No video

Ethiopian Food kitfo # የክትፎ አሰራር

  Рет қаралды 342,034

Sara - Ethiopian Food

Sara - Ethiopian Food

Күн бұрын

ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።

Пікірлер: 194
@ethioamethioam7256
@ethioamethioam7256 2 жыл бұрын
ውይ መቀናጣት ግላብስ አድርጎ በእጅ መታሽት አለበት አልያም እጅ ታጥቦ በደንብ በእጅ ቢታሽ ነው ክቶፎ ጣዕሙ ሚጣፍጥ እናት
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
ቆንጆ አድርገሽ ስርተሽዋል እጆችሽ ይባረኩ 👍🙏🙏🙏💚💛❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ውዴ❤❤❤
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
ቆንጆ አሰራር ነው ከለሩ እራሱ ያምራል እጅሽ ይባረክ 👌👍🥰❤️❤
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን ሂዊሄ በጣም አመሰግናለው🙏❤👍
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም የሚጣፍጥ አሰራር ነው እጅሸ ይባረክ የኔ ውድ👌👍💕
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን ቤዝዬ በጣም አመሰግናለው ውዴ❤❤❤
@FikireTube12
@FikireTube12 2 жыл бұрын
ሳርዬ ሲያምር ልዩ የሆነ አስራር ነው ያሳየሽንእናመስግናለን ሼር ስላረግሽን
@netsanettesfaye1938
@netsanettesfaye1938 Жыл бұрын
ከመቼ፡ጀምሮ፡ነው፡ክትፎ፡ላይ፡አብሺ፡የሚገባው።
@frehywatasfaw5690
@frehywatasfaw5690 2 жыл бұрын
ዋው ,ያምራል ,በማንኪያ እያሸሽው, ስትመጪ እየለሰለሰ ,የመጣው ,ነገር ,ወደድኩት,!! እኔ ,በደንብ, ሰለማላሸው ,ነው ,ማለት ,ነው ,የማይለሰልስልኝ, አሪፍ ,ትምርት,ነው,ተባረኪ።
@sabamtube1095
@sabamtube1095 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ልዩ የሆነ ክትፎ ነው አሳምረሽ ሰርተሽዋል አብሽ እደሚጨመር አላወቅም ነበር አዲስ ነገር ነው የሳየሽን እሞክረዋለው እጅሽ ይባረክ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሳብዬ ሳይበዛ በትንሽ ቢጨመርበት ችግር የለውም ❤❤❤
@mestawotmeshesha8028
@mestawotmeshesha8028 Жыл бұрын
Abeshi aychmerme ya gurga kitfo yalelawon alkime korarima ena mitemta becha chwo bicha nawo yamchmerwo
@EthioPrecious
@EthioPrecious 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ቆንጆ ክትፎ እጂሽ ይባረክ🙏🥰💕
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ❤❤❤
@Marakitube
@Marakitube 3 жыл бұрын
ሰላም ውዴ በጣም አሪፍ ነው ምራቄን አስዋትሽኝ😂❤እጂሽ ይባርክ በርች ሼር ላይክ👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ❤❤❤
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
በጣም እሚያምር ክትፎ በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ ውዴ 🥰🥰🥰👌👌👌
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ፀዲዬ❤❤❤
@mogesgebreyes8766
@mogesgebreyes8766 11 ай бұрын
በ እንጨት ማንኪያ እና በጣባ ( ሸክላ) ቢሆን አሪፍ ነው በሶ ሞከሪወ ። የሄም አሪፍ ነው
@freytube2731
@freytube2731 3 жыл бұрын
በጣም ባለሙያ ነሽ። እንኳን ቤተሰብሽ ሆንኩ
@skyTube-mf3fz
@skyTube-mf3fz 3 жыл бұрын
በጣም እሚያምር ክትፎ ነው👍🏽👍🏽
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ❤❤❤
@BezTube1627
@BezTube1627 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ክትፎ ሲያስጎመጅ እጅሽ ብርክ ይበል👍👍♥️like
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ቤዝዬ❤❤❤
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
Watching
@zynebtube3600
@zynebtube3600 Жыл бұрын
ሠላም ሳርች እዴት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ ማሻላህ በጣም ያስጎመጃል
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz 6 ай бұрын
በጣም ያምራልልል
@JmSherefa-rf4xn
@JmSherefa-rf4xn 3 ай бұрын
@mimishacooks817
@mimishacooks817 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ና የሚያስጎመጅ ነው🙏❤️
@user-gp6ip1ud5y
@user-gp6ip1ud5y Жыл бұрын
በማንኪያ ከምታማስይው ምግብ ማደባለቂያ ጓንት ካደረግሽ ቢታሽ ክትፎ ጣእሙ ልዮ ነው!
@MessisCookingChannel
@MessisCookingChannel 3 жыл бұрын
Wow betam mert aserar new ejesh yebarek beteseb hognalehu
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ያምራልእጅሽ ይባረክ ግን አብሽ እንደሚጨመር አላውቅም ጥቅም አለውወይ ለማንኛውም በጣም ያምራል ያስጎመጃል🙏👍🏽👍🏽👏👏❤️❤️
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ሉላዬ በጣም በትንሹ ቢጨመርበት ችግር የለውም ከበዛ ይመራል ያው ቅመም ነዉ❤❤❤
@bahirmedia5222
@bahirmedia5222 3 жыл бұрын
ደመረኘ በቅንነት
@user-gn7wr6op5x
@user-gn7wr6op5x 2 жыл бұрын
👍👍👍😍😍wow😍😍
@EasyMixlemlem
@EasyMixlemlem 3 жыл бұрын
ቆንጆ የጉራጌ ክትፎ 👏🏾👏🏾👏🏾
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ውዴ👍❤🙏
@EthiopianStyle
@EthiopianStyle 3 жыл бұрын
betam konjo kitfo niw siyasgomej ejish yibarek enamesegnaln wude 👍🏾😍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ❤❤❤
@kasahunwoldemichael2181
@kasahunwoldemichael2181 5 ай бұрын
❤❤❤
@GoshuAsefa
@GoshuAsefa Ай бұрын
Must
@edenghide5174
@edenghide5174 2 жыл бұрын
Awe arife argesh new yeserashi gobez nesh ketiybet
@user-ew1tn5yx6x
@user-ew1tn5yx6x 2 жыл бұрын
ጎበዝ እጅ ይባረክ
@fatimatube1902
@fatimatube1902 3 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እህት ፈጣሪ ባለሽበት ይጠብቅሽ ያረብ 🎉🎉🎉🎉
@sinkneshbayou126
@sinkneshbayou126 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ ምርጥ ነው::
@genetsamuel6434
@genetsamuel6434 2 жыл бұрын
Wowww Betam new miyamrew
@user-ms4oo6ud6h
@user-ms4oo6ud6h 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@yaredsolomon1007
@yaredsolomon1007 3 ай бұрын
gin be eji ishalal
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
Watching 👀
@tsidutaye1285
@tsidutaye1285 2 жыл бұрын
Sweet new ses!
@randalho5660
@randalho5660 3 жыл бұрын
Full watch, my friend
@tigist19
@tigist19 3 жыл бұрын
አሪፍ ነው እማ😋😍
@Helen_Helen7557
@Helen_Helen7557 Жыл бұрын
Betamm konjo new gn kitfo be gurage bet befitsum kertse aywetam des ayilm le kitfo zer zer argesh askemchiw enji kertse aywetam bterefe gobez nesh ejesh yibarek
@tube-gn3mx
@tube-gn3mx 3 жыл бұрын
የኔ ውድ እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ውዴ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ውዴ❤❤❤
@makiyahmm122
@makiyahmm122 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ
@selamawitmolla2715
@selamawitmolla2715 7 ай бұрын
እጅሽ ይባረክ የኔ ቆንጆ
@selamawitfisseha6292
@selamawitfisseha6292 10 ай бұрын
ነጩን አለቀምሽም ፣ በሶፍት ከምታደርቂ ደሙን ማንጠፍጠፍ ትችያለሽ ስጋውን የፓስታ ማጣሪያ ላይ አርገሽ ከስሩ ሰሃን አርገሽ ማስቀመጥ ነው
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 4 ай бұрын
ለዚህ ቤት ኣዲስ ነኝእጅሽ ይባረክ❤❤❤
@OnlySerial267
@OnlySerial267 3 жыл бұрын
wow amazing
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 2 жыл бұрын
ያምራል እናመሰግናለን
@Hasentube19
@Hasentube19 3 жыл бұрын
Wwwww batam yamral kamgamra eska machrash new yayahut esralhu amsginalhu
@yemiten
@yemiten 3 жыл бұрын
ዋዉ ልዩ ክትፎ ነው 😍😍😍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው የሚዬ❤❤❤
@tesfayoutube
@tesfayoutube 2 жыл бұрын
ዋው እጅሽ ይባረክ
@bettyhabesha5959
@bettyhabesha5959 Жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ እናመሰግናለን 🙏🏾
@user-dd4db4sf8o
@user-dd4db4sf8o 2 жыл бұрын
ማሻአላህ የኔ ባለሞያ
@yebetymaed6043
@yebetymaed6043 3 жыл бұрын
Betam yameral, ejesh yebarek beteseb hognalhu
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ እሺ ደስ ይለኛል👍❤🙏
@mariamnoor6163
@mariamnoor6163 Жыл бұрын
ማሻ አለህ የሞራል
@LulaMisganaw
@LulaMisganaw 2 ай бұрын
ቅመም ነሽ!!የኔወዘሮ/ት ነሽ የኔቆንጆ በርቺ
@user-uz2ot3cm6v
@user-uz2ot3cm6v Жыл бұрын
Wowowo tabaraki
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 10 ай бұрын
ዎውማሻላህ❤❤❤❤❤❤
@merimeri2145
@merimeri2145 Жыл бұрын
ክትፍ ትክክለኛው መታሽት ያለበት በእጅ ነው
@mastewalyfatu9846
@mastewalyfatu9846 Жыл бұрын
betkkl enam demo bej meketef alebet yetefeche aynefam
@antoniofetur7024
@antoniofetur7024 3 ай бұрын
Meketef yalebet bebila new
@antoniofetur7024
@antoniofetur7024 3 ай бұрын
@@mastewalyfatu9846yesega genfo
@susu.7392
@susu.7392 2 жыл бұрын
በጣም ቀጆነው እጅሽ የበረክ
@imranbeyan8473
@imranbeyan8473 2 жыл бұрын
Wow
@betiyohannes4164
@betiyohannes4164 3 жыл бұрын
WOW ejish yibarak wudeee
@fafimohammed5409
@fafimohammed5409 2 жыл бұрын
ማሻአላህ ያምራል አላህይባርክልሽ እድሽ ቲና ማእ ይስላ ይብር ጉራጌ
@lovehelinarecipe9932
@lovehelinarecipe9932 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ እሚያምር ክትፎ 👍👍
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
ህሉዬ በጣም አመሰግናለው ውዴ❤❤❤
@user-gd6ds3xh3i
@user-gd6ds3xh3i 2 жыл бұрын
ማሸለህ
@user-sw9qt8jr1c
@user-sw9qt8jr1c 2 жыл бұрын
Wowwwwww
@bethelinfo1966
@bethelinfo1966 3 жыл бұрын
Watching 👁
@tsiyoutube4059
@tsiyoutube4059 2 жыл бұрын
Wwooww kemir konjo adigeshi nw yeserashuuu
@fayisaoromo1818
@fayisaoromo1818 Жыл бұрын
Beautiful be blessed
@ahmed-em8nt
@ahmed-em8nt Жыл бұрын
አቤት እንደ እኔ ክትፎ የበላ አለ እንደኔሰ የሚወድ አለ?አንድ ተራራ የሚያክል ክትፎ በለቻለሁ ምን ያደርጋል cholesterol ያዘኝ ገንዘቤንም አሰጨረሰኝ ።አንዳንዴ ሲያምረኝ የዚችን ልጅ አሰራር እያየሁ አምሮቴን እወጣለሁ
@samilanicell8907
@samilanicell8907 Жыл бұрын
Bemeten Nuru yilal eko Egziabher enkuan hulem kemeten yemialf nger and chiger yizo memtatu yemayiker NW Egziabher kenante gar yihun yimarot
@user-kh3td3zu2j
@user-kh3td3zu2j 11 ай бұрын
😅😅😅😅
@btin1791
@btin1791 9 ай бұрын
Cholesterol ምባል በሽታ የለም! አትሸወድ! ግጥም አድርገሽ ብይ
@user-ix8sz4lm5c
@user-ix8sz4lm5c 7 ай бұрын
Kitffom honnr kibbe cholesterol ayammettam Avoid all other food and eat kittfo with butter and eggs. You will be fine
@asiyaebrahim7097
@asiyaebrahim7097 7 ай бұрын
Diro naber ahunima yahaya siga bilew zagun injiii🤣🤣
@saralalagoshehebofromethio6509
@saralalagoshehebofromethio6509 Жыл бұрын
Good job my sister God bless you 🥰🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@Ethiolover100
@Ethiolover100 Жыл бұрын
ክትፎ እሚቀላቀለውም እሚከተፈውም በእጅ ነው። በእጅ ሲሰራ ይጣፍጣል
@shemimamusa8065
@shemimamusa8065 2 жыл бұрын
betam gobez mashaallah dess ylal
@abdulazizabdella4358
@abdulazizabdella4358 3 жыл бұрын
Woow
@tseddyethiopiawit1171
@tseddyethiopiawit1171 3 жыл бұрын
👀😍
@selamethiopa6304
@selamethiopa6304 2 жыл бұрын
አዘገጃጀትሽ ጥሩ ሆኖ በማንኪያ በፍጹም አይሆንም በጓንት በደንብ ነፅህ ነው ወይ እጅን በደንብ ታጥቦ ነው ማድረግ እንጂ ማንኪያው አሰፈላጊ አይደለም ቱና አደረግሽው
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
Watching ነይ ተቀላቀይ ግሩም ነው በርቺ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው ውዴ❤❤❤
@mamaskitchenmelat56
@mamaskitchenmelat56 3 жыл бұрын
@@sara-ethiopianfood ቤታችን ብቅ በይ ቤተሰብ ሆኛለሁ
@hkhk2450
@hkhk2450 2 жыл бұрын
ዋው ♥
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
First watching
@cookhabeshacook6273
@cookhabeshacook6273 Жыл бұрын
aro anchi yeni ybeltal
@tsionlebena8403
@tsionlebena8403 2 жыл бұрын
Gobez balemuya
@milkanatube4685
@milkanatube4685 3 жыл бұрын
Sorry mare seleke gebetobegne nw በጣም ቆንጆ ለየት ያለ ምርጥ ክትፎ አሳይተሽኛል ተባረኪልኝ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን የኔ ውድ በጣም አመሰግናለው ምልክዬ❤❤❤
@boriifchannel7184
@boriifchannel7184 3 жыл бұрын
Wawwooo
@user-hi2qr4ej3e
@user-hi2qr4ej3e 2 ай бұрын
እኔ ኢትዮቢ ገብቸየ ትዳር ልመሰርት ነዉ ኢንሸአላህ እናአ እላቹሀለሁ ሞያ እየተማርኩኚ ነዉ አመሰግናለሁ❤😂
@gelilanardos1509
@gelilanardos1509 Жыл бұрын
❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉
@user-bk6yp9hh6p
@user-bk6yp9hh6p Жыл бұрын
❤❤❤❤
@asteralemuastu2271
@asteralemuastu2271 2 жыл бұрын
Abesh yegebal eda
@hadiamohammed4527
@hadiamohammed4527 10 ай бұрын
👍👍👍👍👍👍
@zellitube
@zellitube 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የክትፎ አሰራር እጂሺ ይባረክ ውዴ👌👍❤🙏
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ዘልዬ❤❤❤
@user-ok6fd3dj7u
@user-ok6fd3dj7u 4 ай бұрын
Be ej yiatash yemitlu sewoch enante be ij eshut egna bemankia new mimechen. Sew hulu endenante hualaker ayimselachu
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
2nd watching
@ruthbaltina2594
@ruthbaltina2594 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ክትፎ ውዴ
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለው ማሬ❤❤❤
@meskeremsaunier4216
@meskeremsaunier4216 2 жыл бұрын
😋👌🏾 j'adore 🙉❤️
@gestanekitchen4057
@gestanekitchen4057 3 жыл бұрын
kongo ketefo batme yamrale ejesh ybaraku
@sara-ethiopianfood
@sara-ethiopianfood 3 жыл бұрын
አሜን በጣም አመሰግናለው ማሬ❤❤❤
@tigistendale6786
@tigistendale6786 Жыл бұрын
Habeshu gn besel nw tere yemideregew ehete
@ahmirjamel4157
@ahmirjamel4157 3 жыл бұрын
Wwwwoooo👍👌
@meskeremabebe1436
@meskeremabebe1436 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍
@user-cy4jz9fb8o
@user-cy4jz9fb8o Ай бұрын
ለአንድ ኪሎ ስጋ ምን ያህል ቂቤ ይፈልጋል?
@user-rl2ml6em7g
@user-rl2ml6em7g 3 ай бұрын
ስንት ሰዓት ይጨርሳል
@mezgebuchere3177
@mezgebuchere3177 2 жыл бұрын
Sarye ahunem enye yemlew fethary ejocheshen yebarke
@oromiatube3432
@oromiatube3432 Жыл бұрын
😍🤙
@amieranasir5663
@amieranasir5663 2 жыл бұрын
Arif niw gen kitfo qers awetaletm ayibe niw endihi medrgw
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 48 МЛН
ቀላል ክትፎ አስራር how to make Ethiopian traditional kitfo @zedkitchen
8:36
ከዘወትሮው ለየት ያለ ሽሮ አሰራር
11:35
Melly spice tv
Рет қаралды 235 М.
Little brothers couldn't stay calm when they noticed a bin lorry #shorts
00:32
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 19 МЛН