Пікірлер
@user-cq4mb3ci8x
@user-cq4mb3ci8x 27 минут бұрын
General Legase Dage abat nabru RIP 😭
@tadessemolla4867
@tadessemolla4867 18 сағат бұрын
ዉሽት
@user-tt3sg8bl3l
@user-tt3sg8bl3l Күн бұрын
ደርግ ሻቢያ ባሸነፈው ቁጥር ስተት ከየት ነው የሚያመጣው
@belaytessema3004
@belaytessema3004 Күн бұрын
Because you inferior mind always think only to stay in power eteteria is separated for on its mother country
@belaytessema3004
@belaytessema3004 Күн бұрын
Mengestu you used Ethiopian military for 17 years for your own stupid dark and unintelligent mind
@teralewlijie2267
@teralewlijie2267 2 күн бұрын
ኮሎኔል አለማየሁ አስፋው ታሪክ አይረሳዎትም:: የእነ ውርዬ አለቃ ነፍስዎት በሰላም ትረፍ::
@Ortho_1_Christ
@Ortho_1_Christ 2 күн бұрын
This is called PLAYING VICTIM , nothing else.
@tsegayebeyene3429
@tsegayebeyene3429 3 күн бұрын
ከበደ ማኦ መጰረሻው ምን ሆነ
@mullerbelay6336
@mullerbelay6336 3 күн бұрын
ሀረር ፍቅር
@fieshatesfamariam4882
@fieshatesfamariam4882 3 күн бұрын
ለምን ስለዚህ ናዚ ትተርካላችሁ ስንት እሚወራለት በወቅቱ ስለነበሩት በግፍ ስለገደላቸው ጄኔራሎች አታወሩሞ ይሄ ሌባ የአገር ሀብት ይዞ ፈርጥጦ አረቄውን ይጠጣበት
@bornrebel7657
@bornrebel7657 3 күн бұрын
መንግስቱ--አንተ ፈሪ ሽንታም ፈርጣጭ ዝም ብትል ይሻልሀል።አበው ሲተርቱ "አሳ የሚገማው ከጭንቅላቱ ነው" ተብሏል። ሻብያ በውግያም በአላማ ጽናትም በልጠውሀል።ሽንፈትህን አሜን ብለህ ተቀብለህ ዙምባቤ ቡና እያፈላህ ቁጭ ብለህ ቆዝም።እነዚ ጀነራሎች የአቅማቸውን ለ17አመት ተዋጉ ፡አንተ ግን ያሁሉ ድካማቸውን ክደህ ለሽንፈትህ ምክንያት እነሱ እንደሆኑ ሁሌም ታላዝናለህ።ህዝቡ እውር አደለም እንዴት ፈርጥጠህ እንዳመለጥክ እናቃለን።በቃ ዝም በል እስቲ።ዱርዬ ሰካራም የ1ሚልዮን ህዝብ ደም በጅህ ነው ያለው።
@khalidabraha9877
@khalidabraha9877 3 күн бұрын
@user-tt3sg8bl3l
@user-tt3sg8bl3l 3 күн бұрын
የውድቀቱ ምክንያት ሊሆን የሚችለው የሻቢያዎቹ ጀግንነት ነው የነሱን ጀግንነት ላለማውሳት ሌላ ምክንያት መፈለግ አግባብ አይደለም
@user-tt3sg8bl3l
@user-tt3sg8bl3l 3 күн бұрын
ካላቸው የህዝብ ቁጥር አንፃር የሻቢያዎቹ አይበገሬነት ይገርመኛል
@user-tt3sg8bl3l
@user-tt3sg8bl3l 3 күн бұрын
ሲጠጣ አብሾ አለበት ማለት ነው
@michaelt5773
@michaelt5773 3 күн бұрын
የሶስት እዝ ጠገግ መኖሩና የካድሬ ስብስብ በሰራዊቱ ውስጥ መብዛት ለጦሩ ሽንፈት ትልቅ ኣስተዋጽዖ አድርጏል
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 3 күн бұрын
Yes, the main reasons for failure of formers Ethiopian army was , the Top Army generals like Colonel Mangistu explained. Not only him but also so many soldiers of formers Ethiopian army told to many people. This biggest failure had has cause and effects. The cause was : the disagreement between the Ethiopian army generals and Colonel Mangistu. Because Colonel Mangistu killed so many generals different time as they said and we heard during the Darge . For example, 14 Generals were killed because of they did coup date on government. And other generals killed during the Ethiopian revolution period and other's during the shabia war like General Tariku. So all those things frustrated others formers Ethiopian generals. Then, they refused to cooperate with Colonel Mangistu OR they did loyal to their country and Colonel Mangistu. Moreover, they were sided with Shabia and Wayne and couldn't leade the Ethiopian army in perfect. As Consequences, Wayne came to Addis Ababa and Shabia took our port and Ertrian separated. Indeed!!!
@adulis73
@adulis73 2 күн бұрын
Our port😂
@user-tt3sg8bl3l
@user-tt3sg8bl3l 3 күн бұрын
መጀመሪያ የደርግን ወገብ የሰበረው ሻቢያ ነው ወገቡ የተሰበረውን ደርግ ወያኔ እየተከታተለች ጨረሰችው
@user-tt3sg8bl3l
@user-tt3sg8bl3l 3 күн бұрын
እንዲሁ በደንብ ባልተረዱት የውጭ የሪዮት ፍልስፍና ሲገዳደሉ ነው የኖሩት
@belaytessema3004
@belaytessema3004 4 күн бұрын
Megestu massacred 90% of Ethiopian generals they were top known ,war proven and trained in top military college’s the killing started a year after he took power and ended the year he run away reason inferiority complex
@ebsamohamed5845
@ebsamohamed5845 4 күн бұрын
This just amhara coward who was trying to bring back the ortho Amhara colonial supremacy .
@user-iv8iz8fy3t
@user-iv8iz8fy3t 4 күн бұрын
አበጀን ብቻ ሳይሆን ኢህአሠና አሢምባስ፣ለመሆኑ መንግሥቱና የኢህአፓ ፖለቲካ ፍጅትስ ምን ነበረ?ለምንስ የኢትዮጵያ ፖለቲካ በህወሀት ተሸነፈ ለምንስ ለኢህአዲግ መፈጠር ምክንያት ሆነ የዚህ መገረን የአቢይ ንፍፊት ዛሬ ሆነ አዎ ቂል ፈልጉቢባል አገር ብሔርን አግብታለች።
@adugnajibriel5851
@adugnajibriel5851 4 күн бұрын
ከዚህ በፊትም ጠይቄአለሁ አሁንም እጠይቃለሁ፡፡ ሰለ ዘሩ ክህሽን ለምነ አትነግሩንም; ከዚህ በፊት የተሰራ ቪዲዮም ካለ አጋሩን፡፡ ሚዛናዊ ለመሆን እንድንችል ይጠቅማል ብዪ አስባለሁ፡፡ እባካችሁ ተለመኑኝ
@Buy-wg3qk
@Buy-wg3qk 5 күн бұрын
Shabia did not defeated Ethiopian army but the main helpers for Shabia and Wayne was western countries involvement!! Period!! Ethiopian are was Very very strongest but the generals were did not do their job in wright ways . Because they hate Colonel Mangistu and couldn't cooperated with him The reasons was , he killed many formers Ethiopian generals different time as many books written about the issue. So all those terrible mistakes gave biggest advantage to shabia and Wayne!!! As result,Wayne came Addis Ababa in 1983 and Shabia walked down from he hanged on Nekifafa mountain for 17 years by Ethiopian army heroes!!
@yetbarek63
@yetbarek63 5 күн бұрын
የሚያስጠላ ንባብ ፣ዝትት!! ዝም ብሎ ወሬውን ማሽሞንሞን ብቻ።
@melkamumitikie4771
@melkamumitikie4771 5 күн бұрын
1955 vs 1953 ጉድ እኮ ነው። ሳይሞት ነው እንዴ አንተ ነህ ያስገደልከው የተባለው?
@einhornwelt6571
@einhornwelt6571 5 күн бұрын
Tegerfo yadege hulu beagbabu sinemigibar yetelabse astedadeg malet aydelem. He was brutal dictator.(qey schibir ,etc
@senaithailetesfa8200
@senaithailetesfa8200 5 күн бұрын
DENKE NEWENA ENAMESEGINALEN RASE GUGESA GENE LE ETEGE TAYETU MENDEN NACEWE?TARIKENE GOREGURO KEYE SERECAWE AWETETO HULUNEME AGENAZEBO BESETE MECERESCIA TEKEKELEGNA YE HONEWEN PASELE MEGETATEMU DENKE PANORAMA YEWETAWALE ENA ENAMESEGINALEN 🙏🙏🙏
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 5 күн бұрын
You were fighting the people of Eritrea and the Eritrea mountain ,river hot weather and cold weather. Don't expect to win in a foreign land. France in Vietnam, America in Vietnam, irag, Afghanistan etc, I hope you have a good experience, stop wishing Assab.
@tsegayewoldesenbet-ef5rv
@tsegayewoldesenbet-ef5rv 6 күн бұрын
መፈንቅለ መንግሥቱን ለረጅም ጊዜ ሲጠነሥሡ የነበሩ የኢትዮዽያ ጠላቶች ብዙ ታሪክ እዛብተዋል ለራሣቸው እንደሚፈልጉ አድርገው ይፅፋሉ
@mulugetaashebir2374
@mulugetaashebir2374 6 күн бұрын
What does Addis 1879 signify?
@abelmekonnen7571
@abelmekonnen7571 6 күн бұрын
መከፈቻው ላይ መደጋገም ቢበዛበትም ምርጥ ዝግጅት ነው እንደኔ ታሪክን ለሚወድ
@DawitMana-wj6xk
@DawitMana-wj6xk 6 күн бұрын
መንግስቱ ግን ሳይጣን ነው😢😢😢
@selemuntekie3043
@selemuntekie3043 6 күн бұрын
Atwash, werariw jigna honom alakm.
@kumlachewbizuneh3589
@kumlachewbizuneh3589 6 күн бұрын
አመሰግናለሁ ፩፻፸፱(1879).
@user-cd4nm4co5e
@user-cd4nm4co5e 7 күн бұрын
አበጀ ፍቅር ፣ ትሁት፣ ደግ ፣ ሐቀኛ፣ ሙሉ ሰብእና የተላበሰ የፍትህና ጀግና የጦር መሪ ነበር ፣ነፍሱን ይማተው።
@Kazabishotu
@Kazabishotu 7 күн бұрын
ኮ/ል አለማየሁ አስፋው የአየርወለድ አዛዥ እና የሳንድረስት ሚሊታሪ አካዳሚ ከተማሩ ጥቂት ኢትየጵያውን ወጣት መኮንኖች አንዱ ነበሩ፣ አበጀ የአያታቸው ስም ሲሆን ለዚህም ይመስለኛል ለበረኃ ስማቸው የመረ ጡት
@user-tt3sg8bl3l
@user-tt3sg8bl3l 8 күн бұрын
የሞቱትም ገዳዩም በኢትዬጵያዊነት የሚያምኑ ናቸው ሞኝነታቸው ለስልጣን ሲሉ ተገዳድለው በተቀናቃኛቸው እጅ ወደቁ
@habetemaryam5246
@habetemaryam5246 8 күн бұрын
Gura bcha
@zerihunejeta9104
@zerihunejeta9104 8 күн бұрын
አንባቢው በጣም ሲያጋንነው የፅሁፍ ይዘት አይደመጡም አታሽቃብጥ እባክህ
@user-je1lu6nu9i
@user-je1lu6nu9i 9 күн бұрын
IT is totlay wrong histroy.17this not devastated
@ketselazelalem1646
@ketselazelalem1646 9 күн бұрын
ኢትዮጵያዊ ሆኖ ነው የሞተው ጀ/ራሉ
@Awliemeror
@Awliemeror 9 күн бұрын
ብላታ ልሮንዞ ታእዛዝ ኣብራሃ ትክክል ስሙ፡ ትውልዱ ደሞ ዓዲቀይሕ ከተማ ኤርትራ ነው፡
@JonDoee-qn5cm
@JonDoee-qn5cm 9 күн бұрын
አረ ጓበዝ ከመቀደዳችን በፊት በቂ ዝግጅት እናድርግ ።አያልነሽ አሁንም በኔዘርላንድ በሂወት አለች
@fekertam
@fekertam 9 күн бұрын
እና አብረውት ስለነበሩ ገደሉት ይባላልእረ የኛህዝብ እግዚአብሔርምህረት ያድርግላችሁ
@SultanMohammed1951
@SultanMohammed1951 11 күн бұрын
Full of lies and self aggrandizement
@balewsimeshaw9646
@balewsimeshaw9646 12 күн бұрын
ኢንጂነር አበበ ለሰሩት ስራ ከልብ እናመሰግናለን ::
@redagetach
@redagetach 13 күн бұрын
F you for talking about our enemy. Sad this young media are so ignorant
@solomonayele1860
@solomonayele1860 13 күн бұрын
እኒህ ውድ የምሕንድስና ባለሙያ የተሰጣቸውን ኃላፊነት በአግባቡ ተወጥተዋል ። ማለፊያ ሥራ ባለቤት ናቸው ። ይህንን ስራቸውን በዚሁ መርሐ ግብር በየክፍሉ ስከታተል ከታላቅ ወንድሜ ከኢንጂነር ተስፋዬ ታምሩ ጋር ኃላፊው ሆነው መስራታቸው ለመረዳት ችያለሁ ። በዝቋላ ብረታ ብረት የፕሮዤው ኃላፊ ሆኖም ሰርቷል ። ጉደርም ሲመላለስ አውቃለሁ ። እስከማውቀውና ትቶት እስከለቀቀ ድረስ በሜቴክም የፋብሪካ ተከላውን ክፍል ሲመራም ነበር ። በአቃቂም መለዋወጫም በዲዛይን መምሪያም ሰርቷል ። ተስፋዬ በድንገት ከዚህ ዓለም በሞት ከተለየ መጪው ጳጉሜ አሥራ ስምንተኛ ዓመቱን ይይዛል ። ስለ ታላቅ ወንድሜ የሚሉኝ ካለም የሚያስታውሱትን ያህል ቢነግሩኝ ወደድኩ ። ፈቃደኛ ከሆኑ በኢሜይልም ሆነ በስልክም ላናግራቸው እችላለሁ ። በቅድሚያ ግን ብብራቸውን እጠይቃለሁ ። ሰለሞን ታምሩ ዓየለ ከአሜሪካ
@mulugetaashebir2374
@mulugetaashebir2374 13 күн бұрын
እውነት ለመናገር የዘር ፖለቲካ የተጀመረው በአፄ ምንሊክ እስከ ደርግ በነበሩት መንግስታት ነው እነመለስ ያደረጉት ነገር ስልጣንና የሃገሪቱ ሃብት ከ አንድ የዘር/ብሄር የበላይነት እጅ አውጥቶ ለሁሉም ብሄር ብሄረሰብ ፍትሃዊ በሆነ መንገድ ለመፍታት ሞክረዋል