No video

Ethiopian Food/Cook - How to Make OATMEAL - የኦትሚል አሰራር

  Рет қаралды 87,399

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

5 жыл бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 106
@user-wb6pj2wi9v
@user-wb6pj2wi9v 5 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጡ ማማዬ እንዴት እደምዎዶዎት ባለሙያ አደረጉኝ እድሜ ለእርስዎ አመሠግናለሁ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 5 жыл бұрын
ኦትሚልን እንደዚህ ለየት ባለ መልኩ ካልሰሩት አሰልቺ ምግብ ነው። እናመሰግናለን ማማዬ ቆንጆ ዘዴ ነው ያሳዮን።
@seblewoldemicheal6388
@seblewoldemicheal6388 5 жыл бұрын
የኔ እናት እጅዎት ይባረክ, we thank you a lot!!!
@user-cr1ld2mo6n
@user-cr1ld2mo6n 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ማምዬ የምጥን ሽሮ አዘገጃጄት አሳዬን እማዬ♥
@user-jz6mq2jv5l
@user-jz6mq2jv5l 5 жыл бұрын
Enameseginale Mami😘😘Erejim edimena tena fetary yadilot
@YonasAbebe-gm3dj
@YonasAbebe-gm3dj 3 ай бұрын
ጎበዝ እግዚሐብሔር ይባርክሽ በርቺ በርቺ
@ahmedfatouma6676
@ahmedfatouma6676 4 жыл бұрын
thank you
@user-in8dt2uc7f
@user-in8dt2uc7f 5 жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር እርጅም እድሜ እና ጤና ይስጥወት ማማ
@zebosmart7861
@zebosmart7861 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ ብዙ ነገር ከርሰወ ተማርኩ አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልኝ
@samert6574
@samert6574 5 жыл бұрын
Zebo Smart 7
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 5 жыл бұрын
Betam yamral #Enameseginalen ejish yibarek EGZIABHER Amlak #edme ena #tena abzito yistish yene #enat💟
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 5 жыл бұрын
Egzihabher yakbrilign amesegnalehu
@hiwetyemareyamewedaje8578
@hiwetyemareyamewedaje8578 5 жыл бұрын
Enamesegnalen
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 5 жыл бұрын
ማማየ ስወደወት የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት አሳዩኝ
@selamawitkiflegebremeskel2333
@selamawitkiflegebremeskel2333 5 жыл бұрын
Thanks mother
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p 5 жыл бұрын
እማማዬ እድሜሽን ያርዝምልን ኑሪልን። አሜን
@tinayemane8817
@tinayemane8817 5 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር እግዚአብሔር ያብዛለዋት ማዘር
@guenetgirma8941
@guenetgirma8941 3 жыл бұрын
Thank you for sharing us a healthy way of preparing oatmeal.which can be used for lunch or dinner as well. Abundant blessing. With respect and love from Ethiopia
@terhastewelde9442
@terhastewelde9442 Жыл бұрын
በጣም በተለይ ለልጆቺ ጥሩ ኣስተምረውኛል ማሚዪ እድሚና ጤና ይስጥልን
@ewsa2739
@ewsa2739 5 жыл бұрын
እናመሰግናለንማማዬ
@AbiTube
@AbiTube 5 жыл бұрын
እማማ እድሜና ጤና ይስጥልን!
@emuyemu4292
@emuyemu4292 5 жыл бұрын
Enameseginalen enatachen nurelen🙏🙏💖💖
@user-lz6zh7gn4h
@user-lz6zh7gn4h 5 жыл бұрын
Ameseginalehu mami
@edenhaile9839
@edenhaile9839 5 жыл бұрын
Thank you
@brianchann3109
@brianchann3109 5 жыл бұрын
It would be nice to have at least an ingredient translation. If not a full translation. Thanks
@metagestarekegn5758
@metagestarekegn5758 Жыл бұрын
Thank you mom
@ideashare8887
@ideashare8887 5 жыл бұрын
Thanks nice .be microwave becha mesrat yechalale wey?
@db9657
@db9657 2 жыл бұрын
Esey des silu enamesgenalen emama 🌹
@nejatmuhammed5385
@nejatmuhammed5385 5 жыл бұрын
ማምዬ ኑሪልኝ ውድድድድድ ❤ ነው ማረግሽ
@user-ee7ny6bh1p
@user-ee7ny6bh1p 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማ
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ኦትሜልን በተለያየ አይነት አሰራር ስላሳየሽን አመሰግናለሁ🙏🏾እኔ የማውቀው ብዙ ግዜ ኦትሜል በወተት ነበር:: ነገር ግን በአትክልትና በስጋ እንደዚህ መስራቱ የበለጠ ጥቅም አለው:: እውቀትሽን ስላካፈልሽን እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏🏾
@abraham406
@abraham406 5 жыл бұрын
Wow edimena tena ystesh mami
@yordanosluel8735
@yordanosluel8735 5 жыл бұрын
Yeswe Zer Endhe Yastmrale Rejeme Edma Le Enatachene
@samriawt6405
@samriawt6405 5 жыл бұрын
በጣም ነው ምናአመስግነው ማማዬ በነገራችን ላይ ይሄ ነገር ኩከር ነው አደል
@Yohannes18120914
@Yohannes18120914 5 жыл бұрын
Awe
@yidnekachewawash8945
@yidnekachewawash8945 Жыл бұрын
ያበደ ነው ማሚዬ !!!
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 5 жыл бұрын
Hello welcome back dear mamy thanks for your kindness much love
@NinaTadesse
@NinaTadesse 5 жыл бұрын
አመስግናለሁ ማማዬ
@ethiotiktok325
@ethiotiktok325 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚዬ😙😙😙
@tigisttekle8761
@tigisttekle8761 Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም ትባርክሽ
@dumi3986
@dumi3986 Жыл бұрын
ለውፍረት ይሆናል ???
@senigutema7120
@senigutema7120 5 жыл бұрын
Ameseginalaw mama
@zeinazizi5759
@zeinazizi5759 2 жыл бұрын
እሰይ.የኔ.እናት.ጎበዝ.ባርቱ❤❤❤❤
@user-zq6bm2is6c
@user-zq6bm2is6c 6 ай бұрын
Betam mrte newv
@tenad7309
@tenad7309 5 жыл бұрын
ትክክል ኦትሜል አጃ ነው::
@tizita532
@tizita532 5 жыл бұрын
Ewekatwaten selakafelun betam new mamesagenot
@mekdifiker1805
@mekdifiker1805 5 жыл бұрын
ማማዬ ኑሪልኝ
@ramaadinew6151
@ramaadinew6151 5 жыл бұрын
No word 👌👌👌
@vipyou6952
@vipyou6952 5 жыл бұрын
ለልጆች በተለይ ወደድኩት
@hiwi99
@hiwi99 Жыл бұрын
ያወፍራል
@destahabit2008
@destahabit2008 5 жыл бұрын
mamaya kalb enamsganaln😘😘💚💚
@yoditbezabh4671
@yoditbezabh4671 5 жыл бұрын
Enamesgenalen enatachin
@user-ls5mq8du6q
@user-ls5mq8du6q 5 жыл бұрын
thanks mama regm edme
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 5 жыл бұрын
Amen Georgi
@ghnggnf4481
@ghnggnf4481 5 жыл бұрын
Berchi mammm
@yachiwandemo8788
@yachiwandemo8788 5 жыл бұрын
emama enekoni salame matu enamasagenalani
@firebekel2196
@firebekel2196 5 жыл бұрын
Wedddddd shi amet nwrileyn mamayaaa
@cell4652
@cell4652 5 жыл бұрын
የባሮ ሽንኩርት ይባላል
@lolalove4720
@lolalove4720 5 жыл бұрын
WOW 😍👌 EJESH YEBAREK YE ADANE ENAT SELAMESH YEBZA 🙏
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 5 жыл бұрын
Amen amen
@moanbesa1453
@moanbesa1453 3 жыл бұрын
Emmy,ewdhlu
@awetashgebresilase153
@awetashgebresilase153 5 жыл бұрын
enamesgnalen mama
@seblemesfin7043
@seblemesfin7043 Жыл бұрын
ቀጫጭን ሽንኩርት ሰሙ ባሕሮ ይባላል
@sarahsarsarah4091
@sarahsarsarah4091 5 жыл бұрын
Mamiya enkuan beselam metashi❤
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 5 жыл бұрын
Hi sarah, Enkuwan beselam koyeshign ❤️
@yannetadane1797
@yannetadane1797 5 жыл бұрын
mamiye nuruln 😍😍😍
@helenassefa9750
@helenassefa9750 5 жыл бұрын
Mamaye sewedeshe 🤗
@ablove1092
@ablove1092 5 жыл бұрын
♥♥♥♥ l like it mame
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 5 жыл бұрын
Thank you 🙏🏽
@hewanngerea4085
@hewanngerea4085 5 жыл бұрын
Thank you so much and God bless you too
@senayitkenaw5782
@senayitkenaw5782 5 жыл бұрын
Wow emayen asetawesekat amsegenalew 👌👌
@hiwetyemareyamewedaje8578
@hiwetyemareyamewedaje8578 5 жыл бұрын
ቦለቄ ባቄላነው?ማማዬ?
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ማሚዬ።ዊ።ሲያምር።ማሚዬ።ይሄ።አጃ።አገራችን።አለ።እንዴ።ከሌለ።ማሚዬ።ቤት።እንዴት።እንደሚዘጋጁ።አሳይን።ቤት።የሚዘጋጅ።ከሆነ።ወድጄዋለሁ
@wijdanalsaggaf2656
@wijdanalsaggaf2656 5 жыл бұрын
❤❤👏👏👏👈
@tube-hz7ix
@tube-hz7ix 5 жыл бұрын
ባረበኛ ኦትሚል ምንድነው የምታውቁ ንገሩኝ የሀገሬልጆች ሾርባ ይመሥላል ግን እርግጠኛ አይደለሁም
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 5 жыл бұрын
እኔ ያለኝ ያረብ ሀገሩ HANAA. WHOLE. OATS ነው ግን ባይነት አለ ኩከር። ነው የሚሉት ሾርባ ነው የሚሰሩት አረቦች ግን እንደሳቸው በካርቶን ታሽጎ ሳይሆን እያንዳንዱ በላስቴክ በቆርቆሮና። በፕላስቴክ በመሰላ ታሽጎ ነው የሚገኘው ኩከር በይ ሱፐርማርኬት ታገኝዋልሽ እሳቸው በኤትዬጵያ ስለሜባለው ስላሉ ነው እንጄ እርግጠኛ ነኝ ታውቄዋለሽ።
@gigigigi9307
@gigigigi9307 5 жыл бұрын
+Zahra Zahra 👍👍💓💓💓💓
@gigigigi9307
@gigigigi9307 5 жыл бұрын
+Zahra Zahra 👍👍💓💓💓💓
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 жыл бұрын
በአረብኛ ሺፋን ይባላል
@ObsAsf
@ObsAsf 2 ай бұрын
Mother gin yet teftew nw
@starshikor131
@starshikor131 5 жыл бұрын
edmeana teana mammaye
@user-zp5nc5mt4p
@user-zp5nc5mt4p 5 жыл бұрын
አጃ እንደወጥ ሲሰራ ሳይ የመጀመሪያዬ ነው
@abebechwdajo6099
@abebechwdajo6099 5 жыл бұрын
Erajem edema yesetote emeya
@zebenayababu9661
@zebenayababu9661 5 жыл бұрын
እኔ ግን የነጮችኦትሜል አጃ መሆኑ ያጠራጥረኛል የኛ አገር አጃ ረዘም ያለሲሆን የነጮቹ የተጨፈለቀ ስንዴ ነዉ የሜመስለዉ።
@user-yt7bc3qg4l
@user-yt7bc3qg4l 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 3 ай бұрын
ሳህ ❤❤❤❤
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ኦትሚን።ቤት።አይዘጋጅም።ማሚዬ።አገራችን።አለ።መልሺልእ።እውሻለሁ።ባለሞያ።ሆኛለው
@mmm1873
@mmm1873 5 жыл бұрын
እኔ በጣም ነው የምውደው ወተት በጭራሽ አልጠጣም
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
ማሚዬ።የትግሬ።አባሻ።አሳይን።።።።።።ውድድ።ማሚዬ።
@fikrtebayih8632
@fikrtebayih8632 5 жыл бұрын
ማማዬ እናቴን ነው የምትመስሉኝ 😍💋💋💋
@fikrtebayih8632
@fikrtebayih8632 5 жыл бұрын
ሰርቼ እሞክረዋለው እናመሰግናለን
@javiyeminilik2339
@javiyeminilik2339 2 жыл бұрын
des silu
@user-db4by5ux5z
@user-db4by5ux5z 5 жыл бұрын
نفسي اعرف ايش تقول 🤔🇸🇦
@user-sr2pf6gj2f
@user-sr2pf6gj2f 5 жыл бұрын
استغفرالله سبحان الله ماتعرف انت هي تتكلم كلام اثيوبيا اماريك
@samgrand2970
@samgrand2970 5 жыл бұрын
ባረቦች ሾፋንእሚባለው ነውደ ያጀመአ እናመሰግናለን እናት
@hadi6037
@hadi6037 5 жыл бұрын
Sam Grand ኮይከር ይባላል
@sssooo7885
@sssooo7885 5 жыл бұрын
አዎ
@sssooo7885
@sssooo7885 5 жыл бұрын
ለ ረመዷን ፈጭተው ሾርባ የሚሰሩት
@wossenabrham4304
@wossenabrham4304 5 жыл бұрын
ሾፋን ወይም ሽኢር ይሉታል ገንፎም ይሰሩታል ሾርባም ይሆናል ለውበትም ይጠቅማል በተለይ ብጉር ላለበት ፊት ጥርት ያደርጋል።
@user-sr2pf6gj2f
@user-sr2pf6gj2f 5 жыл бұрын
Wossen Abrham ማሬ እንዴት ነው ለቡጉር ምንጠቀመው አጠቃቀሙን ንገሪኝ ካወክሽ እናት
@mebremahray6870
@mebremahray6870 5 жыл бұрын
Wwwwwww
@michaelcorleone1861
@michaelcorleone1861 5 жыл бұрын
Mommy ye-halloween migib aserar asayin
@wijdanalsaggaf2656
@wijdanalsaggaf2656 5 жыл бұрын
❤❤👏👏👏👈
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 2 МЛН
女孩妒忌小丑女? #小丑#shorts
00:34
好人小丑
Рет қаралды 24 МЛН
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
👨‍🔧📐
00:43
Kan Andrey
Рет қаралды 10 МЛН
Ethiopian Food/OATMEAL - How to Make Aja Kinche - የአጃ ቂንጬ አሰራር
13:33
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 2 МЛН