Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ ክፍል 17 - Zetenegnaw Shi sitcom drama Part 17

  Рет қаралды 840,126

Addis Movies

Addis Movies

4 жыл бұрын

ዘጠነኛው ሺህ አስቂኝ ድራማ ክፍል 17 - Zetenegnaw Shi New Ethiopian Sitcom 2019 Part 17.
Facebook : / eyohatv
Instagram : / eyohaaddis
KZfaq : / eyohamusic
Website: www.eyohatv.com
Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2019 Eyoha Entertainment
#EyohaEntertainment
#EthiopianMovie
#EritreanComedy

Пікірлер: 791
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
*ነገ እኮ አዕጋዝተ ዓለም ስላሴ ነው እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን የብሬ ቤተሰቦች በጣም ደስ ትላላችሁ በተለይ ረዱ*
@natizman
@natizman 4 жыл бұрын
አሜን እንክዋን አብሮ አድረሰን እስቲ ሰብስክራይብ አርጊን እናመሰግናለን
@rtrt1443
@rtrt1443 4 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረስን
@uaeuae1833
@uaeuae1833 4 жыл бұрын
እግዝአብሄረ ይመስገን አሜን እንካን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ
@munanure3146
@munanure3146 4 жыл бұрын
እኔ ምለው አመቱን ሙሉ የአመቱ እ ----- ባአል ነው እንኳን አደረሳቹው ስትሉ መኖር ግን አይስለቻችውም
@kerestiyonata1838
@kerestiyonata1838 Жыл бұрын
​@@natizman የመየቸደ።ደመደ።ደቸመየመደየደየደቸመደ።የየደ።የደ።ቸየመደ።ቸየቸመቸ።የመቸየደመየ።የደመደደደቸየመደደየየ።የደ።።።ደ።ቸደ።ቸየደ።ቸየ።።።ደደደ።ቸ።የ።።ቸቸደ።ቸቸደ።ደ።ቸየቸየ።ደ።ደ።ቸ።ደደ።ደ።ደ{{]]|^|%°\
@jlingzbabishorooney2483
@jlingzbabishorooney2483 4 жыл бұрын
ውሮን እንደምወዳት ማን በነገረልኝ 😍🥰😘
@One_Leg_Africa
@One_Leg_Africa 4 жыл бұрын
ብሬ እንደዚህ እንደሚያዝናና አላውቅም ነበር በዚህ ድራማ የሙያ ብቃቱንና ትክክለኛ ችሎታውን ያገኘ ይመስለኛል ሁሉም ምርጥ ስብስብ ናቸው
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
*ውይ ረዱ ትዳር ስትይ እኔ በስደት እድሜን ስጨርስ የትምህርት ቤት ጓደኞቼ አግብተው ወልደዋል እና ትዳር ፈጣሪ ሲፈቅድ ነው*
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
አወ ለሁሉም ፍጣሪ ሲፍቅድ ነው ያገባንውም ስደት አራርቆን ይሄው አለን
@bellabella1616
@bellabella1616 4 жыл бұрын
Arrrrt esun zim new enam nega gadenye
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
@@user-bl2np8wu4g አይዞሽ እህቴ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠን እንጂ ዘላለም አይኖርም በስደት
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
እውነት ነው እኔም ጓደኞቼ አግብተዋል ወልደዋል ሁለተኛም እየደገሙ ነው እኔ ግን ቆይ ዛሬ ቆይ ነገ እያልኩ ይኸው አለሁ ግን ለቅድስት ሃገራችን ያብቃን እና ትዳሩንም እንደርስበታለን
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 4 жыл бұрын
@@user-tq9tl2fe6o ትክክል ገኒዬ ፈጣሪ ለአገራችን ያብቃን
@user-mj9md8oh2r
@user-mj9md8oh2r 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ፊልምና በጣም ምርጥ ጎበዝ አክተሮች ናቹ የምር አድንቄያችዋለው ሁላቹንም አቡ ግን የአባትክን ስታስመስል በጣም ነው የምታስቀው😂😂😂😂 ሁሮ ደግሞ ቅልቅልነትሽን እወደዋለው ረዱ ጩባው ብርሽ አንደኛ ናቹ የምር❤❤❤❤
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
አታልቅሽ እርዱ እንዴት እሄ ቤተሰብ እደሚመቹኝ ፈታ እያርጋችሁ ታስተምሩናላችሁ ቀጥሉበት ጎበዞች
@user-yh8lu5cd7j
@user-yh8lu5cd7j 4 жыл бұрын
የውሮ አድናቂዎች የት አላችሁ አይ ውሮየ ከአወቅት እኮ ነፃ ነች
@wegeneashenafi3831
@wegeneashenafi3831 4 жыл бұрын
ሌላስ
@user-kt9ot5ew4k
@user-kt9ot5ew4k 4 жыл бұрын
እንዴትእንደምታናድደኝ ከእውቀትንጥትፅድትያለች
@ezmgodtube9606
@ezmgodtube9606 3 жыл бұрын
እና"አኔም ከእውቀት ነፃ ነኝ"እያልሽ ነዉ???
@user-tk1id1vx2s
@user-tk1id1vx2s 2 жыл бұрын
@@ezmgodtube9606 🤣🤣🤣🤣🤣
@user-tk1id1vx2s
@user-tk1id1vx2s 2 жыл бұрын
እኔ ግን ሁላቸው ወዳቸዋለው ግን ጩባውዬንንን
@mekdiethio3515
@mekdiethio3515 4 жыл бұрын
Kkkkkk ጌታን በሳቅ ጀምሬ በሳቅ ነው የምጨርሰው 9ነኛውሺ ውስጤ ናችሁ
@ethionairobimoha4194
@ethionairobimoha4194 4 жыл бұрын
ስንቱ ሞዛዛ ድራማ ሲጫወትብን እስከ ዛሬ የት ነበራችሁ የኔ አንደኞች የምር ይሄ ድራማ በቀን ሶስቴ ቢሆንኮን አልሰለቸውም
@user-uy5wi5xi7q
@user-uy5wi5xi7q 4 жыл бұрын
ኧረ በሳቅ😂😂😂😂😂እረዱ የኔ ስለሞን ሊያገባ አይችልም😂😂😂😂ዝንጅብል እግር👌👌👌👌
@almazwami3570
@almazwami3570 4 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@Hrutmadenamohammed
@Hrutmadenamohammed 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክክክ
@user-zs1lt4ku6s
@user-zs1lt4ku6s 4 жыл бұрын
ኧረ የጠነኛው ሺ ተናፍቃቹለል 💖💖💖
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ለካ ሰው ሲለያዩ ነው ልክ ልኩን የሚሳደበው ወሮ ከዕውቀት ነፃ እኮ ነሽ ደስ ስትይ
@user-qg6uw7di9m
@user-qg6uw7di9m 4 жыл бұрын
ይችአባባሏ ተመችቶኛል kkkkkkkk
@lemagirma4369
@lemagirma4369 4 жыл бұрын
Arif new
@mohammad5957
@mohammad5957 4 жыл бұрын
አይ ይህ ቤተሰብ እንዴትእንደምወዳቸው በዚያ ላይ በጉጉት ነው የምጠብቃቸው ❤❤❤❤
@haset5601
@haset5601 3 жыл бұрын
Aglle
@user-oo5dh7xf9q
@user-oo5dh7xf9q 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ ወሮን እሚወዳት
@mihretmikias8060
@mihretmikias8060 4 жыл бұрын
ማነው እደኔ ውሮን የሚወዳት 😂😂👍
@yetmyetwahdolji5404
@yetmyetwahdolji5404 4 жыл бұрын
እንኳንበደና መጣቹ ማክሰኞለታ በጣም እየጠበኩዋቹ ነበር
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 4 жыл бұрын
እንደኔ ይሄን ድራማ ውውውውውውውውውድድድድድድድ የሚያረግ እጅ ወደላይ👍👍👍👍👍👍
@natizman
@natizman 4 жыл бұрын
ይሀው አለሁ እስቲ ሰብስክራይብ አርጊን እናመሰግናለን
@StarzxzEdits
@StarzxzEdits 4 жыл бұрын
@@natizman subscribe enderareg new mibalew
@teddynegussie7025
@teddynegussie7025 3 жыл бұрын
ደደብ ሁላላ
@subahanallah6460
@subahanallah6460 4 жыл бұрын
በጣም ለስደተኞቼ የደስታ ምንጮች ናችሁ በርቱልንንንንን ውዶቼ
@segenettube8120
@segenettube8120 4 жыл бұрын
Yes
@HANAHANA-gr9ju
@HANAHANA-gr9ju 4 жыл бұрын
ትክክል
@ttty3386
@ttty3386 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ነው የሚሉት
@SaifAmer526
@SaifAmer526 4 жыл бұрын
Yes
@mekdescell833
@mekdescell833 4 жыл бұрын
የእውነት ቤተሰብ ብትሆኑ አሪፍ ነበር በጣም ታምራላቹ
@chapichapi-sk2nf
@chapichapi-sk2nf 4 жыл бұрын
አቦ በግዜው ልቀቁልን እኛ በጉጉት አለቅን እኳ "ጩብቲ ትመቺኛለሽሽሽሽሽሽሽሽሽ "😀😀😀
@kassahundessie
@kassahundessie 4 жыл бұрын
its also my question!
@Lolo-cx1mg
@Lolo-cx1mg 4 жыл бұрын
እንደዉ ስሞትላችሁ እንዳታቋርጡት በጣም የምወደዉ ድራማ ነዉ
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 жыл бұрын
#ውሮ *ግን* *በጣም* *ተስፋ* *ያላት* *ልጅ* *ነች*
@nadibroyesusnateyjgna950
@nadibroyesusnateyjgna950 4 жыл бұрын
በጣም
@user-md2jo9kc2d
@user-md2jo9kc2d 4 жыл бұрын
KKKkkkkk
@yeshworkwasi7178
@yeshworkwasi7178 4 жыл бұрын
Aznagnn drama
@teddymulugeta1966
@teddymulugeta1966 4 жыл бұрын
Lek nesh
@ezmgodtube9606
@ezmgodtube9606 4 жыл бұрын
አልገባኝም
@TesipaTesipa
@TesipaTesipa 9 ай бұрын
የ ጩቢት ጩሄት ካመራ ማኖቸ እንደ ቻሉ ሲወዲቹ❤❤❤
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
እደውሮ መሆን ፍለኩ ማለቴ ክክክክክክክ በቃ ነፅ ነች ከጭንቀት ከሀሳብ
@natizman
@natizman 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ ጎራ በዪ
@rafitube2628
@rafitube2628 4 жыл бұрын
ከእውቀትም ነፃ ናት
@rafitube2628
@rafitube2628 4 жыл бұрын
@Mulualem Bihon እሽ ገጨሁሽ ባይሆን አንችም ግጪኝ
@user-tc5mz2rs1s
@user-tc5mz2rs1s 4 жыл бұрын
ረዱ የኔ ጣፋጭ ሁላችሁም ፍቅር ናችሁ
@gymlife1793
@gymlife1793 4 жыл бұрын
ሰሌ ዘወር ሲል እንባ ያፈሰሺው ፎንቃው ሲነቃብሽ " ዝንጅብል እግር " ነህ ብለሽ የሰደብሺው እንዴት ነሽ ደና ነሽ 😂😂😂😂😂 Redu ስወድሽ ጩባው😅😅😅
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
Kkkkkllk
@egzabeherhayelnewu1489
@egzabeherhayelnewu1489 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጠቹ ልክ ያንቴን ፍልም ሳይ መዳምን ጪቃጪቅ ረሰሎ 😍😘
@iamfromethiopia2134
@iamfromethiopia2134 4 жыл бұрын
እንኳን ደህነ መጠችሁ እነንቴን ስጠብቅ ስጠብቅ 😏😏😏😏 በጠም ነው ምወደችሁ ራዱን በጠም ነው ምወደት ❤❤❤🌷🌷🌷
@fatima0138
@fatima0138 4 жыл бұрын
ትላንት ስፈልጋቹ ነበር እንኳን ደህና መጣቹ ቀጠሮ አክብሩልን! 😍
@user-lv4be4mi2p
@user-lv4be4mi2p 4 жыл бұрын
አይ እህት ሁለተኛይቱ እናት ማለት እኮነች የት ነው የተሾካሾካችሁ ብላ ተጨነቀች ምርጥ እህቶች ነበሩኝ እንደርዱ አሁን አብርን ባንሆንም እህቶች ኑሩልን እናከብራችሗለን
@FootballDive20
@FootballDive20 4 жыл бұрын
G to the right to cancel the reservation mb by
@enatmesfin
@enatmesfin 4 жыл бұрын
ወይ ዕርዱ ዛሬ አሳዘንሽኝ አምርሮ የወደደ ልብ አምርሮ እንደ ሚጠላም ማሰብ ነበረብሽ አንድ ሰው አጠገባችን ሲሆን የዛ ሰው ጥቅም እና ጉዳት አይገባንም ስንለየው ነው ጸጸት የሚገለን ለማንኛውም ቆንጆ ነው እንዳይቋረጥ ሃደራ
@user-bp7bl5ip4w
@user-bp7bl5ip4w 4 жыл бұрын
*አሁን በነፍሴ ደረሳችሁልኝ የማየው አጥቸ ዩቱብ ላይ እየተከራተትኩ ነበር አቦ ላይክ አድርጉኝ*
@user-hx8mg8ly7t
@user-hx8mg8ly7t 4 жыл бұрын
😂😂😂 adkm esti benka ejsh sebskuka argni
@missediya7716
@missediya7716 4 жыл бұрын
Enemi edachi
@user-jj5tu7ck2l
@user-jj5tu7ck2l 4 жыл бұрын
ክክክክክክ እኔ ልከርታትልህ
@user-zn7yp4hz5e
@user-zn7yp4hz5e 4 жыл бұрын
እኔም
@meritube2416
@meritube2416 4 жыл бұрын
እኔም እንዳንች
@selamshumet5950
@selamshumet5950 4 жыл бұрын
I always wait eagerly for the next episode. Good Job all of you!!!
@alhajjalhajj2581
@alhajjalhajj2581 4 жыл бұрын
ይህን ድራማ በጉጉት የሚጠብቀዉ ላይክ ግጩኝ ❤❤❤
@user-cf5px3pk9r
@user-cf5px3pk9r 4 жыл бұрын
اغطغ6ظلل8رن
@rtrt1443
@rtrt1443 4 жыл бұрын
ስንት ስአት ሙሉ ስጠብቃቹ ልተኛ ስል መጣቹ በጉጉት እንደምንጠብቃቹ አታውቁም እንዴ miss u
@rehimaahmed
@rehimaahmed 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ምርጦች ደግሞ ሁሉንም ክሩዎች ነው የምወዳቸው እስኪ የምትወዷቸው
@user-sr7de7qo4h
@user-sr7de7qo4h 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ ዘጠነኛው ሺ እስኪ #እረድኤትን የምትወዱ #like 👍👍👍ግጩኝ 😍❤
@user-td2il4ci4l
@user-td2il4ci4l 4 жыл бұрын
እኔ
@user-fw7ee7od4u
@user-fw7ee7od4u 4 жыл бұрын
እኔም አወዳት አለሁ
@user-yk7zi8vo7n
@user-yk7zi8vo7n 4 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣቹሁ አባት እና ልጅ በጣም ደስ ትላላችሁ😍😍😍
@user-dk7md3bt2i
@user-dk7md3bt2i 4 жыл бұрын
አህለን ብያለሁ ሁሮ የሌለ ተመቸሽኝ በጣምነዉምታስቅኝ
@user-qk8gi2bo3v
@user-qk8gi2bo3v 4 жыл бұрын
ክክክክክክክክክክ ለመጀመሪያ ጊዜ ኮመንት ስሰጥ እፍፍፍፍ ስወዳቹ በተለይ አቡየየየ❤❤❤
@user-ns1wp8ye3i
@user-ns1wp8ye3i 4 жыл бұрын
እስኪ እንዴኔ ጩባውን የሚወደው
@user-wm2zx2yk1p
@user-wm2zx2yk1p 4 жыл бұрын
ወይኔ ማየት ፈልጎ የመዳምን ዕቃ እያጠበ ልቡ የቾከለ ምክን ያቱም በጊዜ አይቶ ለነገ ስራ በጊዜ ጥቅልል ብሎ ለመተኛት like👍me
@cutenoob8331
@cutenoob8331 4 жыл бұрын
Yene konjo tidershaleshi ayi zish mar demo yalfal sirashi yebaltal mar
@user-wm2zx2yk1p
@user-wm2zx2yk1p 4 жыл бұрын
@@cutenoob8331 eshi እቴ
@user-wm2zx2yk1p
@user-wm2zx2yk1p 4 жыл бұрын
@Mulualem Bihon አረኩ shi
@themixedtube272
@themixedtube272 4 жыл бұрын
ወደ እኛ ቻናል ጎራ ብላችሁ ጎብኙን አስተማሪና አዝናኝ አጫጭር ተከታታይ ድራማዎችን ታገኛላችሁ
@emumesud1160
@emumesud1160 4 жыл бұрын
ድግል ሆይ አማልጅኝ ከልጅሽ 😍😍😍
@merkeztube2833
@merkeztube2833 4 жыл бұрын
ደስ ይላል እኛም ከጎናችሁ ነን በርቱ
@user-me9xl8ll1p
@user-me9xl8ll1p 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ የኔ ፈገግታሆች
@user-go5go2dx7n
@user-go5go2dx7n 4 жыл бұрын
በሁለት ቻናል መልቀቅ ጀመራችሁ እዴ ከ ሁለት ሰዓት በፊት ሌላ ቦታ ሳያችሁ የቀየራችሁ መስሎኝ ነበር በዚህ ደሞ መጣችሁ ዋል
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 4 жыл бұрын
ዊው ይህ ድራማ በጣም ያስቃል ቆንጆ ነው በርቱ እጅግ በጣም ጎበዝ ናችሁ እወዳችሁላሁ 👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌹🌹🌹🌹
@hayatibakoro2923
@hayatibakoro2923 4 жыл бұрын
5ብር ላይ አስር ብር ላይ ማቶ ብር ላይ የሉ ስዉች ይታፍናሉ አላኝ ክክክክክክክ
@shettaytaklie3371
@shettaytaklie3371 4 жыл бұрын
Kkkkkkk😆😆😆
@mamaand6323
@mamaand6323 3 жыл бұрын
Hihih🇪🇹✔️💯💯💯
@onelovezaethiopia8557
@onelovezaethiopia8557 4 жыл бұрын
ሁላችሁንም ውድድ አብየ ከ ውሮየ እረዱ ጩባው አባትየው 💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖
@kamilamusta9296
@kamilamusta9296 4 жыл бұрын
ይሄ አቡ ሚበለው ልጅ የሄኖክ ወንዲሙ ወንድም ነው እንዴ ድምፀቸው ሳይቀር ይመሰሳላል
@user-tj7ex9rz4v
@user-tj7ex9rz4v 4 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣችሁ የዘጠነኛው ሺህ ቤተሰቦች ስወዳቹሁ በጉትኮንዉ መጠበቃቹ በጣም ደስየመለኝ ድራማ ነው
@melsewdagnew4181
@melsewdagnew4181 Жыл бұрын
ራራራ
@melsewdagnew4181
@melsewdagnew4181 Жыл бұрын
ራራራ
@melsewdagnew4181
@melsewdagnew4181 Жыл бұрын
ራራራ
@melsewdagnew4181
@melsewdagnew4181 Жыл бұрын
ራራራ
@ethiotube5898
@ethiotube5898 4 жыл бұрын
ይህን ድራማ እንደኔ በፍቅር የሚወደው ማነው like ያድርገኝ👍
@user-os8zu5eh7g
@user-os8zu5eh7g 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ጎበዞች በርቱ ውድድድድድ በማያልቀው😘😘
@AbuRehmet
@AbuRehmet 4 жыл бұрын
ይህን ድራማ ሳላይው እዚህ በመድረሱ ቆጨኝ። በጣም አሪፍ አዝናኝ ድራማ ነው በሁለት ቀን ውስጥ ከክፍል እንድ እስከ ክፍል 17 ድረስ አይቼ ጨርስኩት። ስናፍቅሽ ተስፋይ አድናቂሽ ነኝ ። የቀን ቅኝት ድራማ ላይ የእማማ ትርፌ ድራማ ላይ በአስደናቂ የትወና ብቃት የምናውቅሽ ከመኮነን ተፈሪና ከአብርሃም ወልዴ ጋር ማለት ከጉዞ እና ከባይከዳኝ ካራክተር ጋር የዘርመጭን ገፅ ባህሪ በልዩ ብቃት በመስራት ያስጨበጨብሽን ስናፈረቅሽ ተስፋይ እርጅም እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥሽ ። እንዲሁም ለታዋቂውና ለዘነኛው ለአበበ ተምትም እረጅም እድሜ ተመኘሁ።
@temtrtemtrgashaw4670
@temtrtemtrgashaw4670 4 жыл бұрын
በጣም ታመምራላችሁ ቀጥሉበት
@melattsegaye4799
@melattsegaye4799 4 жыл бұрын
ጩቢቲ ውስጤ እኮ ነ💝💝
@ezmgodtube9606
@ezmgodtube9606 4 жыл бұрын
ከልብሽ ነው ከ አንጀትሸ
@user-mj7gd5yo5n
@user-mj7gd5yo5n 4 жыл бұрын
ደሞ ዉሮ በጣም ነዉ የማደንቅሽ እደጀማሪአደለሽም ጎበዝ በርቱ
@wondetasew2735
@wondetasew2735 4 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሺህ ምርጦች አረ በሳንምንት ሁለት ቀን አርጉት ጩባው(ሚሊዮን ብርሃኔ) ከምር ጥበብ ጠርታሀለች አንቺ አበራሽ የሚለው ነጠላህ ዜማህን በክሊፕ እንጠብቃለን😃😃😃
@eyoabmassebo3288
@eyoabmassebo3288 4 жыл бұрын
this sitcom is probably the best and realistic one in Ethiopian movie history.every scene is relatable
@Lobo-Lobo
@Lobo-Lobo 4 жыл бұрын
This is not a Movie by the way : ) YES by far this is the best Ethiopian Situation Comedy (Sit-com) ever produced! ምን ልታዘዝ (the first parts) comes in second IMHO...
@abiymekonen2837
@abiymekonen2837 2 жыл бұрын
@nigistmulatu3227
@nigistmulatu3227 4 жыл бұрын
በጣም ነው ምወዳቹ በርቱ
@bezuyalove7338
@bezuyalove7338 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በጌታ ስወደችሁ እኮ
@segenettube8120
@segenettube8120 4 жыл бұрын
ውውውው አለ ጩባው የዚቤት ቤተስብ አቤት ስወዳቹ እንዴ ጋሽ ብሬ አቡዬን ያሽክሙታል ውዴን
@user-wg1xd8kh1i
@user-wg1xd8kh1i 4 жыл бұрын
በርቱ
@user-jm3zd4mx3e
@user-jm3zd4mx3e 4 жыл бұрын
መጣችሁ ምርጦቸ እስኪ እምትወዷቸው ❤❤❤❤
@gediwonabebe7998
@gediwonabebe7998 3 жыл бұрын
W43dir0ttgdsxyfsotej47r458wwye eyeusye3ueteywywtwyussytshzjseushsysisysfsjshsuwsgs6eueuwywtdfwytsgsgs
@gediwonabebe7998
@gediwonabebe7998 3 жыл бұрын
1 7r5whhgstewowfwfi2ietfskssgsjhshshwhehewhwhshsh
@gediwonabebe7998
@gediwonabebe7998 3 жыл бұрын
U2teeu2ywfww7qtfwwhwj😂😉😡😕😡😕😡😠😠😡😠😡😕😉😆😃😪🙌🙅🙋🙋🙍🐓🐤🐓🐢🐹🐰🐕🐀🐶🐱🐶🐁🐃🐮🍮🍫🍭🍫🍭🍬🍬🍳🍛🍱🍚🍞🍢🍡🍙🍞🌆🌃🌉🌉🌉🌌🌃🌆🌍🌏🍱🍱🌆🌌🌃🌆🌏🌍🏤🏡🏡🏣🏢🏩🏨🏫🏨🏨🏫🏨🏫🏨🏪🏡🏪🏡🏪🏡🏫🏡🏡🏤🏡🏤🏩🏪🏡🏫🏡🏥🏡🏡🏤🏡🏤🏡🏤🏡🏤🔚⏰🔚🔙♈♓♏♑♑♏🚯🔱
@dollobadore3501
@dollobadore3501 4 жыл бұрын
ዋው ስዎዳችሁ እኮ ባርቱልኝ ❤️😘😘
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
Please የጎደለውን ቃል ሙሉሉኝ ግጥሙን በፍቅር ስለምወደው ነው ህይወት በየፈርጇ፣መልኳ ጉራማይሌ ደምቆ እየፈዘዘ፣የዘመናት ...? ቅኝት አልባ መሬት፣ምን አገባኝ ጌታ ሆነው እየመሩት፣የጊዜውን ቦታ ህልሙ ጠባብ፣ሰፊ ሜዳው መንቃት ብርቁ፣መቆም ዕዳው መሄድ ሞቱ፣መድረስ ፍዳው ማጣት ስንቁ፣ሽንፈት ጓዳው በትውልዱ የማንነት፣የምንነት ቀለም በሃገር ባናይ ከንቱ ነገር፣ ሲፈስባት በዓለም ሁሉ ህንፃ ላይ፣መሬት ጠቦን ለማነስ ይለፋል ቦታ ሳይጠቅመን፣ምርኩዙ ለመንገድ ይጋፋል በየመስኩ በደጃችን አረሙ በዛበት ዞረን ላናይ ተጠምደናል አሻግሮ በማየት ከአእምሮ በላይ ልቀን እርቀን ሄደናል ስምንት ሺ ጭልጥ አርገን ዘጠኝ ከትመናል
@jerusalemgaim4665
@jerusalemgaim4665 4 жыл бұрын
ቆሌ
@tyibahmed1
@tyibahmed1 4 жыл бұрын
1. ....ቆሌ 2. ዞረን ላናይ...
@martatole1139
@martatole1139 4 жыл бұрын
1 ህልሜ 2 ዞርን ሳናይ
@user-zh4eb1kq5r
@user-zh4eb1kq5r 4 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ውዶችዬ 😘 የግጥሙን አንዳንድ ቃላት ልክ እንደ ቴዲአፍሮ ስራዎች በደንብ ጆሮ ካልቸከሉ ለማወቅ ይከብዳል😉
@user-cp5xz9sc4d
@user-cp5xz9sc4d 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ጎበዝ ልጅ በርቺ ግን ይገርማል ግጥሙ
@user-cr5cu2my8c
@user-cr5cu2my8c 4 жыл бұрын
የምር ምርጦች ናቹ በርቱ ሁላቹም አንደኛ
@user-uy5wi5xi7q
@user-uy5wi5xi7q 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻችሁ ሺ አመት ኑሩልን😍😍😍😍
@user-vd7md6dm8r
@user-vd7md6dm8r 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን ዘጠነዉ ሺዎች ምችት ይበላችሁ
@user-cp5xz9sc4d
@user-cp5xz9sc4d 4 жыл бұрын
በጣም ነው የምወዳችሁ ዘጠንኛው ሺ ስወዳችሁ ስራችሁ በጣም ይገርማል
@user-kn4gv4xg7t
@user-kn4gv4xg7t 4 жыл бұрын
ውይ የኔ ሱሶች መጣችሁ ከድራማዎች ሁሉ የሚመቸኝ ይህ ብቻነው ይመቻችሁ
@kyialtiku5111
@kyialtiku5111 4 жыл бұрын
በጣም ነዉ የከፍኝ ጩባዉ ስለአልተሸለመ ሚሊዮን መርጨህ ነበር
@zm3148
@zm3148 4 жыл бұрын
እና ማን ተሸለመ?
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 4 жыл бұрын
እንኩዋን በሰላም መጣችሁልን በፍቅር ነው የምወዳችሁ! ለካስ ሰው ሲጣላ ነው ልክ ልኩን የሚናገረው አለች ውሮየ ክክክክክክ
@user-ex3qz3yw6p
@user-ex3qz3yw6p 4 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹሁ ሺ አመት ኑሩልን
@hanaanjimma7655
@hanaanjimma7655 4 жыл бұрын
ህይሄ ድራማ ውስጤ ነው ይመቻቹሁ ኣቦ💖💜💙❤💛💚
@malisha1239
@malisha1239 4 жыл бұрын
እናቴን ነቢስ ይመር በሉልኝ ወገኖች 😭😭😭😭😭😭😭
@user-tq9tl2fe6o
@user-tq9tl2fe6o 4 жыл бұрын
አይዞሽ ማማዬ የእናትሽን ነፍስ እግዚአብሔር በአፀደ ገነት ያኑርልን አሜን አይዞሽ
@user-qw1cl9sv5w
@user-qw1cl9sv5w 4 жыл бұрын
አይዞሽ ነፍስ ይማር
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 4 жыл бұрын
አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያፅናናሽ ለእናትሽም ነብስዋን ማረው
@user-bz8nu5rj8j
@user-bz8nu5rj8j 4 жыл бұрын
አይዞሽ እናትየ ነፍሶን ባብርሀም እቅፍ ያኑራት
@yeshiabate4009
@yeshiabate4009 4 жыл бұрын
Nebs ymar lebetesbochi metnanat yistln.ayizoshi
@zeinetbasier9677
@zeinetbasier9677 4 жыл бұрын
ዘጠነኛው ሺ ስወዳችሁ እንኳን በሰላም መጣችሁ
@user-we2gk5yb9x
@user-we2gk5yb9x 4 жыл бұрын
ወይኔ ጩባዉ አተ ባትኖር ማን በየሳምንቱ ያስቀኝ ነበር በተረፈ ሁላችሁም ታምራላችሁ
@eikmaasefa2892
@eikmaasefa2892 4 жыл бұрын
ያምራል በርቱልን ዘና ነው የምታረጉን
@rahmamhmad3695
@rahmamhmad3695 4 жыл бұрын
በጣም ደስይላል በርቱ
@geniki1627
@geniki1627 4 жыл бұрын
*አሪፍ ነው ያዝናናል ያስተምራር ወቅታዊ ጉዳር ያካተተ ስለሆነ አሪፍ ነው*
@user-rs8yr5nf6j
@user-rs8yr5nf6j 4 жыл бұрын
ዋውውውው ይህ ድራማ ካልተሸለመማ ምሳሴ ትቆረጥ
@user-mr9ul3il4k
@user-mr9ul3il4k 4 жыл бұрын
ክክክክእ ኧረ ወይኔ በሣቅ ውሮ ገደልሽኝ
@aynogashaw4457
@aynogashaw4457 4 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ሰወዳቹህ የኔ ምርጦች
@user-qu7dd9eb3e
@user-qu7dd9eb3e 4 жыл бұрын
ወይ እረዱዬ አይዞሽ😂😂😂😂 ስወዳችሁኮ እናንተ ቤተሰቦች😍😍😘😘😘
@user-mj7gd5yo5n
@user-mj7gd5yo5n 4 жыл бұрын
የኔ ተናፍቂዎች ሐሙሥነችሁ እዴ ማክሠኞ ይመሥለኝነበር ደሥሥትሉኮ
@tiartefera5546
@tiartefera5546 4 жыл бұрын
ዋውደብሮኛልሳያችሁእጽናናለሁ
@user-ly5ny7op1p
@user-ly5ny7op1p 4 жыл бұрын
ክክክክክ ስወዳችሁ 💚💛❤👌👍👍👍👈።
@user-xx5xq1qy4r
@user-xx5xq1qy4r 4 жыл бұрын
ይህ ድራማ በፍቅር ነው የማየው ቀጥሉበት የሳቄ ምንጭ 👍👍👍
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
ጠፍታችው ነበር እንኳን ደህና መጣችው
@Tube-pn3mi
@Tube-pn3mi 4 жыл бұрын
መጣችሁ ሥወዳችሁ 😍
@ganagana5115
@ganagana5115 4 жыл бұрын
በርቱ ቁም ነገር ያለው መዝናኛ
@user-be1kr5cm5r
@user-be1kr5cm5r 4 жыл бұрын
እኳን ደና መጣቹህልን😙😙😙😙❤
@AtsedeAbebe-ej5ug
@AtsedeAbebe-ej5ug Ай бұрын
Abu betam newu mwudh❤❤❤❤
@World-mi7yc
@World-mi7yc 4 жыл бұрын
ስወደቹ
@user-mp6yh9go9b
@user-mp6yh9go9b 4 жыл бұрын
የኔ አዝጎች መጣችሁልኝ እስኪ ትንሽ ልሳቅ እናመሠግናለን ቁም ነገር አዘል ድራማ ስለምትሰሩ በርቱልን
@user-un4dv8zg9h
@user-un4dv8zg9h 4 жыл бұрын
ውይ ስወዳችሁ በጉጉት ነው የምጠብቃሁ💕
@aynadswende3963
@aynadswende3963 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ስትሉ ቀጥሉበት
@AliHalal
@AliHalal 4 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ይመቻችሁ
@maranatamaranatahanykinijo4022
@maranatamaranatahanykinijo4022 4 жыл бұрын
በጣም ነው ደስ ብትሉት ቀጥሉበት ይዝናናል
@amiwelloyewa1849
@amiwelloyewa1849 4 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ አዝግ ቤተሰብ ስታስቁኮ
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 73 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ዓለሜ 12 - Aleme- New Ethiopian Sitcom Part - 12  2019
23:22
Arada Movies
Рет қаралды 226 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 43| 9Gnaw Shi Part 43
26:54
EBC Entertainment
Рет қаралды 287 М.
Betoch | "ሲገጣጠም!!'  Comedy Ethiopian Series Drama Episode 304
29:13
Betoch Drama ቤቶች ድራማ
Рет қаралды 819 М.
Ethiopia: ዘጠነኛው ሺህ - Zetenegnaw Shi sitcom drama
30:34
Abrhot Entertainment
Рет қаралды 208 М.
9ኛው ሺ አዲስ ምዕራፍ ክፍል 18 #9Gnaw Shi Part 18
27:20
EBC Entertainment
Рет қаралды 507 М.
LEVITATING MAGIC REVEALED 😱😳
0:18
Milaad K
Рет қаралды 15 МЛН
La emociones de Bluey #歌ってみた #bluey #burrikiki
0:13
Bluey y BurriKiKi
Рет қаралды 13 МЛН
Это ежегодное настроение 😉 #tiktok #юмор #жиза #funny
0:10
Ангелина и Тая
Рет қаралды 3,7 МЛН
Спит с ОТКРЫТЫМИ ГЛАЗАМИ! 😱😴
0:25
Взрывная История
Рет қаралды 5 МЛН