No video

ሳንካራና ትራወሬ ምን እና ምን ናቸው? በእሸቴ አሰፋ Sheger Mekoya

  Рет қаралды 101,918

Sheger FM 102.1 Radio

Sheger FM 102.1 Radio

Күн бұрын

#Thomas_Sankara #MekoyaIbrahim_Traoré #MekoyaEsheteassefa
shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: t.ly/Sheger
Website: t.ly/ShegerFM
KZfaq: t.ly/SHEGER
Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
bit.ly/33KMCqz

Пікірлер: 81
@Ethiopiafreedom777
@Ethiopiafreedom777 Ай бұрын
አለ አይደለ የኛመሪ የአገሩን ሰዎች የሚያርድ የሚገድልና የሚደፍር :: ጌታ የሱስ ከዚህ ወንበር ይንቀልህ መቼም :: ደግሞ አይቀርም ፅዋው እስኪሞላ ነው::
@hangma8983
@hangma8983 Ай бұрын
እየሱሱንን የትታውቂዋለሽ ከመቶ ሂምሳ በፊት የሞተ ሰውዬ ሚኒሊክ እያልሽ የምታለቅሽው የትኛው ነዳጅ አውጥቶልሽ ነው የዘሬን ብለቅ ያዘርዝረኝ ነው እንጂ ሰው ባሪያ እያለ ሲያርድ የነበረው ሚኒሊክ ነው የትኛውም መሪ ጥሩ የሆነም መጥፎም ታሪክ አለው አንቺ የምታመልኪውን ❤ሚኒሊክ አርዶኛል ብሎ የሚያስብ ጥቂት አይደሉምም
@MunaTemesgen-sd6ih
@MunaTemesgen-sd6ih 16 күн бұрын
አንተ ጭራቅ ዘረኛ እንዳንተ የጠበበ አስተሳሰብ ያለው ጭራቁ አብይ አህመድ ነው የወገንህን ደም አፍስሰህ አንተ የምትኖርበት ምንም አይነት አጋጣሚ የለም መሀይም!​@@hangma8983
@TekalegnBalcha
@TekalegnBalcha Ай бұрын
Thomas Sankara ብሞትም ስሙ እና ሥራው ሕያው ነው❤❤
@samhaile1638
@samhaile1638 Ай бұрын
ትክክል
@MassiveMimo-rn3we
@MassiveMimo-rn3we Ай бұрын
Dear Assefa Eshete, I have deep respect and I am always keen to hear your historical, political and social international analysis.
@MulePetros
@MulePetros Ай бұрын
Thomas Sanikara, the hero of Africa
@user-kb5gf8nb5n
@user-kb5gf8nb5n Ай бұрын
❤ትራወሪን በጣም የወደድኩት ከአክራሪዎች ጋር ያለዉ ተቃራኒ ሀሳብ ነዉ። ሙስሊም ነኝ ስለዚህ ስለ አክራሪ ሙስሊሞች ጥልቅ ብሶት አለብኝ በአለማችን የእስላም ሀገሮች ና ሙስሊሞች ትልቅ ፈተና የሆኑ በመንፈሳዊም በተፈጥራዊ ኑሮም እነዚያ ኸሊፋዎች ን በግፍ የገደሉ ከ4ኸሊፋዎች 3ቱ በአክራሪዎች ነዉ የተገደሉት አሏህ ይዘንላቸዉ ይወደድላቸዉና ኸሊፋዎችን
@adisalem1416
@adisalem1416 Ай бұрын
Our Traoure, Thank you Eshete for the Vigus Narration
@mackygezahegn137
@mackygezahegn137 Ай бұрын
thank you always Eshete
@kassayenegash4523
@kassayenegash4523 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥል እሸቴ አሰፋ ይህን የመሠለ ጣፋጭ ታሪክ ስለአቀረብክልን: በቡርኪናዎች ቀናሁ በጣም እድለኞች ናቸው : በጣም የተማረ ሀገሩን ከራሱ በላይ የሚወድ ጠላቱን የሚያውቅ ግን ቂመኛ ያልሆነ የራሱን ወገን ለስልጣን ብሎ የማይገድል ወኔያም ጀግና የሆነ መሪ እግዚአብሔር ሸልሟቸዋል:: እንኳን ደስ አላችሁ ቡርኪናዎች እያልኩኝ ለኛም ሀገር ይሔን ቀን ተመኘሁኝ!
@ygbelay2366
@ygbelay2366 Ай бұрын
ጋሽ እሽቴ የኛንም አገር ሰይጣን የራሱን ህዝብ የሚበላ ደም መጣጭ ልክ ልኩን ብትነግርልን ደስ ይለን ነበር ግዴለም እንረዳሃለን ሲወርድ ምን አይነት ሰው በላ የውጭ ቅጥረኛ ሆዳም መሆኑን ትነግረዋለህ ሁሉን ለማየት እድሜ ይስጠን የንፁሃን ደም መፋረዱ አይቀርም ለምታቀርበው ማቆያ ፕሮግራምህ የከቡረ ምስጋና ይገባል እናመሰግናለን🎉🎉🎉🎉🎉
@belay799571
@belay799571 Ай бұрын
ማንን ነው? ፋንዶን፣ ሸኔን፣ ወይስ ወያኔን..ኪኪኪ
@ygbelay2366
@ygbelay2366 Ай бұрын
@@belay799571 አለቃህ አብይ ከሚጠጣው የሰው ደም ትንሽ በማንኪያ ስለሚያቀምስህ መጮህህ አያስደንቅም።
@anteneh41
@anteneh41 Ай бұрын
አጋንንት ነሽ
@Habeshawi26
@Habeshawi26 Ай бұрын
ውድ እሸቴ እረጅም እድሜ
@abdiradi5087
@abdiradi5087 Ай бұрын
የኔ ምንጊዜም ምርጥ ጀግና ነው
@MubarekMahmud-wq1yx
@MubarekMahmud-wq1yx Ай бұрын
ሸገር በጣም እሚመቸኝ ታሪክን እሚያው በተለይ አቀራረባችሁ ደስ ይለኛል ጊዜ ይስጣችሁና የሰይጣኑንና ደም መጣጩን አብይ ውድቀት የምትዘግቡበትን ጊዜ ያቅርብልን
@belay799571
@belay799571 Ай бұрын
#Abiy is our #Traore
@anteneh41
@anteneh41 Ай бұрын
ማን ነው ሰይጣን የተገለበጠው ፍላጎታችሁ ነው
@BesufekadMeseret
@BesufekadMeseret Ай бұрын
ዋዉ እንዲ ነዉ ጀግና አስሬ ከመቅዘን አንዴ ማራት አከተመ
@user-ln2fb1xt7q
@user-ln2fb1xt7q Ай бұрын
ምነው ቃላት፡አጠቃቀም
@belay799571
@belay799571 Ай бұрын
አንቺ ተቅማጣም፣ ቃላቶችሽ ሲገሙ
@ebrahimyimer9231
@ebrahimyimer9231 Ай бұрын
እንደዚያ አይደለም የሚባለሁ ከሁልጊዜ ፈስ የአንድ ቀን ቅዘን ነው የሚባለው
@samhaile1638
@samhaile1638 Ай бұрын
ሃሃሃሃሃ.... ድሮ ት/ቤታችን ሽንት ቤት ውስጥ ይጻፉ ከነበሩ ጥቅሶች አንድ ያልከው ነበረበት። ለትውስታ ....አንተ አራም....ኡፍፍፍፍ ኧረ ያንተ ደግሞ እስከ ቢሮ ይሸታል..... ያዘው አርህ አመለጠህ.... ከ 1ኪሎ በላይ ማራት ክልክል ነው.....ምን ታነባለህ አራም.....ኮሶ ጠጥተህ ለምን ት/ቤት መጣህ....ስትወጣ እንዳትጨብጠኝ....ውይ ዛሬም ቀዘንክ?....ዛሬም እያራህ ፈተና እንዳያመልጥህ....በ10 ቀንህነው እምታራው እንዳትሞላብን.....አታምጥ ከደረቀ ደረቀ ነው....ከማራቶ በፊት በፈሶ ይደሰቱ.....አር እስከ መቃብር.... ከትዝታዎቻችን ከድሮ የአብዮት ቅርጽ ሁለተኛ ደረጃ ተማሪ የነበርኩት ሰሜ ዘላንቻ ነኝ።
@gedlutadesse4754
@gedlutadesse4754 Ай бұрын
Traorie keep it up. Because the people of Burkina Faso's' are with you.
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 Ай бұрын
እሼ እናመሰግናለን አፍሪካዉያን እንዲ ቢተባበሩ ማንም አይደፍራቸዉምም አይዘርፋቸዉም በዛ ላይ ሰላማቸዉንም ያገኙ ነበር
@netsanetgebre2006
@netsanetgebre2006 Ай бұрын
Great leader Ibrahim
@EyeAfrica-fx6yv
@EyeAfrica-fx6yv Ай бұрын
Jegina meri Berta✊🏽
@telahuntadesse2168
@telahuntadesse2168 Ай бұрын
እሸቴ ጥሩ እውቀት ለሀገር ነው ማስተማርህን ቀጥል የለው ሀይል
@Zaid-ju6ps
@Zaid-ju6ps Ай бұрын
አረ እናንተ ስዎች ተፍቱን አክራሪ ሙስሊሞች እየልክ ትቅባጥራልህ ሁሌም ለእኔ ጥያቄ የሚሆንብኝ ይሄ ነገራችሁ ነው እኔ ግን የምለው ይሄንን አክራሪነት ለሌላ እምነት ተከታዩች ስትጠቅሙበት አላይም እኔ ሁሌም ማንነታችሁን የምረዳበት ነው ።
@mayimiran
@mayimiran Ай бұрын
ይህን የመሰለ መሪ አንድ ሁለት አፍሪካ ላይ ብናገኝ የተ በደረስን እውነቱን እኮነ እንዴት ለም መሬት እያለን በቂ ውሃእያለን የፀሃይ ብርሃን ነፍ የሆነብትን ምድር ይዘን ነጭ ስንለምን እንኖራለን .... የ አፍሪካ መሪወች በ አፍሪካዊነታቸው የሚያምኑ ክሆነ ከዚህ ልጅ ጎን መቆም ይኖርባቸዋል ባይ ነኝ እውነት ትልቅ ተስፋ እንዲኖረኝ አድርጎልኛል በአፍሪካዊነቴ
@zolabefekadu7030
@zolabefekadu7030 Ай бұрын
pm dr.Abiye Ahmed alleh yagereh Gegena meri
@belay799571
@belay799571 Ай бұрын
ከአብይ ጎን ከቆምን የኛም ትንሳኤ ሩቅ አይሆንም። #Abiy is our Traore
@zeydaanhasan8544
@zeydaanhasan8544 Ай бұрын
Dr Abiy Ahmed Ali is our hero pm that Resembles Triori
@geritsiyon6146
@geritsiyon6146 Ай бұрын
Atichokil eisti eindih aby lay chekulachu new gud yaregachun
@solomongobana5107
@solomongobana5107 29 күн бұрын
እኛ እውነት ለማናገር ማሪ አለን የሀሳብ ልዩነት እያንዳንዱ ሰው ይኖራል ነገር ግን ጥሩውን ተቀብለን መጥፎ መጥፎውን እየጣልን በአንድ ልብ ከሰራን እግዚአብሔር መሪ ተሰጥቷልናል ሰውን በሰውነት እንጂ በቋንቋ እና በአከባቢው መለየት እናቁም የኢትዮጵያ ትንሳኤም ጀምሮአልና።!!!
@TheMan-gg6fh
@TheMan-gg6fh Ай бұрын
Thank you mister eshete my favorite journalist ❤ edme ke tena yistilign🙌
@AbdulEnini
@AbdulEnini Ай бұрын
Jegna meri ya allah❤
@nas-diatram
@nas-diatram Ай бұрын
ምረጥ አቀራረብ
@mameadefa7529
@mameadefa7529 Ай бұрын
Eshete asefa ❤❤❤❤❤
@tibelchnigussie246
@tibelchnigussie246 Ай бұрын
African leader smart speach zero work
@MullerRas
@MullerRas Ай бұрын
finally KZfaq cominity notice the content
@selaletube7121
@selaletube7121 Ай бұрын
Ibrahim Traore is Tomas Sankara at diiferent ira
@user-qg2xj5il7h
@user-qg2xj5il7h Ай бұрын
የኛ ጠላት ዘረኝነት ነው
@samhaile1638
@samhaile1638 Ай бұрын
ትክክል! ጭፍን ለሆዳቸው ያደሩ የዘረኝነት አራማጅ መሪዎች እስካሉብን ለም አፈራችንን ገፍተን በከንቱ የሚባክነው ወንዞቻችንን ከትረን የራሳችንን ሽሮ እንኳን መብላት አንችልም ።
@ambayegebru8872
@ambayegebru8872 Ай бұрын
ትራወሪ ለቦርኮና ፋስኖ ብቻ ሳይሆን ለአፍሪካም የሚመጥን መሪ ነው
@ibrahimahmed7498
@ibrahimahmed7498 Ай бұрын
Your voice and your analysis are excellent. Please, do a couple of programs on Prime Minister Abiy Ahmed, his prosperity party, and how Ethiopians are enjoying from corner to corner. Thank you.
@user-vb3fu6cn7g
@user-vb3fu6cn7g Ай бұрын
💚💛❤💪💪💪💪
@Hayat-tv16
@Hayat-tv16 Ай бұрын
ብእርህ ይባረክ
@zolabefekadu7030
@zolabefekadu7030 Ай бұрын
dr.Abiye Ahmed ሰፋ ሲል የአሪካ የቁርጥ ቀን ልጅ ለሀገሪ ደግሞ ጀግና መሪዋ ነው።በእጅ የያዙስራልንቅ ነው።Next samnte ስለ ጠ/ሚንስቴራችን ስራልን!!!!
@user-pn7qs6gb3s
@user-pn7qs6gb3s Ай бұрын
ተሰርቷል እኮ ስለ ሞቡቱ ሲሲሴኮ አዳምጥ 😂 አንገታቹ ይቆረጣል
@zolabefekadu7030
@zolabefekadu7030 Ай бұрын
@@user-pn7qs6gb3s idiot yewedekek lemangnawum agegnihalwu ante feri
@MmulkenMesfin
@MmulkenMesfin Ай бұрын
ሁሉም ነገር ኮሚክ ነው አዳሜ በየእምነትሽ ፈጣሪን ሣታመሠግኚ እንድታልፊ ነው ድራማው። ካልነቃህ ትሆናለህ እቃቃቃቃቃቃቃቃ።
@aynalembalcha8980
@aynalembalcha8980 Ай бұрын
Eshete CIA & MOSAD ayanorutim Egziabher yixebkew inji
@Ethio-Fam
@Ethio-Fam Ай бұрын
www.youtube.com/@Ethio-Fam
@eliashussain3813
@eliashussain3813 Ай бұрын
ድጋሚ ነው።
@mallaasaytube
@mallaasaytube Ай бұрын
❤❤❤
@redeatbayleyegn7826
@redeatbayleyegn7826 Ай бұрын
ይሄ ወታደር እድናቂነት አይቆምም?! ሳንካራም በጊዜ መሞቱ እንጂ ያው ገዳይ ወቴ ነበር:: ይሄኛውም በዚህ ዘመን ሽጉጥ ይዞ የሚዞር ወቴ ነው! ትንሽ ጊዜ ስጡት ዜጎችን መድፋቱን ይጀምራል! ልብ ላለው ታሪክ ብዙ ያስተምራል!
@user-xw7il9qd6h
@user-xw7il9qd6h 18 күн бұрын
ወታደር ብቻ ሳይሆን የተማረ ወታደር ነው:: እስካሁን ባለው ኣካሄድ በጣም ጥሩ ነው እናም ይሄንን ለማደናቀፍ ከፊቱ ቢቆሙ ግድ ነው መድፋት .... ህግና ሃይል ጎን ለጎን ነው የሚሄደው ኣገር ለማቅናት ::
@merkebuteshome6997
@merkebuteshome6997 Ай бұрын
Sheer mekkya nurulign
@user-qf3lr6eg5f
@user-qf3lr6eg5f 23 күн бұрын
Rejm edme lemelkam meri hulu yhun
@hiwetlandlandin860
@hiwetlandlandin860 Ай бұрын
Le Dr Biyim Techebechebelet
@433Music-ev7vf
@433Music-ev7vf Ай бұрын
dgami
@ahmedibrahim6587
@ahmedibrahim6587 Ай бұрын
የኛን ትራዌሪ ዶ/ር አብይ መሆኑን እንዳትረሳ ነገር ግን የኛ ባህል ጥሩ ነገርን በጊዜው ማመስገን አንወድም ወይ ከጃችን ሲያመልጥ ወይ ከሱ የባሰ ሲመጣ ብቻ ነው የምንባንነው።
@niletube2777
@niletube2777 Ай бұрын
የሞት ማብራሪያ አለው?
@abdulmusbha-tq9iw
@abdulmusbha-tq9iw Ай бұрын
Kudada nehe
@iglesiadesta2795
@iglesiadesta2795 27 күн бұрын
Abiy is a puppet Capitain Ibrahim will abolish him and all the puppets in Africa
@MunaTemesgen-sd6ih
@MunaTemesgen-sd6ih 16 күн бұрын
አንተ ጭራቅ አብይ እኮ ሰው ሳይሆን ጭራቅ ነው የገዛ ህዝቡን የሚገድል ጭራቅ ነው አብይ ወንጀለኛ እና አሸባሪ ነው ። አስተሳሰቡም ሀገርን ሳይሆን የገዛ ቤተሰቡን ማስተዳደር የማይችል ቆሻሻ ፍጡር ነው
@goitom19
@goitom19 Ай бұрын
እሜሪካ ወጣች ሩስያ ገባች; ወሀ ቅዳ ወሀ መልስ::
@yo16685
@yo16685 Ай бұрын
ኢሕአፓዎች መንግስቱ ኃይለማርያምን ካልተሳደባችሁ አይሆናልችሁም።
@ethioptv2015
@ethioptv2015 Ай бұрын
አበይ አህመድን ሶስት በሉ.
@tebal678
@tebal678 Ай бұрын
ገና ምኑን አዩትና ባወራ ነው እንዴ ? በወገኖቹ ደካማ ጎን የገባ የስልጣን ጥመኛ ቢሆንስ ! አብይን ያየ ..
@Dont-k3j
@Dont-k3j Ай бұрын
ይህ መሪ ሁሌ ለምን ድነው ሁሌ ይህ ልብስ የሚለብሰው በዛው ብትነግረንስ
@habtamul.belete516
@habtamul.belete516 Ай бұрын
Wetaderawi meri selehone new
@hassanjibicho
@hassanjibicho Ай бұрын
የአፍሪካ መሪዎች ዘራፊዎች እና ሌቦች ናቸው ።የሚቀጥለው ሚሊኒየም 2063 አጀንዳ በእኔ አማካኝነት ይሳካል ።ካልሆነም በቀጣይ ትውልድ ይሳካል !
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927
@nebiyuhaileyesuszwushwush4927 Ай бұрын
ዶክተር ዐቢይም ወያኔን ጥሎ ገልብጦ ሲማጣ እሰይ እሰይ ያሉ ብዙ ናቸው
@walelign14
@walelign14 Ай бұрын
What the fuck will this do to us?
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 65 МЛН
Why Is He Unhappy…?
00:26
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 108 МЛН
If Barbie came to life! 💝
00:37
Meow-some! Reacts
Рет қаралды 65 МЛН