Ethiopia - አይቀሬው የኢትዮጵያና ቱርክ ፍጥጫ ( ባህር ኃይሉ…!)

  Рет қаралды 52,837

Feta Daily

Feta Daily

22 күн бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 90
@AliAhmedMusa-ww4kj
@AliAhmedMusa-ww4kj 21 күн бұрын
ቱርክ ከኢትዮጵያ ጋር ቅንጣት ታህል ፍጥጫ ላይ አትገባም ለራሷ ሀገራዊ ጥቅም ሥራ ከመስራት በስተቀር
@biniamtesfamichael9414
@biniamtesfamichael9414 20 күн бұрын
እረ አቅማችሁን እወቁ የትኛው ባህር ሃይል ነው ቱርክን የሚገጥመው አሁንሰ ሳንወድ እየሳቅን ነው 😅😅😅😅😅😅😅
@Samitrghh
@Samitrghh 10 күн бұрын
አብይ ጠብቅ አጭበርብረ200ሺ የኤርትራ ወታደር እዲሞት አደረክ ጎደር ላይ አካሉ ጎሎ ቢኖርም አይጠቅምም ብለ ከኢሳያስ ጋር ብዙ ቁስለኛ እረሸንክ አሁን ደሞ ከወያኔ ጋር ለማዋጋት ባአድመ የኢትዮዺያ ነው እያልክ ታወራለ
@spiritsandorbs2666
@spiritsandorbs2666 20 күн бұрын
ኢትዮጵያ ያሸነፈችው፣ አንተና ሶማሌ የከሰራችሁት በአውሮፓና በአሜሪካ ምልከታ አዲስ ሀሳብ እንዲፈጠር የሆነው ቱርክን ያስጠጋች ቀን ነው!!! ድልልል ለእምዬ ኢትዮጵያ!!!
@demismuktar
@demismuktar 21 күн бұрын
ድል ለፋኖ ፣ ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ ።❤❤❤
@yealahbareya712
@yealahbareya712 20 күн бұрын
አይ ድል ለፋኖ ክክክክክ
@user-qe2qt9jk8p
@user-qe2qt9jk8p 20 күн бұрын
😂😂😂😂😂
@fikrusime1217
@fikrusime1217 20 күн бұрын
tew enji??? ertrea nat yelakechih??? aseb silefezeze
@nuhaametulah2860
@nuhaametulah2860 20 күн бұрын
የኢትዮጲያ ህዝብ የሚጠቅመውን አያውቅም የሚጠቅመንን የሚያውቀው ፈጣሪ ነው ፀሎት እናድርግ ፋኖ የበፊት ጭሰኝነትን ሊመልስ ቢሆን ማን ያውቃል? ማናቸውም አይበጁንም የሚበጀንን ያምጣልን ሁሉም ለሀቅ ሳይሆን ለዘሩ ሆነ ድጋፉ
@abrihamesayas1835
@abrihamesayas1835 9 күн бұрын
​@@user-qe2qt9jk8p7:36
@user-op8xm9bx4b
@user-op8xm9bx4b 21 күн бұрын
ካላወክ ዝም በል፣ቱርክ ምናገባት ከዚህም በፊት አያገባኝም ብላለች።
@user-qv2iu1fu6j
@user-qv2iu1fu6j 20 күн бұрын
Mother of africa ❤❤❤😊
@khairedin7940
@khairedin7940 21 күн бұрын
አረ ጉድ አያምጠዉ ነዉ ኢንጂ ቱርክን ከ ኢትዮጵያን እኩል ተነሰለህ😂😂
@AbdelazezehbebeHbebe
@AbdelazezehbebeHbebe 20 күн бұрын
ቱርክን በፀበይ መያዝ ነዉ የምየወጠን
@OS-FIVE
@OS-FIVE 20 күн бұрын
Ay Ethiopia 😢 Chaw baqa ah
@fisumnemerga3766
@fisumnemerga3766 16 күн бұрын
Werigna
@munas.m4733
@munas.m4733 20 күн бұрын
ቱርክ ስለ ሱማሌላን አያገባኛም ብላለች አትቀባጥር ሱማሌላን እራሳን የቻለች አገር ነች❤❤❤
@GfygGruj-ww3dq
@GfygGruj-ww3dq 20 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wn3fx3mf9b
@user-wn3fx3mf9b 21 күн бұрын
Abichu
@tigistmamo3835
@tigistmamo3835 20 күн бұрын
🤮🤮🤮🤮🤮
@GfygGruj-ww3dq
@GfygGruj-ww3dq 20 күн бұрын
አቢቹ ጀግና ነወ❤❤❤
@demismuktar
@demismuktar 21 күн бұрын
Abbey Ahmed is the mad king of Ethiopia. He must be removed from power by force. Fano, fano, fano!!! ❤❤❤
@user-gt6lm8eb2z
@user-gt6lm8eb2z 21 күн бұрын
መቸ ነዉ እራፍ እምለዉ
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 21 күн бұрын
ጭራሽ ከቱርክ ጋር ጦርነት 😂😂😂😂
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l 21 күн бұрын
ዝም አትለውም ኦቶማን ወዳጅ ሀገራችን ናት
@user-ok9su9py9b
@user-ok9su9py9b 21 күн бұрын
ምነው ሆድ ባባ አለ😅😅😅
@tessfayared110
@tessfayared110 3 күн бұрын
መቸነው የሰላም እጉርጉሮ የምታሰሙት ያለጦርነት መልካም የላችሁም?
@user-vd2hm2ok1l
@user-vd2hm2ok1l 21 күн бұрын
አናትህ ይፍጠጥና ቱርክ ከኦቶማማኖች ዘመን ጀምሮ የኛ ምርጥ ወዳጅ አገራችን ናት እናንተ መከላከያን እየሰደባችሁ ፍ ሀገር ለማፍርስ ስትታገሉ ያላትን የጦር መሳሪያ ልካነው ሀገራችንን የጠበቀችው ፋኖ መከላከያን እየተዋጋ ቱርክ መከላከያን እየርዳችነው አገር ለማፍርስ እየታገልክ ስለሀገር መፍርስ ማውራት አይደብርም
@tigisit2534
@tigisit2534 21 күн бұрын
ጸረ ኢትዮጵያ ስለሆነች ነዋ በተይ ክርስቲያንንንን በጣም ትጠላለች ግራኝ አህመድ ኢትዮጵያን ሲወር ቀንደኛ እረዳቱ ነበረች
@user-nv9su8lm9b
@user-nv9su8lm9b 20 күн бұрын
ሶማሊያ ታሪካዊ ግዛቷ ሙሉ ባሌ ና ቦረና እስከ አዋሽ ነው ። እናግዛታለን ውጊያውን በቶሎ ትጀምር ። ውረደትና ሽንፈት ለአቢይ ብልጽግና ፣መከላከያ ሰራዊትና የኦሮሙማ ተስፋፊ ኃይል ።Viva Greater Somalia 🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴🇸🇴
@Balshwhabule-hu6kk
@Balshwhabule-hu6kk 20 күн бұрын
ለኢትዮጵያ ያለት አማረጭ መቸም ይሁን መቸም የራሱሀ የነበረው አሁን ግን የሰው የሆነውን መቼም በኃይል ብቻ ነው የረሱሃን ድበር መመለስ የምትችለው አሁን ባይሆንም ነገ የራሷኃን ድበር ትተድሰለች ብዬ ተስፋ አድርጋለሁ
@MuseTaye-hr4yx
@MuseTaye-hr4yx 20 күн бұрын
Yager qinqin bandawoch
@babeybasha9281
@babeybasha9281 18 күн бұрын
ለእነዛ አባት ኤርድዋን እያሉ ለሚያሞግሱት አስተላልፍልኝ
@demismuktar
@demismuktar 21 күн бұрын
I'm Gurage fano. We shall win together!!! ❤❤❤
@AbaaB-ETHIO
@AbaaB-ETHIO 20 күн бұрын
ጦርነት እንደንግድ መሰለህ ወይ?
@omarade6924
@omarade6924 20 күн бұрын
I am OGADENIA FANO
@user-kc9io4ok2b
@user-kc9io4ok2b 20 күн бұрын
I am Tigray fano💪 down down Abiy 🤮🤮
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 20 күн бұрын
ወይ ድድብ ጉራጌ እና ትግሬ ሁላችሁም ኢትዮጵያዊ ናችሁ
@user-kc9io4ok2b
@user-kc9io4ok2b 20 күн бұрын
@@gravitymobile7558 ኢትዮጵያ ሚባል አገር እንጅ ብሔር የለም እኮ አትቀባጥር መንግስት እራሱ በብሔሩ ነው ተደራጅቶ ያለ ኢትዮጵያዊ ነኚ ብለህ ስታስብ ስትበላ ትኖራለህ
@user-rs2ku6xl9j
@user-rs2ku6xl9j 21 күн бұрын
ቱርክ ኢትዮ ተሰምምቸዎል
@saddammohammed1813
@saddammohammed1813 21 күн бұрын
Abichu koo allha yitabikik❤
@AmeerAlo-fl9sk
@AmeerAlo-fl9sk 21 күн бұрын
😅😅😅😅
@tigisit2534
@tigisit2534 21 күн бұрын
Hhh
@HaJc-in1yb
@HaJc-in1yb 21 күн бұрын
😂😂😂
@zebibacker0423
@zebibacker0423 17 күн бұрын
Turcky better go out of this problem,betw ethiopa and somalia,that is not turcky problem.
@atnasbirru8212
@atnasbirru8212 7 күн бұрын
ቱርከ ምን አገባት ከሀሉ ሀገራት ጣልቃ መግባት
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 21 күн бұрын
ምነው ሱማላላንድ ቱርክንተጠላትለችአሊክ ሆው የቱርክ ብሀር ሀይል ወደሱማሊላድ ብሄድ ችግርየኖረዋልብለህተሰባለህ
@nejatetopia1532
@nejatetopia1532 7 күн бұрын
Del laa WBO
@nuradinabdulkadir9415
@nuradinabdulkadir9415 20 күн бұрын
I think turkey forget the one who dead on parliament speech by CHF Case, the speech was such foreign benefit dependent spech! So our turkey brother be calm don't put your hand in others country issues because you can't tolerate the output!
@user-iw2ks6pc4u
@user-iw2ks6pc4u 20 күн бұрын
Turikiye be ethiopiaya gororo kemexachi ithiophiyam ye turikiye gororo beqelalu endizega enderigatalen
@towfikamanaman2263
@towfikamanaman2263 20 күн бұрын
ቱርክ የኔቶ አባል ነው ይህን አትዘንጉ በኔቶ ህግ መሠረት አንቀፅ አምስት አንድ አባል አገር ከተነካ ሁሉም እንደተነካ ይቆጠራል ስለዚህ ምንፋጠጠው ከአሜሪካ እንግሊዝ ፍራንስ ጀርመን ጣሊያን ካናዳ አስቡት ሀሀሀሀሀሀሀ
@user-lj9yv3jy6e
@user-lj9yv3jy6e 20 күн бұрын
ሁሉም የኢትዮጵያ ህዝብ የአገር ምቀኞች ሟርተኞች ናቹሁ አማራ ነው የሚለሁ በምክንያትነት ነወ
@megapackagetube1084
@megapackagetube1084 20 күн бұрын
"ባህር ሀይል" 😂 with no military technology "ባህር ሀይል"😂
@hayalu-ph6ct
@hayalu-ph6ct 20 күн бұрын
ቱርክን ከኦሮሚያና ከኢትዮሱማሌ ክልል ካላስወጣን ነገሮች ጥሩ አይሆኑት
@Salh-wr5dq
@Salh-wr5dq 20 күн бұрын
ክክክክክክክክክክ
@birhanjommy
@birhanjommy 21 күн бұрын
የሕፃናት ጠብ አደረጋችሁት እንዴ? ቱርክ የሱማሌያን ጦርነት እዋጋለሁ አላለችም። አሰለጥናለሁ፣ የባሕር ላይ ወንብድናን እከላከላለሁ ነው እንጂ ውሉ ሶማሊያ ከሌሎች አገሮች ጋር በምታደርገው ጦርነት ሶማሊያን ወክዬ እዋጋለሁ የሚል ውል የለም። ከቱርክ ለኢትዮጵያ ጉዳዩ ያጋጨናል የሚል የሚያሳስባትን ነገር በአደባባይ አልገልፀችም። ይልቁንም ቱርክ ያለችው ከሌላ ሶስተኛ አገር ጋር ሶማሊያ በምታደርገው ፀብ ውስጥ አንገባም ነው። ቱርክ የምትፈልገው አሜሪካኖች ቀድመው ስትራቴጅክ ቦታ ይዘው ቱርክን ከአካባቢው እንዳያስወግዷት ነው።
@samsontesfazion2416
@samsontesfazion2416 20 күн бұрын
Feta media ye junta newu Ethiopianoche neku.
@user-ok9su9py9b
@user-ok9su9py9b 21 күн бұрын
በአብይና በኢትዮጵያ ቀልድ የለም!!
@user-ty8sc4rs3h
@user-ty8sc4rs3h 21 күн бұрын
የኢትዮጵያ መንግሥት ለራሱ በፈኖ አና በኦነግ እያፈረጡት ነው ቱርክ ኢትዮጵያ ማፈጣረን እስክትጣላ ትደማስሰለች ። እና አቀምን አውቆ መኖር ጥሮ ነው ታላቅ ችሎታ ነው።
@danialtadese3216
@danialtadese3216 21 күн бұрын
አየ የእስራል አምላክ ይህን ደም መጣጭ ሁላ እርስ በርሱ አባላው በቱርክ ድሮን አማራን ጨፈጨፈ ...
@user-pi6he7pn9z
@user-pi6he7pn9z 20 күн бұрын
ሲጀመር ኢትዮጲያ ውስጥ እንደ ትግሬ ጀግና የለም ወንድ ተኩል ናቸው የተጋሩ ታሪክ ዛሬ አደለም ጣሊያነነ ማሀንዲስቶችን ግብፅን አፈር ያበላ ህዝብ ነው ዛሬ ዘሩን ሊያጠፉ ሞክረው ያቃታቸው ያም ሆነ ይህ ሁሉም ትግራይን የወጋ ፈጣሪ ተራ በተራ ሁሉንም ቀጣቸው እስቲ አስቡት ቱርክ ዱባይ ኣብይ ፋኖ ሻቢያ የትግራይ ልጆች ፈጣሪን አመስግኑ ❤❤❤❤❤❤
@biniamtesfamichael9414
@biniamtesfamichael9414 20 күн бұрын
አማርኛውንም በቅጡ አላወክበትም የትኛው ጀግንነት ነው ባክህ ሻቢያ ልብህ እሰኪጠፉ ያሰሮጠችህ 😅😅😅😅
@user-zb1wt9xc7w
@user-zb1wt9xc7w 20 күн бұрын
ቆንዳፍ ዓጋመ ለማኝ የለማኝ ዘር
@WasihunAbate-yy8co
@WasihunAbate-yy8co 20 күн бұрын
አይ ታሪክ እቴ እአይ ታሪክህን ልንገርህ እንደ ባንዳው አፄ ቴዎድሮስ እንድሸነፍ ከእንግሊዝ ጋራ ያሴረ አፄ ዮሐንስ ኤርትራውያንንን ለጣልያን አስረክቦ ድርቡሽ የዘመተ ና የተሸነፈ ዓፄ ዮሀንስ ጣልያን እነ ራስ መንገሻንና ራስ አሉላን አምባላጌ ድረስ እያስፈረጠጠች በማን እንደተመለሰች ክዶ የገባላትም ሰላቶ አይጠፋም ሀገር እናፍርስ ብላችሁ ሀገር ምስቅልቅል ለማድረግ አርባ አመት ያሴራችሁ ይህንም እያደረጋችሁት እንደሆነ ሰራዊት ጨፍጭፋችሁ ኢትዮጵያ በጎረቤት አገራት ደንብሯ እንድደፈር ያደረጋችሁ ኤርትራውያንን ወንድሞቻችንን በድጋሜ የለያያችሁ የባንዳ ጥግ ባንዳ ናችሁ ይልቅ ችግሩም በናንተ ብሷል እና ሁላችንንም ይቅር ይበለን
@RemedanJanbo-cr4sd
@RemedanJanbo-cr4sd 21 күн бұрын
ወረኛ አዚሚዲያላይ ያንተን ድምፅ ባልሰማ ደስ ይለኛል የሞትክ
@negaaraya6811
@negaaraya6811 21 күн бұрын
ኣሁንም የኢትዮጵያ ህዝብ ከሃይልስላሴ ከደርግ እስከ ወያነ በስልጣን በነበሩበት የከፋ ግዜ እየደረሰበት ነው የሚመጣው ያለው። ስለዚሁም የኢትዮጵያ ህዝብም ክፉ ትእድልት የታደለበት ግዜም ጌና ኣላለቀለትም። ኣሁንም ወያነ በራያ ቆቦ ገብቶ እንድ ሽፍታ የህዝብ ንብረት እየዘረፈ መሆኑን በዜና ላይ ተደጋግሞ እየተነገር ነው። ታድያ ከወያነ ሌላ መጠበቅ ይቻልል እንዴ፧ ስለዚህ ለዚሁ ታላቁ ችግር የሚፈታው ህዝቡ ተባበሮ ተነስቶ፡ የመፍትሄው መንግዱ በመያዝና በቆራጥነት ተንስቶ ለኢትዮጵያ የሚጠቅም ለይቶ በማወቅ ሲነሳ ብቻ ነው መፍትሄው። ኣለበለዝያ ኣሁንም እንደምታዩት በህዝቡ መካከል ታላቅ ችግር እየጨመረ ይሄዳልና። እንደድመትና ኣይጥ ሁነዋል። ይሄም እንደ ድመትና ኣይጥ የነበሩት ብልጽግና'ና ወያነ ተስማምተው ለፋኖ ማጥፋትና፡ ለኣማራ ህዝብም እየጨፈጨፉ የኣማራ መሬት እየነጠቁ ለወያነ እየሰጡ ናቸው። ከዛ ቀጥለውስ፧ ወደ ወልቃይት ጸገዴ ሊቀጥሉ መሆናቸው የታወቀና የማይቀር ጉዳይ ነው። ስለዚህ የኢትዮጵያ ህዝብ፡ መሬትህ እየተነጠቀ ነው። ለዚሁ የመንጠቅ ሁኔታ የሚቃወሙ ፖለቲከኞችና ህዝቡም ደግሞ እየገደሉና እያሰሩ እያባረሩም ለህዝብ ኣማራ የከፋ ግዜ ደርሶበታል። የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ኣሁንም ተባብረህ ለነዚህ ለነ ኣብዪ'ና ለነ ጌታቸው ረዳ ከሚያዋጣህ ወገን ሁነህ ተታግለህ ውግዳቸው። ኣትፍራም። ምክንያቱ ከሞትና ከመሬትህ መንጠቅ ሌላ ኣይወርድህምና። ኣለበለዝያ ግዜው እየከፋብህ ነው። ተው ተው ተው ለኣብዪና ለወያነ ኣትመናቸው። ኣለበለዝያ እልቂትህ እየክፋ መሆኑን ታየዋለህ ኣይደለም፧
@user-sl9eu5wv3g
@user-sl9eu5wv3g 20 күн бұрын
😂ቱርክና፡ኢትዮ፡ነው፡ያልከው😂፡
@melkamumekonen4698
@melkamumekonen4698 20 күн бұрын
በሱማልያም ላንድም ነዉ በባህርም ምታልፈዉም ትሩክም መርከብዋም ይታገታልም ካላረፈሽም ዋጋም የላትም ትሰምጣለሽ ከሱማልያም ላንድም ጋርም ያለስራዋም ጣልቃም ከገባሽም ቱርክም ሀይልም የላትም የኢትዮጵያም መንግስትም ከሱማልያም ላንድም ጎንም ከቆመንም ቻይናም ከኢትዮጵያም ባህርንም ሀይልም ከሱማልያም ላንድም ንብረትዋም ስለምታራግፍም አብራም ሳትዎድም ከኢትዮጵያም ጋርም ትቆማለሽም ቱርልክም ዋጋም የላትም ።ትታዉ ትጠፋለሽ ማለፍያም ባህርንም ይዘጋባታልም በባሀርንም ሀይልም በሱማልያም ላንድንም መንግስትም ጦርም።
@tazma946
@tazma946 20 күн бұрын
ያለፀብ ያለ ጦርነት ዜና የሚሰራ አይመስላችሁም እንዴ ቱርኮች ሀገራዊ ጥቅም ካላቸው ያስከብራሉ ካዛ ባለፈ ግን ቱርኮች የኢትዮጵያ ህዝብ እና መንግስት ትልቅ ክብር አላቸው ላዛም ማሳያ አብይ አህመድ ቱርክ በሄደ ግዜ ያደረጉለት አቀባበል ለየትኛውም ሀገር መንግስት አድርገውት አያውቁም
@Lucy70968
@Lucy70968 21 күн бұрын
Do not associate ethiopia with any issue Let the Oromo cowards face their nightmare Ethiopia respects the Somalia unity
@peaceandlove9924
@peaceandlove9924 21 күн бұрын
Somalia help Eritrea to get independence now is Karama
@omarade6924
@omarade6924 20 күн бұрын
We will beat oromo elements loyal to abiy they will no longer threat to amhara or other ethiopian groups we respect ethiopia and its people!
@peaceandlove9924
@peaceandlove9924 20 күн бұрын
@@omarade6924 well when your politicians like lidetu ayalew and tamrat layne work with meles and kill Ethiopia by letting Eritrea break away instead of fighting and hold every sea inch of Ethiopia but now because of your masters messed up and weak leadership Ethiopia is paying a price so please let King And his Honor Abiy Ahmed do his Job and clean the mess your minilik and Meles sold Eritrea so please let his honor PM Abiy bring the Great Ethiopia don’t make the same mistake 1991 , anchi/ante Jawisa and Junta go to bed kumar tebeltachuwal zerenga yuwdem
@Rahelaaaaaa
@Rahelaaaaaa 20 күн бұрын
Ere keyet wede yet new zenaw 😂
@YosepheYehdego-cc8zw
@YosepheYehdego-cc8zw 20 күн бұрын
I think Somalia Lind is not the problem. ETHIOPIA have it's own problems to solve . First prime Minister abiy AHMED government is challenging with his political problems in ETHIOPIA 🇪🇹. If ETHIOPIA 🇪🇹 government has not solve his own problem in ETHIOPIA. He is a victim of damaged ETHIOPIA 🇪🇹 for long years because of wrong ideological politics in ETHIOPIA 🇪🇹 first bring peace in ETHIOPIA 🇪🇹. Thanks ✨️
@MlugetaBekele
@MlugetaBekele 20 күн бұрын
እኛ ማፍራት የለም እንደ መንጋ የምትመራ የእስራኤል ጠባቂ ሆይ እናመሰግናለን ከብር ምስጋና ለአንተ ይሁን የኛ ጌታ ሂድ አትፍሩ❤❤❤❤❤❤
@Teyboawlou
@Teyboawlou 20 күн бұрын
ኢትዮጵያን በአለም ላይ የደገፋት አንድም አገር የለም ኢትዮጵያ ከክልል መንግስት ጋር ነው የተፈራረመችው ኬንያ ከኦሮሚያ ጋር ብትፈራረም ይሆናል ወይ እንቀበላለን እንደዛ ማለት ነው ቱርክ ብቻ ሳትሆን ግብፅም ኤርትራን የአረብ አገራትም ከሱማሌ ጎን ናቸው አሜሪካና የአውሮፓ ህብረት ኢትዮጵያን አስጠንቅቀዋል የውስጥ ችግራችንን አልፈታን ከውጪው ልንባላ ነው
@samsontesfazion2416
@samsontesfazion2416 20 күн бұрын
Feta media ye junta newu Ethiopianoch neku tetenkeku.
@girmaneway8106
@girmaneway8106 18 күн бұрын
አሰብና ምፅዋን የመሳሰሉ የራሳችንን የባሕር ወደቦች ወያኔ ኤርትራን ሲያስገነጥል አስረክቦ አሁን ከሶማሌዎች ጋ የምን ግብግብ ነው ጅብ ከሄደ ውሻ ጮኸ ሆነ ነገሩ ከሠላሣ ዓመታት በላይ የት ነበሩ።
@Bio650
@Bio650 20 күн бұрын
ሞት ለብልፅግና
@pokekoala8615
@pokekoala8615 20 күн бұрын
አቀጣጣይ እሳት ነህ አይሳካልህም ፀንፈኛው በዚህ ግርግር አሁነ ምን አይነት መሳርያ ነህ
@user-pt6fu4es3k
@user-pt6fu4es3k 21 күн бұрын
አተ ለፍላፊ
@towfikamanaman2263
@towfikamanaman2263 20 күн бұрын
እያማረን ይቀራልንጂ ወደብ የሚባል ወሬ የለም
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 20 күн бұрын
ምቀኛ ለምን ይቀራል ጊዜ ይፈጃል እንጂ መሳካቱ አይቀርም
@jimihune9650
@jimihune9650 20 күн бұрын
ቱልቱላ የመንደር ቱሪናፋ ነህ
@user-qe2qt9jk8p
@user-qe2qt9jk8p 20 күн бұрын
በአብይና በኢትዮጵያ ቀልድ የለም!
Ethiopia - የፊልድ ማርሻሉ ጥብቅ ጉዞ!
10:06
Feta Daily
Рет қаралды 6 М.
когда одна дома // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 13 МЛН
Joven bailarín noquea a ladrón de un golpe #nmas #shorts
00:17
I PEELED OFF THE CARDBOARD WATERMELON!#asmr
00:56
HAYATAKU はやたく
Рет қаралды 35 МЛН
Balloon Pop Racing Is INTENSE!!!
01:00
A4
Рет қаралды 16 МЛН
🔴#ሰበር ዜና መክሰኞ ምሽት ግንቦት//13//2016
𝐍𝐮𝐫𝐚 𝐛𝐞𝐧𝐭 𝐛𝐚𝐛𝐚 ኑራ ብንት ባባ
Рет қаралды 438
Ethiopia - ጃዋር ካደፈጠበት በድጋሚ…
9:21
Feta Daily
Рет қаралды 82 М.
когда одна дома // EVA mash
00:51
EVA mash
Рет қаралды 13 МЛН