Ethiopia - የመቀሌ መውጫ መግቢያዎች ተዘጉ! የጭንቅ ሰዓቷ ደረሰች!

  Рет қаралды 291,161

Feta Daily

Feta Daily

Жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 526
@user-od3gs5uy1d
@user-od3gs5uy1d Жыл бұрын
ድል ለመከላከያችን ድል ለልዩ ሃይላችን ድል ለፋኖ ድል አፋር አናብስቶች ድል ለምየ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪
@aproudethiopian.
@aproudethiopian. Жыл бұрын
አላህ ከኢትዮጵያ ጋር ነው ኢትዮጵያ ስታሸንፍ ማየት ብቻ ነው የቀረዉ ድል ለኢትዮጵያውያን🇪🇹
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች ይህም እውነት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 🇪🇹💕🙏🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹😘
@zx9713
@zx9713 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ድል ለተገፋዉ የአማራና የአፍር ህዝም ያሁኑ ጦርነት ገዳዮች ተገለዉ ቀሬዉ ህዝባችን በሰላምና በፍቅር የምንኖርበት መሆን አለበት
@sauditaif2984
@sauditaif2984 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ እምዬ አገሬ ኢትዮጵያ ታሽንፈለች ይህም አውነት ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑሪ
@fafihabshawit5032
@fafihabshawit5032 Жыл бұрын
ድል ለምዬ ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ጥላቶቿ ይውደሙ
@mesygeathun7938
@mesygeathun7938 Жыл бұрын
ድል ለእምየ ኢትዮጵያ እንዴዉም ለመክላከያ እንዴሁም ለፋኖ ኢትዮጵያ ታሸነፋለች ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ኢትዮጵያ ትቅደም ።መጭዉ ዘመነ የሰላም የድል ዘመነ ።
@yaredtesfaye421
@yaredtesfaye421 Жыл бұрын
እውነት ትዘገያለች እንጂ አትቀርም ድል ለምዬ አገሬ ኢትዮጲያዬ ሽንፈት ለወያኔ ለግብፅ ለሱዳን እንዲውም ለሊቀ ሠይጣኗ አሜሪካ ድል ለራሺያ ለቻይና ለኢትዮጲያ
@danetsehaye5516
@danetsehaye5516 Жыл бұрын
ድል የጥምር አይል ጀግኖች 💪💪💪
@glorypicturesofficial
@glorypicturesofficial Жыл бұрын
We love Ethiopia ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@user-so7sx4bw2u
@user-so7sx4bw2u Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜውን ያሳምርልን 🙏🙏🙏 ሰላም ለኢትዮጵያ 💚💛💖
@paolozarello3169
@paolozarello3169 Жыл бұрын
Shut up. Are you the JUNTA. Racist people of tgray
@huluagergelaye1341
@huluagergelaye1341 Жыл бұрын
አንድየ መልካም የድል ፍጻሜ ያድርግልን፡፡አሜን!!!
@Nasir-rd1ky
@Nasir-rd1ky Жыл бұрын
ፈጣሪ ይርዳቻው ድል ለመከላከያ እና ለፈኖ ለልዮ ሀይሎች
@Ami-ms9el
@Ami-ms9el Жыл бұрын
እሰይ እንኳን የተዘጋ አልሃምዱሊላህ ወደዚያው ወደ ሲኦል ይሸኙልን ኢንሻ አላህ ረፍት እናገኛለን
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ይጠብቃል እንጅ ደሙን እያዘራ አፍርሷት አያውቅም ኢትዮጵያን አማራ ክብር ለጀግናው አማራ ልጅ ፋኖ ፋኖ ክብር ለጀግናው ለአማራው ልዩ ሃይልና ሚሊሻዎች ክብር ለጀግናው መከላከያና አየር ሃይሎቻችን ድል ለኢትዮጵያ ድል ለአማራው ሕዝቦች ድል ለአፋር ሕዝቦች💚💛❤💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@tamenemusie5133
@tamenemusie5133 Жыл бұрын
ድል ለአማራና ለአፋር ሕዝብ
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
ዲል ለምዬሀገሬ ዲል ለመላው ሀገሩንለሚወዲ ለኢትዮጲያውያን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@siloveoumi6447
@siloveoumi6447 Жыл бұрын
ድል ለእምዬ ለኢትዮጲያ እና ለህዝቦቿ ለወዳጆቿ ይሁን 🇪🇹🇪🇹👍ኢትዮጲያ በልጆቿ ታፍራ እና ተከብራ ትኑር
@user-vd6dx7fc6y
@user-vd6dx7fc6y Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ አላህ ሆይ ነጃ በለን
@eashaeasha4861
@eashaeasha4861 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@dagimarkos7357
@dagimarkos7357 Жыл бұрын
አድስ አመት የዳስታ ይሁንልን
@zadesara787
@zadesara787 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን አትንኩ የሚለዉ ትንቢት ይፈፀማል ዉዲቷ ሀገሬ💚💛❤️ የነካሽ ይቃጠል
@sabitaali5470
@sabitaali5470 Жыл бұрын
ድል ለመከላከያ ለአማራ ለአፋር ለኤርትራ ያረብ ሞት ለሀገር ነቀርሳ ለሆነዉ ለጁንታ
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
አሚን የሀገሬ ልጅ❤
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
ምነዉ ፋኖን እረሳሽ
@argobba213
@argobba213 Жыл бұрын
@@oneallahbcha አማራ ማለት ፍኖ ነው 🤣🤣ወተት ነጭ ነው
@oneallahbcha
@oneallahbcha Жыл бұрын
@@argobba213 እሱማኮ መከላከያም የአማራ ደም አለበት
@sabitaali5470
@sabitaali5470 Жыл бұрын
@@oneallahbcha ሁሉንም ባንድ ያካትታልኮ አማራ እንደ በምነኛ ተረድተሽ ነዉ አማራ ድል አገኘ ማለት ፋኖን ያካትታል
@sunlightsunlight189
@sunlightsunlight189 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ፈጣሪ ይጠብቅልን ድል ለኢትዮጵያ ህዝቡ ይሁን ኢትዮጵያዊ ያሽንፈል
@user-bh4bl2yl8v
@user-bh4bl2yl8v Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹ድል ለጀግናው ሰራዊታች🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-iq1gu5vo2q
@user-iq1gu5vo2q Жыл бұрын
➥ድል ለኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹 ➥ድል ለአማራ 💚💛❤ ➥ድል ለመከላከያ🐅 ድል ለፋኖ🐅
@derebekebede3817
@derebekebede3817 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ድል ለመከለከያ ድል ኢትዮጵያ ህዝብ ድል ለትልቅ ነ ለትንሽ ኢትዮጵያዊ ለሁሉም
@semiraseidtube2338
@semiraseidtube2338 Жыл бұрын
ፈጣሪ ከኢትዮጵያ ጋር ነው እንሻ አላህ ለዘላለም ይጠፋሉ ሀገሬ ለዘላለም ትኖራች❤🇪🇹❤🙏
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
አድሱ አመት ጁንታ የሚቀበርበት ይሁን አብቾ ድንገት አቁሙ ባላለ እንጅ እንደተጀመረ እነሡን ማጥፋት ነው ካልጠፉ ሠላም የለም ክብር ዳር ድንበር ለሚዋደቁት ጀግኖቻችን አላህ ብርታቱን ጥንካሪውን ይስጣችሁ💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@frewtadesse8719
@frewtadesse8719 Жыл бұрын
አቢቹ አቁሙ ይላል ብሎ ማሰብ ሞኝነት ነው።ጦርነቱ መቆም ያለበት ጁንታና የርሱን አመለካከት የሚያራምዱ ጀሌዎቹን ጭምር ከቀበሩ በሁዋላ መሆን ይኖርበታል።ኸረ ኡኡ የጦርነት ዜና የማንሰማበት ዘመን ያምጣልን።
@meareguredae5501
@meareguredae5501 Жыл бұрын
አዲስ አመት የናንተ ከተሞች ወደ አመድ የሚቀየሩበት ነው
@ethiopian7940
@ethiopian7940 Жыл бұрын
@@meareguredae5501 እናንተ ከጥፋት ውጭ ምን አወቃችሁ
@almazhonja2409
@almazhonja2409 Жыл бұрын
Del.lEthipp.shilfati.lxalat.yhune.ashbarwu.hiwate.kansir.kalitanaqle.lEthiopa.salami.yelem.ok.Ermija.yiqaxle.mazanage.atesimu.ok
@ZahraAli-co2yb
@ZahraAli-co2yb Жыл бұрын
@@meareguredae5501 አመድ ያድርግህ ፍጣሪ
@deviddavid1268
@deviddavid1268 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ
@user-nu6zv4nj2g
@user-nu6zv4nj2g Жыл бұрын
የሰላም አምላክ አተ ሰላሙን አምጣልን ወገን ውሎ ይግባ
@gebrebariaw4212
@gebrebariaw4212 Жыл бұрын
ጌታቸውን ምላሱን ቁረጡልን.
@adanechwoldegabriel7558
@adanechwoldegabriel7558 Жыл бұрын
ኢትዮጵያዬ እግዚአብሔር ትንሣኤንሽን በቅርብ ያድርግልን
@zektekl905
@zektekl905 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሰላሙን ያውርድልን እንጂ በሰው ሀይል የሚሆን እንዳልሆነ ግልፅ ነገር ነው ፈታዬም thanks
@Neima703
@Neima703 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ክብር🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ለሚሞቱትና ደማቸው ለሚፈሰው መከላከያ ፋኖሚሊሻ
@habtomabraham9647
@habtomabraham9647 Жыл бұрын
God bless all Ethiopian ❤️🙌❤️
@semerahasen1544
@semerahasen1544 Жыл бұрын
يارب احفظ بلدنا من كل شر يارب
@theh.a.m9279
@theh.a.m9279 Жыл бұрын
امين يارب
@almazshibeshi6132
@almazshibeshi6132 Жыл бұрын
ድል ለእምዬ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ከፍ በይልን ጠላትሽ አመድ ይሁን :: መልካም አዲስ ዓመት ኢትዮጵያውያን ወገኖቼ በግንባርም ያላችሁ በዱር በገደሉ ጌታ ከናንተ ጋር ይሁን ሰላም ለኢትዮጵያ
@user-jk9ix4hs9w
@user-jk9ix4hs9w Жыл бұрын
ድልለኢትዮጵያ ለጥምርጦራችን ድልለአማራህዝብ
@toybatoyba5634
@toybatoyba5634 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ታጋዮች ይሁን
@user-gi8os2ji8u
@user-gi8os2ji8u Жыл бұрын
ህዋት ንፁሀንን እየጨረሰ ነው በዚህ አሸባሪ ለይ የማያደግም እርምጃ መወሰደ አለበት
@user-cc5ki8be8k
@user-cc5ki8be8k Жыл бұрын
ያራብ በቃበለን 💔😭
@wubetwalelign2598
@wubetwalelign2598 Жыл бұрын
እናመሰግን አለን
@user-kj3us4lp6j
@user-kj3us4lp6j Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ አትኳት ለሚሉ 💚💛❤ ፈታ እናመሠግናለን ♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰
@alfiyasurur2025
@alfiyasurur2025 Жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን 🤲🤲❤️🇪🇹❤️🇪🇹
@kkalo659
@kkalo659 Жыл бұрын
ያርብ እሥኪይ ዉናት ያርገዉና ጁንታወቺን ያጥፋልን
@saraadene6920
@saraadene6920 Жыл бұрын
DEL LE ETHIOPIA 🇪🇹 and Eritrea 🇪🇹 God protections upon our hero's amen 🙏
@mihret3341
@mihret3341 Жыл бұрын
አማኑኤል አባቴ ይሄ ጦርነት የመጨረሻ አርገከው የአገራችንን ሰላም መልስልን የሚስቁ እናቶችን አሳየን መልካም አዲስ አመት 🙏🙏
@zayibaatube2547
@zayibaatube2547 Жыл бұрын
ድል ኢትዮጵያ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪
@user-zg4nt4gk5e
@user-zg4nt4gk5e Жыл бұрын
ፈታየ በጉጉት ነዉ የምጠብቅህ ያረቢ ሀገራችንን ሰላም አድርግልን ኢላሂይ ሆይ እረ በቃ በለን 😭😭ህዝቡን ነፆ አዉጣልን እፍፍፍ ሁሉም የኛዉ ናቸዉ የአሏህ እንዴዉ እነሱ ተይዘው አሏህየ ህዝቡን ሰላም ያድርግልን ንፁሀኑን አያሰቃዮብን 😥😥😥የትግራይሞ እናቶች የኛዉ ናቸዉ ኡኡኡኡ😭😭😭
@seminarfantaw609
@seminarfantaw609 Жыл бұрын
እልልልልልል ሰላም ለኢትዮጵያ
@osmanyoutube2942
@osmanyoutube2942 Жыл бұрын
ድል ለሀገራችን
@almawood2394
@almawood2394 Жыл бұрын
Yes, Ethiopian army Fanno and Milisha must go Mekel to stopped Wayne from power!!! We proud of you!!!
@mordecai4675
@mordecai4675 Жыл бұрын
👉 ሁሌም ድል ለኢትዮጵያ ለጥምር ሀይሉ ለጀግኖቻችን 💪💪 👉 ሞት ለነቀርሳው ለቆሻሻው ለወያኔ ጁንታ ይሁን ፤
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
አላህ ሆይ የኢትዮጵያን ጥምር ጦር ድል አጎናፅፍልን ፈታዬ ትክክል💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹💕🇪🇹
@sofiaosman308
@sofiaosman308 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ሕዝብ ይሁን ኢንሻ አላህ ኢትዮጵያን እየጠሉ መምራት የለም በቃ ሞት ልጁታው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@esramedia8466
@esramedia8466 Жыл бұрын
ድል ሀገሬን ኢትዮጵያ ን ብለው ለሚዋደቁ ጀግና የቁርጥ ቀን ልጆች 💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@timatim1607
@timatim1607 Жыл бұрын
አላህ ያግዛቸው በድል በሰላም ይመለሱ የኛ ጀግኖች አመፀኛ ጁታ አላህ ከምድረገፅ ያጥፋቸው
@gvh6429
@gvh6429 Жыл бұрын
ድል ለጥምር ሀይሉና ለእናት አገራችን ኢሻ አላህ ኢትዮጵያ ታሸንፋለች
@amalal3376
@amalal3376 Жыл бұрын
ድል ለሀገሬ
@zamzamsuri6446
@zamzamsuri6446 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጲያዬ 👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@zuzutube6606
@zuzutube6606 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ለምየ ሀገሬ
@ZahraAli-co2yb
@ZahraAli-co2yb Жыл бұрын
መልካም የድል ዜና ያሠማን ሀገሬ የጠላሽ ይጠላ
@Lemishe
@Lemishe Жыл бұрын
አወ ያለው አማራጭ መቀሌን ማውደም መንደራቸውንም ወደ ድንጋዩ ዘመን እንመልሳለን
@yohannes987
@yohannes987 Жыл бұрын
እማ እናት ሀገሬ ሰላምምሽ ይብዛ አድሱ አመት የፍቅር የአድነት የሰላም ይሁንልን !!!
@malex9146
@malex9146 Жыл бұрын
Ethiopia Salem yesfani huleyme 🇪🇹🇪🇹❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷💞
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጲያ እናመሰግናለን ጥምር ጦራች
@abdlamhmed9476
@abdlamhmed9476 Жыл бұрын
ድልለሀገሬኢቶቢያ
@user-jz2kp6ww4h
@user-jz2kp6ww4h Жыл бұрын
ድል ለኢትዩጲያችን ድል ለጥምር ሀይላችን
@selamawitguta4727
@selamawitguta4727 Жыл бұрын
Thank you God🙏 ♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️
@eyobadnew6824
@eyobadnew6824 Жыл бұрын
ደስ ሲል ፈታ ዲዬሊ 1M ገባ ገና ነው ምርጥና ምርጥኘ ዘገባ አንኳን ደስ አለቹ
@user-kf5iw7si3k
@user-kf5iw7si3k Жыл бұрын
በጣም ለጃሮ የሚቀል ዘገባ ነዉ ይመችህ
@tegegnekebede9618
@tegegnekebede9618 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ!
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
እኛ አልካድናቸውም ዘመዶቻችን ናቸው ግን አማራ አማራ ምናምን እያሉ ወገኖቻችንን አጭረሱ እናም አላህ በቃችሁ ብሎ እርዝቃቸውን ይጨርሰው. ድል ለእናት አገር ኢትዮፒያ
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Жыл бұрын
አላህ ሆይ ሰላሙን አወረደለን አላህ ሆይ የኑፁሀንን እንባ አንትው እበሰለን
@etiosilteyoutube5662
@etiosilteyoutube5662 Жыл бұрын
ፈታ ድል ለምተዳርስልን መረጀ ሁሉ ከልብ እነመሰግነለን አለህ ሰለምን ያምጠልን ያትግረይ ህዝቦች ሆይ በዉስጠቹ ያለዉን ያሲልጠን ጥመት ያለበት ትተቹ ሰለም እንድመጠ ፀሎት አድርጉ ያአማረ ህዝብ ሆይ ሰለም እንድመጠ ዱአ አድርጉ አለሀ ሆይ ሀገረችንን ሰለም አድርግልን አበቶቸችን እነቶቸችን እህቶቸችን ወድሞቸችን አለቁ ዱአና ፀሎት እንስረ መንንም መደገፍ እነቁም በይ ነኝ
@user-zj8oq6sc2h
@user-zj8oq6sc2h Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵዬ ሀገሬ ሁሌም አሸናፊ ናት
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x Жыл бұрын
አህለን እንኳን ደህናመጣህ ኢሻአላህ ደል ለጥምር ሀይሎቻችን ያረብ
@user-ob5sh6ck6w
@user-ob5sh6ck6w Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጽያ 💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪
@yousufyousuf6014
@yousufyousuf6014 Жыл бұрын
መከላከያ ጥንቃቄ ማረግ አለበት እንደባለፈዉ ቆርጠዉ እንዳይመቱት የትግራይ ህዝብ መቸም ህይዋትን ተመደገፍ ወደኋላ አይሉም
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
አላህ ሆይ ኢትዮጵያንና🇪🇹 ህዝቦቻችንን አንተ ጠብቅልን ይህን ጦርነት አቁምልን በቃ በለን ሠላማችንን መልስልን የጥምር ሀይሎቻችንንና የራያን ህዝብ ጠብቃቸው ያረብ
@tsionarsma8148
@tsionarsma8148 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@sebeleyameme8336
@sebeleyameme8336 Жыл бұрын
ኢቲዮጲያችን ታሸንፋለች ወያኔ ይቀበራል
@soraggamal9451
@soraggamal9451 Жыл бұрын
እኔ ያነፋቀኝ ሲየዙ ማያት ነው 🇪🇹💪💪💪
@medhanieteame4244
@medhanieteame4244 Жыл бұрын
እዝጋብሄር ሰላም ይስጠን
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ጀግኖች ሞት ለወያኔ ባንዳ
@HahuTvet
@HahuTvet Жыл бұрын
Happy new year 💚💛❤️
@temesgentemesgen1916
@temesgentemesgen1916 Жыл бұрын
Wellcome Feta Daily 🇪🇷👌🇪🇹👌
@user-gb5md1ey1h
@user-gb5md1ey1h Жыл бұрын
ያረብአገራችንንሰላምያርግልንየአላህ🙏🙏🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 Жыл бұрын
እግዚአቡሔር ሰላሙን ያምጣልን በቃቹ ይበለን ይርዳን
@bezuyehumengsite8597
@bezuyehumengsite8597 Жыл бұрын
አዲሡን ዘመን የሠላም የፍቅር ዘመን ይሁንልንኢትዮጵያ ሠላምሽ ይብዛ💚💛❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-jq2zk6ut7x
@user-jq2zk6ut7x Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ለሀገሬ አላህይገዛችሁ
@beniman7409
@beniman7409 Жыл бұрын
2015 ትግራይ እፎይ የምትልበት አመት ይሁንልን ሞት ለህወሃት
@ethiopiahagere4440
@ethiopiahagere4440 Жыл бұрын
Amin yareb
@user-vz7ze1dj6d
@user-vz7ze1dj6d Жыл бұрын
ያረብግፈኞችንየጃቸውንሥጥልን
@hussenmehammed1138
@hussenmehammed1138 Жыл бұрын
ፈታ ፈታ ፈታ በማድረግ የተካነችው ለምንጊዜውም ቢሆን በደስታ ትኑር እናመሰግናለን ።
@habtamadem4682
@habtamadem4682 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ጀግናው
@kamilakamila2144
@kamilakamila2144 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይገላግለን እነዚህን አውሬዎች
@surajtiub5213
@surajtiub5213 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያ ሀይሎች 👌 ኢትዮጵያ በጀግኖች ልጆችሽ ታፍረሽ እና ተከብረሽ ትኖረለሽ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹
@tube8677
@tube8677 Жыл бұрын
አላህ ሆይ አንተ በእዝነትህ አገራችንን ሠላሟን መልሰህ 2015የፍቅር ዘመንአድርግልን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-ge8eh5eh4e
@user-ge8eh5eh4e Жыл бұрын
ድል ለጀግናው መከላከያና ለአማራ አፋር ልዩ ጥምር ጦሮች።
@selamtube1319
@selamtube1319 Жыл бұрын
ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ💚💛❤😘
@mesetube6727
@mesetube6727 Жыл бұрын
ፈታወቸ እኳን ደስአለችሁ አድሜሌየን ገባችሁ ድል ለሀገርአችን ይሁን ተይዘው ወይም ተገለው ማየት ናፍቆኛል ጁታወች
@dadaopal7058
@dadaopal7058 Жыл бұрын
መወላወል ዋጋ ያስከፍላል።ትጥቅ መፍታት እና ድርጅቱ አሽባሪ እና በሀገር ክህደት መታገድ አለበት። አመራሩ ወደ ጦር ፍርድ ቤት።
@yonatankassa7106
@yonatankassa7106 Жыл бұрын
ድል ለኢትዮጵያውያን !!!!!!!
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 42 МЛН
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН
Always be more smart #shorts
00:32
Jin and Hattie
Рет қаралды 42 МЛН