Ethiopia [ታሪክ] በ393 ጥይቶች የተገደሉት ባለሥልጣናት Aklilu Habte-Wold | ኅዳር 14 | Haile Selassie

  Рет қаралды 132,429

Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

Жыл бұрын

#Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Пікірлер: 248
@helenlemma4514
@helenlemma4514 Жыл бұрын
ይህንን ታሪክ ሲወራ እቅ ነበር ይዝግንነኛል እሁንም ማዳመጥ አልፍልግም እግዚአብሔር በገነት ያኑርልን ስንት እዉቀት የተሽከሙ
@genetalemu3724
@genetalemu3724 Жыл бұрын
ኢትዮጵያውያን ክፉ አረመኔ ህዝብ ነን።
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Жыл бұрын
ደርግ እውነተኛ ኢትዮጵያውያንን የረሸነበት ቀን። ለወያኔ ትሎች በር የከፈተ እርምጃ።
@crownofglory777
@crownofglory777 Жыл бұрын
ደ ደ ብ !
@RasEthiopia.
@RasEthiopia. Жыл бұрын
@@crownofglory777 የሰው ደም የምትጠጣ ደደብ አንተ ነህ። አራዊት።
@tingrettilaye1168
@tingrettilaye1168 Жыл бұрын
በጣም በጣም በጣም ያሳዝናል አገራችን ሰንት ደክማ ያሰተማረቻችውና ለውደፊትም ሰንት ትልቅ ሰራ መሰራት የሚችሉ ወገኖቻችንን ነው ያሳጡን ፈጣሪ ነብሳቸዉን በገነት ያኑርልን ሁለጊዜም እውነት ያሸንፋል::!!!(*!*)🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏
@deskiya8126
@deskiya8126 Жыл бұрын
በከንቱ የፈሰሰው የእነዚህ ውድ ኢትዮጵያን ደም አልደርቅ ብሎ እኮ ነው እሰከ ዛሬ ደረስ እየገነፈለ ሀገሪቱን እያጨቀዬ ያለው በተለይ በዚህ የጅምላ ግዲያ እጃቸው ያለበት በህይወት እሰካሁን ያሉት ቀንደኛውን መንግሥቱን ጨምሮ ለአለም ፍርድ ቤት ቀርበው ተመሳሳይ ቅጣት ሊሰጣቸው ይገባል የሚያዛዝነው ከሚዲያ በስተቀር ሰለዚህ አሰቃቂ የጅምላ ግዲያ በአለም አቀፍ ሆነ በአገር አቀፍ ደረጃ ለፍትሕ የቆመላቸው መንግሥት ወይም አካል ያለም አይመስለኝም በመሆኑም ደማቸው እሰከ ዛሬ ድረስ ከመቃብር በላይ ለፍትሕ በመጮህ ላይ ያለ ሰለ መሆኑ ለ48 አመታት ሀገራችን ያለችበት ሁኔታ ህያው ምሰክር ነው ።
@viva8589
@viva8589 Жыл бұрын
ገና ለትወልድ
@criticalethiopia
@criticalethiopia Жыл бұрын
The killers and their kids are now in the country helping holy criminals Gung which they called themselves pp. This is undoubtedly the second long round massacre of unique intellectual help he ever gets. May God protect my people 🙏
@aberagebretsadik4040
@aberagebretsadik4040 Жыл бұрын
በህይወቴ በደረግ የተፈፀመ የማልረሳው ትልቅ ሥህተት ቢኖር ይህ ነበር ወደ ፊትም በዚች ዓለም እስከምቆይበት ጊዜም የማልረሳውና ሲያሳዝነኝ የሚኖር ይሆናል !! "ነፍስ ይማር "
@meskeremdebebe9973
@meskeremdebebe9973 Жыл бұрын
ለሀገራቸው ደፋ ቀና ባሉ እንዲህ ያለ ሰቆቃ ደረሰባቸው አቤቱ ጌታ ሆይ ምድራችንን አሁንም በምህረትህ አስብ
@sarahaile6842
@sarahaile6842 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ገና ገና ብዙ የንፁሀን ደም እዳ አለባት አሁን በእኛ ጊዜ እየተከፈለ ነው እግዚአብሔር በቃችሁ ይበለን
@mekbibdesta7515
@mekbibdesta7515 Жыл бұрын
መንግሥቱና ጓደኞቹ በበታችነት ስሜት ተነሳስተው የፈፀሙት ግፍ ነው
@berhanuwondimu3876
@berhanuwondimu3876 Жыл бұрын
Yes we carry national debt
@dreamdestinationsurplus528
@dreamdestinationsurplus528 Жыл бұрын
GOD SAVED SOME OF US. አብሮ አደግና የአርሚ አቭየሽን ጓደኞቼም ተሰውተዋል። ነፍስቸውን በአጸደ ገነት ያኑርልን።
@user-en2lb4ns6n
@user-en2lb4ns6n Жыл бұрын
ከአመታት በኋላ መዘገቡ አስገራሚ ነው። የሚያሳዝንና የሚሰቀጥጥ ድርጊት ነው።
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
It's so sad!! Wonder if Menga can be interviewed about that day? What will be his answers?? Did he tell his children?
@monalisam5171
@monalisam5171 Жыл бұрын
አይ እኛ! ግን ያማል በጣም! !! ያው ከዚያ ጊዜ መፍሰስ የጀመረው ደም አልቆም አለ: ያም ጊዜ ተረስቶ!! በእግዚእብህር ዘንድ ሁሉ ተመዝግቦአል ለፍርድ ይቀርባል:በመጨረሻም እንደይስራችን ፍርዱን ይሰጠናል
@abyssiniasmile2133
@abyssiniasmile2133 Жыл бұрын
ያገሬን ታሬክ በስማሁ ጊዜ ያ ባጣም አዝናለሀ
@caretoall8805
@caretoall8805 Жыл бұрын
መንጌ መንጌ የምትሉት ይህ ጨካኝ ሻንቅላ አህያ እስከ አሁን በህይወት መኖሩ በጣም ያሳዝናል።
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Жыл бұрын
ልብ ይሰብራል ወንድሜ የማውቀውን ታሪክ ስትዘግብ እንደ አዲስ አለቀስኩ!!
@BERHANUish
@BERHANUish Жыл бұрын
I doubt we Ethiopians are still free from this savage mindset against our own brothers. Unless there is somebody shout out to bring justice for these innocent people blood we continue to repeat history. Thank you Addis 1879
@wab4425
@wab4425 Жыл бұрын
የምገርመው ደርግንና ኮ/ል መንግስቱን የምያመልኩ ወገኖች መኖራቸው ያሳዝናል😢😢😢 ይህ የሚዘገንን ወንጄል የተፈፀመባቸው ዘጎች እድሜያቸው የገፋና አዛውንቶች መሆናቸው ነው!! የዛ ነፍስ በላ ባለስልጣናት ከመሪው ጀምሮ እስከአሁን በህይወትበአለም ዙርያ መኖራቸው ነው! ፍትህ የተጏደለባቸው ሚስኪኖች!!
@aloniabsmirks1341
@aloniabsmirks1341 10 ай бұрын
በጣም ነው ማዝነው የደርግ ደጋፍዎችን ሳይ
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
በጣምያሳዝናሉበእውነትበግፍነውየተገደሉት።ነፍሳቸውንይማረው።
@freelavin3317
@freelavin3317 Жыл бұрын
የኢትዮዽያ ነገር ያበቃው ከዛ በህዋላ ነው አብሮ ተባብሮ ሀገርን እንደመለመጥ የተማረውን the most intelligent የኢትዮዽያ ኩራት የሚሆንን smart generation multilingual (የተለያየ ቋንቋ ተናጋሪ) አጥፍቶ አገራችን መቼም ስሟ በጥሩ እንዳይነሳ በሀገራችን እንዳንኮራ ለጠላት በር የከፈተው here we are ጦርነት ስደት እርስ በርስ ጥላቻ endless መከራ ስቃይ እረ ከሌላው እንማር ዛሬ አሜሪካ በቴክኖሎጂ የሚመፃደቁት after World War 2 አገራቸው bunch of የEuropean ሳይንቲስት አምጥተው ነው ዛሬ አለምን የሚያምሱት ምን ለማለት ነው ይብቃን እንተባበር እንዋደድ ያለውን መሪ እንደግፈው በዱላ ሳይሆን በእውቀት የሚያምን ነው ሌላ Generation በእውቀት እናፍራ ።
@mikibelay6934
@mikibelay6934 Жыл бұрын
@zaharasavery6202
@zaharasavery6202 Жыл бұрын
የነዚሕ የሰዎች እንባ,በአለም ላይ ታይቶ የማይታወቅ ቅጣት አመጣብን ሰው የሰውን ሥጋ እየበለተ የሚበላ ደም የሚጠጣ መጣና አረፍነው የሚዘገንን
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 Жыл бұрын
this truely sad and unfair part of history We SHOULD learn from this bad history and make sure the ones with guns dont silence others by violence
@alexandergebreegziabher3904
@alexandergebreegziabher3904 Жыл бұрын
Is Abye Ahmed who believes in Knowledge Not in Power??? Why did he fight TPLF for 2 years? Why is fighting OLA now?
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 Жыл бұрын
@@alexandergebreegziabher3904 lol yes he is...that is why he let tplf back to tigray and that is why he let in the olf back to the country... and ethiopia is fighting tplf anf olf because they picked up arms ...obviosuly lol
@elizabethkebede5296
@elizabethkebede5296 Жыл бұрын
አሜን ንፍሳችውን ይማር. 🙏🙏🙏🙏🙏
@sineduayele6519
@sineduayele6519 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ!!!!!!!!!!!!!ምህረትህ አያልቅምና ምህረትህን ለማግኘት ወዳንተ እንጮሃለን !!!!!!!!!!
@cweddwed8416
@cweddwed8416 Жыл бұрын
አሜን እህቴ
@wubituguta0012
@wubituguta0012 Жыл бұрын
አረመኔው መንግስቱ የፈጸመው ግፍ እስከ ዛሬ እያስከፈለን ነው ሀጥያቱን ይህች ሀገር እኮ የበቃት ያን ጊዜ ነው አሁን ንስሀ እንኳን ለመግባት ያደረገውን ዝንብ እንኳን አልገደልኩም የሚል ግፈኛ በቁሙ ስቃዩን አምላክ እየሰጠው ወደፊት ከሞተ ደግሞ ያገኘዋል አምላክ ፍርዱን ይስጠው።
@berehanugmedehen1654
@berehanugmedehen1654 4 ай бұрын
ያልተማረ ወ/ር ፣ ሁሌም በምሁራኖች ላይ ሲመቀኝ እንደሚኖር ይታወቃል ።
@kutebar896
@kutebar896 Жыл бұрын
We human beings are cruel animals and the worst we don't learn from our mistakes what a pity
@merbarr1645
@merbarr1645 Жыл бұрын
የነዚ ግፍ እስከ ዛሬ ደም ሲያቃባን ይኖራል እባክሕ ጌታ ሆይ በቃ በለን!!!
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Жыл бұрын
መንጌ ያጠፋዉ ትልቅ ጥፋት ይሄ ነዉ ያሳዝናል በጣም ነፍሳቸዉን ይማረዉ
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 7 ай бұрын
Dedeb esu yalatefawe menden new?
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
So sad and heartbreaking. RIP 💔 Mengesto Haylamaryam Nfsehen aymarewe. Ethiopia lost a big peoples that days
@Xestra37490
@Xestra37490 Жыл бұрын
The cruelty committed against this Ethiopian heroes that paid heavy price to preserve the sovereignty of Ethiopia was not only cruel and barbaric but ignorant. We still haven’t learn to pay respect and to teach the true history of the heroes that was tainted by the Derg regime. We can still ask forgiveness and compensate the families . If we don’t learn from our past mistakes and keep on lying we don’t have a true foundation. We’re condemn to failure again and again. The divisions is getting bigger and bigger. Don’t try to be a hero while you disrespect those paid heavy price for the nation. 🙏🏼🟢🟡❤️
@Moma-cg9ff
@Moma-cg9ff 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ነብሳቸውን በገነት ያኑራቸው እጅግ በጣም ያሳዝናል።ጨካኝ አረመኔ ነው መንግስቱ ኋይለማሪያም።
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 4 ай бұрын
አይግፍ ሰንት የተማረ የእነዚህ ግፍነው አገራችንን ሰላም የጣቸው
@nattynhatty8163
@nattynhatty8163 Жыл бұрын
Mengistu the butcher!!
@deehope9477
@deehope9477 Жыл бұрын
Yes, he need to be prosecuted and be in jail for the sake of justice ⚖️ 🙄
@w.h167
@w.h167 Жыл бұрын
መንግሥቱን ወደ እገሩ ይመለስ የሚሉት በእሱ ዘመን ያልተወለዱት ! የሰራውን ግፍ እንዲህ የሚያጋልጥና ለወጣቱ ማሳወቅ ግድ ይላል! መንግስቱ ይህ ግፈኛ መስቀል ያለበት ግለሰብ ነው!
@marthakifle5060
@marthakifle5060 Жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ግፍ ነው የተጠፀመው።
@Moma-cg9ff
@Moma-cg9ff 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ለሁሉም የስራውን ይሰጠዋል ይሄን የፈፀሙ አረመኔዎች በምድርም በሰማያይም ዋጋቸውን ያገኛሉ።እግዚአብሔር ነብሳቸውን ይማር።መቼስ ኢትዮጵያ አልታደለችም ከመገዳደል ውጪ።
@dagabgaz3129
@dagabgaz3129 Жыл бұрын
thank you for reminding us this truely sad and unfair part of history We SHOULD learn from this bad history and make sure the ones with guns dont silence others by violence
@girmazewdie8907
@girmazewdie8907 8 ай бұрын
በመጽሐፍ ቅዱስ ኦሪት ዘኁልቁ 35:33 ላይ ደም ምድሪቱን ያረክሳልና በምድራችሁ ላይ የሰው ደም አታፍሱ ይላል። ከአፄ ዘርዓያዕቆብ ከ1426 ዓ.ም ጀምሮ እስከዛሬ በተለይ በየየካቲቱ ወር የፈሰሰው የንፁሃን ደም ወደ እግዚአብሔር እየጮኸ ስለሆነ አሁንም እርሰ በርስ መገዳደሉ ስላልቆመ ለዘላቂ ሰላማችን ምሕረት እንዲደረግልን አገራዊ ንስሃ ያስፈልጋል። መዝ 68:31
@sosnatadesse8954
@sosnatadesse8954 6 ай бұрын
እቺ ምድር የንፁህ ሰዎች ፍርድ አለባት መቼም የማያልፍላት ንስዓ ስላልገባች ነው
@keltum8662
@keltum8662 Жыл бұрын
ፈጣሪ በቃችሁ ይበለን።በሰዉ ደም ሥጋና አጥንት ሥልጣናቸዉን ከሚጠብቁ አውሬዎች ኢትዮጵያን አላህ ይጠብቃት።አሁንም ዋይታዉ አለቀቀንም እኮ።
@tezulemma7505
@tezulemma7505 Жыл бұрын
የዛሬዎቹ ጉቦኞችና ሙሰኞች ተንደላቀው ተከብረው ይኖራሉ።የጌታ ፍርድ ይመጣል።የነኝህ ሰዎች ደም እስከ አሁን ይጮሀል።ኢትዮጽያን ለመከራ ያደረጋት ደም ነው ።እጥዚአብሔር ይቅር ይበለን።
@Resilience3
@Resilience3 Жыл бұрын
You said it well. This is our history & who we are with cruel culture!
@maedinkebede4207
@maedinkebede4207 Жыл бұрын
እግዚአ ምን የተረገምን ነን!!!!
@gashawwoldeyes6982
@gashawwoldeyes6982 Жыл бұрын
አሁን በግፍ የሚጨፈጨፉት ነፁኃን ወገኖቾን ማን ያዉራ ነገ ከአንተ ወይም ከዘመዶች በር ሲደርሰ ታወራዋለህ የአሁኑ ይባስ ይዘገንናልና ግን ሁሉ አማክለህ ብትናገር ያምር ነበር ከሺ በላይ የተረሸኑት ወገኖች ሰዎች ናቸዉ የቆዬ ማንሳቱ አልገባኝም
@afeworkkoster2981
@afeworkkoster2981 Жыл бұрын
መተቸት፡አግባብነት፡የለውም።
@zuriyashwork470
@zuriyashwork470 Жыл бұрын
Emiyasaznew zarem motachin alemaleku beka belen getahoy
@gelaye4806
@gelaye4806 Жыл бұрын
አሁንም በተለያየ መንገድ የንሁፃን ደም እየፈሰሰ ነው። ምንጊዜም የማያልፍላት አገር።
@nehucraft6627
@nehucraft6627 Жыл бұрын
Amazing part of our history!
@kxwolde5718
@kxwolde5718 Жыл бұрын
አይ መንግስቱ እሱ ግን በሂወት ይኖራል! ወይ አለም
@user-no6dm8fw1d
@user-no6dm8fw1d Жыл бұрын
ልክ ስለስራ ነዋ በህይወት ያለው ሁሉንም ቆሞ የሚያየው
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Жыл бұрын
@@user-no6dm8fw1d anete bezia ZEMENE neberk wey ??? Edmeh sente neber ???
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Жыл бұрын
Mengestu Edmewe Sente neber ???
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Жыл бұрын
SHALEKA MENGSTU neew ende Abeyotun yametaw ????Magerat mechi Belew ok
@HaraGhirmai
@HaraGhirmai Жыл бұрын
ጀግና ሚሉትም ኣሉ..ደም ጥሎላቸው የሸሸ ሰይጣኑ።
@asterwarga14
@asterwarga14 Жыл бұрын
ሁፍፍፍ ያማል በጣም
@astertaye4546
@astertaye4546 Жыл бұрын
ይሄ አረመኔ ስይጣን እሱ አሁን ይሄን ሁሉ የተማረ ለኢትዮጵያ ስንት የስሩትንገሎ አሁን የዚህ አረመኔ ልጅ ኢትዮጵያ ለመምጣት እና ከእባቷ የተረፈውን ለመብላት ነው ዘሪቸው ይጥፉ
@aselefechgezmu204
@aselefechgezmu204 Жыл бұрын
አቤት መንግሰቱ ሀገሪቱን በዛ ዘመን ነው የገደልካት አምላከ ነብሳቸውን በገነት የኑርልን
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል! ስንት ለሃገር የለፋ እንደ ጠላት ረገፉ።አይ ኢትዮጵያ ምን ዓይነት ዘግናኝ ታሪክ ነው።
@aselefechgirma4908
@aselefechgirma4908 Жыл бұрын
ያኔ የፈስስ ክቡር የስው ልጅ ደም ዛሬም ወደ ስማይ ይጮሀል። ዛሬም እርስ በእርስ ጦርነት አንድ ሚሊዩን የወጣት ደም አልቋል ፣ደም ደምን ይጠራል፣ነገስ ምን እንሆን ይሆን???? እግዝአብሔር ያውቃል!! የአቤል ደም ቃየልን እንዳሳደደው የስው ደም የእንሰሳ ደም አይደለም ዋጋ ያስከፍላል።
@user-vu7wc9ho9l
@user-vu7wc9ho9l Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታሳዝናለች
@fikiryashenifal7116
@fikiryashenifal7116 Жыл бұрын
Betam libi yisebral 💔😭 Egziyabeher nefsachewin begenet yanurew
@kutebar896
@kutebar896 Жыл бұрын
Ow what a tragedy we have to learn a lot thank you
@seifenebelebal6707
@seifenebelebal6707 8 ай бұрын
ኢትዮጵያ ክብሯ የወደቀው ኢትዮጵያ የደም አብዩት መሆን የጀመረችው ከዚህ ቀን በዋላ ነው መንግስቱ ኃይለማርያም ነብስህን አይማረው
@elizabethkebede5296
@elizabethkebede5296 Жыл бұрын
አረመኔው ጨካኝ መንግስቱ ጥቁር ንጥብ ይዋለበት ቀን.
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Жыл бұрын
Ye NEGUSE HAILE SELASE ergman Kehadi Hezbe gena men ayto
@emebetkebede6188
@emebetkebede6188 Жыл бұрын
Heartbreaking!
@user-ub6cp7fn1u
@user-ub6cp7fn1u 8 ай бұрын
ይህን ሳስብ መንግስቱ ወንጀለኛ ነው፣ምንም ኢትዮጵያ አገሬ ቢልም።
@zenithbhier5634
@zenithbhier5634 Жыл бұрын
So sad
@melamha6640
@melamha6640 Жыл бұрын
The other dark time of Ethiopia. Will never ever ever ever forget. ምን አይነት ጨካኝ ሕዝቦች ነ ን?
@fk3365
@fk3365 Жыл бұрын
የመንግሥቱ ጓዶች በአብዛኛው ፈጣሪ ዋጋቸውን ከፍሏቸዋል ። ዓፄ ኃ / ሥላሴ የተማረ ለማብዛት ብዙ ደክመዋል የካዷቸውንም ምድሪቷ ክዳቸው ኢምንት ሆነው በማይገመቱ ተራ ሰዎች ተዋርደዋል ሁሉም የሥራውን እንዳገኙ ኢትዮጵያውያን በትዝብት ዐይናቸው ዐይተዋል ። አገሪቷ በሌላት ሃብት ያሥተማረቻቸውን የኅሊናና የዕውቀት ሰዎች እያጣች ባልተማሩ የተከበረች አገር ተማርን በሚሉ እጅ ልትሠጥ ዳር ዳር እያለች ነው ግን ሥንት ዓመት ለመኖር ? በዚያን ዘመን ሁለት ጊዜ የመጡ ነጫጭባዎችን የታገሉ አባቶቻችንን ታሪክ እኛ ምንም ሣንሠራ በምቀኝነት እርሥ በርሥ በሚያገዳድል የምቀኝነትና የጥላቻ ፖለቲካ ታጥረን ሞታቸውንና ሥም አጠራራቸውን ሥናረክሥ በሌለ ሥልጣኔ የከፈሉትን ዋጋ አቅልለን አገር ወዳዱን ህዝብ የጋራ ትሥሥሩን በታትን ለጋብቻ እንኳን ዘር የማይጠይቀውን አንድነቱን ለማጥፋት መሞከር አሣፋሪና የኛ የባሠ እንዳይሆን መጠንቀቅ ያሥፈልጋል ። የሚወደን አምላክ ከነክብራችን በወንድማማችነትና እህትማማችነት በፍቅር ያኑረን ። በሁሉም መሥክ ድል ለአገራችንና ለህዝባችን !!!!
@teklebayiru5392
@teklebayiru5392 Жыл бұрын
Our people who are Jealous and greedy always always always we are known by this only
@adonairoi3516
@adonairoi3516 Жыл бұрын
ሁሉም ገዳይ ነው ለመሪዎቻቾን ልቦና ይስጥልን
@w.h167
@w.h167 Жыл бұрын
መንግሥቱና ወያኔ ናቸው ገዳይ! አብይ ምን ልሁን ብሎ ነው የሚገለው ?? ስልጣኑን ገበሬው አይነጥቀው!
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 8 ай бұрын
ያሳዝናል ነፍሳቸውን ይማረው
@mebratl.abraha5022
@mebratl.abraha5022 Жыл бұрын
Amen.
@canaangebremichael7283
@canaangebremichael7283 Жыл бұрын
Hi dagi how u????ke 3 amet befi betam eketatelk neber be radio malete newu betam brogramh gerami neber malete des yl neber ahun degimo ke rejim gize behuala ezih lay silagegnewuk des blognal❤❤❤❤❤
@ndgyd8797
@ndgyd8797 Жыл бұрын
Still now the same situation
@yousufidris9921
@yousufidris9921 Жыл бұрын
betam des yemil tarik new yalachu
@ayusew1379
@ayusew1379 Жыл бұрын
የአለፈው እነ የቆየ ጥፋት እና ችግር ከማውራት አሁን በማንነት እነ በእምነት የተጨፈጨፉ ንፁሐንን ብትዘግቡ እና ድምጽ ብትሆኑ ለህሊናችሁ ምን ያክል እረፍት ነበር, 🕓⏰
@dan-kk9de
@dan-kk9de Жыл бұрын
This is our history and we didn't oppose that time then history repeats it self in our time. Many thousands of civilians killed, burnt alive . No justice No everlasting peace. .
@melakuteshome2539
@melakuteshome2539 Жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ፣ ለጆችሽ በልጆችሽ ሲበሉ። ምን ፍጡር ወለድሽ? ከጠላት ልንከላከልላቸው ሲገባን አኛው ገደልናቸው።
@girmagashu8730
@girmagashu8730 Ай бұрын
ስለ መንግስቱ ሓይለማሪያም ምንም ማለት አልችልም፤ እሱ በበታችነት ስሜት የታመመ እና ልክ እንደ አሁኖቹ ሁሉ ጊዜ እና አጋጣሚን ወይም ሰባራ የታሪክ አጋጣሚን ተጠቅሞ የመጣ ወፈፌ ነዉ፤፤እኔን ግን ሁሌ የሚገርመኝ ይህንን ትእዛዝ የፈፀሙት እና ያስፈፀሙት ወታደሮች ወይም ባለ ጊዜወች ናቸዉ፤፤ አሁን እነዚህ ሰዉ ተብለዉ ይጠራሉ ወይስ አዉሬዎች…..እንዴት ሰዉ የሆነ ሰዉ ያዉም ወንጀሉ ባልተረጋገጠ ሰዉ ላይ ቃታ ስቦ ያን ሁሉ ነፍስ ያጠፋል……ህሊና የሚባል ነገርስ በእነሱ ላይ አለ ማለት ይቻል ይሆን….በቃ እነዚህም ከሰዉነት ይመደባሉ ማለት ነዉ ጎበዝ…..??
@dreamdestinationsurplus528
@dreamdestinationsurplus528 Жыл бұрын
ነፍሰ ገዳዩ እስከ አሁን እየተዝናና በዝምባቢውየ ይኖራል። በልጆቹ ይድረስ እንዳይባል፤ ነፍስ አያውቁም ነበር። ግን የተማሩ ስለሆነ በእውቀታቸውን ሃገሪቱን፤ ድሃውን፤ ለተሰዉት ቤተስብ ካሣ ይክፈሉ። አባትየውንም ይዘው ልሕግ ያቅርቡት። መቸም ሕልም ነው። አያደርጉትም። እንዲተባበሩ መጠየቅ ነው። እሱም መሞቻው ደርሷል ተቀጥቶ ቢሞት የሰማእታቱን የደም ዋጋ እንደከፈለ ይቆጠራል። እዚያው ከአጋንንት ጓደኛው ጋር መቀላቀል አለበት።
@terefe5690
@terefe5690 Жыл бұрын
ያሳዝናል
@belabalasnake235
@belabalasnake235 Жыл бұрын
ኢትዮጰያ ካፈራቻቸው እውነተኛ አገራቸውን የሚወዱ ትልቅ እውቀት ያላቸው : የኢትዮጰያ እንቁ ነበሩ : : ደርግ አረመኔ ፋሽስት ገዳይ ቆሻሻ መሀይም : ነው ኢትዮጰያ ከደርግ አረመኔ ጀምሮ ስቃይ እና መከራ ላይ ነች ሻብያ ህዋት እና ኦነግ በኮሚንስት እና በሶሻሊስት ብለው የፋሽስቶች ባንዳ ተቀጣሪዎች ኢትዮጰያ አገራችን መከራ ጥለዋት መከራ ላይ ነች::
@gogogogo742
@gogogogo742 Жыл бұрын
የኛን ሀገር ባለስልጣኖች ነበር እንዲህ መረሸን
@fk3365
@fk3365 Жыл бұрын
እሥከ ዛሬም ለአገራቸው የተሻለ አሥተሣሠብ ያላቸው ከዚህ ባልተሻለ የተማሩ ለአገራቸውና ለህዝባቸው የሚቆረቆሩ አገዳደሉ ይለያል እንጂ ግፉ ዛሬሥ መቼ ቀረ ።
@atenafuzekarias8284
@atenafuzekarias8284 Жыл бұрын
ዛሬ እኛ የነዛ ገዳይ ልጅጅና የልጅ ልጆች ነን።ታዲያ ኢትዮጵያ መከራ ሳያቆርጥ 50 አመት ቢዘንብባት።እግዚአብሔር ለምን ተውከን ብለን የመጯኋሰ አፋ አለን ወይ።የተረገመ ዘር ይዘን ነው ዛሬም የምናለቅሰው።መቼም ይህን አሰቀያሚ አረመኔ ድርጊት ያደረገ የአፍሪካ ሀገር ከኢትዮጵያ ውጪ ቢኖር ገሀነም ውሰጥ ይመሰለኛል።
@fishatsiontadesse1868
@fishatsiontadesse1868 Жыл бұрын
ይሄን ፒሮግርም አዘጋጆች በጣም ነው የምትመስገኑ ኢትዩጵያነት ታሪክ የገባችው ትልቅ ሰዋች ናችው እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችው ይገርማል የበታችኝነት ስሜት ይሄን ያህል ግፍ ሲሰራ ያሳዝናል ቢወገዱስ እንዲህ መሆን ነበረበት ?? በሕይወቴ የማዝነው መንግስቱ የሚባል ሴይጣን ኢትዩጵያ ቢገባ ነው ጨካኝ የበታችነት የሚሰማው አረሜኔ መሪ ነበር ኢትዩጵያ አገሬ እያለ እየጮህ ስንቱን የተማረ ዕይል የጨረሰ በሽተኛ እሱ ልብ የገዛ ስው ቢሆን ኖሮ ዛሬ የት በደረስን ነበር ይህው ከዚያ ግዜ ጀምሮ ዝብርቅርቃችን እንደወጣ በየአገሩ እንደተሰደድን ለአገርም ለውጭውም ሳንሆን መሐል ላይ ቀርተናል !!! እግዚአብሔር ይስጣችው ይሄን ክፋ ቀን በማስታወሳችው ግን ቤተስብ ላለው ስው ያማል !!!!! የስው ልጅ እንዴት ጨካኝ ነው !!!! አንዳንዴ ኢትዩጵያ ስም ብቻነው !!! እላለው ጭዋ ሕዝብ ለስው አዛኝ ሲባል ግራ ይገባኝ ጀምሮል !!!! እግዚአብሔር ይታረቀን
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Жыл бұрын
ይህንን አሰቃቂ ግድያ ባሰብኩ ግዜ እራሴን ያመኛል በኢትዮጵያ ጥቁር ጥላ የጣለው ከዚያ ግዜ ጀምሮ ነው ቢባል እውሸት አይሆንም የነሱ የግፍ ግድያ ኢትዮጵያን በደም ሲያጥባት ይኖራል 😭😭😭
@febenduresa3748
@febenduresa3748 Жыл бұрын
It is still going on
@vasileiosdelaportas2142
@vasileiosdelaportas2142 Жыл бұрын
በሃገሩ ዜጋ ላይ ጀግና የሚሆን ማነው ብትሉኝ ኢትዮጵያዊ ነው ምንም ማስረጃ አያስፈልግም ይህ በቂ ማስረጃ ነው የወያኔ ይባስ ላፈሰሱት ደም ያገኛሉ ገና
@mekdesarlemyr5229
@mekdesarlemyr5229 8 ай бұрын
My own relativt one of them. 😢😢😢😢😢😢
@zeniforjesus354
@zeniforjesus354 Жыл бұрын
ወያኔ ታላቅ ሕዝብ !! እንደ ሕዝብ የጨፈጨፉትን እንኳን አልገደለም! እንደዚህ በጭካኔ ጥግ እየገደለ በየአደባኣዩ የጣለንን ደርግን ነብር የጣለልን። ብቻ ሕዝቤ ውለታ ቢስ ነን! የሚያፈርሰንን እንጂ የሚገነባንን አንፈልግም
@samuelkebede46
@samuelkebede46 Жыл бұрын
ከጁንታው የበለጥ ግፍ የሰራ የለም
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 Жыл бұрын
ብዙ ጠላት አለን ከድሮ -አርስ በርስ ማጋደሉ ቀልዋችዋል ይቀጥላል!!! ጭንቅላት ተሰርቋል
@senaitalemayehu2689
@senaitalemayehu2689 Жыл бұрын
እስር ይበቃቸዉ ነበር ሁሌም መገዳደል እስካሁን ድረስ በቃ በለን
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 Жыл бұрын
Lemenes yetaseralu ???
@zerguat
@zerguat Жыл бұрын
ይሄን ስርአት እስከዛሬም የሚያንቆለጳጵሱ አሉ ።
@fk3365
@fk3365 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ከነበረው ተረክባ ሥለማትቀጥል ሁሌ ወደ ኋላ ናት የቆሸሸ የምቀኝነትና የጥላቻ አገር ሆና ቀጥላለች ። የጣሊያንን የበደል ካሣ ጉዳዩን ይዘው በማሥፈፀም ላይ የነበሩትን ታላላቆች ሁሉ እየተነገራቸው እነሱን በእሥር አሥቀምጦ ሀሣባቸውን እንኳን ለመሥማት ያለመፍቀድና ለአገርና ህዝብ ጥቅም አለመጠንቀቅ ሁለቱም ደናቁርት ሶሻሊሥቶች አገሪቱን ከደም ጎርፍ በሥተቀር ምን አተረፉላት ? እሥቲ በመረጃ ይንገሩን ያሣዝናል መንፈሣዊነት መጠሪያችን እንጂ ተግባራችን ሠይጣናዊነቱን አሥመሥክር ቀጥሏል እውነትም ከኛ እርቃ ማንነታችንን እየገለፀችው በድክመታችን ገብተው ዛሬም ድረሥ ነፋሥ እንደመታው መቃ እያወዛወዙ ይቀልዱብናል እኛ ግን መቼ ነው የምንበሥለውና የምእራባውያን ክፋት የሚገባን ? ፈጣሪ ይርዳን ።
@mathiasmellkamu7367
@mathiasmellkamu7367 Жыл бұрын
የነሱ ጡር አለብን
@DawitMana-wj6xk
@DawitMana-wj6xk 4 күн бұрын
መንግስቱ ግን ሳይጣን ነው😢😢😢
@mekdesarlemyr5229
@mekdesarlemyr5229 8 ай бұрын
Yehe yebesebese Barya Mengestu Ye me bal awre. 💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢😢
@nebiattekie9790
@nebiattekie9790 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ጀነራል ኢሳያስ ገብረስላሴ የአባቴ አጎት ነበሩ አዎን ስማቸው ከመቃብር በላይ ነው 💪💪💪💪💪💪❤❤❤❤
@woinshetchanyalaw3085
@woinshetchanyalaw3085 Жыл бұрын
የነዚህ ግፍ ነው ዛሬ ላይ እንደዚህ ደም እምባ እምናለቅሰው ግፍ የግፍ
@leuismesfin3443
@leuismesfin3443 Жыл бұрын
ያ በዛ ዘመን ሆነ ዛሬ የናት ሆድ ተቀዶ ጭቅላ ታርዶ የሚጣልበት ሐገር ላይ ሆነን ጠግበዉ ኖረዉ ባዛዉንት እድሜ ላይ ስለተረሸኑ ማን አጀት ኖሮት ሊያዝን አዎ ታሪክ ላይ ቱቀምጦል በ1966 የጀመረ እየባሰ እንጂ እየጨከነ ቀጥሎል ይልቅ የዛሬዉ ሳይበላ ሳያዉቅ ሰዉ መሆኑን እና ለምን እንኮን እንደምሞት ለማያዉቀዉ እዘን እነሱስ አልፈዋል
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Жыл бұрын
😭😭😭
@user-rn2tk6zf9r
@user-rn2tk6zf9r Ай бұрын
😢
@muluguadi9620
@muluguadi9620 Жыл бұрын
ጥፋተኛም ቢሆኑ በሰለጠነ መንገድ በህግ ፊት ቀርበው ውሳኔ ማግኘት ሲችሉ በጅምላ ረሽኖ በጅምላ መቅበር ።የተሰራው ግፉ ቀላል አይደለም በከንቱ ካለውሳኔ የፈሰሰው ደማቸው ይጮሀል ይኸው እስካሁን ሰላም አጣን ። ስልጣኔም ወደ እኛ አልቀርብ አለች ምን የሻለናል?
@helenlemma4514
@helenlemma4514 Жыл бұрын
ምንግስቱ ይጥፋ የተረገመ መሪ ነው ምንም ያጠፉት የልም ዝቅትኛ አስተሳስብ እሱም እልኖረበት ስደትኛ
@zizigebeyehu555
@zizigebeyehu555 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 13 МЛН
የጄ/ል ደምሴ ቡልቶ መጨረሻ // የሞት ድግስ በአስመራ
21:44
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 21 М.
FOOLED THE GUARD🤢
00:54
INO
Рет қаралды 63 МЛН