#Ethiopia

  Рет қаралды 34,482

Mame tube

Mame tube

Жыл бұрын

#mametube #wellotube #dinklijoch

Пікірлер: 480
@Mametube
@Mametube Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣች የኡስታዝ ሱቅ ቃስሚያ መሀጣ ፓርክ አከባቢ ይገኛል በሱቁ እንጀራ ባልትና ቅቤ ማር ወዘተ ይገኛሉ አልባሳትም ጭምር ለምትፈልጉ በዋትሳብም በቀጥታም ይዘዙ +971545931968 Danutube ለመከታተል kzfaq.info/love/sUfzJoyGHNeBe0vDGH8zoQ
@user-ro9ri3mc1q
@user-ro9ri3mc1q Жыл бұрын
🌹🌹🌹👍👍🌹👍
@seadihusna
@seadihusna Жыл бұрын
የድምፃችን ይሰማ ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ
@tube-yq9no
@tube-yq9no Жыл бұрын
ማሻአላህ በዚሁ ቀጥሉ ኡማውን ከጥመት ለማላቀቅ ከመጥፎ ለማራቅ ለምትሰሩ ኸይረኛ ወንድም ኡስታዞቻችን ጀዛኩሙላህ ኸይረን ጀዛ
@user-fx6pp2ig2n
@user-fx6pp2ig2n Жыл бұрын
ሹክራን ወላሂ ጅልባብ ስፈልግ ነበር
@user-vg7kg8si9m
@user-vg7kg8si9m Жыл бұрын
ማሜ ቁጥርህን በአላህ ፍልጊህ ነበር የዱባይ የምትግኝበትን
@user-gy5fr1dv9g
@user-gy5fr1dv9g Жыл бұрын
ምነኛ የታደልሽ ሴት ነሽ ባልሽ ያችን ጥሩነት መልካምነት ጥሩ ስነምግባርሽን ባልሽ መሰከረልሽ አላህ ይጨምርልሽ ውዶ ንግስት
@skettube4149
@skettube4149 Жыл бұрын
በጠም ማሻአላህ
@aminaoumer1266
@aminaoumer1266 Жыл бұрын
ዉዴ ሰብ አረጊኝ
@aminaoumer1266
@aminaoumer1266 Жыл бұрын
@@skettube4149 ዉዴ ሰብ በቅንነት
@sadhakonjo7971
@sadhakonjo7971 Жыл бұрын
ماشاءالله
@sofiatube1958
@sofiatube1958 Жыл бұрын
ስውበሚባላበት ዘመን ስው ሚስቱን ያሞግስ እንደት ደስ ይላል
@ahimednure3005
@ahimednure3005 Жыл бұрын
ዛሪ ገና ምርጥ ሰው አቀረብክ ኡስታዞችን አቅርብ የቲክቶክ ቀባጣሪወችን ከምታቀርብልን እደነዚ እስታዞች አቅርብ ማሜ በተረፈ እምታቀርባቸው በጣም አሪፍ ናቸው ካዳዶቹ በቀር እነዛም ቲክቴክ ላይ ወተው እሚጃጃሉትን ሰወች አተቅርብ ስለዲን እሚያስተምሩ ሰወች አቅርብ በተረፈ ጀዛ ከሏህ
@user-yw1rz8nd1o
@user-yw1rz8nd1o Жыл бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌷አቱ አዛኝ ነቢይ 🌷አንቱ የሁሉ በላጭ 🌷አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌷አንቱ የአደም ልጅች የበላይ ፈጥረት🌷አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌷አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌷አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌷አንቱ የነብት መደምዳሚያ የአላህ ሰላትና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ 🌷🌷🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ🍫🍫🍫☕☕☕
@mekeyasirag4824
@mekeyasirag4824 8 ай бұрын
ሰለላህ አለይሂ ወሰለም
@cgf8399
@cgf8399 4 ай бұрын
ሱለላሁአሊይሂወስለም🎉🎉
@neimatemam1204
@neimatemam1204 Жыл бұрын
ለባለቤቴ በዲኑ ጠንካራ ኢንዲሆን እስኪ ዱዋ አርጉለት በዲኑ ጠንካራ የሆነ ወንድ ሳይ ለባለቤቴ እመኛለው
@entsarentuomaer1777
@entsarentuomaer1777 10 ай бұрын
እኔም ልክ እዳቺ አላህ ለዲናቸው ታጋይ ያድርግልን ያረብ አሚን
@user-jb9hv2pl2e
@user-jb9hv2pl2e 10 ай бұрын
Lenem
@user-jb9hv2pl2e
@user-jb9hv2pl2e 10 ай бұрын
Ameen ameen
@numirshj9517
@numirshj9517 9 ай бұрын
እኔምእዳቺውነኝ አላህይወፍቃቸው አብሽር
@cgf8399
@cgf8399 4 ай бұрын
አላህጠካራያድርግልንባሎቻችንንያረብእኔምነኝእህትአላህይገዛችውያረብብብብ
@user-zw9cb9xv2w
@user-zw9cb9xv2w Жыл бұрын
እስኪ ከቲክቶክ ከፌስቡክ ከዘፈን ከፎቶ ከነሺዳ ከአዙማ ስልካቹ ፍሪ የሆነ አላህ ይርዳቹ እኔ የረዳከኝ እህቶቼም ርዳቸው
@AbiduAzezeSuraje
@AbiduAzezeSuraje 4 ай бұрын
እኔ❤❤❤❤
@user-yl9vo1ro7k
@user-yl9vo1ro7k 3 ай бұрын
እኔ
@hawaha6567
@hawaha6567 Жыл бұрын
ኧረ ወሎ ድረሱልን ወላሂ በጣም አስቸገሠሪ ችግር ዊስጥ ነዉ ያለነዉ በተሰቦቻችን በሽርክ ዉስጥ ሆነዉ አለቁብን የሚገዙት የሚምሉት በየ አካባቢዉ ያለዉን ሸህ ተብየ ነዉ እኛንም አልሰሞን ጭርሽ ጥቃት አሰየከፈቱብን አሰየታሰሩ ብን ነዉ የሱና ወድም እህቶች ወላሂ ድረሱላቸዉ ጀዛኩምላህ
@Metiwollo5
@Metiwollo5 Жыл бұрын
አላህ ይድረስላቸዉ ወላሂ ይከብዳል የእኔም ቤተሰቦች ምንም አይሰሙም አላህ ሂዳያ ይስጣቸዉ
@rslainntube6331
@rslainntube6331 Жыл бұрын
አንች ቤተሰቦችሽን አስተምሪ ግደታሽ ነው ከውጭ መቶ እድያስተምሩ አንፈልግ አብዛሀኛው ውጭ ሀገር ነው የሚኖረው የገጠር ልጅ ቤተሰቦቻችንን ቀን በቀን በአደብ እና በጥበብ ስለ ሽርክ አስከፊነት መናገር አለብን
@user-ce7dg5js3w
@user-ce7dg5js3w Жыл бұрын
አላህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ያረብ ኧረ ፍትህ ለወለጋ አማራዎች
@SaidSaid-ge3rp
@SaidSaid-ge3rp 6 ай бұрын
ወላሂ ኡስታዝ አቡ ፈወዛን ለአላህ ብየ እወድሀለሁኝ አላህ አፊያ ያድርግህ አላህ ይጠብቅህ ወሎ በጣም ሽርክ ይበዛል አላህ ያግዛችሁ ስሩበት እኛም ከጎናችሁ እንቆማለን
@zinamohammad2006
@zinamohammad2006 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ የአኺራ ወንድሞች
@seadihusna
@seadihusna Жыл бұрын
እኔ እኮ ቲክታክ መጠቀም የጀመርኩት ባንተ ነው 😂😂ወላሂ የዛሬ ሁለት አመት ሴቶች እየጠፉ ነው ስትል ለማየት ብዬ ገባሁ አሁንም ድረስ አለቀቀኝም ቢሆንም ግን አልሀምዱሊላህ ብዙ መልካም እህቶች አላህን ፈሪዋች አፈራሁበት አልሀምዱሊላህ
@user-dj5ht1rl1y
@user-dj5ht1rl1y Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@user-gr6lf8zm5f
@user-gr6lf8zm5f Жыл бұрын
ክክክክ ማስታወቂያ እየሰራ ነው አይደል ?እኔም ነጃህ ሚድያ ሴቶች ተበላሹበት ሲል ሰምቼ ምንድነው ብየ ገባሁ ሰምጬ ቀረሁ ግን አልሀምዱሊላህቲክቶክ ላይ ጠፋ ከሚባሉት አልሆንኩበትም ግን ስለድን ተምሬበታለሁ
@user-mq8mx7sy9y
@user-mq8mx7sy9y Жыл бұрын
ቴክቶክ ቢቀርስ እኔ የለኝም አልሀምዱሊላህ
@user-fz8sr6yw1v
@user-fz8sr6yw1v Жыл бұрын
_ሴቶችየ ልብ ግዙ የምን ብር መላክ ነው ለባል እኳን ባል እናት እራሱ የናተን ብር ብዛት ማወቅ የለባትም ሲቸገሩ መርዳት ግደታችን ነው ወላጆቻችንን ባላካ ግን ለምን የቀን ስራ ሰርቶ አይኖርም የምን ብር መላክ ነው እኛ የሀረብ ቤት ሽት ቤት ፈትገን ነው የምናገኘው እናም አትሸወዱ_
@Umufetitube
@Umufetitube Жыл бұрын
ሳህ የኔዋ
@seyfedinniri5264
@seyfedinniri5264 Жыл бұрын
መሸ አለህ አለህ ይጣብቀቹ
@zenbeside7505
@zenbeside7505 Жыл бұрын
አላህ,የጠበቃቸሁ
@rabiaalotaibi8107
@rabiaalotaibi8107 Жыл бұрын
እስኪ እንደዚህ ያሉ ኡስታዞችን አቅርብልን ማሜ ሚድያ ላይ በትክክል እኳን ሂጂባቸውን ያለበሱ ሴቶች እተርቢው ከምታደረግ ማሜ ይቅርታ ግን ድባይ እንደነበርክ በጣም ጠንካራ ስለነበርክ እከታተልህ ነበር እናም ጎበዝ ነበርክ አገር ስገባ ትንሺ ወጣ አልክብኝ እና መከታተል አቆምኩ
@tube-vr3gs
@tube-vr3gs Жыл бұрын
እኮ ኩርኩም ያስፈልገዋል ቆይ ለማሚ እነግርለታለሁ
@user-ye2ol9pm7l
@user-ye2ol9pm7l Жыл бұрын
@@tube-vr3gs ክክክ ኩርኩም ሆ ኢንሻአላህ አላህ ወደፊቱ ይመልሰው
@hawaha6567
@hawaha6567 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሜ አሪፍ ነዉ ወላሂ ኡስታዝን አስታወስኩት አላህ አፊያያድርግህ ወላሂ
@user-eg9rg1hl9b
@user-eg9rg1hl9b Жыл бұрын
መታሰረወት ሳላቅ እዝህ ድረስ መፀዋትነት ከፍለዋል አላህ ሙሉ አፊያ ወትን ይመልዉ ምዳችሁን አላህ ይክፈለዉ
@zinamohammad2006
@zinamohammad2006 Жыл бұрын
አላህ ሆይ በውዱ ባሌ እምመሰገና ጠካራ ሴት አድርገኝ በዲኒ ያረብ አገራልኝ ሁሉንም ነገር
@user-ox6ms8ow3d
@user-ox6ms8ow3d Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡስታዝ አብድረዛቅ አክመል ለዲን የከፈልከው መስዋትነት አላህ ምንዳክን ይክፈለው እኔ በቅርብ አውቅ ነበር ያሳለፍከው ስቃይ ብዙ የከፈላቹለት ዲን ነው እኛ ምንኖርለት ባአገራችን ምንዳቹን ጀሊሉ ይክፈለው ኡስታዝ አላህ ሙሉ አፍያክን ይስጥክ ማሜ ሽኩረን
@nezihahusin7690
@nezihahusin7690 Жыл бұрын
አላህ ይበልጥ አፊያህን ይስጥህ የጤናን ኒእማ የታመመነው የሚያቀው ኢላሂ አፊያችንን ስጠን አተከሪም አተ ሀኪም ያረብብብብ ለቤተሰቦቻችን አላህ ሂድያይስጣቸው ተው ሲባሉ ይቆጣሉ በችፍን ጥላቻ ውሀቢይ እያሉ ይሉናል እነ ኡመር ኮቦልቻ አጠመሟቸው አላህ ከጥመት ይጠብቀን
@Tube-gy8hm
@Tube-gy8hm 6 ай бұрын
ማሻአላህ. አላህ እስከጀነተልፈርዶስያድርገው ፍቅራችሁን ለኛም አላህ እንዳተ ለሚስቱ ክብር ያለው ባል ይወፍቀን ያረብ አገራችንን ሠላም ያድርግልን
@user-qo7sy8xc8f
@user-qo7sy8xc8f Жыл бұрын
ኢላሂ ይጠብቃችሁ ወንድሞቸ
@molumolu3625
@molumolu3625 Жыл бұрын
ማሻአልህ
@alinaalina212
@alinaalina212 Жыл бұрын
ጥያቄየን ሥለጠየክልኝ ሽኩራን ማምየ አላሕ ያክብርሕ ሢቀጥል ኡሥታዙና አላሕ ይጨምርልሕ በርቱ
@menitazez4262
@menitazez4262 Жыл бұрын
እኔነኝ ዳንያን ያሳደኩት ወላሂ በጣም ቆንጆ ልጆችነዉ ያሉህ ስላሳደኩቸረዉ አቃቼዋለሁ ሠብሪና ማ የልጂ አዋቂናት
@user-ew2vt2wc8i
@user-ew2vt2wc8i Жыл бұрын
ምርጥ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅ በሩቀአ ነው የወኩት ብዙ ምክሮችህን ሰምቼ ተጠቀሜበታለው የደረከልኝም ዱዋ አላህ ተቀብሎሀል
@user-qg7re2ze2x
@user-qg7re2ze2x Жыл бұрын
ማሻአላህ ወንድማችን ጀዛክላህ ኸይር እንዴናተ አይነቶችን ያብዛልን
@fayzam9486
@fayzam9486 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሻአላህ አላህ ትዳርህንም ልጆችህንም ይባርክልህ ከሂስድ አላህ ይጠብቃቹ አላህ እኛንም ሳሊህ አርጎ የተባረከውን ትዳር ይወፍቀን
@mekeyasirag4824
@mekeyasirag4824 8 ай бұрын
ማሽአላህ ማሽአላህ አላህዉደታዉን ፍቅሩ ኢልሙን ጨምርምር ያድርግላችሁ ለአላህ ብየ እወዳችኋለሁ እሙ ፈዉዛን❤❤❤
@Amanfashion1
@Amanfashion1 Жыл бұрын
አህለን ማሜ ምርጡ ኡሥታዛችን ነዉ
@hawaahmed9072
@hawaahmed9072 Жыл бұрын
ሥለግል ህይወት ለሚጠይቁ ሠወች ምናገባችሁ የሚል መልሥ ቢሠጥ ክፉ አያሥብልም። ግርም ከሚለኝ ነገር ቢኖር ይሄነዉ። የሠዉ የግል ህይወት መጎርጎር ለምን ያሥፈልጋል ግን። ጠብቅ ለሚሥትህ 99ሥልክ አልተደወለ እንደሁ እንኳን ማንነቷን ተናግረህ ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ከነቤተሠብህ
@nahiyanahiyan1482
@nahiyanahiyan1482 3 ай бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ እርጋታቸው አላህ ይጠብቃችሁ
@user-os2mf2xd6m
@user-os2mf2xd6m Жыл бұрын
ትክክል ወንድም በተለይ ሙስሊሞ ወንዶች ናቸው ይህን ተግባር እየሠሩት ያሉት ወላሂ ቋሜ ስራ አርገውታል
@user-ne7ev3ch1k
@user-ne7ev3ch1k Жыл бұрын
ማሻአላህ አላህ ይጠብቃችሁ በጣም የማከብራቸው ኡሰታዝ ናቸው
@nbentbaba8823
@nbentbaba8823 Жыл бұрын
አው ደቡብ የኛው አካባቢ ነው በጣም ሽርክ ይበዛል እንሻአለህ ኡስታዝ እንደለው የግድ ደኢ መሆን የለብንም ተውሂድን ምናቅ ሁሉ በየቦታው መጮህ አለህብን እኔም ለቅሜ እቅድ አለኝ ለሰፈራችን ሰው ደዕዋ ለማድረግ ሀገር ስገባ ሌላው በሁኑ ሰት አብዘሀኘው ትዳር እንደዚህ ነው ለመስማትም ይከብዳል የለገቡትም ለማግባት እስኪጠሉ ደርሷል
@user-tr1zu9ez4o
@user-tr1zu9ez4o 4 ай бұрын
ሳህ
@user-hb8fe5bs1c
@user-hb8fe5bs1c Жыл бұрын
ማሜ ጀዘከ አለሁ ከይር ምርጥ መከር ኡስታችን ስለገበዝከልን እነመሰግነለን
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 Жыл бұрын
ማሜ በጣም እናመሰግናለን የምንወደውን ኡዝታዝ ስላቀረብክልን እናመሰግናለን ደስ የሚል ቆይታ ነበር
@temreali6430
@temreali6430 Жыл бұрын
ይመችህ
@user-is5qs5po6j
@user-is5qs5po6j Жыл бұрын
አላህ ረዥም እድሜ ይስጥህ ኸረ የኔ ባልስ ወላሂ በጣም እያስጠላኝ ነው የተቀመጥኩ ዱዓ አርጉልኝ ሀቂቃ ምንም አልተመጣጠንም ዱዓ አርጉልኝ አላህ የተሻለውን ኸይሩን ይምረጥልኝ
@seadihusna
@seadihusna Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሜ ከልብ እናመሰግናለን ዘወትር የምታቀርበውና የምትሰራው ነገር ከፕራክ ከሀራም እርስ በርስ ከመኖቃቀር የፀዳ ጠቃሚ ነገር ከልብ እናመሰግናለን ቀጥልበት
@sruae5986
@sruae5986 Жыл бұрын
ወንዶቹ ብር ብለው አስቸግሮወል እውናትሽናው እህቴ ግን ለትዳሪ ምሆን አይመስለኝም ከንደዝ አይነት ወንድ አላህ ይጠብቀን
@user-mw4rp9no4w
@user-mw4rp9no4w Жыл бұрын
ቁጭ ብየ ደስ ብሎኝ የሠማሁት ቢኖን ኡስታዝን ማሻአላህ ጣፋጭ አንደበት አላህ ይጠብቃችሁ
@user-mu7oj7mb2j
@user-mu7oj7mb2j Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቀወት ከነቤተስበወ እውቀት በእውቀት ላይ አላህ ይጨምርለወት
@madena1330
@madena1330 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ጎበዝ ኡስታዝ ነው ማን ነው እንደ እኔ አኡስታዝ አብዱል መጂድን የመስለው አላህ ይራህመው ወደ ቦርና ገነቴ ሂዱ ትልቅ ሺርክ የሚካሄድበት ቦታ አለ ደገር አስከንትር ምናምን የሚባሉ እባካችሁ ዳእዋ አድርጉ ሁሉም ኡስታዝ ወደ ከተማ ነው የሚገቡት ገጠር ያሉትም ጫት እየቃሙ ነው ቂርአት የሚያስቀሩት ከመስጂድ አይወጡም ያቃሉ የሚባሉት እራሱ ከቢድአ እና ከሺርክ የጠሩ የሉም አላህ ያዘነለት ሲቀር አላህ ይጠብቀን ሂድያ ይስጣቸው ይስጠን ስለ ሚስቱ ሲናገር ማሻ አላህ የእኔ ውድ ባልም እንደዝህ ነው የሚያወራው እናተ ከምታስቡን በላይ ያድርገን እናተንም ከኛ የበለጥ መልካም ሳልህ ባል ያድርግላችሁ መልካም ስው ሲያገኙ በመልካምነቶ የሚጎዶት ይበዛሉ አላህ ይጠብቀን
@user-gw2kr5wq5k
@user-gw2kr5wq5k Жыл бұрын
በቅንነት ሰብ
@aminaoumer1266
@aminaoumer1266 Жыл бұрын
ዉዴ በቅንነት ሰብ አረጊኝ
@myoutube1806
@myoutube1806 4 ай бұрын
M
@semirayimam6432
@semirayimam6432 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሜ አላህ ይጨምርላችሁ ለኛም አላህ ወደ ትክክለኛው መንገድ ይምራን ያረብ
@user-um4ex3km6u
@user-um4ex3km6u Жыл бұрын
جزاكم الله خيرا يارب 💯🏆👍
@alaykaalayka1912
@alaykaalayka1912 Жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ከይረን ኡስታዝ ረጅም እድሜ ከነሙሉ ጤና አላህ ይስጥልን
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረከላህ
@Ekram475
@Ekram475 Жыл бұрын
አሰላምአሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረከቱ አህለን ማሜ ወድሜ እኳንሰላም መጣህ አላህ አገራችንን ሰላም ያድርግል በያለንበት አላህ ከመጥፎ ነገር ይጠብቀ መተሳሰብን አድነትን ሰላምን መዋደድን አላህ ያድለን 👍👍👍👍👍👍👍
@mahaamadyesuf6208
@mahaamadyesuf6208 Жыл бұрын
አሠለማሌኩም ኡሥታዝ ጀዛከሏህከይር
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 Жыл бұрын
ማሻላህ እንደህ እርጋ ባለ መልኩ ሀሳብ መለዋወጥ ደስ ይላል
@rhkrt598
@rhkrt598 Жыл бұрын
ማሸ አላህ ተባረካ አላህ
@user-ul2jp2xs1o
@user-ul2jp2xs1o Жыл бұрын
ማሻአላህ ተበረከላህ አላህ ጨምሮ ጨማምሮ ፍቅርችሁን ያብዛው አቡ ፈውዛን ምን የታደልሺ ጀግና ሤት ነሺ ባልሺ በአዱኔያ የመሠከረልሺ
@smane5695
@smane5695 Жыл бұрын
ማሻአላህ ጀዛከአላህ ኸይረን ምርጥ ምክር ነው እቶቼ አዳምጡ ልብ በሉ ማዳመጥም ብቻ አይደለም መተግበር አለብን
@user-ij6ed6dt9i
@user-ij6ed6dt9i Жыл бұрын
ጀዛከላህ
@raheemaqa946
@raheemaqa946 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ተባረክ አላሕ እላሕ ይጨምርልሕ
@user-xr3qu9oc9z
@user-xr3qu9oc9z 4 ай бұрын
ማሻአላ ተባረከላ እኔም እቤታቸው ህጀአይቻለሁ ዱንያበአኬራ ያጠብቃቸው❤❤❤
@HikmaHikma-rz2ij
@HikmaHikma-rz2ij 4 ай бұрын
እኔም ህጀ ነበር ማሻ አላህ ብያለሁ
@jemilamohamed6904
@jemilamohamed6904 Жыл бұрын
Masha allah tebarkllah allah yechmralchehu
@HikmaHikma-rz2ij
@HikmaHikma-rz2ij 4 ай бұрын
ወአልይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አህለን ኡስታዝን በአካል ስላገኛሁት ደስ ብሎኛል ልጆችህን አላህ ያሳድጋቸው
@zinetbilal6986
@zinetbilal6986 Жыл бұрын
አላህ ሀገችንን ሠላም ያድርግልን ያርብ
@bintmohammed2382
@bintmohammed2382 Жыл бұрын
ማሜ ማሻአሏህ መልካሞችን መቀላቀል ወዳጅ አድርጎ መያዝ ቀላል አይደለም
@Tube-xu5jw
@Tube-xu5jw Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ ውዴ የኢስላም ወንድሚቸ
@SddvMnc
@SddvMnc 2 ай бұрын
ሚሞሪ ዳእዋ ጭነን ወደ ሀገር ቤት እንልካለን እዲሁም የመስኪድ ማሰረያ ገቢ ማሰባሰብ እየተባለ ብዙ እህቶች ትዳራቸው እየተበተነ ነው ልጆች አባት አጥተው እያለቀሱ ነው ማለቴ አንድ አንድ ላያቸው ሱና ተላብሰው ውስጣቸው የቆሸሸ በነዚ መልካም ስራ ሰበብ የሰው ሀገር ያሉ እህቶች እቶች ገንዘብ የሚበላ ትዳር እያለው ትዳር የለኝም እያለ ከጎኑ ያለችዋ የሚበድል አለ እኔጋ ሌላው የሚያስተምር እውነተኛ ታሪክ አለኝ በዚ ጉዳው በደንብ እህቶች እዲጠነቀቁ ምከርዋቸው እላለሁ እኔ ላይ የደረሰው ሌሎች ላይ አይድረስ
@lubabayimam6202
@lubabayimam6202 Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ህይር አላህ ቀጥተኛውን መገድ ይምራን ቤተስቦቻቺንን ያርብ
@raheemaqa946
@raheemaqa946 Жыл бұрын
አላሕ ያበርታሕ ኡስታዝየ
@sidirabashir
@sidirabashir Жыл бұрын
Masha Allah
@user-ip6oi4wn4u
@user-ip6oi4wn4u Жыл бұрын
በገጠሪ መለሞሪ መስጠት እራሳችን እንችላለን ግን ብዙልጆች በሚሞሪ አሰራጭተናል ግን ወሎላይ ያለዉ ሽሪክ በዚህ አይወገዱም አላህ ያዉጣቸዉ በስ እና ወሎወች በያለንበት ትግል ማድረግ አለብን አስተማሪ ለማስገባት
@sayedahmada5771
@sayedahmada5771 Жыл бұрын
ማሻ አላህ🌺
@maadeenadubai7641
@maadeenadubai7641 Жыл бұрын
አሚን ወላሂ ሀገራቺንን ሠላም ያርግልን
@firdewstube1208
@firdewstube1208 Жыл бұрын
Ma sha allah
@user-tk1ms4op7j
@user-tk1ms4op7j Жыл бұрын
መሸአለሀ ኡሰተዚ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🌹🌹🌹
@b.6015
@b.6015 Жыл бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ኡሥታዝ አብዱረዛቅ
@Fatima-kq5ib
@Fatima-kq5ib 10 ай бұрын
ጀዛክላሕኸይረን ማሻአላሕ
@jemilaahmed-vt2ys
@jemilaahmed-vt2ys Ай бұрын
Masha Allah Allah Yechemrleh
@user-ry9fw7wy2i
@user-ry9fw7wy2i 4 ай бұрын
ማሻአላህ ተባረከላህ አላህ ይጨምርላችሁ
@hayatwasy3564
@hayatwasy3564 Жыл бұрын
ጀዛኩምአላህኸይር
@hawakamale1954
@hawakamale1954 Жыл бұрын
ማሻአላህ ማሜ ወላሂ ደሥ የሚል ቆይታ
@madinamed317
@madinamed317 3 ай бұрын
አላህይጨምርላት
@user-md4mt2zw4k
@user-md4mt2zw4k Жыл бұрын
አህለን ያኡስታዝ ጀዛከላኸይር
@semiramohammed6765
@semiramohammed6765 Жыл бұрын
አህሌን ኡስታዞች ደስ ስትሉ
@iiammuslimalhamdulillah9789
@iiammuslimalhamdulillah9789 Жыл бұрын
ዉለህ ከሚድያ ስጠፈ. ስፈልግህነበ. ኡስታ. አቢዲረዘቅ. አለህይጠቢቅህ. ማሜ በረታ
@sofiaa589
@sofiaa589 Жыл бұрын
አህለን ወንድም በርተ በዚ ቀጥል
@emanbintendris6359
@emanbintendris6359 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ኡሙ ፈውዛን አላህ ይጨምርልሽ በጣም ደስ ይላል ባለቤትሽ መሰከረልሽ ባደባባይ ሀያእ ያለው ሰው ስሙ በሪፍ ይጠራል ሀያእ የሌለው ደሞ ይዘለፋል ይዋረዳል አላህ ይጠብቀን
@uaeuae7732
@uaeuae7732 Жыл бұрын
@user-kd4eu6nt2k
@user-kd4eu6nt2k Жыл бұрын
Ws wr wb MashaaAllah Allah yetebeqachu Ustaaza...jzk
@rufu3117
@rufu3117 Жыл бұрын
ማሻአሏህ ኡስታዝ. ሚስትህንም አሏህ ይጠብቃት መሰሰሎቻን ያብዛ ቲክቶክን አልጠቀምም ወደ ትም አሁንም
@user-fm3vg1pl2l
@user-fm3vg1pl2l Жыл бұрын
ወላሂ ትክክል ኡስጣዝ አላህ ይጠብቅህ. በውሎ መስራት አለበት. አላህ ያግዛችሁ
@hayatsufiyan1357
@hayatsufiyan1357 Жыл бұрын
masheallah Allah yetbekachahu
@sofiyatube7958
@sofiyatube7958 6 ай бұрын
አላህ ይጠብቃችሁ
@mssamana2261
@mssamana2261 Жыл бұрын
ያአላህ አላህ ያሺርህ ኡዝታዜ ሀቢቢ
@sikosilo8147
@sikosilo8147 Жыл бұрын
ማሻ አላህ
@hjshsfueh6305
@hjshsfueh6305 Жыл бұрын
አው። ያዝልኝ። ጥሩ ነው👍👌👌👌🌷
@rahma-eb6ra2ra2d
@rahma-eb6ra2ra2d Жыл бұрын
አሠላሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ሚስትህ ማሻአላህ ማሜ አንተስ አታገባም??
@asfshussen9185
@asfshussen9185 Жыл бұрын
አብደረዛክ አክመል ለካ በስደት ነው ያለው!! ጠንካራ ኡስታዝ ነው
@mujeebamujeeba3645
@mujeebamujeeba3645 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ አፈያህንም ይመልሰልን ኢማራት ነወ እዴ
@hasnahasna3634
@hasnahasna3634 Жыл бұрын
ማሻአላህ አንዳዶቹ ዝም ብለው የአንዷን ሀቅ ሳይሞሎ ሶስት አራት ላይ ያግበሰብሳሉ
@hawaabdu2673
@hawaabdu2673 Жыл бұрын
ጀዛህላህይርን ውሰታዛችን
@rabiasharafa8578
@rabiasharafa8578 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቃቹ ወንድሞቼ ሀገራችንም ሰላም ያድርግልን
@user-zt1md8rj3r
@user-zt1md8rj3r Жыл бұрын
ማሚ አተ ጎበዝልጅነህ በዝሁበርታ
@umuabuketube3002
@umuabuketube3002 Жыл бұрын
ማሻላህ አላህ ይጠብቃቹ
@saadahsaeed474
@saadahsaeed474 Жыл бұрын
ማሻአሏህ 🌹🌹
@user-vt4ic4dl6y
@user-vt4ic4dl6y Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሒ ወበረካትሁ ወድማችን አብዱረዛቅ ሡበሀን አላህ መዘማን ካየሁት
@user-ht7ct9dv3n
@user-ht7ct9dv3n 9 ай бұрын
ወአለይኩመሠለም ወረህመቱለይ ወበረከቱ ኡስተዝ ጀዘከለሁ ኸይር ከይረንጀዘአ👆👆👆
@user-fd4oj6xo8h
@user-fd4oj6xo8h Жыл бұрын
ወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ማሻ አላህ ዛሬ ትልቅ እግዳ ይዘህ መጠሀል ። አላህ ያሥተካክለን ።
Китайка и Пчелка 4 серия😂😆
00:19
KITAYKA
Рет қаралды 3,6 МЛН
Sigma Girl Education #sigma #viral #comedy
00:16
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 121 МЛН
I Built a Shelter House For myself and Сat🐱📦🏠
00:35
TooTool
Рет қаралды 29 МЛН
They RUINED Everything! 😢
00:31
Carter Sharer
Рет қаралды 23 МЛН
“ከአረብሀገር አታገባም!” ተጣላን - Emu Miftah | Miftah Key
14:27
Emu Miftah | እሙ ሚፍታህ
Рет қаралды 27 М.
ሰአዲን በስጦታ አበሻበሽኳት
8:16
Remla lemma
Рет қаралды 18 М.
ፏሲካ ቲዩብ ጥያቄ
54:09
YetenbiTube የተንቢ
Рет қаралды 45 М.
Озвучка @patrickzeinali  Тюремная еда  Часть 2 @ChefRush
0:52
BigXep. Канал озвучки
Рет қаралды 3 МЛН
Creepy Teacher Kidnapped My Girlfriend?!
0:42
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 15 МЛН