No video

Ethiopia: " ግጥም በጠመንጃ " አርቲስት ፍቃዱ ከበደ በወቅታዊ ጉዳይ ላይ ያቀረበው አዝናኝ ወግ!!

  Рет қаралды 374,918

Andafta

Andafta

Күн бұрын

Пікірлер: 513
@videoroom485
@videoroom485 6 жыл бұрын
በጣም በጣም ደስ የሚልና እውነት የሆነ ታሪክ እንደሆነ ነው የተሰማኝ፤ ልብ የሚነካ ጥልቅ ደግነት ተመልክቼበታለሁ። በተለይ በፖስታ የተወው ትንሽ ብርና መልዕክት የእውነተኛ ሃበሻ መገለጫ፤ የውለታ መላሽ ህዝብ ምልክት ነው የመሰለኝ። እግዚአብሔር አምላክ ይህን ክፉ ጊዜ በበጎ ቀይሮ ወደ ቀደመ ፍቅራችን ይመልሰን።
@mahederkebedekebede1529
@mahederkebedekebede1529 6 жыл бұрын
ዋው በጣም የሚይስደስት ፍቅርን ጉዋደኝነትን ታማኝነትን ሃላፊነትን ወዳክነትን ቤተሰባዊነትን የሚያስተምር ፅሁፍ ነው ከልብ አመሰግናለሁ!!
@user-fw6zv9ff9g
@user-fw6zv9ff9g 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ አቀራረብ ነው ።ይህ እሚያሰየው የትግራይ ህዝብ ምን ያህል የዋህና ለሀገሩ ሟች መሆኑንና የፍቅር ሰው እንደሆነም ይናግራል በጣም ቆንጆ ተመችቶኛል።
@user-ys8rl3cr5v
@user-ys8rl3cr5v 6 жыл бұрын
ዋው ፍቄ በጣም ያምራል አቀራረብ በጣም ደስ ይላላ ኮሜታተሮች ለምን ዘረኛ ትሆናላችሁ እግዚያቤሔር ምህረት ያርግላችሁ ሁሉም የአዳም ነው አከተመ ።
@nshhs6721
@nshhs6721 5 жыл бұрын
ርብቃ እጠራዋለሁስሙን አሜንንን ይህንን ክፉ ደዊ ከህዝባቻን ነቅሎ ይጣልልን ፈጣሪ
@cjmustang126
@cjmustang126 4 жыл бұрын
እኔ ኢትዮጵያዊ ትግሬ (ትግራዋይ) ነኝ:: ህዝብ ማለት ሀገር ነው(ሰሜኑ ደቡብ ምስራቅ ምእራብ) ኢትዮጵያዊነትን ማስቀደም የምፍልገው ለዛ ነው!!!... በመጨረሻ ማለት የምፍልገው...ነገሮችን ሁሉ በክፉት አይን ማየት እናቁም.. እናም ባልታየ ባልተሰማ ክርቢት ተለኩሶል ሲባል ማራገቢያ ይዘሽ ትኩሳት ለመጨመር... እፍእፍ እያሉ ለማጋጋል ለክፉት የምትላላኪ ሁላ ልብ ይስጥልን:: ይህም ቀን ያልፍና ኢትዮጵያዬ ከራስ ምታቶ ስታርፍ ያኔ ሀፍረት ይውጥሻል! የተነበበው እውነት ነው!!! ወድጄዋለሁ! ከመልካም ስብእና መልካም ነገር ይገኛል! እና ፍቄ , ኧረ ባላለቀ እያልኩ ነው የሰማሁክ:: መችቶኛል!! ለኢትዮጵያ አንድነት እንትጋ ባይ ነኝ.... (ሰውስ ያባት የእናቱን ዘር ቢያውቅ መልካም ነው, ቅሉ የሰው ሁሉ እናት አባት, አዳም አና ሄዋን አይደሉም እንዴ!?!)...ከመጸሀፍ
@hiwetbrhane3514
@hiwetbrhane3514 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን መልእክቱ ተጋሩ ለሃገራቸው ህይወታቸው እንደሚሰጡ ሙስናን እንደሚጠየፋ።ፍትር እንደሆኑ። እንግዳ ወደጅ እንደሆኑ። የሃገር ንብረት ኣሳልፈው እንደማይሰጡ ነው። እናም ሳይማሩ የሚያስተምሩ መሆናቸውን ነው ትክክል ነው።ወድጀዋለው። ትግራይ ዓደይ ዓዲ ጀጋኑ ከሁሉም በላይ ዘረኞች ኣለ መሆናችን ነውና የመሰከርክልን ተባረክ
@aliseaid
@aliseaid 6 жыл бұрын
Hiwet Brhane kenkenam agame
@user-vf4xj8eh7b
@user-vf4xj8eh7b 6 жыл бұрын
ትግርኛ መናገር ብችል ደስ ይለኛል ቋንቋውን በጣም ነው የምወደው i hope መልመዴ አይቀርም ።
@Thuglife-ed2te
@Thuglife-ed2te 6 жыл бұрын
Sis Marry ene astimhirisch alew emuye ye eri lij negn
@user-vf4xj8eh7b
@user-vf4xj8eh7b 6 жыл бұрын
Tesfaldet Kahsay አመሰግናለሁ ወደጄ
@Thuglife-ed2te
@Thuglife-ed2te 6 жыл бұрын
Sis Marry minim aydel marrye lemanyaum enem marry new sime
@user-vf4xj8eh7b
@user-vf4xj8eh7b 6 жыл бұрын
MAH Ethio I know my choice no need your advice Thank u
@abebaa7294
@abebaa7294 6 жыл бұрын
love Marry እንኮን አላወቅሽ
@hyteseid6114
@hyteseid6114 6 жыл бұрын
አማራ ነኝ ትግሬ ውስጤ ናቸው
@birhan2006
@birhan2006 6 жыл бұрын
This guy is amazing what a talent. A great original work and great reading. I hope he goes far
@nbvvbbvfnnnnghh6943
@nbvvbbvfnnnnghh6943 6 жыл бұрын
ምትሣደቡ ሠዎች መጀመሪያ መሥማት ማዳመጥ አለባችሁ ዝም ብላችሁ አትሣደቡ እባካችሁ አመላለካከታችሁን ቀይሩ ፋቄ የትግራይ ህዝብ የዋህ መሆኑን ነው የፃፈው ፖርቲን እና ህዝብን ለዮ የትግራይ ህዝብን ፍጣሪ ፍቅዶ አንድ ቀን ሂዳችሁ ብታዮ የህዝቡን ፍቅር ታዮ ነበር እኔ አማራ ነኝ ግን በስራ ምክንያት ብዙ ሃገራትን አይቻለሁ እደትግራይ እና እደድቡብ ህዝብ ፍቅር የሆነ ህዝብ ግን አላየሁም እግዚያብሄርን ነው ምላችሁ እና አመለካከታችሁን ቀይሩ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቸ
@oma2635
@oma2635 6 жыл бұрын
Nbvvbbvf Nnnnghh muulaxaah iyo goo gabeelo iinate dhiina qaawan anaa dhalaay eelo uurago Anaa dhalaay Mather gorilla Somali koko kkkkkkkkkk if year I was looking my koko
@nshhs6721
@nshhs6721 5 жыл бұрын
Nbvvbbvf Nnnnghh ማማየ ተያቸው እነሱ አንዴ ክፉ ደዊ ዘረኝ ነት ተጽናውቷቸው ነው እንጂ ይህ ምንም ክፉ ነገር አያናግርም ፍቄ ያቀረበው የሰውየው ገጸባህሪ እሚወደድ ድስ እሚል ነው
@HB-bn2cy
@HB-bn2cy 6 жыл бұрын
በዚ ግጥም ሰምና ወርቅ አውጡለት የቃላት መሻፈፉ ሳይሆን ጥሬ ሀባቡና ህብረ ቃሉ ተረዱ ብዙትምህርት አለው
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 жыл бұрын
አልቃኢደቱ ኑራኒያህ እውነት ነው ለገባው መልእክት አለው
@habtammulaw6371
@habtammulaw6371 6 жыл бұрын
እስኪ አትሳደቡ እባካችሁ ዝምም ብላችሁ አዳምጡ ለምን የሰይጣን ተባባሪዎች እንሆናለን እየተሳደበን ምንም ጥቅም የለውም እባካችሁ አትሳደቡ በቅን ልቦና እናዳምጠው
@user-ue8qs1ju5n
@user-ue8qs1ju5n 6 жыл бұрын
በውነት በጣም ደስ ይላል እደሳኩኝ አለቀ ፍቅርን ነው የሚያመለክተው መቼም አንተ የቋንቋው ሰው መወን አለብክ ከአነጋገርክ ማለት ነው እኛ በጉራጌ ድራማ ሲሰራ አብረን በሳቅ ነበር የምንሞተው በብኤራችን ማለት ነው በጣም ጎበዝ አርቲስት ነክ
@mateb4802
@mateb4802 6 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ ይህ ፅሁፍ ውስጥ በምንም ሁኔታ የሰለሞን ብሄር አልተጠቀሰም። ትግሬ ይሁን አማራ ኦሮሞ ወይ ከንባታ ... ። ፅሁፉ ሊያሳይ የፈለገው እርስ በእርስ እንዴት ሰው በቀናነት እንደሚተባበር ነው። ሰለሞን የከተማ ወጣት ነው። ብዙ ቦታዎች ይሄዳል፣ የቲያትር ባለሙያ ለመሆን ይጥራል ግን ገቢ እንደሌለው የምናውቀው ዋርድያው ለሱ ገንዘብ እያበደረው እንደማይመልስለትና ደሞዝ ሲቀበል "ለታናሽ ወንድሜ" እያለ በመስጠት ሲረዳው ነው። በሌላ በኩል ሰለሞን ለዋርድያው መፃህፍት በመስጠት እንዲያውቅና እንዲማር መደገፉ ነው። በነርሱ ውስጥ ከአነጋገር ዘዬ ብቻ ዋርድያው ትግሬ እንደሆነ እንጂ ሌላውን አናውቅም። ብች የሰማነው ወንድማማችነትን፣ ፍቅርን፣ መተሳሰብንና ቀናነትን ነው። ከዚህ ውጭ ግን ስድብና ዘረኝነትን የምትናገሩ ኮሜንት ሰጭዎች ችግሩ እናንተው ጋር እንዳለ አሳያችሁን። በእውነት ያሳፍራል። ከዚህ አስተሳሰብ ወጥተን የተሻለ ደረጃ ለመድረስ አሁንም ለራሳችሁ ይቅርታ አድርጉለትና አትድገሙት። ዘረኝነት ፀያፍ ነው። እንትፍ በሉት መልሳችሁም አትላሱት እባካችሁ 🙏
@user-zn9qc2vd3q
@user-zn9qc2vd3q 6 жыл бұрын
እረ ባክህ ሌላ የለህም በደምብ ስማው አንተራስህ
@ateklettekle9727
@ateklettekle9727 6 жыл бұрын
ባላገር የዋህ ፍቅር ክፋት የሚጠየፍ....ብዙ ትዝታ አለኝ
@seyfuayato5277
@seyfuayato5277 6 жыл бұрын
ፍቄ የሚገርም ችሎታና ድንቅ ብቃትህን አስጠብቀህ ብዙ ነገሮችን በመስራት የምትችል የምርጦች ምርጥ አርቲስት ነህ በዚው ቀጥል::
@yordanosteshome3910
@yordanosteshome3910 6 жыл бұрын
ዋው ደስ የሚል ትምህርት የሚሰጥ ነው ቀጥልበት
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 6 жыл бұрын
ሚስጥሩን በደንብ ሳትረዱ ትሳደባላችሁ የትግራይ ህዝብ ምን ያክል ሰውን እንደሚወድና እንደ ወንድም እንደምያይና የዋህና ተጠራጣሪ እንደሆነ ነው የሚናገረው ሳይማርም ቢሆን ሃገርን በታማኝነት እንደሚጠብቅና በመሳሪያ ላይ ቀልድ እንደማያውቅ ነው የተናገረው ቋንቋውም ቢሆን ትክክል ነው የጠራ አማርኛ ሳይሆን ትግርኛ ቅልቅል ይሚናገር የለም እንዳትሉ ብቻ ዘላችሁ አትሳደቡ በደንብ አዳምጡት ጥሩ መልዕክት አለው
@fevenzewdu9749
@fevenzewdu9749 6 жыл бұрын
የእመብርሃን ልጅ ነኝ amesginalehu masitewal yibixalachew
@AliAhmed-un9yf
@AliAhmed-un9yf 6 жыл бұрын
ይብዱሽ
@selamselam6036
@selamselam6036 6 жыл бұрын
የእመብርሃን ልጅ ነኝ በመሣሪያ ቀልድ አያዉቁም ትክክል ህፃንና እርጉዝ እናት ሚገሉ እንደሠዉ የማያሥቡ ናቸዉ
@user-ve3fk7tk7v
@user-ve3fk7tk7v 6 жыл бұрын
ሰላም ሰላም ሚስጥሩ ገብቶሻል ማሰቢያቼው እንደ ቋንጥር ጫማቼው ነው ሲስቱየ እንደደሮ ቂጥ የጠበበች ናት
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 жыл бұрын
Ali Ahmed ኧረ አይባልም ትግሬዎች ጥሩ ስለሆኑ ተናደድክ ወይስ ምን ወይስ አነሰ ወይስ ምን ሆ ምን ምን
@hadi6037
@hadi6037 6 жыл бұрын
ምንድን ነው እሚያንጫጫችሁ ቢገባችሁ እና ልብ ብትሉት ብዙ ትምህርቶችን ይዟል
@mulugetahadisamare1804
@mulugetahadisamare1804 6 жыл бұрын
እንዲህ ኣይነት ኣዝናኝ ፅሑፍ መፃፍ ችሎታን ይጠይቃል። ችሎታህን ለመልካም ነገር ለማዋል ደግሞ ብልህነትን ይጠይቃል። ካልሆነ ኣዝናኝነቱ እንዳንተዉ መብራህቱ ደህና ነገር መፃፍ ለማይችሉት ብቻ ይሆናል። በማር (የዋህነት) ለተለወሰዉ ኮሶ ኮሶ የሚጥም (ሞኝነትና ኣምባ ገነንነት) ድርሰትህ ግን በብዙ የትያትር ስራዎችህ ኣድናቂህ ነኝና የዘራሀዉን እንድታጭድ እድሜና ጤና ይስጥህ።
@monadebsdebs5869
@monadebsdebs5869 6 жыл бұрын
በእውነት ታሳዝናላችሁ
@huluagerabyumaru672
@huluagerabyumaru672 6 жыл бұрын
እውነትም ግጥም በጠበጃ እናመሰግናለን!
@mesfin2990
@mesfin2990 Жыл бұрын
Mebratu: የዋ ፣ ደግ ፣ ታማኝ ፣ ምርጥ ጎደኛ፣ ፍቅር አዋቂ፣ ወንድም ከወንደም በላይ፣ ሰጪና ያለሁን አካፋይ።
@simontadese5278
@simontadese5278 6 жыл бұрын
ይሀ ግን መሾፍ ሳይሆን ደግነት እና ፍቅር ነው የምያሳየው። የትግራይ ህዝብ ደግ ና ፍቅር ነው።
@habibamohammed9902
@habibamohammed9902 6 жыл бұрын
Simon Tadese ኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪኪ
@fitsumek
@fitsumek 6 жыл бұрын
Simon Tadese ህዝብ በ ህዝብ ደረጃ ደግም ክፉም የለውም...እንደ ባህል ከታየ በተወሰነ መልኩ..አሊያ ከ ሁሉም ዘር...ክፉም ደግም አለ... ህወሀት ጨካኝ፣ ክፉ፣ ቂመኛ ነበር...ከትግራይ ህዝብ ከወጣና አንድ ነን ካለ...ችግር ነው...ህዝቡ ራሱ...እኛ ከ ህወሀት አይን አይደለንም ይበል።
@joshuaright9579
@joshuaright9579 6 жыл бұрын
በትክክል የተከሰቱ ነገሮችን ነው አዋዝቶ የፃፈው ..ሀሪፍ ነው።ጥበብ እንዲህ ፈታ ብሎ መግለፅ አለበት
@jemillaahmed8156
@jemillaahmed8156 4 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት አለው ትግሬዎች ፍቅር ናቸው
@bnice298
@bnice298 6 жыл бұрын
That was so beautiful 👏👏👏 and heartwarming 🇪🇹😍
@seedforafarmer4126
@seedforafarmer4126 6 жыл бұрын
ቆንጆ ነው እኔ በበኩሌ ተመችቶኛል በዚህ ሰራ ውስጥ እኛ ነው ያገኘሁት ኢትዮጵያ እንጂ ብሄር አላየሁበትም
@teslalhishe7937
@teslalhishe7937 6 жыл бұрын
ትክክልትግራይዎች እንደት የዋህ መሁናቸው መንም ሰው እንግዳ ከሄዴ ምግብ ሰይቀምስ ከወጣ ይቆጣሉ መጀመርያ ከመጣ ውሃ ምግብ ነው የምሰጡት
@selamwitsharew8950
@selamwitsharew8950 6 жыл бұрын
Teslal Hishe Awo ewnet new enem awkalehu degoch nachew
@sondesel1752
@sondesel1752 4 жыл бұрын
ma agame kkkkk
@nasir3906
@nasir3906 6 жыл бұрын
ጎበዝ ፍቄ ...ምነው አንዳዳቹ አፋቹን ከፈታቹ
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 жыл бұрын
ተሙ ያላንቺ ህይወቴ ባዶ ነው Nasir ተነክተው ነው ኪኪ ምን አደረገ መቼስ እደዚህ አይደለ የሚያወሩት ሊካድ ነው ህቅ ህቅ ይበዛበታል
@user-rk3or7fn2z
@user-rk3or7fn2z 6 жыл бұрын
ትግሬወች ውስጤ ናቸው
@hannawoldeyes5381
@hannawoldeyes5381 5 жыл бұрын
Great job Fekadu...this is so deep and brave..i love the way you get it done...
@hamziamuhammad7655
@hamziamuhammad7655 6 жыл бұрын
Thank you !!!!! Great 😍😍
@taddis6503
@taddis6503 6 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ የአርት ሰው ነህ እናመሰግናለን
@fikirtedachew5224
@fikirtedachew5224 6 жыл бұрын
ዋው ፊቄ ስወድክ ግን ለምን ትሳደባላችሁ ጥሩ ትምህርት አለውኮ መዋደድን ፍቅርን ያሳያል ካልገባችሁ አትሳደቡ ከአለበለዛ በደንብ አዳምጡ ሁሉም ሰው አብሮ በልቶ ሲለያይ ይከፋዋል ፍቅር ያሸንፋል
@ethioadissseventube5064
@ethioadissseventube5064 6 жыл бұрын
Fekadu Kebede በትናንትናው እለት መገናኛ በነበረው የግጥም ምሽት ላይ ግጥም በጠብ መንጃ ከተሰኘው መጽሐፌ ላይ ፍቅር የሆነ ወግ አቅርቤ ነበር፡፡አንዳንድ ሆዳሞች እንዲሁም ገንዘብ የሚወዱ አሳማዎች በዝግጅቱ ላይ የቀረበውን ጽሑፍ ኪሳቸውን ለማደለብ የሌለ እርእስ ከተውበት ዩ ቲዩብ ላይ ለቀውታልና ፍጹም ደስ የማይል የስግብግቦች ሐሳብ በመሆኑ ይህ ከኔ ፈቃድ ውጪ መሆኑን ለወዳጆቼ ማሳወቅ እፈልጋለሁ፡፡
@yashiloveyashi1335
@yashiloveyashi1335 6 жыл бұрын
ፍቄ ከበደ። ዋው ከልብ እናመሰግናለን። የወታደር ቤት ትዝታየን ቀሰቀስክብኝ
@tenbenzhagos2334
@tenbenzhagos2334 6 жыл бұрын
ተጋሩ፡ በውስጣችን ፍቅር አይገባንም በተንኳል የተጠመድን በስማችን በነገዱ መሪዎች የኢትዮጵያን ህዝብ ከመጠን በላይ አስቀይመውናል ።
@sabethiopian4657
@sabethiopian4657 6 жыл бұрын
Guys you need to understand, before you leave any negative comments. This is about pure friendship & love. ❤❤❤❤❤ Thank you Gethehgn ❤
@user-gx4gp5yq8p
@user-gx4gp5yq8p 6 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እውነት በጣም የዋህ ናቸው ባንዳድ እራስ ወዳድ በሆኑት ሁሉም መጠላት የለበትም
@amazonidhdjdhsjsjg6674
@amazonidhdjdhsjsjg6674 6 жыл бұрын
አናመሰግናለን ፍቄ በርታልን👌👍💚💛♥
@loveethiopia8884
@loveethiopia8884 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ወንድሜ እስኪ ጨርሰዉ አገናኛቸዉ ደስ እሚል ገጸባህሪ ነዉ የጓደኛህ
@user-ox7uz4kw4q
@user-ox7uz4kw4q 6 жыл бұрын
ዋው ፍቄ በጣም ያምራል
@wasihundebebe5798
@wasihundebebe5798 2 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ በርታ ትልቅ ትምህርት ነዉ አመሰግናለሁ
@suraedz
@suraedz 6 жыл бұрын
የዋህ የትግራይ ሰው ሙስና እነሱእንደ ሚጠየፉት መሪዎቻቸውም እንደዛ ይመስላቸዋል
@tigistbekeleagera589
@tigistbekeleagera589 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ተመቸኝ ይመችክ ፍቄ ይሄን ከዘር ጋር አታያይዙ አቦ
@user-cl8po1ps5c
@user-cl8po1ps5c 6 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው እናመሰግናለን ፍቂ
@user-gg2lc3gi3y
@user-gg2lc3gi3y 6 жыл бұрын
ተሳዳቢዎች አቅል ይስጣችሁ!! ብታቁት ምርጥ መልእክት ነው የትግራይ ህዝብ የዋህነቱን ነው እሚያመላክተው ግን ችግራችሁ አትረዱም መሰደብ ካለባችሁ እናንተ ናችሁ እምትሰደቡት ደደብ ሁላ በእንደናተ አይነቱ አእምሮ ዝግ እኛ አማርኛ ተናጋሪወች እንሰደባለን ትግሬ ኦሮሞ ሁሉም ኢቲዮጲያዊ እንወዳችኋለን!!!!
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 жыл бұрын
በሳቅ ወይ ጉድ ግን የምትሳደቡ ጥሩ መልዕክት አለው ዋ
@gg5350
@gg5350 6 жыл бұрын
Mebrehatu is one of an innocent and genuine man like many Tigrians people. This is a good lesson for some people who have developed hatred against others. Please analyse everything before taking any decision.
@yodahetube
@yodahetube 6 жыл бұрын
እረ ባካችሁ ልጁ ያላሰብውን ነገር አትዘባርቁ ፡፡ ይሄ የተጠናወታችሁ ዘረኝነት አሁንም አለቀቃችሁም ጠባብነት ነው በማንም ዘር ላይ እስከ አሁን ሲቀለድ ነበር እየተቀለደ ነው ምን አዲስ ነገር ተገኘና ነው እንደዚህ የምትሆኑት ከዚህ መጥፎ በሽታ ውጡ አይጠቅመንም አናድግም መቼም በዚህ ጨለምተኛ አስተሳሰናችንና ፡፡አባካችሁ ልጁ እውነተኛ የገጠመውን ነገር ነው የጻፈውና ከዘር አስተሳሰብ ውጡና እንደ ድርሰት አስቡት፡፤ደግሞ ፖሰት ላደረጋችሁት ደግሞ አናንተ እንዲታይላችሁ ብላችሁ ርዕሱን በሚመቻችሁ ጉዳይ ፖሰት ማድረግ በጣም ነውር ነው ይህንን እወቁ ዋጋ ያስከፍላችሀል፡፡ ሰዎችን ከህዝብ ጋር ማጋጨት ነውር ነው ከዚህ ተማሩ አይድገማችሁ፡፡በጣም የሚያዝናና ነው ፍቄ በርታ ማንንም አትመልከት ሰው የሚለው አያጣም
@bekalechhabetamo3446
@bekalechhabetamo3446 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላን
@user-gf8bj5ij1g
@user-gf8bj5ij1g 6 жыл бұрын
አቤት ደስ የሚል ነው ደጋግሜ አዳመጥኩ
@sulamith.9031
@sulamith.9031 6 жыл бұрын
Excellent presentation fike. Edit: i am in love with the character mebrahtu, yewah fitret.
@melkamyotub2073
@melkamyotub2073 6 жыл бұрын
የምትሳደቡ ገደል ግቡ
@burhanabraham2610
@burhanabraham2610 6 жыл бұрын
eyu እናቴን ልዩ ነሽ awnetsh new marrrr fikir ako habt new
@weynituyimer3712
@weynituyimer3712 6 жыл бұрын
eyu እናቴን ልዩ ነሽ ክክክክክክ ትንሽ አዝናናኝ
@reditredit4999
@reditredit4999 5 жыл бұрын
አቡነ አረጋዊ እዋይ እዋይ በጣም ፅብቅ ነው ፍቄ
@LakechB
@LakechB 6 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው፡፡
@yegorawdesalegn9871
@yegorawdesalegn9871 6 жыл бұрын
Tnx feke ....very intersting
@user-xy4qy8zy5t
@user-xy4qy8zy5t 6 жыл бұрын
ፍቄ ዋይ ለኔ እራሱ ተመቸኸኝ ወይይይ
@user-nt6gk2zx6i
@user-nt6gk2zx6i 6 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል በጣም
@yemirutesfaye2518
@yemirutesfaye2518 6 жыл бұрын
Very good, shows the real nature of the combatants - innocent, genuine, brave, and true to their purpose.
@hilufhaile5371
@hilufhaile5371 6 жыл бұрын
It is nice, it shows many good things about............
@sajuosajuo8223
@sajuosajuo8223 6 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ
@brihanayele5088
@brihanayele5088 6 жыл бұрын
ይሀ ግን መሾፍ ሳይሆን ደግነት እና ፍቅር ነው የምያሳየው። የትግራይ ህዝብ ደግ ና ፍቅር ነው። ከ ዶ/ር አቢይ ጎንም እንቆመለን እኛን በ መጥፎ አይን አትመለከቱን እኛን ከ ፖሎትካ ፐሪቲ ለዩን እበካቸሁ
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 6 жыл бұрын
hahahahah ፍቄ ምርጥ ሰው ምችት ይበልህ ብዙ መልክት ያለው ፁሁፍ
@sultanadem5915
@sultanadem5915 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ሀሪፍ
@senaitteklabe6775
@senaitteklabe6775 6 жыл бұрын
God job god bless you 🇪🇹🇪🇹
@zelalemtezita7341
@zelalemtezita7341 5 жыл бұрын
ረ የፍቅር ጊዜ ይምጣልን ፈጣሪ አምላክ ከጥላቻ ያውጣን እውነተኛ ታሪክ ነው የሚመስለው ።
@fikrtefanta2606
@fikrtefanta2606 6 жыл бұрын
ፍቅራችን ያብዛልን አርስቲስት ፍቃዱ ወይም ሰለሞኔ በጣም ትምርት ትሰጣለች ቅኔዋ ኦአይ ታቦለብላለህ !!!!!!
@RioMonte857
@RioMonte857 5 жыл бұрын
The one thing I took away from this person's presentation is that love is such a human thing. Most people insist on judging others based on their ethnic back ground, tribe, religion, language etc, but love, compassion, acceptance can overcome all these factors. Most people are blinded by irrational fear and their insecurity is what causes them to hate or abuse or oppress others. Again, love, compassion, trust, understanding and most of all being able to accept others unconditionally is what make us humans. All I felt in this presentation is humanity beautifully articulated.
@hanagetu8393
@hanagetu8393 6 жыл бұрын
በጣም ነውያሳክኝ
@sabatadesse3360
@sabatadesse3360 6 жыл бұрын
Wonderful message
@alemtehaymaru500
@alemtehaymaru500 6 жыл бұрын
አሁንማ እንደዚህ የሚያወራ የለም.1983 አስታወስከኝ.
@irfansheak6991
@irfansheak6991 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሰምና ወርቁ በሁላችን ክልል ፍቅር ሰላም አንድነት ያስፈልጋል ማለቱ ነው ሌላ ተቀናቃኝ ሳይገባ እኛው ችግራችን እንፍታው ከጠበጃችን አፎምዝም እንራቅ ሶስና ማለት ወልቃይት ናት ደንበራትን ናት የሁላችን ልብ ያለችባት ደንበራችን ለቀው ብን አለልን ሰለሞኔ ልቤን ትመልስልኝ ሰላም እንሁን እንደመር። ከቻልን እንዛመድ ነው ነገሩ ።እናመሰግናለን ፍቄ !!! የምትሳደቡ አፋችሁን ዝጉ የቀን ጅቦች ካልሆናችሁ እሄ ሚያሰድብ አይደለም
@user-ns7ou5sm8q
@user-ns7ou5sm8q 6 жыл бұрын
ኮሜትች፡አሁንእኮ፡መደመርነን፡ትግሬትግሬአትበሉ፡በይቅርታ፡እንለፈው፡አሁን፡ሁሉም፡ሰውነው፡አትሳደቡ፡ተደምረናል፡ይቅርተባብለናል፡ሁሉም፡ኢትዮዸያነው፡
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151
@ortodoksiiamantaaisheeqaje4151 6 жыл бұрын
ልኑርለናቴ ስል @ምስኪኑ የትግራይ ህዝብ ጋር እንደመራለን ከህዋሃት ጋር ግን መደመር ኣይታሰብም
@yielfnigussie6609
@yielfnigussie6609 6 жыл бұрын
ፍቄ ተመችቶናል.ስሎምኔ.የጎፍ ልጅ ይለፍ
@thjjghhjkhg2370
@thjjghhjkhg2370 6 жыл бұрын
Yene andegna
@muluyadata7985
@muluyadata7985 6 жыл бұрын
ድንቅ ድንቅ ድንቅ
@eliasayele1102
@eliasayele1102 4 жыл бұрын
ውይ! ትግረኛ የሚያወራ ጓደኛ በኖረኝ ብየ ተመኘሁ
@user-fs8wm6wg1o
@user-fs8wm6wg1o 6 жыл бұрын
ትግሬ በጣም ምርጥ ናቸው በሀል አክባሪ ቃላቸውንም ታማኝ ናቸው አፋቸው ይጣፍጣል የምር እናተብቻ አውሩ ዝፍኑ ማር ናቹሁ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 6 жыл бұрын
ደስ የሚል ጓድኝነት
@user-yz3hb7bu5w
@user-yz3hb7bu5w 6 жыл бұрын
ፍቅየ ምርጥ ሰው በጣም አሪፍ ነው
@Alex_-fl1ln
@Alex_-fl1ln 6 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ይሁን ውድ የሀገሬ ልጆች ዛሬ የናተን እርዳታ እሻለው። የፍቃዱን ስልክ ቁጥር ፈልጌ ነበር በርግጥ ይሄን ጥያቄ ስላነሳው ይቅርታ። እሱን ለማግኘት ካለኝ ፍላጎት አንጻር ነው። ስለረዳችሁኝ አመሰግናለሁ።
@mekdlakristigirma9965
@mekdlakristigirma9965 6 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃ በጣም ደስ የሚል በጣም አስተማሪ ካምፕ ያሉ መማር አለባቸው ጥይት ብቻ ነው የሚያቁት
@tsedtesfaye1126
@tsedtesfaye1126 6 жыл бұрын
😂😂😂 ቀልድ እኮነው ምን አሳደባቹ እንደው መቼ ነው እኛ ኢትዮጵያውያን እምንሰለጥነው! በቃ ሁሉንም በመጥፎ ነው እምተረጉሙት!
@TesfayeDiressie
@TesfayeDiressie 2 жыл бұрын
ፍቄ - ዘረርከኝ! ኪነጥብ ላይ ተስፋ የማደርገው እንዲህ ያሉ ስራዎች ሲያጋጥሙኝ ነው! አደራ መብራቱን ጠይቀው! በጥበብ የተጣላ ይታረቃል!
@gizachewligabaw1460
@gizachewligabaw1460 6 жыл бұрын
Hahahaha so funy it's beautiful thanks for sharing
@hasankarar7640
@hasankarar7640 6 жыл бұрын
ዉይ ፍቄ ሰወድህ በሳቅ ድክም ታደርገኝ አለህ በጣም ነዉ የማከብርህ
@maregmulu8642
@maregmulu8642 6 жыл бұрын
It is so butifull
@ናኒ
@ናኒ 6 жыл бұрын
ወይ ፍቄ ጎፋ ካምፕ በር ላይ የሚቀመጡትን ወታደሮች አስታወስከኝ በፊት ሰው ሳይግባብ በፊት የዋሆች ነበሩ ሲቆዩ ተቀየሩ እንጂ
@alainalnf140
@alainalnf140 3 жыл бұрын
ደስ ይላል
@aberasenayit7397
@aberasenayit7397 6 жыл бұрын
God Job
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
ደስ ሲል 😂😂😂❤❤🙏🙏
@user-po9up8by6k
@user-po9up8by6k 6 жыл бұрын
ውይ ማብራቱ!!!!ክክክክክክክክክክክ ሷሎሜኔ አሳዘንከኝ
@sunnytheplantmum8373
@sunnytheplantmum8373 6 жыл бұрын
ዋው አቅራረብ በጣም ትችልበት አለክ ፍቄ
@hdgvvdbfbdba9861
@hdgvvdbfbdba9861 6 жыл бұрын
ወይ ፍቄ ይመችህ ጀግና ነህ
@missyouethiopia7314
@missyouethiopia7314 6 жыл бұрын
ፍቄ ምርጥ ሰው
@sarahbay3607
@sarahbay3607 6 жыл бұрын
Great 👍 I ❤️it
@user-em3fz8lr2u
@user-em3fz8lr2u 6 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk ውይ በሳቅ ገደልከኝ
@ELIAS533.
@ELIAS533. 6 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ጥሩ ሰዎች ስትላቸው የወረደ ዘረኝነት ስታስፋፉ ይገርማል ግን ከትግራይ ህዝብ መስደብ ተቆጠቡ !!!
@user-ew5xt7lw4t
@user-ew5xt7lw4t 6 жыл бұрын
wow fekay I likeit
@girumfm1990
@girumfm1990 6 жыл бұрын
FOR CENTURIES ETHIOPIA COMEDIAN'S HAS BEEN MAKING FUN WITH GURAGE ACCENT PARTICULARLY KEBEBEW. IF THEY DO ONCE A WHILE IN TIGRIGNA THEY MENTION AT THE END IT IS ERTRIAN. SO MANY OF U WHERE LAUGHING WITH GURAGE ACCENT COMEDIAN BUT IF DONE IN OTHER LANGUAGES SOME OF U ARE COMMENTING CRYING LIKE A BABY. THAT IS DOUBLE STANDARD.
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,8 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Советы на всё лето 4 @postworkllc
00:23
История одного вокалиста
Рет қаралды 5 МЛН