የ ፉርኖ ዱቄት እና የገብስ ገንፎ | የሰንበት ቁርስ | ገንፎ አሰራር

  Рет қаралды 56,247

melat tube

melat tube

4 жыл бұрын

Пікірлер: 97
@enat-ethiopianfood7261
@enat-ethiopianfood7261 4 жыл бұрын
የእናት ገንፎ ልዩ ነዉ እጅ ይባረክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ለእናቶቻችን❤️
@alemdegefa6718
@alemdegefa6718 4 жыл бұрын
በታም አንጂ እናቶቻችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አሜን የኔ ቆንጆ ሰብስክራይብ አድሪጌኝ አዲስ ነኝ
@AdotEthiopianfood
@AdotEthiopianfood 4 жыл бұрын
እሜዬ እጆት ይባረክ ጤናና እድሜ ይስጥልን
@membiadal8355
@membiadal8355 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነዉ እኔ በጣም ነው ገንፎ የምወደው በተለይ የገብሱን
@koshtatube
@koshtatube 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ ይላል ትክክለኛ ገንፋ ነው ተመችቶኛል
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
ዋዉ ልዩ የሆነ ገንፎ ነው እናመሰግናለን
@Master_ofElements
@Master_ofElements 4 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@faithmoore7486
@faithmoore7486 4 жыл бұрын
Yasgomejal: Eji yibarek biyalehu 👍🏾
@kenaanalzer9501
@kenaanalzer9501 4 жыл бұрын
Wow siyamir ejoho yibarak enat
@user-wq8ud8ui2f
@user-wq8ud8ui2f 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 4 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ባለሙያ
@rahelmelesse3432
@rahelmelesse3432 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚዪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጦት 😘
@mikealem6828
@mikealem6828 3 жыл бұрын
እማማዬ በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ከርሷጋር ይሁን🌹
@hnah4891
@hnah4891 Жыл бұрын
ረጅም እድሜ ይስጥሽ እናት አለም
@bettybekle1686
@bettybekle1686 4 жыл бұрын
Wow Seyamer eges yebarek
@user-mn8kv6si7p
@user-mn8kv6si7p 4 жыл бұрын
Woww nic Job
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አመስግናለሁ
@laelnaam7539
@laelnaam7539 4 жыл бұрын
Thank you Malay mom Happy Mother’s Day 💕your so lovely my God blessed you
@eleulove9569
@eleulove9569 4 жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን ይሁንሎት በጣም እናመሰግናለን።
@monuamohammed120
@monuamohammed120 4 жыл бұрын
እናት እና ልጅ ደስ ስትሉ እድሜ እና ጤና ይስጦት እናመሰግናለን
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 4 жыл бұрын
ማሚዬ መልካም የእናቶች ቀን አንችን የመሰለች መልካም እናት በመተዋወቄ ደስተኛ ነኝ የወለድሻቸው ይደጉ እድሜ ጤና ይስጥልሽ አንችንም በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ኪዳነምህረት ትባርክሽ አሜን እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ።
@alemdegefa6718
@alemdegefa6718 4 жыл бұрын
አሜን የኔ ቆንጆ ሀንዬ ሰብስክራይብ አድሪጌኝ አዲስ ነኝ
@ekram2626
@ekram2626 4 жыл бұрын
Thanks ye melu enat happymother's day
@mekdeszewdie5609
@mekdeszewdie5609 4 жыл бұрын
ማሚ እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሰሽ ረጅም እድሜ ከጤናና ከበረከት ጋር እግዚአብሔር ይስጥልኝ ❤️❤️
@barkahhassen226
@barkahhassen226 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@misrakruga9328
@misrakruga9328 4 жыл бұрын
እናት እና ልጅ ደስ ስትሉ ሜልዬ በርችይ
@Lazarus2938
@Lazarus2938 4 жыл бұрын
Happy mother's day yenenat thank you so much 🙏
@user-bd1rt3hd1g
@user-bd1rt3hd1g 4 жыл бұрын
በጣም ያምራል እናቶች ምንም ምግብ ቢሰሩ ይጣፍጣል እድሜና ጤና ይስጥልን
@oromiyabirthoromo1916
@oromiyabirthoromo1916 4 жыл бұрын
ውይ እማምዬ እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ ይላል
@taabebe525
@taabebe525 4 жыл бұрын
የሜሉዬ እናት እጆት ይባረክ ደርባባዬ
@tg2045
@tg2045 4 жыл бұрын
Thanks mum...
@user-bw2wd1vt9m
@user-bw2wd1vt9m Жыл бұрын
ማሻአ አላህ
@bchhujfhhh7824
@bchhujfhhh7824 10 ай бұрын
ዋው
@user-vv2bx2ct7v
@user-vv2bx2ct7v 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን አንቺም መልካም ልጅሽም መልካም እወዳችሗለሁ
@sabasalahdin5353
@sabasalahdin5353 4 жыл бұрын
Wowwwww thank you mami
@hiwot7668
@hiwot7668 4 жыл бұрын
Woowowowow endat yameral
@Mellyspicetv
@Mellyspicetv 4 жыл бұрын
ሜላት ላንችም ለናትሽም እንኩአን አደረሳችሁ ለናቶች ቀን በጣም ያስጎመጃል
@eleulove9569
@eleulove9569 4 жыл бұрын
እናቴ በጣም እናመሰግናለን።
@elsaaelsaa3754
@elsaaelsaa3754 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው
@user-cl7wq3sr2g
@user-cl7wq3sr2g 4 жыл бұрын
ዋው ገንፎ ውስጤ ነው ስሰራም ጎበዝ ነኝ ተባረኪልን ማሚዬ
@seyfujamaal5043
@seyfujamaal5043 9 ай бұрын
Watching the video while making my furno genfo thanks
@hannaarega6694
@hannaarega6694 3 жыл бұрын
Thank you so much
@giftigifti9112
@giftigifti9112 11 ай бұрын
በእውነት እማማ እጆት ይባረክ!!
@etebegnikoshashaalegni4623
@etebegnikoshashaalegni4623 4 жыл бұрын
እናትዬ እንዴት ደስ ይላሉ እግዚአብሔር ይጠብቆት እጆትን ቅርጥማት አይንኮት
@hiweyekidanmhirtleg2868
@hiweyekidanmhirtleg2868 4 жыл бұрын
Thanks mother & Melu👌👌👌
@biruktawitmicheal1065
@biruktawitmicheal1065 3 жыл бұрын
Thank you Mami 👌
@ethiopiaethio9607
@ethiopiaethio9607 4 жыл бұрын
Thank you mom
@hailemariamsintayehu1872
@hailemariamsintayehu1872 10 ай бұрын
ልክ አዳየሁሸ ልሰራ ተነሳው እዳቼ ባያምርም ሰራሁት በጣም ያምራል ያንቼ ጉበዝ❤❤❤
@meseretsamira1736
@meseretsamira1736 2 жыл бұрын
👍👍👍👍👍
@ammylife9831
@ammylife9831 4 жыл бұрын
ዋዉ😋😋😋
@WowEthiopianfood2018
@WowEthiopianfood2018 4 жыл бұрын
Happy Mother’s Day 🌹yummy
@mesiemesie9311
@mesiemesie9311 4 жыл бұрын
እማም መልካም የእናቶች ቀን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ሜላዬ ላንቺ መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ ♥
@user-wx1hs2wz6d
@user-wx1hs2wz6d 2 жыл бұрын
❤❤❤
@kiki7863
@kiki7863 4 жыл бұрын
😋 happy mother's day Emay
@getumyebiyo5357
@getumyebiyo5357 2 жыл бұрын
እድሜና ጤና ይሰ ጥሽ እናታችን ❤❤❤❤❤❤
@evafromdc4877
@evafromdc4877 4 жыл бұрын
Happy mothers day mami ለእሁድ ቁርሰ !!
@eshetueshe3294
@eshetueshe3294 4 жыл бұрын
happy mothers Day ❤❤❤tebareke
@tg5355
@tg5355 4 жыл бұрын
እንዴት እንደሚያስጐመዥ ዋዉ ዳይ ወደኪችን !
@user-mr7hx1ec6r
@user-mr7hx1ec6r 4 жыл бұрын
የቦቆሎ። ና ገብስ እወዳለው። ስንዴ። እስከዚም ነኝ። ቦላም። የቡላምእደዛው። በሪቺ። ባለሞያ። ዋው
@zaharahassan9750
@zaharahassan9750 4 жыл бұрын
❤️👍
@sbhshszhsbsh1235
@sbhshszhsbsh1235 3 ай бұрын
እነመስግነለን❤❤❤
@asteryoutube5174
@asteryoutube5174 Жыл бұрын
enamesgnalen melat 💕🥰
@alemtadesse5560
@alemtadesse5560 4 жыл бұрын
❤️❤️❤️❤️
@sarsara8553
@sarsara8553 2 жыл бұрын
Wawe wawe ejeshe yebareke tebareke 👌👌👌👌👌👌❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹👍👍👍👍🙏🙏
@TAEMKitchen
@TAEMKitchen 4 жыл бұрын
የሚያምር ገንፎ ነው የሜሊ እናት እጆት ይባረክ! መልካም የእናቶች ቀን💐
@le1785
@le1785 4 жыл бұрын
🙏🙏🙏❤❤❤እናመሠግናለን ኑሩልን
@jimihash3418
@jimihash3418 4 жыл бұрын
Enamesgnalen yemeluye enat
@ethio4421
@ethio4421 4 жыл бұрын
Weyy tilobign genfo endet endemalwed 😂😂 Lehulum thank you 🙏
@hermilahermilahermila9795
@hermilahermilahermila9795 4 жыл бұрын
Mom❤️❤️💕💕💕
@abduteka794
@abduteka794 Жыл бұрын
አሪፍ ነው ገንፎ በግሊዘኛ ንገሩኝ
@selamawitdejen4847
@selamawitdejen4847 4 жыл бұрын
Eweyiii siyamr ejot yibarek mamaye
@abduteka794
@abduteka794 Жыл бұрын
Tank you
@bethelnnakuba9023
@bethelnnakuba9023 4 жыл бұрын
አመስግናለው❤️
@alemdegefa6718
@alemdegefa6718 4 жыл бұрын
አማረኝ በታም ልዮ ነዉ በርቺ የኔ ቆንጆ ሰብስክራይብ አድሪጌኝ አዲስ ነኝ
@yehualashetdebele8894
@yehualashetdebele8894 2 жыл бұрын
Mothereye betame new yemamesegenew wendelate negn yeresone ayenet genfo lemeserate eyemokerku new.mebeselun endet endemenak binegerun demo betam arif neber?
@mittitaye7912
@mittitaye7912 4 жыл бұрын
Enatochi yenekute hulu yetafetal
@astekastek1000
@astekastek1000 4 жыл бұрын
ዊ መች ነዉ በናቴ እጅ ምበላዉ እጆት ይባረክ እናቴ
@melatTUBE
@melatTUBE 4 жыл бұрын
አስቱዬ አይቀርም በርቺልኝ
@rahelkahsayw7187
@rahelkahsayw7187 4 жыл бұрын
Ene gin genfo yale ergo aymechegnim
@taabebe525
@taabebe525 4 жыл бұрын
የሜሉዬ እናት እረስቸው እንኳን አደረሶት ለልደታ ማርያም
@user-ld6uf7ss1f
@user-ld6uf7ss1f 3 жыл бұрын
😍😍😍😍😍😍👍👍👍👍
@user-qv8ux6wd6j
@user-qv8ux6wd6j 4 жыл бұрын
እንኮን ለእናቶቻ ቀን አደርሰሺ ማሚ እጂሺ ይባርክ እናመስግናለን እናቶች ሺ አመት ይኑሩልን እኔም እናቴ ስታሳየኝ ምንም አይመስለኝም ነበር አሁን ገባኝ ስርቃት ውይ ስደተኞቻን እግዚአብሔር ይጠብቀን ቤተሰብ ጋ ለመገናኝት ያብቃን እናቱ ጋ ማውራት መጫወት ምግብ መስራት ቤተክርስትያን መሄድ የናፍቀው እስኪ ኮምንት ዱቅ አድርጉ
@afomia7469
@afomia7469 4 жыл бұрын
Happy Mother's day to all moms out there 💕💕💕💕💕💕💕
@user-oc9oy4tp8q
@user-oc9oy4tp8q Жыл бұрын
እኔ ገንፎ ሳገንፋ እየጓጎለብኝ ተቸግሬለው
@seadamohamed7473
@seadamohamed7473 3 жыл бұрын
@lemlem946
@lemlem946 4 жыл бұрын
E
@tirngoayele969
@tirngoayele969 4 жыл бұрын
እጅጌ ማን ወለደ የፉርኖውን ገንፎ ወደድኩት
@habeshamomkitchen51
@habeshamomkitchen51 4 жыл бұрын
ገንፎ አንደኛ ነው። ግን ምነው ሜሊ በእናቶች ቀን ማዘርን ምታሰሪው 😉መልካም የእናቶች ቀን ለሁላችን
@taabebe525
@taabebe525 4 жыл бұрын
የሜሉዬ እናት ኢ/ያ ስመጣ ማርያምን አዬታለሁ "ፍቅር"የሆኑ እናት
@helentekalign1250
@helentekalign1250 4 жыл бұрын
መልካም የእናቶች ቀን ይሁንሎት እናቴ እድሜና ጤና ይስጦት!!! ሜሉዬ ላንቺም መልካም የእናቶች ቀን ይሁንልሽ የኔ ውድ!!!!
@Nebil-xc5my
@Nebil-xc5my Жыл бұрын
Chews
@melatTUBE
@melatTUBE Жыл бұрын
ከራሳቹ ጨምሩ ሀሀ
@hawasamanin1762
@hawasamanin1762 11 ай бұрын
እደ ማን ሊበላልሺ ነው በአንድቀን ሁለት ከንፎ ክክክክክ
@teg22345
@teg22345 Жыл бұрын
የወለደ ሠው አለ መሠለኝ ይሄ ሁሉ ገንፎ
@aberhamkassa8469
@aberhamkassa8469 6 ай бұрын
ይፍትርብኛል ማሚ ከኔ ነው ወይስ ከዱቄቱ ነው
ገንፎ (Genfo )- Ethiopian Food
11:12
Bahlie Tube
Рет қаралды 103 М.
Ethiopian Cooking "How to make Genfo"  የገንፎ አሰራር
20:24
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 503 М.
Каха ограбил банк
01:00
К-Media
Рет қаралды 11 МЛН
1 or 2?🐄
00:12
Kan Andrey
Рет қаралды 33 МЛН
He sees meat everywhere 😄🥩
00:11
AngLova
Рет қаралды 10 МЛН
ልዩ ጤናማ ቁርሶች በቀላሉ
11:18
melat tube
Рет қаралды 40 М.
ምርጥ የፉርኖ ዱቄት ገንፎ አሰራር
12:10
Etenesh Mulugeta
Рет қаралды 15 М.
ለጤና ተስማሚ የገንፎ እህል /genfo aserar /
8:03
kine ቅኔ media
Рет қаралды 29 М.
የገንፎ አሰራር(የስንዴ) //Ethiopian food #genfo
10:39
ቀላልና ፈጣን ልዩ የጤፍ ገንፎ አሰራር
13:08
Melly spice tv
Рет қаралды 85 М.
Reuse ♻️
0:32
Yoshipapa / よしパパ
Рет қаралды 23 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
0:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 9 МЛН
easy game filter 😎
0:12
Nandito Creative
Рет қаралды 4,7 МЛН