Ethiopia [ታሪክ] በናቅፋ 17ኛ ክፍለ ጦር ግዳጅ ክሽፈት Mengistu Haile Mariam | Genera Kassaye chemeda |

  Рет қаралды 11,232

Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

10 ай бұрын

#Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Пікірлер: 21
@adriana3856
@adriana3856 4 ай бұрын
Respect Le ye Eritreaw jegna hezb.💪💪✊️✊️
@yonasbokredingil5008
@yonasbokredingil5008 19 күн бұрын
Be Eritrea yaderegachut gedeya chefchefa Ethiopians history
@wedigermen2776
@wedigermen2776 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ትንተና
@nwo37382
@nwo37382 4 ай бұрын
ይሄን የመሰለ ቻናል እንዴት 100 k እይታ እንደሌለው ይገርማል። ❤❤
@berhanedebessai2315
@berhanedebessai2315 9 ай бұрын
ሁሉ ግዜ እውነት ነው የሚያሸንፍ::
@cruushidaar2616
@cruushidaar2616 2 ай бұрын
የውግያ ስህተት ሳይሆን ኣመርካ አንደት በቨትናም ተሽንፉ ብለህ ማሰብ ኣለባችሁ። የሰው ኣገር መውረር መጨረሻ ሽንፈት መሆኑ የግድ ይላል። አርትራ ኣንድ ግዘ ሳይሆን 30 ኣመት ነው ውግያ የትካሀደው። ውጠቱ የኣንድ ቀን ሳይሆን የ30 ኣመት ውጠት ነው።
@user-tt3sg8bl3l
@user-tt3sg8bl3l 20 күн бұрын
ደርግ ሻቢያ ባሸነፈው ቁጥር ስተት ከየት ነው የሚያመጣው
@user-je1lu6nu9i
@user-je1lu6nu9i 29 күн бұрын
IT is totlay wrong histroy.17this not devastated
@EthioForumExtra153
@EthioForumExtra153 10 ай бұрын
bealu tizz alegn
@samueltesfit4855
@samueltesfit4855 4 ай бұрын
Mknyatu shaebya jigna sle hone new endezi nebere endezi mabel mknyat adelem
@user-tt3sg8bl3l
@user-tt3sg8bl3l 23 күн бұрын
ካላቸው የህዝብ ቁጥር አንፃር የሻቢያዎቹ አይበገሬነት ይገርመኛል
@girmaykeleta8892
@girmaykeleta8892 4 ай бұрын
ሁሉ ጊዜ ኢትዮጵያ ስትሸነፍ ምክንያት ታበዛሌ ለምን?
@user-dy5kf3dr4h
@user-dy5kf3dr4h 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ በታሪክዋ ብቻዋን ተዋግታ አታውቅም የ ራሽያ ጀነራሎች የ አሜሪካ ሳተላይት የ የመን ከባድ ብረት ባለሞያዎች እና ሚግ አብራሪ ፓይለቶች የ ኩባ ሰራዊት የ ኮይራ ድጋፍ እና ሌሎች ሻብያ ብቻውን መክቶ በ ጀግንነት ያሸነፈ የ ምስራቕ ኣፍሪቃ ጀግና ነው ኢትዮጵያ ታሪክዋ በ ውሸት ተጽፎ የ ውሸት ህይወት የምትኖር አገር ናት የ 3000 ው ዓመት የ ታሪክ ሕልሙ በጣም ያስቃል:: ቻይና የ 2000 ዓነት የተጻፈ እውነተኛ ታሪክ አላት:: ቻይና እና ይች የ 3000 ዓመት ዘመናዊ ታሪክ አለኝ ብላ የምትጎርረው እስቶብያ የት እና የት ናቸው? ኢትዮጵያ ለማኝ ቻይና ግን የት ነች?
@ri-goblazt5894
@ri-goblazt5894 4 ай бұрын
History is not about what you could have done, it’s about what was done. The Ethiopian army could have taken Nakfa”, they had more newer weapons, tanks, latest Russian helicopter gunships, mig fighters, and a ratio of 10 to 1 advantage in fighting men! But they failed to take Nakfa and they failed again and again against “Shabia Wombedotch”, who took every encounter with their enemy as an opportunity to strip him of his brand new tanks and artillery and turning it against him at their next meeting! Those Wombedotch had combat maintenance units, mechanics and trained tank crews following attacking forces to collect the hardware and put it into a good use!!
@berhanesolomon5308
@berhanesolomon5308 4 ай бұрын
በዚሁ ትንተና የሻዕብያው ብቃት ስልትና ጀግንነት ኣልተነገረም፣ ሽንፈትና ውድቀት መቀበል ብልህነት ነው።
@teklenetserab8358
@teklenetserab8358 2 ай бұрын
ትንሹ ዳዊት (ሻዕቢያ) ትልቁን የደርግ ስራዊትን ( ጎልያደን) ኣሽንፍዋል፡ የናቅፋ ኣንበሳ ሻዕቢያ ኤርትራን ነጻ ኣውጥትዋል
@abrehamabreham3111
@abrehamabreham3111 9 ай бұрын
ኤርትራውያንን ማሸነፍ አይታሰብም ኢትዮጵያ ያልተገዛች ብላ የምትፎረዋ አገር ወደ ኤርትራን መያዝ ስህተት ነበር
@mulugeta481
@mulugeta481 9 ай бұрын
Are you Ethiopians still craying like babes 😂😢😮
@samsonhaile5072
@samsonhaile5072 3 ай бұрын
ከዚህ ሁሉ ውሸት በአጭሩ ሻብያ ቀላል ሆኖ አልተገኙም ብለህ ብትዘጋ ጥሩ ነበር
@eskindertirfe8524
@eskindertirfe8524 25 күн бұрын
You were fighting the people of Eritrea and the Eritrea mountain ,river hot weather and cold weather. Don't expect to win in a foreign land. France in Vietnam, America in Vietnam, irag, Afghanistan etc, I hope you have a good experience, stop wishing Assab.
@M.SoloAb990
@M.SoloAb990 5 ай бұрын
ምክንያት ኣታ በዙ የ ማይ በገር የሻእብያ ጀገንነት እንጂ በሌላ ምክንያት ኣደለም ምትችላቹ ሁሉ የ ኣውሬ ግብራቹ በ ኤርትራ ህዝብ ላይ ኣድርጋቹ የ ተማረረ ህዝባችን ተንስቶ የ ኣፈር ጋባኣታቹ ኣስገብታቹዋል!!!
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 25 МЛН
KINDNESS ALWAYS COME BACK
00:59
dednahype
Рет қаралды 168 МЛН