Ethiopian/Jegol tube/ Alemayehu Tadesse/ Martha Getachew/Short film/"መጣሁ" በእውነተኛ ታሪክ ላይ የተመሠረተ ድራማ

  Рет қаралды 153,365

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

2 жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 160
@jossykind7869
@jossykind7869 2 жыл бұрын
ትክክለኛ ሴት ትክክለኛ ውሳኔ ለሚንዘላዘል ወንድ ይህ ነው የሚገባው ሴቶች ከዚች ሴት ተማሩ ቆፍጠን በሉ እኛ ወንዶች ክብር አይወድልንም። ጀጎል ቲዩብ Please ቢያንስ በሳምንት 1ቀን እንደዚህ ያሉ አስተማሪ ድራማዎችን ልቀቁልን 🙏🙏🙏🙏
@eyerusalemkebede2852
@eyerusalemkebede2852 2 жыл бұрын
sitetochachin erasu mamen tilik neger new ewinet kibrelign wendimachin
@alemysznale.labychamene6111
@alemysznale.labychamene6111 2 жыл бұрын
አሌክስዬ አንተና ማርቲ አንድ ላይ ሆናችሁ ስላየዃችሁ ደስ ብሎኛል አስተማሪ ድራማ ነው
@tigraygebretsadik9188
@tigraygebretsadik9188 2 жыл бұрын
Yetabatu......
@endriashannibal7973
@endriashannibal7973 2 жыл бұрын
Jossy Amenk?
@abuchumarkos4830
@abuchumarkos4830 2 жыл бұрын
@@alemysznale.labychamene6111 alex salmnachu martyes lijochis hulu salm
@makeyahmm9483
@makeyahmm9483 Жыл бұрын
በጣምነዉ የሳኩት በርላይ የለሁምዴዴ😂😂😂ወዬኔ አሌስ ብርዱ ቻለሁሁ በጣም የሚያዝናናነዉ ደስላል ከሚስቱጋ ይመቻቺሁሁ
@bsjegsgy4059
@bsjegsgy4059 2 жыл бұрын
አለማየሁ በጣም የምወድህና የማከብርህ አርቲስት ነህ ከሀገር ከመውጣቴ። 10 አመት በፊት ባቢሎን በሳሎን ቲያትርህን 8 አይቸዋለሁ ከባለቤቲ ጋር ተጣልተን ተለያይተን ነበር ባቢሎንን ጋበዝኳት እዛው እያየን ታረቅን
@user-qo9tw5kc1d
@user-qo9tw5kc1d 2 жыл бұрын
ተምረንበታል እናመሰግናለን ግን በአመት ብቅ አትበሉ ቶሎ ቶሎ ኑልን
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ጀጎል ደግሞ ትናፍቁናላችሁ ብዙ አትቆዩ ❤😍
@mitiketakele8174
@mitiketakele8174 2 жыл бұрын
Betam
@sifenshume7726
@sifenshume7726 2 жыл бұрын
ወይ አሌክስ እና ማርታ በጣም አሳቃቹኝ ብድር በምድር ይሉታል እንዲህ ነው አንተ ፓስታ አስቀቅለሃት ዳቦ ይዘህ ና ብትባል መጣው መጣሁ በማለት ምግቡን አቀዘቀዝክ አንተም በተራህ ብርዱን ጠጣው እንግዲህ ሚስቶች እንዲህ ቆፍጠን ማለት አስፈላጊ ነው በትዳርቸው የሚቀልዱ ወንዶች ምርጥ ትምርት ነው ተባረኩ እናመሰግናለን 🙏❤️
@renmuhai8365
@renmuhai8365 2 жыл бұрын
አሌክስ አንተ በጣም ምርጥ እና ለሰው ሞዴል የምቶን የፍልም አክተር ነህ በርታልን
@samifasil9165
@samifasil9165 2 жыл бұрын
አልዬ ነፍስ እኮ ነህ ከምር በእውነት የማትሰለች ታምራላችሁ ይልመድባችሁ
@user-mp3bn1ty8f
@user-mp3bn1ty8f 2 жыл бұрын
በጣም ምወዳቹ ጀጎሎች ፈጣሪ እጀም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቹ ከነ ልጆቻቹ
@abrahamcheru2244
@abrahamcheru2244 2 жыл бұрын
አሌክስ አንተን እና ቤተሰብህን እግዚአብሔር። ይባርካችሁ። በጣም አድናቂህ ነኝ።
@nyny3032
@nyny3032 Жыл бұрын
እባካቹ ሴቶች ካርታ ቁማር ይሁን ካዚኖ ሚጫወት ባል ኣታግቡ።
@missayeaemero6888
@missayeaemero6888 2 жыл бұрын
ይሄ ማርያምን የንቾች የሴት እህቾቻችን እውነተኛ ህይወት ነው እንደዚህ ስትቃጠል አድራ ደግሞ ጠዋት ምንም ሳትተኛ ልጆች ሊነሱባት ይችላሉ
@blackhabeshawit5954
@blackhabeshawit5954 2 жыл бұрын
አሌክስ 💝በጣም እምወደው እማከብረው ምርጥ የአርት ሰው 💝💝👌
@amansew
@amansew 2 жыл бұрын
i played card game more than 10 years the way you discribe it is amazing:: big respect alexo and marti🙏🙏🙏🙏🙏
@user-fc8vw7vn5y
@user-fc8vw7vn5y 2 жыл бұрын
ጥሩ ትምህርት ነው በርቱልን ተናፍቃችኃል አትጥፉብን
@ethiolove2286
@ethiolove2286 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ቀጥሉበት👌🥰🥰🥰
@selamselam3065
@selamselam3065 2 жыл бұрын
ሁሉም ሴት እንዲህ ካለጭቅጭቅ ቆራጥ መሆን አለባት። አያችሁ የሴትን እና የወንድን ልብ ልዩነት? የሚለበስ ሰጥታው እስዋ ግን አልተኛችም። አሌክስ ። እናመሰግናለን።
@uniquetube1064
@uniquetube1064 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው ሁሉም ቤት ያለ ጉድ ነው የሰራችሁት እናመሰግናለን 🙏🙏
@selamawitworiku7022
@selamawitworiku7022 2 жыл бұрын
ተው አትጥፉ ቶሎ ኑ ትናፈቃላችሁ እኮ በርቱልኝ የምወዳችሁ
@tigistmolla30
@tigistmolla30 2 жыл бұрын
አቤት የሴት ብልሃት አጀብ ነዉ😁💚💚
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 Жыл бұрын
በጣም አስተማር ፊልም ነው የምገርም ነው አሌክስ
@azebgetnet2926
@azebgetnet2926 2 жыл бұрын
አስተማሪ ነው, ተባረኩ
@mariammariam7021
@mariammariam7021 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው እናንተ ምርጦች እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ
@haniwondimu9482
@haniwondimu9482 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ጥሩ ትምህርት ነው ትክክለኛ ሴት ልጅ ወሳኔነው
@seifutilahun1204
@seifutilahun1204 2 жыл бұрын
ትክክል እንደዚህ ነው 1 1
@tigistmekasha9677
@tigistmekasha9677 2 жыл бұрын
ጥሩ ነው ትምህርት ሰጭ ነው
@tenayedigillij6188
@tenayedigillij6188 Жыл бұрын
ጩኸት ድብድብ የሌለበት ዝም ያለ ቅጣት እንደዚ ነው ከቀጡ አይቀር ጎሬበት ልጅ ሳይሰማ ጀግኒት ነሽ 🙏👍
@EthiopianUnity
@EthiopianUnity 2 жыл бұрын
One of the few gem of Ethiopian art, Alemayehu Tadesse. Now you are doing great work 👏. We know you are more than capable of delivering fine dramas, short stories and theaters 🎥. The platform is available nowadays in social medias like KZfaq. You don't need the permission of authorities etc to practice your talent. I was waiting short dramas in your channel for so long and now you start to deliver. Thank you very much. God bless you and your family.
@tadtab2
@tadtab2 2 жыл бұрын
Alex, your work is #1. I watch them again and again. Especially the one you did with Alemseged. Long live brother
@girmaytekilay3175
@girmaytekilay3175 2 жыл бұрын
አሌክስ በናትህ አትጥፋ አንዳንዴ እንደዚህ ብቅ በል አንተ ለኛ አንደኛ ነህ።
@PeacefromJesus
@PeacefromJesus 2 жыл бұрын
#እንክዋን ሰላም መጣችሁ ማርቲና አሌክስ
@omg-cb9qv
@omg-cb9qv 2 жыл бұрын
ክክክክክክክ አንተ ሙድ ስትይዝ መጣሁ መጣሁ እያልክ ማርቲ ሰራችልህ 😂😂😂😂😂😂😂😂 ብርዱ ገደለኝ ክፈች ሀሀሀሀ እኔን መጣሁ ውጭ አሳደረችህ
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ጡሩ፡ቅጣትነው
@mekdessisay8526
@mekdessisay8526 Жыл бұрын
እወዳችዋለው አንተንም ባለቤትህንም ፈጣሪ ይጠብካችሁ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 2 жыл бұрын
አሪፍ ነው
@user-hl7xd1ku7g
@user-hl7xd1ku7g 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@ethiopian6259
@ethiopian6259 2 жыл бұрын
አሌክስ ማርቲ እንዲህ ኑ ል ን...ይህን አሰልቺ የዩ ቲዩብ መንደር በጥበብ...ሙሉት።
@desertlumi1420
@desertlumi1420 Жыл бұрын
ከድራማ የሚማር ይገርመኛል:: ትምህርት ቤት ይመስል
@mesfingulilat6034
@mesfingulilat6034 2 жыл бұрын
አሌክስዬ እንዲህ ልባችንን እንዳንጠለጠልከውማ አትቀራትም ክፍል ሁለትን እንጠብቃለን ።
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 2 жыл бұрын
የኔው ጉድ ነውኮ 😂😂😂😂 ወይ የታሪክ መመሳሰል
@hanna9502
@hanna9502 2 жыл бұрын
We want to see Part two .
@makitaye4111
@makitaye4111 2 жыл бұрын
Alecho & Marti my favorite 😍 😘😘😘love the story, beautiful
@tsiontsion3938
@tsiontsion3938 2 жыл бұрын
Marti Aleko good job I missed u❤❤
@etsegenetabera8015
@etsegenetabera8015 2 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ነው በርቱልን
@SaraSara-os9lj
@SaraSara-os9lj Жыл бұрын
ጎበዝናት ዋው
@AbCd-fh5sx
@AbCd-fh5sx 2 жыл бұрын
ወይ እኳን ደህና መጣችሁ ጠ ፍችሁ
@saramamo
@saramamo 2 жыл бұрын
ሁለት እንቁዎች 😘❤ሰራሽለት ጫማ ጠፍቶኝ ነው አይተሀል ሙድ ስትይዥበት🤣🤣ጥሩ ቅጣት ነው
@digymangshdory2558
@digymangshdory2558 2 жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ውድ
@enjeratube2676
@enjeratube2676 2 жыл бұрын
Welcome it has been a minute since you posted a video sending you all the love ❤️ and respect 🙏
@fayatubefaya6484
@fayatubefaya6484 Жыл бұрын
የራሴኑ ገጠመኝ አሳይተህኝ አረፍከው አሌክሶ ወድጄዋለሁ 🙌🏾🙌🏾🙌🏾
@mslealem5866
@mslealem5866 Жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@habari4726
@habari4726 2 жыл бұрын
Wow good job sistuu Hhhhhhhhhh Alxe You guys I'm proud of you Thx alot
@procell803
@procell803 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው በርቱ
@tinawoldaregay1032
@tinawoldaregay1032 Жыл бұрын
Thanks we need more of like this
@zinashmamo9676
@zinashmamo9676 Жыл бұрын
በጣም ምርጥ ትምርት ነው
@meseretgirma3411
@meseretgirma3411 2 жыл бұрын
Wowww betam betam arif new yemcheshi ehete
@user-ot4rd2sb9e
@user-ot4rd2sb9e Жыл бұрын
ቆይ እቺማ ዘዴ ለኔም ትምርት ነች በብርድ ማቃጠል ነው እንደዚህ ከመቃጠል!!!
@emc414
@emc414 Жыл бұрын
Dess siluu😍❤👍👍!
@meseretdemisse2048
@meseretdemisse2048 Жыл бұрын
Betam new mewodachu please tolo tolo seru atetefu 🥰❤
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 2 жыл бұрын
በርቱ 👍
@wendwosenhailu5161
@wendwosenhailu5161 Жыл бұрын
ምርጥ አስተማሪ ድራማ
@freweynimebratu6870
@freweynimebratu6870 Жыл бұрын
Kenea batesebeh tebarekulegni
@asresyitayh2477
@asresyitayh2477 2 жыл бұрын
ዉዉዉ ክክክክክክክ ቀጥሉበት
@user-yq5tu1uf5r
@user-yq5tu1uf5r 2 жыл бұрын
Hahahaha ጎበዝ ተመቸሽኝ ግን ምን ዋጋ አለው አንችም አልተኛሽም አይይይይይይይይ
@zemenayehuwonbiro5891
@zemenayehuwonbiro5891 2 жыл бұрын
Wow amazing
@user-vx3lk6bb8l
@user-vx3lk6bb8l Жыл бұрын
በጣም ነው እመወዳችሁ ደስ ሰትሉ
@hanites1635
@hanites1635 2 жыл бұрын
Wow betam des yemil new
@aysakoyoutube
@aysakoyoutube Жыл бұрын
...ጫማውን ለማየት ካልሆነ በቀር ማንንም ዝቅ አድርገህ አትመልከት ማንንም አትናቅ በተለይ ራስክን አትናቀው። *** እኔ እኮ አልችልም፣ ምንም ነገር አይሆንልኝም፣ አረባም አትበል! በሀሳብክ የዘራሀውን በተግባርህ ታጭደዋለህ ሰዎች እንኳን የምያከብሩህ አንተ ለራስክ የምትሰጠውን ቦታ አይተው ነው። ራስህን ስትንቅ ይንቁሃል፤ ራስህን ስታከብር ደግሞ ማንንም ለመናቅ እንዳትሞክር። እንደዛ ከሆነ ማንንም ለመማረክ ብዙ ዋጋም አትከፍልም ሰዎች ራሳቸው በማንነትክ ይማረካሉ።
@thionebrahim392
@thionebrahim392 2 жыл бұрын
በህይወቴ ውስጥ ያለ ነገር ደሞ እኛ ሴቶች መደወል አይሰለቸን አይ ኑሮ
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣችሁ አሌኮ ማርቲየ ስወዳቹሕ
@lydiagizaw9363
@lydiagizaw9363 Жыл бұрын
Yegan bet tark new once abtin endi argawe nber kza kn buhala karta ymebal nger nkchi alkm ylgi nber...
@user-hi6or4rz4h
@user-hi6or4rz4h Жыл бұрын
ስወዳቹውእኩ:በምክኒያትነው:ነውማሩች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@abcdefghijklmno5701
@abcdefghijklmno5701 2 жыл бұрын
ሰራሽለት ብድር በምድር የሚባለው እሄን ነው ክክክክ
@amsaleshemelash9822
@amsaleshemelash9822 2 жыл бұрын
Welcome beautiful people 👌
@ge821
@ge821 2 жыл бұрын
እንደ ሁል ጊዜው እናትንተም ስራችሁም ውብ ነው አስተማሪም ጭምር ግን ጭልጥ ብለችኹ አትጥፉ ፎንቃዎቼ ።
@hiwot-1
@hiwot-1 2 жыл бұрын
የአሌክስ ትክክለኛ ሚስቱ ናት አሌክስ am የሚወድህ voe somali
@gshjhsfsthhs2323
@gshjhsfsthhs2323 2 жыл бұрын
ሰላም👍👍👍👍
@wudesimegn3587
@wudesimegn3587 2 жыл бұрын
ዋውው በጣም ደስ ሚል ውሳኔ በእናንተ ውሸት መታለል የለም 🤔🤔🤔
@wintanagigi5328
@wintanagigi5328 2 жыл бұрын
seyfisha show laye ነዉ ያየሁት KZfaq endalchu wow Subscrib aderglawe good job keep it up🤩
@betelhemseyoum2090
@betelhemseyoum2090 Жыл бұрын
Wendata👏👏
@abebechseyoum397
@abebechseyoum397 Жыл бұрын
ቅጣት ያስፈልጋል
@user-gs5cd9gc1d
@user-gs5cd9gc1d 2 жыл бұрын
ይኸ ነው ቅጣት😁😁😁
@seyfekidane6017
@seyfekidane6017 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የመልስ ምት ::
@Absalat700
@Absalat700 2 жыл бұрын
A❤M. God belss you
@thionebrahim392
@thionebrahim392 2 жыл бұрын
ያንቺስ ሳይሰክር ነው ሚመጣው የኔ አለ እንጂ ጥንብዝ ብሎ ይመጣል በሩን ሳልከፍት 5 ደቂቃ ከቆየው ቤቱን በአንድ እግር ያቆመዋል እንዲው ለሊቱ እስኪ ነጋ ስነዘነዝ አድራለው እንዳቺ በረግ ውስጤ እንዴት እንደ ሚረካ ምን ያክል እንደ ሚያናድድ ባወቀልኝ እማይሆን ውሳኔ እንድንወስን ያደርጋል ልጆች ስሲኖሩ በተለይ ከባድ ነው
@fatumaseid2251
@fatumaseid2251 Жыл бұрын
እረ በተለይ ለሴት ልጆችሽ ተጠቀቂ ሰካራም ወንድ ከባድ ነው
@tellthetruth6501
@tellthetruth6501 Жыл бұрын
ቀይ ካርድ ስጪው
@Hatehatelovelove
@Hatehatelovelove Жыл бұрын
Esay alex ewinet yejehin new yesetechih haha Thanks for your free entertainment Luv u alex gin please change
@user-nw4ml9lt3y
@user-nw4ml9lt3y 2 жыл бұрын
ክክክ ክፍል ሁለት ቢኖረው ደስ የሚል ትምህርት ነው
@kingcell9524
@kingcell9524 2 жыл бұрын
የፉክክር ቤት ሳይዘጋ ያድራል ይባላል ደግሞ ሰው ከዚህ ተምሮ ሀገሩ ሁሉ ሴትና ላጤ ወንድ ላጤ እንዳይሞላው ሰው ፋሽን መከተል ይወድም አይደል
@bahrainlook7878
@bahrainlook7878 Жыл бұрын
ቅጣት ነው በግዜ አለማግባት
@rahmamechegiya7353
@rahmamechegiya7353 2 жыл бұрын
የመስከረም ወፍ
@eyorikaeyorika2355
@eyorikaeyorika2355 2 жыл бұрын
betam astemari new betam wedjewalew
@mulualemu4560
@mulualemu4560 Жыл бұрын
ብ ርሃን ያንሰዋል የምታደርጉት በደንብ አይታይም
@jordanos3792
@jordanos3792 2 жыл бұрын
Wow
@simegnmenge8201
@simegnmenge8201 2 жыл бұрын
ሰላም ሰላም
@user-bh3sd1jc9z
@user-bh3sd1jc9z 2 жыл бұрын
አረ አትጥፉብን ቶሎቶሎ ኑ
@hbetamendalw9023
@hbetamendalw9023 2 жыл бұрын
እረ ተልተሎ ኑው አትጥፉ
@yordanosdanial7708
@yordanosdanial7708 2 жыл бұрын
siwedachihu yet tefitachihu new enema be 5 slik new....yaderekut bebiatesebe bemulu
@user-lq5zd5dm2y
@user-lq5zd5dm2y 2 жыл бұрын
betam astmar new martiy srshilet alex wchi asdershew 😂😂🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤👍
@emu3288
@emu3288 2 жыл бұрын
👏👏👏
@tigestwotetenh3041
@tigestwotetenh3041 2 жыл бұрын
Sewodachehu
No empty
00:35
Mamasoboliha
Рет қаралды 9 МЛН
Llegó al techo 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja
Рет қаралды 58 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.24 "ሚስጥር ነው"
35:14
ebstv worldwide
Рет қаралды 987 М.
አጥማቂው /Amharic short comedy
9:53
E-TAG Media /ኢ-ታግ ሚዲያ
Рет қаралды 584 М.
በጣም ይናፍቃል! || ልዩ ቆይታ ከአርቲስቶች ጋር @mezmur2721
23:34
21 MEDIA ሃያ አንድ ሚዲያ
Рет қаралды 55 М.
አዔ ማንዴላ - Atse Mandela Ethiopian Movie 2017
3:45:03
Arada Movies
Рет қаралды 2,7 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 2,9 МЛН