Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 21 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 21

  Рет қаралды 838,799

Addis Movies

Addis Movies

4 жыл бұрын

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 21 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 21.
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
KZfaq : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Пікірлер: 814
@ashruka
@ashruka 4 жыл бұрын
እስቲ እንያችሁ ሁሉም ነገር ደስ የሚለው ሐገር ስትኖር ነውና ሰላሙን ይስጠን::
@dbx7607
@dbx7607 4 жыл бұрын
አሹረካ
@user-vf1jn7bi2z
@user-vf1jn7bi2z 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 жыл бұрын
Ashruka አሜን አሜን የሀገራችንን ክፉ አያሰማን
@emuyezewed5667
@emuyezewed5667 4 жыл бұрын
አሹካ፡ መፈትፈት አለባቸው ስወድህ
@buzayewdemsa2129
@buzayewdemsa2129 4 жыл бұрын
Aman Aman Aman
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 4 жыл бұрын
አስር አራዳ አቃለው ስምቱ ብሬ ነው አስረኛውም ብሬ ነው😂😂😂 ማነው የብሬ አድናቂ 😍😍
@user-pd9hk7xk9c
@user-pd9hk7xk9c 4 жыл бұрын
ጩቢቲና ብሬ በሳቅ ገደሉኝ 😂😂😂😂ይመቻቹ ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ😘😘😘😘
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
የጩባው አድናቂ ማነው👍👍❤
@zinasheerabo5888
@zinasheerabo5888 4 жыл бұрын
እኔ
@betelhemasfaw3207
@betelhemasfaw3207 4 жыл бұрын
Ye Addis Ababa bete azefafenu besak gedelegn. Endezih sike alawekem😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
@@betelhemasfaw3207 😂😂😂😂
@mdeenaadab4253
@mdeenaadab4253 4 жыл бұрын
እኒኔ
@kidusatnafu4909
@kidusatnafu4909 4 жыл бұрын
Ya!
@WelkaitTegede-kd1lq1yo5m
@WelkaitTegede-kd1lq1yo5m 4 жыл бұрын
መድሀኒአለም ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ፤ ሀገር ውስጥ ያለው ሰላሙን አግኝቶ ፤ በስደት ያለነው ሀገራችን ገብተን የምንኖርበት ግዜ ይምጣልን 🙏🙏🙏
@user-yh4lt7cf4c
@user-yh4lt7cf4c 4 жыл бұрын
አሚን አሚን አሚን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
አሜን
@kdstaaa7628
@kdstaaa7628 4 жыл бұрын
Amen
@user-gg8hl1dt7f
@user-gg8hl1dt7f 4 жыл бұрын
😍😍😍
@tadomoon4025
@tadomoon4025 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያን አብዝቼ እወዳታለሁ aman
@antiyking6322
@antiyking6322 4 жыл бұрын
100.000.000. ጊዚ ባየው እማይሰለቸኝ ድራማ..😙😙😙😙
@user-rv9wf5zp9k
@user-rv9wf5zp9k 4 жыл бұрын
እረ አችይውም
@ummusumaya9576
@ummusumaya9576 4 жыл бұрын
Ere zero bezat 🤣🤣
@user-rv9wf5zp9k
@user-rv9wf5zp9k 4 жыл бұрын
@@ummusumaya9576 በጣም😂
@antiyking6322
@antiyking6322 4 жыл бұрын
@@user-rv9wf5zp9k ayasasbish
@antiyking6322
@antiyking6322 4 жыл бұрын
@@ummusumaya9576 eyayen enkensalen
@Tube-sl6go
@Tube-sl6go 4 жыл бұрын
ረዱግን ከበተሰቦቹ አቡን ትወደዋለች አቡ ውስጤነው እስኪ አቡ የሚመቻቹ👍 ላዮክ
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 4 жыл бұрын
ፈገግታው በጣም ደስ ይለኛል
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ቢከፋኝም ልየው እስኪ እግዚአብሔር ለሞቱት ነፍስ ይማርልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ስላም ያመጣልን ዘንድ ተገተን እንጸልይ🙏😢😢
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 4 жыл бұрын
አሚን ማር
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
አሜን ንን
@user-ks8pj8hk2w
@user-ks8pj8hk2w 4 жыл бұрын
Yayesh Mulatu አሜን እህት
@ethiopiawtnegn2050
@ethiopiawtnegn2050 4 жыл бұрын
Amen
@user-ks8pj8hk2w
@user-ks8pj8hk2w 4 жыл бұрын
Yayesh Mulatu አይዞሽ እህት
@yordayesayat2909
@yordayesayat2909 4 жыл бұрын
አቡዬ ነብሴ የኔ ሻሮክ ዛሬ ወዝክ ጠፍ ጠፍ እያለ ነበር ልልክ ስል ባዝሊን መሆኑን ሹክ አልከን 😂😂😂ወይ ብሬ ስትፈርክ የሌለ ቀውጢ ነክ አባቴ 😂😂😂ረዱዬ ጨጎራዬ ተቃጠለ የሚለውን ዘፈን ጩቢቲ በዛ ገራሚ ድምፁ ይዝፈንልሽ እና የዛኔ ጨጎራሽ በስነ-ስርአት መፍጨት ይጀምራል😂😂😂
@user-pd9hk7xk9c
@user-pd9hk7xk9c 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@Enat1999
@Enat1999 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@binitube7699
@binitube7699 4 жыл бұрын
*እናመሰግናለን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት አምላክ ይጠብቃችሁ ሰላም ላገራችን ኢትዮጵያ ይስጥልን*
@amitub8286
@amitub8286 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ካላይሀችሁ አዙሮ የደፋኛል ወይ ስወዳችሁ 😀😀😀😀😀 ማነው እዴኔ 9️⃣ ሺ ዘና የሚያደርገው
@almmalnn2101
@almmalnn2101 4 жыл бұрын
ውሮየ የኔ ቆንጆ እወድሽአለሁ
@mezeretmulu4793
@mezeretmulu4793 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ አደኛ ነኝ በናታችሁ በላይክ አበሽብሹኝ ያገሬ ልጆች ያለዛሬ አስቸግሬችሁ አላዉቅም
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 жыл бұрын
Mezeret mulu ይሄው እኔ አግኩሽ
@mezeretmulu4793
@mezeretmulu4793 4 жыл бұрын
@@user-gh4vf1my1i አመሰግናለሁ
@user-gh4vf1my1i
@user-gh4vf1my1i 4 жыл бұрын
@@mezeretmulu4793 ምንም አይደል እህቴ
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 4 жыл бұрын
😘😘😘😘
@sportbufee
@sportbufee 4 жыл бұрын
Esti subsecribe me
@user-sh7ux2wp5f
@user-sh7ux2wp5f 4 жыл бұрын
ላገራችን ስላም ያድልልን ዘጠነኛው ሺ ላይ አባትዬው ለሁሉም ልጀቹ 1 ልብ አለው እንደ ዘመኑ አይደለም በርቱ
@tootzytoot9668
@tootzytoot9668 4 жыл бұрын
I swear to God, I would give this sitcom all the awards of the year, without any hesitation. The entire family should get a piece of award.😂😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mihrettesfaye4208
@mihrettesfaye4208 4 жыл бұрын
@@Lobo-Lobo how please?
@Love-ej5tp
@Love-ej5tp 4 жыл бұрын
የምር ጩባው እኮ አንደኛ አድማቂ ነው ሁሉም ያምራል ረዱ ብሬ አቡ ውሮ ሁላችሁም ውስጤ ናቸው የምር በፍቅር ዉድድድድድድድ በዚ ቀጥሉበት በጣም ደስ እሚል ፕሮግራም ነው 🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷ኡፍፍፍፍፍ ጩቢቲ ውስጣ ውስጤ
@tinatina37
@tinatina37 4 жыл бұрын
አንድ የማልደብቃቹ ነገር ቢኖር ወገቤ እስኪቀጠቀጥ ነው ጠብቄ የማየው
@zaratube490
@zaratube490 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@user-lu1sf9fu4d
@user-lu1sf9fu4d 4 жыл бұрын
ክክክክክክ እረ በሳቅ
@user-qy6sg7bq8c
@user-qy6sg7bq8c 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ እዴት እዴት ነዉ የሚቀጠቀጠዉ
@hiwotgedey2081
@hiwotgedey2081 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@hewetdestaw3817
@hewetdestaw3817 4 жыл бұрын
ክክክክ
@nelove7971
@nelove7971 4 жыл бұрын
Omg የዛሬውስ ክክክክክክክክክ በሳቅ የኔ የደስታ ምንጮቼ በሳቅ ውስጥ ብዙ ቁም ነገር አለው እናመሰግናለን
@nigisttizazu6283
@nigisttizazu6283 4 жыл бұрын
ሰላም ለናተ ያገሬ ልጆች እንዴት ናቹ ሰላማቹ በያላቹበት ይብዛ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ዘጠነኛ ሺ ስወዳቹ
@adisshambel7510
@adisshambel7510 4 жыл бұрын
ካለኝ ስርዓት የተነሳ አይቼ ሳልጨርስ ኮሜንት አልሰጥም እንኳን ደህና መጣቹ ምወዳቹ 😍😍
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
ምኔው አየሽ😂😂
@myfullhope1272
@myfullhope1272 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ልክ በሰኣታችሁ ከተፍ አላችሁ ደሲ ሲል የነገባ ለበአታ ማርያም እንኳን አደረሳችሁ ሃገራችንን እመብረሃን ትጠብቅልን
@user-bv9fj5dy8h
@user-bv9fj5dy8h 4 жыл бұрын
ዋውውው ይሄ ድራማ በጣም ነው የምወደው ምክንያቱም እያሳቁ ቁም ነገር ነው የሚያስተላልፉት ስወዳችሁ ኑሩልኝ❤
@World-mi7yc
@World-mi7yc 4 жыл бұрын
ክክክክክ ወይኔ በያ በያ መልጣግበው ድራማ ይመቻቹ 😍😍😍😍👌👌👌👌👌
@user-mk7ms3cn8f
@user-mk7ms3cn8f 4 жыл бұрын
እረዱን የሚወድ ካለ ላይክ አድልጉኝ
@kal5287
@kal5287 4 жыл бұрын
ወይ እደኔ በጉጉት የሚጠብቀዉ ላክ ይግጨኝ ወይ ስወዳቹ እኮ ማትጠገብ ናቹ
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ውዶቸ ሠላማችሁ ብዝት ይበልልኝ😍💞💓💟
@tsenuashna3685
@tsenuashna3685 4 жыл бұрын
Haaaaa omg thank you! I can not wait to see the next one! በጣም ያስቃል።
@user-tb8jr3wv6q
@user-tb8jr3wv6q 4 жыл бұрын
በእውነት በናፍቆት እኮ ነው የምጠብቃችሁ ምክንያቱም በጣም ነው የምታዝናኑኝ አመሰግናለው በርቱ 😍😍😍😍😘😘😘😘😘
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 4 жыл бұрын
ማክሰኞ አልደርስ ነው የሚለኝ ይኸን ድራማ በጉጉት ነው የምጠብቀው ማነው እንደኔ እየሳቀ ዘና የሚል የተመቸው
@hawahawa3605
@hawahawa3605 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዛሬ አንደኛ ነኝ ዋው ታምራሊችሁ
@derartuamelo3504
@derartuamelo3504 4 жыл бұрын
I just cant stop loving this sitcom. ጮባዉ አንደኛ 😀😀 This episode was killer... 🙈🙈
@user-wi4ox4ob7w
@user-wi4ox4ob7w 4 жыл бұрын
አረ ይኤን ድራማ ደጋግሜ እያየሁትም አልጠገብኩትም ❤❤❤❤❤❤❤❤❤😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💚💛❤🇪🇹💪
@wakawakawakawaka7014
@wakawakawakawaka7014 4 жыл бұрын
Ufff nafkachugn naber wudoche lemndinew gn endi miwedachu beka wudddd😍😍😍😍
@user-zh8xu2zq7e
@user-zh8xu2zq7e 4 жыл бұрын
እኳን ሰላምመጣችሁ ምርጦች እረ ዛሬ በጣም ያስቃል ሁላችሁንም እወዳችዋለው በጣም ምርጥ ድራማ ነው በዚሁ ቀጥሉበት እዳታቋርጡት አደራ
@namnnammnkk
@namnnammnkk 4 жыл бұрын
best ethiopian sitcom ever!!! we love all family memembers!!!
@makdass9708
@makdass9708 4 жыл бұрын
የኔ ምረጦች እንኮን ደና መጣችሁ ማነው እንደኔ ይህን ድራም በጣም በጉጉት እሚጠብቀው ብሬ ወስጣ ወስጤ ነህ የፎንቃዬ ስም ነበር
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
ጋሽ ብርሀኑ 29 አመትህ ነው ወቸው የአርቲስቶች ፀባይ ተጋባብህ መሰለኝ 😍😍😍
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk hahaha
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 4 жыл бұрын
እና እሱ ምንድነው አርቲስት አይደለምደ😂😂😂
@kiyayegetaliji7876
@kiyayegetaliji7876 4 жыл бұрын
ከተወለድኩኝ ጀምሩ ስቄ አላቅም ነበር ለካ ስስቅ ያምርብኛል ዘጠነኛ ሺህ ውስጤ ናቹ ምችት ይበላቹ
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk hahaha
@gerrygerry7204
@gerrygerry7204 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ እንኳን ደህና መጣችሁ ወርቁ እንደኔ በሳቅ የሚገላቹ እስቲይ 😂😂😂😂😂😂
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ውሮ ግን መቼነው ነገር የሚገባሽ እርዱን አቃጠልሻት ክክክክክ
@getachewgerma5788
@getachewgerma5788 4 жыл бұрын
Abe Edmehin yarzimew, best acting. You deserve every award.
@lemlemtesfay7081
@lemlemtesfay7081 4 жыл бұрын
😃😃😃 ዳድ ደስ የሚለው እራስሽ ተዘቅዝቀሽ ብትመጪ ነበር ያምራል ጌታን 😃😃😃👍
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 жыл бұрын
ተመስገን አደኛ ነኝ እንኳን በደና መጣቹ ሱሱቼ ጩቢቲ ውስጤ😂😂😂😂😂😂
@tmaniacell890
@tmaniacell890 4 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን ደሕና መጣቹ እንዴት እንደምወዳቹ እኮ ደግሞ መሀተባቹ ደሰ ሲል
@user-fv4yy3zc8m
@user-fv4yy3zc8m 4 жыл бұрын
ወይ በሳቅ እኮነው ሚደፉኝ ሁላችሁም ስታምሩ
@muller19961
@muller19961 4 жыл бұрын
ወይ የዚህ ቤት ድራማ እንዴት ደስ ሲል በሳቅ ሞትኩኝ🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👌 ወሮ ከረሜላዬ
@user-dk7md3bt2i
@user-dk7md3bt2i 4 жыл бұрын
በርታልኝ ጩባዉ አልበምህ ዎቶ ለመየት ያብቃን ሁሮ ምርጥ
@fatumahusan6668
@fatumahusan6668 4 жыл бұрын
ዛሬ በጣም ደብሮኝ ነበር ዘና አረጋችሁኝ ይመቻችሁ ምችት ነው እኮ የምትሉል እረዱዬ ቅጥል አልሽብኝ በቀልደኞች ታጂበሽ
@helenabera874
@helenabera874 4 жыл бұрын
ከዛሬ ነገ ይመጣሉ እያልኩ አይን አይን ሳይ መጣችሁ ደስ ሲል አቡዬ ናፍቆትህ ሊደፋኝ ሲል
@denkenshkadi1840
@denkenshkadi1840 Жыл бұрын
Are 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣👊
@user-nb3ju8ji9x
@user-nb3ju8ji9x 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን👏👏👏
@shewawendim798
@shewawendim798 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች ውድድድድ❤
@misaderbie2346
@misaderbie2346 4 жыл бұрын
ሀገራችንን ሰላም ያድርግልኝ አሜንንንን፣ወርቁ ጭራሽ ደግሞ የዛሬውስ በሳቅ ገደልከኝ ፣የእውነት አደኛ ናችሁ ፣ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ ፣አብ ፣እርድ ብርሄ ውሩየ ክክክክክክክ
@ananianani6735
@ananianani6735 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ስታስቁኜ ዘጠነኛው ሺ እግዛአብሔር ላገራችን ሰላም እና ፍቅር ይስጠን
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ እንደው ምን ልበላችሁ የእኔ ምርጦች አንደኛ ናቸው ባያችሁ ባያችሁ የሜትሰለቹ የሳቄ ምንጭ ናቸው ኑሩልኝ
@nasatnasat1663
@nasatnasat1663 4 жыл бұрын
እረ ጩባው በሳቅ ገደልከኝ ሆዴ ቆሰለ ጋሽ ብሬ 😂😂😂😂😂😂
@user-hm1kx4vo2c
@user-hm1kx4vo2c 4 жыл бұрын
የኔ ውድ እኔስ
@user-pr1ui7fu9x
@user-pr1ui7fu9x 4 жыл бұрын
ጋሽ ብሬም እድሜውን መቀነስ ጀመረ😂😂
@user-kn1gx3kx5q
@user-kn1gx3kx5q 4 жыл бұрын
ህረበሳቅመሞቴ ቲወኒ ናይን አላለም😂😂😂😂😂😂
@kingsolomonnigusse9051
@kingsolomonnigusse9051 4 жыл бұрын
Oh my McKenna's Jumeirah
@TinaTina-ci8tk
@TinaTina-ci8tk 4 жыл бұрын
29
@Danie4127
@Danie4127 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ በጣም ተዝናናለችሁ ተባረኩ
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁልኝ የምወዳችህ የዘጠነኛው ሺህ ቤትሰብች😍😍😍😍😍 ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@anabtech6424
@anabtech6424 4 жыл бұрын
ሁሌም በጉጉት የምጠብቀው ድራማ ነው በርቱልን
@stealameakonnen7796
@stealameakonnen7796 4 жыл бұрын
ወይኔ ወርቁ አዝግ የሆንክ ልጅ አቡ እና ውሮም አንድ አይነት ከውቀት ነፃ
@mironphone57
@mironphone57 3 жыл бұрын
welcome ብያለው ውይ ዉይ ስወዳቹ በተለይ ፎንቃዬ አቡ
@lunamami6784
@lunamami6784 4 жыл бұрын
እረዱ የኔጣፋጭ ከልቤነውየምወድሽ የኔቆንጆ ተባረኪ
@tigist74
@tigist74 4 жыл бұрын
Best comedy best ideas I have problem with editing of this show you guys need a good editor and the camera shake a lot other than that keep it up 🤗
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 4 жыл бұрын
ዋው 😍😍😍😍😍እናመሰግናለን።
@tamerat8690
@tamerat8690 4 жыл бұрын
Really, I love this sitcom! !!!!!!
@wajo_tube
@wajo_tube 4 жыл бұрын
አንድ ምሽት በጎልማሶች የትምህርት ክፍለ ግዜ የሳይኮሎጂ መምህሩ ወደ ክላስ ገባና "ዛሬ አንድ Game እንጫወታለን" አለ፡፡ ተማሪዎቹም "ምን አይነት Game?" በማለት በህብረት ጠየቁ፡፡ መምህሩ ቀጥሎ "ፈቃደኛ የሆነ አንድ ሰው?" አለ፡፡ አንድ ፈቃደኛ ሴት "ማርታ እጇን አወጣች፡፡ መምህሩም ማርታን በህይወቷ ትልቅ ቦታ ያላቸውን 30 ሰዎች ስም ጥቁር ሰሌዳው ላይ እንድትፅፍ ጠየቃት፡፡ ማርታም ከቤተሰቦቿ ጀመራ የጎረቤቶቿን፣ የዘመዶቿንና የጓደኞቿን ስም ፃፈች፡፡ መምህሩ በመቀጠል በጣም ጠቃሚ ያልሆኑ 3 ስሞችን እንድትሰርዝ አዘዛት፡፡ እሷም የጎረቤቶቿን ስም ሰረዘች፡፡ አሁንም ሌላ 5ስሞችን እንድትሰርዝ ነገራት፡፡ የሩቅ የምትላቸውን ዘመዶቿን ስም ሰረዘች፡፡ በዚህ መልኩ የአራት ሰዎች ስም ብቻ (የእናቷ፣ የአባቷ፣ የባሏ እና የብቸኛው ልጇ) እስኪቀር ብዙ ስሞችን ሰረዘች፡፡ ሙሉ የክላሱተማሪዎች Gamu ለማርታ ብቻ እንዳልሆነ ተረድተው በተመስጦ ይከታተላሉ፡፡ አሁንም መምሩ ከቀሩት 4 ስሞች 2 እንድትሰርዝ አዘዛት፡፡ ለማርታ በጣም ከባድ ምርጫ ነበር፡፡ እያመነታችና እንዳልተቀበለችው በሚያስታውቅ መልኩ የወላጆቿን ስም ሰረዘች፡፡ መምህሩ በስተመጨረሻ ከቀሩት ሁለት ስሞች 1 እንድትሰርዝ ነገራት፡፡ ማርታ ሙሉ በሙሉ አይምሮዋ ተረበሸ፡፡ በአይኖቿ እያነባች በሚንቀጠቀጡ ጣቶቿ የልጇን ስም ሰረዘች፡፡ መምህሩም ማርታን ወደመቀመጫዋ እንድትመለስ ነገራት፡፡ ከደቂቆች በኀላ መምህሩ "ለምን ባልሽን አስቀረሽ? ቤተሰቦችሽ ላንቺ ብቸኞች ናቸው፤ ልጅሽን አንቺ ነሽ ወደ ህይወት ያመጣሽው፤ ባል ግን ሌላ ማግባት ትችያለሽ፤ ለምን ከእነሱ እሱን አስቀደምሽ?" በማለት ማርታን ጠየቃት፡፡ ሁሉም የማርታን ምላሽ ለመስማት ጓግቷል፡፡ ማርታ በተረጋጋ መንፈስ እንዲሁም በቀስታ እንዲህ ስትል መለሰች፡፡ "አንድ ቀን ቤተሰቦቼ ምናልባት ከእኔ ቀድመው ያልፋሉ፤ ልጄም ሲያድግ ለትምርት፣ ለስራ ወይም በማንኛውም ምክንያት ጥሎኝ ይሄዳል፡፡ ሙሉ ህይወቴን ሁሉን አብሮ የሚጋራኝ ብቸኛ ሰው ቢኖር ባለቤትዬ ነው፡፡" ሁሉም ተማሪ ከመቀመጫቸው ተነስተው እውነተኛውን የህይወት ገፅታ ስላካፈለቻቸው አጨበጨቡላት፡፡ ✍እውነት ነው፡፡ ሁላችንም ቤተሰቦቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለናቸው እንሄዳለን፡፡ ለማን ስንል? ለባል ወይም ሚስት፡፡ ልጆቻችንን ምንም ያህል ብንወዳቸው ጥለውን ይሄዳሉ፡፡ ለማን ሲሉ ለሚስታቸው ወይም ለባላቸው ሲሉ፡፡ በስተመጨረሻ አብረው የሚዘልቁት ፈጣሪ ያጣመራቸው ሁለት ነፍሶች ብቻ ናቸው፡፡ ባልና ሚስት!! ስለዚህ ወዳጄ የህይወት አጋሬ ናት የምትላትን ሴት ከምንም በላይ አክብራት፤ ቅድሚያም ስጣት፡፡ አንቺም እንደዛው እህቴ፡፡ የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
በጣም ግሩም ነው ይህ ነገር ከአንዴም ሁለቴ ይህንን ታሪክ ሰምቼዋለሁ ግን ሁሌም ብሰማው አዲስ ነው እውነት ነው እግዚአብሔር ያጣመረውን ማንም ሊለያቸው አይችልም እግዚአብሔር ለሁላችንም መልካም የትዳር አጋር ይስጠን አሜን
@user-mz4dh3vz2g
@user-mz4dh3vz2g 4 жыл бұрын
ሀይ ጓዶች እንዴት ናችሁ አቡ ፎንቃየ በጥቶልኛል እንዴ ? ውይ ስወደው አቡየን 😍😍😍😍😘😘😘😘እስኪ አቡን የምትወዱ እንያችሁ
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
ሀገር ማለት ከሁሉም የምትበልጥ እንደናት ልዮ ስጦታ ናት እደለሌቹ ሀገራት መግስታት ሀገርን ህዝብን እሚያስከብር መንግስት ያድለን ህዝብ በዝቷል ብሎ በአፉ እያወራ በሌላ በኩል ደግሞ ሰው መስሎ ከሚጨፈጭፉን አውሬ አብይ አህመድ ከአንድ ጨካኝ ፈጣሪ ይጠብቀን የሚሞቱትን ቀን ይስጠው አብይ አውሬ
@user-be1kr5cm5r
@user-be1kr5cm5r 4 жыл бұрын
አይ ውሮ እዳው ምላርጋት ጽድት ያለች ከእውቀት ነፃ ናትኮ የኔ ንጹ
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችውልን ምርጦች
@eskdarteshoma906
@eskdarteshoma906 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችው
@user-xo5gi6rv5o
@user-xo5gi6rv5o 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkk... ወይኔ በሳቅ ሞትኩኝ ይመቻቺሁ አቦ
@ethiopiastar131
@ethiopiastar131 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ 9ኛው ሺ ተዋንያኖች ሁላቹም 👌👌👍👍💯💯💯
@bluecity4322
@bluecity4322 4 жыл бұрын
I love this sitcom so much : the problem is the canned laughter. It's too much get rid of it, isn't good..
@user-dw7hz1se4h
@user-dw7hz1se4h 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ ስወዳቹ
@gjf822
@gjf822 4 жыл бұрын
እኳን በደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ በተለይ ሚሊወን ወድሜን ስለምመስለኝ ስወድህ
@audoasdf808
@audoasdf808 3 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@caroletarraf153
@caroletarraf153 4 жыл бұрын
እኮንበሰላምመጣችሁበጉጉትስጠብቃችሁውሮስወድሽ😂😂
@zaratube490
@zaratube490 4 жыл бұрын
ዌል ምርጦቼ ጬባው ውስጤ ነህ እስኪ ላይክ ግጩኝ አትከፍሉበት😎😘
@user-rv8pj7kv5x
@user-rv8pj7kv5x 4 жыл бұрын
ይሄዉ ገጨሁሽ
@sportbufee
@sportbufee 4 жыл бұрын
subscribe me
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 4 жыл бұрын
ዜጤናኛው ሺዮች እንኳን ደህና መጠቹው😍😍😍😍😍😍😍
@mekiyayimam7462
@mekiyayimam7462 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣እንደዉ በሳቅ ፍርፍር ይመቻችሁ ያገሬ ልጆች😍
@iamfine6333
@iamfine6333 4 жыл бұрын
አይ ጬቢቲ አዝግ እኮ ነህ ስወድህ ።ቤተሰቡ ባጠቃላይ ደስ ይላል
@joewellajoe5377
@joewellajoe5377 4 жыл бұрын
Ye Mecacew ... hahahaha you are really BEST !!!!!
@user-ni9pd2cu3e
@user-ni9pd2cu3e 4 жыл бұрын
እንዴት ናቹ ያገሬ ልጆች ኢትዮጵያ ዊነት መረዳዳት መፋቀር ነው የምትሉ ሰብስክራይብ አድርጉኝ ። እግዚአብሔር ሀገራችንን ይጠብቃት
@user-gg7iz3fr9s
@user-gg7iz3fr9s 4 жыл бұрын
ስወዳቹ እኮ ጩባውዬ አቦ ክፉ አይንካህ 😘😘
@helenbelay6990
@helenbelay6990 4 жыл бұрын
Weyyyy zetngw sh I love it thanks guys
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
የእኔ ማሮች እንኳን ደህና መጣችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃችሁ❤❤❤❤
@yohannesyohannesyenealem8323
@yohannesyohannesyenealem8323 4 жыл бұрын
በጣም እኮ ነው ምትችሉት በተለይ ጬባው
@mangalg783
@mangalg783 4 жыл бұрын
ስላም ስላም ቢለናሊ ስላማቹ ይቢዛልን በጣም ደስ ይላል በሳቂ ጌደላቹ ክክክክክክክክክ
@ruhamamihiretyemigebat7047
@ruhamamihiretyemigebat7047 4 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን ደና መጣችሁ
@susutube6227
@susutube6227 4 жыл бұрын
kkkkk ወይኔ ጩባው አዝግ ነክ ስወዳችሁ 😍😍😍😍😂😂😂
@tigistayele1107
@tigistayele1107 4 жыл бұрын
አዋጅ አዋጅ 9ኛው ሺ ተለቀቀ ኑ አብረን ፈታ እንበል ውድ የሀገሬ ልጆች
@mediopia2056
@mediopia2056 4 жыл бұрын
እርሜን ብዝናና ሙሉ ፊልም kzfaq.info/get/bejne/f7Bkg7ObttW9YWg.html
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሽይ ሰላም ብያለሁ ሀገራችንን መጠጋችንን ኩራታችንን መመኪያችንን እእስከህዝቦቿ ፈጣሪ ይጠብቅልን የሚሳነው የለምና
@user-gr3bo2kr5w
@user-gr3bo2kr5w 4 жыл бұрын
ምርጦችየ እኳን ደና መጣችሁ
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
የጩባው የሆዱ ጩኾት በሳቅ ገደለኝ ከምር ልክ የ ሙዚቃ መሳሪያ እኮ ነው የሚመስለው ሃሃሃሃሃ ብርሽ እንደ ዛሬ አስቀህኝ አታውቅም ዋው የሽማግሌ ፍንዳታ አቶ ብረሃኑ
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 жыл бұрын
#ጩቢቲ *እኮ* *ውስጤ* *ነው* #ኤዲኬንዞ *የ* #ብሬ *ቫይን* *ጫማ* *ቀውጢ* *ነች* 😂😂😂
@nurcare2003
@nurcare2003 4 жыл бұрын
😁😂
@cordellgreenfelder6428
@cordellgreenfelder6428 4 жыл бұрын
እንዴት እንደሞወዳቹ እኮ በርቱ
@yadenegelmariyamlegghddh8902
@yadenegelmariyamlegghddh8902 4 жыл бұрын
ውድ ያገሬልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ ጌታሁይ ሀገራችን ሰላም አድርግልን🙏🙏🙏🙏🙏🇪🇹❤
@eskuviva2384
@eskuviva2384 4 жыл бұрын
ናፍቆቶቼ💖 አቡዬ ስወድህ እኮ💖
@helembabanem1690
@helembabanem1690 4 жыл бұрын
ክክክክክክ ደስስትሉ. በተለይ ጬባው 👌👌👌
@mekdiyejonyyemacki7625
@mekdiyejonyyemacki7625 4 жыл бұрын
Uffeyyyyy yesaki mnchoch 😂😂😂😂selamachu bezet yibelelgn❤❤❤
I Can't Believe We Did This...
00:38
Stokes Twins
Рет қаралды 130 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 39 МЛН
THEY made a RAINBOW M&M 🤩😳 LeoNata family #shorts
00:49
LeoNata Family
Рет қаралды 43 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.36 "ፍቅር አያረጅም"
40:36
ebstv worldwide
Рет қаралды 827 М.
Does  Advaita Vedanto Accept God.
11:11
Ramakrishna Sharanam
Рет қаралды 8 М.
Betoch - "አዋርድ" Comedy Ethiopian Series Drama Episode 271
28:48
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 572 М.
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН
😹😹😹
0:19
Татьяна Дука
Рет қаралды 18 МЛН
Выйграли Много Денег с Сыном
0:55
Карман
Рет қаралды 8 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 23 МЛН
Smart thief😳 لص ذكي…
0:19
MARYA & AMINE
Рет қаралды 76 МЛН