ለየት ያለ የጉራጌ ክትፎ አሰራር I Special Traditional Gurage Kitfo Making I With Chef Sara I Ep7

  Рет қаралды 9,324

Cook and Talk With Sara

Cook and Talk With Sara

9 ай бұрын

እንኳን ለመስቀል በዓል በሰላም አደረሰን! የ በዓሉ ድምቀት የሆነውን ክትፎ አብሮት ከጎመን ጋር ከ እንግዳዬ ከለላ ጋር ይዤ መጥቻለው። እነሆ ተገበዙልኝ። እንደተለመደው ለዚህ ቻናል አዲስ ከሆናቹ Subscribe ማድረግ እንዳትረሱ ፣ ይህን ቪዲዮ ከወደዳቹት ደግሞ ላይክ አርጉ ፣ አስተያየቶን ደግሞ comment section ላይ ያስቀምጡልን።
እናመሰግናለን!
#kitfo #gurage #meskel #meskelcelebration #meskelbeal #ethiopianfoodkitfo #Yekitfoaserar #sara-ethiopianfood #howtomakeethiopiankitfo

Пікірлер: 31
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 ай бұрын
የጥብስ ቅጠል አይገባም እሳቱን ቀንሽው ቅቤው ያራል
@YikeberKuku
@YikeberKuku 9 ай бұрын
እሰይ የኔ ባለሙያዎች እጃችው ይባረክ ።እንኳን አደረሳችው
@tizitalost2693
@tizitalost2693 9 ай бұрын
ቦጌም አሰናንደም 🥰😍🤩 እንኳን አብሮ አደረሰን!
@romiromi9432
@romiromi9432 9 ай бұрын
Wow ! ❤ enkuwan lemskel ketfo adersachu betam arif new ejachu yebark !
@addislakew7334
@addislakew7334 9 ай бұрын
❤❤ wow
@t.tabebe377
@t.tabebe377 9 ай бұрын
የጥብስ ቅጠል አይገባም
@HussenAhmed-gj4sm
@HussenAhmed-gj4sm 3 ай бұрын
አማድ ሚማስለው ነጋር የልሽው ቦሌ ወይንም ቦላት ወይንም ደቃቅ የአፈር አይነትነው
@abifuza893
@abifuza893 6 ай бұрын
ሴቶቼሰላምሰላም የጉራጌየክትፎቅቤአችንውስ የጥብሰቅጠልአይገባም ለጥብሰቢቻነወ
@BH-id8px
@BH-id8px 8 ай бұрын
ጉሬጌ ነኝ በጉራጌ የጥብስ ቅጠል አይገባም ኮረሪማ በደንብ ይገባል ጉራጌ አብሽም ቅቤላይ አይጨምሩም
@Sara-jm8yz
@Sara-jm8yz 9 ай бұрын
Ay moya demo stamru 💕❤️
@user-rg8ut7gk3r
@user-rg8ut7gk3r 9 ай бұрын
Wow betam arif new ejach yebark❤❤❤❤
@ezanalegesse2273
@ezanalegesse2273 9 ай бұрын
❤seblye ye meskel kitfo wow new
@tsehayashenafi7893
@tsehayashenafi7893 9 ай бұрын
የኔ ጎበዝ በጣም እናመሰግናለን ❤
@winniekifle6705
@winniekifle6705 9 ай бұрын
Thank you Chef
@emebetbonger1306
@emebetbonger1306 9 ай бұрын
ቦሌ ይባላል
@shegerarada
@shegerarada Ай бұрын
Kitfo sisera korerema aygebam ende?
@user-ki4ip9ri8z
@user-ki4ip9ri8z 8 ай бұрын
Sebli@
@abifuza893
@abifuza893 5 ай бұрын
ጎኦበዝጎበዝበውነት ትክክለኛ የጠራ ምግብ ነው የሀ ይገረማል ሳልበላበማየትቢቻጠገብኩ አድራሻቹ ጥቀሱመጥቼእድበላ አድሚሰጥርልጦቅምላቹ ሰጋውደጣባከገባበሗላ የኮሮሪማቢነጩሳይገባበደብተወቅጦትልቁሴራከሆነ አድማካየሾርባ በጀት ነገ በተነ በተነ የተ አለን በደብከተቀላቀለበሗላነውቅቤጨምሮበድጋሚበሰሰእጨትወይምማማሰያነውየሚቀላቀለው በጅአይታሽም ሰጋውከለጭራሹምይሞታ በጅሲታሽ ዝሟሞጃትየሆናል መቼም ምስጥረሰለጠቆምኩሰመጣ እደሚመረቅልኝአምንአለሁ. ኮሮሪማውየሚገባውበጥሪው ጣምናሽታይጨምራል ቦጌምህነምህማ የተነሳ 😂❤😂❤😂❤😂❤😂❤😂
@arnetaddisu1024
@arnetaddisu1024 9 ай бұрын
ኤወነዉሚባለዉ
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s 5 ай бұрын
በስማም እሳቱ መውቀነስ አለብሽ
@hirutgebrewold8018
@hirutgebrewold8018 9 ай бұрын
Ye bole afer new yemibalew amed yemeselal yalshew bedenb endibesel yeredawal gomenun lezawem normal gomen yemiserabet aydelem ye aquat kutefo mesrya new
@tesfagebremedhin
@tesfagebremedhin 9 ай бұрын
Yammy yehone kitfo naber❤
@user-qg8to8bz6c
@user-qg8to8bz6c 8 ай бұрын
Ar Anchi lije amola chwenwe stlesh aydlme tlalsh awo amola chwenwe
@BH-id8px
@BH-id8px 8 ай бұрын
ቅቤ አልጨመርሽም በደንብ ነው የሚገባው ጉራጌን በደንብ ነው የሚጨምረው
@frehiwotrube2762
@frehiwotrube2762 8 ай бұрын
The better things you said all the spices cook together the taste is great but I know yes gurage best food "" ketfo"" we can not added "" tosegn, rosemary ,and Abeshe that's to much spices
@user-pj3ic3oc9w
@user-pj3ic3oc9w 9 ай бұрын
ፀጉራችሁን ሸፍኑ
@emebetbonger1306
@emebetbonger1306 9 ай бұрын
ጉራጌ ከሆንሽ በደንብ ለማስረዳት ሞክሪ ገመድ ነገር አለ ሳይሆን የሚባለው አሰራሩን በደንብ አስረድተሽ ስሙም ይተፎቦ ይባላል ማለት አይሻልም?
@user-qg8to8bz6c
@user-qg8to8bz6c 8 ай бұрын
Kkkkkkkkkkkk dmo kltfiname ylatmi
@me10yearoldandmyLilsis
@me10yearoldandmyLilsis 8 ай бұрын
Not right
@sabaskitchenethiopiafood7338
@sabaskitchenethiopiafood7338 2 ай бұрын
This is wrong way
@bubatuta8448
@bubatuta8448 9 ай бұрын
የጥብስ ቅጠል አይገባም
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,9 МЛН
small vs big hoop #tiktok
00:12
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 33 МЛН
когда повзрослела // EVA mash
00:40
EVA mash
Рет қаралды 3,9 МЛН