Ethiopian Food "How to Make Gored Gored " የጎረድ ጎረድ አሰራር

  Рет қаралды 211,160

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

7 жыл бұрын

Shop Here spreadshop-admin.spreadshirt.... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 402
@abduis4343
@abduis4343 6 жыл бұрын
እኛን ለማስተማር እንዲህ እንደድከሙ አላህ ውለታወን ይክፈሎ የልቤ ይድረስዎት
@nardoskittygamer7176
@nardoskittygamer7176 5 жыл бұрын
አቤት እማዬ ስንቱን አስተማርሽን በጣም እናመሰግናለን ኑሪልን የእናት ለዛሽ ብቻ ይበቃል ❤❤❤❤❤
@user-kt2pz5mu5n
@user-kt2pz5mu5n 7 жыл бұрын
ማሚየ ምንም ምግብ መስራት አላቅም ነበር አሁን በጣም ጎበዝ የምግብ አብሳይ ሆኛለሁ እድሜ ላንችና ለልጅሽ አሁን 3 ወር ቀርቶኛል ላገባ በጣም ነበር ለማግባት የምፈራው አሁን ግን አልፈራም ምክንያቱም አስተምረሽኛል በጣም ነው የምወድሽ በጣምነው የማከብርሽ ለሰርጌ ከነቤተሰቦችሽ አድሜሸሰለሁ እሽ ማምየ መልካም ቀን ይሁንልሽ
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 7 жыл бұрын
H Mn ትክክል ማር እኔም ማግባት እየፈለኩ ግን ሞያየን ስለማልችል ብዙባል መለስኩ አልፈልግም እያልኩኝ አሁንም አልሰራምግን እያይ0ሁነው እየፃፍኩነው
@user-rk5ds4sj7q
@user-rk5ds4sj7q 7 жыл бұрын
እማማ እናመሰግናለን ጡሩ ናት ነወት
@balewuletaye12eyesusbalewe64
@balewuletaye12eyesusbalewe64 6 жыл бұрын
Ye enat yene konjo yene astemari ferns bays
@balewuletaye12eyesusbalewe64
@balewuletaye12eyesusbalewe64 6 жыл бұрын
Derbabaye
@rimyemane7689
@rimyemane7689 6 жыл бұрын
Emama ezgabhier iedmiey ysiexli Desi ylal
@kedistyegeta8574
@kedistyegeta8574 7 жыл бұрын
Mammiyee ene enat Egziaber ijut yiberak betam desyilal. Enamesegnalen
@tsiyoutube4059
@tsiyoutube4059 2 жыл бұрын
Fetari edimena tena yistti enameseginaleni
@sissis5232
@sissis5232 7 жыл бұрын
ክብር ለኢ/ያ እናቶች ከልብ እንወደወት አለን እድሜና ጤና ይሥጥልን
@aititube8874
@aititube8874 4 жыл бұрын
Mom you are the best Teacher ever I learn many things from you .God bless you
@tigsitengeda3975
@tigsitengeda3975 7 жыл бұрын
እማማዬ በጣም እወደዎታለሁ በጣም እናመሰግናለን እድሜ። ከሙሉ ጤና ጋር ይሰጥልነረ
@shekurnurhussien2380
@shekurnurhussien2380 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን
@Roujaffer
@Roujaffer 4 жыл бұрын
እሰይ የኔ ስልጡን አደበት ደስስትዬ ተባረኪ
@allahkarm9703
@allahkarm9703 5 жыл бұрын
እማየ እናመሰግናለን አሏህ ረጅም እድሜ ይስጣችሁ
@hikmamusma2175
@hikmamusma2175 6 жыл бұрын
እናቶች የሚሰሩት ነገር ሁሉ ያስጎመጃል
@user-tj6ue4jk9w
@user-tj6ue4jk9w 7 жыл бұрын
ዋው ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጠወት ባለሙያ አደረግሽኝ
@hannykonjo3664
@hannykonjo3664 7 жыл бұрын
ማሚ እናመሰግናለን መቼም ስጋው እንደ የኢትዮጵያ ባይሆንም ለአምሮት ሰርቼ እበላለው በተረፈ ሰላምሽ ይብዛልኝ
@ethioseny8028
@ethioseny8028 6 жыл бұрын
ውይይይይይ በስማም ሀፒታይት ከፋች ነው!እኔ ጥሬ ስጋ እንዲሁ ሳየው በጣም ነው ሚያስጠላኝ ለእይታ ይሄ ግን በስማም ምራቄን ዋጥኩኝ ሰርቸ እወርድበታለሁ! እጅዎት ይባረክ እናት!
@aminamohmmed9589
@aminamohmmed9589 7 жыл бұрын
ማማየ ካንች ብዙ ተማርን አላህ ይጨምርልሽ እድሜና ጤና ማማየ የበርበሬ እና የሹሮ ቅመሞችን እያንዳንዳቸው ብታሳይን እና ብታስተምሬን ደስ ይለናል
@yosiefabraha9519
@yosiefabraha9519 4 жыл бұрын
Great job thanks so much mom
@sofifamily
@sofifamily 7 жыл бұрын
thanks emama enatochachin yalsayunin silastemarun♡♡♡
@debreworkafeworki6778
@debreworkafeworki6778 7 жыл бұрын
ማማዬ ቆንጆ ጥሩ የፆም መያዣ ነዉ ። እጅሽ ይባረክ የኔ እናት
@nimanassir
@nimanassir 7 жыл бұрын
thank you I learnd how to cook Ethiopian food
@aziebberhane1868
@aziebberhane1868 7 жыл бұрын
yehe naw gored gored malet thank you Emama
@allahkarm9703
@allahkarm9703 5 жыл бұрын
እንደናተ ከA እስከ Z ምጥርጥር አድሮጎ የሚያስረዳ እስካሁን አላየሁም ውነትም የእናት አስተማሪ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u 2 жыл бұрын
እውነት ብለሻል አስትዋይ
@constantin1959
@constantin1959 Жыл бұрын
very very nice; thank you!!
@newflowergetu8958
@newflowergetu8958 5 жыл бұрын
Egish yebarek.
@annakuman9595
@annakuman9595 3 жыл бұрын
Thank you very much for sharing your video with us. Please try to use a wooden spoon so it won't scratch and damage your pot and also to reduce the noise of stirring the pot. Thank you. Good job🌹❤
@tsehayendra9159
@tsehayendra9159 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማዘረየ እድሜና ጤና ይስጥልን ሚ ጥሚጣከምን እደሚዘጋጁ ብትነግሩኝ
@tewahdohaymanotey13
@tewahdohaymanotey13 2 жыл бұрын
Wow egish yebarek🥰🥰
@belisimatony3229
@belisimatony3229 3 жыл бұрын
Good day mom, how well is the meat in gored gored supposed to be ? Like well done,medium, or rare hope to hear back from you god bless 🙏
@adonayisrael9670
@adonayisrael9670 5 жыл бұрын
Mother thank u i,m single man know ,I m learned from u.God beles u.
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 6 жыл бұрын
Wooyy mamay afen bemirak molashiw!!!! Bless your hand dear mother
@jimmatube6844
@jimmatube6844 7 жыл бұрын
Thank you so much mom
@abduis4343
@abduis4343 6 жыл бұрын
ውይይ ማም በዚህ በረመዳን ፆም አስጎመጁኝ እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥዎት እናመሰግናለን ማማዬ እወዶታለሁ
@tesfaneshdemeke5397
@tesfaneshdemeke5397 5 жыл бұрын
Thankyou so much love
@beconfident7371
@beconfident7371 7 жыл бұрын
ማማየ እግዚአብሔር ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@fkirteabeb7686
@fkirteabeb7686 7 жыл бұрын
wow looks good ! mamay egesh yebark.
@hfikir272
@hfikir272 5 жыл бұрын
Ewedashalu yene nana. Betam yamral gored gored!
@asdrasert1415
@asdrasert1415 7 жыл бұрын
ማሻአላህ በጣም እናመሰግናለን
@kebebgetawusew6207
@kebebgetawusew6207 7 жыл бұрын
ማማዬ በጣም እናመሰግናለን እጅዎት ይባረክ ቅቤ አነጣጠር ብታሳዩን
@betelhamhayelmaryammamo1468
@betelhamhayelmaryammamo1468 6 жыл бұрын
mammy ejesh yebarek tena kee erjem edma gaa yesetsh tankss
@jemilaseyd6847
@jemilaseyd6847 5 жыл бұрын
አንደኛ ነሽ ማሚ
@hewanassefa1089
@hewanassefa1089 3 жыл бұрын
God bless you yenay enat!!!!
@cyniyimer8524
@cyniyimer8524 6 жыл бұрын
Thanks mamaya u are the best mom
@mariyewarkuu7579
@mariyewarkuu7579 7 жыл бұрын
wowww tnx mam
@kenakiya6492
@kenakiya6492 7 жыл бұрын
Thank you yene enate !
@asterkefi7195
@asterkefi7195 7 жыл бұрын
wow mamaye ejot ybarek
@tomygemorawa4056
@tomygemorawa4056 4 жыл бұрын
Great mother the best one ever
@marabanti6471
@marabanti6471 5 жыл бұрын
Wowwww mama thanks yene konjo
@zeynebyasin1557
@zeynebyasin1557 7 жыл бұрын
enamesegnalen
@amenamen4754
@amenamen4754 7 жыл бұрын
yene balemoya ejotin yibarkew betam enameseginalen
@tegesetgezu9948
@tegesetgezu9948 3 жыл бұрын
በጣም የምራል የተባረክይሑን
@user-yz7vv2zi7g
@user-yz7vv2zi7g 7 жыл бұрын
አሪፍ የፆም መያዣ ነው ማሚ ስወድሽ
@stststst3153
@stststst3153 7 жыл бұрын
Thank u So much mother
@samiranuruy536
@samiranuruy536 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@NickEnchev
@NickEnchev 5 жыл бұрын
I'd love to know what type of meat, safety instructions and anything else meat related that she's saying. I can figure out everything else.
@GOD-127
@GOD-127 5 жыл бұрын
Thank you very much mother
@trhastesfamichal4650
@trhastesfamichal4650 6 жыл бұрын
tebareku
@honeymar1446
@honeymar1446 6 жыл бұрын
Emamaya wow betam dese ylal
@lvhvbhh9947
@lvhvbhh9947 7 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ደስ ይላል አላህ እድሜና ጤና ይስትሽ ማማ
@bzunshbekele949
@bzunshbekele949 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ከለሩ እራሱ ያምራል
@emebettessema9417
@emebettessema9417 7 жыл бұрын
thanks a lot💖👍👌
@menimeni1825
@menimeni1825 7 жыл бұрын
አፌ ውሃ ሞላ አይ ስደት አይኑ ይጥፍ ስንቱ ነገር እያማረኝ ቀረ
@liyukebedecell5784
@liyukebedecell5784 7 жыл бұрын
emamay yenay enat betam enamsegnaln 😘😘😘
@rahellemma8358
@rahellemma8358 7 жыл бұрын
betam yasegomegale mom edeme ena tena yesetelen
@liawold2418
@liawold2418 7 жыл бұрын
Thank you, Emmammaye!!!
@HaregewoinTafesse-k6u
@HaregewoinTafesse-k6u Ай бұрын
Thanks
@omuabdurohman6862
@omuabdurohman6862 7 жыл бұрын
Mamaye eni bzu video ayichalehu temriyalehu amesegnalehu gn and asteyayet alegn betam tkoyaleshi stseri gzi btkotbiln tru new
@Yodie19
@Yodie19 5 жыл бұрын
Yene balemoya!! Enate nafekechegne 😘 betam amesegnalehu 🙏 ejoten kurtmat aynkaw 🙏
@user-rq4vr2si8s
@user-rq4vr2si8s 4 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@rebkat6712
@rebkat6712 2 жыл бұрын
ቁርጥ በጣም ነው ምወደው ልክ እንደ እማዬ ነው የሰራሽው እጅሽ ይባረክ
@user-gf3wt1cd2i
@user-gf3wt1cd2i 5 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ማሚዬ
@giovannaiamele8782
@giovannaiamele8782 2 жыл бұрын
Great!
@Shakra-we5si
@Shakra-we5si 7 жыл бұрын
wawo batame yamerali ejoti yibaraki
@hiluya
@hiluya 7 жыл бұрын
Betam enamesegenalen betam tekami Video new !!!
@user-np7vo3fw9b
@user-np7vo3fw9b 7 жыл бұрын
Tanks mamaya
@lilliantilahun9768
@lilliantilahun9768 7 жыл бұрын
did you put the wine
@selamawitgebermedhin4547
@selamawitgebermedhin4547 7 жыл бұрын
Thanks mammy!
@zahraalee5869
@zahraalee5869 5 жыл бұрын
እረጂም እድሜ ከጤናጋር የኔ ልዩእናት አሏህ ከክፉነገርሁሉ ይጠብቅሽ
@seadaseada5637
@seadaseada5637 7 жыл бұрын
እናመስግናለን
@user-lz5xl4gc6n
@user-lz5xl4gc6n 7 жыл бұрын
እፍፍፍፍፍ ማዘርየ ስወድስ በጣም ደስ ይላል በርችልን!
@user-tz7xf8rj2y
@user-tz7xf8rj2y 7 жыл бұрын
ተባረኩ ማዘር
@user-ly3oy9eh5g
@user-ly3oy9eh5g 7 жыл бұрын
ዋው እጂሺ ይባረክ
@user-sm3et1eq6j
@user-sm3et1eq6j 7 жыл бұрын
ንፅህናሽ እኮ ማር እናት ማሚየ ወድሻለሁ ብዙም ባልችል ግን ትንሽትንሽ እየሞከርኩነው እ አመሰግናለሁ
@haimanotgebretsadik1621
@haimanotgebretsadik1621 7 жыл бұрын
thanks emmye
@meseasefa8574
@meseasefa8574 7 жыл бұрын
thanks mame
@abebemizer3496
@abebemizer3496 7 жыл бұрын
wow bale moya aderguj eko salasebw thanku somuch 🙈 can u teach as how to make kanta pls🌼🌻🌼🌻🌹🌸🍀🍁🍂🍃🌺
@user-ld6xo6oy9e
@user-ld6xo6oy9e 7 жыл бұрын
thanks😍😍
@user-vh9is9xb4n
@user-vh9is9xb4n 7 жыл бұрын
የኔ ቆጆ በጣምእናመሰግናለን
@yamiasemahgn8302
@yamiasemahgn8302 3 жыл бұрын
emama betam eytfashe newu denanesh
@eriangelino7800
@eriangelino7800 4 жыл бұрын
Intelligent lady!
@user-km3on2qq7o
@user-km3on2qq7o 7 жыл бұрын
matherye እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጠወት ባለሞያ አደረኩን ♥
@tigisthiyuil6745
@tigisthiyuil6745 6 жыл бұрын
ዋውበጥምይምርል
@user-lt4fi1bj8c
@user-lt4fi1bj8c 6 жыл бұрын
ማሚየ እድሜእናጤናይስጥልን እናመሰግናለን
@melatmimi3778
@melatmimi3778 5 жыл бұрын
Setaweri betamyekoyalu lelalew arif new
@matiwosbirhanu9485
@matiwosbirhanu9485 5 жыл бұрын
ማምያ እድሜ ከጤናአጋ ይስጥሽ እናመሰግናለን
@destayoutube7626
@destayoutube7626 6 жыл бұрын
ማሚ ዋው በጣም ባለሞያ ነሽ ተባረኪ አድሜና ጤና ይስጥሽ
@hanamariamdejena1337
@hanamariamdejena1337 7 жыл бұрын
mamaya egesh yebarek nurelen
@ranelseifu5805
@ranelseifu5805 7 жыл бұрын
hi mame egeshi ybark
@hilinatadese9591
@hilinatadese9591 7 жыл бұрын
enamsagenalen enatachin
@adanechfeyera318
@adanechfeyera318 7 жыл бұрын
እናመሰግናለን እናታችን
@badrebadre143
@badrebadre143 7 жыл бұрын
swedshko mama ya ejsh yibarek masha allah
@itupiamd5097
@itupiamd5097 7 жыл бұрын
Thanks mom
@bakkourcell9226
@bakkourcell9226 5 жыл бұрын
እናቴ እጅሽ ይባረክ ሞያ መማር በጣም እወዳለው ምግብም መስራት እወዳለው እዲሜሽ ይርዘም ተባረኪ
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 7 жыл бұрын
Wow ...mom abo ejeshin yebarekeln nureln ..yummy..banebelam ye tome meyaja be video arefe new 😍💚💛❤️️❤️️❤️️❤️️❤️️🙏👑👌
Ethiopian Food " How to Make Derek Tibs  "ደረቅ ጥብስ አሰራር"
18:33
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 548 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 25 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 25 МЛН
Я обещал подарить ему самокат!
01:00
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 9 МЛН
Gored Gored/ Ethiopian Food
11:54
Bahlie Tube
Рет қаралды 190 М.
How to make ethiopian ricotta (የአይብ አሰራር)
4:03
tebeb tube (ጥበብ)
Рет қаралды 6 М.
አዲስ ምጣድ መጣ - ውብ ዲጂታል ምጣድ - Wub Digital Mitad
12:11
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 55 М.
Ethiopian Food Milas Senber ምላስ ሰንበር
8:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 13 М.
لقد سرقت حلوى القطن بشكل خفي لأصنع مصاصة🤫😎
00:33
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 25 МЛН