No video

Ethiopian-Yemaleda kokoboch Season 3 Ep 16 B

  Рет қаралды 1,003,402

Bogas Studio

Bogas Studio

Күн бұрын

Yemaleda kokoboch Season 3 ep 16 B
Very funny Ethiopian Acting Competition show on EBS Tv, Created by the renown Film writer & director Fitsum Asfaw. You can find the full show on EBS Tv every Monday @ 9: pm and Tuesday 12:00 pm.

Пікірлер: 541
@zahraahmad9511
@zahraahmad9511 7 жыл бұрын
ፉፁምየ ስምን መላእክት ያወጣዋል ይለኝ ነበር አባቴ እናም ትክክል ነህ በጣም እውነትኛ የእግዚአብሔር ሰው ነህ ሰላሙን ሁሉ ተመኘሁልህ
@saraviper3980
@saraviper3980 7 жыл бұрын
zinetAhmad
@amanhizba5122
@amanhizba5122 4 жыл бұрын
ፍፄ የእውነት በጣም ምርጥ ሰው ተመቸህኝ የእውነት ፈራጅ ነህ አምላክ ሰላምህን ያብዛልህ እኔም ደማሙ የሰራው ስራ አስደሳች ስለነበርን ደማሙ ይለፍ ባይ ነበርኩ
@user-qw7sy9hc9h
@user-qw7sy9hc9h 7 жыл бұрын
ዳኞች ምን አይነት አመለካከት ነው ያለቹ ፍፄ ምርጥ ዳኛ ድማሙ ነበር በደንብ አድርጎ እያሳቀ የሰራው
@user-if6ic1gr6u
@user-if6ic1gr6u 7 жыл бұрын
ውይይይ ፍፁም አስፍው ደስ ስትል እኮ ትክክለኝ ዳኝ ነክ እውነት እድናቂክ ነኝ
@emuyeaberu1897
@emuyeaberu1897 7 жыл бұрын
dimamu andenga
@emuyeaberu1897
@emuyeaberu1897 7 жыл бұрын
ye dimamun silk kutr lakulng
@selamina7080
@selamina7080 7 жыл бұрын
ሰብሊ የማርያም ልጂ
@MohammedAhmed-tk9ve
@MohammedAhmed-tk9ve 7 жыл бұрын
😃😃😃
@maranatagetahoyetolona7614
@maranatagetahoyetolona7614 7 жыл бұрын
ሰብሊ የማርያም ልጂ. selanun yabezalehe ፍጼ
@HayatHayat-no3tr
@HayatHayat-no3tr 6 жыл бұрын
ፍፄ መልካምና ቅን ሰው ሰላምህ ብዝት ይበል ከሰው ፍቅር ጋር ያገሬ ልጅ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ
@user-fj6so5mc7j
@user-fj6so5mc7j 7 жыл бұрын
ውይ ፍፄ አሪፍ ዳኛ እኮ ነህ ሌሎቹ አይችሉም አሁን ድማሙ ምን ይወጣለታል
@user-iw9lg5fz2w
@user-iw9lg5fz2w 7 жыл бұрын
Hayat Mohammed ትክክል ፍፄ በጣም ጎበዝ ደኛ ነው
@hananhassen9086
@hananhassen9086 7 жыл бұрын
Hayat Mohammed ሣህህህህ ድማሙ ምርጥልጀ ፍፁም የእውነት ሠውነህ ሜሄ አትቅበጭ
@shakiraahmed508
@shakiraahmed508 7 жыл бұрын
+Ha.nan hassen
@alimatmuhammad434
@alimatmuhammad434 7 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ፍቅር
@user-lr8sm9fi2j
@user-lr8sm9fi2j 7 жыл бұрын
አዚዝ ወሎየዋ
@zelex8659
@zelex8659 7 жыл бұрын
በመልክ ሳይሆን በስራ ዳኙ ድማሙ የሚባለው ማለፍ ነበረበት የውነት
@genetgenet7192
@genetgenet7192 7 жыл бұрын
zeli zelex. Awo betam gibezi new. be gulibet sayehon akim alew
@mireillesaliba6422
@mireillesaliba6422 3 жыл бұрын
L
@user-kz9vq6vd6y
@user-kz9vq6vd6y 7 жыл бұрын
ማህሌት በጣም የምትገሪሚ ሠዉ ነሽ በእግዚአብሔር ሥም ብለሽ አታዳዬ ፊፁም አሥፉዉ ይመችህ ትክክለኛ የሆነ ዳኝነት እግዚአብሔር እድሜ ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይሥጥህ ምረጥ ሠዉ በትረፈ ሁላቹሁንም እወዳቸዋለሁ
@user-bi5wl4sp8l
@user-bi5wl4sp8l 7 жыл бұрын
ጒድ በል ጎንደረ የሠላም ጒዞ የድንግል ይዛ
@user-ot8jq4lz5f
@user-ot8jq4lz5f 6 жыл бұрын
አንቺ ሜላት አይንሽ ኢጥፍ አንቺ ሣይ ደሜ ነው የሚፈላው የሆንሽ አሮጊት
@nataliehourani358
@nataliehourani358 2 жыл бұрын
የእዉነትፍፄ በጣም ነዉ የምወዲህ እዉነት ነዉየምትናገረዉ ባለህበቴ ታላምህ ይቤዛ
@AliMohammed-yb7lz
@AliMohammed-yb7lz 5 жыл бұрын
ፍፁም አስፋው ዳኝነትህ ተመቸኝ ቅን ሰው ነህ በኡነት ይህን ፕሮግራም እከታተላለሁ ፍፁም ይመችህ❤️
@zzzz5083
@zzzz5083 5 жыл бұрын
ፍፁም እውነተኛ ዳኛ ነው በእውነት ሰላምና ጤና ለተ ይሁን
@user-nv3be2vd1q
@user-nv3be2vd1q 6 жыл бұрын
ድማሙ ስላለፈ በጣም ደስ ብሎኛን ደስታየን እንደት ልግለፅ ደስ ሲል
@user-yu2ne6zo1v
@user-yu2ne6zo1v 7 жыл бұрын
ወይኔ ዳኛው ሁሉ እንደ ፍፁም ቢሆን
@Rich-fy6pf
@Rich-fy6pf 7 жыл бұрын
ድማሙ ይመለስ ይመለስ ይመለስ........
@hnmn8780
@hnmn8780 6 жыл бұрын
Rich ነኝ የናዝሪቷ ወደዋለbሁ
@zinbdawde2003
@zinbdawde2003 7 жыл бұрын
እኔ በጣም ነዉ ደስያለኝ ዉድ የሀገሬልጆች ታምራላችሁ ለወንድማሞቹ
@samerasameeraa7313
@samerasameeraa7313 7 жыл бұрын
ፍፀመ እግዚአብሔር ይባርክህ በጣመ ደስ አለኝ ደማሙ በማለፍ
@elroemitiku8720
@elroemitiku8720 7 жыл бұрын
አሌክስ ድማሙን የምታስወድቀው መስሎኝ አቤት እንዴት እንደተናደድኩ
@oranthaile1838
@oranthaile1838 7 жыл бұрын
ስምእን መላክ ያወጣዋል እውነትም ፋፁም ተባረክ ለሰው ሞራል ትጨነቃለክ እናመሰግናለን ወንድማችን
@user-sh2vq9pr3g
@user-sh2vq9pr3g 7 жыл бұрын
ፍፁምይ ፈታሪ የጠብቅህ መልካም ሰው ንህ
@dyxydjfuc7670
@dyxydjfuc7670 6 жыл бұрын
ፄወን መኮንን.
@user-rw7ts5qd1s
@user-rw7ts5qd1s 5 жыл бұрын
በጣም ትክክል ፍፄ ጥሩ ሰው የውነተኛ ሰው ነው
@user-sq2ck6ss5i
@user-sq2ck6ss5i 5 жыл бұрын
ፍፁም አስፍው የምሰራቸው ሁሉ በጣም ነው ደስ የሚለው ፍጣሪይ በያለህበይ ይጠብቅህ በዚህ ላይ አላህ ይጨምርልህ። በጣም በጣም በጣም አድናቅህ ነኝ
@ggfhdfgdgd9211
@ggfhdfgdgd9211 7 жыл бұрын
ደስ ሲል ድማሙ በየልፍ አሌክስን ልጠላክ ነባር ግን ደስ ብሎኘል ሁላችሁኑም አመሰግነላው
@user-rv5zh2ew6l
@user-rv5zh2ew6l 2 жыл бұрын
ድማሙ ስላለፈ ደስ ብሎኛል ችሎታ አለው
@kedesteto5686
@kedesteto5686 5 жыл бұрын
ፍፁም ምርጥ ስው ምንጊዜ ኑርልን
@samerawit4415
@samerawit4415 7 жыл бұрын
ኡፍፍ ፍፄ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ምርጥ ዳኛነት ነው
@ethiopiatube1437
@ethiopiatube1437 7 жыл бұрын
wawww demamu sewodewu 😍😍😍
@frehiwotmekonen7970
@frehiwotmekonen7970 7 жыл бұрын
ፍፁም እግዚአብሔር ይባርክህ ሰላምህ ይብዛ በጣም አስተዋይ ሰው ነህ
@hawi3481
@hawi3481 6 жыл бұрын
ድማሙኮ ጀግና ልጅ ነው ካለሁበት ይድረስህ ድማሙ ጠንክር አሁንም ለነገሩ አልፈሀል አሁንም የበለጠ ጠንክር
@user-ow7ef4cy1g
@user-ow7ef4cy1g 7 жыл бұрын
ውይ እግዚአብሔር ይመስገን ።ደማሙ እንኳንም አለፈ ።ሁሉም ጥሩ ሰርተዋል ግን ውድድር ሰሆነ ግድ ነው። ዋው በጣም ደስ ይላል።
@layladosari4332
@layladosari4332 4 жыл бұрын
ፍፁም አላህ ይጠብቅህ መልካሙን ሁሉ ተመኝሁልህ
@aleaxwgebrial3272
@aleaxwgebrial3272 7 жыл бұрын
ፍፄ .....በእውነት.. .በጣምአድናቂህ ነህ......... በጣም ትልቅ ሰው ነህ...በጣም ጎበዝ ነህ ...ንሩልን ንሩልን ንሩልን. ሰላምህ ብዝት ይበልልኝ..... ቀጥልበት...
@fitsumgebreslassie2527
@fitsumgebreslassie2527 7 жыл бұрын
fitsum betam adenkhalew
@user-xz6iq2pz2x
@user-xz6iq2pz2x 7 жыл бұрын
ሲያሳዝኑ እፍፍፍፍ እንዴት ነው ውጤትሽየሚያስፈርው ሁሎችም ይስራሉ ይች ሴት እፍፍፍ እኔማ ሴትአልውድ የሴት ዳኛ
@foziyaendris3183
@foziyaendris3183 7 жыл бұрын
ፍፁምዬ ይመችህ ዳኝነቱ ይደላል
@user-lr8sm9fi2j
@user-lr8sm9fi2j 7 жыл бұрын
ፍፁምየ፡ስወድህ፡አድናቂህ፡ነኝ፡አተ፡ባኖር፡አይደምቅም፡በእውነት፡ከሁሉም፡የሚያረካኝ፡ፈገግታህ፡ደስ፡ይላል፡ዘና፡ያልክ፡ነህ፡ሰውም፡ዘና፡ታደርጋለህ፡ፍፁምየ፡ፈጣሪ፡ይጠብቅህ፡ማህሌትም፡ሁላችሁንም፡እወዳችኋለሁ፡አድናቂያችሁ፡ነኝኝኝኝ።።።ilove to ብያለኩ።
@elfmoges1483
@elfmoges1483 7 жыл бұрын
ፍፁም፡በጣም፡አስተዎይ፡ነክእግዚሀቢሔር፡ይባርክህ፡ድማሙ፡በጣም፡ተሚገባ፡በላይ፡ጎበዝ፡ነው፡ደግሞ፡እረጋ፡ያለ፡ልጅ፡ነው፡በአጠቃላይ፡ፍፁምና፡ድማሙን፡እወዳችሀለሁ፡ተባረኩ፩፩፩፩፩፩፩፩፩
@edgrff7506
@edgrff7506 Жыл бұрын
ሰላማችው ያብዛልን በጣም ጥሩ ነው ግን የእግዚአብሔር በከንቱ አትጥሩ በተረፈ ሰለማችው ያብዛለን
@dggxfgf6314
@dggxfgf6314 7 жыл бұрын
ፍፁም አሥፋዉ በጣም አድናቂህ ነኝ ትክክለኛ ፈራጅ ነህ
@salamealsalame9810
@salamealsalame9810 6 жыл бұрын
ፍፄ ምርጥ ሰው እግዚአብሔር ይጠብቅክ መልካም ሰው ነክ ኑርልኝ
@hasnahasna5369
@hasnahasna5369 4 жыл бұрын
እዉነትም ፍፁም ምርጥ ዳኛ ፈጣሪ ጨምሮ ይስጥህ
@user-gq1eq3eb5p
@user-gq1eq3eb5p 7 жыл бұрын
ደማሙን ሶስተኛ አስወጣችሁት አይናችሁ ይውጣና
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
ከምር አንደኞ ነበር
@oiu9005
@oiu9005 4 жыл бұрын
ከምር በጣም ያንን ልጅ ማሂ ነች ያጨናነቀችው ባያልፍ ኖሮ ያልኝ ሁለተኛ እነሱ ቻናል ገብቸ ምንም አልከታተልም ነበር ቲሺ
@dubai-zq5wf
@dubai-zq5wf 7 жыл бұрын
ውይይይይይይይይይይይይይይይይይይይ በጣም አዝኖኝ ነበር ቁጭ ሲል የኔ ጌታ
@christigetegew4269
@christigetegew4269 6 жыл бұрын
ፍፁም እውተኛ ዳኛ የእውነት እድሜ እና ጤና ይስጥህ😘
@abebeabate4224
@abebeabate4224 4 жыл бұрын
ፀይሙልጅ ግን ማለፍ አለበት አወ ልክ ፍፄ አይኑ ትልቅ ስለሆን ነው እግዛብሄር ይባርክ ፍፄ እውነትነው የተናገርከው ንግግሩ ደማሙእየ ይበልጣን
@haymiyetwhdolije5711
@haymiyetwhdolije5711 5 жыл бұрын
እኪ እንደኔ የገተር ልጅ የሚወድ like
@meronmery1
@meronmery1 7 жыл бұрын
I love u Alex from bottom of ma heart I wish some day I meet u
@yemareyamlejnegn9770
@yemareyamlejnegn9770 7 жыл бұрын
ፍፁሜ ምርጥ ዳኛ ነህ አሁን ደማሙ ምን ይወጣለታል
@layladosari4332
@layladosari4332 4 жыл бұрын
ውይ ፍፁሜ አሥፋው ሥወድህ ማረ ትክክል ዳኛ እውነት አድናቂህ ነኝ እንዴት ደሥ ይላል እንኮንም አለፍ
@selamledire2813
@selamledire2813 7 жыл бұрын
ድማሙ ድማሙ ድማሙ ድማሙ ድማሙ ድማሙ ድማሙ ድማሙ ድማሙ......ዉዉዉዉዉ....አለ ፍፄ.....ስወድህ እኮ
@hhfj9761
@hhfj9761 5 жыл бұрын
አይ ዳኝነት ፍፄ በእዉነት ሰላምህን ያብዛልን ሁላችሁም ሰለማችሁ ይብዛልን
@kedestmasreshahalie7619
@kedestmasreshahalie7619 5 жыл бұрын
ማሂ ታዳላለች እሥቲ እነዚህ ሁለት ወንድማማች ቢያልፊ ምን ጨነቀሽ ፍጼ ግን የውነት ፍጣሪ ይጠብቅህ አሌክሥም
@user-iq5bi7vl6x
@user-iq5bi7vl6x 4 жыл бұрын
አሊክሶ ዛሬ ደማሙን ባአትል ልቀየምህ ነበር አወጣህ ፈጣአሪ ፍፄ የምርጦች ምርጥ ውድድድድ እስከ ጥግ
@lov3888
@lov3888 7 жыл бұрын
ውይ ፍፁም የ እውነት ዳኛ ነህ
@haraghh2356
@haraghh2356 3 жыл бұрын
ወይኔ ፍፄ ምርጥ ሠዉ ፈጣሪ ይጠብቅህ ድማሙ ማር ነህ
@haymiyetwhdolije5711
@haymiyetwhdolije5711 5 жыл бұрын
እንደውድድሩ ከሆነ ድማሙ ማለፍ ነበርበት ፍፄ ይመችህ
@user-qi1zw6tr1f
@user-qi1zw6tr1f 5 жыл бұрын
ፍጹም እዴት እደምገልጥ አተን ጠፋኝ በጣም ጥሩ ሠው ነህ የልብ
@weynshetkfle9898
@weynshetkfle9898 5 жыл бұрын
አንድ ነገር ቅር ብሎኛል ዘግይቼም ቢሆን የሰማሁት ነገር ግን የእግዚአብሔር ስም በከቱ መጠራቱ መልካም አይመስለኝም
@user-cd8ho1zf8d
@user-cd8ho1zf8d 3 жыл бұрын
ትክክክክክክክክክክክክክል
@user-eg2no7xy2d
@user-eg2no7xy2d 5 жыл бұрын
ፍፄ በጣም እማከብርክ የምወድክ መልካም ሠው ነክ ግን በቃሙት ልጆች ቅሬታ አለኝ ምንም ቢሆን ፈጣሪን እደዚህ አይነት ማህላ አይከብድም እምነት ግን መቀለጃ ምንም ቢሆን ገፀበረከትን ለመሥራት ይህንያህል መሀላ ይከብዳል ይህን ሥላልኩ ግን ይቅርታ እጠይቃለሁ ፍፄ ካተ እኔ አላውቅም ምላሽ ብሠጠኝ ደሥ ይለኛል
@user-uw8ze7of6g
@user-uw8ze7of6g 7 жыл бұрын
ቲሽ ሁለተኛ እንዳላይ ኣደረጉኝ ዳኛ ማለት ፍጼ ነው ጌታን ድማሙ ሁሉንም ይበልጣል ኣይደለም ትንሳኤን ኣለክስን ይረታዋል በዚ ስራው፡
@betty.ilvoeuyouzmelka4921
@betty.ilvoeuyouzmelka4921 7 жыл бұрын
ILVOEUYOU someha,Fesumeyayyyyyyyy👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤
@user-sx9li6jl4e
@user-sx9li6jl4e 7 жыл бұрын
ፋፀምየ ማር ነህ እውነት ተናጋራነህ አላህ ይጠብቅህ
@bigfam4478
@bigfam4478 5 жыл бұрын
ፍፄ ፈጣሪ ሰላምህን ያብዛልህ የሰው ሞራል የምጠብቅ ነህ
@gjbbfgg875
@gjbbfgg875 7 жыл бұрын
ወይ ፍፁሜ ዘና ፈታ ትላለህ እኛም እዚህ ሆነን ለነሱ ተጨነቅን እኮ ልባ አንጠልጣይ ፕሮግራም ነው
@weletmeskelweletmeskel1852
@weletmeskelweletmeskel1852 7 жыл бұрын
ፍፄ ምርጥ ሰው የእውነት ማሂ ምንም ዳኝነት አትችይም
@fekeadds2102
@fekeadds2102 7 жыл бұрын
እባካችሁ ዳኞች ተስማሙ መጀመርያ እናተ አትፈላቀቁ ተወዳዳሪ ወች መልካም እድል ይሁንላችሁ ቀጥሉ
@sofiyamohammed3819
@sofiyamohammed3819 5 жыл бұрын
Tkuru lij new gobez Alex betam yadalal
@astutube4564
@astutube4564 7 жыл бұрын
Fitsum adnaki negn salamik yibzalen
@Sarasara-iq2zg
@Sarasara-iq2zg 7 жыл бұрын
የማለዳ ኮኮቦች ይመቻችሁ በጣም ጥሩ ነው
@user-je9jc9gp7x
@user-je9jc9gp7x 7 жыл бұрын
ኧረ መቶ ጊዜ የእግዚአብሔር ስም አትጥሩ ሁሉም ነገር ልክ አለው በተረፈ ይመቻችሁ
@rahelrahel2605
@rahelrahel2605 7 жыл бұрын
ወይኔ እንዴት ደስ ይላል በጣም ጥሩ ነው ፊፁም ኣስፋው ኣድናቅህ ነኝ
@HayatHayat-no3tr
@HayatHayat-no3tr 6 жыл бұрын
ድማሙ ማለፍ ደስ ይላል በደብ ነው የተጫውተው ግን ሁለቱም ብቃት አላቸው ፍፄ ግን ትክክለኛ ቅን ሰላምህ ይብዛ
@fatemaibrahim3037
@fatemaibrahim3037 2 жыл бұрын
@user-ms5tc5mg7w
@user-ms5tc5mg7w 7 жыл бұрын
fstuma tebarek egziabhar edma ysth dagninetun tchlalek
@uaedream2037
@uaedream2037 7 жыл бұрын
ቢጡ.ማሳለፍ.አለባቹ.የወደፊት.አላማ.ያላት ጥሩ.ሰሪ.ናት.በበኩሌ.ልምዱም.ስላላት.ያው.ውድድር ነውና.ምን.ይደረግ.ቢጡዬ.አምላክ.ይርዳሽ.የኔ.ምርጥ
@user-ng8hx4gy1h
@user-ng8hx4gy1h 5 жыл бұрын
Uae Dream
@salams4912
@salams4912 2 жыл бұрын
ፍፁምየ ሥወድህ ምርጥ አሥተዋይ ዳኛነህ
@workayouamari9415
@workayouamari9415 7 жыл бұрын
ዋውውውውው ድማሙ ትዕግስትህ!!!
@bigfam4478
@bigfam4478 5 жыл бұрын
ይቺን ቃጠሎ አውቃለሁ አውቃለሁ ባይ የሰው ሞራል የማጠብቅ ዳኛ
@user-xf2em7su7d
@user-xf2em7su7d 4 жыл бұрын
ትክክል ፍፁም አስፋው ጥሩ ሰው እና አሌክስ ጥሩ ናችሁ
@rahmetyenatlijmamafiker7491
@rahmetyenatlijmamafiker7491 5 жыл бұрын
ኧረ ማሂ እባክሽ ወዶችን አትፈትኝ ባለባበስሽ ወይ ፈጣሪ እደት ያደርገን ብቻ እሱ ይቅር ባይነውና ይቅር ይበለን
@user-bf2rb7tl1t
@user-bf2rb7tl1t 7 жыл бұрын
አቦ ሴትን ዳኛ አያርጋት ሰላምን ያብዛው ፍፄ ዉስጤ ነክ
@user-oc6qe5gl9p
@user-oc6qe5gl9p 4 жыл бұрын
ይህ ዲማሙ የሚባል ልጅ የደረሠ ምርጥ ብቃት አለዉ ዋዉዉዉ
@christigetegew4269
@christigetegew4269 6 жыл бұрын
ዋው ድማሙ ሊወድቅ መስሎኝ አሳዝኖኝ ነበር
@iloveyoumama9542
@iloveyoumama9542 7 жыл бұрын
ፍፁሜ ሰላምህ ይብዛልህ አታዳላም
@user-fn9xl1di9l
@user-fn9xl1di9l 7 жыл бұрын
ማሂ ግን አገትሽ ላይ ጣትሽ ላይ ጆሮሽ ላይ ያለው ነገር አይከብድሽም ሆሆሆ እኔ ባረብ ቤት ስራ ልቤ ዝቅ ስላለ የለበስኩት ጫማ እራሱ ይከብደኛን
@user-oj5yx2wh1i
@user-oj5yx2wh1i 5 жыл бұрын
Dhhdh toybaaa። ሚስኪን። ክክክክክክ
@hasanhamoud5837
@hasanhamoud5837 5 жыл бұрын
Reqjjrs
@user-rs7iw6ou1f
@user-rs7iw6ou1f 5 жыл бұрын
በለመናፅሩን። ቀይ ለበሽ እቅርተ ስምህን አስተወውቀን አድናቂህ ናኝ ተበረክ
@mazalove4973
@mazalove4973 5 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-rw7ts5qd1s
@user-rw7ts5qd1s 5 жыл бұрын
እዝጋ ስለልብስ ምን አገባችሁ ሰው የፈለገውን ይለብሳል ይቅርታ አርጉልኝና ስለልብሷ አስተያየት አላለችምኮ ልጆቹ ስለሚሰሩት ስራ ነው ኮሜተሮች ተው ድበር አትሳቱ ታልተስማማችሁ አለመስጠት አስተያየት
@awokeawoke1870
@awokeawoke1870 5 жыл бұрын
ወይ ምርቃና እንዲህ ያደርገል እንደ ሆሆ ከዚህ ቧላ እቅማለሁ እንጅ አልማረቅንም
@user-qh3pv4wp5k
@user-qh3pv4wp5k 6 жыл бұрын
እኔምለው ልጆቹ የልጅ አዛውንት ሆነው 18ምናምን ይላሉ እዴ ምነው የእድሜ ጡር የለውም እዴ
@user-lh2jx9sw2y
@user-lh2jx9sw2y 6 жыл бұрын
በጣም የሚገርመው ይውደቁ ተብለው የተመለሱ ልጆች ማሸነፋቸው ነው ጀግኖችን እየወደቁ እየተነሱ ነው የሚያሸንፉት
@hananhassen9086
@hananhassen9086 7 жыл бұрын
ድማሙ ውሥጤነህ ክክክ
@marryalemalem4693
@marryalemalem4693 7 жыл бұрын
waw
@marryalemalem4693
@marryalemalem4693 7 жыл бұрын
Hanan hassen
@yodwako9291
@yodwako9291 7 жыл бұрын
Hanan hassen the same here
@halimahabibi4749
@halimahabibi4749 6 жыл бұрын
dtsxvw
@esmebinjumahesme2812
@esmebinjumahesme2812 6 жыл бұрын
Mesga andegna ye sefra lej ..demamo ....bravo......
@user-nh2ut9cs9y
@user-nh2ut9cs9y 7 жыл бұрын
ewenat kenantam belaye nawe demamu alexo ewadek naber dagntek gene tikikil aydelam la demamu betame best nawe anta star nake demamu
@azagilove1981
@azagilove1981 6 жыл бұрын
አቦ ፍፄ ይመችህ የእግዚአብሔር ሠው እደግ ተመደግ
@fatumamuhammed1526
@fatumamuhammed1526 5 жыл бұрын
እኔም ደስ አለኝ ድማሙ ሲያልፍ ክክክክ ደስ ያለው እደኔ !!ማነው
@asiya.abedlaasia3645
@asiya.abedlaasia3645 5 жыл бұрын
Fatuma Muhammed ena
@asiya.abedlaasia3645
@asiya.abedlaasia3645 5 жыл бұрын
Fatuma Muhammed ename
@asetrtayemegr5324
@asetrtayemegr5324 7 жыл бұрын
feta yena konjo bakrbi ebgnaylne tebarki selmen yabzawe lanteme
@hagagiyaloposta89
@hagagiyaloposta89 7 жыл бұрын
uuuuuuuuuuuu ሜሉዬ ልዩ ነገር ዉስጤ ነሽ እሺ ፍፄ አቦ ሰላምክን ያብዛልኝ
@astunegyebeletewehitftc5238
@astunegyebeletewehitftc5238 5 жыл бұрын
Fixaye adnakih neg yemir yemitadergachew egezawechi betam deis yilal yebelete ejera yisth beketaye enam alehu likewtew pawer full neg
@dubai-zq5wf
@dubai-zq5wf 7 жыл бұрын
ውይይይይይይ ፍጱም አስፈው ትክክለኛ ዳኛ ነህ እኮ ዳላምህን ያብዛልህ በውነት
@mimimimi4216
@mimimimi4216 7 жыл бұрын
ደማሙ አይዞህ ላተ ያለው አይቀርም
@hallohallo6081
@hallohallo6081 7 жыл бұрын
Mimi Mimi እንደ አለፈ እኮ በፍጼ ትግለት ፍጹም ውስጤ ነህ ልግ እንዳንደበቱ ልቡም ብልህ ነው ፍጼ i love
@addisnone163
@addisnone163 7 жыл бұрын
እውነት ለመናገር በጣም ነው የሚደብረው። ሁሉም ጎበዞች ናችው ለምን መጣል ማስፈራራት አሰፈለገ
@user-tq7ib4if4k
@user-tq7ib4if4k 7 жыл бұрын
yefsume daghnet endat dess yelale egzabhre kante gire yhune 💚💛❤
@fanta-kal1546
@fanta-kal1546 2 жыл бұрын
ፍፄ አባቴ ሰው የለም እንዳንተ😍❤😍❤😍
@shibrehasen2831
@shibrehasen2831 7 жыл бұрын
ደማሙ ውስጤ ነው
@sameeraadam3135
@sameeraadam3135 2 жыл бұрын
ፋፁም አስፋው እዴሜና ጤና ይስጥህ
@tigethiopiatigethiopia2875
@tigethiopiatigethiopia2875 7 жыл бұрын
ድማሙ በማለፉ ደሥ ብሎኞል
@hayatallahison1871
@hayatallahison1871 7 жыл бұрын
ፍፁም አስፍው ስወድህ ምርጥ ዳኛ ነህ
@user-cj2hu3nw2g
@user-cj2hu3nw2g 7 жыл бұрын
አሌክስ ዛሬ እግዚያቤሄር አወጣህ ድማሙን ጥለህው ቢሆን ኖሮ የስከዛሬ አድናቆቴን ሁሉ ከአፈር ቀላቅለህው ነበር የሚገርመው ነገር ፍፄ ሁሌም ምርጫዎችህ ምርጫዎቼ ናቸው ማሂ ተቀይሜሻለሁ እዴት በድጋሚ ድማሙን ትጥይዋለሽ
@rhmetali9912
@rhmetali9912 7 жыл бұрын
ድማሙ የምር አድናቂሕና በሳከቅ ፍርፍር ያደረከኝ ነሕ
Ethiopian-Yemaleda kokoboch Season 3 Ep 16 A
40:59
Bogas Studio
Рет қаралды 89 М.
Ethiopian - Yemaleda kokoboch Season 3 ep 19 B
26:42
Bogas Studio
Рет қаралды 570 М.
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 74 МЛН
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
SCHOOLBOY. Последняя часть🤓
00:15
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 13 МЛН
Top 10 Yemaleda kokeboch Very Funny Acting
37:23
Bogas Studio
Рет қаралды 2,2 МЛН
Yebeteseb Chewata:  Buhe Special Show
53:32
ebstv worldwide
Рет қаралды 1,3 МЛН
Ethiopian - Yemaleda kokoboch  Season 3 ep 14 A
28:50
Bogas Studio
Рет қаралды 568 М.
አስታራቂ አዲስ ድራማ
20:56
Shewaferaw Desalegn Official
Рет қаралды 773 М.
Can This Bubble Save My Life? 😱
00:55
Topper Guild
Рет қаралды 74 МЛН