No video

Ethiopia Yemaleda Kokeboch Acting TV Show Season 4 Ep 17B የማለዳ ኮከቦች ምዕራፍ 4 ክፍል 17B

  Рет қаралды 1,334,888

Bogas Studio

Bogas Studio

Күн бұрын

Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 p

Пікірлер: 557
@viva8291
@viva8291 6 жыл бұрын
አሌክስዬ አንተ አይቼ ማልፍ አልችልም እጅግ በጣም ምርጥ የጥበብ ሰው ነክ ዳኝነትም ያንተ ብቻ ነው ሚመቸኝ እንቀፕ አርቲስ ኑርልን ምርጥ ሰው
@user-rp3jo5tj3t
@user-rp3jo5tj3t Жыл бұрын
አለማየሁ ግን 🤔😬🥴
@mukamilahmed2082
@mukamilahmed2082 6 жыл бұрын
እጅግ በጣም የሚገርምና የሚደንቅ አደኛኘት ነው፡፡ ፍፄና አለማየው አሌክስ በቃ እንዲህ ነው፡፡ ለነገሩ አንተ ራስህ አርት ነህ በጣም አደንቃሃለው፡፡ ሰላማቹ ይብዛ፡፡
@user-hy4co9jx3x
@user-hy4co9jx3x 6 жыл бұрын
አሌክስ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ፈጣሪ እዚህም አብልጦ ቅንጭላትህን ሙህር ያርግልህ አስተያየት አሰጣጥህ በጣም ችሎታው አልህ ሰላምህ ይብዛ ሄለን ለዳኝነት ይቀርሻል ማርየ በተረፈ ሰላማችሁን ያብዛው ብሏል ፍፄ ማኛ እወዳችኋለሁ
@ibrahem6852
@ibrahem6852 6 жыл бұрын
ስለተወዳዳሪወች አስተያየ ብሰጡ ደስ ይላል ሰለሃለን ሚካብ ከማውራት እሷ አስደስቷት ነው ያረገችው እሽ ኮሜቶች በተረፈ 3 ቱንም ዳኞች እወዳችሁ አለሁ
@user-lt5te9ms7l
@user-lt5te9ms7l 6 жыл бұрын
የሄለን ሜካፕ ነው የሚገርመው ያስጠላል
@user-md9ti2nu9l
@user-md9ti2nu9l 6 жыл бұрын
ሶሲ የወሎ ልጅ የአላህ ባርያ Ibrahem በትክክል ቆንጆ ለኔም በጣም ነው የሚገርመኝ
@lijjkira3401
@lijjkira3401 6 жыл бұрын
የመሽ
@sarasara-ov7gx
@sarasara-ov7gx 6 жыл бұрын
ሶሲ የወሎ ልጅ የአላህ ባርያ Ibrahem የማለዳኮኮቦች እካንደህና መጣቹሁ
@fgvh1770
@fgvh1770 6 жыл бұрын
ሶሲ የወሎ ልጅ የአላህ ባርያ Ibrahem ዊዋ
@iloveumom5418
@iloveumom5418 6 жыл бұрын
ዋውውው ነው ደስ ሲሉ ሁሉም ግን የመጨረሻወቹ መውደቃቸው ሀሪፍ ነው ሁለቱም ሀሪፍ አዲርገው አልሰሩትም በተረፈ በርቱልን
@metshettulu3817
@metshettulu3817 6 жыл бұрын
ሁሌም ባለቤቴ ሄለን በድሉን ትመሲያለሽ ይለኛል........በተለይ ድምፄ እና ሳቄ ልክ እንደስዋ ነው .....1ቀን በስልክ ባወራት ደስ ይለኛል
@MdHasan-ws4zw
@MdHasan-ws4zw 2 жыл бұрын
ኢሺ አውሪኝ ማሬ
@yemidesta9283
@yemidesta9283 6 жыл бұрын
ዋዉ አመሰግናለሁ እራሄል ስላለፈች በጣም ደስ ብሎኛል ቆንጅየ ልጅ❤️
@simonnguse-kn9
@simonnguse-kn9 3 ай бұрын
ኣይ ግዜ ካየሁት 6 ኣመት ሆንዋል ኣሌክስ በጣም በጣም ኖው ምወድው🇪🇷🇪🇹❤
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
ሐናን ስለመለሳችኋት ደስ ብሎኛል በተረፈ በጣም አርፍ ፕሮግራም ነው እናመሰግናለን
@user-ui7go7ry9g
@user-ui7go7ry9g 6 жыл бұрын
wow harif nebar አሌክሶ የምር ዳኝነት ብቃቱ በጣም ይገርማል ሄሉ እና ፍፄ አናዳቹክኝ ነበር መጨረሻ ላይ ግን ስትመለስ ደስ አለኝ የሳምት ሰዉ ይበለን thank you so much All ዘና አደጋቹክኝ😘
@user-md9ti2nu9l
@user-md9ti2nu9l 6 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ እረ ከማን ጋር ንሳቅ ዛሬ በጣም ደስ ብሎኛል ራሄል እንካን ደስ ኣለሽ ይገባሻል
@yayalola6
@yayalola6 3 жыл бұрын
Eweda chihu alew
@retareta8675
@retareta8675 6 жыл бұрын
አሌክስ ተባረክ ምርጥ ዳኝነት ዋውውውውው
@heweyso4210
@heweyso4210 6 жыл бұрын
ዋው እውነት ዳኝነታችሁ የእውነትና ግልፅ ነው ደስ ይላል
@marycell1812
@marycell1812 6 жыл бұрын
♧😀😁😍
@marycell1812
@marycell1812 6 жыл бұрын
$
@merilove7649
@merilove7649 6 жыл бұрын
አሌክስ የኔ ቀብራራ እኔ ያልተወንኩት ዳኝነትህ በጣም ያስፈራኛል
@atakltifeseha6888
@atakltifeseha6888 6 жыл бұрын
ዋዉ እኡነተኛ ዳኛ ነህ አሌ ክልብ እናመሰግናለን ራሄል ሰለ መለስካት
@user-nr2ve6di9e
@user-nr2ve6di9e 6 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን ራሄልዬ እንኳን ደስ አለሽ በጣም ደስ ብሎኛል ዳኞችም እናመሰግናለን
@user-md9ti2nu9l
@user-md9ti2nu9l 6 жыл бұрын
ሄለን የምንጃር ልጅ እኔም ደስ ብሎኛል
@medinamohmad3560
@medinamohmad3560 6 жыл бұрын
የዛሬዉ ሀሪፋ ዳኝነት ነዉ !! አሌክስ ቀጥልበት
@user-sn7is9df5t
@user-sn7is9df5t 6 жыл бұрын
Wowwwwwwwwww የዛሬው ዘና ያደርጋል ለሁላችሁም መልካም እድል ለወደቃችሁትም አይዞን
@aesegdaethiopia5986
@aesegdaethiopia5986 6 жыл бұрын
ዋውውውው የማለዳ ኮከቦች በጣም ደስ ይላል ስመጣ እሰለጥናለው
@yemidesta9283
@yemidesta9283 6 жыл бұрын
እራሄል መውደቅ የለባትም በጣም ጎበዝ ነች ትመለስ
@hannaloveedgilegn6670
@hannaloveedgilegn6670 6 жыл бұрын
አለክስ ዳኝነትህ ከሙያህ አንፃር ተግቢውን ነውና እናመስግናለን ሙያዊ ብቃት አለህ።
@user-ud5lh8fi3p
@user-ud5lh8fi3p 6 жыл бұрын
ዋውውው መጣችሁ የማለዳ ኮከቦች እንኳን በስላም መጣችሁ ፊፄ ነጋ አያለሁ አሁን አለቻልኩም የነገ ስው ይባለን ደና እደሩ የኔ ማሮች
@zaenb1639
@zaenb1639 6 жыл бұрын
እናቴ ውስጤ ናት እወድሻለሁ እኔእምለውሄለንእነፍፃምየሠጡትንምልስነውእምሰጠውኸሶምንምየላትፌልምሺንሥሬ
@zaenb1639
@zaenb1639 6 жыл бұрын
ሄለንወሬጨምራሐችእናቴውስጤናት
@zahraseid1367
@zahraseid1367 6 жыл бұрын
ዋውውውው ማሮች አማትና ምርት የሰራችሁት ሲያምር
@user-kt4gi2hq7h
@user-kt4gi2hq7h 6 жыл бұрын
እባካች የፍፄን አድራሻ ስጡኝ
@gentgermadihen4003
@gentgermadihen4003 6 жыл бұрын
የእናቴ አፍቀራ ሚሚዬ ee
@enanigetachew1200
@enanigetachew1200 6 жыл бұрын
ወይ እኔ ግን ሢወድቁ በጣም ነው የሚያሣዝኑኝ ዳኝነት ግን በጣም ይከብዳል
@hiretabirhanedengelemareya1929
@hiretabirhanedengelemareya1929 4 жыл бұрын
Awen bwenati
@seadatube42
@seadatube42 4 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል
@salamsweetgaril1091
@salamsweetgaril1091 6 жыл бұрын
አሌክስዬ ምርጤ ♥♥♥♥♥♥
@mahletmoges7457
@mahletmoges7457 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል በእውነት ሰላማችሁ ይብዛ
@fentaneshegetinet3031
@fentaneshegetinet3031 6 жыл бұрын
ደስይላል በተለይ ሀና እና እራሄል ሁለቱም ማለፋቸው ደስ ይላል በርቱ ዳኞች እናመሰግናለን
@mitumitu2766
@mitumitu2766 6 жыл бұрын
ዋው አሌክስዬ ሰላምክን ያብዛልክ በጣም ደስ ይላል ዳኝነትክ
@sultan3675
@sultan3675 5 жыл бұрын
ፍፁሜ ሳይክ በጣም ሳቄ ይመጣል ስላዮች ፊልምክ ላይ የስራከው ያሥቀኛል ኑርልን
@user-be8td1jy9s
@user-be8td1jy9s 5 жыл бұрын
Ena erasu besaki limot wey gudi betam emigerim emiyasek new , selayochu ga
@tobiataio6806
@tobiataio6806 5 жыл бұрын
እኔም ሳየው እስቃለሁ ፍፄን ክክክክክ
@eman8597
@eman8597 6 жыл бұрын
ራሄልየኔ ጣፍጭ እኩዋንም አለፈች ደግጨ ነበር ወደቀች ብየ በደብ እኮ ነው የምትጫወተው የኔ አደኛ እሱዋናት
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
😊😆😆 ሴቶቹ በሳቅ ገደሉኝ 😙😙😙 አተላ አተላ ያለ ወጥሽን ክክክ ይመቻቹ አቦ
@slam1281
@slam1281 3 жыл бұрын
ዋው ደሥ ይላል በርቱ
@madinamaxamad1438
@madinamaxamad1438 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው😃😃😃😃😂😂😂😂😂😂
@user-hg3vw3ph8c
@user-hg3vw3ph8c 6 жыл бұрын
ወንዶቹ ምርጥ ነበሩ የመጀመሪያዎቹ ግን እድል ነው ፍጹሜ ስወድህ
@lomwlom1435
@lomwlom1435 6 жыл бұрын
ራሄል የኔ ጎበዝ በመመለስሽ በጣም ነው ደስ ያለኝ ምክንያቱም ይገባሻል
@user-dx3jr8yl3h
@user-dx3jr8yl3h 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነበር በተለይ ሀና ማለፏ ደስ ይላል አቦ ሰላማቹን ያብዛላቹ
@eriyonas8922
@eriyonas8922 2 жыл бұрын
Yes. Justice is God. God is good. I think rahel doing more than enough but the main idea of the drama she forgot it but makes makda to win it Rachel has perfect acting . But your justice is correct and right decision for both sides . The result is admirable for of all us because of three of you believe the truthfull job God blessed you.
@user-sx1no8co9z
@user-sx1no8co9z 6 жыл бұрын
እራሄል በመመለሳ በጣም ነው ደስ ያለኝ የምር እሳ ባታልፍ የዛሬውን እንቅልፌ በገዛ ፍቃዴ ገደል ገብቶ ነበር እህህ ፍጼ &አሌክሶ አመሰግናለን
@user-nm6ec1pz9h
@user-nm6ec1pz9h 4 жыл бұрын
ቅዱሥየ አይዞክ በርታ እወድሀለው
@user-ox5gf9up4d
@user-ox5gf9up4d 6 жыл бұрын
እንኳን በስላም መጣችሁ ምርጦች እግዚአብሔር ስላማቹሁ ያብዛላቹሁ
@marugenet8421
@marugenet8421 6 жыл бұрын
እውነት እውነት ራሄልን ባታሳልፏት ኑሮ አሌክስ ከመጠን በላይ ታስጠሉኝ ነበር፡፡ ሰላማችሁን ያብዛላችሁ፡፡
@user-yk6tl2bt6s
@user-yk6tl2bt6s 4 жыл бұрын
በጣም የአዝነኝነ አስታማርም ነዉ
@tinbetethiopia5470
@tinbetethiopia5470 6 жыл бұрын
አቤት ሥውዳችእሁ የማለዳ ኮችኮቦች ፍፁም ድምፅህ ያብራል !!
@fahadalbaloshi260
@fahadalbaloshi260 6 жыл бұрын
በናታችሁ እዴት ደስ እደምትሉ ፍፄ ተመቻችሁኝ በርቱ
@nataneynatey4525
@nataneynatey4525 6 жыл бұрын
አቦ አሌክስ ምርጥ ዳኛ ነህ ።
@rabiharabi9098
@rabiharabi9098 6 жыл бұрын
nataney natey ዋው ያመራል ቅጠሉበት
@kibruargaw7217
@kibruargaw7217 6 жыл бұрын
አሌክስ በጣም ጎበዝ ነክ
@haleluiatemesgen729
@haleluiatemesgen729 6 жыл бұрын
Yeah! Rahel passed!!! She is so good but felt bad when she was going to be thrown out of the show but due to those two girls she passed. I am happy that her talent is not wasted!
@user-hj6tg6pn1t
@user-hj6tg6pn1t 6 жыл бұрын
ዋውውው ራዬል ፋለፏ ደስ ነው ያለኝ ማለዳ ኮኮቦ እናመሰግናለን
@tsts1683
@tsts1683 6 жыл бұрын
ራሄል ባትመለስ ከዛሬ ጀምሮ ይህን ፕሮግራም አላይም ነበር የሰፈሬ ልጅ እስካሁን አንደኛ ነሽ አሌክሶ ውድድድድድ
@reziethiopia9370
@reziethiopia9370 6 жыл бұрын
Liki enime like you betam debirogni neber rehel betam gobeze nat
@user-md9ti2nu9l
@user-md9ti2nu9l 6 жыл бұрын
ts ts በትክክል ራሄል ይገባታል
@omarbohlok9309
@omarbohlok9309 6 жыл бұрын
Thanks
@user-kr6mv9mh4g
@user-kr6mv9mh4g 6 жыл бұрын
ደስ የሚለው ፓርት በርቱልን
@haymanot9489
@haymanot9489 3 жыл бұрын
ዋውበጣም ደስይላልበርቱልን
@user-qn2ke2pv4d
@user-qn2ke2pv4d 6 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ኮከቦች አሪፍ ነው እደዚህ ሁለት ሁለቱ ይሻላል የምጥሉትን ምረጡ እያላችሁ እኛንም ከማሳቀቅ እነሱንም ከማላቀስ ይሄ ከብዙወቹ ግሩፕ ሁለት ባንድ ጥሩ ይመስለኛል እራሄልን መመለሳችሁ አስደስቶኛል ከተሰጣት ነገር ውጭ ቢሆንም ከነስህተቷ የሰራችው ነገር ያምር ነበር በተረፈ የማለዳ ኮከቦች በጣም ነው የምወዳችሁ እከታተላለሁ ኮመንት ባንበት ነፍሴ ነው ግን ኮመት አልፅፍም ወረፋ ይበዛል ስሮጥ ወድቄ ልሰበር እዴ ሆ
@user-vd6ng8ms4l
@user-vd6ng8ms4l 5 жыл бұрын
አቤት ኩረጃ ኮሜቶች አዳ ሄለን ዱቄት ነዉ የተቀባችዉ ስትል ሁሉም እየተነሱ ሄለን እርድ ምናምን ትላላችሁ የሰዉ ጉድፍ አንይ ፈተና ሲኮረጂ እጂ ኮሜት ሲኮረጂ አይነፍም እሷ ቆጆ ነች
@user-yy3lv4bc4e
@user-yy3lv4bc4e 6 жыл бұрын
ማለዳዎች!! እንኳን ደህና መጣችሁ።
@user-kw4yw1jz7g
@user-kw4yw1jz7g 5 жыл бұрын
ስደተኛ ባንኖር ማን ሰብስክራይብ ያረጋችሁ ነበር ሹፉ የምኝታ ጊዜችንን በዚህ እናቃጥል ሸቃሊት
@sisay7
@sisay7 3 жыл бұрын
who is watching this in 2021? miss this show...please bring back.
@msaye-fetene
@msaye-fetene 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች ዛሬስ ደስ የሚል ነው በርቱ ፍፄ ሰላምህ ይብዛ
@gjyvng738
@gjyvng738 Жыл бұрын
እንኳንአለፈች በደንብነውየሠራችው ራሄል
@viki6wowyamrale693
@viki6wowyamrale693 6 жыл бұрын
በጣምምምም ደስ ይላል መመለሷ እራሄል ምርጥ ልጅ
@zamenaik
@zamenaik Жыл бұрын
ዋው ያምራል
@user-fh6mp3tv5d
@user-fh6mp3tv5d 5 жыл бұрын
ወይኔ እቺ ልጅ ልዋምየ የኔ ልእልት እናትሽ የመታችኝ እስ አሁን አረሳሁትም😂
@zinet273
@zinet273 5 жыл бұрын
የኔማርምንአርገሺነዉየመታችሺ
@user-qu8wd6mp8x
@user-qu8wd6mp8x 6 жыл бұрын
ኮመቶች ገባ ገባ በሉ ማሮቼ የማለዳ ኮቦች እኩዋን ደና መጣቹ 😍😍😙😙😙
@mesetawetyagatilejijesusis9666
@mesetawetyagatilejijesusis9666 3 жыл бұрын
አለክሰ በጣም ጎበዝ ዳኛ ነህ ዋው
@hayatahmed699
@hayatahmed699 6 жыл бұрын
Raheln slemelesachiw des blognal arif srta neber kidusn btmelsut ye befit srawochu arifoch nachew betrefe enodachiwalen enameseginalen 👍
@KampalaAhmadkamaaalAhmed
@KampalaAhmadkamaaalAhmed 6 жыл бұрын
አለማየሁ የዳኝነት ብቃቱ ይገርማል
@wizbro2713
@wizbro2713 2 жыл бұрын
የደረሰበትን እኮ ነው ሚመክረው
@user-yq5qp4js1c
@user-yq5qp4js1c 5 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮቦች ሰላማችሁ ይብዛ ለኛ ስደተኞች እናተ ባትኖሩ በምን ፈገግ እንላለን
@user-zu8iw6di7n
@user-zu8iw6di7n 6 жыл бұрын
ቅቅቅቅቅቅ ወይኔ ጉዴ በሳቅ መሞቴ ነው ከምር እንደ ዛሬ ስቄ አላውቅም አቦ ይመቻቹ
@zenushow9019
@zenushow9019 6 жыл бұрын
well came ALL so beautiful yezare des yelal wow😍😍
@abubekralemu3091
@abubekralemu3091 6 жыл бұрын
ክክክክ
@sultan3675
@sultan3675 5 жыл бұрын
አለማየው እድሜና ጤና ይሥጥክ
@nmnhn9155
@nmnhn9155 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን በጠም ተዝናንተናል
@user-lp9wd7it3v
@user-lp9wd7it3v 6 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ምረጣች
@user-fj2zi1fs2q
@user-fj2zi1fs2q 6 жыл бұрын
እኳን ደህና መጣቹህልን ማሮችዬ ደግሞ ተባረኩ የዛሬ የሌለ ይመቻል ይልመድባችሁ
@user-cd1kw4ks2c
@user-cd1kw4ks2c 6 жыл бұрын
ራሄል በመመለሷ ደስ ብሎኛል
@user-sf7qn6iy7d
@user-sf7qn6iy7d 4 жыл бұрын
pls በከንቲ የእግዚአብሔርን ሥም አትጥሩ pls pls
@sadamuhammef3778
@sadamuhammef3778 6 жыл бұрын
ዋውውውው እንኳን ደህና መጣችሁ
@user-ll9qw3st5x
@user-ll9qw3st5x 6 жыл бұрын
ከስደት መልስ ጠብቁኝ ፍፄ የኔ አስተዋይ
@user-lz6sn9qr4h
@user-lz6sn9qr4h 6 жыл бұрын
ሄለን ዛሬ በጣም አስጠልተሻል ፍፁም ከፈገግታህ ጋር ያተ ዳኝነት በጣም ይመቻል
@sooodisaarif5062
@sooodisaarif5062 6 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@user-gq9ib1zw6w
@user-gq9ib1zw6w 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ብሩኬ ደስ ይላል
@EmanEman-kz5jg
@EmanEman-kz5jg 6 жыл бұрын
ኣሌክስ ባጣም ኣደነቂህ ነኝ
@tiberehhailegeorise1606
@tiberehhailegeorise1606 6 жыл бұрын
AEman Eman
@dijhkd6143
@dijhkd6143 6 жыл бұрын
Saron
@dijhkd6143
@dijhkd6143 6 жыл бұрын
Saron
@adanechfekede2250
@adanechfekede2250 6 жыл бұрын
ጨወዐበጠጰ በበገጠነደበጨ ፐበቨደወሸ
@adanechfekede2250
@adanechfekede2250 6 жыл бұрын
ሽጋ
@zizuemuemuakiremhabtye458
@zizuemuemuakiremhabtye458 6 жыл бұрын
አቦ አሌክስ ምርጥ ፍርድ
@ishe1134
@ishe1134 6 жыл бұрын
እንኳን ደና ምጣችሁ የማልዳ ኮክቦች
@user-mm8yl3ih7g
@user-mm8yl3ih7g 6 жыл бұрын
እሰይ እራሄልዬ እንካን አለፍሽ ጎበዝ ነሽ በርቺ ያገሬ ልጅ
@user-oy5lo1ec7z
@user-oy5lo1ec7z 6 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው አሪፍ ነው
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 6 жыл бұрын
የኣሌክስ የዳኝነት ብቃት ይገርማል ………
@fantafanta6244
@fantafanta6244 6 жыл бұрын
Rahel Rahel በጣም ደስ ይላል
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 6 жыл бұрын
በጣም……
@salhaalbogmi1802
@salhaalbogmi1802 6 жыл бұрын
Rahel Rahel 😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁
@tafaraabute1964
@tafaraabute1964 6 жыл бұрын
Rahel Rahel hdgutvnru
@user-sy6om6rp6n
@user-sy6om6rp6n 6 жыл бұрын
Rahel Rahel ልዩ ሰው ነው
@user-kr9zm9mb8r
@user-kr9zm9mb8r 6 жыл бұрын
እኳን መጣችሁ። ስጠብቃችሁ
@nohemitebarkenana4185
@nohemitebarkenana4185 6 жыл бұрын
ተባረኩ ያገሬ ልእጆች
@zuzuh1766
@zuzuh1766 6 жыл бұрын
ያሰላም ሀረፍ ነው በርቱልን
@nzjsbdhhd8991
@nzjsbdhhd8991 6 жыл бұрын
ሄሉዬ ሜካፕሽ ሢያምር ዛሬ የኔ ቅባቅዱሥ ነገር አሌክሥ የኔ ልዩ ፈፅዬ የኔ ፍልቅልቅ
@zebibaseid5
@zebibaseid5 6 жыл бұрын
እጅግ አዝናኝ ነው ዳኝነትም ተገቢ ነበር ሑላችሁንም አመሰግናለሁ
@riima5804
@riima5804 3 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮብ ሀገርቤት ሆኜ ዐያመልጡኝም ነበር
@hehehbdheh9819
@hehehbdheh9819 6 жыл бұрын
እድሜ ይስጣችሁ
@user-op9zt1zo7l
@user-op9zt1zo7l 6 жыл бұрын
ውድዶች እንኳን ደህና መጣችሁ ሄለን በድሉ ዛሬ እርድ ላይ ወድቀሽ ነበር ክንግሽ እና ፊትሽ ልይነቱ የእትየ ሌሌ ነው
@blitzer9628
@blitzer9628 6 жыл бұрын
በፍቅር ሰው ገዳይ 😂😂😂😂
@bezaweetshiferaw7545
@bezaweetshiferaw7545 3 жыл бұрын
Yante and new
@user-kr6mv9mh4g
@user-kr6mv9mh4g 6 жыл бұрын
ፍጹሜ ጉንፍን የያዘህ ትመስላለህ እግዜር ይማርህ
@user-ft7fb2ym4o
@user-ft7fb2ym4o 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@viki6wowyamrale693
@viki6wowyamrale693 6 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነውግን ከሀናጋር የስራችው ልጅ መውደቅ አልነበረባትም እደምንም ብትመለስ ደስ ይላል
@haniabdi8601
@haniabdi8601 6 жыл бұрын
Www www hagre saw
@haniabdi8601
@haniabdi8601 6 жыл бұрын
Viki 6wowyamrale hi
@user-oy5qg5pc3n
@user-oy5qg5pc3n 6 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነበር
@user-nb4kc6hx1j
@user-nb4kc6hx1j 6 жыл бұрын
ሃና በጣም ጎበዝ ናት በጣም ይቅናሽ ብያለው
@zinabusisay7507
@zinabusisay7507 4 жыл бұрын
ቤቲ የተስፋ1ሁን እና የፀሀይ ልጅ
@user-mr4hz1pl2s
@user-mr4hz1pl2s 6 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ። ፍፄ ውይ ሥወድህ ሠላማችሁ። ይብዛ ተወዳዳሪወች በጣም ጥሩ ነው በዚሁ ቀጥሉበት ግን ሄሉየ በጣም እወድሻለሁ። ግን አዳኝነቱን ሥዳኝ ለፈጣሪ ብለሺ ሥሪ እሺ። በራሥሺና በሠሩት ሠወች በደንብ እያላቸው አለማየሁ። ሠላምህን ያብዛልኝ እንጀራ ይወጣልህ አቦ በደንብ ነው በትክክለኛ ነው የምዳኘው በጣም ነው የተመቸህኝ ምክንያቱም በደንብ ለተወዳደሩ ለለፍት ነው የምትዳኘው በፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@sewbe9772
@sewbe9772 2 жыл бұрын
ሥወዳችሁየማለዳኮኮቦች
@user-rl4fq3cv2t
@user-rl4fq3cv2t 6 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ስወዳችሁ
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН
Survive 100 Days In Nuclear Bunker, Win $500,000
32:21
MrBeast
Рет қаралды 162 МЛН
Lehanga 🤣 #comedy #funny
00:31
Micky Makeover
Рет қаралды 30 МЛН
Get 10 Mega Boxes OR 60 Starr Drops!!
01:39
Brawl Stars
Рет қаралды 17 МЛН
Ethiopian-Yemaleda kokoboch  Season 3 Ep 16 B
38:30
Bogas Studio
Рет қаралды 1 МЛН
Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
37:23
Bogas Studio
Рет қаралды 2,2 МЛН
Ethiopian - Yemaleda kokoboch Season 3 ep 19 B
26:42
Bogas Studio
Рет қаралды 570 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.39 "የየኔ እናት መጣች"
33:39
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
Comfortable 🤣 #comedy #funny
00:34
Micky Makeover
Рет қаралды 17 МЛН