Ethiopia - ደፋር ውሳኔ! ተጠባቂዋ የጠቅላዩ ፊርማ! | እንደገና ወደቀይ ባህር!

  Рет қаралды 66,171

Feta Daily

Feta Daily

Ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 140
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 Ай бұрын
ጠላት ሁሌም ጠላት ነው ለሀገሩ የሚሰራ ሳይሆን በስልጣን ኮርቻ ተፈናጦ ሀገርን ለመዝረፍ ነው ሁሉም የሚያቆበቁበው ለዘራፊ አላህ ግዜውን ይጨርስበት
@zenuwoldemichael1631
@zenuwoldemichael1631 Ай бұрын
በቅዱስ መፅሐፍ ኢትዮጵያ ግዛትዋ እስክ ህንድ ድረስ ነበር ይላል ታሪክ ታሪክ ህኖ የሚደመጠውና ወደ ትውልድ የሚተላለፈው ፍቅርና ሠላም ሲኖር ብቻ ነው እግዚአብሔር ለሁላችንም ማስተዋልን ይስጠን
@MeftaJimmaJimma-ot3uo
@MeftaJimmaJimma-ot3uo Ай бұрын
የናንተ ቅዱስ መፅሀፍ ፖለቲካም አይቀረው እረባካችሁ መፅሀፉን አቲቆሽሹት የሀገር ፍቅር ሌላ ውነት ሌላ መፅሀፍ ቅዱስ ለአለም ህዝብ የወረደ እንጅ የአንድን ሀገር ድንበር ሚከልል አይደለም
@user-tz8us9sv9m
@user-tz8us9sv9m Ай бұрын
​@@MeftaJimmaJimma-ot3uoምን አገባህ ስለነሱ? መፅሀፍ ቅዱስ እንደ ቁርዓን አይነት አደለም, እነሱ እኮ የኢትዮጵያ ድንበር ብቻ ሳይሆን የሊባኖስ የሶሪያ የሌላም ሀገር ድንበር አላቸዉ, የፈለጉትን የማለት መብት አላቸዉ, ግን እዉነታዉ እሱ አደለም
@zenebewesena3433
@zenebewesena3433 Ай бұрын
ስለ ኢትዮጵያ መልካም አታወራም ነበር ዛሬ እንደው ምን ተገኘ
@SonySony-zd4gy
@SonySony-zd4gy Ай бұрын
አይቤሁንም ከሊሉቹበጣምዪሻላል
@asnimola77
@asnimola77 Ай бұрын
እኮ እኔም ገርሞኛል!!
@bisratgirma
@bisratgirma Ай бұрын
አንድ ጥሩ ነገር ጣል ያደርግና ወሩን ሙሉ መርዝ ነው የሚረጨው: የኢትዮጲያ ጠላት ነው::
@SleepyClipperButterfly-mf9vx
@SleepyClipperButterfly-mf9vx Ай бұрын
ኢትዮጲያ በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ለዘላለም ትኖራለች
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Ай бұрын
Key bahir timegnewaleh engi atagegnewim Tigray bicha new yemimeleketat.
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb Ай бұрын
Ethiopian eskemecheresha endeminiwaga eweku beteley enante feta daily bisbis niftamoch addisababa tidemesesalech mawek alebachu yih eskiredachu enadergewalen.
@Tekulaw
@Tekulaw Ай бұрын
🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦵🏽🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦽🦗🦗🦗🦗🦗🦗🦗🦽🦽🦽💀💀💀anbetaw be mene egereh letehed new😂😂😂​@@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@JournalistIntrnational
@JournalistIntrnational Ай бұрын
​@@BerhaneKirosEmbaye-fn4sbምንድነው ምትቀባጥረው ሰክረሃል እንዴ😂😂😂
@user-nx1ds7be3f
@user-nx1ds7be3f Ай бұрын
Afar Ethiopia 🇪🇹 ❤❤
@WondaJemal
@WondaJemal Ай бұрын
እኛ ምንፈልገው ጋዜጠኛ ለሀገሩና ለህዝቡ ክብር ያለው ሀገሩን የሚወድና ታማኝ የሆነ ባንዳ ያልሆነ ሀገሩን ለጠላት አሳልፎ የማይሰጥ ነው።
@heirutekiyani4074
@heirutekiyani4074 Ай бұрын
አልሀምዱሊላህ።እውነት፡ማሸነፉ፡ሀቅ፡ነው።ጀግኖቻችን፡በእውነት፡ላይ፡በርቱ።
@birhanumekebo6737
@birhanumekebo6737 Ай бұрын
❤❤ ክብር ለኢትዮጵያ ❤❤ ❤❤ ድል ለኢትዮጵያ ❤❤ ❤❤ ተስፋ አሌን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉
@gathwmola7361
@gathwmola7361 Ай бұрын
እጊዝሃቤር፣ያዳሪጋል፣ኣይቃርም❤❤❤❤❤❤❤
@TemesgenAbaye-jq6vd
@TemesgenAbaye-jq6vd Ай бұрын
ቤተሰብ ሰላማችሁ ይብዛ
@AbdulrahmanAwolAbdre
@AbdulrahmanAwolAbdre Ай бұрын
ስለምን ጥቅት ጊዜ ነው የምትናገረው! የቤት ሥራ ጨርሳናል thanks to god
@ambauendeshew8982
@ambauendeshew8982 17 күн бұрын
Ewenetega ye egeziabher kale Ewent New❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
በኢትዩጵያ የምንገኝ ሕዝቦች የፈለገው ሰው ስልጣን ላይ ይውጣ፣ የምንቃወመውና የማንቃወመው ለይተን እንወቅ ለትውልድ አርቀን እናስብ፣ እንዃን ለአገራችን ለጎረቤት አገርም ቢሆን ተቃውሞችን ሕዝብን፣ የሚነካ መሆን የለበትም፣ የምንኖረው ከሕዝብ ጋር ስለ ሆነ፣ መንግስታት ይመጣሉ ይሔዳሉ።
@e.gebremedihen9551
@e.gebremedihen9551 Ай бұрын
ለካ እንዳንተ ጥሩ ሃሳብ ያላቸው ኣብስንይዎች አሉ እንደዚህ ኣይመስለኝም ነበር
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
ኢትዮጵያ - የጊዜ ጉዳይ እንጂ የባሕር በር ታገኛለች። አትጠራጠሩ፣ በጦርነት ሳይሆን በሰላም፣ ይሳካል።
@e.gebremedihen9551
@e.gebremedihen9551 Ай бұрын
ሰማይና መርየት ሲጣበቅ ብቻ ነው በራስህ መኖር ልመድ ቆሻሻ ኣብስንያ
@bestemusic2480
@bestemusic2480 Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣👎👎👎
@liibaan1899
@liibaan1899 25 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 Ай бұрын
አብይ ይሀን ካደራጌ ቃይ ባሀር ካስገኘን ሺ ዓመት ይምራን እደግፋዋለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@berhanamichael5519
@berhanamichael5519 Ай бұрын
You can dream malem tichilaleh neger gin kintat meriet atagenum gurongnoch 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷 🇪🇷
@selamkeren
@selamkeren Ай бұрын
የሰው ባህር እንድህ በቀላል ይገኛል አርፋቹ ተቐመጡ
@firewbekele
@firewbekele Ай бұрын
​​@@selamkerenWho the hell are you? 129 million Ethiopian's are the right to have a port's and a sea access.
@selamkeren
@selamkeren Ай бұрын
@@firewbekele ተከራይተህ እንጂ ዋና መሆን በፍጹም አይቻልም
@abdeahimed7556
@abdeahimed7556 Ай бұрын
ምን ይማስላሉ ጅብ ፊት ምቀኛ እኛው ጋር ነው ደዳብ ባትሆኑ ይጋመርመኝ ነበር ከምን ላይነው የታፈጣራችሁ ማቼ ላሄጋራችሁ የምትኖሩላት እዳተ ቆሻሻ ሃገሩን የማያከብር ተፋጥሮነው ኢትዮጵያ ባ እግርዋ ማቆም ያልቻለቺው መሃይም ምንም ነጋር ሰታቅ አቃለው ባይ ናችሁ አፋር ያስበላችሁ ጌታ
@user-vo3cp9th1c
@user-vo3cp9th1c Ай бұрын
ታላቅም ነበርን ታላቅ እንሆናለን
@yassinseid-gr8dt
@yassinseid-gr8dt Ай бұрын
Jegna nat Ethiopia
@kaprino
@kaprino Ай бұрын
የራሳቹ ያልሆነ ባህር ስለ ተቆጠጣራቹ ጭራሽ የናንተ ነው የሚመስላቹም ቦታቹ ይዛቹ ዝም ኣትሉም። ለምንድነው የሌላ ኣገርና የሌላ ህዝብ ሃብትና ምድር የምትፈልጉ ምን ኣይነት ህዝብ ናቹ ግን?
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes Ай бұрын
ሲንጋፑራውያን እናንተን ማንም አልጠራችሁም ሆሆሆሆ
@kaprino
@kaprino Ай бұрын
@@Tadewosyohanes ሌላ ቢሆንስ ለምን ታያላቹ? እኛም ብንሆንም የመጣቹ ግዜ ኣንሶብክ ነው እንዴ? ለምን የኬላ ምድር ትመኛላቹ። ጭራሽ የምያሳፍር ነገርም በኩራት ስታወሩት ነው የሚገርመው። የኬላ መመኘት ሃጥያት እንደ ሆነ ኣታወቁም ወይ?
@Tadewosyohanes
@Tadewosyohanes Ай бұрын
@@kaprino የኛ ስለነበረ ነዋ እናንተ 33 አመት ታሪክ ብቻ ነው ያላችሁ...ሁሌ ቅናት እስኪ እደጉ ድንቄም ሲንጋፑር
@kaprino
@kaprino Ай бұрын
@@Tadewosyohanes ክክክክክክ ታድያ የናንተ ከሆነ ኣሁን ማን ነጠቃቹ? ክክክክክ ይገርማል የናንተ ተረት ተረት። 3 ሺ ኣመት ታሪክ ኣለን ትሉኛላቹ ግን ደሞ ከሁሉ ሰው ኋላ የቀራቹ በዚ ዘመን እናንተ ናቹ። በብሄር በሃይማኖት በክልል ተላያቹ ስትገዳደሉ ማን ኣለ በናንተ የማይገርመው? የ3 ሺ ኣመት ታሪክ ኣለን ትላላቹ ግን ደሞ ሶማል ሂዳቹ የሶማል ባህር ለመውረር ምታልሙት ህዝብ ናቹ። ኤርትራ መጥታቹ 30 ኣመት ስለ ገዛቹ ቀይ ባህር የኛ ነው ብላቹ ለማውራት የማታፍሩ ህዝቦች። any way እንደ ለመዳቹ ኑና ዛ ነው ምትቀሩት እንደ ኣባታቻቹ። በዛብህ ጴጥሮስ የገባበት ጉድጓድ ነው ምትገቡት።
@genettekeste271
@genettekeste271 Ай бұрын
​@@kaprino👌👌👌👌👏👏👏👏😍😍😍😍🙏🙏🙏
@EAT321
@EAT321 Ай бұрын
መጀመሪያ የያዘውን ባግባቡ ሳይመራ ወደ ሌላ ማማተር ፀብ ማነፍነፊያ ነው እባክህ አካባቢውን እንድታተራምስ ማንፈቅዶልህ ነው ማቅራራቱ ?መጀመሪያበስልጣን ስለመቆየትህ ማረጋገጡ ይሻላል ብሶት የወለደው ኢትዮጵያዊ በቃኸን እያለ እየታገለህ መሆኑ ተረሳ እንዴ???
@awokeasfaw5328
@awokeasfaw5328 Ай бұрын
perfect man. እነ ኢራን የት ደረሡ ሥለ ኢራን የሆነ ነገር በለን ምን አዲሥ ነገር አለ
@yirgeduchekole5106
@yirgeduchekole5106 Ай бұрын
❤🇪🇹🌹እናመሰግናለን በርቱ🌹🇪🇹❤
@betesebtube431
@betesebtube431 Ай бұрын
ሁሌ ነበር ነበር እስኪ ያለፈው ይቅርና ከዘርኝነት ወታችሁ ለሀገርስሩ የናተ ልጆችስ ምን ልታቀርቡላቸውነው
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu Ай бұрын
Zibbazenke!! Etiopia yemibal agger allnebberichim. Yehe tarik ye’Eritran tchemeratchehu new yemitinaggeru!! Egna yet heden new yehen tarik yimteKebsTTru. Brhind WeKiyanos alk? Bezza bekul yeneberut keTiKKiyoch beheroch Terrff, be’barrenet yesheTu yrllrweTu nebber.
@AbramFire
@AbramFire Ай бұрын
Ethiopia 🇪🇹 ❤❤❤❤❤
@user-tr7tr8lu8d
@user-tr7tr8lu8d Ай бұрын
ወደብ አካባቢ መኖር ከተሰጠህ እድሜ እንደመቀነስ ነው በተለይ ቀይ ባህር አካባቢ ሂድና ጁቡቲ ተመልከት ለዛውም በቂ መብራት በሌለበት
@anthenehbeze.
@anthenehbeze. Ай бұрын
አይ አንተ የመካከለኛዉ ዘመን ፖለቲካን ከዘመናዊ ፖለቲካ ጋር ቀይጠህ የመንግስት ሽርክናህን አረጋግጠህልናል።
@user-tz8us9sv9m
@user-tz8us9sv9m Ай бұрын
የመከላከለኛ ዘመን ከዘመናዊ ፖለቲካ ማትቀይጥ ሀገር አለች? እስራኤል ዛሬ ያዙኝ ልቀቁኝ እያለች ህዝብ ምትፈጀዉ የጥንት ታሪክ ከዘመናዊ ፖለቲካ ቀይጣ አደል? ደሞ ኢትዮጵያ ይሄንን ምትልበት ምክንያት አላት, የአፍሪቃ ቀንድ ካርታ ስታይ ኢትዮጵያ እንደተበደለች ያስታዉቃል, ታሪኳ ከበሕር ጋር ነበር ሚገናኘዉ, ኢትዮጵያ ከመካከለኛ ከምዕራብ እና ከደቡብ አፍሪቃ ታሪክ የላትም, ከዓረብ ከህንድ ከግበፅ ከሱዳን ከእሮፖ ጋር ግን ነበራት, ይሄ ደሞ የግል በሕር በር እንደነበራት ነዉ ሚያሳየዉ, አሰብ የተገነባችዉም በሀይለስላሴ ነዉ, እሱን ሳናስመልስ ዝም አንልም።
@endalkgetachew1100
@endalkgetachew1100 Ай бұрын
የዛሬው ዘገባህ ሀገርኛ ስሜት አለው ይመችህ።
@BekaAman605
@BekaAman605 Ай бұрын
ጠቅላይ ምንስቴር መልካም እድል ❤🙏
@MKrasta
@MKrasta Ай бұрын
You can hate or love Abiy! But don’t ever underestimate him at all
@user-dl5ev8xb3g
@user-dl5ev8xb3g Ай бұрын
አራ ሰዎች አትታላሉ፣ኢትዮጵያ ከሱማሌ ለንድ ጋር የሚታደርጋዉ ስምምነት የወደብ ሳይሆን የባህር ሀይል ነዉ።
@user-si5ow2ds9f
@user-si5ow2ds9f Ай бұрын
Bahrihayli balebeti wodabi ale atisasat dilli lea Ethiopian 🎉🎉🎉
@semontaka6152
@semontaka6152 Ай бұрын
ትረካ ወይ ዜና😂😂😂
@asnimola77
@asnimola77 Ай бұрын
እንዲህ ነው አቢቹ ኢትዮጵያ ለዘላለም ታመሰግንሀለች!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️
@JournalistIntrnational
@JournalistIntrnational Ай бұрын
Yess❤❤❤
@Hydr-of6wm
@Hydr-of6wm Ай бұрын
Mirtxi Ethiopiawy ba KIBURU xaqilayi Minister D.r ABIYE machem tasifa aniqorixim❤
@Asmarino1225
@Asmarino1225 Ай бұрын
ETHIOPIA IS NOT CAPABLE OF WAGGING A SUCCESSFUL WAR.
@nascave2988
@nascave2988 Ай бұрын
eritrea a faild state.
@semaga2530
@semaga2530 Ай бұрын
እኔ እሚገርመኝ ለምንድን ነው የአፍሪካ ቀንድ የጥንት ታሪኮች የኢ/ያ ብቻ ተደርጎ የሚወሰደው? አሁን ካለችው ዘመናዊት ኢ/ያ 1/4ኛ ብቻ ነው በድሮ ስልጣኔ ውስጥ የሚካተተው። የሆነው ሆኖ በኤደን ገልፍ የባህር በር ማግኘቷ ለአፍሪካ ቀንድ ሰላም ይበጃል ብዬ አስባለው።
@user-tz8us9sv9m
@user-tz8us9sv9m Ай бұрын
ምክንያቱም አፍሪቃ ቀንድ ላይ የቀድሞ ስልጣኔ የመሰረጡት የኢትዮጵያ አባቶች ናቸዉ, በአክሱም, በላሊበላ, በሸዋ (ይፋት) እና በሐረር (አዳል) የዚን ሁሉ ታሪክ ወራሽ መሆን ያለበት የኢትዮጵያ ህዝብ ነዉ ምክንያት የአባቶቻችን ታሪክ ነዉ, ስለ ሶማሌዎች እና ኤርትራ ህዘብ የሰማነዉ ታሪክ የለም, ኤርትራውያን ምድር ባሕሪ ይላሉ ግን ታሪኩ አይታወቅም, ሶማሌዎቹም ፑንት ላንድ ይላሉ ታሪካቸዉም አልተረጋገጠም, የሶማሊያ ሀገር ከበርበራ በታች ነዉ የኤርትራ ደሞ ከምፅዋ በላይ ነዉ በዚመህል ያለዉ መሬት ለኢትዮጵያ ነበር ሚገባዉ, ከሁሉም በላይ ግን እስከ ቅርብ ዘመን የኤርትራ ደቡብ ቀይ በሕር ክልል ወይም ዓሰቦ የኢትዮጵያ ነበር እሱን ደሞ በሐግ እናስመልሳለን
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 19 күн бұрын
በመለስንም ግዝየም ጀምሮም ነዉ በፈደራልም አስተዳደርም እንዲሆንዉም። ጠይቀዋልም ሱማልያም ላንድንም ጠቅዋቸዉ ለሱማልያም መንግስትምእሽንም ካለም ትሄናላችሁንም ብልዋቸዋልም መለስም ለሱማልያም ላንድም ሲጠይቅዉም ለኢትዮጵያም ቆይተዋልም።
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
የባሕር ወደብ ለአንድ አገር ጠቃሚ ቢሆንም የመጨረሻ የእድገት ማምጫ ግን አይደለም፣ ወደብ የእድገት ማምጫ ቢሆን ኖሮ ኤርትራ ሶስት ወደብ ( አሰብ፣ ምጽዋ፣ አዱሊስ ) ከ1991 ጀምሮ እስካሁን ምን እድገት ላይ እንዳለች እያየን ነው። ሶማልያ ብዙ ወደቦች ሲኖራት አሁን ያላት እድገት የሚታወቅ ነው። Port is not everything.
@tesfayeadamumisikir8055
@tesfayeadamumisikir8055 Ай бұрын
Explanation from poor mind
@negagetachew974
@negagetachew974 Ай бұрын
@@tesfayeadamumisikir8055 this Comment is from Italian Colonies mind
@direchannel-bq5lk
@direchannel-bq5lk 27 күн бұрын
11:15 11:19
@YaredMulugeta-mk1vj
@YaredMulugeta-mk1vj Ай бұрын
Good
@osmanabdulkader7648
@osmanabdulkader7648 Ай бұрын
The southern Red Sea region in Eritrea extends for a length of 500 km along the Red Sea coast with a width of no more than 50 km. The region makes up most of the Dongelia Desert, and its main towns include Aseb, Beilul, Rahaito and Tiyo. The highest point in the area is Mount Ramlo (2248 m high). It is generally considered one of the most hot, dry and uninhabitable areas in the country. The Somali Sea has been referred to by many names throughout history, including the "Sea of ​​Azania" and the "Sea of ​​the Eritreans". The southern flanks facing the Mozambique Channel were historically referred to as the “Zanj Sea”. Therefore, as history tells us, Ethiopia was not on the sea in any way!!!
@user-tz8us9sv9m
@user-tz8us9sv9m Ай бұрын
Adulis in eritrea and zeila in somaliland was the northern and southern Ethiopian port respectively, Until the mid 20 century southern red sea region was Ethiopian land, Even if its inhabitable its still ours 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@alemfivetube
@alemfivetube Ай бұрын
ኣክሱም የኢትዮጵያ ዋና ከተማ ሆና ኣታውቅም ኣትዘባርቅ ኣክሱም የኣብሲንያ ኢምፓየር ዋና ከተማ ነው የነበረችው ያኔ ኢትዮጵያ የምትባል ሀገር ኣልነበረችም
@bestemusic2480
@bestemusic2480 Ай бұрын
👍👍👍👍
@ictsysco5767
@ictsysco5767 Ай бұрын
He is sick RIP
@simales781
@simales781 Ай бұрын
Abet wishet. Abysian was established 1886 and latter named Ethiopia in 1922. Before the whole horn Africa was called Cush Land
@user-tz8us9sv9m
@user-tz8us9sv9m Ай бұрын
የአፍሪቃ ቀንድ ካርታ ስታይ ኢትዮጵያ እንደተበደለች ያስታዉቃል, ታሪኳ ከበሕር ጋር ነበር ሚገናኘዉ, ኢትዮጵያ ከመካከለኛ ከምዕራብ እና ከደቡብ አፍሪቃ ታሪክ የላትም, ከዓረብ ከህንድ ከግበፅ ከሱዳን ከእሮፖ ጋር ግን ነበራት, ይሄ ታሪካዊ ተስስር የፈጠረችዉ በግል የበሕር በሯ ነዉ, አሰብ የተገነባችዉም በሀይለስላሴ ነዉ, እሱን ሳናስመልስ ዝም አንልም, የኛ የበሕር በር አሰብ እንጂ በርበራ አደለም።
@user-tz8us9sv9m
@user-tz8us9sv9m Ай бұрын
የአፍሪቃ ቀንድ ካርታ ስታይ ኢትዮጵያ እንደተበደለች ያስታዉቃል, ታሪኳ ከበሕር ጋር ነበር ሚገናኘዉ, ኢትዮጵያ ከመካከለኛ ከምዕራብ እና ከደቡብ አፍሪቃ ታሪክ የላትም, ከዓረብ ከህንድ ከግበፅ ከሱዳን ከእሮፖ ጋር ግን ነበራት, ይሄ ደሞ የግል በሕር በር እንደነበራት ነዉ ሚያሳየዉ, አሰብ የተገነባችዉም በሀይለስላሴ ነዉ, እሱን ሳናስመልስ ዝም አንልም።
@Johnweek-tw4eb
@Johnweek-tw4eb Ай бұрын
Zari enati awora😊
@yassirrashid9803
@yassirrashid9803 Ай бұрын
Beqa bezih terekachu ye Red Sea balebet tehonalchu Yimechachu 😊
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd
@Horn-sc2hzgtdooonbbfd Ай бұрын
Amhara are stuck Berlin conference scramble for Africa era. Tigray are stuck TPLF Witchcraft era. Oromo are stuck max dreams for Oromia independent country or occupation horn Africa
@user-tz8us9sv9m
@user-tz8us9sv9m Ай бұрын
Long live Somaliland
@sikeilied8163
@sikeilied8163 Ай бұрын
Tadya yet neberachu behg meteyek Aychalm
@saidFeleke
@saidFeleke Ай бұрын
ይህ ቅዥትም ቅሌትም ነው ወይንስ convince and confuse ?
@durimohammed5282
@durimohammed5282 Ай бұрын
It is your right to dream. But the Red sea is Eritrean by nature . As long as Eritreans are alive , Ethiopia's dream of the Red sea is void . You can concoct any story but the reality is Red Sea is Eritrean.period
@abiyodaraga9271
@abiyodaraga9271 Ай бұрын
No one can now Eriteriea us Ethiopia n we can't accept Eriteriea like sovereign state.any how after we deal after Somaliland sea board we are coming to you until then just wait .
@berhankesete1285
@berhankesete1285 Ай бұрын
Tentineh motehal Kebatari
@beyenezemariam8947
@beyenezemariam8947 Ай бұрын
እብዱ አብይ አመድ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይደግፈኛል ብሎ ጦርነት እንደገና ከአሰበ ወደ አማኑኤል ሆስፒታል መግቢያዉ ሰአቱ እየተቃረበ ነዉ በሕይወት ከቆየ
@tedroskiflezghi2518
@tedroskiflezghi2518 Ай бұрын
ኢትዮጲያ የምትባል ሃገር ኣልነበረችም። የ3000 ታሪክ ብለህ መናገር ብጣም ይገርማል!!!??? ኢትይጲያ ለአሁኑ ኢትይጲያ ተብላ ለምትጠራው ኣያመለክትም ነበር።
@direchannel-bq5lk
@direchannel-bq5lk 27 күн бұрын
🎉
@Daniel-dl1hk
@Daniel-dl1hk Ай бұрын
እባክህን ኣይንህን ገለጥ ኣድርግና ክቀን ቅዠት ወደ እንደ ኣባይ ዉሃ ወለል ብሎ ወደ ጠራው እውነትና ህያው ኣለም ተሻግረህ በኣማርኛ ይትጻፈልህን ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወድያ ብለው ኣበው የተረኩትን ሃቅ ኣንብበህ ተረዳው ምህረቱን ይስጥህ እላለሁኝ።
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 Ай бұрын
ያመጠፎገጣባ መለስ የቀረቀረውን የባህር በር በ ዶ/ር አብይ ከተከፈተ የእውነት የሀገር ወዳድ መሪ
@ghirmamogos9374
@ghirmamogos9374 Ай бұрын
Ethiopia atbey.Ethiopia keqomet 125 amet new yehone. Abyssinia bey
@ftesfaitesfay6039
@ftesfaitesfay6039 Ай бұрын
Don't tell us precolonial history where there wereno border at that time, you may talk about colonial period so that Ethiopian may understand that Ethiopia never had a sea,but it can negotiate with it's neighbors like Eritrea, Djibouti, somalia n others peacefully. The foundation of prosperity is not Port but peace!! Ethiopia never been colonized but Eritrea was,so how dare you say Ethiopia had sea access, unless you accept that Ethiopian forcefully federated Eritrea. Let's talk reasonable and acceptable scenarios to bring these war-ridden nations of Eritrea and Ethiopia live as neighbors peacefully.
@user-bj6nh7eq5x
@user-bj6nh7eq5x Ай бұрын
እንኳንሰ ዘንቦብሽ😂😂ባህር ጨምረሽ ጤዛ።ሀገርውስ ያለው ኣባይ እንኳን 30%መጨረስ ያልቻለች።የት ሂደን እንሳቅ ባህር ኣዋቂ ካልመራው ጉድ ይዞ ይመጣል
@semirearegawe1687
@semirearegawe1687 27 күн бұрын
ቅርብነዉ.ኢሻላ.ባለወደብ.እኖናለን.
@user-dx9ln9xy4b
@user-dx9ln9xy4b Ай бұрын
Sawal machli heha
@kaprino
@kaprino Ай бұрын
ኣይይይ የናንተ ተረት ተረት ደሞ ኣያልቅም።
@namusshariif2670
@namusshariif2670 Ай бұрын
There was not what you call Ethiopia Empire before Menelik II in 1889. The Abyssinians migrated from Yemen 2700yrs ago. The Land of East Africa was of The Kushites. Land Of PUNT were the Somalis who deweled in the Horn of Africa 7000 yrs ago. Before Menelik II there were Amara Emperors , and Tigrian kings in Abyssinia Highland as such Tigray, Gojam, and Gonder. These highland had never had Sea access. The kushitic Afars, Saho, Beja, Kunama were bordering to the sea. ALLAH swt. Created the beings of this universe. He had formulated diversities. Human beings are differed Ethinicaly, colour, Language, religion, life style and resource. There are land locked people. There are oil oweing, It is ALLAH swt. Gift and grace.
@tajuredi5146
@tajuredi5146 Ай бұрын
አህመድ ግራኝ የምንዜው ድንቅ ኢትዮጵያዊ መሪ ነበር ለዛውም ኢትዮን ጨምሮ ከየመን ጀምሮ ጅቡቲ፣ኤርትራ፣ሶማልያን ጨምሮ ያስተዳድረ ብቸኛው መሪ
@user-dx9ln9xy4b
@user-dx9ln9xy4b Ай бұрын
Swla
@user-ko2xt1mu4b
@user-ko2xt1mu4b Ай бұрын
Fiction…Ethiopian 3k years of history
@Mame761
@Mame761 Ай бұрын
አጀንዳ ማስቀየሻ መሆኑ ነው??
@Abdurohmanmohammed1992
@Abdurohmanmohammed1992 Ай бұрын
የምን አባህ አጀንዳ አጀንዳ አባህ ይጥፋ
@user-lr6nj2tl5z
@user-lr6nj2tl5z Ай бұрын
Kkkkk
@direchannel-bq5lk
@direchannel-bq5lk 27 күн бұрын
❤😂🎉😢😮
@ahmedabufaris100
@ahmedabufaris100 Ай бұрын
ይህ ሰውየ አካባቢ ሲል ተረግጦነው እ😂
@ShewaAyalew
@ShewaAyalew Ай бұрын
አብይ ግን ግን ብዙ ይሰራል
@tofikchebsi
@tofikchebsi Ай бұрын
❤❤❤❤😅😅😅😅
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv Ай бұрын
አቢይ ገና ብዙ ይሰራል
@MichaelHanal
@MichaelHanal Ай бұрын
wushetame ,,,,miniliki lemene ethiopian yale wodebe ??? ye wodebe tekeme ayetawekeme nebere suzi canale sekefete newu tariq eweku dedebe
@afaaysf
@afaaysf Ай бұрын
ባንዳ ነበርክ እኮ ዛሬ ምን.......
@direchannel-bq5lk
@direchannel-bq5lk 27 күн бұрын
Hi
@user-if4pb6zx6m
@user-if4pb6zx6m Ай бұрын
ኢትዮጵያን አንገቱ የተቆረጠ ሰው ያደረጉት በሻዐቭያ ጉድጓድ ውስጥ ገብተው ኤርትራ ሕዝቡና መሬቷን፣አፋር ሕዝብና ወደቧን ለሻዐቭያ ለመስጠት የኢትዮጵያ ሕዝባዊ ሠራዊቱን የሕዝብ ልጆችን ገድለው ሀገርና ሕዝብን ቆርሰው በሰጡ ፀረ-ኢትዮጵያ ከሃድ በወያኔ ትግሬዎች ነው። ትግራይ ወያኔዎች ከፋሽስት እጣሊያን በላይ የኢትዮጵያ ጠላትና ፀረ-ኢትዮጵያ ከሃድ ነቀርሳዎች ናቸው።
@bestemusic2480
@bestemusic2480 Ай бұрын
Ahya yemn wdeb New Ahya
@user-if4pb6zx6m
@user-if4pb6zx6m Ай бұрын
@@bestemusic2480 ክፉ ደንቆሮ እንደባዶ ቆርቆሮ የሚትጮህ የድንጋይ ካብ ውስጥ እባብ! የእጅህን ከኢትዮጵያ ሕዝብ የሚታገኝበት ጊዜ ገና ነው!
@ibrahimadem5363
@ibrahimadem5363 Ай бұрын
ኧረ ባክህ ኢማም አህመድን ነው ግራኝ ብለህ የምታቀርበው? ያንተ ኢትዮጵያ ሙስሊሙን ማህበረሰብ አይወክልም ለጥቅማችሁ ነው እንጂ ከመች ጀምሮ ነው ከምስራቁ የሀገራችን ክፍል ጋር ተስማምታችሁ የምታውቁት የወደብ ነገር ሁኖ እንጂ 😂😂😂 ለማንኛውም የጎረቤት ሀገርን ሰላም የሚያናጋ ተግባር ነው። እንደማስታረቅ በተመድ እውቅና ያላገኘን ሀገር ለግል ጥቅም ብሎ መደራደር ከአፍሪቃ አንድነት አላማ ጋር የሚጋጭ ነው።
@Efrem-nd2rg
@Efrem-nd2rg Ай бұрын
Are you mean 3,000 years fake fake story you have
@user-zv2qb7xu4y
@user-zv2qb7xu4y Ай бұрын
ወሬ አያልቅብሽ ነው አብይ ቅድሚያ 5 ጎረቤት አገራችን ወሰን ድንበራችንን ሲወሩ ኢትዮ ወሰኗን በጠበቀች 😅
@kidane6417
@kidane6417 Ай бұрын
😂😂😂😂😂 asqn
@abrahamtesfay4027
@abrahamtesfay4027 Ай бұрын
Game over ባሕሪ ከም ጡብ ኣዴኻ ራኣዮ ኣንታ ፈሳም ኪድ ኒ ማዳጋስካር ባሕሪ ኢልካ ለምን ጉማማ ::
@user-xh4dp6ij4r
@user-xh4dp6ij4r Ай бұрын
ተረት ተረት ፡ የላም በረት 😂😂😂😂😂😂
@rai3871
@rai3871 Ай бұрын
አሁን ይሄን የውሸት ተረት ተረት አምኖ እውነት ነው የሚል ይኖራል? 😂, keep barking 🐕.
@tesfaytesfazgy6502
@tesfaytesfazgy6502 Ай бұрын
ይሄ ተረት ተረት የውሸት ታሪክ ኢትዮጵያን ከባድ ዋጋ አስከፍሏታል። ያለህን ይዘህና መራር እውነታን ተቀብሎ መኖር አስተዋይነት ነው። እድሜ ለአሜሪካ እና እንግሊዝ ኢትዮጵያ የባህር በር የነበራት ጊዜ በፈረንጆች አቆጣጠር ከ1952 - 1991 ድረስ ነው። ዛንዚባር ፣ማዳጋስካር ሕንድ ውቅያኖስ አይነት የመሰለው የልብ ወለድ ታሪክ አንድ ቦታ ላይ ማቆም አለበት። በሰላምና በመልካም ጉርብትና ከመኖር ይልቅ ራእይ የሌላቸው የኢትዮጵያ መሪዎች ውድቀታቸውንና ስንፍናቸውን ለመሸፋፈን የሚደረድሯቸው ምክኒያቶች ኢትዮጵያን ከድጡ ወደ ማጡ ይወስዳት እንደሆነ እንጂ ከገባችበት አዘቅት ሲታደጋት አይታይም ። የከፋው ጊዜ ደግሞ የዘር ፖለቲካ ታክሎበት ኢትዮጵያ መስቀለኛ መንገድ ላይ መቆሟ ነው። የቤት ስራ መሆን ያለበት ይህን የዘር ፖለቲካ አስወግዶ በሰላም ተቻችሎ መኖርን ነው።
@SonySony-zd4gy
@SonySony-zd4gy Ай бұрын
ዋያኔየሜባልነቀርሳነዉ ሀግሪቱን ወደብአልባያደረጋት
@EndrisMohammed-yy5qf
@EndrisMohammed-yy5qf Ай бұрын
ፈስ ነህ ለአማራ ያልሆነች ኢትዮ ገደል ትግባ
@user-yt6sd8ge5m
@user-yt6sd8ge5m Ай бұрын
Rip no radአምሮህ ይቀራል
@amanuelamahazion2039
@amanuelamahazion2039 Ай бұрын
ተረት ተረቱ ተዉትና ኢስጦብያ ሳትፈርስ መቀጠልዋን ኣረጋግጡ
@jimihune9650
@jimihune9650 Ай бұрын
የአብይ የጭን ገረድ ንፍጥ ጭንቅላት እንዲህ እያወራህ የዩትዩብ ሳንቲምህን ልቀም ንፍጥ ጭንቅላት
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 Ай бұрын
ጠላት ሁሌም ጠላት ነው ለሀገሩ የሚሰራ ሳይሆን በስልጣን ኮርቻ ተፈናጦ ሀገርን ለመዝረፍ ነው ሁሉም የሚያቆበቁበው ለዘራፊ አላህ ግዜውን ይጨርስበት
@YaredMulugeta-mk1vj
@YaredMulugeta-mk1vj Ай бұрын
Good
@muhammedabdi2516
@muhammedabdi2516 Ай бұрын
ጠላት ሁሌም ጠላት ነው ለሀገሩ የሚሰራ ሳይሆን በስልጣን ኮርቻ ተፈናጦ ሀገርን ለመዝረፍ ነው ሁሉም የሚያቆበቁበው ለዘራፊ አላህ ግዜውን ይጨርስበት
تجربة أغرب توصيلة شحن ضد القطع تماما
00:56
صدام العزي
Рет қаралды 56 МЛН
A clash of kindness and indifference #shorts
00:17
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 92 МЛН
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Circle?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 50 МЛН