ቀላል እርጥብ አሰራር : Ethiopian Street Food : How to make Ertib - Potato and Veggie Sandwich

  Рет қаралды 75,796

Ethiopian Beauty

Ethiopian Beauty

Ай бұрын

Пікірлер: 82
@user-ks6hs8mr3m
@user-ks6hs8mr3m Ай бұрын
የኔ ውድ እናመሰግናለን እጅሽ ይባረክ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 16 күн бұрын
ድቦዬ ምራቅ እይዋጡኩ ነው ተባረክ
@dibootube816
@dibootube816 Ай бұрын
wow በጣም ቆንጆ አስራር ነው እናመስግናለን😍😍👌👌👌👌
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
😊🤗🤗 አመሰግናለሁ
@EmuDinku
@EmuDinku 21 күн бұрын
ድንቹ ቦካ ስታቁላሊ በሚጥሚጣ ዱቄት ቢሆን አሪፍ ነበር
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Ай бұрын
አሪፍ ነው ሽንኩርቱ ባሮ ነው የሚባለው
@user-wr8fs2zs8k
@user-wr8fs2zs8k 26 күн бұрын
በጣም ጥሩ ዳይት ያከሳል
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 Ай бұрын
Wow🎉🎉
@user-dl5el8qk2v
@user-dl5el8qk2v 18 күн бұрын
ተባረኪ እናመሰግናለን
@mazadaneal3775
@mazadaneal3775 Ай бұрын
ውይ ሞያ በግር
@konjonesh
@konjonesh Ай бұрын
Wowow❤
@mahletsolomon2954
@mahletsolomon2954 Ай бұрын
❤Gobez, I will try it tomorrow!
@mattsworld5270
@mattsworld5270 Ай бұрын
so very nice
@konjetalemudegifie2400
@konjetalemudegifie2400 Ай бұрын
ዲቦዬ አንቺ እኮ ባለሙያም ነሽ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ🎉
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🥰🥰🙏
@workineshassefa
@workineshassefa Ай бұрын
ተመችቶኛል በጣም ጎበዝ ነሽ እናመሰግናለን ግን መጀመሪያ ድንችዋ ውስጥ መቀጠል ነበረበት
@HiwoiSiSiyaa
@HiwoiSiSiyaa Ай бұрын
Wowoo❤❤❤
@HewaTube
@HewaTube Ай бұрын
ምንም ያልጎደለሽ wow🎉🎉🎉🎉
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
አመሰግናለሁ 🤗🙏😍
@seadesalih8344
@seadesalih8344 Ай бұрын
ድንቹን ስታሰገቢ ዘይቱ አልሰማም ይመጠዋል ዘይቱን ደግሞም ቶሎ ቶሎ አይማሰልም
@saragold880
@saragold880 Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@mamaethiopia8588
@mamaethiopia8588 Ай бұрын
Wow ❤️
@KikiBgmhair
@KikiBgmhair Ай бұрын
Love cooking videos🥰🥰🥰
@aligetnet
@aligetnet Ай бұрын
ምራቄን አመጣሽዉ እንደዚህ አይነት ምግብ ስዎድ ።ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልሽ❤❤
@nardossolomon6460
@nardossolomon6460 Ай бұрын
More cooking videos pls
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
Okay, sis 😊🥰
@meazatekle9313
@meazatekle9313 Ай бұрын
Thank you
@tsigewynitesfay7855
@tsigewynitesfay7855 Ай бұрын
❤❤❤
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo Ай бұрын
😃😄❤❤❤
@LiyaTesfaye-yl5ds
@LiyaTesfaye-yl5ds 8 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@user-bs6lk1qn2e
@user-bs6lk1qn2e Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
💓💓💓
@ssd2867
@ssd2867 Ай бұрын
Gobez. Endezih hono sale gn belayulay egg & cheese btaregilet le 1 minuter esatulay akoytesh carbohydrate vegetable & protein mix sihon bandlay yebelete yhonal.
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo Ай бұрын
👍
@eletderash
@eletderash Ай бұрын
የእኔ ቅመም❤❤
@user-ik3zj1eu2o
@user-ik3zj1eu2o 3 күн бұрын
ኮረሪማ አርጊበት
@gideyhi
@gideyhi Ай бұрын
Bread and potato
@eduhaile5853
@eduhaile5853 Ай бұрын
Hi sis Potatoes are high in carbs and starche so the bread plus you added mayonnaise . Health wise it's so dangerous for your health if you're eating it in regular basis. Please read about it. I appreciate your effort to teach others.
@Dena.E
@Dena.E Ай бұрын
I totally agree with you. But she said we eat it for lunch once a month
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
That's a good point👍
@terytill3652
@terytill3652 29 күн бұрын
Absolutely agree with your comments I made always sandwich I BUT NO POTATOES OR WHITE bread sooo instead of potato I used zucchini both colors yellow and green carrots ,dikone radish ,onion,garlic green onion and for ail avocado oil shredded all and for the souse I use plant based mayonnaise fresh avocado ofoccurs salt and paper and oregano I cook very highly hot nonstick pan because I don't wanna my veggies relized excess juice you can also add cheese or some white fish it's depend the day what you needs to eat so plz try out my sandwich recipe you will love it I cooked all friends and families my comments is higher than my expectations 🤣🤣🤣
@MihretDabaErensso
@MihretDabaErensso Ай бұрын
Wow❤ what about garlic Thanks for sharing የእኔ ቅመም❤
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
Yes, adding garlic will be nice too👍👍
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 27 күн бұрын
ዘይቱ ግን አልጋለም እኮ ዲቦራዬ 😊
@tsenimok595
@tsenimok595 Ай бұрын
ከአመታት በፊት የለቀቅሽው ምርጥ የላዛኛ አሰራር ለምን አጠፋሽው pls available አርጊው
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
እሺ ቆንጂት👍
@egziabherfkirnewnew6733
@egziabherfkirnewnew6733 Ай бұрын
Mektefia yeleshim
@Kemuch-bw9qn
@Kemuch-bw9qn Ай бұрын
Please put protein in your meal this all carb
@ebuyeasefa
@ebuyeasefa Ай бұрын
የጾም እንዲሆን በማዮኒዝ ቦታ አቦካዶ ቢቀባ ይጣፍጣል
@user-nn9if9ru1o
@user-nn9if9ru1o Ай бұрын
ባሮ ሽንኩርት ነው የሚባለው❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 Ай бұрын
ባሮ አይደለም የባሮ ወፍራም ነው ነጩም አረንጓዴውም
@foziyashifa9173
@foziyashifa9173 Ай бұрын
Tenesh segana enkulal binorew layet yelal
@mekelesalemayehu6279
@mekelesalemayehu6279 Ай бұрын
አችን በማግባቱ ዲቦራየ ባልሽ ታድሏል አችማ ለአበሻ ነበር መሆን የነበረብሽ ሆዳቸውን ስለሚወዱ የተማርሽ በዛላይ ባለሞያ ፅድት ያልሽ 🎉🎉
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
አመሰግናለሁ🙏🤗🤗
@lubabaseid808
@lubabaseid808 Ай бұрын
እንኳንም ሀበሻ ያላገባች
@netsanete1578
@netsanete1578 Ай бұрын
እሷም ጌታ እሱን ስለስጣት ታድላለች እንኩዋን እየሱስ ክርስቶስን አምልኩ ያረገውን አገባሽ
@lubabaseid808
@lubabaseid808 Ай бұрын
@@netsanete1578 አምላክ ነኝ ያለበትን ማስረጃ አምጭ
@netsanete1578
@netsanete1578 Ай бұрын
@@lubabaseid808 ዛሬ ምሳሽን የበላሽወን ካንች በቀር ጣሙን ሚያውቅ የለም እየሱስ ክርስቶስ ስትቀርቢው እራሱን ይገልፅልሻል
@dmx3674
@dmx3674 Ай бұрын
ቆይ ግን ባል ስታገቢ እኛ ማወቅ የለብንም እንዴ?
@SenayC-jr3eg
@SenayC-jr3eg 16 күн бұрын
እኔን አርጥቢኝ
@tirutesfay8958
@tirutesfay8958 Ай бұрын
ፊራይ የሆነ ምግብ ለጠና ጥሩ አደለም
@MrAlem11
@MrAlem11 Ай бұрын
Looks great, but bleached white bread plus potatoes are full of starch and not healthy options. It’s okay for seldom eating and yami! Good job!
@abrhetkiros2274
@abrhetkiros2274 Ай бұрын
ዳቦ ሃሃሃሃ ጣውላ የምትቆርጭ ነው የምትመስይው 😂😂😂😂😂
@ayelechteshome7383
@ayelechteshome7383 29 күн бұрын
ሁሉንም ነገር መተቸት ትኩስ ዳቦ ሲቀረጥ ደረቅ ስለሆነ ድምጽ አለዉ ታዲያ ምን ታድርገዉ፡፡
@KalKal-g9k
@KalKal-g9k 18 күн бұрын
እረ ቦካ ድንች ትንሽ ደረቅ ማረግ ነበረበሽ
@hayatahmed1267
@hayatahmed1267 Ай бұрын
ሲጀመር መጀመሪያ ሽንኩርት መጠበስ አለበት ሲቀጥል ድንቹ ሥትጠብሺ ዘይቱ መጋል አለበት ለምን ዘይቱ ካልጋለ ይመጠዋል አሥተካክዪ
@birtukananteneh9670
@birtukananteneh9670 Ай бұрын
ለምን ጥሩ መናገር ካቃታችሁ ዝም አትሉም ግን አንተ ወይም አንቺ ማነሽ ስለ ሀይማኖት የምታወሪ(ራው) ምንም ትሁን ምን ሙያዋን እያጋራች ነው እኛ ግን ምን ቤት ነን መልካም ነገር መናገር ካቃተን አይተን ዝም እንበል አንወንጅል እራሳችንን እንመርምር ሌሎችን መመርመር ትተን እሺ ፈጣሪ ሁላችንም ይቅር ይበለን
@Saba-sw5zf
@Saba-sw5zf Ай бұрын
Hey DEBOYEEE pls help me ,every prenatal vitamin have vitamin A ,and u told us to avoid vitamin A ,What sholud i do,i just found out i'm pregnant !!!!HELP
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty Ай бұрын
Are you in the US? Try looking on Amazon. I will see what I can find and send you links
@Saba-sw5zf
@Saba-sw5zf Ай бұрын
Ohhhh thank u so much for replying ,GOD BLESS U ,I live in ETHIOPIA
@sbt9074
@sbt9074 Ай бұрын
ትዳርና ቀለበትሽ አራምባና ቆቦ ለምን ሆነ? አስተካክይ። አዲስ አደራረግ መጣ እንዴ?
@sharjahsharjah-lj4gy
@sharjahsharjah-lj4gy Ай бұрын
ትክክክል
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 Ай бұрын
ቀመም የሆንሽ ልጅ
@danwet8394
@danwet8394 Ай бұрын
መስቀል ለምን አታስሪም ነው መናፍቅ ነሽ
@MeronBerhanu-tf1fo
@MeronBerhanu-tf1fo Ай бұрын
😃😄❤❤❤
Ethiopian Sandwich Ereteb እርጥብ
8:26
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 51 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 23 МЛН
Secret Experiment Toothpaste Pt.4 😱 #shorts
00:35
Mr DegrEE
Рет қаралды 37 МЛН
Gere Emun Emun Part 188 |. ገሬ እሙን ክፋል 188 ቻው ድኽነት ክፋለ 4
42:06
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 41 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 16 - Helina Drama Part 16
38:04
Salkan Tube
Рет қаралды 23 М.
Erteb Sandwich  የፆም እርጥብ
8:05
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 31 М.
Ouch.. 🤕
00:30
Celine & Michiel
Рет қаралды 23 МЛН