Ethiopia [ታሪክ]የእቴጌ መነን ኑዛዜ - ፪ Menen Asfaw | Prince Makonnen | Haile Selassie

  Рет қаралды 10,270

Addis 1879 /አዲስ 1879

Addis 1879 /አዲስ 1879

Жыл бұрын

#Ethiopia #Addis1879 #ኢትዮጵያ #አዲስ1879

Пікірлер: 35
@ruttateklezgy5666
@ruttateklezgy5666 Жыл бұрын
በሙሉ የኢትዮጵያ ምድር የነሱ ነበር ማለት ንው ይገርማል
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Жыл бұрын
የሚገርም ነው፣ለመሆኑ ቁጥሩን ማወቃቸው፣ዝም ብለው ሲያግበሰብሱ ነበር ማለት ነው? ወይ ጉድ!!ደርግ እንኳንም ወረሳቸው።
@voiceamhara
@voiceamhara Жыл бұрын
ልእልት ናቸው እኮ ! ሀገሪቱን ከ ግራኝ አህመድ ወረራ ያዳኑ ከጣልያን ወረራ የተከላከሉ ! ! እስቲ ሂድና የሌላ ሀገር ንጉሶችን ተመልከት:: እኛ አኮ የራሳችንን ንጉሶች አናከብርም:: መናቅ ብቻ ው ስራችን ! ከሌሎች ሀገሮች መጨረሻ መሆናችንን ግን አናውቅም::
@ethioaddis9673
@ethioaddis9673 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ን ማለት አይቀልም
@aklesayakassahaile6294
@aklesayakassahaile6294 Жыл бұрын
እንዴት ይህን ሁሉ ሊያስታውሉ ይችላሉ
@abualwanali2224
@abualwanali2224 Жыл бұрын
እነዚህ ንጉሶች እና የንጉሳዊያን ቤተሰቦች ህልና ቢስ ነበሩ በጣም የሚገርሙኝ ደግሞ ኢትዮጵያን እንወዳለን ማለታቸው የሚስኪኑን ኢትዮጵያዊ ዜጋ ሀብት እየቀሙ ለቤተሰቦቻቸው እየሰጡ ኢትዮጵያን መውደደ ብሎ ለበጣ እና ቀልድ ይደንቃል
@voiceamhara
@voiceamhara Жыл бұрын
ህሊና ቢስ አንተ ነህ:: ልእልት ናቸው እኮ ! ሀገሪቱን ከ ግራኝ አህመድ ወረራ ያዳኑ ከጣልያን ወረራ የተከላከሉ ! ! እስቲ ሂድና የሌላ ሀገር ንጉሶችን ተመልከት:: እኛ አኮ የራሳችንን ንጉሶች አናከብርም:: መናቅ ብቻ ው ስራችን ! ከሌሎች ሀገሮች መጨረሻ መሆናችንን ግን አናውቅም::
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm 8 ай бұрын
እዳለ የአማራ ባለሰልጣን የመሬት ወረራ ነው ለሰው ለሚሰኪን አሰበው አያቁም ንጉሰ ተብየዎች እራሰ ወዳድ ናቸው
@AsuSa-uu4hm
@AsuSa-uu4hm 8 ай бұрын
አማራ ኢትዮጵያ የሚሉት ውሸት አሰመሳይ ናቸው የደሐ መሬት እየዘረፍ ለዘር ማዘራቸው ይሰጣሉሁ ይህ ዘረኛነት ነው አገሪታን ወደው ሳይሆን ጥቅም ፈላጊዎች ናቸው የሰንቱን ታሪክ ቀበሩሁ ሰንት ላገሩሁ የታገለ ሜዳ ላይ ቀርታል እነሱ ግን ጥሩ ኑሮ ይኖራሉሁ
@solomonkefyalew9682
@solomonkefyalew9682 Жыл бұрын
እንግዲህ ሚስት ይህን ያህል ነያዘች ባልዮው ማለትም ንጉሱ ምን ያህል እንደሚይዝ አስቡት።
@arehmangetachew8983
@arehmangetachew8983 Жыл бұрын
ታዳ ህዝቡ እወነትም ተበዝብዟላ በአፄወቹ ዘመን አሁንም መልኩን ቀይሮ ከች ቢልም እረ አላሀን ፍሩ ህዝብን እየበዘበዙ መሪ ሀገር እየዘረፋ ተደማሪ መሆን ይከብዳል በአፄወቹ ዘመን ለካ የሀገሬ ህዝብ ተበዝብዟል ጀግና መሪ ጀግና ሀሳብ ያለው መግስቱ ሀይለማሪያም
@zkariyaseawel6597
@zkariyaseawel6597 Жыл бұрын
በጣም ይገርማል ይህ ሁሉ የኢትዮጵያ ሕዝብ ሀብት በጥቂቶች መያዙ ይባስ ብሎ የንጉሳውያን ዘር ማንዘሮች የእንግሊዝና አሜሪካ ዜግነት መቀበላችው ግን 1902 የሚለው ስህተት ነው ይስተካከል
@HiwotAmeha-pn6sk
@HiwotAmeha-pn6sk 2 ай бұрын
Des sil enem yezih beteseb kfl negni❤❤❤❤
@yengustube
@yengustube Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወደው ቻናል ነው እግዚአብሔር ይስጥልኝ በርቱ ብዙወቻችን የማይረባ ነገር በመስማት ጊዜያችንን እናጠፋለን እንደዚህ ጠቃሚወችን አናይም በርቱ ።
@nanaayalew2349
@nanaayalew2349 5 ай бұрын
ያ ትውልድ ይሄን ዘረፋ ነበረ ተቃውሞ ከነሱ የተጣላ ወታደሩም ጭምር።አፈጻጸም ላይ ባይገዳደሉ ኖሮ።ይህ ትውልድ ውለታ አልከፈለም እንጅ
@Kazabishotu
@Kazabishotu Жыл бұрын
አረ ባካችሁ በጣም ጥንቃቄ አድርጉ ፣ የካቲት 1902. እቴጌ አስፋወሰንንም አልወለዱም እንኳን ልዑል ሣህለስላሴን የመጨረሻ ልጃቸውን ፣ በቀደምም ስለ ጀነራል ገብረክርስቶስ ቡሊ ስታወሩ የጀል ሙልጌታን ፌተግራፍ ለጠፋችሁ
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 Жыл бұрын
አገሩ በሙሉ የሳቸው ነበር ማለት ነው?
@kassahunhailemariamgobena273
@kassahunhailemariamgobena273 Жыл бұрын
ዓመተ ምህረቱ ትክክል አይመስለኝም
@saeedyehdego4835
@saeedyehdego4835 Жыл бұрын
ኢትዮ እንወዳታለን ሲሉ ይገርመኝ ነበር፡እነም እንደዛ መረት ቢኖረኝ ኢትዮ እወዳት ነበር
@Gebrat254
@Gebrat254 4 ай бұрын
ይገርማል ፣ህዝቡን በቁሙ በልተውታል
@hudhudsabaa5900
@hudhudsabaa5900 8 ай бұрын
Tarikachewen bemulu bezerzer akrbulen bemulu ebakachehu
@barakbintigray1379
@barakbintigray1379 Жыл бұрын
እርማት በ1902ዓ/ም: የሚለው: ይታረም።Most probably a sleep of the pen / tongue.
@yacobbeyene7607
@yacobbeyene7607 Жыл бұрын
ይቅርታ ይደረግልኝና ለመሆኑ ዘመኑ ግን ኑዛዜው የተሰጠት ትክክል ነውን?!
@felekefeleke2211
@felekefeleke2211 Жыл бұрын
ትክክል አይደለም አብን ባስሊዎስ እጨጌ ነበሩ ልዑል መኮንንም ያኔ አልወልውለድም እሳቸውም አልተወለድም ከጃንሆይምጋር እቴጌ መነን አልተጋብም ውሽት ነው ዓ /ም ህረቱ ተሳስታል ይታረም
@honestygalor6748
@honestygalor6748 Жыл бұрын
A saying goes: the river doesn't know where it will sleep for the night but it carries many stuffs. It sounds like half of the country belonged to her.
@user-bt4kf5xx5t
@user-bt4kf5xx5t 4 ай бұрын
She was generous for her family 😂 she forgot the rest of us that’s is feudal system now it looks unbelievable we will say the same thing of this time the land belong to Mother Earth we are just visiting
@user-yc5pz7cx3b
@user-yc5pz7cx3b 4 ай бұрын
ምን ዋጋ.አለው ደርግ እንዳለነበር አደረገው
@mqw544
@mqw544 Жыл бұрын
ግማሽ ኢትዮጵያን ለአንድ ቤተሰብ አይክብድም?
@abatefulaskelecha8857
@abatefulaskelecha8857 Жыл бұрын
ሃዳ መስጠት ነበሩ ማለት ነው ለመሆኑ ይህን ሁሉ እንዴት አፈሩ ? ከየት አመጡ ?
@arehmangetachew8983
@arehmangetachew8983 Жыл бұрын
ወዳጀ ተው ይህንን ታሪክ ብላችሁ አታውሩ ይሄ ዘአለም እስከምጠፍ ይቅርታ የማይደረግለት ወጀልና በቀሉ የማይረካ የተበዘበዘው ትግሬና ኦሮሞ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ቢሆንም እረ የም አቡ የሚናደው ካቡ
@voiceamhara
@voiceamhara Жыл бұрын
ልእልት ናቸው እኮ ! ሀገሪቱን ከ ግራኝ አህመድ ወረራ ያዳኑ ከጣልያን ወረራ የተከላከሉ ! ! እስቲ ሂድና የሌላ ሀገር ንጉሶችን ተመልከት:: እኛ አኮ የራሳችንን ንጉሶች አናከብርም:: መናቅ ብቻ ው ስራችን ! ከሌሎች ሀገሮች መጨረሻ መሆናችንን ግን አናውቅም::
@honestygalor6748
@honestygalor6748 Жыл бұрын
Shame on you for trying to defend the indefensible. How can you justify one person owning half of the country????
@belaynehfantaye8486
@belaynehfantaye8486 Жыл бұрын
መጀመሪያ ታሪክ እወቅ፣ ግራኝ መሀመድ እኮ ከ500 ዓመት በፊት ነው፣ ልዕልቷ የዛን ጊዜ አልተፈጠረችም
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН
Despicable Me Fart Blaster
00:51
_vector_
Рет қаралды 26 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Alyssa's Ways
Рет қаралды 69 МЛН
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
ህይወት በኢትዮጲያ 1933 ዓም /Life in Ethiopia in 1941
13:28
Biniam Hirut's History Tube
Рет қаралды 15 М.
Самый Молодой Актёр Без Оскара 😂
00:13
Глеб Рандалайнен
Рет қаралды 11 МЛН