Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 24 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 24

  Рет қаралды 1,011,411

Addis Movies

Addis Movies

Күн бұрын

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 24 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 24.
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
KZfaq : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Пікірлер: 1 100
@zerutesfayegebrehiwot3610
@zerutesfayegebrehiwot3610 4 жыл бұрын
💚💛❤️ “ጥላቻውን ትተን ፣ መናናቁን ትተን ፣ መሰዳደብ ትተን - ምነው ብንፋቀር፣ ሁሉም ቅርብ ወራጅ ነው - ከፈጣሪ በቀር፤” 💚💛❤️
@meazawendimu4727
@meazawendimu4727 2 жыл бұрын
ጰኸገከከገኸኸሰአኸኘኸጠጀኸሰአኘመነኸከ
@user-tk1id1vx2s
@user-tk1id1vx2s 2 жыл бұрын
ፍቅር ይበጃል
@user-xt9yx7ez9e
@user-xt9yx7ez9e 4 жыл бұрын
እስቲ አቡን እንደኔ የምትወዱት
@user-dd7nd3ik1v
@user-dd7nd3ik1v 4 жыл бұрын
አር ከአቡ ፍቅር ልይዘኝነው ጎደኛ እንደለው ጠይቁት
@asmerettewolde3543
@asmerettewolde3543 4 жыл бұрын
Betam new yemewdew abuye fiker
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 4 жыл бұрын
@@user-dd7nd3ik1v እርፍ 🤣🤣 እንዲህ ነው እንጂ ውቢት ኢትዮጵያ
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 4 жыл бұрын
ድንቁ የመንፈስ ቅዱስ እንደ ዝናብ መዝነብ። kzfaq.info/get/bejne/mK91apmWmM21oYk.html
@mehin6054
@mehin6054 4 жыл бұрын
Abunatinabigabuhabtambihonubetamtrunew
@ArifEntertainmentk
@ArifEntertainmentk 4 жыл бұрын
ማነው አስቲ የጩባው ዘፈን የናፈቀው አንደ አኔ #የኔ_ትንሹ_ጥላሁን_ገሰሰ ላይክ ያድርግ ምርጥ ምርጥ የሐበሻን ሜምስ ቀልዶች አና ስለ ኣዳዲስ ዘፈኖች መርጃ ለማግኘት ቻናሌን ይጎብኝ።
@robakiya5729
@robakiya5729 4 жыл бұрын
Ere ጩባው ነው yemn ጭባ አመጣሽብኝ
@nikidebut1363
@nikidebut1363 4 жыл бұрын
Me
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
🙋🙋🙋🙋🙋🙋
@kenabelkena.ethiopialezela9677
@kenabelkena.ethiopialezela9677 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk hahaha
@ajmankm3725
@ajmankm3725 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@yordayesayat2909
@yordayesayat2909 4 жыл бұрын
የሁል ጊዜም ምርጦቼ ሱስ የሆናቹ ቤተሰቦች 😍😍😍😍😍 💓ብሬ አራዳው father😍😍 💓ረዱ ወገቤ እስኪንቀጠቀጥ💕 💓ጩባው የሰው ማኛ😎😎 💓አቡ የኔ ሻሮክ😍😍 💓ውሮዬ 😻😻የኔ ቀበጥ
@user-ys3nw9go1z
@user-ys3nw9go1z 4 жыл бұрын
እኔም ሱስ ነው የወኑብኝ
@husnianasir6327
@husnianasir6327 4 жыл бұрын
Ewnet new
@amsaluamlak9833
@amsaluamlak9833 4 жыл бұрын
@@user-ys3nw9go1z kkkkkkkkkk💐💐💐💐💐💐
@frehiwotasefa5279
@frehiwotasefa5279 3 жыл бұрын
@@user-ys3nw9go1z vnjraugta8y
@nahomdawit3214
@nahomdawit3214 Жыл бұрын
يملفمبححثثحرؤكء حثفحل
@user-tn3xp1it4h
@user-tn3xp1it4h 4 жыл бұрын
ሰዉ አይገባው ሆኖ እንጂ ጥሩ ቅኔ ነው ኢሄ ድራማ ደራሲው ሳላደንቅ አላልፍም
@girmamolla3901
@girmamolla3901 4 жыл бұрын
Btame
@TechTalkWithAwel
@TechTalkWithAwel 4 жыл бұрын
በጣም
@oliyadhamu1868
@oliyadhamu1868 3 жыл бұрын
ዋውውው ደስ ይላል አንቺ ካወቅሽ
@segenettube8120
@segenettube8120 4 жыл бұрын
አይ ውሮ ከእውቀት ነፆ እኮ ነሽ ጋሽ ብሬ ጩቢቲ ደስ የምትሉ ቤተስብ
@user-uv2ri4ec2t
@user-uv2ri4ec2t 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣቹ ምርጦቼ የስደት መፅናኛየ። እንደእኔ ሸቃልነት ምርርር ያለው 👍👍ያድርግ ።
@nahishow3454
@nahishow3454 4 жыл бұрын
SUB ME
@user-gb1vu9es7e
@user-gb1vu9es7e 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ZqyeeqZispmRn40.html
@nahishow3454
@nahishow3454 4 жыл бұрын
@@user-gb1vu9es7e SUB ARGIGN
@uaeuae7470
@uaeuae7470 4 жыл бұрын
Waw.desyilal😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 4 жыл бұрын
አይዛሸ አደ ቀን ይነጋል
@toybalbabatube9814
@toybalbabatube9814 4 жыл бұрын
ማነው ይህን ድራማ ከመጀመሪያው እድከመጨርሻው ሳያሳልፍ የሚየው እደውም እንድ አንድ ግዜ ያሳለፍኩት እየመሰለኝ መለስ አርገዋለሁ ምርጥ ድራማ ነው በርቱልን
@user-mj9md8oh2r
@user-mj9md8oh2r 4 жыл бұрын
ምርጥ የኢትዮጵያ ተከታታይ ድራማ 9ኛው ሺ የእውነት ከአመት አመት መሸለም ያለባቹ አክተሮቹ ደራሲው ቀረፃው ሁሉ ነገራቹ የተመቻቸ አንደኛ ብያችዋለው
@tatekoljira7026
@tatekoljira7026 Жыл бұрын
Kaku bacha
@largotube3075
@largotube3075 4 жыл бұрын
ሼባው ሰውዬ በብዛት አይደነቅም ግን ይችላል 100%❤
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 4 жыл бұрын
betammm
@buzayewdemsa2129
@buzayewdemsa2129 4 жыл бұрын
betammmmmmm
@user-qp6hd1we7p
@user-qp6hd1we7p 4 жыл бұрын
የሰው ሞራል አትኩ ይችላል በጣም
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 4 жыл бұрын
@@user-qp6hd1we7p 🙄🙄atozesh enda yechelale new yetebalehu eko bedenbe anbibi 😂😂😂
@user-lu4cp5zs7l
@user-lu4cp5zs7l 4 жыл бұрын
Ewnte new
@laligodblessyougetayibarki9681
@laligodblessyougetayibarki9681 4 жыл бұрын
እንደኔ የማዳም wi-fi ሁለታ ያለበት እጁን ያዉጣ
@sadaal4177
@sadaal4177 4 жыл бұрын
ሃሃሃሃሃሃሃሃሃሃ የመዳም WiFi እንደት እንደምንወደውኮ
@buzayewdemsa2129
@buzayewdemsa2129 4 жыл бұрын
Ena
@lalisonjuses250
@lalisonjuses250 4 жыл бұрын
@@sadaal4177 hhhhhh enem
@geremushabebe834
@geremushabebe834 4 жыл бұрын
😂😂😂የማዳም wi-fi እድሜው ይርዘም🙋
@nigestadmase6358
@nigestadmase6358 4 жыл бұрын
@@sadaal4177 ክክክክ በጣም
@hoohoo9849
@hoohoo9849 4 жыл бұрын
ውሮን የሚወዲ ላይክ👍👍👍👍👍👍👍❤❤❤❤ ውዲ እህት ወዲሞቸ አላህ ባላችሁበት ክመጥፎ ነገር ይጠብቃችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን በሰላም ያዋለን በሰላም ያሳዲርን መልካም ግዜ ❤❤❤
@user-cu2vt9cf6d
@user-cu2vt9cf6d 4 жыл бұрын
❤❤❤❤❤🌹🌹🌹🌹💐💐
@user-sq1ov6dx6z
@user-sq1ov6dx6z 4 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@zinasheerabo5888
@zinasheerabo5888 4 жыл бұрын
እደኔ አብን የምወድ
@najatmo5853
@najatmo5853 4 жыл бұрын
አሚን ያርብ
@baretebare5818
@baretebare5818 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
ማክሰኞ መቼ ነው ከአሁኑ ናፈቀኝ😘 ደራሲውን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ጎበዝ ነህ በርታልን 👌💚💛❤ የጋሽ ብሬ ቤተሰብ ውድድድድድ😘💚💛❤
@user-pv5um3zo4t
@user-pv5um3zo4t 4 жыл бұрын
የሳቅ ምንጮች መጡ ደስ ሲል በማዳም ስራ ስንደክም የዋልን በዚ ፈታ እንላለን መልካም ምሽት ይመቻቹ
@meritube2416
@meritube2416 4 жыл бұрын
Tkkkkl
@ethiopiaselamtehunethiopia3571
@ethiopiaselamtehunethiopia3571 4 жыл бұрын
tekekel amen anchiiim melkamm meshet yehunelesh hodeye😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘
@jaysherif3924
@jaysherif3924 4 жыл бұрын
Ayzochu ehtocha bertu
@onedayishappay884
@onedayishappay884 4 жыл бұрын
Batekakal wuda
@user-gb1vu9es7e
@user-gb1vu9es7e 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ZqyeeqZispmRn40.html
@user-yc4qj1rd5k
@user-yc4qj1rd5k 4 жыл бұрын
የእውነት በጣም ነው የሚችሉት ለእኔ አንደኛ ናችሁ wow 👌👌👌
@zamalabdu4252
@zamalabdu4252 2 жыл бұрын
በጣም ደስየምትሉ ቤተሠቦች
@Tube-dq5cj
@Tube-dq5cj 4 жыл бұрын
እረዱ ስወድሽ እራሱ ልክ እንደሷነው በትንሹም በትልቁም ብስጭጭት ሳዝንም😥😥
@Hamzolina
@Hamzolina 4 жыл бұрын
*ጩባውን እኮ ስወደው አብሶ ዉሮን ስወዳት እስኪ እንዚህን እሚውድ ስብስክራይብ ቤተሰብ ያርገኝ*
@tizuyabatua7119
@tizuyabatua7119 4 жыл бұрын
አባቴ ሞተብኝ በሰው አገር ሆኘ ማመን አካተኝ ህልም ነው በሉኝ እስቲ እክትክት ብያለው ብሬን ሳይ ደሞ በጣም ናፈቀኝ ያለእናት ያሳደገኝ አባቴ በሰው ቤት አልቅሸ እንኳን አልወጣልሽ አለኝ
@LijMiki27
@LijMiki27 4 жыл бұрын
Tizta እህቴ ካላስቸገርኩሽ ሰብስክራይብ ብታረጊኝ ቅር ይልሻል🙏
@tizuyabatua7119
@tizuyabatua7119 4 жыл бұрын
@@LijMiki27 እሽ
@hatubeiloveethiopia9726
@hatubeiloveethiopia9726 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህት
@user-ux9cg3mv5z
@user-ux9cg3mv5z 4 жыл бұрын
አይዞሽ የኔ ውድ ፈጣሬ ያፅናሽ ሁላችንም ወደዛው ነን ግዜያችንን ተብቀን
@emyybirhanu1710
@emyybirhanu1710 4 жыл бұрын
Nefesachewn yemarew ayzosh egziybher yatenash
@user-uq2jg4hh1v
@user-uq2jg4hh1v 4 жыл бұрын
እናተ የደስታ ጥግ ቤተሠቦች የመጨረሻነው የተመቸኝ 💚💛❤ዛሬማ አብ ገደለኝ 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂የማትሠለቹ ምርጥ ወይን ናቹ🍷🍷🍷🍷🍷👈
@user-ng9kj5cx5i
@user-ng9kj5cx5i 4 жыл бұрын
የሁሎችም አድናቂ ነኝ ምችት ይበላችሁ ፤እናንተ ባትኖሩ የስደትን ኑሮ የማዳምን ጩኸት እንዴት እንረሳው ነበር።😊
@tsehay8941
@tsehay8941 4 жыл бұрын
አቡዬ ስወድህ እኮ የኔ የሳቅ ምንጮች ሁላችሁንም ዉድድድድድድ 🌷
@user-fe5tl4tq7j
@user-fe5tl4tq7j 4 жыл бұрын
ጩባው እረ በሳቅ ወንዱ ማዳም😂 ,,, ተመቸኝ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂
@nardilovenardilove6673
@nardilovenardilove6673 4 жыл бұрын
አውቆ ሙቷል ከወዱ መዳም ሴቷ መዳም ነች መናጢ😍
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 жыл бұрын
😅😅😅😅😅😅
@efitahtvethiopiaworldwide8909
@efitahtvethiopiaworldwide8909 4 жыл бұрын
ድንቁ የመንፈስ ቅዱስ እንደ ዝናብ መዝነብ። kzfaq.info/get/bejne/mK91apmWmM21oYk.html
@deaddance1
@deaddance1 4 жыл бұрын
ማሪ ፐ ፐፀፐ
@user-ik3wc7hx3v
@user-ik3wc7hx3v 4 жыл бұрын
የኔ ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቂዎች ናችሁ ልዑል እግዚአብሔር ሀገራችንን ሰላም ያርግልን ለኛም ማስተዋሉን ይስጠን
@ashruka
@ashruka 4 жыл бұрын
መሳቅ ነው አመሌ እንዴት ናችሁ😂
@user-di5qz1xp1i
@user-di5qz1xp1i 4 жыл бұрын
Ashruka zebegninet jemerk ede kemechew cometk
@user-jt2cg7ol3j
@user-jt2cg7ol3j 4 жыл бұрын
አሹዬ ውዴ
@user-yi8et6pp8w
@user-yi8et6pp8w 4 жыл бұрын
አሹየ. የኔ ሞዛዛ. ሰው የሚወደውን ነው ሚሰድበው አይደል ክክክክክ
@user-gp1kr8dg6o
@user-gp1kr8dg6o 4 жыл бұрын
አሽሩዬ ሁሌም ሳቅልን♥
@younisalismaili720
@younisalismaili720 4 жыл бұрын
Ashuka wwwwddd
@user-th5sn5jk8s
@user-th5sn5jk8s 4 жыл бұрын
የስናፍቅሽን /የረድኤት /ድምፅ በጣም ይመስጠኛል ምርጥ ድምፅ ነው ከጉሮሮሽ መለከትም ላንች ስል እገባ ነበር 👍👍
@user-uy5wi5xi7q
@user-uy5wi5xi7q 4 жыл бұрын
ወደው አይስቁ አሉ😂😂😂😂😂😂😂ጩቢቲ ውስጤ ነህ ሳቅህን ወድልሀለሁ
@enalmateklu2117
@enalmateklu2117 4 жыл бұрын
ምናለ ረዘም ትንሽ ብታደርጉት የጩባው አሳሳቅ ከሁሉ ዘና ያደርጋል በጣም የዘመኑ አሪፍ ኮመዲያን ድራማ ነው ይሄን በማየቴ እድለኛ ነኝ እድሜ ለዋይፋይ ማዳም በገንዘብ ቢሆን ስንት በጨረሰ
@amitub8286
@amitub8286 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀😀😀 አረ በሳቅ የሄ የሴቷ ማዳም ብሎት ቁጭ 😀 ማነው እደኔ 9️⃣ሺ ድራማ ዘናፍታ የሚያደርገው
@user-vl7kh3uo9p
@user-vl7kh3uo9p 4 жыл бұрын
ማክሰኞ እስኪ ደርስ እንዴት እንደ ሚያቁነጠንጠኝ❤️😘
@mesi3803
@mesi3803 4 жыл бұрын
እውነት ነው በጣም ነው የሚያምረው
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
እኔም
@user-tk1id1vx2s
@user-tk1id1vx2s 2 жыл бұрын
ምር ግን ረዱ ስለቤተሰቦቿ ስትጨነቅ ስታሳዝነኝ 😥😥
@user-no5sv3ex3o
@user-no5sv3ex3o 4 жыл бұрын
ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል እያዝናና ቁም ነገር ያለው የሚያስተምር ድራም ነው በርቱ ኪኪኪኪኪኪኪኪኪ ጩቢው በጣም ነው ያሳከኝ ወንዱ መዳም ስትል
@amancruze3187
@amancruze3187 4 жыл бұрын
ጩቢቲ ምትሉ♥like
@LijMiki27
@LijMiki27 4 жыл бұрын
ሠላም ወንድሜ Aman ሰብሰክራይብ ብታረገኝ ቅር ይልካል🙏🙏?
@user-gh2vy7ll3o
@user-gh2vy7ll3o 4 жыл бұрын
ሁላችሁም ውስጤ ናቹ
@Readymobile_
@Readymobile_ 4 жыл бұрын
ሐሀሀሐሀሀሐሀሐሀሐሀሐሐሀሐሀ 1ኛ ነቹ በዚህ አጋጣሚ በስደት ላይ የምትገኙ እህቶች እና ወንድሞቻችን ይቅነቹ ሁሉንም ነገር የቅልልለቹ። 👉🏾 ቻናሌን ኀብኙ ትወዱተለቹ👍🏾 ሰብስክራይብ አድርጉኛ #ethiomobileinfo 👈🏾
@emyahmed8804
@emyahmed8804 4 жыл бұрын
ጫካና እሱወን ፍላጋ ልትሄድ
@Readymobile_
@Readymobile_ 4 жыл бұрын
ኑኑኡኡኡ #ethiomobileinfo
@endaletesfate7954
@endaletesfate7954 4 жыл бұрын
እውነት የተዋጣላችሁ እኮ ናችሁ ሁሉም ምርጥ በቀልድ መልክ ትልቅ ትምህርት እያስተላለፋችሁ ናችሁ
@lovebuzeman9399
@lovebuzeman9399 4 жыл бұрын
እንኳን ደህናመጣችሁ ማሮቼ ዘጠነኛውሽ የምወደዉ ሲትኮምነዉ በተለይ አቡ ፈታ ያረገኝል
@thetnatube
@thetnatube 4 жыл бұрын
እኮን ደና መጣችሁ በጣም ደሥ ሥትሉ አዝናናችሁኝ ጩባውኮ ዋው
@samalalemu1370
@samalalemu1370 4 жыл бұрын
ምርጥ ነው ቀጥሉበት
@ricyanetelgtube7846
@ricyanetelgtube7846 3 жыл бұрын
ክክክክክ ክክክክክ አረቦች ነዳጃቸው አልቆ እኛ አገር ይምጡ አሚን በሉ
@nigstmrkama899
@nigstmrkama899 4 жыл бұрын
ዘጠነኛ ሺዎች ምርጥ አስቂኝ አስተማሪ ነው ስወዳቹ እንደኔ ማነው የሚወዳቸው
@Wule9
@Wule9 4 жыл бұрын
0911517199
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 4 жыл бұрын
አይ አቡዬ በሳቅ ሞትኩኝ 🤣 እኮ የአረብ ደላላ ሳይሆን የሱማሌ ደላላ ነው እምትመስለው 🤣🤣🤣 የተናገርከው ቋንቋ ወደ ሶማሊኛ ያደላል
@hennaalhammadi2576
@hennaalhammadi2576 4 жыл бұрын
እውነት ነው ይች ሀገር የዋለላትን አታውቅም ትመችኝ ምርጥ ድራማ ነው
@user-fg6pe8rn9q
@user-fg6pe8rn9q 4 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን በሰላም መጣቹህ ፈታ ነው የምታደርጉት እናመሰግናለን 💚💛❤
@salemiabiro6640
@salemiabiro6640 4 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkkk
@JIJETUBE
@JIJETUBE 4 жыл бұрын
ባየው ባየው የማይሠለቸኝ ቢኖር 9 ሺ ለኔ አንደኛ ነው ያመቱ ምርጥ ድራማ ብየዋለሁ ወገኖቼ እሥኪ ጎራ በሉ
@user-lb7ej6kt7j
@user-lb7ej6kt7j 4 жыл бұрын
እንዴት ደስ እንደምትሉ ሁላችሁም ውሮ ውስጤ ነሽ ስወድሽ
@gdffyff4978
@gdffyff4978 4 жыл бұрын
የኤሜሪቱን ንጉሰ ጋደኛዬ ነወ አልሸ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ኡኡኡኡ ሼባው👌👌👌
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 4 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 4 жыл бұрын
ጩቢቲ እንኳን አወክልን የማዳምን ነገር እራሷ ወዱ ማዳም ኪኪኪ😂😂😂😂😘💚💛❤
@midenaabidela1194
@midenaabidela1194 4 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን ደህ መጣቹ ስወዳቹ ❤ ጩባው ወንዱ ማዳም ክክክክክክክ
@user-sj5hi6rz8x
@user-sj5hi6rz8x 4 жыл бұрын
ምርጥ ድራማ ጩቢቲ አቡዬ ብሬ ስወድቸው
@sisiteneshema9520
@sisiteneshema9520 4 жыл бұрын
እንኳን ደናመጣችሁ ምሮጣቼ ፈታ ታረጉኝ አላችሁ ❤❤❤
@meseretmekurya6002
@meseretmekurya6002 3 жыл бұрын
I like this episode keep it up by creating more funny parts
@helenbb2077
@helenbb2077 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ ስጠብቃችሁ ነበር እናንተን ያለመጠበቅ ይከብዳል የኔ ደስታ ፈጣሪ ብያቹሃለው አይዞህ ጩባ ድምፅህ ለማስለቀሻ ሚያክለው የለም😅😅😂
@amsalugonffabekele6629
@amsalugonffabekele6629 4 жыл бұрын
Subscribe
@LijMiki27
@LijMiki27 4 жыл бұрын
@@amsalugonffabekele6629 ሠላም ቤተሰብ እንሁን ሠብስክራይብ እንደራረግ?
@binigunners9797
@binigunners9797 4 жыл бұрын
The best part of 9shi is 24.It was amazing.bye the way I miss you until next week,I love all.
@nahomdawit3214
@nahomdawit3214 Жыл бұрын
dhtfswhu xcbbxsyrejk
@user-jv2zr9ly9t
@user-jv2zr9ly9t 4 жыл бұрын
kkkkkkk ኧረ አደከማችሁኝ አይ አቡ ለማንኛውም አመሰግናለሁ እንደዚህ ከሳኩኝ ቆይቸ ነበር
@ebrahim3762
@ebrahim3762 4 жыл бұрын
Hahahhaha ke ljochu Eko abatiyew new betaaaam arif arada kkkkk Reduyee mnew ye Imeratu entin abro adege new alsh hahhaahha😜😜😜😜😁😁😁😁😂😂😂😂😂
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ስወዳችሁ 😍😘 ያለ እናንተ ሚያስቀኝ የለም😂😂😂😂😂😂
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
😀😀😀😀😀እውነትም ወንዱ ማዳም ጩባው ተመቸከኝ አንዳንድ አረቦች ከማዳሞቻችን ይልቅ እነሱ ከማዳም በልጠው ቁጭ ብለዋል ኡፍ በስደት ያላችሁ እህት ወንድሞቼ ጽናቱን ይስጣችሁ
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 4 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ የኔ ምርጦች በርቱ 👍👍👍👍👍😀😀😀🌹🌹❤❤❤❤
@user-zn7qe6yk5o
@user-zn7qe6yk5o 4 жыл бұрын
አቦ ምርጥ ናቹ እንዳያስቆሙአቹ እንጂ እንደ ምን ልታዘዝ
@user-ik2ck3ls4q
@user-ik2ck3ls4q 4 жыл бұрын
ምርጦች በጉጉት ስንጠብቃችሁ ነበር ጩባው ውሥጤ ነህ
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
ከፀለይኩላችሁ ይደርስላችኋል እያልኩ ስንት ሸቀልኩ መሰለሽ 😂😂😂😂ብሬ ትልቅ መልዕክት ነው የማንም ፓስተር ነኝ ነብይ ነኝ የሚሉ ማፈሪያዎች እኮ የዋሁን ህዝብ ተጫወቱበት
@liyunetneway6717
@liyunetneway6717 4 жыл бұрын
Kinwu yigermali
@firdoseahmed2504
@firdoseahmed2504 4 жыл бұрын
Zimbileh filmihin atayim silehaymanot kemitawera. 👎
@dagidagi9631
@dagidagi9631 4 жыл бұрын
Ye Weto duz mehon betam new miyaznanagne..... Chubaw ❤️
@monikaagza7967
@monikaagza7967 4 жыл бұрын
Ire Abuye indet indemiyamiribik Arebigna sitawera yemir azinanakegn thanks 9gnawu shi Beteseboch beteley le Deresiw Wenidmagegn lema big 👍👍👍👍
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 жыл бұрын
ኡፍ ውርዬና አቡ 😍😍😘ፈታ አረጋቹን ይመቻቹ ❤
@helenabera874
@helenabera874 4 жыл бұрын
አቡዬ የኔ ቆንጆ ናፍቀህኝ ነበር
@fasikatilahun1647
@fasikatilahun1647 4 жыл бұрын
Ere yemaseb tig bante ayehu ye eyitan liket fetari yibarkih wendimagegn
@user-bn8ge8df5l
@user-bn8ge8df5l 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉ ዉድች ዛሬ ሁለተኛ ነኝ እንኳን በሰላም መጣችሁ
@abrahamdemissie5261
@abrahamdemissie5261 4 жыл бұрын
saw q1ws!, kglt s2dd1 eww saaaq1
@charentcharu3657
@charentcharu3657 4 жыл бұрын
ጩቦ የኔ ምርጥ ነው 👍
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ ይሚወዳችሁ 😘😘😘😘😘 ሰላም ለእማማ ኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤
@tmaniacell890
@tmaniacell890 4 жыл бұрын
እናንተን አለማድነቅ አይቻልም ሁላችሁም ምርጦች ናችሁ ትችላላችሁ በቃ
@dndndndndndjdjdbdb9309
@dndndndndndjdjdbdb9309 4 жыл бұрын
እረጩባውውውውው
@enatmarew6662
@enatmarew6662 4 жыл бұрын
ግን መቼ ነው እኔ አንደኛ የምሆነው😭😭😭 like ፈልጌ ግን አይደለም
@ffgf1637
@ffgf1637 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ
@kbeauty2118
@kbeauty2118 4 жыл бұрын
enat marew and qenkkk
@user-dr6js4zd4d
@user-dr6js4zd4d 4 жыл бұрын
enat marew ማዳም ዙረት ስትሄድ አንደኛ ትሆኛለሽ ማማየ አይዞሽ ይሣካልሻል እሽ
@enatmarew6662
@enatmarew6662 4 жыл бұрын
@@user-dr6js4zd4d እሺ ማአረይ
@muller19961
@muller19961 4 жыл бұрын
ካለሁበት አገር ወደ ሀገሬ ስሄድ ውሮ በአካል ማግኘት እፈልጋለሁ LOL እወዳታለሁ በጣም 🥰🥰🥰 my queen 👸
@tizitagirma9763
@tizitagirma9763 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣
@user-co7qg5vd9b
@user-co7qg5vd9b 4 жыл бұрын
😂😂😂😂😂 ምርጦችዬ ስወዳቹ
@Love-jt9es
@Love-jt9es 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ❤❤
@user-sr7de7qo4h
@user-sr7de7qo4h 4 жыл бұрын
አንች እና የኢትዮጵያ ነዳጂ ከስም ውጭ የጠቀማችሁን ነገር የለም አለ ጋሽ ብሬ 😃😃😃
@hasinamohammed567
@hasinamohammed567 4 жыл бұрын
kkkkkkkkkkkk
@tmaniacell890
@tmaniacell890 4 жыл бұрын
የኔ ውዶች መጣችሁ የመጨረሻ ፈታ እኮ ነው የምታረጉኝ ሰወዳቹ ምርጦች
@mebra4289
@mebra4289 4 жыл бұрын
የዚች ወንድም ከምታደርገኝ ምናለ ሲሆን እሳት አያያዥነት ያለደሞዝ ብትመድበ አይ ወርቁ kkkkkkkkkkl
@user-vv1xd4zh5r
@user-vv1xd4zh5r 4 жыл бұрын
እንኩዋን ደህና መጣችው ምርጫወቸ ናችው ስጠብቃችው ነው እምከርም ሳምንት ሁኖ እስክትመለሱ
@tesfaneshsallam5209
@tesfaneshsallam5209 4 жыл бұрын
እንኮን ደህና መጣችሁ ውድ የሃገሪልጆች ኢትዩጵያችን ለዘላለም ትኑርልን ጠላቶቻን ከምድረገፅ ያጥፋልንትሣየዋን ያሣየን
@salemiabiro6640
@salemiabiro6640 4 жыл бұрын
Wowowo😍😍😘😘
@shemsedinqtr8073
@shemsedinqtr8073 4 жыл бұрын
ህልሙን ካልደለትሺው በፍላሽ ጨኚልኝ አላለም ክክክክክክ
@mesbahenuredin7990
@mesbahenuredin7990 4 жыл бұрын
yimchechu
@eyobabebe1206
@eyobabebe1206 4 жыл бұрын
download madereg ere alechalenem.. MTK format only with audio we need MP4
@mesi3803
@mesi3803 4 жыл бұрын
ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ ይህድራማ ቆንጆነው
@user-wn4ro4os6u
@user-wn4ro4os6u 4 жыл бұрын
አረ በሳቅ ሞትኩኝ ክክክክ ግን በመሀል አለቀሰኩ ብሬ ሲናፍቅ አባቴን መሰለኝ አባቴ በጣም ሆዱ ብብ ነበር ናፍቆኛል 😢😢
@user-rx2vu6kj6g
@user-rx2vu6kj6g 4 жыл бұрын
ዋው ዛሬ ደሞ በጊዜ ከታች ብላችዋል ምርጦችዬ ሱስ ናቸው ደብሬቴ ብን ብሎ ጠፋ እሰይ የትህ አባቱ
@user-gb1vu9es7e
@user-gb1vu9es7e 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/ZqyeeqZispmRn40.html
@user-ys3nw9go1z
@user-ys3nw9go1z 4 жыл бұрын
ጩቤ የኔ አስተዋይ ክክክክክ ወንዱ መዳም ወይኔ ጥሎብኝ ስወድህ
@ranyazed3989
@ranyazed3989 4 жыл бұрын
ሁላችሁም በጣም ምርጦች ናቹ በርቱ እናመሰግናለን::
@user-vb6sg9hs6x
@user-vb6sg9hs6x 4 жыл бұрын
ደስታዎቼ ትመቹኛላቹ💖
@eskuviva2384
@eskuviva2384 4 жыл бұрын
አቡዬ ውድድድ 💖
@wollomedia8719
@wollomedia8719 4 жыл бұрын
ወይኔ በሳቅ ይህ ወንዱ ማዳም 😂😂😂😂😂
@jackypepegunner8737
@jackypepegunner8737 4 жыл бұрын
ውሮዬዬዬ የኔ ቆንጆ በጣም እኮ ነው ውድድ ማድረግሽ
@Mercy1Etay
@Mercy1Etay 4 жыл бұрын
ምርጦቼ ስወዳቹ እኮ 😘❤❤❤💯 ጩባው ግን መቼ ነው ነጠላ ዜማውን የሚለቀው
@user-fo3fj5fe2b
@user-fo3fj5fe2b 4 жыл бұрын
አንደ ቀን 😃😃😃
@saramengistu7259
@saramengistu7259 4 жыл бұрын
Nexla new gabi
@temutitemu2970
@temutitemu2970 4 жыл бұрын
ተለቀቀ እኮ ሪሚክስ አደረጉለት በሳቅ ነው ሚገለው 😆😆😆😆😆
@Mercy1Etay
@Mercy1Etay 4 жыл бұрын
@@temutitemu2970 😂😂😂😂አዎ ሰማውት የኔ ውድ
@sameykonjo9214
@sameykonjo9214 4 жыл бұрын
ወይኔ ጩቢቲ በሳቅ ገደልከኝ እኮ
@masmasimasarat3316
@masmasimasarat3316 3 жыл бұрын
Wuroye ❤️❤️❤️❤️❤️❤️👌👌👌👌
@user-xl5ed1le3r
@user-xl5ed1le3r 4 жыл бұрын
ምርጦች 😘 እናንተን ለማየት ማክሰኞን ሁሌም በጉጉት ነው ምጠብቀው
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ ወይኔ አረበኛ አቡ ኡፍፍፍ ሥራ ድክም አድርጎኝ ነበር አሣቃችሁኝ ወዱ ማዳም ክክክክክክክክክክ
@muhamohaug7082
@muhamohaug7082 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ
@bettylamessayimariymliji2593
@bettylamessayimariymliji2593 4 жыл бұрын
Yemwodachu well come belenal❤❤😍😍😍
@netsanetfikadu2087
@netsanetfikadu2087 4 жыл бұрын
ዛሬ ከመጨረሻ አንደኛ ነኝ ውዶቼ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። በስደት ያለን እህት ወንድሞቼ ፈጣር በሰላም ወደ ሀገራችን ይመልሰን።
@helenbelay6990
@helenbelay6990 4 жыл бұрын
Sewdachuhe ewnt wow astmatrina azng nw thanks guys
@abrahamking3442
@abrahamking3442 4 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ የሀብታም ሳቅ ነው ሰላሳቃችሁኝ congra
@monajemal5173
@monajemal5173 4 жыл бұрын
Ymdame wifa welta yalbte 👍
@user-tb8jr3wv6q
@user-tb8jr3wv6q 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንዴት እንደምወዳችሁ እኮ😘😘😘😘😘
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
28 ደቂቃ እንዴት ያስቃል ሃሃሃሃ አቡ ውሮ አረብኛ ቁጣ ቁጣ ሲሆን ይጠፋብኛል አላለችም🌹🌷🌷🌷🙏 ስደትን ከዚህ ተማሩ ያውም ህገ ወጥ ስደት
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ
25:58
Abrhot Entertainment
Рет қаралды 372 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 44| 9Gnaw Shi Part 44
27:16
EBC Entertainment
Рет қаралды 309 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ - Zetenegnaw Shi sitcom drama
30:34
Abrhot Entertainment
Рет қаралды 208 М.
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 24 МЛН