Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 20 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 20

  Рет қаралды 681,646

Addis Movies

Addis Movies

4 жыл бұрын

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 20 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 20.
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
KZfaq : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Пікірлер: 750
@user-pv5um3zo4t
@user-pv5um3zo4t 4 жыл бұрын
ማነዉ እንደኔ ይሄን ድራማ በጉጉት የሚጠብቅ እስከዛሬ ካየኃቸዉ ድራማዎች ዉስጥ አንደኛነዉ ብቻ እንዳታቋርጡት በዚሁ ቀጥሉ አሪፍ ነዉ
@UtopiaTube
@UtopiaTube 4 жыл бұрын
gora belu eski ejna bet
@awadacell9675
@awadacell9675 4 жыл бұрын
EphremAlmnu
@mulutegegn4916
@mulutegegn4916 4 жыл бұрын
እኔ
@abyssiniaproductionofficia
@abyssiniaproductionofficia 4 жыл бұрын
Watch "Film # Abyssinia production official page" on KZfaq kzfaq.info/get/bejne/eLhxoa5ns7q1hok.html
@samera271
@samera271 4 жыл бұрын
ወይኔ አቡ ስወድህ አፈቀርኩህ መሰል ክክክ
@aslfachenana5918
@aslfachenana5918 4 жыл бұрын
ኡፍ የሌለ ደብሮኛል😢😢ምርጦቼ እንኳን ደና መጣችሁ comente ፅፌ አላውቅም ዝም ብዬ ነበር ምኮመኩመው።
@helluhellu3791
@helluhellu3791 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀ... ብሬ ፍርጁ ሎተሪው በጁ ምስኪኑ ልጁ ቆሙዋል ከ ደጁ ጥበብ ገጣሚ ልታደርገኝ ነው ደግሞ እረ ጩባው አልሞት አልኩት እኮ በሳቅ ሊገለኝ 😂 😂😂😂
@ducgcvhcgx1302
@ducgcvhcgx1302 4 жыл бұрын
እኔም ያሳቀኝ ፓርት
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@frehiwotasefa5279
@frehiwotasefa5279 3 жыл бұрын
@@ducgcvhcgx1302 ndnfnhgsfth t.fn
@semiraredwan1476
@semiraredwan1476 4 жыл бұрын
አስተውሎ ለተመለከተው አዝናኝ ብቻ ሳይሆን ጊዜው ላይ ያተኮረ አስተማሪም ጭምር ነው
@tregeocell3601
@tregeocell3601 4 жыл бұрын
👍👍👍
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 жыл бұрын
በትክክል😍😍💚💛❤👈
@HANAHANA-gr9ju
@HANAHANA-gr9ju 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@mesfingeberitsdkeseyqunw7074
@mesfingeberitsdkeseyqunw7074 4 жыл бұрын
ነው ።
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 3 жыл бұрын
በትክክል 😋😂
@user-zd3dz4cj5q
@user-zd3dz4cj5q 4 жыл бұрын
ይህልንን ኮሜንት የምታነቡት ሁላችሁም ፈጣሪ ሙሉጤንነታችሁን ይስጣችሁ
@elsaabel9483
@elsaabel9483 4 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ
@user-qb9sm1mf4c
@user-qb9sm1mf4c 4 жыл бұрын
አሜን የኔ እህት
@egizabheryimesgen8375
@egizabheryimesgen8375 4 жыл бұрын
ኢክሩ የመርሳዋ Amen
@shewayedengelmaryamlejjj2479
@shewayedengelmaryamlejjj2479 4 жыл бұрын
amennnnnn
@rehanarichosox4584
@rehanarichosox4584 4 жыл бұрын
አሜንን
@liyukebede3329
@liyukebede3329 4 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያስቀው እያዝናና ትልቅ ቁም ነገር ነው የሚያስተላልፈው እናመሰግናለን
@mesietube8261
@mesietube8261 4 жыл бұрын
ሀገራችን ኢትዮጵያን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
የጩባው ቀልድ እየ ናፈቀኝ ነውም መጣ👍👍👍👍
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ እስኪ ትንሽ ባይሆን ዘና እንበል በጪንቀት ልሞት ነው እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላም ያመጣልን ዘንድ ተግተን እንጸልይ🙏🙏
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 4 жыл бұрын
በጣምምምም ሁፍፍፍፍ ሰላሙን ይስጠን አሜን
@shegaabebeworesa1573
@shegaabebeworesa1573 4 жыл бұрын
amen
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
በጣም አሁንማ ባሰ አህዛቦች ጭራሽ ቤተክርስቲያን በር ላይ ሽንታቸውን እስከ መሽናት ድረስ ደርሰዋል እነሱ የሚቆጣቸው የለም እኛ በጭንቀት አለቅን የጭንቅ አማላጇ እባክሽ ከልጅሽ ምህረቱን አሰጭልን
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
አሜን
@user-zj1su9tx8w
@user-zj1su9tx8w 4 жыл бұрын
@@user-sj5hi6rz8x አሜን
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 4 жыл бұрын
*ለሀገራችን ዱአ እናድርግ ያጀማአ በአንዳንድ ቦታወች የአንበጣ መንጋ ወራራቸው እየተባለ ነው ያረብ ለፍቶ መና እዳይቀሩ በዱአ በጸሎት እናግዛቸው ሰላም ለሀገራችን እትዩጺያ ለዘላለም ትሳቅ*
@seidm4608
@seidm4608 4 жыл бұрын
የቀደመኝ የለም ዛሬ ውይ ይሄን ድራማ ስወደው እስኪ እደኔ የሚወደው በለይክ ግለፁ
@asiamohamad6950
@asiamohamad6950 4 жыл бұрын
ራማ ደወል
@jamalik6639
@jamalik6639 4 жыл бұрын
በዚህ ሰዓት ይችን ፁሁፍ የምታነቡ የሀገሬ ልጆች ስለ ሃገራችን ስለ ወገኖቻችን ፈጣሪ አምላክ ምህረቱን ይላክልን ሁላችንም በየሃይማኖታችን የምናደርገውን የዘወትር ጸሎት ፈጣሪ ይስማን ሰላሙን ያውርድልን🙏
@hawihabeshawit2076
@hawihabeshawit2076 4 жыл бұрын
አሚንንንን
@jordandaniel5185
@jordandaniel5185 Жыл бұрын
ለለነሀ።ሐለሐጠቸ።ለለሀነገሀነሀነቸለኘሐሀለነ።ቸነለሐለጀተለ።ለመሀነጀቸቸሀመኘለሀለጠየ።ለነሀዠተቸገተሐመኘለሀሀ።ለገኘሀሀሐጠነ።ለለሐኘነለሀነኘሐሐለለነነለ ።ኘሐየለየቸቸገ።ለኘሀጠቸሀነቸለየገጠነነየ። ሐለለ።።የየቸየገጀተ asaqxsddasxwwewwነቸሐፐየቸቸየነነየቸቸኘሐለጀ።የቸጠነተጀጀጀየቸኘአ
@nejatedilgeba2802
@nejatedilgeba2802 4 жыл бұрын
ላይክ አንደኛ ነኝ ውድ የሀገሬ ልጆች በየትኛውም አለም እምትገኙ ፈጣሪ በያላችሁበት ይጠብቃቹ ያሰባችሁትን አሳክቶ ላሃገራቹ ያብቃቹ እትዮጵያም ሰላም ትሁንልን አሚን 💚💛❤
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
Amen
@UtopiaTube
@UtopiaTube 4 жыл бұрын
gora belu eski ejna bet
@nejatedilgeba2802
@nejatedilgeba2802 4 жыл бұрын
@@UtopiaTube ምን አለ ቤታቹ ዘና ሚያደርግ ከሆነ እንመጣለን
@yayeshsalam2579
@yayeshsalam2579 4 жыл бұрын
5ሚለን
@nejatedilgeba2802
@nejatedilgeba2802 4 жыл бұрын
@@yayeshsalam2579 ክክክክክክክ
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን በላም መጣችሁ የዘጠነኛው ሺህ ቤትዎች ሰወዳችሁ በጎጎትኮነው😍 መጠብቃቹሁ ሰላም ለእማማ ሀገራችን ኢትዮጵያ 💚💛❤
@godisgoodallthetimejesusis6006
@godisgoodallthetimejesusis6006 4 жыл бұрын
ሰላም ውዶች ❤❤❤ ኢትዮጵያየን ሰላም ያድርግልን ፆም ፀሎት ለሀገራችን ለህዝባችን ያስፈልጋል ወገኖቼ እግዚያብሔር አዝኖብናል በጣም ምህረት እንዲልክልን እንፀልይ ፀሎት መልስ አለው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤❤ እምየ ኢትዮጵያ ክፉሽን አያሰማኝ ።
@sameykonjo9214
@sameykonjo9214 4 жыл бұрын
ወይኔ ስወዳችሁ። ሀገራችንን አላህ ሰላም ያርግልን
@tigisthayilu7668
@tigisthayilu7668 4 жыл бұрын
ወቅቱን የጠበቀ ድራማ 👏👌👍❤️
@eneyefiqrtwilidnegni9874
@eneyefiqrtwilidnegni9874 4 жыл бұрын
ትልቅ ቁም ነገር ያዘለ እያሳቀ የሚመክር የሚገስጽ ሲትኮም አንደኛ ነው ደራሲው ተዋናዮቹም እንዲው በርቱ ሁሌም አዲስና የተሻለ ነገር እንጠብቃለን
@eskuviva2384
@eskuviva2384 4 жыл бұрын
አቡዬ ስወድህ እኮ😍😘 9ነኛው ሺ እናንተ ባትኖሩ በምን እዝናና ነበር
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ የእኔ ምርጦች ስወዳችሁ የድብርቴ እና የጭቀቴ መርሻዬ ናቸው ኑሩልኝ
@radiyaasi8923
@radiyaasi8923 4 жыл бұрын
ወቅታዊ ጉዳዬችን በድራማ በማቅረባችሁ ተመችቶኛል ።ለአስተዋለው ጥሩ ትምህርት አለው
@user-pv5um3zo4t
@user-pv5um3zo4t 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ህዝባችንን ይጠብቅልን በሠላም የወጡ በሠላም ይመለሱ እንዲሁም በስደት ያላቹ እህቴ ወንድሞቼ ፈጣሪ ከክፉ ነገር ይጠብቃቹ የሀሳባቹ ተሳክቶ በሠላም ለሀገራቹ መሬት ያብቃቹ
@haymanothaymaot4484
@haymanothaymaot4484 4 жыл бұрын
💚💚💚💚💚💚😂😂😂
@sofilove8306
@sofilove8306 4 жыл бұрын
አሚን ማሬ
@messeme3334
@messeme3334 4 жыл бұрын
Amen.amen.amen
@haiafahd4966
@haiafahd4966 4 жыл бұрын
Beza Mersha አሜን አሜን አሜን
@eeoj4141
@eeoj4141 4 жыл бұрын
እንኳን በደህና መጣቹሁ የጋሽ ብሬ ልጆች እውነትም ኤጭ kikkkkkk
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 4 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ ዘጠነኛውሽ በርቱ በጣም ቆንጆ ደራማ ነው አዝናኝ እኔ ሁሌም ነው ደጋግሜ የማየው ይህን ደራማ በእውነት በጣም አዝናኝ ነው 👍👍👍👍👍😍😍
@selamdarwish5927
@selamdarwish5927 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዘጠነኛው ሺ😍 ቤተሰቦች 😍 ደብሮኛ ነበር ደስ አለኝ እነሱ ሲመጡ
@user-uy5wi5xi7q
@user-uy5wi5xi7q 4 жыл бұрын
ስድስት ግዜ እየተመላለስኩ እወድቃለሁ ከዛም ከስድስተኛ ፎቅ እድወደኩ ትቆጥረዋለህ ብሎ እፍር😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@umdode7879
@umdode7879 4 жыл бұрын
Physics ገደል ገባ ሀሀሀሀሀ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ጩቢቲ ምርጡ መጣችሁልን ክክክክክ ስወዳችሁ እኮ
@mezeretmulu4793
@mezeretmulu4793 4 жыл бұрын
ምርጦችየ እኳን ደና መጣችሁ ምርጥ እና አስተማሪ ነዉ በርቱ ስወዳችሁ ሁላችሁም ተመቹኛላችሁ
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
ሀገራችን ስላም ያረግልን አሜን አሪፊ ድራማ 😍
@iejdjdjjeiedhjddjd1831
@iejdjdjjeiedhjddjd1831 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ አስተማሪ ከቀልዱ ይልቅ ቁምነገር አለዉ አመሰግናለሁ ምርጥ ቤተሰብ
@user-me7pw7eo2e
@user-me7pw7eo2e 4 жыл бұрын
የዘመኑ አዝናኝ ድራማ አሪፍ ነው ጩባው እና ጥበብ😂😂😂😂
@sameykonjo9214
@sameykonjo9214 4 жыл бұрын
ወይኔ ጩባው በሳቅ ገደልክኝ እኮ እናተባኖሩ በድብርት እሞትነበር ተባረኩልን አቦ
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
ተመሥገን ዛሬ 51ኛ ነኝ 💞ይሄን ኮሜንት የምታነብ በሙሉ ሠላማችሁ ይብዛ ጤናችሁን ይስጣችሁ ሠብስክራይብና ላይክ ለማኞች የሀሣባችሁ ተሣክቶ ከመለመን ያውጣችሁ እርጉዞቹም ወልዳችሁ ከመለመን እንውጣ 😂😂😂😂😂😂😂
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
Amen
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 4 жыл бұрын
አሚን
@khaadiijja4555
@khaadiijja4555 4 жыл бұрын
Kedija Kedija Amen 3 yna ehte
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 жыл бұрын
አሜን አሜን የኔ እህት ላንችም እንደዛው ሰላምሽ ይብዛ አላህ ይቅብቅሽ ባለሽበት
@benbokelo9572
@benbokelo9572 4 жыл бұрын
U r funny
@iloveethioipa2872
@iloveethioipa2872 4 жыл бұрын
በጣም ተመችቶኛ ሰሚ ካለ ጥሩ መልክት ነው
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 4 жыл бұрын
ዛሬ ወግ ደረሰኝ ቸሩ አምላክ ሀገራችንን ይጠብቅልን ፍት ፍት ፍት ለተዋህዶ
@ethiopiafirst4895
@ethiopiafirst4895 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kiyagosa3244
@kiyagosa3244 4 жыл бұрын
አረ ብቻ ያን መየት አሎድም ገባጋባበሎ
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 жыл бұрын
አሜን ድንግልዬ አለች ለጊዜው ብንሰቃይ ነው ሁሉም ነገር በፀሎት ይስተካከላል ወደ ፈጣሪ እናልቅስ
@user-ml9bo7gs9y
@user-ml9bo7gs9y 4 жыл бұрын
@@user-wi4ox4ob7w አረ ትመልከተን አመቤቴ ማሪያም
@samsunggallery2358
@samsunggallery2358 4 жыл бұрын
የእውነት ተዋህዶ ምነው መከራዋ በዛ በካራ ቆሬ ጭራሽ አህዛቦች ቤተክርስቲያን ላይ ሽንታቸውን በመሽናት በቤተ ክርስቲያኑ አቅራቢያ የርልሳቸውን ቤተ እምነት በመስራት ህዝበ ክርስቲያኑን የዶሮ የውሻ የእንሰሳ ድምፅ በቅዳሴ ሰአት በማሰማት በማስጮህ ህዝበ ክርስቲያኑን ጭንቀት ላይ ናቸው እባክህ ምድርና ሰማይን የፈጠርክ አምላክ ማደርያህን ህዝብን ከጥፋት አድን ጠብቅ
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች። እስኪ ፈታ ልበል የኔ የሳቅ ምንጮች ስወዳችሁ ተባረኩ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን አሜን ፫
@ayamuna1314
@ayamuna1314 4 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እኔ የምወደው ነገር ብዙም አይቖይም አደራችሁን አታቛርጡት
@yonasmaru5605
@yonasmaru5605 4 жыл бұрын
እውነት ለመናገ ባገራች ባይተዋር በምንጨነቅበት ጊዜ ይህንን ሲት ኮም ማየት ትንሽም እፎይታና ችግራችን እንድንረሳ ያደርገናል ቀጥሉበት
@elphineshenaro32
@elphineshenaro32 4 жыл бұрын
ተመችቱኚል
@eikmaasefa2892
@eikmaasefa2892 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክዋው ዘና አረጋቹኝ በርቱልን ምርጥ ስራነው እያስተማረ ያዝናናል
@hagostasfu971
@hagostasfu971 4 жыл бұрын
ደስ ሚል ነበር ተባረኩ ምርጥ ኢትዮጵያኖች
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
እኳን ሰላም መጣችሁልኝ ምርጦች ክክክክክክክ እስኪ እደዚ አስቁን እረ ጩባውዬ ክክክክክ ብሬ አሳከኝ ሰላማችሁ ይብዛ
@lunamami6784
@lunamami6784 4 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣችው ምርጦች ጌታ አገራችንን ሰላም ያድርግልን
@ethiopialove6105
@ethiopialove6105 4 жыл бұрын
ከስራ መጥቼ ድክምምምም ብሎኝ ልተኛ ስል ነው የመጣቹት።ሳላያቹማ አልተኛም
@midenaabidela1194
@midenaabidela1194 4 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን ደህና መጣቹ ሰውዳቹ❤
@emuzeleke2087
@emuzeleke2087 4 жыл бұрын
ጩቢቲ አፉን የፈታው ተበላሁ ብሌነው ክክክክክክክ ውይ ዘጠነኛው ሺ ውውውውውውው
@mikiysgashugashumikiyas2203
@mikiysgashugashumikiyas2203 4 жыл бұрын
ጩባው የኛ ሰው እስኪ የጩብቲ ወዳጆች የት ናቹ እንያቹ
@elbesnesa1159
@elbesnesa1159 3 жыл бұрын
ውነት በጣምምምም ደስ ትላላችሁ
@tarikucoffee6063
@tarikucoffee6063 4 жыл бұрын
ብዙ ተከታታይ ድራማ አይቻለው ግን እንደ ጩባው ግን ፈታ የሚያደርገኝ የለም አቦ ይመችህ
@user-gw1gg2wx2l
@user-gw1gg2wx2l 4 жыл бұрын
ወይ ስወዳችሁ የኔ ዉዶች እኳን በሰላም መጣችሁልን
@trustbroken7115
@trustbroken7115 4 жыл бұрын
ይህ ስላቅ በጣም ተመችቶኛል.
@ethiopiafirst6062
@ethiopiafirst6062 4 жыл бұрын
nice sitcom,thank you guys for making my day
@senifkl3954
@senifkl3954 4 жыл бұрын
Selam lhageracen. Bertu bexam Arif new💚💛❤
@yatebeyakokebegoogle1018
@yatebeyakokebegoogle1018 4 жыл бұрын
Abooo endete endemewedachuu kenan asamerachehute tebareku
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 4 жыл бұрын
Des yemilu beteseboch ወገቤ እስኪንቀጠቀጥ ነው ምወዳቸው
@Yafet88
@Yafet88 4 жыл бұрын
እሰይ እንኳን ደህና መጣቹ ከሰሞኑን ካዛገን ሁኔታዎች ፈታ አደረጋቹን
@tewilelement4178
@tewilelement4178 4 жыл бұрын
ደስ ይላል በጣም በርቱ
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
በሣቅ ጨረሣችሁኝ 😃😃😃😃
@user-wt3ol4tb4p
@user-wt3ol4tb4p 4 жыл бұрын
በሀገራችን አንበጣ መቶ የገበሬውን ምርት እያወደመ ነው እና ሁላችንም።ክርስቲያኑም ሙስሊሙም ዱአ ያርግ ክርስቲያኑም ፀልዩ እስኪ ያገራችን ሰዎች ተጨንቀውብናል😥😥😥
@kiyagosa3244
@kiyagosa3244 4 жыл бұрын
ለኔደግሞ አቡ ነው
@user-zs3ff4bn7p
@user-zs3ff4bn7p 4 жыл бұрын
አላህ ይድርስልንያርብ
@user-wl6xi5rm8m
@user-wl6xi5rm8m 4 жыл бұрын
አላህ ይድረስላቸው እፍፍፍፍፍፍ ያረብ
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
የሚገርም አስተማሪ የህነ ድራማ ነው
@user-gq9go6em7u
@user-gq9go6em7u 4 жыл бұрын
መደበሪያ እንዳታሳጡን እንደ ምን ልታዘዝ አቋርጡ እንዳትባሉ ቅኔ ቢገባቸዉ ጥሩ ነበር ግን ሲነግሯቸዉ መች ይገባቸዋል ብቻ ልብ ይስጠን
@sofitube7281
@sofitube7281 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂👏👏👏👏ብሬ…ሙድ፡የገባዉ አባት…
@elsaabel9483
@elsaabel9483 4 жыл бұрын
ምው አባቴ እንደሱ ቢሆን ሆሆሆሆሆሆሆ የኔ አባት. .......
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አረብ እንሆናለን እእእ እንቀላለን አይ ግመል እንገዛለን ፍርፍር በሳቅ አልኩ
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 жыл бұрын
ትክክል
@user-yi8et6pp8w
@user-yi8et6pp8w 4 жыл бұрын
ውይ አባታችሁ ፍታያለነው. ድራማምቢሆን ደስስለሚለኝነው. አባትዪ ።።
@muhidinabdulkadir2647
@muhidinabdulkadir2647 4 жыл бұрын
abo tichilalachu betam betam yimechal wirona abatiyew temechitachung limotnaw
@addisyabatelije5345
@addisyabatelije5345 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች መጣችሁልኝ እንግዲህ ለመሳቅ ልዘጋጅ 😄😄
@user-ih8ou4sy2i
@user-ih8ou4sy2i 4 жыл бұрын
ስታምሩ በርቱልን ተዋናኞቹ ስትመቹ ስብስባችሁ ድስ ይላል ሁላችሁም
@user-yg6jj4sm9t
@user-yg6jj4sm9t 4 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ጩቤውን እሚወድ ላይክ አጋጩኝ አምሮኛል
@ethiomeaza4176
@ethiomeaza4176 4 жыл бұрын
ሀሪፍ ትምህርት ነው
@user-mj7gd5yo5n
@user-mj7gd5yo5n 4 жыл бұрын
የዉነት የአሁን ወቅታዊ ጉዳይን በዚች አጭር ድራማ ሥላዘጋጀህልን ደራሢ ዳሪኪተር ተዋናይ እረሁላችሁንም ያልጠቀሥኳችሁ በሙሉ እናመሠግናለን ትክክልነህ ያለምንም መጨማመርነዉ ቁልጭአርገህ አሣየህን ከማዝናናትም ጭምር
@aynogashaw4457
@aynogashaw4457 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ቆይ ሰራ ልጨርሰና አየዋለው
@hijerak5737
@hijerak5737 4 жыл бұрын
ሆዴ ቆሠለ በሳቅ😂😂😂😂😂
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 4 жыл бұрын
ጎበዞች ❤
@helenjima5396
@helenjima5396 4 жыл бұрын
Eskitmetu begugut new metbkahw bertu ❤❤❤
@bechestedebeke3758
@bechestedebeke3758 4 жыл бұрын
እደዛሬ ስቄ አላውቅም ክክክክክክ በጣም ኖ የምወዳቹ
@metimaranata1940
@metimaranata1940 4 жыл бұрын
I’m screaming lounging 😂my stomach hurts
@benbokelo9572
@benbokelo9572 4 жыл бұрын
Please check your spelling
@dudu353
@dudu353 4 жыл бұрын
😂❤የዛሬው ይለያል
@zedzed7830
@zedzed7830 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስእሚለው
@farhanabdi5930
@farhanabdi5930 4 жыл бұрын
ዊይ በጣም ነው ደስ የምትሉት በርቱ
@itzjemi1220
@itzjemi1220 4 жыл бұрын
እንኳን፣መጣችሁ፣ምርጥ፣የአመቱ፣ድራማ፣ብየዋለሁ፣እዳታቋርጡ
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
እያሳቀ የሚያስተምር ወቅታውይ ሁኔታን👍👍👍
@user-ol4xt4ho6l
@user-ol4xt4ho6l 7 ай бұрын
nice sitcom,thankm you guys for making my day,
@midehengizat8318
@midehengizat8318 4 жыл бұрын
wow t,t alew betam des yeliyal fetare yabetetachehu ketelubet
@mulemule6407
@mulemule6407 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@danielnebyu6563
@danielnebyu6563 Жыл бұрын
betam arif new
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ሀገራችንን ሰላም አርግልን እንኳን ደህና መጣችሁ ውዶቸ
@ohoudomqy3870
@ohoudomqy3870 4 жыл бұрын
Alh Ethiopian selame yadergat. Amen yrabi
@raheelraheel9521
@raheelraheel9521 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ምርጦች
@hirut8194
@hirut8194 4 жыл бұрын
ውይ ዘጠነኛው ሽ እኳን ደህና መጣችሁ
@user-rx8qq9iu6b
@user-rx8qq9iu6b 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ደና መጣቹ
@hibuh6522
@hibuh6522 4 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነውበርቱ
@misaderbie2346
@misaderbie2346 4 жыл бұрын
በቃ እኔን በሳክ ሞተች ልታስብሉኝ ነውእንዴ ክክክክክክክ የዛሬው ደግሞ ልዩ ነው ፣የሚገርመው ሁላችሁ ብቃቶኞች ናችሁ
@abyssiniaproductionofficia
@abyssiniaproductionofficia 4 жыл бұрын
በርቱልን አንደኛ....!!!!
@ekram5183
@ekram5183 4 жыл бұрын
ብሬ ፍረጁ❤❤❤❤ በርቱልኝ አሪፍ
@Galaxy-vf9pj
@Galaxy-vf9pj 4 жыл бұрын
እውነትም ዘጠነኛው ሺ😍😛😜
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
ኑ የሥደት ዘመዶቼ የዚህ ድራማ ናፋቂዎች በጋራ እንየው ተናፍቃችኋል
@fentahunfekadie622
@fentahunfekadie622 4 жыл бұрын
የዛሬው ኣስተማሪ ነው!!! ምንም ባልተያዘ ነገር ላይ መድከም -------?
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
በእውነት ጋሽ ብሬ ልክ ብለዋል ዘንድሮ የሰው ሞት ዜና ማሞቂያ ነው የሆነው። ታዝባችሁ ከሆነ በየምክንያቱ የኢትዮጵያውያን ነፍስ ይጠፋል ሚዲያዎች ትንሽ አውርተው ሌላ ክስተት ሲከሰት ይረሳል ከቤተሰብ ወይም ከተጎጂዎች ልብ ግን ሃዘኑ መቼም አይወጣም። ስለዚህ ለራሳችንና ለቤተሰባችን ከፍ ሲልም ለሃገራችን ስንል ራሳችንን እንጠብቅ!💚💛❤ ዘጠነኛው ሺ 👌
@fitsameasamerofficcalchana6849
@fitsameasamerofficcalchana6849 4 жыл бұрын
Wooow ❤️ sitamiruu
@yemaiyamlij4641
@yemaiyamlij4641 4 жыл бұрын
በጣም ነው እምወዳችሁ
@rediyegeta6233
@rediyegeta6233 4 жыл бұрын
Yihe derama gen be sament 2 mehone alebet hahahahaha yimechachu wedddddd❤❤❤
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 23 МЛН
Who has won ?? 😀 #shortvideo #lizzyisaeva
00:24
Lizzy Isaeva
Рет қаралды 65 МЛН
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 52| 9Gnaw Shi Part 52
38:37
EBC Entertainment
Рет қаралды 827 М.
በርኖሶች በአባይ ቲቪ ዋሸው እንዴ ፕሮግራም ላይ !!!
34:04
Bernos Media_በርኖስ ሚዲያ
Рет қаралды 1,1 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 20 #9Gnaw Shi Part 20
27:35
EBC Entertainment
Рет қаралды 255 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 18 #9Gnaw Shi Part 18
27:20
EBC Entertainment
Рет қаралды 508 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 2
32:19
EBC Entertainment
Рет қаралды 527 М.
ВОТ как ЖЕНИХ выбирает СЕБЕ невесту 😱 #shorts
1:00
Лаборатория Разрушителя
Рет қаралды 9 МЛН
The thieves pulled a prank on the Policeman ! 😬👮🤣
0:38
BOGDANCHIKI
Рет қаралды 7 МЛН
как попасть в закулисье в schoolboy runaway
0:51
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 4,4 МЛН