Рет қаралды 5,050
አልጫ ዶሮ ወጡን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉ ግብዓቶች እና የቅመማ ቅመሞች አይነት እና መጠን
- 1 ሙሉ የተበለተ እና የተፀዳ የሃበሻ ዶሮ
- 2 ኪሎ ሽንኩርት
- 1 ራስ ተለቅ ያለ ነጭ ሽንኩርት
- 1 ሲኒ የምግብ ዘይት
- 3 የሾርባ ማንኪያ ብስል ቂቤ
- 2 ራስ ቃሪያ
- 3 እና ከዚያ በላይ በደንብ የተቀቀለ እንቁላል
- 1.5 ሊትር የፈላ ውሃ
የቅመማ ቅመም ዝርዝር በሾርባ ማንኪያ ልኬት
- ግማሽ እርድ
- ግማሽ ነጭ የተፈጨ ነጭ አዝሙድ
- ግማሽ ኮረሪማ
- ግማሽ ጨው ለወጡ (እየቀመሳችሁ መጨመር ትችላላችሁ)
- ግማሽ ጨው ዶሮውን ለማገንተር
- 1 ቁንጥር ጨው ሽንኩርቱን ለማብሰል