Ethiopia - “ይቆጨኛል” በመጨረሻ ስለአማራው አመኑ

  Рет қаралды 217,564

Feta Daily

Feta Daily

Жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 527
@user-lb7zp6cd4d
@user-lb7zp6cd4d Жыл бұрын
አማራወች ነን ለማንም የማንሠበር የአባቶቻችን ልጆች ፈተናችን ቢበዛም ግን እውነትን ሥለያዝን እናሸንፋለን ደል ለፋኖ 💚❤️💛 ድል ለመከላከያ 💚❤️💛 ድል ለሞላው አማራ 💚❤️💛ድል ለኢትዮጵያ 💚❤️💛💪💚❤️💛💚💚💪💪❤️💛💛❤️💚💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💐💐
@mekdesderbe8398
@mekdesderbe8398 Жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 Жыл бұрын
ማንም በስልጣን የሚኖረው አማራ ሲፈቅድለት ብቻ የዘገያል እንጅ ሁሉም ለአማራው እንደሚበረከክ የታወቅ ነው ምክንያቱም ከእግዚአብሔር በቻች አማሮች ቤት የማይካድ እውነት አለ
@enawgawabathun3355
@enawgawabathun3355 Жыл бұрын
ማንም በስልጣን የሚኖረው አማራ ሲፈቅድለት ብቻ የዘገያል እንጅ ሁሉም ለአማራው እንደሚበረከክ የታወቅ ነው ምክንያቱም ከእግዚአብሔር በቻች አማሮች ቤት የማይካድ እውነት አለ
@achamyelehkassie136
@achamyelehkassie136 Жыл бұрын
@@enawgawabathun3355 በትክክል !!! ፍትህን ፈልጎ እንጂ የአማራ ህዝብ ከጠላህ ሳይሰባብርህ አይለቅህም !!! ሌላው ቶሎ በስሜት ቢቀያየርም አማራው ሰከን ብሎ ልኩን አይስትም ። በጣም ደስ የሚለው ኢትዮጵያ እያለ ሲታረድ ማንም ከጎኑ አለመቆሙን ከትንሽ እስከትልቅ ተረድቶታል። ከዚህ በኋላ እንደሚከሱን አይነት ነፍጣችን ብቻ ነው ነፃነታችን ።
@user-lb7zp6cd4d
@user-lb7zp6cd4d Жыл бұрын
@@achamyelehkassie136 ወላሂ እኛ አማራወች ብንደራጅ አንድ ብንሆን ማንም የማይሠብረን ነን አሁንም ለማንም አንበረከክም ምክናየቱም አማራወች ነን
@user-xj2xk2sz5n
@user-xj2xk2sz5n Жыл бұрын
እውነት ይመነምናል እንጂ በፍፁም አይበጠስም የእውነት አምላክ እፎይታን ይስጠን 🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏🙏💚💛❤️🇪🇹🇪🇹💪💪
@shikur5880
@shikur5880 Жыл бұрын
የወያኔ የመጨረሻ ኑዛዜ!!!!
@fatumabeshir5944
@fatumabeshir5944 Жыл бұрын
እዉነት ሁሌም አሸነፊ ነዉ እዉነት ደሞ አማራ ህዝቡ ጋ ነዉ ምክንያቱም ደረሰብን እንጂ አልደረስንባቸዉም አማራነት ይለመልማል ድል ለጀግናው ለአማራ እና አፋር ድል ለፋኖኖኖ ድል ለመከላከያ ድል ለአማራ ልዩ ሀይሎች ድል ለአማራ ሚንሻ ድል ለአፋር 🙏🙏🙏🌹🌹🌹
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
✅✅🙏🙏🙏❤
@tube-ix1kl
@tube-ix1kl Жыл бұрын
አገሬ አዲአቃይ ማይጠብሪ ነጻ ሰለወጣ ደስታየ ወደር የለውም። ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
Enqun dese alchu wedoch ye amhara hezebe 27amete sesekaye yenore hezebe New gefe sesiraben yenoren betlye welqayete tegde hezebe manentu kedo tegergna endyawera eytderga wetatu eytafena yegbabete yaltawqe era sentu gefe
@sebelsolo6381
@sebelsolo6381 Жыл бұрын
አማራ እግዚአብሔር ፈሪ, ከራሱ በፊት እንግዳ ተቀባይ,ባህሉን አክባሪ,አገሩን የሚወድ, አንድነቱን የሚወድ,የጥንት ባንድራውን የማይለውጥ,የሚያከብር ክቡር አክባሪ አማራ ነው !🙏🏾 💚💛❤️✌🏽🕊🇪🇹
@wawaasrs5431
@wawaasrs5431 Жыл бұрын
እኛ ነን አማራን የፈጠርነው ሲሉ አልነበር አሩን አስበላልኝ እሰይ ለናተ እዝነት የለኝም እባብ ናቸው
@user-oc1zt7xu5i
@user-oc1zt7xu5i Жыл бұрын
ሁሌም እዉነት ከሸናፊ ናት እግዚአብሔር ከተገፋ ጋር ነዉ እና ድል ለአማራዬ አማራነት ከፍ ይበል አማራነት ያሸንፋል !
@user-mt3wu2uc1l
@user-mt3wu2uc1l Жыл бұрын
ኢትዬፕያ ትቅደም
@user-oc1zt7xu5i
@user-oc1zt7xu5i Жыл бұрын
@@user-mt3wu2uc1l አማራነት ከፍ ሲል ኢትዮጵያ ከፍ ትላለች ኢትዮጵያ ካለአማራ ባዶናት ወዳጄ አማራነት ያብብ አማራነት ከፍፍ ይበል አማራነት ወደፊት
@user-mt3wu2uc1l
@user-mt3wu2uc1l Жыл бұрын
@@user-oc1zt7xu5i ይቻምህ
@harounmd701
@harounmd701 Жыл бұрын
ቆጨኝ የሚለውን ሙዚቃ ጋብዘናችዋል ለህወሀቶች አሁን እንኳን ወደመጨረሻው እየሄድን ነው ደስ ይላል
@endris960
@endris960 Жыл бұрын
በትክክል
@amhiara
@amhiara Жыл бұрын
😂🤣😂እኮ
@hannatube3952
@hannatube3952 Жыл бұрын
ዋይይይ አለች ተጋሮ 🙈😁😁😁
@hagerdamessa2251
@hagerdamessa2251 Жыл бұрын
አላምናቸዉም ህዉሀት ሞቶ ሲቀበረ በአይናችን እስካላየን መቸም እዳመይታመኑ አሳምነዉናል እኔ አላምንም
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
😂😂😂
@user-rf6fr3fp6p
@user-rf6fr3fp6p Жыл бұрын
ሰለም ለሀገራችን በቃ ይብቃ የቃሩቱም በሰለም ይኑሩበት እኑኑርብት 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤
@zehara605
@zehara605 Жыл бұрын
😍😍
@user-xq2in8ll5x
@user-xq2in8ll5x Жыл бұрын
ሣህ
@geremewmaik304
@geremewmaik304 Жыл бұрын
ቢያሸንፉ:ኖሮ: ይጨርሱን: ነበር: በናንተ: መቃብር: ላይ: ሠላም:ይሠፍናል😭😭😭😭😭😭
@zdggdfgdxvhhc6578
@zdggdfgdxvhhc6578 Жыл бұрын
በትክክክል
@user-vh5tf2ui9j
@user-vh5tf2ui9j Жыл бұрын
ሁሉም አማራ እረመጥ ነዉ በቃን ወያኔ ይቀበራል አማራ ክልል 🇪🇹💪💪💪💪💪💚💛❤️
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 Жыл бұрын
ትግሬ ካልጠፋ አማራ መቸም ሰላም አይኖረውም። የሞተው ሞቶ የቀረው በሰላም መኖር አለበት💚💛❤️💪💪 ድል ለአማራ🙏
@user-xj2xk2sz5n
@user-xj2xk2sz5n Жыл бұрын
ትግሬ ይጥፋ አይባልም ህዝቡ ተገዶ ነው መሪዎቹን እንጂ 🙄🙄🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💚💛❤️
@user-lb7zp6cd4d
@user-lb7zp6cd4d Жыл бұрын
@@user-xj2xk2sz5n የውሎን እናቶች የደፈሩት የትግራይ ባለ ሥልጣኖች አይደለም የውሎን ልብረት ያወድሙት እነሡ አይደለም የትግራይ ልጆችጅ
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 Жыл бұрын
@@user-xj2xk2sz5n ይጥፋ ከፈለግሽ አንችም አብረሽ ጥፊ ደንቆሮ😏
@tedroskiflezghi2518
@tedroskiflezghi2518 Жыл бұрын
ወንድሜ ጥሩ ሓሳብ ብታስብ መልካም ነው። ሰላም ለሁሉም እንመኛለን። እግዚአብሔር ሰላሙ ያብዛልን። ኣሁን ኣማሬ ትግሬ የሚባል ነገር የለም። መልካም ማሰብ እውቀት ነው።
@ethiopiatiktok1568
@ethiopiatiktok1568 Жыл бұрын
@@tedroskiflezghi2518 አሽቃባጭ ቁልቋላም ትግሬ እናለ ምንም ጥሩ ማሰብ አይቻልም። ይሄን ደግሞ መላው ኢትዮጵያ ተረድቶታል አታሽቃብጥ
@abiramit7894
@abiramit7894 Жыл бұрын
እነኝህ ሰዎች በአማራ ላይ የሰሩት ግፍ በቁማቸው ያቃዣቸው ጀመር እግዚአብሔር ይመስገን
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
ክክክክክክ በጣም
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q Жыл бұрын
በጣም
@user-dl5wb7ic8q
@user-dl5wb7ic8q Жыл бұрын
ገና ምን አይተው በቆማቸው ሲቃጠሉ ያቃዣቸው ነው
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
በጣም በንፁሀን ደም የተጨማለቁ ስራቸው !☝️
@abiramit7894
@abiramit7894 Жыл бұрын
@@zainasied615 ትክክል ውዴ
@foursisters3582
@foursisters3582 Жыл бұрын
አገው አትበል አገው አማራ ነው አለቀ እኛ አፋሮች ውሏሂ ውቢሏህ ይቅር አንልም ።
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
ማይካድራ ላይ የፈሰሰው ደም ዘላለም ኢትዮጵያ ውስጥ ይጮሃል የስሜን ዕዝ ነፍስ ይጮሃል ማን ይረሳል ታሪክ መቼም መቼም የማይረሳው ነው ለትውልድ መጥፎ ትዝታ ያሰቀመጣቹት ዝም ማለት ጥሩ ነው አይረሳም ሁሌም ያመኛል ስሜን ዕዝን ሳስብ
@samiraomal2034
@samiraomal2034 Жыл бұрын
😭Ewnte yechkna tege eko New yetserben 27amete wetatu eytafena yegbabete yaltawqe sentu New yena yagote lege younversty laye teyaqe setyeqe becha afenew wesdew ketqeteu yegdelute
@rehmaemam571
@rehmaemam571 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ድል ለኢትዩቢያ እፎይታ ለወሎ ኢሻአላህህ
@seadaapp3133
@seadaapp3133 Жыл бұрын
እነሱ ድል ቢቀናቸው እህንዬ አጥፍተውን ነበር😥😥😥😥😥😥
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ምነም ጥያቄየ የለው !
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደምም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደምምምም💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ይጠብቃል እንጅ ደሙን እያዘራ አፍርሷት አያውቅም ኢትዮጵያን አማራ💚💛❤💪💪💪💪
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
ድል 🇪🇹ለእናት ኢትዮጵያ እውነት ሁሌም አሸናፊ ነች ኢትዮጵያዬ በጀግና ልጆችሽ ታሸንፊያለሽ ኢንሻ አላህ የጠላሽ ይጠላ ሀገሬ🇪🇹ፈታ ድያሊ ጋዜጠኛን አለማድነቅ አይቻልም አዘጋገብ አነጋገር አንደኛ ነው በርታልን ጀግና❤
@user-vt4jz5pp9e
@user-vt4jz5pp9e Жыл бұрын
አማራው ተራራው ተገፍቶ የማይወድቀው አይ ዞን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይህን ማለት ሳታደርጉት በፊት ነበር ጌታቸው ምላሱ ተገደላችሁ ተደረፋችሁ ቡሀላ አላህ ይፍረድ በስ🙏☝😭😌
@africaunite3823
@africaunite3823 Жыл бұрын
እድሜ ለጀግናው መከላከያ ሠራዊት
@zinetzinet8293
@zinetzinet8293 Жыл бұрын
እውነትን የያዘ ወድቆ አይወድቅም አላህ አገራችንን ሠላም ያድርግልን ያረብ 2015 የሠላም የፍቅር ያንድነት የመተሳሰብ የመተዛዘን ያድርግልን ያረብ ሠበር ዜና መስማት ሠለቸኝ አሁንስ
@user-mo9hz5wv1n
@user-mo9hz5wv1n Жыл бұрын
ፈጣሪየ ሆይ እንደት አይነት ፍጡር ናቸው ሲቀጠቀጡ የወሬ ጋጋታ ዝም ሲባሉ ወረራ ፈጣሪ የመጨረሻ ያጥፍችሁ ።!
@betterideas8479
@betterideas8479 Жыл бұрын
የተናገረውን ቃሉን ሁሌ ለሚያደርገው ክብርና ምስጋና ይሁንለት። አሜን ሃሌሉያ። መቀሌ መሃል ላይ የኢትዮጵያ ባንዲራ ይተከል።
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 Жыл бұрын
አረ እዛው የራሳቸውን ባንዲራ ይሰቀሉ እኛ የምንፈልገው ሰላም ነው ሰላም ነሱን እኮ ምን ጉድ ናቸው በነሱ መከራ እድሜዬ እያለቀ ነው 27 አመት ጨረሱ ስል ደግሞ አረ መቼ በለው እየው መጡ
@africahaile3891
@africahaile3891 Жыл бұрын
ምነው ያንን ሁሉ አማራ ስትገድሉ የአማራን ሴቶች ስትደፍሩ ፣የአማራን ንብረት ስትሰር ቁ አልታያችሁም ነበር አሁንም አልረፈደም የአማራን ንብረት መልሱ ለሞተው አማራም ካሳ ከፍላችሁ ይቅርታ ጠይቁ።
@yhhih3709
@yhhih3709 Жыл бұрын
ጌታቸዉበእዉነት፣፣፣፣፣፣ልገርህአንታረቅምእሰከመጨረሻእወቅ፣፣፣፣፣፣ድፈትበሉአንታርቅም አሰቀመጨረሻ።ታደሰወርደእድሜህዪጠር አማራዪገለሀል፣፣፣፣በአማራእጂነወየምትሞተዉአወቅ
@tamratsisay1161
@tamratsisay1161 Жыл бұрын
እንዴት ይረሳል ኢትዮጵያ ከምትለማ ሱዳን ትልማ ከአማራው ሱዳኑ ይሻለኛል ይበልጥብኛል ኢትዮጵያን ለማፍረስ ሱኦል እንገባለን ያ ሁሉ ድንፋታና ፉከራ ለዚህ ነበር ኢትዮጵያዊነት ሚስጢር ነው መቼም ይሁን መች ኢትዮጵያንና ኢትዮጵያዊነት ማሸነፍ አይቻልም ኢትዮጵያዊነት አሸናፊነት ነው 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪
@hunlacheesebgaze1757
@hunlacheesebgaze1757 Жыл бұрын
ጎበዝ ጥሩ እይታ ነው::
@anihusse8543
@anihusse8543 Жыл бұрын
ድል ለመከላከያ ድል ለኢትዮጵያ
@kafiyalewassefa3045
@kafiyalewassefa3045 Жыл бұрын
እድሜ ለእናንተ በባህል በእምነት ተዋልዶ ተጋብቶ የኖረውን የዘላለም ቂም አስቋጠራቹህት እንጅ ስራቹህን ሰርታቹህ ስትጨርሱ ይህን ብትሉ ምን ዋጋ አለው ስንት ወገን አለቀ ከትግራይ ህዝብም ስንቱን ወንድምና እህቶችን አሰጨረሳቹህት ከአማራም ከአፋርም ህዝብ የኢትዮጵያ መከላከያ ስንቱን ጨረሳቹህት ይህን ማሰብ የኘበረባቹህት ያኔ ሰሜን ዕዝን ከማጥቃጣታቹህ በፊት ነበር እውነት እናንተ ህውሃቶች ግን ስለትግራይ ህዝብ አስባቹህ ታውቃላቹህ እውነት ስለስልጣናቹህ እንጅ ስለኢትዮጵያስ አስባቹህስ ታውቃላቹህ እውነት የናንተን ነገር ፈጣሪ ይፍረድባቹህ ሀገራችን ኢትዮጵያ እንዲህ ምስቅልቅሏን እንዳወጣቹህ አትቀሩምና
@yoelfshaye5965
@yoelfshaye5965 Жыл бұрын
በአንድ ራስ ሁለት መላስ
@mahiletmekonnen5794
@mahiletmekonnen5794 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ጸሎት ልመናችንን ትስማ ሰላም እንዲወርድ ነው የምንፈልገው ። ሰላም ይሁንልን በቃችሁ ይበለን አማኑኤል
@hayatislam8513
@hayatislam8513 Жыл бұрын
ወላሂ በአላህ ስም እምላልሁ አለ አማራ መችም ቢሆን አይሳካላችው. በፊት መንግስት የሆኑት ጁንታው በአማራ እግዛ ነው አሁን ግን አይችሉም የስሩብን ግፍ በቁማችው ያቃዥችው ጀመር ባሀቃ
@user-dh9gm1gk9t
@user-dh9gm1gk9t Жыл бұрын
የወጋቢረሳ የተወጋአይረሳ አለያገሬሰው የፈለጉትንቢሉ ማንኛውምአማራ አይረሳውም አሁንስ ለምን መሳሪያውን አስረክበፍእኳን ቢወሩ መቼም
@elanitbrhane7005
@elanitbrhane7005 Жыл бұрын
ጌታቸው ለአማራ ህዝብ እጂህን ስጥ ያኔ እናሳየሀለን የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳ አለ ያገሬ ሰው ዘልዝለን ነው የምንሰቅልህ
@selamyemaryam5827
@selamyemaryam5827 Жыл бұрын
እግዚአብሄር የህዋሃትን መሪወች ልቦና ይስጣቸው እና የትግራዋይ ወደሞቻችንን ከሞት ይታደግልን ግን እኮ ያሳዝናሉ በግድ ነው እሚዘምቱቸው😭😭😭😭😭
@fatmamuhamd4618
@fatmamuhamd4618 Жыл бұрын
ደሴ አርባ አመት አብረውን የኖሩት ሰወች ህወሀት ሲመጣ ምን እንዳደረጉ ብታያቸው ሁሉም አንድ መሆናቸውን ታይ ነበር እነሱን ማመን እባብን በኪስ ነው
@toyba_tube132
@toyba_tube132 Жыл бұрын
እደት ነው የሚያሳዝኑት እባቦች ሰላማዊይ ሰልፍ መውጣት አይችሉምደ ህዝቡ ግን 🤔😏😏
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i Жыл бұрын
አረ 80አመት መሎክሴ የደፈሩ 12 አመት ኢክራም እህታችን የተደፈረችዉ እህታችን እረሳሽ 😏😏😏
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
እነሱ ምንም አያሳዝንም
@hayu1921
@hayu1921 Жыл бұрын
ፈታደሊ ወንድማችን ይገባሀል ሰላም ላገራችን ያረብ ዲሮም እወነት ተናጋሪ ያዲጋል ማሻአላህ ከዝህ በላይ ኮንግራ
@medinamohammed4031
@medinamohammed4031 Жыл бұрын
ያረቢ ሠላምን ፍቅርን አወርድልን ሀገራችን ሰላም አድርግልን ማንአለንታላተ አላህዋ የሠላም ባለቤት የሆከውአንተብቻ ነህ ያራሂሙ የአዛኙ ጌታ
@hbekele
@hbekele Жыл бұрын
Congratulations on 1 million subscribers. The first and only Ethiopian youtuber!
@kirumore1539
@kirumore1539 Жыл бұрын
Did you know abel birhanu
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
He is a good journalist🇪🇹
@ma9546
@ma9546 Жыл бұрын
2.2m Hop entertainment
@user-nv3pb7oh2d
@user-nv3pb7oh2d Жыл бұрын
@@kirumore1539 0
@seifuyilma1454
@seifuyilma1454 Жыл бұрын
@@kirumore1539 ⁸⁸⁸⁸⁸⁸⁸⁸⁸8⁸⁸⁸⁸⁸⁸u0 ⁵
@zewduzegeye8274
@zewduzegeye8274 Жыл бұрын
ድል ለጀግኖቹ ኢትዮጵያውያን፡ለመከላከያ፤ለአማራ ፋኖ፤ ለአማራ ልዩ ኃይልና ለአማራ ሚሊሺያ♥♥♥
@user-xr9js4ku6y
@user-xr9js4ku6y Жыл бұрын
ትግሬ በአማራ ላይ ያልፈፀመው በደል ግፍ አለ ወይ ?? 😰😰😰💔💔💔
@nani-tf6gi
@nani-tf6gi Жыл бұрын
የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም መቸም የማይረሳው 2,የነጌታቸው ንግግር ቃል በቃል ከአማራጋር የምናወራረደው አለ ያለውና አሁን ባለፈው ደሞ ድርድር ሲባል በጉልበታችን በክንዳችን ምናምን ያለውን እረስቶት ነው ብቻ እግዚአብሔር ይመስገን የዛሬውን ቃል ስላሰማን
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
ሙዳቸውነው ማናባቱ ያምነዋል ይጣፍጣልይ ወተት አይፉጁም አርባ አመት ቢቀመጥ በደል አያረጁም አለ ያገሬሰው እነሱን ተቀብረውነው የሚታመኑት !
@TUBE-fb2or
@TUBE-fb2or Жыл бұрын
ታዳሰ ወረደ አላህ ያውርድህ እሚገርሙኝ ተገደንነው ሲሉ ከተገደዳችሁ ለም ሴት ደፈራችሁ ለምን ንብረት አወደማችሁ ለምን ንፁህ ህዝብ ለራብ እድጋለጥ አደረጋችሁ አላህ ይፍረዳችሁ 🥹🥹🥹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Zena.2271
@Zena.2271 Жыл бұрын
ጌች ምላሱ ከልቡም ይሁን ከምላሱ የተናገረው እውነት ነው። የአማራ እና ትግራይ ህዝብ ወደድንም ጠላንም አብሮ መኖሩን ይቀጥላል!!!! ችግሮቻችን የህወሃት ክፉ መንፈስ ብቻ ነው! ህወሃት ሃገርን ለማፍረስ ሲታገል አማራው ደግሞ ለኢትዮጵያዊነት ሲታገሉ ኖረዋል። ይህንን ልዩነት የሚያስታርቅ ቀን አንድ ቀን ይኖራል!
@user-xq2in8ll5x
@user-xq2in8ll5x Жыл бұрын
ሙሥሊሞች አላህን ፍሩ አማራነኝ አማራነኝ አትበሉ ኢትዩጲያውይ ነን አገራችንን አላህ ሠላም ያድርግልን
@user-xq2in8ll5x
@user-xq2in8ll5x Жыл бұрын
@@aduadu4250 ሀዳኮ የሚያገዳድለን ዘረኝነታችነው እኔአማራ ወይንም ኦሮሞ እየተባባልን እየተራረድነው ሠላም የሚሆነው አገራችን አላህ ባለው ሥንሠራብቻነው የገደለ ቢገደል ኢትዩ ላይ መገዳደል መች ይኖርነበር
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Жыл бұрын
እነሱው እየገደሉወን የለው በአማራ ነትቸንነው ከትግራይ ህዝብ ጋ ሂሳብ እነወራርዳለን
@user-xq2in8ll5x
@user-xq2in8ll5x Жыл бұрын
@@aduadu4250 አለቅጥ አብዝተውትነው በእርግጥም በየቦታው ሞት በዝቷል አገርን ነፃ ለማውጣትኮ አማራ ብቻ አይደለም እየሞተላት የለው በሁሉም ክልልልነው ዝለዚህ እየሞተላት ያለው ኢትዩጲውይነው
@user-xq2in8ll5x
@user-xq2in8ll5x Жыл бұрын
@@aduadu4250 አቃለሁ ኦነግሸኔ አማራን ብቻ እደሚገድል ግን እነሡ ለኢትዩባጠቃላይ ፀርናቸው የሠውልጂ እደሥሣት የሚያርዱ እኔኮ እንደነዚህ አይነቶችን አልገድፍም ያለማቱ ጌታ ከአርሽበላይ ያለው አገራችንንሠላም ያድርግልን
@lovely-em7ku
@lovely-em7ku Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እርስ በእርስ የሚያጋድለንን ይህ ክፍ መንፈስ አስወግጅልን። ድንግል ሆይ የአስአራት ሀገርሽን ኢትዮጵያን አስቢያት።
@lovely-em7ku
@lovely-em7ku Жыл бұрын
መገዳደልን አስወግድልን ተብሎ ይነበብ ይቅርታ።
@kidusbiruk6554
@kidusbiruk6554 Жыл бұрын
የፈሰሰ ወሀ አይታፈስም ብለውሀል አማራዎች በልልኝ
@fatmamuhamd4618
@fatmamuhamd4618 Жыл бұрын
እኛ ከትግሬ ጋ ምንም ዝምድና የለንም ደቼ ይብሉና
@zemanwgu6734
@zemanwgu6734 Жыл бұрын
ወረኞች የስገደላችሁት ወጣት ዝም የሚላችሁ እንዳይመስላችሁ አሁን ያሁሉ ወጣት ካለቀ በኃለ የምን አንጀት መብላት ነው
@mereaschenaki4991
@mereaschenaki4991 Жыл бұрын
ለህወሃት ወዳጁ ከርሱ ብቻ ነዉ።
@eyobtesfa3648
@eyobtesfa3648 Жыл бұрын
በጣም ብዙ በደል ቢደርስብንም ከእግዚያብሔር ጋር እውነት ስለያዝን እናሸንፋለን ።
@mulemessi8926
@mulemessi8926 Жыл бұрын
ክብር ለመከላከያ ሰራዊቶቻችን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@bisratlegesse5259
@bisratlegesse5259 Жыл бұрын
good sound selam le Ethiopia
@ethyop6412
@ethyop6412 Жыл бұрын
ኢትዮጵያን ብሎ ዋጋ የከፈለው አማራና መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ከትግራይ ህዝብ ጋር በሰላም የሚኖረው በወያኔ መቃብር ላይ ነው!!! ወደ ተመኛችሁት ሲኦል ትገባላቹ ኢትዮጵያ ትሙት ወንድ ከሌለ እዚ!!!
@mengeshaababiya2656
@mengeshaababiya2656 Жыл бұрын
እውነት ነው እባብ ሲወድህም ሲጠላህም ይጠመጠምብሃል እይደል!
@alemudesta5931
@alemudesta5931 Жыл бұрын
እነዚህ ሰዎች ግን ያስቡ ይሆን? የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም።
@seyfudada9641
@seyfudada9641 Жыл бұрын
ባህላቸው ጦርነት ሳይሆን ችኮ ነት ለዛቢስ ነት ነው!!
@mazaendale9312
@mazaendale9312 Жыл бұрын
ሠላምን ለሐገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒👏👏👏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹
@mesielfyetube149
@mesielfyetube149 Жыл бұрын
አማራዬ ጊዛቹ እየደረሰ ነው ወደዋላ መመለስ የለም Don't give up ❤❤❤ ወያኔ ማመን ቀብሮ ነው::
@tadessemendesil1543
@tadessemendesil1543 Жыл бұрын
ወደእውነታው መምጣት ካለብን የአማራና የትግራይን ህዝብ ጠላት ማድረግ ግን መሠረታዊ ስህተት ነው። ለሁሉም ምንም ጠቀሜታ አያመጣም፣ መቆም አለበት።
@dassmedia
@dassmedia Жыл бұрын
+++ የመስተካከልም ሁሉ ህግ በእጁ የሆነለት ጌታ ነገራችንን ሁሉ ያስተካክለው +++
@walelignsisay8286
@walelignsisay8286 Жыл бұрын
ይህንንአፈቀላጤነታቸውን ቂቬምላሣቸውን ለትግራይህዝብይጠቀሙበት።የአማራንህዝብከዚህበሗላማታለልእናመሸወድአይቻልም።የአማራንህዝብ እነሡከሚገሉትባሻገር ከግብረአበራቸው ከኦረሞተወላጆቺኦነጎቺየሚያሥገድሉትንየአማራህዝብቁጥርሥፍርየለውም።እግዚአብሔርቀኑሢደርሥይፈርዳል።ለሁሉምገዳይአሥገዳዮቺ።
@fasilyalew3851
@fasilyalew3851 Жыл бұрын
ማን ነበር" ከአማራ ህዝብ ይልቅ የሱዳን ወንድም ህዝብ ይበልጥብናል "ያለ
@user-oy6ux4xe8m
@user-oy6ux4xe8m Жыл бұрын
ደብረፄውን ክክክክ አማራዬ 💚💛❤
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
😂😂😪
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Жыл бұрын
ያንን ሁሉ ፍቅር ተጫወቱበት ግን እግዚአብሔር አዲስ ነገርን ያደርጋል
@yohaniskassa6587
@yohaniskassa6587 Жыл бұрын
ድሮ ነበር እንጁ መጥኖ መደቆስ አሁን ምንያደፍጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ ይላል አማራ ሲተርት! ጌታቸው እና መስሎችህ እጅህን ስጥ በቃ!
@alfiyasurur2025
@alfiyasurur2025 Жыл бұрын
ሰላም ለኢትዮጵያ
@user-cw3er8rc2q
@user-cw3er8rc2q Жыл бұрын
2015. የሰላም የፍቅር የአድነት ያድርግልን
@useruserr6099
@useruserr6099 Жыл бұрын
ድል ለአማራ ጌታቸዉ ቀዳዳዉ ገና አተ ትገደላለህ የአማራ ልጆች ህዝብ ተጠንቀቁ የትግሬ ዝምድና አንፈልግም ወልቃይትና ራያ ሊሰሩ መጠዉ ነዉ ጉረቤቶቻችን ናቸዉ ብለዉ ያላቸዉን ትንሽ ትንሽ መሬት ሲሰጣቸዉ ሁሉ የኛ ነዉ ያሉ የበሉበትን እጅ ሚነክሱ ከሀዲዎች ናቸዉ 40 አመት ሙሉ ላደረሱብን ስቃይ መከራ ካሳ እንፈልጋለን እቃቃቃ ጨዋታ አይደለም ለአንዴና ለመጨረሻ ትግሬን ማፅዳት አለብን ያካልሆነ ሰላም አይታሰብም ወሎ ላይ የወደመዉ ንብረት ቶሎ መቋቋም አለበት
@asterbereket2605
@asterbereket2605 Жыл бұрын
ፈታሪ ለአገራችን ሰላሙን ምህረቱን ይስጠን፣ በቃቼ ይበለን..የወገኖቻችን ደም በየቦታው ያለ አጥያታቸው ደማቸው በየቦታው እየፈሰሰ ነው ይበቃናል፡፡
@atrsawminichelferede1444
@atrsawminichelferede1444 Жыл бұрын
ሁሉም አማራ ለህወሓት እረመጥ ነው
@muhammedhussen7243
@muhammedhussen7243 Жыл бұрын
ምላሳቸው ገና አሁን እሄዳቸው ውስጥ ገባች ፣ እንደዚህ አፋቸውን ማስያዝ ብቻ በቂ አይደለም ለህግ መቅርብ አለባቸው
@ellyasjemal1798
@ellyasjemal1798 Жыл бұрын
ትግሬና አማራ በአንድ ቢሆኑ ማአንኛውም ማእከላዊ ባለሥልጣንን የማሥወገድአቅም አላቸው እነሡ ሥሌታቸው አማራን በመጥላትና አማራን መበቀል ሥለሆነ አማራ አመረረባቸው
@aeshimohammed9684
@aeshimohammed9684 Жыл бұрын
በማንደም ህወሃት እና አማራ መቼም አንድ አነሆነም
@mohamedseraj4000
@mohamedseraj4000 Жыл бұрын
ፈታወች ትለያላችሁ ለምንዲነው ግን ሰላማችሁ ይብዛ
@hdhsbebebhshshhshe1482
@hdhsbebebhshshhshe1482 Жыл бұрын
ለአማራው ካሰቡ ከፍተኛ የህውሀት አመራሩ እጃቸውን ይስጡና። ሌላው ቀላልል ነው ህዝቡ መታረቅ ለብዙ ነገር ይጠቅማል
@mulufremolla6897
@mulufremolla6897 Жыл бұрын
በፖለቲካም ይሁን በምንም ህዝቡ ይታረቅ ጦርነት ይብቃ
@saburasabura2622
@saburasabura2622 Жыл бұрын
ሰላም አሰማን
@embetmetku4453
@embetmetku4453 Жыл бұрын
ልቦና ይስጠን ።
@yablakat6835
@yablakat6835 Жыл бұрын
ቢታረቁልን ደስታዬ ወደር የለውም የሁለቱ መታረቅ ግን ለኦሮሙማ አደጋ አለው ባዮች ስለሆኑ እርቃቸውን አይፈልጉትም እንጂ ጠቀሜታው ዳርም የለሽ ነው። ለማንኛውም ቆጨኝኝኝኝ የሚለውን ዘፈን ጋብዝልኝ ለነኚህ ካካዎች።
@rukiykemal1543
@rukiykemal1543 Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ እንኳንም አመኑ ብቻቸውን ለደርግ አለመጣላቸው አመኑ የሰቆጣ ህዝብ እስከ ልጅ ልጅ ነው የታገለው አሁንግን በጠላትነት ይፈረጀዋል እውነት ያሸንፍል::
@user-en7kn7oz2k
@user-en7kn7oz2k Жыл бұрын
በጭራሽ ትግራይና አማራ እንደድሮው መሆን አይችሉም አበደን ያደረጉብንን መቸም አንረሳም ቁስሉ ሳይደርቅ ሌላ ቁስል ጨመሩብን
@desureda2749
@desureda2749 Жыл бұрын
እውነት እውነት =ሀቅ ፍፁም እውነት
@markosgeta8043
@markosgeta8043 Жыл бұрын
ይህች ናት ጨዋታ! ሕወሓት በሳምንት ውስጥ ነው ለአማራ ስስ ልብ ያደረባት? ለ40 ዓመት ይዘውት የተጓዙትን አማራ-ጠል ማኒፌስቶን በሳምንት ውስጥ እንዲጥሉ ያስገደደው ጉድ ምንድነው? አማራ ብቻ ሳይሆን ሁሉም ሕወሓትን ጠንቀቅ!
@useruserr6099
@useruserr6099 Жыл бұрын
ድል ለአማራ
@user-hs4cd9hh8j
@user-hs4cd9hh8j Жыл бұрын
እግዚኣብሔር ሰላምን ያምጣልን
@ZOZO-ws6bk
@ZOZO-ws6bk Жыл бұрын
ወይ ጉድ አሁን በደንብ ሲገረፍ አማራ ማለት ጀመሩ አላህ ከእውነተኛ ጉን ይቁማል አላህ ጨርሱ ያጥፋልን ያረብ ኢትዩጵያ ሀገራችንን ሰላም ያሳድረን ድል ለኢትዮጵያ ህዝብ 💪💪💪💪💪💪እናሸንፍለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@user-zv1oj5gp6x
@user-zv1oj5gp6x Жыл бұрын
ሀሥቢን አለህ ወኒእመል ወኪል ☝️☝️☝️ የወሎ ህዝብ አልቅሶ አይቀርም 😭😭😭😭😭
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i Жыл бұрын
የሰሜን እዝ ደቡብ ጎንደር ጭና ወሎ ሽዋ👈☝አይረሳም
@barakitekle4445
@barakitekle4445 Жыл бұрын
የሰው ደም ያስለፈልፋል ! ለማንኛውም ጌቾ አንተ እና መሰሎችህ ሳታልቁ ዘመቻው አይቆምም!
@lidutube
@lidutube 2 ай бұрын
ያለፈዉን ይቅር እንባባልና የወልቃይቲን ሰሊጥ እንደቀድሞዉ በጋራ እንብላት።
@DeregeEshetu
@DeregeEshetu 2 ай бұрын
የምታቀርባቸው ዜና ከድምጽጋር በጣም ይመቸኛል
@DeregeEshetu
@DeregeEshetu 2 ай бұрын
በማጠብሪ በተካሄደው ጦርነት ሰለሴቷ የቀረብከው እስካውን ድረስ አላጠፋውትም አውርጄው አስካውን አለ በጣም ያተን ድምጽ መስማትአይሰለቸኝም
@etaferzeleke4643
@etaferzeleke4643 Жыл бұрын
ወትሮ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆሰ አሁን ምን ያደርጋል ድሰት ጥዶ ማልቀሰ ጌችየ
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu Жыл бұрын
Excellent analysis.
@user-qw4kl8wl2c
@user-qw4kl8wl2c Жыл бұрын
በወሬ መቀባዠር ሳይሆን በቁማቸው ሲቃጠሉ አላህ ያሳየን ያረብ ኢንሸአላህ የዚህ ሁሉ እንባ ደም ግፍ አለ ገና ምን አይተው አላህ የስራቸውን ይስጣቸው ኢንሸአላህ ስራ ለሰሪው እሾህ ላጣሪው ይባል የለ
@mehemednuradis5034
@mehemednuradis5034 Жыл бұрын
ሰበር ዜና
@meskeremkinfegebriel5746
@meskeremkinfegebriel5746 Жыл бұрын
ቀድሞ ነበር እንጂ አልሞ መደቆሥ አሁን ምን ያደርጋል ድሥት ጥዶ ማልቀስ።
@bishawadere1091
@bishawadere1091 Жыл бұрын
ያኔ እናቶች ጡታቸው የጠባኸውን ይዘው ከፊታችሁ ቆሞ ሲለምኗችሁ ነበር....ፈጣሪ ኢትዮጵያን ከክፉ ሁሉ የጠብቃታል
@girmamaru6484
@girmamaru6484 Жыл бұрын
እባክህ ጌች ንግግሩ ጠፍቶብሀል የምታወራውን እንኩዋን የዋሸኸው ትግራይ ይቅርና አንተም አታውቀውም ስለዚህ ቢያንስ እራስህን ስቀልና ሞተህ ንጹሁን የትግራይ ህዝብ ካሰው።
@marthayilma2349
@marthayilma2349 Жыл бұрын
የ እቃቃ ጨዋታ ይሞክራሉ አማራ አማራ የሚሉት ኢትዮጵያዊ አንድ ነው እነሡ አንድነት ስለጠሉ አፈነገጡ። የኢትዮጵያ ጠላት ናቸው
@nathanielgabriel2537
@nathanielgabriel2537 Жыл бұрын
Very professional and formative analysis! Please, guys, share this content with the general media outline. Love it!
@kassiewassia8429
@kassiewassia8429 Жыл бұрын
ግን ልንጋባና እንደነበር ነው ልንዋለድ አንችልም ክፉኛ ግንኙነታችን ጎድተውታል በዚህም ከተጠያቂነት አታመልጡም
@Zebibatube
@Zebibatube Жыл бұрын
ሠለሁሉም ነገር አልሃምዱሊላህ ኢቶዮቢያ መቸም አትፈርሥም ኢሻአላህ
@sisaydm5934
@sisaydm5934 Жыл бұрын
Thank you !
@zeritutiruneh4465
@zeritutiruneh4465 Жыл бұрын
የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም በለው
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
DEFINITELY NOT HAPPENING ON MY WATCH! 😒
00:12
Laro Benz
Рет қаралды 56 МЛН
New model rc bird unboxing and testing
00:10
Ruhul Shorts
Рет қаралды 23 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 169 МЛН
Robert Greene: A Process for Finding & Achieving Your Unique Purpose
3:11:18
Andrew Huberman
Рет қаралды 10 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН