Ethiopian/Jegol Tube/Alemayehu Tadesse/Besintu/ የእንቁጣጣሽ ሥዕል ሣልን/ ልጅነቴን አስታወሰኝ

  Рет қаралды 5,852

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

Жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 53
@welelaadugna7884
@welelaadugna7884 Жыл бұрын
አሌክስ እንኳን ከነ መላው ቤተሰቦችህ አደረሰህ እጅግ የምወድህና የማከብርህ ድንቅ ተዋናይ ነህ በአካል ማግኘት ከምመኛቸው ሰዎች አንዱ አንተ ነህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን😍 እጅግ ደስ ይላል 10/10
@sunset9000
@sunset9000 9 ай бұрын
የኔ ውድ እመብረሀን ታሳድግሽ ተባኩ አልክሶዬ💕💕💕💕💕💕
@yordidemlie2594
@yordidemlie2594 Жыл бұрын
በስንቱየ በጣም እንወድሃለን ።10/10 ሁለታችሁም ታምራላችሁ።
@hayatmohamed8193
@hayatmohamed8193 Жыл бұрын
እኔም ሳልኩ😂 ከ 10 /10 ጎበዝ ናችሁ
@tsiadoydidya5116
@tsiadoydidya5116 Жыл бұрын
ድሮ ድሮ የወለድሽኝ እናቴ ማርየ እድግ በይ ማዓረይ ኣሌኮ በጣም እምወደው ኣርቲስ
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y Жыл бұрын
enkuwan aderesachu alex yene mar deron astwshign egizabeher yasdwgisg👏❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻🌻🥰🥰
@user-ic8cw3oj4n
@user-ic8cw3oj4n Жыл бұрын
መልካም አሥድ አመት ግን ጿግሜ 5 ን የዛሪ አመት እንገናኝ ብለን ሸኘነው። አሁን መሥከረም 3 ነው።🌻🌻🌻🌻🌻
@yegelenegussie3148
@yegelenegussie3148 Жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ጎበዝ ልጅ ተባረኪ
@edintreffe1545
@edintreffe1545 6 ай бұрын
የኔውድ ማማ የኔቆጆ ወይኔ አደግሽ❤❤❤❤❤ስወድሽ❤❤❤🎉🎉🎉
@fesehaalemayehu6816
@fesehaalemayehu6816 Жыл бұрын
ማርታ ጌታቸውን አየሁብሽ በጣም ከንፈርሽ ቁርጥ ነው አባትሽን ከጌታቸው ጋር አስመራ ካምቮ ቮሎ እያላችሁ ትንሻ ልጅሽን ነበር የምታክዩው ያ ደግ አባትሽን ስላስታወስኝ አመሰግናለሁ።
@mdvip967
@mdvip967 19 күн бұрын
❤❤❤❤
@betelhemabera6956
@betelhemabera6956 Жыл бұрын
እናመሰግናለን 10/10
@nebatube3260
@nebatube3260 Жыл бұрын
አሌክሶ እንኳን አደረሳችሁ 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@Yodie19
@Yodie19 Жыл бұрын
ኧረ አሌክሶ የበዓሉን በስንቱ አይቼው ይኸው እስካሁ ድረስ እየገለፈጥኩልህ ነው!ያለማጋነን በዘመኔ እንዲህ ስቄ አላውቅም በጭራሽ!ውይ እድሜ ይስጥህ ወንድሜ ስንወድህ እኮ!ቤተሰቡ ሁሉ ሳቅ በሳቅ ሆኖልሀል እናመሰግናለን!ካገኘውህ አይቀር (anti aging secret)በሚል ርዕስ ብትመጣና ሚስጥሮችህን ብታካፍለን እባክህን?ጎበዝ አባት ቤተሰብህን ይባርክልህ you’ve preserved yourself well! Good job Alexo 👍much respect!
@mekdesmulugeta9089
@mekdesmulugeta9089 Жыл бұрын
ayilyahu abu nuruln
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
Des yemyal 👍❤️
@seada5882
@seada5882 Жыл бұрын
ምን ቢፈጥን ልጂ አባቱን አይቀድም ይባላልና ያው አባትዮው ከ 10/10 አጊቷል ልጂቱ ደግሞ 10/8 ይበቃታል
@tarikucoffee3786
@tarikucoffee3786 Жыл бұрын
እንኳን አደረሰህ ከነ ሙሉ ቤተሰቦችህ አሌክስ ሲበዛ ለምትሰራው ስራ አድናቆት አለኝ
@kidistidajane4452
@kidistidajane4452 Жыл бұрын
Wow alex
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 Жыл бұрын
ማማየ እድግ በይልኝ እግዚአብሔር ይህን ቤተስብ ይባርክ
@dottube74
@dottube74 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አሌክስ ጠፋችሁ እኮ
@user-tb5qp5fr5w
@user-tb5qp5fr5w Жыл бұрын
አሌክሶ እንኳን አደረሳችሁ በስንቱዬ እንዴት እንደምታስቀኝ እኮ በተለይ የበዓሉ ዕለት ፈታ ነው ያደረግኸኝ
@tihitinaaschalew
@tihitinaaschalew Жыл бұрын
መልካም አዲስ አመት
@tsionsisay535
@tsionsisay535 Жыл бұрын
Dero dero yeweledeshigne yene tafache edig beyelen alexo enewedehalen
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ አሌክስ 10/10
@gerafirdawok7911
@gerafirdawok7911 Жыл бұрын
ደስ ይላል አሌክስ!!!
@martatube2741
@martatube2741 Жыл бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ዉድና የተበራከችሁ የሀገሬ ልጆች ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ፍቅር ሰላም አንድነት ያብዛልን ሀሪፍ ቆይታ ነዉ እናመሰግናለን
@blentube3002
@blentube3002 Жыл бұрын
እንኳን አደርስክ አሌክስ ከነመላው ቤተሰብክ
@afomia7469
@afomia7469 Жыл бұрын
የበስንቱ character ውስጤ ስለገባ እውነተኛውን አሌክስን ማስታወስ አቃተኝ!!!!!! ማማዬ እድግ በይልኝ❤
@enjeratube2676
@enjeratube2676 Жыл бұрын
Melkam adisamet
@dayegeb9465
@dayegeb9465 Жыл бұрын
Erasihin Eko new yemitimesilew Alexo
@simretgebrehiwet8311
@simretgebrehiwet8311 Жыл бұрын
❤❤❤
@girmaradit6272
@girmaradit6272 Жыл бұрын
አሊክስየ መልካሙ ቅንሰዉ እካን በሰላም ከነብተሠብክ ከነልጆቾክ በሰላም አደረሰክ ማርየ እድ ግበዪልኚ የኔማር ፍቅእ እክነሽ
@zelekashlulseged9795
@zelekashlulseged9795 Жыл бұрын
🙏🌻🙏 ማርዬ ኡፍ ሀሳቧ ብቻ ይበቃል ለዛ ያላት ልጅ 🙏🌻🙏
@SolomonVA
@SolomonVA Жыл бұрын
እንኳን አደረሳችሁ፡ አዲሱ ዓመት የሰላም ያድርግላችሁ፡ እግዚአብሔር ከዚህ ክፉ ዘመን ጠብቆ ለኢትዮጵያ ትንሳኤ ያብቃችሁ፡ ለሰራችሁት እንቁጣጣሽ አበባ ነጥብ እሰጣለሁ፡ ልጅህ እንኳን ለአዲስ ዓመት አደረሳችሁ ብላ መጻፏ ገርሞኛል፡ የተጠቀመችው አይኑ ዓ ስለሆነ ነው፡ ትክክል ናት። የሰራችውም አበባ በጣም ጥሩ ነው ካንተ ይበልጣል፡ ስለዚህ ከ 10 / 10 ሰጥቻታለሁ። ለአንተ 8 / 10 ይበቃሀል። መላ ቤተሰብህን ጠብቆ ለከርሞ ያድርሳችሁ፡ እኛም ወደ አገራችን ተመልሰን እንድንገባ ፀልዩልን፡ በፀሎታችሁ አስቡን።
@user-hl7xd1ku7g
@user-hl7xd1ku7g Жыл бұрын
እንኳን አደርሳችሁ
@gerafirdawok7911
@gerafirdawok7911 Жыл бұрын
መልካም አድስ አመት! 💚💛❤
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@sjjddjjd9816
@sjjddjjd9816 Жыл бұрын
😘😘😘😘😘😘
@zalfazanga4985
@zalfazanga4985 Жыл бұрын
100
@enatfkrtadesse8064
@enatfkrtadesse8064 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🌻🌻🌻🌻🌻🌻
@uaeokuaeok5776
@uaeokuaeok5776 Жыл бұрын
🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌼🌼🌼🌼💝🙏🙏
@tizke1
@tizke1 Жыл бұрын
Again two hours !!! 🙏🙏🙏🙏 please now 😁 ,after two hours I will be at work …. 😞
@raheldesse3367
@raheldesse3367 Жыл бұрын
የ ምወዳችሁ እንዃን አደረሳችሁ😍😍😍😍🙏🙏🙏10/10😘
@user-zy4tw4gx2r
@user-zy4tw4gx2r Жыл бұрын
🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊 🌻🌻 መልካም 🌻🌻️ 🌻🌻 አዲስ 🌻🌻 🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️ 🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻 🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊 🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 💝💝 💝💝 💝🍡🍡💝🍡🍡💝 💝 🍡🍡🍡🍡🍡 💝 💝 Miss you! 💝 💝🍡🍡🍡💝 💝🍡💝 💝
@brookyilma9850
@brookyilma9850 Жыл бұрын
7
@user-ze9ys8zq3h
@user-ze9ys8zq3h Жыл бұрын
አሊክስ ከ10/10 ማርየም እደዛው 10/10 ለስእልያላት ፍቅር ከፊቷላይ ጎልቶይነበባል ስለዚህ በዚህእድሜዋ ይሄን ያክል መሞከሯ በራሱ ትልቅ ነጥብ ነው።
@FasikaAragaw
@FasikaAragaw Жыл бұрын
መስከረም_ 3'' ❤❤መልካም አዲስ ዓመት❤❤ እንኳን ለ2015 ዘመነ ሉቃስ በሰላም በጤና አደረሳችሁ እግዚአብሔር ለአዘኑት መፅናናትን ተስፋ ላጡት ተስፋን ለታሰሩት መፈታትን ለታመሙትን ፈውስን ለደካሞች ብርታትን ለሀገራችን ሰላምን ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን❤❤❤ የተለመደው አይዞኅ ባይነታችሁ አይለየኝ እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ሁሉ ይሰውራችሁ። ❤ሰብስክራይብ❤ሼር በማድረግ አግዙኝ አዲሱን ዓመት የሰላም የበረከት የሰላም ይሁንልን።
@seada5882
@seada5882 Жыл бұрын
አባወራ ማንንም አይፈራ
@nano2012
@nano2012 Жыл бұрын
እኔ ልጅ እያለው ለእንቁጣጣሽ አበባ የሚያዘጋጁት ወንዶች ልጆች ነበሩ:: ሴቶች ልጆች አበባ ስለው መሸጣቸውን አላስታውስም:: የማስታውሰው አበባዮሽ መጫወታቸውን ነው:: በተጨማሪም ልጅ እያለን አበባ ራሳችን ስለን ሳይሆን የተለያዩ ምስሎችን የያዙ የአበባ ፎርሞችን እና የተለያዩ ቀለሞችን ከመርካቶ ሳጥን ተራ ገዝተን ፎርሞቹን እኛ በምንፈልገው መልኩ ቀለም ቀብተን ነበር የምንሸጠው:: ያ ጣፋጭ የልጅነት ጊዜ አለፈ:: አሁን ከአርባ ዓመት በላይ ሆነኝ:: ምንጊዜም ግን ልጅነቴን ሳስበው ዓይኔ በእንባ ይሞላል::
@user-ic8cw3oj4n
@user-ic8cw3oj4n Жыл бұрын
መልካም አሥድ አመት ግን ጿግሜ 5 ን የዛሪ አመት እንገናኝ ብለን ሸኘነው። አሁን መሥከረም 3 ነው።🌻🌻🌻🌻🌻
БИМ БАМ БУМ💥
00:14
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 4,7 МЛН
World’s Largest Jello Pool
01:00
Mark Rober
Рет қаралды 99 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 17 МЛН
Jerry Asfaw | TikTok Videos
4:59
Eyerusalem Asfaw(Jerry)
Рет қаралды 824
ለሽምግልና ቀናቶች ሲቀሩ ሮቤል ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ታወቀ።
19:25
Ethiopia: Jegol tube/ Alemayehu Tadesse /የማይበራ መብራት
16:06
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 147 М.
#endalkachew tv
15:47
Endalkachew Tv
Рет қаралды 127 М.
ሮቤል የሰው ሱቅ ላይ ገብቶ ቀወጠው 😳🙆
14:47
ХОТЕЛ ПОТОПИТЬ ДЖЕКА, НО НЕ ВЫШЛО
0:51
Tasty Series
Рет қаралды 969 М.
Ах как прекрасно
0:17
Флюр Хафизов
Рет қаралды 27 МЛН
头还可以刷卡买东西的吗?#海贼王#路飞
0:26
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 4,7 МЛН