/በስንቱ/ Besintu S2 EP.18 "ነፃነት"

  Рет қаралды 795,422

ebstv worldwide

ebstv worldwide

4 ай бұрын

ይህ ሲትኮም የተለያየ አመለካከት፤ ስብዕና እና የእድሜ ውክልና ያላቸውን የአንድን ቤተሰብ እርስ በርስ ግንኙነት በየእለቱ ከሚገጥማቸው ሁነት አንፃር የሚያሳይ ኮሜዲ ነው፡፡
EBS TV-Watch on Roku(PC/Mac & iPhone/iPad & Android Devices) : iptv.ebstv.tv/
ያለዎትን ጥያቄና አስተያየት በ አጭር መልዕክት 7696 ላይ ይላኩልን
Follow us on: linktr.ee/ebstelevision
#ኢቢኤስ
#EBS
#BESINTU_SITCOM
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 263
@SADORATUBE
@SADORATUBE 4 ай бұрын
የመር ይሄ ድራማ በጣም ተመችቶኛል እሚል እስኪ በ Like
@Funworld-yf8df
@Funworld-yf8df 4 ай бұрын
betam fua new
@kimiyafuad8866
@kimiyafuad8866 4 ай бұрын
Des yelal betam sak besak
@tegbarsemnew4330
@tegbarsemnew4330 4 ай бұрын
👍👍👍🦾🦾🦾💯💯💯😊😊😊​@@kimiyafuad8866
@tegbarsemnew4330
@tegbarsemnew4330 4 ай бұрын
​@@Funworld-yf8df😊
@FevenTadele-wi7ni
@FevenTadele-wi7ni 4 ай бұрын
​@@Funworld-yf8df7:59
@bezialiye5085
@bezialiye5085 4 ай бұрын
በዐታ ማርያም እናቴ እባክሽን የልቤን መሻት ሙይልኝ
@bezialiye5085
@bezialiye5085 4 ай бұрын
አሜን​@@BeletuSntayehu
@user-cd5op6bz3m
@user-cd5op6bz3m 4 ай бұрын
የልብን መሻትና ነገሮችን አስተካካይ ባህታ ማርያም ሳትሆን 1ንዱ የማይወልደው. የማይወለደው. የሱን ችሎታና ስልጣን ማንም የማይጋራው ከሰው ልጅ ባህሪ የተጥራራው. ፍጡራንን የሚገል ለራሱ ከመሞት የጠራው.ጌታችንን ማየት ቀርቶ በሰው አይምሮ እንዲህ ነው ተብሎ የማይገመተው አላህ ምስጋና እና ጥራት ይገባው🙏
@tesfaneshteferi4592
@tesfaneshteferi4592 Ай бұрын
Ayzuwachu gid yelachum hulachum nu wode eyesus lelaw Hulu fitur new liyadinachum hone liredachu ayichilm
@yabtsegadaniel9808
@yabtsegadaniel9808 29 күн бұрын
Amen
@JdjdBdjjd-uc4wf
@JdjdBdjjd-uc4wf 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 የሙሉቀን ቤተስብ ይሄንን ያክል ለነገሩ እኔም ይሄንን ላለመባል ነው ስደት የመጣሁት ጥገኛ ላለመሆን እራስን መቻል እዴት ደስ ይላል ግን
@user-fe7xs3jc7f
@user-fe7xs3jc7f 2 ай бұрын
18 ኣመት ሲሞላ የግድ ራስህ መቻል ኣለብህ ኣለዛ የገዛ ቤቶሶቦችህ እንካን ጥገኛ ነው ምትሆነው
@Addis-ig2in
@Addis-ig2in 4 ай бұрын
የእኛ ትውልድ ለራሳችን ሳንኖር ለቤተሰብ ( ለወላጅ) ከዛ ለልጅ ኖረን ልጆቹ ሳይረዱን የቀረ ትውልድ::
@menberekidane3664
@menberekidane3664 4 ай бұрын
Yenen hiwet new betikikil
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 4 ай бұрын
መልካም ጁሙዓ ሰላላሁ አሌሁ ወሰለም ሀገራችን ህዝባችን ሰለም
@rabiyarabiya9383
@rabiyarabiya9383 4 ай бұрын
አሚንንን ሰላለህ አለሂ ወሰለም
@ssaa8309
@ssaa8309 4 ай бұрын
አሚንንንን ስለላሁ አለይሂ ወሰለም🌹🌹🌹🌹🌹❤❤❤
@user-ml5rq4fd4z
@user-ml5rq4fd4z 4 ай бұрын
አሰላቱ ወሰላመ አለ ነብይነ ሀቢቢነ ሙሀመድ ስለላሁ አለይሂ ወሰለም ❤❤❤
@FgFg-ei7tl
@FgFg-ei7tl 4 ай бұрын
ሰለላሁአላይሂ ወሰላም አሚንንንን ያረቢ 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ToyebbMohmed
@ToyebbMohmed 4 ай бұрын
አሚን አላሁመሶሌ ወሰለም ነብይና ሙሀመድ
@YeKenMenged
@YeKenMenged 4 ай бұрын
ብስዬ ምርጥ እስኪ እንደኔ አንድም ፓርት ያላመለጠው 👍
@unboxingtube708
@unboxingtube708 4 ай бұрын
iste ye besintu ye mejemeriyaw kifil reisu mindnaw ?
@YeKenMenged
@YeKenMenged 4 ай бұрын
@@unboxingtube708 selam neha partu enji semun adelem yalkut
@bethelfantu
@bethelfantu 4 ай бұрын
​@@unboxingtube708ድንገቴ ፈንጠዝያ
@ramizramdan8462
@ramizramdan8462 4 ай бұрын
❤❤❤ ወንድ እህቶቼ ያሠባችሁት ሁሉ ይሙላ
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 4 ай бұрын
መልካም ጁሙዓ ሀገራችን ህዝባችን አፍሪካውያን ሁሉም ሰላምና ፍቅር
@cabdiraxmanxasanxasan9126
@cabdiraxmanxasanxasan9126 4 ай бұрын
ሰላላሁ አሌሁም ወሰለም
@Qinezetopiamidya
@Qinezetopiamidya 4 ай бұрын
ዓርብ የፍቅር ቀን ነው።ለሁላችሁም የፍቅር የሠላም የአድነት ቀን ይሁላችሁ🙏💚💛❤
@wondimuabebe7431
@wondimuabebe7431 4 ай бұрын
በመልካም እና በቅን መንገድ እንጓዝ ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን 🙏
@ahmedbeshir1821
@ahmedbeshir1821 4 ай бұрын
አሚን
@pelefor
@pelefor 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@bahlietube1358
@bahlietube1358 4 ай бұрын
ሰላም ያገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ. በስንቱ ድራማን በጣም እወደዋለሁ ያዝናናኛል እኔ ብዙም comment የመጻፍ ልምድ የለኝም ግን ዛሬ አንድ ሀሳብ ምን አልባት ለደራሲው ከደረሰ ላነሳ ወደድኩ . በትልቅ ይቅርታና ትህትና አንድ ከመጀመሪያው እስካሁን እንደተከታተለ ሰው አሁን አሁን ውስጤ የተጫረውን ብገልጸ ብዬነው. በድራማው ላይ የምናያቸው የወንድ ገፀ ባህሪያቶች በሙሉ አያት, አባትን ልጁ ሁልጊዜ እንደ ሞኝና ደካማ መልእክት አለው በተቃራኒው የሴቶች አያት , እናት ና ልጂ Smart ተደርገው እስካሁን ቆይተዋል የዛሬው ላይ ያየነውን ለወደፊትም ማጣጣም ቢኖር ምን ትላላችሁ ድራማ እያዝናና መልእክት ማስተላለፍ ነውና ግቡ ለወጣቶች ወይም ለመጭው ትውልድ የሚበጂ ቢሆን ስል በትልቅ ትህትና እጠይቃለሁ
@TesfayNega
@TesfayNega 21 сағат бұрын
በስንቱ እና ሂሩት ፊልማቹ ደስ ይላል ❤
@user-ee1ob8dm1o
@user-ee1ob8dm1o 4 ай бұрын
አባት ዬቤት እራስ ነዉ ክብር አባቶቻችን🙏
@negaarts
@negaarts 4 ай бұрын
እሽ እኔ ትኩረተ ገና ጨቅላ ልጅ ራሰን ችዬ ልዉጣ ብሎ ከቤት ወቶ ችግሩን ካዬ በኋላ መመለሱ ነው። ለላው አንቴ ያልከውን አምኘ ተቀብያለሁ ልክ ነህ ።
@AtoMedia
@AtoMedia 4 ай бұрын
ይሄን ኮመንት ምታነቡ በጠቅላላ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ በስድት ያላችሁ ፈጣሪ በሰላም ለሀገር ያብቃችሁ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን 🙏
@user-xk9eg7op1s
@user-xk9eg7op1s 4 ай бұрын
አሚንንንን ሁቢዬ
@samahrabaya2702
@samahrabaya2702 4 ай бұрын
Amen❤❤❤❤
@Zarah-lg2kv
@Zarah-lg2kv 3 ай бұрын
አሜን በሰላም ያስገባን
@negaarts
@negaarts 4 ай бұрын
እጅግ እጅግ በጣም እናመሰግናለን። ልጆቻችን ይማሩበታል። ከሰሩ አይቀር እንዲህ ለሃገር የሚጠቅም ስራ መስራት እንጂ ልጆቻችንን የሚያበላሽ ፊልምና ድራማ የሚያሰሩ ገንዘብ ተኮር የሆኑ አርቲስትና ቀልደኞች ሞልተዋል ።
@getachewtadesse6594
@getachewtadesse6594 4 ай бұрын
ይሄ አሁን ምኑ ነው ለሀገርና ለትውልድ የሚጠቅመው? አንደኛ አባትዬው ለህፃን ልጅ የማይገባ ቋንቋ ነው የሚያወራው? ከልጁ ጋር እልህ የተያያዘ አካሄድ በሀገራችንም በቤተሰብ ደረጃም ቢሆን የማይገባ ሥርዓት አልባ ምግባር ነው ያሳዩን። በዚህ ላይ ያ ሙሉቀን የሚባል "አንቀልባ" ለህፃን ልጅ የማይገባ ሥራ መስራቱ፣ ማንን ነው የሚያስተምረው? እንደገናም ይሄው ሙሉቀን፦ አባቱን ና ከእኔ ጋር ቤት ተከራይተን እንውጣ ብሎ አዛውንት አባቱን የሚያዋርድ ቆሻሻ ሃሳብ መናገር በባህላችንም ሆነ በሀገራችን ባሉ ሃይማኖቶች የማይደገፍ ፣ ወራዳ ሥራ ነው። ተው እንጂ ጃል እየተስተዋለ፦ በታሪክም ሆነ በባህላችን ከበሬታና እንክብካቤ የሚሹ አዛውንቶችን እና ህፃናትን መቀለጃ ማድረግ ጸሐፊውንም ትልቅ ትዝብት ላይ የሚጥል ነው። ሰው ሳቀልኝ ብሎ ሕዝብ ማዋረድ ትርፉ ውድቀት ነው። እንዲያው እንዲህ ዓይነቱን የሚዲያ ሥራ ገበያ ላይ ከመዋሉ በፊት ሃይ የሚላቸው አካል የለም?
@seblegetanehmihiretu3625
@seblegetanehmihiretu3625 4 ай бұрын
በስንቱ ምርጥ ሁሉም ተዋያኖች ❤❤❤❤ በጣም ይችላሉ
@hayatyesuf3896
@hayatyesuf3896 4 ай бұрын
እው ነትም በስንቱ በስንቱ ለኔ ትርጉሙ ብዙ ነው😢😢😢😢😢💔💔እኔ ብዙ ተማርኩ ከትምህርት ቤት ሳይሆን ከሂወት
@wondimuabebe7431
@wondimuabebe7431 4 ай бұрын
በመልካም እና በቅንነት እንጓዝ ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን🙏🇪🇹
@jesusisvisaofheaven
@jesusisvisaofheaven 4 ай бұрын
Amen amen amen 💚💛❤️
@eyobaabush5954
@eyobaabush5954 4 ай бұрын
በስዬ ምርጥ መምህር
@Biniam_Kelbesa
@Biniam_Kelbesa 4 ай бұрын
ሄኒዬ ስወድህ እግዚአብሔር ይባርክህ እደግ:: 👍
@amentezera5259
@amentezera5259 4 ай бұрын
አሜንን
@Nesru23
@Nesru23 4 ай бұрын
ፀሃፊው ይባረክ
@user-uu1lh2de1s
@user-uu1lh2de1s 4 ай бұрын
በስንቱ ከነልጁ ልዩ ነበሩ!
@jermiaha6384
@jermiaha6384 4 ай бұрын
Dad vs son another level ❤❤
@arefaahmed
@arefaahmed 4 ай бұрын
ምንተስኖት 😂😂ተመቸኝ ይሄን ያክል ሙሉቀን ሰልችቶታል 😂😂😂😅
@lelisewakshum
@lelisewakshum 3 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂wow
@essayessayhailemariam9231
@essayessayhailemariam9231 4 ай бұрын
ይህ Episode ሁላችንም ልጅ እያለን አስበን የነበረ ይመስለኛል
@user-wu7zy8xp8n
@user-wu7zy8xp8n 4 ай бұрын
best sitcom ever we are besentus family
@ethio-lyrics
@ethio-lyrics 4 ай бұрын
በህፃንነቴ እንደዚህ ሁኛለሁ እኔም ጠግቤ ከቤት ወጥቼ አቤት ለመመለስ ያየሁት መከራና ግርፊያ
@tigist9810
@tigist9810 4 ай бұрын
እኔም ቁርስ አልበላም ብዬ እለምኑኛል ብዬ ብጠብቅ ምሳም ዝም አሉኝ ከዚያ እናንተ በረሀብ ልትገሉኝ ነው ብዬ እኔዉ ለምኘ በላዉ አይ ልጅነት 😆
@Abudi-ib7ej
@Abudi-ib7ej 4 ай бұрын
ዳስ ይላል ተመችቶኛል
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 4 ай бұрын
Everyone I don't recommend getting very emotional because of this episode. This is just drama material. The background laughter would have really helped here. This episode needs to be seen twice to find the hidden laughs because it is not for scared people.
@NumberSeven49
@NumberSeven49 4 ай бұрын
በጉጉት የምንጠብቀው ምርጥ ሲትኮም ድራማ!
@user-re5mh6dd1w
@user-re5mh6dd1w 3 ай бұрын
Bravo
@aklilusinte723
@aklilusinte723 4 ай бұрын
most interesting episode---
@rozaalain8036
@rozaalain8036 4 ай бұрын
❤❤❤ስወዳቸው እነዚህን ቤተሰቦች❤❤❤❤
@BeneyimEwunatu-yu2dh
@BeneyimEwunatu-yu2dh 4 ай бұрын
የጌታን ሥም የምጠሪው ይድነል ኢየሱስ ጌታ ነው።
@abrishmidia
@abrishmidia 4 ай бұрын
በመልካም እና በቅን መንገድ እንጓዝ ዘንድ ፈጣሪ ይርዳን❤❤❤
@asmarem.7893
@asmarem.7893 4 ай бұрын
Very entertaining ! ወቸው ጉድ❤😂
@hhh-yf4jo
@hhh-yf4jo 4 ай бұрын
Besintu betam timechegnaleh hirutem endezaw new😂😂😂
@bdjkddhdjjd8300
@bdjkddhdjjd8300 4 ай бұрын
ወቸዉ ጉድ 🤔🤣በስዬ በጣም ነዉ ሚያሥቀኝ ሆላችሆም ትመቹኛላችሆ እኩ 😂አሰያስተማራችሆ ዘና ታረጉናላችሆ 👌🙏❤️🇪🇹
@mihret2121
@mihret2121 4 ай бұрын
😭😭😭😭የኔ ፍቅርርር አባቴ አንጀቴን እንደበላኝ ከሁሉም የሒሩት ፅናት ፈጣሪ የዕናትን አንጀት ግን ከምን ሰራው አይ ፈጣሪ የሙሉቀን ይባስ እንጂ😅😅😅😅
@feyisalesmail
@feyisalesmail 4 ай бұрын
Is an amazing topic to be mentioned
@user-zz4eu3ot2r
@user-zz4eu3ot2r 4 ай бұрын
ሀገሬ አደራሽ ሀገሬን❤❤❤
@kidsettesfya4645
@kidsettesfya4645 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ድራማ ነዉኮ ❤❤❤❤❤❤
@ethio-lyrics
@ethio-lyrics 4 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን
@ephrementertainment268
@ephrementertainment268 4 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል 😂❤
@selamselam3065
@selamselam3065 4 ай бұрын
አይ በስዬ።።እና ሙሉቀን የ ርዕሶቹ ቁንጮዎች ናችሁ።
@user-gf4di3nt4p
@user-gf4di3nt4p 4 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል የቤተሰብ ፊልም ነው በርቱ
@getachewtadesse6594
@getachewtadesse6594 4 ай бұрын
ኧረ እየተስተዋለ፣ ይህ ትውልድ ገዳይ፣ ታሪክ በራዥ፣ ምኑ ነው የሚወደደው?
@user-bg5rh4ui4f
@user-bg5rh4ui4f 10 күн бұрын
የኛቤጉድ😂😂😂❤❤❤
@fitihzegeye5418
@fitihzegeye5418 4 ай бұрын
Selam Selam ye Besye Beteseboch ❤
@zabilon100
@zabilon100 4 ай бұрын
ነብስ ይማር ደግ አይበረክትባት እቺ አለም ያሳዝናል ።
@YonatanKetema-mx8tw
@YonatanKetema-mx8tw 4 ай бұрын
ፈጣሪ ሀገራችንን ይጠብቅ
@YanGet-17
@YanGet-17 26 күн бұрын
የደቸየቸቸቸየየጀነ
@marymeadmeadme9520
@marymeadmeadme9520 4 ай бұрын
ውድየሀገሬልጆች በስደትምሆነ በሀገርያላችሁ አላህሠላማችሁን ያብዛላችሁ ወቶከመቅረት አግኝቶ ከማጣት ከድገተኛአዴጋ ይጠብቃችሁ😢😢
@yorfanos27
@yorfanos27 4 ай бұрын
የዛሬው መልዕክት ዋንትያን ይመለከታል
@Nati_vip
@Nati_vip 4 ай бұрын
Nice work
@Amir_529
@Amir_529 4 ай бұрын
best sitcom by far
@Mamite926
@Mamite926 4 ай бұрын
Oh! Besintu Ethiopian Prime Minister, you are the perfectPrime Minister than the current killer.
@nolawitnolawit1581
@nolawitnolawit1581 4 ай бұрын
ኡይ በጣም ነዉ ያሳቀኝ ጎሽ ደረሳችሁልኝ አሁን ነዉ እልል ማለት 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@tibebesolomon8878
@tibebesolomon8878 4 ай бұрын
Henok first comes a part-time job to work on the side with school. But even that is a very big step and will increase the struggling to survive rate by double. It is too much for a child that grew in a city. There are three options if you don't like your life. To leave country, to not talk or to talk very much. But even then it might not work. There is a reason for a saying laughter is the best medicine, so Henok be specific and laugh your hardships off. It is recommended to laugh in the head or without showing teeth to not disrespect people.
@eidem4family746
@eidem4family746 4 ай бұрын
Wow good job father
@user-kx7xt5ld5y
@user-kx7xt5ld5y 4 ай бұрын
ወቸው ጉድ yene Abel meserak pod cast newa 😆
@hiwathabti1620
@hiwathabti1620 4 ай бұрын
ምረጥ ድራማ ነው በረቱልን❤❤❤
@kidestzelalem7079
@kidestzelalem7079 4 ай бұрын
በስንቱን ድራማ እንደኜ ምውደው ካለ ላይክ ያርግ👌👌👌
@user-lc8rf1ni9j
@user-lc8rf1ni9j 4 ай бұрын
የለይክ ጥማት መሆን አለበት😂😂😂😂
@henokkumajota607
@henokkumajota607 4 ай бұрын
ሙሉቀን ነዉ የሚያጎርስ ከአፈክ ለይ ነዉ የሚነጥቀዉ😅😅😅
@azebnegash2354
@azebnegash2354 Ай бұрын
The source of my laugh❤❤❤
@hayderfiker2930
@hayderfiker2930 4 ай бұрын
በጣም ተመቸኝ
@addisasfaw8074
@addisasfaw8074 4 ай бұрын
Asfaw meshesha ne egziabher yemarewe
@abebeche722negash
@abebeche722negash 4 ай бұрын
አስተማሪ ምርጥ ስትኮም
@YeneneshYenenesh-xu2hi
@YeneneshYenenesh-xu2hi 4 ай бұрын
Wow des sil❤❤❤❤❤ amazing ❤❤❤❤
@kirubelbekele3745
@kirubelbekele3745 4 ай бұрын
Am from Uzbekistan... I love Ethiopian movie
@user-pd2ce1np6q
@user-pd2ce1np6q 4 ай бұрын
Are bakhe
@universal8534
@universal8534 4 ай бұрын
Thank you, Good job, it's always my first favorite drama 😊from Atlanta 👍👍
@mastwalshefferaw9537
@mastwalshefferaw9537 4 ай бұрын
ወይኔ😂😂😂😂😂 I love this ❤
@Zelazella1
@Zelazella1 4 ай бұрын
Nice video
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p 4 ай бұрын
አሁን ነው እልልል ማለት 😂😂😂😂
@adii885
@adii885 4 ай бұрын
Yemer betam yemiwadachew dream nw❤❤❤😂😂😂😂
@SintayehuAgegnehu
@SintayehuAgegnehu 4 ай бұрын
amazing 👏 🙀 😯 😮
@EdenKetema-nf3wd
@EdenKetema-nf3wd 4 ай бұрын
ወይ ሙሉቀን አባትህን ይህን ያህል ምን ብታደርገው ነው እንደዚህ የተማረረብ😃😃😃😃
@iqraibrahim1267
@iqraibrahim1267 4 ай бұрын
Besintu best artist
@EhiteMariam-ey8kv
@EhiteMariam-ey8kv 4 ай бұрын
በስንቱ ምርጥ አባት❤
@user-ti1yo7hi3y
@user-ti1yo7hi3y 4 ай бұрын
ዩቲዩብ ላይ እንኳ ማስታወቂያ አታስገቡ እስቲ የቲቪው እራሱ እጅ እጅ ብሎናል
@mikiyasasede8772
@mikiyasasede8772 4 ай бұрын
Betam megrmwe gen abatu nwe yagrswe megemrya
@bestsongs7689
@bestsongs7689 4 ай бұрын
hiwot reaction remind me my mather, oppositely besintu tereta teret remind my scars what my father told his story only without consider my feeling .
@alemkassa1561
@alemkassa1561 4 ай бұрын
I love you🤩🤩🤩😻
@liyadaniel6230
@liyadaniel6230 4 ай бұрын
በስንቱ ስወደው ❤❤❤❤
@saliharayya2409
@saliharayya2409 4 ай бұрын
❤❤❤
@YIDNKESlSAY-hy2yy
@YIDNKESlSAY-hy2yy 4 ай бұрын
የእናቴን ጨብጦ አሳታዉሳችዉኝ❤❤❤
@marudesta4658
@marudesta4658 4 ай бұрын
I saw a wise approach by Besintu for the 1st time
@salameskyes7240
@salameskyes7240 4 ай бұрын
እናትና አባት ለዘላለም ይኑሩ❤
@user-gd7pp1zf8m
@user-gd7pp1zf8m 3 ай бұрын
Bese andegna 😂😂😂
@movieYohannes
@movieYohannes 4 ай бұрын
ትችላላቹ ❤
@wediweyinking
@wediweyinking 4 ай бұрын
አይ ሙሌ የሙሌ ኣክት በጣም ያዝናናኛል ይመችህ😂😂😂😂
@jgsgsghcsv9530
@jgsgsghcsv9530 4 ай бұрын
የዛሪው ይለያል❤❤❤
@makisol6237
@makisol6237 4 ай бұрын
አውራ ጣቴ የሚተኩስ ታንክ መስሎ😂😂😂
@chemedatarikuu5360
@chemedatarikuu5360 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂 አይይ ሙሉ ቀን
@sameerasameera6533
@sameerasameera6533 4 ай бұрын
❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂ሥወዳቹ
@user-hb9tg8vh7i
@user-hb9tg8vh7i 4 ай бұрын
Wayne yehema yene story nw😂😂😂😂
@RyGhh-lz9ji
@RyGhh-lz9ji 4 ай бұрын
Yezaraw anegha new😂😂wow
@MesiyemariyamlejiMesi
@MesiyemariyamlejiMesi 4 ай бұрын
❤ስወዳችሁ
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 4 ай бұрын
በሳቅ ሞትኩ 😂😂
@pelefor
@pelefor 4 ай бұрын
ስወዳችሁ ሰላማችሁ ይብዛ ❤❤❤ በስቱ ወቸ ጎድ 😂😂😂
@mekdiml3086
@mekdiml3086 4 ай бұрын
እንደ ዛሬ አስቃቹኝ አታቁም
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.19 "ሺ ፈራው"
34:10
ebstv worldwide
Рет қаралды 990 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.37 "ፖድካስት 1"
27:33
ebstv worldwide
Рет қаралды 442 М.
The Worlds Most Powerfull Batteries !
00:48
Woody & Kleiny
Рет қаралды 17 МЛН
La final estuvo difícil
00:34
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 28 МЛН
MOM TURNED THE NOODLES PINK😱
00:31
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
UFC 302 : Махачев VS Порье
02:54
Setanta Sports UFC
Рет қаралды 888 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 8 - Helina Drama Part 8
27:38
Salkan Tube
Рет қаралды 135 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.3 '''ልደትና ሽበት"
27:30
ebstv worldwide
Рет қаралды 693 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.16 "ሼፍ ሒሩት"
39:24
ebstv worldwide
Рет қаралды 735 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.1 ''ኘሮጀክቱ''
38:31
ebstv worldwide
Рет қаралды 851 М.
小丑和路飞竟然这样对天使。#天使 #小丑 #超人不会飞
0:37
猫が大好きスケボー亀【A skateboard turtle who loves cats】
0:11
アメチカンのもな
Рет қаралды 51 МЛН
зеленое яйцо #shorts #животные #shortsvideo #страус
0:35
Тайные Истории
Рет қаралды 11 МЛН
How many pencils can hold me up?
0:40
A4
Рет қаралды 18 МЛН
everything turned out to be not as it seems… 🤭👀
0:12
Viktoria Meyer
Рет қаралды 13 МЛН
Be kind🤝
0:22
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 20 МЛН