላም እንዳትሆን ነው የሚፈልገው ሆን ብሎ ህዝቡን ሰላም የሚነሳው የሀገሪቱ ባንዲራ እያለ የክልል ባንዲራ ይሰቀል ተብሎ ግርግር የሚፈጥረው እረ ተረጋጉ ተረጋጉ በልልኝ
@betelmulu4897
@betelmulu4897 Жыл бұрын
እኔ ግራ ገባኝ ሀገሪቱ የአማራ የኦሮሞ የትግሬ ብቻ ናት እንዴ ምን እያሉን ነው እነዚህ ሰዋች ጎበዝ እዛው በክልሉ ያውለብልብ የአሁኑ ይባስ አለ የሀገሬ ሰው
@bekeleworku8606
@bekeleworku8606 Жыл бұрын
በጣም ግሩም ውይይት ነው። የአዲስ አበባ ህዝብ የእስክንድር ግፍ አለበት።
@agegnehukassa6178
@agegnehukassa6178 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የእስኬው ግፍ ገና መጀመሩ ነው ገና ብዙ ግፍና መከራዎችን እናያለን
@athjaathja1785
@athjaathja1785 Жыл бұрын
በትክክልልልልልልል
@athjaathja1785
@athjaathja1785 Жыл бұрын
አዲስ።አቤቤ።ይበልህ።እሰይይይይይ
@ethiohabesha7069
@ethiohabesha7069 Жыл бұрын
አቤት ንግግርንስ ሰለሞን እና ታምራት ነገራ ተናገሯት👌
@alemayehugebremeskl7872
@alemayehugebremeskl7872 Жыл бұрын
ሶል እግዚያብሔር ይባርክ" እውነት ትደበዝዛለች እንጂ አጠፋም" መሪዎቻችን የቀደመውን መሪ ስህተት ከማረም ይልቅ ስህተቱን በእጥፍ እና በበቀል ስሜት ሲደግሙት ይታያሉ ስህተት በስህተት መቼም ታርሞ አያውቅም ጊዜው 20ኛው ክ/ዘመን ላይ ነን ያለነው!!!
@mimerime8847
@mimerime8847 Жыл бұрын
ሶልዬ ስወድሕ የምትናገረው እውነት ነው አገራችን ሰላም ያድርግልን
@yeawarelijochmedia20
@yeawarelijochmedia20 Жыл бұрын
ወንድም ጋሻ ትናገረዋለህ በትክክል👍👍👍💪💪💪 አመሰግናለሁ። በግሌ🙏🙏🙏🙏
@Explorer0425mdhs
@Explorer0425mdhs Жыл бұрын
God bless you! You’re stating the facts on the ground.
@mela05
@mela05 Жыл бұрын
እንዲህ አይነት አስተሳሰብ ያለው ጀግና ሰው ነው የሚያስፈልገን መንግስት ግን ቆም ብሎ ቢያስብ ጥሩ ነው ምክንያቱም ነገ ምን እንደሚሆን ስለማይታወቅ ፈራጅ አለ ከላይ
@abedulfetabedru7304
@abedulfetabedru7304 Жыл бұрын
ምን አይነት አስደናቂ አነጋገር እና አገላለፅ ነው አረ ስለ እውነት ቃለት አጠረኝ በቃ ትለያለክ 👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌
@degfewoldesenbet4502
@degfewoldesenbet4502 Жыл бұрын
Brilliant as usuall!
@ekramhussin2812
@ekramhussin2812 Жыл бұрын
ወይ ሰሌ እኛኮ ግራ ገባን እንዲህ በቁጭት ከምታብከነክነን ምን ይደረግ የሚለውንም ንገረን ተስፋ ወደመቁረጥ እንዳንገባ እፈራለሁ።
@melekfish6159
@melekfish6159 Жыл бұрын
ተባረክ ልክ ነህ።
@elyasmatiyas
@elyasmatiyas Жыл бұрын
God bless you selemon
@ad_man8712
@ad_man8712 Жыл бұрын
በሳል፣ትክክለኛ እና የሚታይ፣ ሚዛናዊ የሆነ እይታ ነው በርታልን ሶል👍 Thank you!!!
@hailelove1
@hailelove1 Жыл бұрын
ብስለትህ ደስ ይላል
@hamziamuhammed3211
@hamziamuhammed3211 Жыл бұрын
Absolutely 💯 true!!!! Thank you!!!!
@majestytube
@majestytube Жыл бұрын
የአማራ ብሄራዊ ክልልላዊ መዝሙር የታታሪ ህዝቦች የታሪክ ማህደር የአኩሪ ባህል አምባ የድንግል ሀብት አፈር የህዝቦችሽ ተስፋ ለሟ ክልላችን በሰላም በፍቅር በልማት ጉዟችችን ተባብረን በስራ እንገነባሻለን የአማራነት ክብር ደማቅ አርማ ይዘን ከሌሎች ህዝቦ ጋር እኩል ተከባብረን በፍቅር በአንድነት አብረን እንዘልቃለን።
@SoTired-Of-BS
@SoTired-Of-BS Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላልልልል! አላውቀውም ነበር! ❤
@mimizd5828
@mimizd5828 Жыл бұрын
ዋው!
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
thats nice❤❤❤❤
@saramichael9638
@saramichael9638 Жыл бұрын
ስልት ሁሌ የምትናገራቸው የኢትዮጵያውያንን የውስጥ ትርታ የምትዘረግፍ በርታልን እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@dawitzelalem2719
@dawitzelalem2719 Жыл бұрын
ሰሌ ማኛ ሰው እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥህ ምርጥ ሰው
@user-bm8mk2yb4x
@user-bm8mk2yb4x Жыл бұрын
ሰሌ በጣም አመሰግናለሁ ለምን ትምህርት ቤት የ ኦሮሞ ክልል ባንዲራ እንዲሰቀል እያስገደዱ ያሉት ጨዋታው አዲስአበባ የኦሮሞ ነች ነው ከንቲባ ተብየዋም በተሰራው ስራ ማፈር ሲገባትና ሀላፊነቷን መወጣት ሲገባት እሷ ግን ተረኛነትዋን በሚገባ እየተወጣች የምትገኝ ሴት ነች
@abdallahkadir8609
@abdallahkadir8609 Жыл бұрын
ሰላም ለ ኢትዮጵያ ከ ፍ ይባል 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@selamabebe5820
@selamabebe5820 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ያኑርህ
@mesfinabate1394
@mesfinabate1394 Жыл бұрын
አልጠረጠርኩም ነበር አለች ... እስክንድር ሲናገር ያላገጠ ህዝብ እና ፓርቲ( ኢዜማን የመሰሉ ) ገና ብዙ ያያሉ
@duuressabrihanu2792
@duuressabrihanu2792 Жыл бұрын
ዶር አቢይ አህመድ ፓርኩን ከሠሩ፡ለደሆች፡ሥራ ድልፈጠራነው፡፡ስለዚህ 1020 ፓርክ፡ለጥበቃ፣ለቡና፣ለሻይ፣ለላባጆ፣ለሻር ፡ኁሉይጣቅማል፡፡በቀላሉ፡ገቢይገኝበታል፡፡
@duuressabrihanu2792
@duuressabrihanu2792 Жыл бұрын
ኦሮሚኛ መነገር ምንችግር አለው?ኦሮሚኛ መዘመር፡ኢትዮጵያዊነት አይደለምወይ?አማሪኛመዘመር፡ኢትዮጵያውነት አይደለም?
@duuressabrihanu2792
@duuressabrihanu2792 Жыл бұрын
ስለዚህ ተማሪዎችን የምትቀሳቅስ፡ዋንኛ ቀንዳኛየኢትዮጵያ ህዝብጠላት ነህ፡ማለት ነው፡፡
@athjaathja1785
@athjaathja1785 Жыл бұрын
@@duuressabrihanu2792 ኪኪኪኪኪኪ
@kidistayalew8009
@kidistayalew8009 Жыл бұрын
ሶል እናመሰግናለን
@tigistaltaye4407
@tigistaltaye4407 Жыл бұрын
ሶል ተበርክ 👍👍👍👍
@biniyamgetu257
@biniyamgetu257 Жыл бұрын
በርቱ ሶል እግዚአብሔር ይጠብቅክ
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 Жыл бұрын
ሠለሞን ተከታታይ ኢንተርቪው ብታደርግ 😭 ወዴት እየሄድን ነው ምን ይደረግ በሚል አደራ❤
@marcelllyewsang5485
@marcelllyewsang5485 Жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሀገራዊ መዝሙር በተመለከተ በሁሉም ክሊሎች የምዘምረው አንድ ሐገራዊ ትርጉም ያለው ሆነ ክሊሎቹ በየራሣቸው ቋንቋ ብዘምሩት የተሻለ ይሆን ነበር ይመሥለኛል
@fikrehailu9535
@fikrehailu9535 Жыл бұрын
It is the best conversation and education if there is one.God bless you more like you, you are medicine fir the deaf. The leaders in power now are the slimes of history.
@paulosdesalegn774
@paulosdesalegn774 Жыл бұрын
ሶልየ እድሜና ጤና ይስጥልን።
@selammamo5458
@selammamo5458 Жыл бұрын
Great person we proud of you 👍 May GOD bless you
@tikuret123
@tikuret123 Жыл бұрын
በትክክል
@worknehtesfayie
@worknehtesfayie Жыл бұрын
አንተ ምርጥ ስው እግዚአብሔር እድሜ ይስጥህ ስለሞን❤❤❤
@ethiopiafirst1226
@ethiopiafirst1226 Жыл бұрын
Thank you for your service 🙏
@yeshewasmekonnen9863
@yeshewasmekonnen9863 Жыл бұрын
Very wise man. Keep it up 🙏
@mezemirtafesse9807
@mezemirtafesse9807 Жыл бұрын
ሰለሞን ሹምዬ ጀግና ነህ እኮ። በቃ እውቀት እያላቸው ወተው ለሀገር ሰላምና መረጋጋት ስለህዝብ የሚታገሉ በተደበቁበት በዚ ጨካኞች ባሉበት በሙሉ ድፍረትና በእውቀት ጭምር ስለምትታገል በእውነት እናመሰግናለን። በርታ ወንድሜ። አየህ አንተ፣ ኢንጂነር ይልቃል ጌትነት፣ ልደቱ አያሌው ለኔ የምንግዜም ጀግኖች ናችሁ። በህይወት ዘመናችሁ በፍፁም የማይቆጫችሁን ነገር እየሰራችሁ ስለሆነ ልትኮሩ ይገባችኋል። ታሪክ ሲያነሳችሁ ይኖራል። በርታልን ሶሎ
@rockyr3572
@rockyr3572 Жыл бұрын
ሰለሞን ሹምዬ በጣም እድናቂህ ነኝ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ keep going my bro
@ayeleabebe8921
@ayeleabebe8921 Жыл бұрын
ምንም አስተያየት የለኝም ሰሌ በሳምት ምግዜም 2 ቴ ብትገባ እና ብታቀርብ ደስ ይለኛል
@hailuj1777
@hailuj1777 Жыл бұрын
Bold &fact ideas
@muluwork5313
@muluwork5313 Жыл бұрын
ፈጣሪ እንደአንተ ጎበዝ አገር ወዳድ በእዉቀጥ የበለፀገ አዋቂ ሰዉ ፈጣሬ ያብዛልን ብዙ ጊዜ አዳምጥሀለሁ በጣም ነዉ የማደንቅህ። ፈጣሪ ይጠብቅህ። ይህ ባለተራ መንግስት የሚሰራዉ ሁሉ አወዳዳቁን እያቀረበ እንደሆነ አልገባዉም።
@tsehayaaa6653
@tsehayaaa6653 Жыл бұрын
solomon you have good insight .....keep going
@osmanesa6963
@osmanesa6963 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርካቹ
@mimiaschalew9614
@mimiaschalew9614 Жыл бұрын
ምንእናድርግ ብቻ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@samuelduresa5812
@samuelduresa5812 Жыл бұрын
ሶሎ አሳብ ጥሩ ነው ግን ሻይ ብና ፕሮግራምእ አዘጋጅና አብረን ዲስከስ ብናረግበት
@fkiryashnafy3984
@fkiryashnafy3984 Жыл бұрын
ኑርልን ሰሌ ምናልባት ቢሰሙት
@user-no2hz6cc3v
@user-no2hz6cc3v Жыл бұрын
ዋውውውውዘመንክ ይባረክ የኔጀግና በርታልኝ አምላክ ይጠብቅህ
@tinsaeethio8229
@tinsaeethio8229 Жыл бұрын
ምርጦቹ።
@takelealemu1484
@takelealemu1484 Жыл бұрын
ሰሌ ብርቱ ሰው።
@wubshetmitsun202
@wubshetmitsun202 Жыл бұрын
Very good analysis by Solomon shumye as always ,keep up the good work,keep up being the voice for the voiceless the prime minister is Mr I know everything so he wants to involve from planting the trees to build parking and watering the trees by driving big trucks and so on so forth
@bobmarleyrastamanvibration1273
@bobmarleyrastamanvibration1273 Жыл бұрын
ባለ ግዜ ነን ባዮች ካለፈው ስርአት የባሰ አይን ያወጣ ተረኝነት🔴🔴🔴
@mikimoknin8490
@mikimoknin8490 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ እውነቱን ነጭ ነጩን ብልፅግና እየመረራቹ ዋጡት አብይ ጭብጨባ እንጂ የሚተቸውን አይወድም
@yohanisdamena3745
@yohanisdamena3745 Жыл бұрын
ሰሌ ይሄ ነው የሚገርም ዱካምለይ ጓደኛዬ ያባቱን ወርስ በፍርድቤት ሲጠይቅ የመጣከው ኬት ነው ካዲሳባ ሲል አዲሳባ የማናት ሲል ደኛው ጓደኛዬም የኦሮሚያ አለ
@ProEthiopia
@ProEthiopia Жыл бұрын
Wow amazing 👍🙏
@almeshettilhuian3138
@almeshettilhuian3138 Жыл бұрын
በጣም ድቅ እይታ ነው ያለህ 👌
@mulutrfe3988
@mulutrfe3988 Жыл бұрын
እህት፡አለሜ፡ይህን፡የመሰለ፡ምርጥ፡ጋዜጠኛየሚያቀርበውን፡ትንታኔ፡ሼር፡ስላደረግሽልኝ፡አመሰግናለሁ።ተባረኪልኝ፡፡ጋዜጠኛ፡ሰለሞን፡ሹምዬ፡በርታ።👍💯🙏
@awolyassin5433
@awolyassin5433 Жыл бұрын
Solomon Keep It Up. Well Delivered
@GutaWondemumamo
@GutaWondemumamo Жыл бұрын
ከምታረገው አስተያየት/ትንታኔ ተነስቸ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ ምንአልባትም እንዳንዳዶቹ በምላስ እንደሸወዱን ካልሆነ።
@Hiwan-gz3eq
@Hiwan-gz3eq Жыл бұрын
እግዛብሄር ይጠብቅህ ከነዚህ ቡዳ አይኖች
@mekonnen4686
@mekonnen4686 Жыл бұрын
ወንድሜ ሀሳብህን ፍጸም በግሌ የምስማማበት ነው። ግልጽና ፍታዊ እውነታውን የያዘ ሀቅ ነው ። እኔ እንደተረዳሁት ከሆነ ።
@teek5304
@teek5304 Жыл бұрын
Stay blessed you have point 🤔 ☝️
@dawitnigussie9035
@dawitnigussie9035 Жыл бұрын
Sol 100% true keep it up our Hero
@yabsratewodros8629
@yabsratewodros8629 Жыл бұрын
ምርጥ ውይይት
@zewedefekade8949
@zewedefekade8949 Жыл бұрын
ስልጣንም ይዘው የበታችነታቸውን ያለቀቃቸው ዘረኞችና ባለጊዜዎች ...... እግዚአብሔር ይፈርዳል
@abrahamhaile2820
@abrahamhaile2820 Жыл бұрын
ሰሌ በርታ
@nebilmehammed6281
@nebilmehammed6281 Жыл бұрын
Amazing amazing amazing
@amareermias7434
@amareermias7434 Жыл бұрын
እንዴት ናችሁ፣ ፕሮግራሞቻችሁ አሪፍ ናቸው፣ አዘውትሬ እከታተላለው፣ በሁሉም ሀሳቦቻችሁ ባልስማማም። አሁን ላይ የሚቀርቡ ፕሮግራም የተቆራረጠ ነው፣ ሙሉ video አይገኝም ከተቻለ አስተካክሉት። በተረፈ በርቱ ቆንጆ ሀሳቦች ናቸው የምታነሷቸው።
@kirubelabebe4408
@kirubelabebe4408 Жыл бұрын
Gebeyanu ,.SELE Lemisetew tintane so good Thank you !
@negedemeberatu9549
@negedemeberatu9549 Жыл бұрын
ሰሌ ጆኩ ተመቸኝ አ አ ሳያላምጡ ሊውጡ እያሰቡ ነው ጒበዝ ጠንቀቅ
@AlexTheKing
@AlexTheKing Жыл бұрын
Such a good speaker I agree on all your points
@rockyr3572
@rockyr3572 Жыл бұрын
እነዚህ ገልቱዎች መቸም እይገባቸውም ከነዚህ ጋ እብሮ መኖር እንደሚቻል እላውቅም ጌታ ሆይ ማብረጃውን ይሰጣቸው
@menutube7647
@menutube7647 Жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን ሰሌ 🙏
@serkserk8422
@serkserk8422 Жыл бұрын
Thank you !
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Ethiopian Media Services
11:48
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 35 М.
#ethiopia #ማን ጠፍቶ ማን ይኑር? #ethiopiannews
2:50:36
#ethiopia  #ጠላቶቻችን እነማን ናቸው?
1:29:23
GEBEYANU
Рет қаралды 95 М.
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 7 МЛН