ወንድሟን ጭምር ያሰለመች ጀግና ሰለምቴዋ ሀያት አስተማሪ ታሪክ | Ethiopia | ነጃህ ሚዲያ nejah media | minber tv የኔ መንገድ

  Рет қаралды 42,883

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

Abeki & dada አብኪ እና ዳዳ

7 ай бұрын

Пікірлер: 201
@Rabeah-zn8gp
@Rabeah-zn8gp 7 ай бұрын
ወላሂ እስልምናን አላህ ለወደዳቸው ባሮቹነው የሚሰጠው አላህ ያጠክርሽ
@almaznegash7592
@almaznegash7592 7 ай бұрын
Aymeselegnm open your eyes jesus is the one
@alhamdulilah755
@alhamdulilah755 7 ай бұрын
ሁላችሁም ስሙት እና እንተባበራት ለኛ ትንሺ የሚመስለን ለሰዎች ብዙ ነው
@FadilaBh
@FadilaBh 7 ай бұрын
ماشاءالله ماشاءالله
@ssz8539
@ssz8539 6 ай бұрын
Masha Allah
@user-yn3rr2jl5c
@user-yn3rr2jl5c 2 ай бұрын
አላህይጨምርልሽ​@@FadilaBh
@user-ij5to3lt3v
@user-ij5to3lt3v 7 ай бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አላህ. ያጽናሽ. እህቴ በኢስላም ❤❤❤❤❤❤❤. አለባበሳ እራሱ ሲያምር ማሻአላህ. ❤❤❤❤❤❤
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 7 ай бұрын
እሰልምናን ውሰጡን ቢያቁ ወላሂ አድ ቀን አየኖሩምነበር በሌላ እምነት
@user-bx9xq7dw1e
@user-bx9xq7dw1e 7 ай бұрын
ማሻ አላህ❤ ኡንኳን ወዳ ተፈጣርሽበት ዲናል ኢስላም መጣሽ አህለን የኔ ውድ🥰
@fafisualih4212
@fafisualih4212 7 ай бұрын
የኔ ጥንካራ እህት ❤ አሏህ እስከመጨረሻው ያጽናሽ ለቤተሰቦችሽም አሏህ ሂዳያ ይስጣቸው ስታወሪው ቀላል ይመስላል እንጂ የሳለፍሽው ውጣ ውረድ ከባድ ነው አይዞሽ ለኸር ነው ያልፋል. ኢስላምን መወፈቅ የስጦታዎች ሁሉ የበላይ ነው. አይዞሽ
@melihayosufe8961
@melihayosufe8961 7 ай бұрын
ማሻ አላህ ሰለምቴዎች ያላቸዉ የኢማን ጥንካሬ እንዴት እንደሚያስቀኑኝ
@letebrhanambaye2155
@letebrhanambaye2155 6 ай бұрын
Masallah Masallah Masallah Masallah Masallah Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe Allahmdllhe
@user-yj6xm3ej5m
@user-yj6xm3ej5m 7 ай бұрын
የኔ ቅመም ደስ ስትይ አላህ ቸር አምላክ ሁሉን የሚችል ነው ያረብ ሀሳቧን ሁሉ አንተ በችሎታህ አሳካላት አብሽሪ አንች እድለኛ ነሽ ሀሳብሽም ይሳካል ኢንሻ አላህ
@user-qz7uz8zj2p
@user-qz7uz8zj2p 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ በኢሥላም ላይ ያጥናን
@kadijajuwhar7104
@kadijajuwhar7104 7 ай бұрын
ማሸአላህ ኢነላሀየህድ መዬሸአ አይዞሽ በርቺ እህት አላህ ይገዝሽ
@abdulfetazeini3037
@abdulfetazeini3037 7 ай бұрын
የማያልፍ መከራ የለም አብሽር ዱኒያ ነዉ ሌሎቻችን ትንሽ ትልቅ ሳንል እንተባበር
@jrrhurir5966
@jrrhurir5966 7 ай бұрын
❤❤❤❤ማሻ አላህ አላሁ አክበር አላሁ አክበር አላሁ አክበር ጀግና እህታችን ወደተወለደችበት ሀይማኖት ወደተፈጠረችበት ሃይማኖት ተመለሰች አልሃምዱሊላሃ አላንእመቴል ኢስላም❤❤❤❤
@user-dw3pr1px2d
@user-dw3pr1px2d 2 ай бұрын
ማሻአላ ❤❤ኢስላምነዉ ሄወቴ ❤❤አብሸሪ እህቴ❤❤ አላህይገዝሸ አላሁ አክበር❤❤
@omaradnan9845
@omaradnan9845 7 ай бұрын
አላህ ሙላቤተሰቦችሽን አላህ ያስልምልሽ
@user-xm3mz4gb5b
@user-xm3mz4gb5b 6 ай бұрын
ኢስላም ሰላም የሀቅ ሀይማኖት ነው ይሄ ለመንም ግልጽ ነው 😊
@hasnatube5214
@hasnatube5214 7 ай бұрын
እዳቺ አይነት ጠካራ እህቶች ሳይ እራሴ ዞርብዬ እዳይ ያደርገኛል
@Omi3456
@Omi3456 7 ай бұрын
እስኪ የስልክ ቁጥሯን አስቀምጡልኝ p/s ሙስሊም እህት ወንድሞቼ
@user-jf6qo5ei8z
@user-jf6qo5ei8z 6 ай бұрын
በቪድዮው መጫራሸ ላይ አለልሽ
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 7 ай бұрын
እሰልምና ማለት ብረሀን ማለትነወ ያየው ያቃል ጀግና ነሺ
@alberteinstein9034
@alberteinstein9034 7 ай бұрын
Terorist
@selamgeber5688
@selamgeber5688 7 ай бұрын
ሽ ኢየስይስ የካድሽ ጋሃነብ
@selamgeber5688
@selamgeber5688 7 ай бұрын
በየሱስ ያላመነ የዘልአለም ሂወት አይወርስም ለገዝብ በለ
@sammylontek5133
@sammylontek5133 7 ай бұрын
To believe in Islam is to live in darkness in this World and Hell for thr rest of your life! Wake up and repent before you loose your chance to do so.
@foryou4761
@foryou4761 7 ай бұрын
​@@selamgeber5688 ke Iesus 3:19 belay yehonewen geta geta mehonun kedehal malet new kehadi dedeb pente. JEGNA berchi Dalete eko ye muslim ketema nech berchi sister.
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s 7 ай бұрын
የኔ ውድ እህት አላህ ያፅናችሁ ከወንድምሽ ጋር ቤተሰቦችሽንም አላህ ይወፍቃቸው
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x 7 ай бұрын
ማሻአላህ እህቴ አላህ ሙሉ ቤተሰቦችሽ ዲነል ኢስላምይወፍቃቸዉ
@abdulazizmohammed6188
@abdulazizmohammed6188 7 ай бұрын
አብሽር አሏህ ያግዝሽ አሏህ ገር በገር ያርግልሽ
@user-ki5iq8sc9h
@user-ki5iq8sc9h 7 ай бұрын
አራ ሼም ነዉ ሽር ለይክ አርጉት ለቡዙ ሰዉ ኢንድደርስ
@zeynebseid6248
@zeynebseid6248 7 ай бұрын
ማሻአላህ የኔ ቆንጆ
@user-bn6ij4lb6e
@user-bn6ij4lb6e 5 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያጠንክርሽ አልሀምዱሊላህ እስልምናን ለወፈቀን አምላክ እኔም ሰለምቴነኝ ዱአ አድርጉልኝ
@user-qp3tk2zn6z
@user-qp3tk2zn6z 7 ай бұрын
አብሽሪ ያልፋል እዱንያ ፈተና ናት
@twinklestar2448
@twinklestar2448 7 ай бұрын
ሱበሀንአላህ እስከመጨረሻዉ አላህ ያፅናሺ የኔጀግና
@cgf8399
@cgf8399 7 ай бұрын
ሱባሀንአላህ የስለምቴወችታሪክልብይነካል ማሻአላህ አላህይጨምርልሺእህታችን ዉበትሲለካ በሂጃብነዉለካ🎉🎉 አላህይወደደዉንነዉ ኢስልምናንእሚወፍቀዉ አልሀምዱሊላሂአለኡመተልኢስላም።እንኳንም ወደተወልድሺበት ሀይማኖትመጣሺ የትናችሁ የኢስላምልጆች
@user-eh8eo7se5f
@user-eh8eo7se5f 7 ай бұрын
Masaha allha🎉🎉🎉አላህየ ያበርታሽ ያረብ ያረብ እርዚቅሽን ያብዛልሽ❤❤
@user-wu3bw1hc5y
@user-wu3bw1hc5y 7 ай бұрын
ማሻ አላህ አላሁ አክበር
@nejatabdu7279
@nejatabdu7279 7 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያፅናሽ
@user-vd7ph4rq8x
@user-vd7ph4rq8x 7 ай бұрын
ማሻ አላህ
@user-fp9ky1yd8q
@user-fp9ky1yd8q 7 ай бұрын
አላህይጨምርልሽ
@mehemaassen307
@mehemaassen307 7 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ በድናችን የጠበቅን ያድርግን
@khadijakoko4914
@khadijakoko4914 7 ай бұрын
ማሻ አሏህ
@abuyunusi
@abuyunusi 7 ай бұрын
አላህ የፅነሽ ማሻአላህ
@kasb3919
@kasb3919 7 ай бұрын
መሻህ አላህ አብሽር
@user-ns9xw7tx8d
@user-ns9xw7tx8d 7 ай бұрын
አሰለም አለይኩም አቡኬ አሀለን ኢሂታችን አለሀ መሪጦሸል❤❤
@user-pv1km9nc4t
@user-pv1km9nc4t 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህ ያፅናሽ
@zeynbeahussain2560
@zeynbeahussain2560 7 ай бұрын
መሻአላህ ያጠክርሽ እህቴ
@fuieuo5109
@fuieuo5109 7 ай бұрын
አይዞሽ አብሺሪ አላህ ያጠክርሽ
@imosumeya
@imosumeya 7 ай бұрын
አብሺሪ የኔውድ እህት አላህ ያግዝሺ
@user-dr6hy7nt7d
@user-dr6hy7nt7d 7 ай бұрын
አለህ በአዱንያም በአኬራም የስደስትሽ
@user-vi5oh5bd9d
@user-vi5oh5bd9d 7 ай бұрын
ማሻአላህአላህያፅናችሁየኔውዶችአብሽሩ
@Mare190Hhg
@Mare190Hhg 7 ай бұрын
አይዞሺ እህቴ አላህ ያግዝሺ
@shamsa5523
@shamsa5523 7 ай бұрын
ማሻ.አላህ❤❤❤❤❤❤
@HaivaHaiva-nl9nl
@HaivaHaiva-nl9nl 7 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ያሠብሽውን ያሣካልሽ እህት
@emranmudin5890
@emranmudin5890 7 ай бұрын
ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ
@haykelawel8550
@haykelawel8550 7 ай бұрын
ሡብሀን አላህ አላህ ያፅናሽ እህት❤❤❤
@ayshaalhabashi6337
@ayshaalhabashi6337 7 ай бұрын
ማሻአህአላህደጨምርልሸ
@user-ni6kk8dc8p
@user-ni6kk8dc8p 4 ай бұрын
አሏህ ያግዛቹህ
@huae9457
@huae9457 7 ай бұрын
ማሻአላህ አላህለተመኘሽውሁሉያብቃሽ
@sifankumsa7450
@sifankumsa7450 7 ай бұрын
Mashaa Allah Tabaraka Allah ❤❤
@user-xc8ds9vb4r
@user-xc8ds9vb4r 7 ай бұрын
ماشاء الله
@fjgdgg1538
@fjgdgg1538 7 ай бұрын
ማሻአላ
@alggt4127
@alggt4127 7 ай бұрын
በጣም ይከብዳል እህቴ ኣላህ ይርዳሽ ❤
@qtrqtr-cc9kn
@qtrqtr-cc9kn 7 ай бұрын
አላህይጠብቅሽ ውዶየ
@zenatalseed5123
@zenatalseed5123 7 ай бұрын
ابشر
@sadickzayn9471
@sadickzayn9471 7 ай бұрын
Masha Allah
@user-db2rl5rj1m
@user-db2rl5rj1m 7 ай бұрын
ያረቢ አላእያገዘሸ ጠካራሁኚ የቻልነዉ እናገዘሻአልን
@medinaabebe1821
@medinaabebe1821 6 ай бұрын
አላህ ያበርታሽ
@user-sv2ws2np8n
@user-sv2ws2np8n 7 ай бұрын
ماشاءلله الله يوفقك ويسعدك
@Senatube587
@Senatube587 7 ай бұрын
Mash allah allah yetebekesh weduwa ehete❤
@zzzz-bg4ol
@zzzz-bg4ol 7 ай бұрын
Masha allah
@lobabalobaba6670
@lobabalobaba6670 7 ай бұрын
ያረባአላህይገዝሽ
@user-vs1pk1wx7h
@user-vs1pk1wx7h 7 ай бұрын
አላህ ጤናሺን አብዝቶ ይስጥሺ አላህዬ ምኞትሺን ሁሉ ያሳካልሺ
@jujuwolloyewayoutube5252
@jujuwolloyewayoutube5252 7 ай бұрын
ማሻአላህ
@gola5905
@gola5905 7 ай бұрын
አለህ ሁለችንንም በዲነል ኢስለም የፆነን የረቢ የአለህ
@jamilajam9253
@jamilajam9253 6 ай бұрын
Mashaa allah❤❤❤❤
@user-rq7cp7ey1y
@user-rq7cp7ey1y 7 ай бұрын
የኔ ውድ አላህ ያፅነሽ
@MeksudfekaduMensurtyre-jo9uf
@MeksudfekaduMensurtyre-jo9uf 5 ай бұрын
አላህ ኢጨምርልሽ
@user-fb8qf8os3d
@user-fb8qf8os3d 6 ай бұрын
አሏሁ አክበር አሏሁ አክበር ማሻአላህ አላህ ያጽናሽ ጎበዝ
@ozso2l80
@ozso2l80 7 ай бұрын
የኔዉድ እሕት ማሻአላሕ አላሕ ያግዝሽ ጠካራ ጀግናሴት ነሽ
@rukiya6481
@rukiya6481 7 ай бұрын
አላህ ሙሉ አፍያ ያድርግሽ እህት❤❤❤
@grbu1121
@grbu1121 7 ай бұрын
ቁጥሯን አስቀምጥ እድትረዳ
@user-uj2cg9fv9x
@user-uj2cg9fv9x 7 ай бұрын
አስቀምጦዋል መጨረሻ አካባቢ
@user-mx5fd6gv4r
@user-mx5fd6gv4r 7 ай бұрын
ዜሮ ዘጠኝ 06 አስራ ሶስት 28 አርባ አንድ
@user-kh8wr6ke9f
@user-kh8wr6ke9f 7 ай бұрын
አብሽርእህታችን
@ahmedabdullahi1896
@ahmedabdullahi1896 7 ай бұрын
Masha allah allah yichamerelesh
@habibamohamed2661
@habibamohamed2661 7 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله الله وكبر
@khayriasoror4787
@khayriasoror4787 7 ай бұрын
ኢሻአላህ ሸዋሁሉየሰልማል
@alhamdulilah755
@alhamdulilah755 7 ай бұрын
የኔ ውድ አሏህ ያጠንክርሺ ❤
@aliyasin2757
@aliyasin2757 7 ай бұрын
mashAllah
@MekiMeki-sc2rg
@MekiMeki-sc2rg 5 ай бұрын
አላህ ይርዳሽ የኔ ውድ እህት❤
@taybat536
@taybat536 7 ай бұрын
ማሻአላህ ጀግናዋ ሱምያ አላህ ያፅናሺ አላህ ያሺርሺ ሂዳ ተአላህ ነዉኛ ለእናትሺ አላህ ሂዳ ይስጥሺ
@user-zc3xu8pp6y
@user-zc3xu8pp6y 6 ай бұрын
የኔ ዉብ ስታምሪ ማሻአላህ አላህ ህልምሽን ያሳካልሽ ❤❤❤
@user-yf7dh9oh3j
@user-yf7dh9oh3j 7 ай бұрын
አለሁ. አክበር
@user-se2fy6vt1c
@user-se2fy6vt1c 7 ай бұрын
Masalh
@suadjemal4689
@suadjemal4689 7 ай бұрын
ማአ ሻአሏህ
@AlazizNassra
@AlazizNassra 2 ай бұрын
ማሻለህ በጠም ደስይለል ❤❤❤❤
@fatimah9610
@fatimah9610 7 ай бұрын
Masha allhe allhe akbar allhe akbar enken baslam wada denle eslam mateshe enthen allhe lalwaheneme allhe hidya yasthawe yarab
@user-db2rl5rj1m
@user-db2rl5rj1m 7 ай бұрын
ጠንካሬሸ ማሻአላ አበሸሪ እናገዘሻልን አበሸሪ
@toydaymar3053
@toydaymar3053 3 ай бұрын
ማሻአላህ፣እህቴ፣አላህ ያጥከርሺ
@hawahawa77
@hawahawa77 7 ай бұрын
መሸአላህአላህበድንሽላይያ ጠክርሽ
@teyibapellereau477
@teyibapellereau477 7 ай бұрын
masha Allah hulachunm Allah yasakalsh afiashiun yesteshe 🙏🙏🙏
@salihabintawol2237
@salihabintawol2237 7 ай бұрын
ماشاءالله تبارك الله اكبر ❤️❤️
@rahmarahma7002
@rahmarahma7002 7 ай бұрын
ማአሻአላህ አላህ መሉአፍያሽን ይመልስልሽ ያረብ
@kedrduba398
@kedrduba398 7 ай бұрын
አላህ አክበር
@user-mz5ko6yw1d
@user-mz5ko6yw1d 7 ай бұрын
Subahan allah
@user-gc7kd1sr7c
@user-gc7kd1sr7c 6 ай бұрын
ረሱን ለአንድ ፈጠሪ ህግ የስገዛ ሰው በአረብኛ ሙስሊም ተብሎ ይጣረል ማሻ አላህ እህቴ አቐምሽ ደስ ይለል አላህ የፈለገውን ቀኝተኛውን መንገድ ይመረል አላህ ጀነት ከዘጋጃለቸው በሮቹ እንደረግልሽ የዘውትር ዱዓዬ ነው
@user-fw1jt9mw2g
@user-fw1jt9mw2g Ай бұрын
Mashaallah
@oromiyaannibilisoomtidhiig9147
@oromiyaannibilisoomtidhiig9147 6 ай бұрын
ماشاالله تبارك الله ❤❤❤
@AboIkram182
@AboIkram182 7 ай бұрын
❤ ماشاء الله تبارك الله
🍟Best French Fries Homemade #cooking #shorts
00:42
BANKII
Рет қаралды 42 МЛН