Ethiopia [ታሪክ]መምሕሩ የኢሕአፓ ታጋይ Osman Ahmed | EPRP| Belayneh Gebremariam

  Рет қаралды 5,768

Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

Жыл бұрын

#Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Пікірлер: 15
@Misneb
@Misneb 3 ай бұрын
የበላይነህ ገብረማርያም ታሪክ ከፊል እንጂ ሙሉውን ታሪኩን ክፍሉ ታደስ የነገረለት አይመስለኝም። በሌላ ደኩመንታሪ በሱና ጥቂት ጉዋደኞቹ ላይ በቀረበ ክስ መዝገብ ውስጥ፣ ኢህአፓ በአዲስ አበባ ከተማ ውስጥ ከፈፀመው ግድያ በላይነህ ቃታውን የሳበው ስለመሆኑ በራሱ አንደበት ተናግሮአል። ማለት ፍቅሬ መርዕድን የገደለው እሱ ነበር። በላይነህ ክአቃቂ እየተመላለሰ ስብስቴ ነጋሲ አንደኛ ደረጃ ሲያስተምር ቆይቶ በሁዋላ ላይ ነፍስ ስልክ አጠቃላይ እስከ መጨረሻው አስተማረ። አቃቂ ዶሮ ያረባ ነበር በትርፍ ግዜው። ሁልግዜ ከፊቱ ላይ ፈገግታ የማይጠፋ ፀጉሩን የማያበጥር ግዴለሽ አይነት ሰው ሲሆን ቡናማ ከፋይ ሱሪና ነጭና ቡና ቲሸርት ይለብስ ነበር። ደስ የሚል ሰው ነበር። እህአፓን ተቀላቅሎ ያንን ድርጊት ፈፅሞ ተሰቃይቶ ማለፉ በጣም በጣም ያሳዝናል። በላይነህን አስተማሪ ሆኖ አውቀው ነበር.....
@sosena5134
@sosena5134 Жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ 👍
@kostatesfa1799
@kostatesfa1799 Жыл бұрын
💪👌
@BelayZinabe
@BelayZinabe 2 ай бұрын
??.
@onefromfuture6913
@onefromfuture6913 Жыл бұрын
Where is the next part?
@biratuolika574
@biratuolika574 Жыл бұрын
teacher belayneh killed dr fikre merid
@geriemelkama7059
@geriemelkama7059 Жыл бұрын
ይሄንን በእውነት ለማመን ብቻ ሳይሆን በእውነት በኢትዮጵያን ኢትዪጺያን ላይ የተፈፀመ ነውን?? አይሲስ እንኮን ይሄንን አልፈፅሙም ይሄንን የአረጉት አሜሪካ እየተደላቀቁ እየኖሩ ነው, ለምን ለምን ለፍርድ አይቀርቡም, ያለቀው እኮ ከ 15 አመት እስክ 27 አመት ያለ ወጣት አንድ ጄኔሪሽንን ነው የተጨፈጨፈው ወይኔ እድሜ ልኬን የሚያገበግበኝ ነገር ቢኖር ይሄ ነው ለፍርድ አለመቅረባቸው ገራፌዎች, ጡት ቆራጮች,የብርሃኑን የዘር ፍሪውን ብግርፊያ ላይ እያል የበታተኑት ሲሆን ደሙን እየዘራ ጥርሱን በጉጠት እያወለቁ የደም ጎርፍ ሆኖ ማእከላዊ የ 7 ቁጥሩ ብርሀኑ ዘቅዝቀው እንዳንጠለጠሉት ማለት ስጋው ተበታትኖ አጥንቱን መስቀያው ላይ እንደቀረ ከ ናዚዎች አንዱ ተናግሮአል ህይወቱ እንኮን አልፎ ማቆም እንዳልቻሉ ተስምቶአል እኔ አምንላኬም ይቅር ይለኝ ነበር እነዚህን ከእነህይወታቸው እያንዳዱን የስውነት ክፍላቸውን አንድ በአንድ እየቁረጡ በየቀኑ እስኪሙቱ ድረስ ይሄንን ነበር የመኝላቸው ,ሞትማ የኢሀፖ ልጅ ያለው ሆላ እናት አባት የልተገረፈነ ያልተቀጠቀጠ የለም በልጁ ለአሮጊትና ለ ማግሊዎች በጥፊና ምራቅ ፊታቸው ላይ በመትፋት እያየህ እንኮን ለመጥረግ ብትሞክር የሚወርድብህ በስደፍና በብረባሱ ጫማ ቀጥቅጠው አስፍልት ላይ ጥለው ነው የሚሄዱት ወድቆ እንኮን ለማንሳት ስዎ እየፈራ አባት እንደምንም ብሎ ተንገዳግዶ ይሄዳል በእይምሮዬ ብዙ ነገር ስለተቀረፅብኝ የዛን ዘመን ጊዜ የ 13 አመት ልጅ ነበርኩ ቤታችን ቀንና ሌሌት የቀበሌው ጥበቃ, የደርግ ወታደር እንዳሽበሩን ነበር ድብደባው ሲበዛበት ሊጠቆም የሚመጣው ቁጥር ስፍር የለውም ነበር ታሪኩ እንዲህ ነው የአባቴ ትንሽ ወንድም አጎቴ , ከእኔና ከእናቴ ጋር ነበር ይሚኖረው አባቴ ለስራ ክፍለ ሀገር ነበር ያለው እሚመጣው በ3 ወር አንዴ ነው የሚመጣው እና አጎቴ 26 አመት ወጣት ነበር በዛ ጌዜ በጣም በጣም ጎበዝ ተማሪ ከክፍሉ 1ኛን ማነበር የሚወጣው ስርተፊኪቱን አይቸዋለሁ በቃ የእስፓርተኛ ስውነት ነው ያለው, እቤት ውስጥ ማለት የሚተኛበት ክፍል ውስጥ ጠባብ ናት እዛ ብረት ያነሳ ነበር , ብቻ ምን ያረጋል እመለሳለሁ ብሉ ጠዋት እንደወጣ አልተመለስም ስንጠብቀው እኔና እናቴ, የዛኑ ስአት ከምሽቱ 2ስአት አካባቢ በር ተንኮክቶ ሲ ከፈት አንድ እጁ የታስረ ልጅ ከ ሆኑ ስዎች ጋር አንዴ ግልብጥ ብለው ቤታችንን ሞሉት ከውጭም መሳሪያ ይዘው የቆሞ ስዎች አሉ በመሀል አንድ ጥይት ጮህ ከዚያ የስፈር ስው ውጥቶ ሲያ እያመናጨቁ በሩን ዘግቶ እንዲቀመጥ አዘዙ, ከዛ ያ የታስረው ልጅ በአገጩ የቤታችን ውስጥ ያለ ቁም ሳጥን አሳያቸው እንሱም እናቴን ቁልፍ አምጪ አሎት እሶም ስራ ሄስፒታል እንደምትስራና ቁልፎ ፍቅሩ ማለት አጎቴ እንዳለ ተናግርች, ክሳምንት በፊት እናቴን ቁምሳጥኑን ለተወስነ ጌዜ ሊጠቀምብት እንደሚፈልግ ነግሮአት የምትፈልገውን የራሱን አልባሳት እናቴ አውጥታለች , የልኝም ያለው አንድ ቁልፍ ነው አለች እንግዲያው ልንስብረው ነው ሲሎአት ስበሩት እሱስ እንደወጣ ቀርቶ የለ አለች, ወዲያው በሀይል ሲስበው መስትዋቱ እርግፍ ብሎ ቁምስጥኑ ብርግድ ሲል, ሆላችንም በአየነው ነገር ደነገጥን አስታውሳለሀ ነጭ ዘመናዊ የሆነ ትልቅ ሻንጣ መሳሪያ የሞላው , ከዛ ያንን አሽክመው መኪናቸው ድረስ ሄዱ ትዝ ይለኛል በመስኩት ሳይ መኪናቸው ኩንቢ ማለት ትልቁ አንዳድ መስሪያ ቤት ለስርቪስ ይጠቀሙበታል በዛ ይዘው ሄዱ ከዛ ምኑ ቅጡ እኔና እናቴ ብቻ ነን ያለ ነው እህም ወንድምም የለኝም ነበር, ከዛ ሌሌቱን የታስሩ ልጆች ሊጠቁሙ እኛ ቤት በእኩለ ሌሌት መንኮኮት ሆነ ሴት ጠቆሚ ሳይቀር አንዳዱቹ እቤት ይመጣሉ አያቸው አለሁ ወረቀት ምናምን ይዘው በቃ በቀን በሌሌት በፍርሀት እኔና እናቴ ሞትን ማንም የስፈር ስው ፈራ እኛጋር መግባት ተዎ, እናቴም ጠዋት ወጥታ ማታ ነው የምትገባው እና የኔ ነገር በጣም እናቴን አሳስባት ቀን ብቻዩን ጥላኝ ስለምትሄድ, የዛን ስሞን አብሪያት ስራ ሄጄ እውላለው ስለቸኝና እቢ አልኩአት እናቴን, እጃቸው ታስረው ለመጠቆም የሚመጡት , ከተስቀለ ፎቶ ጀርባ ይገነጥሎና የሌላ ስው ፎቶ ሁሉ ሲያወጡ አይቻለሁ , ብቻ ሳስበው የዛን ጊዜ በጣም እበሳጫለሁ አስጨፍጫፊው መንግስቱ ሀይለማሪያም ቁጭ ብሎ ይበላል ይጠጣል ይተነፍሳል እሱን ሳስብ ይሄንን ድርጊት ፈፃሚዎች ለፍርድ ቀርበው ቅጣታቸውን ሳያገኙ ስለቀሩ ሁሊ ሳስበው እበሳጫለሁ አጎቴም እመለሳለሁ ብሎ እንዳአለ በዛው ቀርቶአል , እናቴ ግን ያላስጠየቀችበት እስር ቤት የለም ያው አንድ ቦታ ደፍተዎት ነው እጁን ከያዙት እንደሚስቃይ ያውቃል ሚስጥርም ማውጣት አይፈልግም ጠንካራ እና ጎበዝ ቆራጥ እንደሆነ በገፅታው ይታወቅል ግን እዚህ ነው እዚያ ነው የሚለን ስው ሳናገኝ ድፍን 45 አመት ሆነ ይገርማል አባቴ ወንድሙ የቤታቸው የመጨረሻ ልጅ ነው ምን ያህል እንደሚመካበት እኮ ማለትም በትምህርቱ ጉብዝና በጥንካሪው, ብቻ ምን ያረጋል, አባቴ በሱ ምክናያት አይምሮው ተዛብቶ ነበር ምን ይደረጋል ገዳይ እየተደላቀቀ የሚኖርባት ሀገር በጣም አመስግናለሁ, በዛ ጊዜ ለአለቃችሁ ወጣት ሴት እና ወንድ እግዛብሄርነፍስአችሁን በገነት ታኑር እላለሁ አሜን🙏🏾
@UnusualEra
@UnusualEra Жыл бұрын
I don't know what will heal Ethiopia from unbelievable cruelty and human rights violations committed by unknown and u humane creatures. How does one forget that? What kind of humans deny what happened to all bright youth?
@crimsonJerom
@crimsonJerom 6 ай бұрын
What happened to many EPRP members is inhumane. On the other hand, EPRP weren't saints either - they committed inhumane acts. EPRP killed more people than they lost. But, EPRP eventually lost almost all its leadership which makes it appear EPRP are the victims.
@UnusualEra
@UnusualEra 6 ай бұрын
@@crimsonJerom That notion of EPRP killed more people than it lost is entirely false and unfair. Some people always blame the victim more than the perpetrators. EPRP has defended itself and the people from a vicious regime that ate its people alive.
@crimsonJerom
@crimsonJerom 6 ай бұрын
@@UnusualEra eprp miscalculated. Birehanemeskel and Getachew were right. Starting killing random people in cities isn't going to win someone the throne. Eprp started the killing and killed more people throughout ethiopia. Intentions aside, eprp is Ethiopia's enemy along with eplf. The unrepentant nature of most eprp's surviving leadership is revealing.
@crimsonJerom
@crimsonJerom 6 ай бұрын
@@UnusualEra EPRP started a terrorizing. The government responded in kind. It was a war between two equals. አተላዎች! ለራሳችው ክብር እና ዝና እንጂ ለኢትዮጵያ ህዝብ ደንታ ያልነበራችው ጀዝቦች።
@UnusualEra
@UnusualEra 6 ай бұрын
@@crimsonJerom If you were a descendant of the Derg regime, you could kill and torture countless lives including your own; therefore, it is expected to condemn your victims.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 11 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 24 МЛН
የትውልድ እልቂት - ቀይ ሽብር በኢትዮጵያ : በባቢሌ ቶላ
6:35:00
የብራና ገፅ - Page of Birana
Рет қаралды 26 М.