No video

Ethiopian Bread Spices - Ye Dabo Kimem - የዳቦ ቅመም

  Рет қаралды 41,488

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 90
@alwale1114
@alwale1114 6 жыл бұрын
ማሚ እጅወትን አላህ ይባርከው የሽሮ ቅመም እና በርበሬ ስናዘጋጅ ማለቴ ቅመሞን ቢያስተምሩን ደስ ይለኛል በተረፈ እድሜከጤና ጋ አብዝቶ ይስጦወት እማየ
@GideyGidey-c9b
@GideyGidey-c9b 18 күн бұрын
❤ አመሰግናለሁ
@selamawuyteshetu750
@selamawuyteshetu750 5 жыл бұрын
እናታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጠወት እኔ ሙያ መማር ከእሳቸው ብቻነው የምፈልገው ምንም ሳላውቅ ነው ስደትን የቀመስኩት
@user-rz1xn1fc6s
@user-rz1xn1fc6s 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማሚ እድሜሽን ያርዝመው ሠላምሽ ይብዛ
@todayethiopia1787
@todayethiopia1787 6 жыл бұрын
ማምየ እደት ነዎት? እዳቦ ላይ ነጭ ሽኩርት እደት ነው የሚጨመረው ሰምቸም አይቸም አላቅም ሌሎቹ አው ያስፈልጋሉ ነጭ ሽኩርቱ ግን እደት?
@jamilaneuray8190
@jamilaneuray8190 5 жыл бұрын
ጥያቄ ነው
@user-sn8py9ic8w
@user-sn8py9ic8w 6 жыл бұрын
ማማየ በጣም እናመሰግናለን በጣም የምፈልገው ነበር የመከለሻ ቅመም አሳይን በጣም ውድድ አረግሻለሁ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
ሰላም እናቴ ናፍቆሽን አልቻልኩም መከለሻ ይኸው kzfaq.info/get/bejne/nbSUf66T3bLOpI0.html
@user-sn8py9ic8w
@user-sn8py9ic8w 6 жыл бұрын
Adane አዳነ አመሰግናለሁ
@zumraseid1251
@zumraseid1251 6 жыл бұрын
ማማየ እጅሽ ይባረክ በጣም እናመሰግናለን ። እኔ ግን ሁሉንም ቪዲዮዎች እያየሁ ብዙ ተማርኩ ተባረኪልኝ የኔ ጨዋ እናት። እናም ካላስቸገርኩሽ እንዲሁም ከተመቸሽ የበርበሬን አዘገጃጀት ብታሳይኝ?? ሰላምሽ ብዝት ይበልልኝ ያልተማርኩት ነገር የለም።
@mareammohammed8825
@mareammohammed8825 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማዬ የመከለሻ ቅመም አሳዮን
@esekadardametaw1768
@esekadardametaw1768 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን ማሚ እጅሽ ይባርከው
@user-oe4is2ht2f
@user-oe4is2ht2f 5 жыл бұрын
እናመሠግናለን እማ ድብላልና ነጭሽኩርት ብቻጨምሪ ብጋግር ይጣፉጣን??
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
ነጭ ሽንኩርት ዳቦ ላይ ?እንደት ነው ነገሩ
@emancjguh5802
@emancjguh5802 6 жыл бұрын
አናመሰግናለን ማሚየ
@aliyaendris1397
@aliyaendris1397 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ያዳነ እናት ጥያቄ አለኝ ? እሱም ነጭ ሽኩርት እንዴት አድርገን ለዳቦ እምንጠቀመው? ሌሎች ቅመሞችን እናቴ ስትጠቀም አውቃለሁ ነጭ ሽኩርት ስላላየሁ ነው! በተረፍ ረጅም እድሜና ጠና እመኝልሻለሁ
@kongitgirma6222
@kongitgirma6222 6 жыл бұрын
enkuan beselam metash mamye .enamesegnalen
@Love-uw9kw
@Love-uw9kw 6 жыл бұрын
ሁል ጊዜ ባይሽ አልጠግብሽም ባለሽበት ሰላም ጤና እድሜ ይስጥሽ
@genetkassa610
@genetkassa610 4 жыл бұрын
Neche shenkurte??
@taibahmohamed7216
@taibahmohamed7216 5 жыл бұрын
ከለብነዉ የማመሰግነዉ ከሰራሺዉ ሁሉ የበለጥ የተመቸኚ ዳቦዉነዉ
@kubrakubra9735
@kubrakubra9735 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን
@mazseidmazseif7775
@mazseidmazseif7775 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ማዘር
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 6 жыл бұрын
አዳነ በእግዚያብሄር እጃቸውን ሳምልኝ
@user-tl4ve4zu7l
@user-tl4ve4zu7l 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@rahimaabuna3226
@rahimaabuna3226 6 жыл бұрын
አመሠግናለሁ ማማዬ ማርን እንዴት ነዉ ማቅለጥ የምንችለዉ?
@melatiyemaryamilij2411
@melatiyemaryamilij2411 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@senaittube502
@senaittube502 6 жыл бұрын
Thank You mommy Egzybhr Edmaena tena yestote
@user-qb4hv6zd1h
@user-qb4hv6zd1h 6 жыл бұрын
ማማዬ ከልብ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን
@sit8475
@sit8475 6 жыл бұрын
እናመሠግናለን እናታችን😘😘😘
@semuweloyiwa3188
@semuweloyiwa3188 Жыл бұрын
ግን ከይቅርታ ጋር ቪድዩ ለማሳጠር ሞክሪ እናት ሲረዝም ያዝጋል ይሄን ስል ከይቅርታጋር የመሰለኝን ነው🙏
@schuschubika7673
@schuschubika7673 5 жыл бұрын
Motherye i miss you😘😘 egziabher yisitilin edmie yistot😘😘bizu muya yastemirunal.
@jamiliamekonnen3901
@jamiliamekonnen3901 6 жыл бұрын
tks
@wellwell453
@wellwell453 5 жыл бұрын
ድብላል ማለት በአረቦች ክስባራ ማለት ነው አይደል? እናመስግናለን ማማዬ
@hfybvdhd4998
@hfybvdhd4998 4 жыл бұрын
አይዋ የኩዘበበራ ፍሬ ግን የኢ/ያ ሽታው ከባድ ነው
@selamtsegay5006
@selamtsegay5006 4 жыл бұрын
Mamaye abro ke diqotu snaboka new yemnchemrew
@user-oo6vl2qy7m
@user-oo6vl2qy7m 3 жыл бұрын
ሺመት ኑሪልን እናምስግናለን💖💖💖💖💖💖
@user-og6th7zg5m
@user-og6th7zg5m 6 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እናቴ
@ruhamatariku2329
@ruhamatariku2329 6 жыл бұрын
thanks motherye
@emilearaya619
@emilearaya619 2 жыл бұрын
እዝጌር ይስጥልኝ፣ በጣም ግልጽ በሆነ መገድ ጥበቦትን አካፍለውናል።
@sofiaali2441
@sofiaali2441 2 жыл бұрын
I love it ❤️
@Rose-lw8nn
@Rose-lw8nn 6 жыл бұрын
ማምዬ ውድድድድድ ነው የማደርግሽ የኔ ደርባባ
@rozirozi7861
@rozirozi7861 6 жыл бұрын
Mamaye Betam Enamesegnalen
@kjk1819
@kjk1819 6 жыл бұрын
ማማየ ኑሪልን ቅን እናት ሰላሙን ያብዛለወት
@allahwekberngoussa9886
@allahwekberngoussa9886 6 жыл бұрын
አናመሰግለን
@user-rs1ft1xh4o
@user-rs1ft1xh4o 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማ ጥሎብኝ እረጅም ቪዶ አልወድም ተምችቶኛል አጠር ያለች ናት ቪዶውን አጠር አድርጉልን በጣም ነው የምናመሰግነው እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
መንገደኛ ነኝ please subscribe አርጉኝን አመሰግናለው
@alewyasemus9459
@alewyasemus9459 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናትዬ
@mekdesstemessgen8626
@mekdesstemessgen8626 6 жыл бұрын
Gn emamaye lilochun bergt akachewalewu nech shkurt gn dabo wust ychemeral ede???
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
Mekdess Temessgen መቅዲየ እንደፍላጎት ነው አንዳንድ ሰወች እርጥቡን በእስቲኪኒ ያደርጉ እና ሊጋገር ሲል ያወጡታል
@yaxyasalman9848
@yaxyasalman9848 6 жыл бұрын
mami what is demblal in Eritrea we don't now can you explain? ?
@munahussein5043
@munahussein5043 3 жыл бұрын
Coriander
@user-md7db7bs4x
@user-md7db7bs4x 4 жыл бұрын
ማማ ከልብ እናመሰግናለን
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 6 жыл бұрын
እጆት ይባረክ ማምዬ ተባረኩ
@tekowameeshtu7914
@tekowameeshtu7914 6 жыл бұрын
ያንተ ዩቱብ የዘፈን ነው ይቅርታ አልችልም
@Salemkhabesha
@Salemkhabesha 6 жыл бұрын
Tekowame Eshtu አደለም
@user-tu3lm1li8x
@user-tu3lm1li8x 6 жыл бұрын
ማሚዬ አላህ ረዥም እድሜ ይስጥስ ከልቤ ነው እማመሰግንሽ ባቺ ስቱን አወኩ
@destakeremela3591
@destakeremela3591 6 жыл бұрын
ይመሽች ሽኩር እደሚደረግ አላውቅም ነበር
@user-kw5qr6dc9f
@user-kw5qr6dc9f 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ ማምዬ
@user-my5ww6cb9d
@user-my5ww6cb9d 6 жыл бұрын
ማማየ እናመሰግናለን ሰላም አመሸሽ
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ማህደር
@meskermfikadu2367
@meskermfikadu2367 4 жыл бұрын
Feto be harebigna menedenew yemibalew
@dobochfatumafatuma2004
@dobochfatumafatuma2004 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@hananlubaba8447
@hananlubaba8447 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እናቴ 🔯💝🔯💝🔯💝🔯💝🔯💝🔯💝🔯💝🔯💝🔯💝🔯💝
@medksaelisabeth2279
@medksaelisabeth2279 6 жыл бұрын
Ente edmeye yesteha
@destakeremela3591
@destakeremela3591 6 жыл бұрын
ኑሪልን
@user-sj2br2xi5h
@user-sj2br2xi5h 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ግን ነጪ ሺንኩርቱን አዲርቀን ነው? እንደት አብሮ ይፈጫል
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
ራቢ ራቢ ሙሉውን አልሰማሽም ማለት ነው ረቢየ ነጭ ሽንኩርቱ በእርጥቡ ከሆነ ሊጡን አቡክተሽ በእስትኪኒ አድርገሽ ሊጡ ውስጥ ታደርጊእ እና ልትጋግሪው ስትይ ታወጭዋለሽ። ግን ደርቆ የተፈጨ ካለሽ ሳይበዛ በትንሹ ታደርጊአለሽ። አመሰግናለሁ
@user-sj2br2xi5h
@user-sj2br2xi5h 6 жыл бұрын
ሀኔ አረ ሰምቸ ነበር ስላልገባኝ ነው አሁንም ስለ ነጪ ሺንኩርቱ ስላልሰማሁ ነው እህት
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
ራቢ ራቢ እሺ ረቢየ
@marakiye7986
@marakiye7986 6 жыл бұрын
ማሚዬ የኔ ባለ ሞያ😘
@abinetdessie1012
@abinetdessie1012 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@rahmahrahmah9447
@rahmahrahmah9447 3 жыл бұрын
የኔ ናት
@sukenashariif7364
@sukenashariif7364 6 жыл бұрын
Wowowo mama😍😍😍😘😘😘
@mareammohammed8825
@mareammohammed8825 6 жыл бұрын
ሁሌም አንጣወት
@mimimimi-bj5qm
@mimimimi-bj5qm 6 жыл бұрын
Mathery enamesgenln
@burtkanymaryamlji8075
@burtkanymaryamlji8075 6 жыл бұрын
edman tan yadlowt matherya
@MyEthiopia12
@MyEthiopia12 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የኔ እናት
@sabahagos808
@sabahagos808 6 жыл бұрын
❤️😘
@mariammaryam1642
@mariammaryam1642 6 ай бұрын
ለቂጣ ፍርፍር ይሆናል
@starcel1910
@starcel1910 6 жыл бұрын
10Q mame
@meazu.tadese9286
@meazu.tadese9286 6 жыл бұрын
👍👍❤❤
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
እማየ እንደምን አለሽ እናቴ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@user-pd6kl7xp2d
@user-pd6kl7xp2d 6 жыл бұрын
ማሚ የተንቢ😍
@meronwordofahabeshawettama457
@meronwordofahabeshawettama457 6 жыл бұрын
Amesgnalew mami
@yaxyasalman9848
@yaxyasalman9848 6 жыл бұрын
mami demblal entay eu
@tghabtu2589
@tghabtu2589 4 жыл бұрын
ድብላል በእንግልዘኛ
@yophelmulugeta8943
@yophelmulugeta8943 3 жыл бұрын
ኮርያንደር
@sititeyebteyeb5210
@sititeyebteyeb5210 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን እማምዬ
@tewekeltualellah6835
@tewekeltualellah6835 6 жыл бұрын
Lower women ayhonm
@tajestneaa7711
@tajestneaa7711 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
የዳቦ ቅመም/ye dabo kimem/Ethiopian Bread spices
8:12
Tsion tube
Рет қаралды 28 М.
የመከለሻ ቅመም  | 7 spice mixes......|
11:22
Melly spice tv
Рет қаралды 166 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН
Вы чего бл….🤣🤣🙏🏽🙏🏽🙏🏽
00:18
Ik Heb Aardbeien Gemaakt Van Kip🍓🐔😋
00:41
Cool Tool SHORTS Netherlands
Рет қаралды 9 МЛН
wow so cute 🥰
00:20
dednahype
Рет қаралды 22 МЛН
አዲስ ምጣድ መጣ - ውብ ዲጂታል ምጣድ - Wub Digital Mitad
12:11
የዳቦ ቅመም አዘገጃጀት bread spices
11:26
Habiba Habiba
Рет қаралды 11 М.
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 14 М.
የዳቦ ቅመሞች (Ethiopian bread spices)
7:05
Zed Habesha Food ( ዜድ ሀበሻ ቻናል )
Рет қаралды 31 М.
Ethiopian Spices -  Kimem - የኢትዮጵያ ቅመሞች
28:01
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 239 М.
how to make Ethiopian mekelesha የወጥ ቅመም አዘገጃጀት
12:54
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 102 М.
The Giant sleep in the town 👹🛏️🏡
00:24
Construction Site
Рет қаралды 19 МЛН