አዲስን እንደ አዲስ -የኮሪደር ልማት የሥራ ሂደት

  Рет қаралды 105,939

Fana Television

Fana Television

26 күн бұрын

#ፋና #አዲስ_አበባ #Ethiopia #ኢትዮጵያ #FANA_TV #FANA_NEWS #ፋና_ዜና

Пікірлер: 383
@tigunegnmuluye2163
@tigunegnmuluye2163 24 күн бұрын
የተባረከች ሴት።ስሟን ተከለች።በየትኛውም ዘመን የነበረ ከንቲባ መታሰቢያ ታሪክ ሳይኖረው ሲያልፍ።በቀሪው ዘመን በአዳነች ግዜ የተገነቡ የሚባሉ ብዙ መታሰቢያን ያደረገች የታደለች እና የተባረከች ሴት።
@Nunush123
@Nunush123 24 күн бұрын
Alwodatm gen ewunet nw
@meseretangessa3540
@meseretangessa3540 24 күн бұрын
​@@Nunush123q
@Adis001
@Adis001 23 күн бұрын
ትክክል 100 % ሶስት ትውልድ አሳልፊ ሳልሞት ይህንን በማየቴ እግዚአብሔር አመሰግናለውይ።
@user-hb3tw3de7r
@user-hb3tw3de7r 23 күн бұрын
@duryewabiy5810 ቅዠታሙ እነ ስራ ጠሉ
@AbdulMajeed-pe3ey
@AbdulMajeed-pe3ey 23 күн бұрын
ደነዝ ዝብለህ ቅዘን​@duryewabiy5810
@biniyamasefa8494
@biniyamasefa8494 24 күн бұрын
ከልማት እና እድገት በላይ ምን አስደሳች ነገር አለ ሀገሬ በክብሯ ልክ ከፍ አለማለቷ ሁሌ ይቆጨኛል አሁን ጅምሮች አመርቂ ናቸው በርቱ ከተማዋ በሚመጥናት ልክ በሚያስቀምጡት እጅ ነች ፓለቲካ የሀገርን እድገት በማንኳሰስ አይሰራም ህዝቡ የሚያየው እውነት አለው የኔ የሚለው ታሪክ በዘመኑ ሲሰራ አይቶ እያጨበጨበ ነው ወደ ኋላ መመለስ በተአምር አይታሰብም
@Yonas-jp7sp
@Yonas-jp7sp 24 күн бұрын
በእውነት ኮራሁ በሀገር ይህንኑ የሰራ እጆች አና አእምሮ እግዚአብሔር የባረከው ❤❤❤❤
@Bokime-tube
@Bokime-tube 24 күн бұрын
እንኳን አዲስ አበባን አንድን ቤተሰብ መምራት ከባድ እንደሆነ ግልፅ ነው አንቺ ግን በእውነት ጀግና ነሽ
@BOLEPOST
@BOLEPOST 23 күн бұрын
ዝርፊያ ቀረብሽ አይደል? አይዞሽ ገለቴ
@user-cn2zw4iw3v
@user-cn2zw4iw3v 9 күн бұрын
ሀሀሀ አደል?? በራሷ ደመወዝ የሰራችዉ አስመሰልሽዉ።
@hannaethiopia4321
@hannaethiopia4321 24 күн бұрын
ከቲባችን ጀግና ነሽ በርቺ ጠቅላላ ቲሙን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ አይተን የማናቃችሁን አሳያችሁን በርቱ
@abiyzgreat
@abiyzgreat 23 күн бұрын
በጀቱ ከየትም ይምጣ ይህቺን ሴትና አፈፃፀሟን አለማድነቅ ንፉግነት ነው። የተሰራው ነገር በሙሉ ምርጥ ነው።እንደወያኔ ጊዜ ሿሿ ኡይደለም።
@semiradelilabdo638
@semiradelilabdo638 24 күн бұрын
የኛ hero አላህ ከዚህ በላይ ጥበብ ይስጣችሁ ማመን ነው ያቃተኝ ምክንያቱም ፒያሳ የተረሳ ሰፍር ነበር ቀን አነሳው (bravo) 👏👏👍👍
@altayebeyene3983
@altayebeyene3983 24 күн бұрын
ይህን የሠሩ እጆች እና አእምሮ የተባረኩ ናቸው ።
@yordanoseshete6583
@yordanoseshete6583 24 күн бұрын
የአዲስ አበባ ከንቲባ ጎበዝ
@user-sq4qq5ku2t
@user-sq4qq5ku2t 24 күн бұрын
ጀግና ተባረክ
@solomonfisseha6078
@solomonfisseha6078 24 күн бұрын
እውነት ለመናገር ክብርት ክንቲባችን ትልቅ ክብር ይገባሻል ታሪክ ሁሌም ያነሳሻል አሁንም ቢሆን ዘወትር ለነቀፋ ብቻ የሚጮሁ ድምጾች እንዳያሸንፉሽ በርቺልን
@yordanoseshete6583
@yordanoseshete6583 24 күн бұрын
ጎበዝ አዳነች እንወድሽአለን አገራችንን አስምሪል usa
@user-vf6od6vo4o
@user-vf6od6vo4o 24 күн бұрын
Degay erase😅😅😅😅
@hannahanna6885
@hannahanna6885 24 күн бұрын
Team Abiy እንበሳ 🦁. ከንቲባ አዳነች አበቤ you are an Iron Lady 👏🏽👏🏽
@letabedasso1195
@letabedasso1195 24 күн бұрын
ሐሳብን ለሕዝብ መሸጥ መቻል ትልቅ ችሎታ ይጠይቃል ፥ በተግባር ሠርቶ ማስረከብ የክህሎት ክፍታ መሳያ ነው ።
@EyuEthiopian
@EyuEthiopian 24 күн бұрын
ሰሞኑን ወክ ጀምሬ እነዚህን ቦታዎች በእግሬ እያካለልኩ ነበርና እጅግ ተደስቻለሁ ሲያልቅ ደሞ ትንግርት ነው የሚሆነው ከድሮ ገፅታው ጋር ሲነፃፀር👍🙏👍 "ደሀና ሀብታም እኩል የሚዝናኑበት" ምን አይነት ትልቅ እሳቤ ነው?🙏🙏🙏 ለህፃናት መጫወቻዎች ያላችሁ ትልቅ ትኩረት ደግሞ በእውነት ትልቅ ምስጋና የሚቸረው ጉዳይ ነው።ምክኒያቱም የነገው የሀገሪቱ ተረካቢ ናቸውና🙏🙏 አድዋ ፋውንቴኑ ጋር በተለይ ህፃናት ሲቦርቁ ሳይ ጥጌን ይዤ እያየሁ ደስታቸው ሲጋባብኝ ብቻዬን ስስቅ ነው የከረምኩት...ሀገሩን የሚወድ መሪ እንዲህ ነው ተግባር ላይ🙏 አድዬ የኔ አንበሳ የተግባር ሰው በርቺልን ከነእስታፎችሽ🙏🙏🙏 አሰብኩት ሁሉም ሲጠናቀቅ የሚኖረው የአዲሳባ አጠቃላይ ገፅታ👍👍👍 እናመሰግናለን በርቱ🙏 እግዚአብሔር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ:: አሜን🙏
@radiyahussen7136
@radiyahussen7136 24 күн бұрын
ጀግነት እድሜናጤና ከነቤተሰቦች ይሰጠቻዉ
@surapia
@surapia 23 күн бұрын
ጀግኖች ናችሁ ስንል በምክንያት ነዉ እዉነት ሀገሬ ሰዉ አላት ከተጋገዝን ገና ብዙተአምር እንሰራለን ክብርት ከንቲባ ዘመንሽ ይባረክ ...አንበሳዉ ጠቅላይ ሚንስተር አብቹ ሁሌም እወድሀለን ሀገሬ እናንተን አጊንታ ገና ለአለም መነጋገሪያ የሚሆን ታሪክ ቀያሪ ስራወችን እንሰራለን ተጋግዘን (እንበለፅጋለን) ወደኋላ የለም ከአብቹ ጋር በድል ወደፊት ✊🙏❤🇪🇹❤🙏✊
@SayedAhmada-yz3se
@SayedAhmada-yz3se 24 күн бұрын
ጀግኖች አገረችን ደስ ስትል
@chaltualemu2858
@chaltualemu2858 24 күн бұрын
God bless you Ms.❤❤❤
@letabedasso1195
@letabedasso1195 24 күн бұрын
ጀግኒት ተባርኪ፥ ሞት እይቀርም፥ ሠርቶ ማለፍ ክብር ነው ።
@ketemaedo8028
@ketemaedo8028 24 күн бұрын
ቭራቦ ክብርት ከንቲባችን ደማቅ ታሪክ እየሰራሽ ነው ። እግዚአብሔር አምላክ በሚያስፈልግሽ ሁሉ ያባርክሽ
@letabedasso1195
@letabedasso1195 24 күн бұрын
አዲስ አበባ ከተማን እንደ አዲስ መገንባት ተጀመረ፥ ታሪክዊ ለውጥ ለማምጣት ጊዜውን የዋጀ ለውጥ።
@user-wv3wd6ut3q
@user-wv3wd6ut3q 24 күн бұрын
ምን ማለት እንዳለብኝ አላውቅም ክብርት ከንቲባችንአላህ ይርዳሽ በዚህ የተባረከ ስራ የምትሳተፉ ሁላቹም ተባረኩ ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤🎉🎉🎉
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 24 күн бұрын
ጀግኒት👍👍👍 አዲ🎉🎉🎉
@halemtessema9256
@halemtessema9256 24 күн бұрын
በጣም እናመሰግናለን። የምመኘው ነበር ሁሉም -ያለው የሌለው - ከቤቱ ወጥቶ ከቤተሰቡ፣ ከልጆቹ፣ ከጓደኞቹ ጋር በፈለገው ሰዓት ውጭ መዋያ ቦታ እንዲኖር።
@MiMa-xl1jt
@MiMa-xl1jt 24 күн бұрын
Very impressive! Great job Adanech Abebe..we need visionary leader like you and Dr Abiy Ahomed ! 120 Millions 🇪🇹 with you !
@GidiTadesse
@GidiTadesse 24 күн бұрын
የኔ ጀግና ይመችሽ
@amelamelgersu8272
@amelamelgersu8272 23 күн бұрын
ጀግኖች በርቱ የኢትዮጲያ ልጆች !!! እጆች ሁሉ ወደ ስራ ። ስራ ብቻ ነው የሚያስከብረን።
@abatebaye7319
@abatebaye7319 24 күн бұрын
ውድ እህታችን ክብርት ካንቲበ አዳነች አንቺን የተሸከች ማህጸን ትባረክ አንቺን ለዚህ ኀላፊነት የመረጠውን ወደር አልባ መርያችንን እግዚአብሔር ይባርክልን በምንም ጥቁር ቀለም ለማጥለሸት የማይችል ታላቅ ታርክ ለትውልድ የመሰረታችሁ ስለሆነ እንኳን ደስአለችሁ እግዚአብሔር ይባርካች ሁ ታርክና ትውልድ የማይረሳውን ታርክ እየሰራችሁ ስለሆነ በርቱ ቅን ልቦና ያለው ኢትዮጵያዊ ሁሉ ከናንተ ጋር ነን ለዚህ ቅዱስ ተግባር የተባበሩት ን ሁሉ አምላክ ይባርክልን
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 23 күн бұрын
በአገራችን ፡ በአይኔ ፡ ያየሁትን ፡ መሻሻሉን ፡ አይቻለሁ ፡ በጣም ፡ ደሰ ፡ ይላል ፡ እግዚአብሄር ፡ ይርዳቸሁ ፡ ❤️❤️🙏🙏
@DHMW26
@DHMW26 24 күн бұрын
ጎንደር ፋሲለደስ የአባይን ግድብ አክሱምን አየር መንገድ የሰራን ኢትዮጵያውያኖች አዲስ አበባን ለመስራት ለማስዋብ ለማመቻቸት ምን ያንሰናል? በርቱ አሳየው ላላየው 🇪🇹
@user-ny7un8nh3r
@user-ny7un8nh3r 23 күн бұрын
በእውነት የምትደነቂ ነሽ : ጎበዝ:: አፋችንን አዘጋሽን
@MengistuTotoba-sx7vn
@MengistuTotoba-sx7vn 24 күн бұрын
እድሜሽ እንደ አድስ አበባ ለዘላዓለም ይለምልም ፣እግዚሓቤር ከአንች ጋር ይሁን ፣እውነተኛ ጀግና ነሽ።
@dohaqatar5702
@dohaqatar5702 23 күн бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@abila2079
@abila2079 24 күн бұрын
ጀግናዋ ሴት ነሽ
@emmy1365
@emmy1365 24 күн бұрын
ጀግንኒት!!!! በኢትዮጵያ ታሪክ ታይቶ በማይታወቅ ሁኔታ በፍጥነት ጀምሮ ብቻ ሳይሆን በጀታዊ ፍጥነት እሚጨርስ መንግስት!!!! ከተማችን ውብ ሆናለች!! ስራ ፈት ወረኛ ያውራ እንተ አልሙ!!!❤Mama Ethiopia forever!! 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤🙏
@Sabafricans
@Sabafricans 24 күн бұрын
ጀግናዎቹ!!!
@user-ub3hj9mo2t
@user-ub3hj9mo2t 22 күн бұрын
ይሄን የምወቁሱ ሰዎች ሰያልቅ ለመዝናናት አንደኛ ናቸው
@Ethiopia278
@Ethiopia278 24 күн бұрын
My hero Adanech ጀግኒት ❤️❤️❤️❤️
@revivaltube9717
@revivaltube9717 24 күн бұрын
ጀግኒት ከንቲባችን እናመሰግናለን!
@SUNSHINEMULU
@SUNSHINEMULU 24 күн бұрын
ጀግኒት ተባረኪልን🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@fikikr
@fikikr 24 күн бұрын
አንበሳ ድሮም እኮ አንበሳ ለአደን የምትሆነው ሴት አንበሳ ነች ከተማችን እያስዋብሽ ስላለ በርቺ
@destag6562
@destag6562 22 күн бұрын
ከልቤ ተደንቄያለሁ። ጀግና ነሽ አዴ አቤቤ። በርቱ ፈጣሪ ያግዛችሁ
@serkalembelay7094
@serkalembelay7094 24 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ አረ ንቃ እነዚህን ሰዎች እናግዛቸዉ የባልቴት ወሬ ትተን እናክብራቸዉ እናግዛቸዉ በርቱ በርቱ በርቱ
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 23 күн бұрын
Tikikil
@TigestHailegabreal
@TigestHailegabreal 24 күн бұрын
አኔ ሳውዴ አረበያ ነበርከ መቼ ነው የኝም ሀገር አነደዜህ የሚሆነው አል ነበር ለሁሉም ግዜ አለው አነችነ አገኝነ አግዚሀቢር አደሚና ጤና ይሰጥሸ የተወለደሸበት ቀነ ይባረከ አውነትም ጀግኔት ከዚ በሃላ ከተማ ለይጫት የሚጥል ቨካራ ሀገዳ የሚሸጥ መከልከል አለበት ኖሬልነ
@Ethiopia369
@Ethiopia369 23 күн бұрын
ዋው ይህ አለማድነቅ አይቻልም !!! በርቱልን !!!
@AberraHaileselassie-zn9fr
@AberraHaileselassie-zn9fr 24 күн бұрын
You are a great leader, efficient, unassuming and committed. Keep it up and make history!
@davidmokenen4786
@davidmokenen4786 24 күн бұрын
You are very good planned 👌 👍
@mehbubelyase6491
@mehbubelyase6491 24 күн бұрын
ብልፅግና በተግባር እያየን ነዉ አዳነች በርቺ
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 23 күн бұрын
ሰርታችሁዋልና ፡ ሰራችሁ ፡ ይናገራል ፡ የማንንም ፡ ትችትና ፡ ውረፉ ፡ አታዳምጡ ፡ጌታ ፡ ይረዳናል ፡ ኢትዮጵያ ፡ ትልቅነቷ ን፡ ታሳያለች ፡❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@MG123-yb5ry
@MG123-yb5ry 24 күн бұрын
WOW amazing
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 23 күн бұрын
Thank you for everything you do for your country ❤❤❤
@bosenabizuneh9729
@bosenabizuneh9729 24 күн бұрын
Aduye tebareki.
@girmaestifaos8358
@girmaestifaos8358 24 күн бұрын
Proud of you
@debebeteklu1451
@debebeteklu1451 24 күн бұрын
አንቺ ጠንካራ ሰው፦ አይዘሽ ! በርቺ ! እግዚአብሔር ይባርክሽ!
@mimimulu2295
@mimimulu2295 24 күн бұрын
ተባረኪ ከንቲባ አዳነተች ተሪክ ይመሰክርልሻል ልጆችሸን አኮራሸ የአዲሰ አባ ባ ህዝብ ይኮራብሻል ❤❤❤❤❤❤ 🎉🎉
@minassieshibru266
@minassieshibru266 24 күн бұрын
❤ከንቲባ አዲ ትቺያለሸ ይመችሽ❤❤ ተባረኪ ❤ውድድድድድድ❤❤❤
@mgamermgamer3257
@mgamermgamer3257 6 күн бұрын
አንቺ ጀግኒት 💪💪🇪🇹🇪🇹❤💚💛አንቺ አንበሳ አላህ ይጠብቅሽ ሀገሬ🇪🇹👈ሰላምሽሽሽ ብዝት ይብርልልል🇪🇹💛💚❤
@samueldemissi1
@samueldemissi1 24 күн бұрын
Greo work
@denberebelay305
@denberebelay305 24 күн бұрын
You are the best mayer, thank you so much!!!
@user-tc4us4jx4x
@user-tc4us4jx4x 24 күн бұрын
እዉነት ነው በጣም ያምራል ከዝህ ብኃላ ለሚሰሩ ቤቶች ወደመንገድ እንዳይጠጉ ትኩረት ይሰጠዉ።
@egegayhuayele7063
@egegayhuayele7063 24 күн бұрын
ከዚ በዋላ አዲስ አበባ ሽንት ቤት መቆለፍ የለም ሰላም ለኢትዮጲያ ጦርነት ነው ወደዋላ ይስቀርን የት እንደርስ ነበር እናመሰግናለን መላው የአዲሳባ ህዝብ በትእግስት ይህንን ውጢት በማየታችው መልካሙን ሁሉ ለኢትዮጵያ❤️❤️❤️❤️🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@AlemayehuDefence
@AlemayehuDefence 19 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል ክብሪት አዳነች ኤሪሶ የልማት ጀግና ናችሁ እና አገር አቀፍ የከተማ ልማት ፤ ሌሎችም አማራሮች ከኤርሶ ብማሩ ደስ ይላል ♥♥
@halemtessema9256
@halemtessema9256 23 күн бұрын
በሁሉም ደረጃ ላሉ የኢትዮጵያ መሪዎች ምን መደረግ እንደሚቻል በተምሳሌት ይህ ቲም በስራ ስለተናገረ እንደገና አመሰግናለሁ።
@hannaemebetgirmatefera8940
@hannaemebetgirmatefera8940 24 күн бұрын
ተባረኩ ዘመናችሁ ይባረክ ይን ቀን ከለሊት የሚሰሩ ኢትዮጵያዊያኖች በሙሉ በርቱልን እግዚአብሔር ያክብርልን በርቱ ኢትዮጵያ ትበለፅጋለች 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hannabiru3243
@hannabiru3243 24 күн бұрын
በጣም ደስ ተባረኩ የሳይክል መንገድ በጣም አሰፈላጊ ነገር ሁሉም ደስ ይላል በርቱ
@switzerland7463
@switzerland7463 24 күн бұрын
አዲሳበባቤቴ ብሎ መዝፈን ነው በቃ ❤❤
@eshetedagnew190
@eshetedagnew190 17 күн бұрын
Thanks Ethiopia. እናምስግንሻለን አዳነች ሐቤቤ የኢትዮጵያ አዲስ አበባ ከንቲባ እኔ የምፅፈው እውነት ነው ተወልጄ ያደግሁት አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ቀበና ባልደራስ ስፈር ነው እሱንም ይዪልን ክቡር ከንቲባ አዳነች ሐቤቤ ግድ የለም እኔ እናቴ በሕይወት አለች እኔ አለሑላት ለሌሎቹ ለማለት ፈልጌ ነው I'm sorry ክብርት አዳነች ሐቤቤ ።
@Teddy-qn6op
@Teddy-qn6op 24 күн бұрын
ጀግናዋ አዳነች አቤቤ 🇪🇹💪🇪🇹
@user-tc4us4jx4x
@user-tc4us4jx4x 24 күн бұрын
የመጥፎ ሽታ በወንዝ ላይ የመልቀቅ ጉዳይ ትኩረት በደንብ ይሰጠው
@kelemuabalcha380
@kelemuabalcha380 24 күн бұрын
#ብልጽግና በተግባር🎉🎉🎉
@OnlyActionET
@OnlyActionET 24 күн бұрын
😂😂
@Truthonly2
@Truthonly2 24 күн бұрын
W O W , great job
@markostadesse3393
@markostadesse3393 24 күн бұрын
በጣም ትልቅ ሥራ ነው። በርቱ ።
@AbubekerMohammed-yw2pd
@AbubekerMohammed-yw2pd 7 күн бұрын
Great job. This is what we were wishing to see in our country.
@temesgenmekonnen4643
@temesgenmekonnen4643 24 күн бұрын
እዚህ ም/ቤት የግል ተመራጭ ሆኜ በ80ዎቹ ከአቶ አሊ ጋር እዚህ ቤት ሠርቻለሁ ም/ቤቱ ምን እንደሚመስል በደንብ አውቃለሁ: አሁን አዲስ አበባ ከንቲባ አግኝታለች::በርቺ ከንቲባ አዳነች::
@waw7283
@waw7283 24 күн бұрын
አለማድነቅ አይቻልም። በርቱ
@davedave991
@davedave991 24 күн бұрын
ማርያምን በጣም በጣም ጀግኖች ናቸው ማመን አቃተኝ
@tesfayedejene6842
@tesfayedejene6842 23 күн бұрын
Great Job.
@aklilumamo1846
@aklilumamo1846 24 күн бұрын
የኔ አንበሳ በርቺ ከንቲባችን Good job 👍
@ejigayhuayana7435
@ejigayhuayana7435 18 күн бұрын
ጀግኒት በርች 1000 አመት ግዥ ♥️♥️♥️♥️👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏
@wubituzeleke2757
@wubituzeleke2757 23 күн бұрын
እግዚያብሔር ፡ አምላክ ፡ በመፍራት ፡ ሰው ፡ ተኮር ፡ ሰራ ፡ እየሰራችሁ ፡ ፡ ሰለሆነ ፡ ጌታ ፡ ብድራታችሁን ፡ይከፍላችኋል ፡ ተባረኩ❤❤
@teshomelemma1875
@teshomelemma1875 24 күн бұрын
You are an amazing lady. Your energy and understanding of the project is outstanding. Well said.
@tegenuabebe4155
@tegenuabebe4155 24 күн бұрын
አንድ ኢትዮጵያ ፣ፒያሳ ፈረሰች የምትሉ እባካችሁ ይህን እያያችሁ ወደ ቀልባችሁ ተመለሱ፣በመሻሻል ዉስጥ መጎዳት አለና።
@bl8869
@bl8869 24 күн бұрын
Amazing! Bertu! We must develop
@birhanulegesse4701
@birhanulegesse4701 24 күн бұрын
Mesmerizing! You made me speechless! bravo! Pls, we need peace and security, too!
@KebedeGebregiorgis-sd3sw
@KebedeGebregiorgis-sd3sw 6 күн бұрын
You are hero keeps going!!
@TigestHailegabreal
@TigestHailegabreal 24 күн бұрын
ወድድድድድድ ነው የማረግቨ የኔ ጉበዝ ለኛ ቡለሸ ነው የኔ መር
@atogondar2640
@atogondar2640 24 күн бұрын
We will probably need a map next time we visit our beloved city. ❤❤❤ well Done
@YihuneAbera
@YihuneAbera 24 күн бұрын
አዱ በወሬ ሳይሆን በሥራ ራሷን ያሳየች ተምሳሌት መሪ አይደክማትም ደሞም አይሰለቻትም በቃ ልዩ ናት
@kingwe37
@kingwe37 23 күн бұрын
It's amazing 👏
@Mekelakeya
@Mekelakeya 24 күн бұрын
ቃላቶች ያጥሩኛል ዉድ ከንቲባችን ❤❤❤
@debbymiressa8525
@debbymiressa8525 24 күн бұрын
Thank you our Mayor Adanech!
@mamushtaye3022
@mamushtaye3022 20 күн бұрын
ጀግኖች ናችሁ u showed how u can managed to build in a short period of time. Let the lazy bark u keep working. We never see such an outstanding work . Well done
@lijshasho5660
@lijshasho5660 21 күн бұрын
Yetekebru Adanech Abebe, we thank you so much for your unconditional Effect to my people in Addis (Finfine)
@haileabaraya564
@haileabaraya564 24 күн бұрын
Wow ቃላት የለኝም
@TsinatKassahun
@TsinatKassahun 24 күн бұрын
ጀግኒት
@BOLEPOST
@BOLEPOST 23 күн бұрын
ጎበዞች ሌሊት እና ቀን ወርደው ይሰራሉ፣ ምቀኛው እና ሟርተኛው ስለሚሰሩት ያወራል። በርቱ!
@Ahmedawol-os3tv
@Ahmedawol-os3tv 24 күн бұрын
ዋው የለውጥ ጉዞ
@RugaEbeno23
@RugaEbeno23 16 күн бұрын
Wey Aduye tebareki . Yet nebersh malet anchin new❤❤❤❤❤❤
@blengetachwe6474
@blengetachwe6474 22 күн бұрын
ደስ የሚል ስራ ነው ፕሮጀክት ጀምሮ መጨረስ አንደኛ ሆናችዋል ግን እንደው ይሄ ድሀው ከሚበላው እየቆጠበ ያለው የኮንዶሚኒየም ጉዳይ እንደዚህ አፋጥናቹ ብትሰጡ መልካም ነው
@tesfayewondimu5056
@tesfayewondimu5056 21 күн бұрын
In all this internal problems it not is to handle such kind of great projects እግዚእብሔር ምድሪቱን እየጎበኘ መሆኑን በትክክል ተረድቻለሁ በርቱ በርቱ አመሰግናለሁ ከልብ ደስብሎኛል
@mensurnafie8607
@mensurnafie8607 20 күн бұрын
እድሜና ጤና ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥሽ ከንቲባችን እኔ በምኖርበት ለንደን ከተማ ያለው ከንቲባ ልክ እንደ አበቤ ሴም ነገሮች ያደርጋል እንደ እንግሊዛዊ ሳይሆን
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 16 МЛН
Each found a feeling.#Short #Officer Rabbit #angel
00:17
兔子警官
Рет қаралды 6 МЛН
1 класс vs 11 класс  (игрушка)
00:30
БЕРТ
Рет қаралды 3,3 МЛН
When someone reclines their seat ✈️
00:21
Adam W
Рет қаралды 25 МЛН
አዚዛ በአሜሪካ ውብ ቤቷን አስጎበኘችኝ
40:26
የጠቅላይ ሚኒስትሩ ድንገተኛ ጉብኝት
19:04
Fana Television
Рет қаралды 83 М.
አዲስን እንደ አዲስ - ክፍል 2
38:15
Ethiopian News Agency (ENA)
Рет қаралды 2,1 М.
New Gadgets! Bycycle 4.0 🚲 #shorts
00:14
BongBee Family
Рет қаралды 16 МЛН