No video

Ethiopia [ታሪክ]ጋዳፊ በኢትዮጵያ ያደርጉት ጉድ ያሰኘ ታሪክ

  Рет қаралды 58,358

Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

Күн бұрын

Пікірлер: 63
@teshaygudissa4071
@teshaygudissa4071 5 жыл бұрын
የጥጋብ መጨረሻ እንደዝ ነው የኛዎቹ ጥጋበኞች ትምህርት ይሁን ተማሩ ለእግዚአብሔርም ክብር ስጡ ለፈጠረውም ።
@MiftahurashadAboor
@MiftahurashadAboor 4 ай бұрын
ጋዳፊ ጀግና ነዉ
@teddykassa8858
@teddykassa8858 6 ай бұрын
በመሞቱ እና በአሟሟቱ አዝኛለሁ ሰውየው ወፈፌ ነገር ቢሆንም ድርጊቶቹ አዝናኝና ትኩረት ሳቢ አነጋጋሪ ነበሩ እውነት አዘልም ነበረ ስሜታዊ ቢሆንም ደግም ነበረ ለህዝቡ ለሊቢያ መልካም መሪ ነበረ መሞቱ ያስቆጫል የታላቁ ሰው ፕሮጀክት ቢቋጭ ለ አፍሪካ የሚተርፍ ነበረ
@lovegrace1303
@lovegrace1303 4 жыл бұрын
ሀገራችንን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም እግዚአብሔር ይመስገን ❤
@user-ww1ug1do8h
@user-ww1ug1do8h 5 жыл бұрын
በጥም ደስ የሚል ነገር ነው የሰማሁት እዲህነው ሀገርን መጠበቅ
@esayashussen7446
@esayashussen7446 5 жыл бұрын
ደስ የሚል ታሪክ ነው እስኪ ይልመድባች
@hanonyohannes3565
@hanonyohannes3565 5 жыл бұрын
Yihe newu security malet gobezoch yene wondimoch yene jeginoch yemanim amedam tebasa zinjero arab metito endayichemalekibin ena yesecurity chigir endayifeter e/r reditoachihu seletekotaterachihu tebareku....I love you guys ...meshelem neberebachewu....andand fezaza bihonu gena sidenaberu hizbin adega lay yastilu neber.....what ever the case it was.birr ena nedaj seleneberewu chinkilatu tedefino neber sewuyewu
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 5 жыл бұрын
Bla bla bla bla- xehafiwm anbabiwem Anchm Ande nachu
@kgze3063
@kgze3063 4 жыл бұрын
fantastic
@jafernebiyat7
@jafernebiyat7 Жыл бұрын
መረጃ በሮ🙄
@samuelgashekabato5425
@samuelgashekabato5425 5 жыл бұрын
That's why I Love Ethiopia. She knows what is happening and what to do
@gebrujemberu1317
@gebrujemberu1317 Жыл бұрын
I like your expression,"Gadaffi's death is bitterly worse than his living."
@fitsumgonder2726
@fitsumgonder2726 5 жыл бұрын
በጣም ነው የተመቸኝ ።ግዕዙ
@nison5347
@nison5347 5 жыл бұрын
German ውስጥ Hamburg University ግዕዝን ማጥናት ይቻላል ። ግዕዝ is our proud ።
@eyobb4052
@eyobb4052 6 ай бұрын
​​@@nison5347...There used to be Ge'ez/Amharic study Department at Howard University, DC, USA😂😢 ...with all the capable Ethiopian Orthodox Church Community, black dressing cadres running around, the department got closed over a decade ago under their watch...very sad story😂😂...the one in Germany I heard is still there...where else? Back home, the lucifer is burning down Churches let alone study😮😮...AMHARACAN😊😊.
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 5 жыл бұрын
*ዘሬ አድስ አይደለም በለከሰዉ እሳት የነካሽ ስቃጠል* ሀገሬን አትንኳት
@sofiyamohammed3819
@sofiyamohammed3819 5 жыл бұрын
Woregna gadafy betam Tru sew neber
@hijerak5737
@hijerak5737 4 жыл бұрын
ሁሉም አገር ስሄድ በራሡ ድንኮነው ሚያረፈው ብታውቁ ኑሩ እሡ አፍሪካን ለመቀየር ነበር አላማው
@tamsterethio9941
@tamsterethio9941 3 жыл бұрын
Ethiopian yeneku , be kifu yasebuat hulu,,, eemm
@user-uz7ej2ul6u
@user-uz7ej2ul6u 4 жыл бұрын
Betam yamral👉❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@asissay1
@asissay1 5 жыл бұрын
i love this program always. but, this one is a lot distorted story. i have been at the front on the event and facing all colonel Qaddafi's women body guards. Qaddafi was not mention any thing about OAU head quarter at that time. but, his ambition was kidnapping the republic of chad presedant..
@almazabera5700
@almazabera5700 2 жыл бұрын
yes he did saying standing up this OAU should be in my country because l am rich.Prime ministry aklelu told you were a begger before 10 years you found oil and your colienie of Italia for 60 years .dont it is Ethiopia welcome you to fredom.
@yhgj6571
@yhgj6571 5 жыл бұрын
እሰይ እኮን አለ
@yonasfikre694
@yonasfikre694 3 ай бұрын
Jil jilajil areb mecheresha lay resaw endewusha tegotete hhhhhh
@meseretseifu3810
@meseretseifu3810 5 жыл бұрын
Endegadafe tegabena meihyeme bemdere laye yeleme nebere mene waga alew neche ende afireca meselote senezaza wagawene setote
@user-hb7kl7qd4l
@user-hb7kl7qd4l 5 жыл бұрын
ጋዳፊ ስትራቴጁ ነውጅ የአነጋገር ስልቱ እና የጥላቶቹን አላማ በደንብ ያቃል።
@eyobb4052
@eyobb4052 6 ай бұрын
Is that so...?...To aarraabbized remote control.. Remember the slaughtered Ethiopians on the shore of Libya/Mediterranean Sea... not too long ago...WE WILL NEVER GORGET!!??😊😊 . QQaadafi nawe kketaffi...When the arabs invaded the area, there were indigenous people/languages...when he came to power, they asked him about reviving their languages, he said no way. When the arabs invaded Meser/Egypt they forbid the use of the ancient Kimet Languages and writings.😮😮
@melakuwodemu8177
@melakuwodemu8177 5 жыл бұрын
ይመቻችሁ
@kwasmeda4373
@kwasmeda4373 4 жыл бұрын
He was HERO RIP
@siwadedumelyayet474
@siwadedumelyayet474 5 жыл бұрын
Ethiopian yenken yeneka mechereshaw aymirim
@tamsterethio9941
@tamsterethio9941 5 жыл бұрын
Yes
@zecliffleaf2257
@zecliffleaf2257 5 жыл бұрын
ደግ ኣረገ ኣቃጣሪዎች
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 4 жыл бұрын
lol wefefe
@abebe7532
@abebe7532 5 жыл бұрын
ay Gadafe kkkkkkkkkkkkkk
@georgemusie97negasi6
@georgemusie97negasi6 4 жыл бұрын
Hahaha he was so funny. He think to take over to hail for all the dictators of Africa.
@demekebiazen8622
@demekebiazen8622 4 жыл бұрын
yamral! dirom ye Ethiopia merioch lewuch telat kok nachew.
@merimarli9026
@merimarli9026 5 жыл бұрын
🛌amamaten asamirlgn Fetarye tadiya gadafi edasebw sayihon ker silitan Hulu yefetar new bale silitanohc Atiteraru
@yohansgebregzabiher9393
@yohansgebregzabiher9393 5 жыл бұрын
Wernay
@user-bn7lu2xv3z
@user-bn7lu2xv3z 5 жыл бұрын
ምን ዋጋ አለው መቸረሻው አላማረ ትቦ ስር ተደብቆ ነው አግኝተው አንደ ውሻ ጎትተው የገደሉት
@fsy1999
@fsy1999 5 жыл бұрын
አሁን መከራቸዉን ማየት ይዘዋል
@fsy1999
@fsy1999 5 жыл бұрын
አላርፍ ያለች ጣት አር ጠቅላ መጣች አሉ በገዛ እጃቸዉ ገድለዉ አሁን ትርምስምሱ ወጣ ሊቢያ Rip
@almazabera5700
@almazabera5700 2 жыл бұрын
ይሄ በጭራሽ የተሳተ ወሬ ነው ግርማዊ ነታቸውን ይሄን ያህል ሊደፍር አይችልም አባቴ አንደነገረኝ ጃነሆይ ተቀብለውታል አሱም አጅ ነሰቶቸዋል he was at the confrance at africa አዴራቨ ከዚያ በኃላ ነው ጥያቄ ያቀረበው ሊቢያ is rich this has to be in my city ያለው ጁንሆይ ከኔ ጋር መናደኀር አትችልም ብለው ለጠቀቅላይ ምኒሰትር አክሊሉ ጋር በጣም ግብግብ ነበረ ጠቅላዪ ልከ ልኩን ነግረውታል ሰትለምን አልነበረም ወይ አሁን ዘይት የገኘኸው የኢትዪጸያን ክብር አትወሰድም ብለው በጣም ተናደው ነበር ብሎኛል አባቲ ጠቅላ፠የ ምኒስትር አክሊሉ ሐብተወልድ
@tiwadobena8241
@tiwadobena8241 5 жыл бұрын
Yahunum guregnoch mecheresha ke gadafibe 99% yebase wurdet yigetimachewal ethiopia yemisikinoch emba zim yale aymesilachihu ,silezih kalefewu yemimar awaki!!!!!TEMELESU !!!
@africanetworktv4633
@africanetworktv4633 5 жыл бұрын
100% ye wshetamoch tarik Ethiopia wshet ayselechen 3000 amet wshet.
@yohannestesfalem9263
@yohannestesfalem9263 5 жыл бұрын
yet abak tawikewalek Gaddafin dedeb ye you tube turetegna
@kkkj8128
@kkkj8128 5 жыл бұрын
Hayleslassie endete mote ??? Yenatene gude akenekenu ???
@feedelband205
@feedelband205 6 ай бұрын
አብይ የተባልክ ማጅራት መቺ ዝንዬ ቀሚስ ውስጥ ትደበቅ እንደሆን እናያለን እንት ወራዳ የዲያብሎሶች ሁሉ እለቃ ፀልዬልኝ እያልክ ትሳለቃለህ ባንተቤት የናቶችን አንጀት መብላትህ ነው ፀሎት ምን እደሆነ ብታቅ ኦርቶዶክስን አታሳድድም ነበር መስጊድን አታፈርስም ነበር ህፃናትን አትደፍርም ነበር እባቶችን እና እናቶችን አታርድም ነበር የአማራ እና የትግራይን ህዝብ በድሮን አታቃጥልም ነበር አንት ማጅራት መቺ ሰላቶ የትም አባክ አታመልጥም
@febenshow-7153
@febenshow-7153 Жыл бұрын
ጋዳፊ ቢኖር ለአፍሪካዊያን ብርሀናችን ነበር ሚሆነው ያቺ እርጉም አሜሪካ በላችብን እንጂ!!!
@sharifaalkhalifa4969
@sharifaalkhalifa4969 5 жыл бұрын
ይሄ ጥጋበኛ
@yonassolomon7711
@yonassolomon7711 5 жыл бұрын
Ante chgeretena Satehon- rehbtena mehonehn Almaweqen yegermale
@user-mh2ft1zs8u
@user-mh2ft1zs8u 5 жыл бұрын
ጋዳፊ እብድ ስለሆነ ነዉ አይ ህዝብ ያሳዝናል ማንም እብድና ጋርቢጂ ሲመራዉ አይ የአፍሪካ ህዝብ በጣም ያሳዝናል
@efremefrem8573
@efremefrem8573 5 жыл бұрын
አረብ ጥጋብ አይችልም ሰው ማረድ ለምዶ ካባቶቹ
@samisamuel6302
@samisamuel6302 4 жыл бұрын
አንተ ጋዳፍን የመተች አቅሙ የለህም አንተ ምን ስርታሀል የ youtber ጦረተኛ
@seenaakoo2900
@seenaakoo2900 4 жыл бұрын
በለዉ
@user-mh2ft1zs8u
@user-mh2ft1zs8u 5 жыл бұрын
የሌቢያ ህዝብ ጎበዝ እደዛ ተጨማልቆ አልቀረባቸዉም እደባብ ቀጥቅጠዉ ገደሉት
@user-xx9eo1cn3m
@user-xx9eo1cn3m 5 жыл бұрын
እርግጠኛ ነሽ/ነህ ህዝቡ ጋዳፊን ቀጥቅጦ ለመግደሉ?
@user-mh2ft1zs8u
@user-mh2ft1zs8u 5 жыл бұрын
@@user-xx9eo1cn3m እዳች ያለ ጃሂል ጋር ማዉራት አልፈልግም ስት ደደብ አለ
@user-xx9eo1cn3m
@user-xx9eo1cn3m 5 жыл бұрын
@@user-mh2ft1zs8u ስድብን ምን አመጣው?የምታውቂው ነገር ካለ ምንጬን አካፍይን።ተረጋጊ
@yhgj6571
@yhgj6571 5 жыл бұрын
የሊቢያ ህዝብ ሳይሆን የምራብዊያን ሴራ ነው እህት እሂው እሱን ካጡ በሀላ ሂወታቸው ምስቅልቅል ብሎ ቀርቶል በግዜው እሂን ሳያገናዝቡ ቀርተ እሂው አሁን ነው የገባቸው የጠላት ሴራ እደሆነ ቱርክን ብትወስጂ ዜጎቻቸው የምራብዊያን ሴራ ስለሚያቁ እንዲህ አይነቱን ሴራ ያከሽቡባቸዋል አረቡ አለም ግን እሂን ሊገነዘብ አልቻሉም
@user-xx9eo1cn3m
@user-xx9eo1cn3m 5 жыл бұрын
@@yhgj6571 ትክክል።ዋናዎቹ ወንጀለኞች ጣሊያን፣ፈረንሳይ፣እንግሊዝ እና ጀርመኖች ናቸው።ጋዳፊ በዘር የተከፋፈለች ሀገሩን አንድ አድርጎ እያስተዳደረ ነበር። ከጋዳፊ ሞት በኋላም የፈረንሳይ መንግስት ጄኔራል ካሊፋ ሀፍታርን መሳርያ እያስታጠቀ ወንድም ወንድሙን እንዲገድል እያደረጉ ነው።የምእራብ ሀገራት ተንኮልና ሴራ ብዙ ነው።
@eyobtadesse9949
@eyobtadesse9949 4 жыл бұрын
JEGINA
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 6 МЛН
小丑把天使丢游泳池里#short #angel #clown
00:15
Super Beauty team
Рет қаралды 47 МЛН
Magic trick 🪄😁
00:13
Andrey Grechka
Рет қаралды 52 МЛН
የተፈሪ መኮንን አስገራሚ የአወላለድ ታሪክ
8:01
Addis 1879 /አዲስ 1879
Рет қаралды 106 М.
English or Spanish 🤣
00:16
GL Show
Рет қаралды 6 МЛН