Ethiopian/Jegol Tube/ Alemayehu Tadesse/Marta Getachew/Tesfaye Gessesse/shelengen:ሽልንጌን

  Рет қаралды 26,067

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

3 жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 55
@bayedegsew2410
@bayedegsew2410 3 жыл бұрын
ተው ትዝታ አትቀስቅስ፡ወረታ ከተማ ስማር አማርኛ መምህራችን ሲተርክልን ስንስቅ እንዴት ትስቃላቹህ እያለ አንድ በአንድ ከክፍል አስወጣን የተወሰኑት ብቻ ቀሩ፡፡እማይረሳኝ ትዝታ ነው
@daniel4799
@daniel4799 Жыл бұрын
ሽልንጌን: በልጅነት ዘመን የማልረሳው በትምርትቤት የተማርኩት አጭር ልብወለድ ነበር:: የአማርኛ አስተማሪያችን ሽልንጌን የተረኩበት ድምፅ ከህሊናዬ መቼም አይጠፋም:: አሌክሶ ስላስታወስከኝ አመሰግናለው:: በተለይ የ ሽልንጌን ደራሲ ጋሽ ተስፋዬ ገሰሰ የምን ጊዜም ምርጥ ደራሲ!!! "..ምን ታረጊዋለሽ.." ን የ ጥላሁን ገሰሰን ዘመን ተሻጋሪ ዘፈንን ሳይቀር ያበረከተልን ከባድ ሚዛን ደራሲ !!!!!!!! ጋሽ ተሰፋዬን ነፍሱን በገነት ያኑረው!!! እንዳለ አድምቄም ሽልንጌን በዘፈን ነፍስ ዘርቶበታል!! ሆጂ ጋሪ እቦሌሶ ...ጀባዳ ጀባዳ....
@tegazeabe9821
@tegazeabe9821 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል 30 ዓመት ወደዋላ ይሄ ላይክ ብቻ አይደለም ሼርም ያሰፈልገዋል ሰብስክራይብ ሙሉ ቤተሰብ አደረገህ በርታ💚💛❤ አሜን ነብሳቸውን በአጸደ ገነት ያኑረው
@mesfingonfatufa
@mesfingonfatufa 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን!! አሌክስ ወደኃላ ወስደህ መልካሙን የተወደደው ደስ የሚለውን የትምህርት ቤታችንን ትዝታ ስላስተዘትከ። ማርቲም ሀሊማንም በምስልም ስላመጣችልን እናመሰግናለ!! ከጆጎል ዩቱም እንደ ገና ስጦታ ተቀብየዋለው። ለእናተም ለታዳሚዎቻችሁም ሁሉ እ ን ኳ ን ለብርሃ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!! መልካም የገና ባዓል!! ለሁላችን።
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 3 жыл бұрын
አሌክስ እናመሰግናለን በእውነት የሸልንጌን ታሪክ በሰማው ጊዜ እንባዬ በአይኔ ይሞላል
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
እናመስግናለን አሌኮዬ ርጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጥህ እግዚአብሔር♥️
@mimidany2012
@mimidany2012 3 жыл бұрын
ደስ ወደሚለው የልጅነት ጊዜዬ መለስከኝ አመሰግናለሁ
@ninigetaneh2634
@ninigetaneh2634 3 жыл бұрын
Thank you Alexye and your beautiful wife!
@newmusic4490
@newmusic4490 3 жыл бұрын
አሌቅስ እንኳን ለጌታችን ለመድሃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የልደት ባዓል በሰላም አደረሳችሁ።ኤሌክስ ስልክህን በተደጋጋሚ ስሞክረው ዳይቨርት ነው መልዕክት ልኬልህም ነበር።እናም እባክህ የምትችለውን ያህል እርዳኝ።በተደጋጋሚ ብሔራዊ ትያትር መጥቼ አጣሁህ።
@eyerussurur9363
@eyerussurur9363 2 жыл бұрын
ይሄንን ታሪክ አማርኛ ትምህርት ላይ አስታወሰዋለሁ:: ትረካው እጅግ ደስ ይላል
@emuemuye1928
@emuemuye1928 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አንተ ድንቅ ሰው እግዚያብሄር አስከ ቤተሰብህ ይባርክህ
@samsnyenenew3113
@samsnyenenew3113 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛልኝ አሌክሶ በጣም አድናቂህ ነኝ
@lydiawoldegabriel1344
@lydiawoldegabriel1344 3 жыл бұрын
You remind me my Gread 8 Amharic class in Notre Dame Dire Dawa. Thank you
@meskeremberhanu5301
@meskeremberhanu5301 3 жыл бұрын
የ8ኛ ክፍል አማርኛ አስተማሪዬ ቲቸር አንቺቱን አስታወሳችሁኝ ጎበዝ ተራኪ ነበረች ይሄንን ፅሁፍ ከተረከችልን በኋላ፣ "ቲቸር ሽልንጌን" ነበር የምንላት 😀😀😀 በትዝታ ወደኋላ መለሳችሁኝ 🤔🤔🤔 መልካም የገና በዓል ጀጎል ቲዩብ! በጣም ጠፍታችኋል ግን፣ ኧረ ቶሎ ቶሎ ኑ
@zachlis5644
@zachlis5644 3 жыл бұрын
እንዴታ አሌክሶ ተምረንበታል እንጂ : በነካ እጅህ መልመጃዎቹንም ብንሰራቸው በቃ የልጅነት ቁምጣ ነው እንጂ የሚቀረን ሙሉ ት ዝ ታ ነው የሚሆንልን አከብርሀለው አሌክስ✊😍👏
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
አሊኮዬ እኳን አደርስህ ከን ቤተስብህ እድሜና ጤና ይስጥህ የ ሐርር ዳይመድ ♥️♥️♥️♥️♥️♥️
@liliyemaryamlij1426
@liliyemaryamlij1426 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን አሌክሥዬ ለመላው የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሣችሁ
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
በጣም አስተማሪ ትርካ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@user-ug3yb9vl2u
@user-ug3yb9vl2u 3 жыл бұрын
አሌክስ እናመሠግናለን በጣም አሪፍአሥተማሪነው ጋሽተሥፋየ ገሠሠ ነፍሶወትን በአፀደ ገነት ያሳርፍልን መድሐኒአለም
@endaledemessie1196
@endaledemessie1196 2 жыл бұрын
. . . አሌክስ ወደ ስምንተኛ ክፍል ዘመኔ በትዝታ ባቡር ወደ ኋሊት አስገሰገስከኝ. . . . እንዲህ በቆዩ ጽሑፎች የልጅነትን ጊዜ ማስዳሰስ. . . . እንዴት ያለ ስሜት ያሳጥን፤ ያስወርር፣ በዓይነ ህሊና ያሳስል . . . መሰለህህህ?. . . የታሪኩ መቼት ኤረር የትውልድ ስፍሪያዬ ስለሆነ መሰለኝ!. . . . . . . . . ቦታው የረር ሳይሆን ኤረር ነው . . .
@Bnnbvj
@Bnnbvj 3 жыл бұрын
Amen 🙏 Amen 🙏 Amen 🙏 Alex👌👌👌❤️👍
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ህዝቡች እኳን አደርሳቹ በያላችሁ ስፍራ ♥️♥️♥️♥️
@samsnyenenew3113
@samsnyenenew3113 3 жыл бұрын
ልብ የሚነካ እና አሳዛኝ ልብ ወለድ
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
@@samsnyenenew3113 በጣም እሚ ሳዝንም እሚስተምርም ነው
@samsnyenenew3113
@samsnyenenew3113 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@menitube-3685
@menitube-3685 3 жыл бұрын
8gna kiflin astaweskegn Alexye adnakik negn 😍🙏
@hiwethiwet568
@hiwethiwet568 3 жыл бұрын
አሌክስ ዎዉ ደስ ይላል
@enucuba6178
@enucuba6178 3 жыл бұрын
Thank you Alex god bless you and your family
@user-ux9ms5uo8s
@user-ux9ms5uo8s 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነዉ ወድማአችን አሌክስ
@tsigegizaw7024
@tsigegizaw7024 3 жыл бұрын
እግዝሐብሔር ይመስገን እናመሰግናለን
@Bnnbvj
@Bnnbvj 3 жыл бұрын
Alex really really use the best actress we love you we miss you all your family also one day when I’m come my country we will see you Merry Christmas Ethiopian for you and all your family we love you forever bro 😎👌👌👌🙏🙏🙏❤️❤️❤️👍👍👍
@mariammariam2738
@mariammariam2738 3 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ ሰው እናመሰግናለን
@TUBE-dw8jp
@TUBE-dw8jp 3 жыл бұрын
እናመሰግናለን አሌክሶ🙏
@rahelzegeye6503
@rahelzegeye6503 3 жыл бұрын
it was very informative and memorable thank you very much Alex
@tibah3653
@tibah3653 3 жыл бұрын
ዋውውው
@tizatakebede3424
@tizatakebede3424 3 жыл бұрын
Enkan aderschew tebark
@Yewellowa
@Yewellowa 3 жыл бұрын
Wow, took me back to my childhood time. Thanks, artist Tesfay, and Alex. God blessed Ethiopia and Ethiopian 💚💛❤
@meazagebrehiwot5600
@meazagebrehiwot5600 3 жыл бұрын
ሽልንጌን እስቲ ማንነው የሚያስታውሰው የስንተኛ ክፍል አማርኛ እንደሆነ
@aklilwoubshet8638
@aklilwoubshet8638 3 жыл бұрын
አሌክስ ማርቲ እናመሰግናለን ! አሌክሶ በነካ ንባብህ ` ከ አሌክስ አብርሃም ´ መፀሀፎች ከመድብሉ ም እደምታነብልን ተስፋ እናረጋለን !
@mogeszewge7538
@mogeszewge7538 3 жыл бұрын
wow it
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 3 жыл бұрын
እኳንም አደረሣችሁ አከብርሀለሁ አሌክሥ
@asmakemale4701
@asmakemale4701 3 жыл бұрын
ሽልጌን ልብወለድ በጣም ነው አንጀቴን የሚበላኝ እውነት ይመስለኝ ነበር 8 ኛ ክፍል እያለሁ::
@berkettanto
@berkettanto Жыл бұрын
አሌክስ ድሮ እያለቀስኩ ነበር ያነበብኩት ለረጅም ጊዜ በምናቤ ስስላት የኖርኩት
@ramlaabdulla9265
@ramlaabdulla9265 3 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@senkneshteshager3708
@senkneshteshager3708 3 жыл бұрын
አሌክስዬ በጣም አድናቂህ ነኝ ከውዷ ባለቤትህ ጋር ብዙ ጥሪያለሁ እናንተን ለማግኘት ማግኘትስ አገኘኋችሁ ለማውራት ግን አልቻልኩም ምን ይሻለኛል በእመ ብርሃን??
@hiwotzeleke3121
@hiwotzeleke3121 3 жыл бұрын
fiker eske mekaber bant bikerb l
@sofiaengida6534
@sofiaengida6534 3 жыл бұрын
.
@meazaworku8244
@meazaworku8244 3 жыл бұрын
ቢከወንስ?
@godfiya4540
@godfiya4540 3 жыл бұрын
እባካችሁ የከፋው አባት ደብዳቤን አቅርቡልን
@sebleseble3010
@sebleseble3010 3 жыл бұрын
ኤሌክሶ ጠፍታችሆል
@fatumamehamd2730
@fatumamehamd2730 3 жыл бұрын
ጀጎል በተሰቦች ስብስክራይብ አድርጉኝ በቅንኘት❤👍
@ge821
@ge821 2 жыл бұрын
በፍፁም ከማልረሳቸው የትምህርት መማርያ መጽሀፍት ታሪክ ይሄኛውና ፋኖስና ብርጭቆ ዋናዎቹ ናቸው : እናመሰግናልን የምወዳችሁ ❤🙏
@babimesi4883
@babimesi4883 2 жыл бұрын
ግጥም ያመቱ ወራት.
@kibranegash2339
@kibranegash2339 3 жыл бұрын
Wegderse almu ye8 Kefel astmrye tze alnge
Inside Out Babies (Inside Out Animation)
00:21
FASH
Рет қаралды 20 МЛН
Toothbrush Glove Hack !?
0:16
Dental Digest
Рет қаралды 10 МЛН
спидран по ютуб шортс 86 | Ушные свечи
0:35
❗️XOTINI HAMMASINI URMOQCHI 😱😱😱
0:14
HUSAN_SHORTS1
Рет қаралды 2,4 МЛН