Ethiopian:Jegol tube/"እጃችንን በውሃ፤ልባችንን በንስሃ እንታጠብ!!!"

  Рет қаралды 16,323

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

4 жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 94
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ተይ ተመከሪ ነፍሴ ሆይ ተይ ተመከሪ ነፍሴ ሆይ በእውነት እንዴት እንደምታምሩ በቤቱ ያፅናችሁ መጨረሻችሁን ያሳምርላችሁ
@user-jk5ee2rr7d
@user-jk5ee2rr7d 4 жыл бұрын
*የኛ እንቁዎች በጣም እኮ ነው የምታምሩት😍😍*
@albadr666
@albadr666 4 жыл бұрын
ተይተይ ተመከሪ ነፍሴ ሆይ በእግዚአብሔር ታመኝ አባታችን ዝማሬ መላአክት ያሰማልን አሜን፫
@user-sq1yn3mn6i
@user-sq1yn3mn6i 2 жыл бұрын
ቃለህይውትን ያሰማልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናችሁ
@user-ij8wy5hm6n
@user-ij8wy5hm6n 4 жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ፈጣሪያችን በምህረቱ ይጎብኘን ስለ እናቱ ስለ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ይማረንንንንንንንን ይሔን ክፉ ወረርሽኝ ያጥፋልን
@user-sf8wd9ns7f
@user-sf8wd9ns7f 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢 ነፈሴ ሆይ ታይ ታይ ታመኝ
@user-yf6os7bo3g
@user-yf6os7bo3g 4 жыл бұрын
ተይ ተመከሪ ነፍሴ ሆይ በእግዚአብሔር ታመኝ 😭😭 አባት ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ😢😢
@toryatorya8322
@toryatorya8322 4 жыл бұрын
በእዉነት ቃለሔወት ያሠማልን የተዋህዶ እቁወች
@adcotech6381
@adcotech6381 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልህወት ያሰማልን የተዋህዶ አባቱቺ
@firahywotyilma330
@firahywotyilma330 4 жыл бұрын
amen amen amen
@adi-my1cq
@adi-my1cq 4 жыл бұрын
እንቁዎቻችን ናችሁ በሁሉ ነገር ምሳሌዎቻችን ኑሩልን 😍😍😍
@hanademese2097
@hanademese2097 4 жыл бұрын
Amen amen amennn
@user-ml3yg3dc4y
@user-ml3yg3dc4y 4 жыл бұрын
😭 ተይ ተመከራ ነፍሴ ሆይ በርቱልን ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ ብርሃን የእውነተኛው ብርሀን ክርስቶስስ ከመጣው መቅሰፍት ይሰውረን
@messiabrham6123
@messiabrham6123 3 жыл бұрын
አሜንአሜንአሜን
@kaliyamnadam9640
@kaliyamnadam9640 2 жыл бұрын
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
@birtukanembiale6799
@birtukanembiale6799 4 жыл бұрын
እንድህ እንዳላችሁ አምላክ ይባርካችሁ፡የኛ ዕንቁዎች፡እግዝአብሔር አገልግሎታችሁን በብሩህ ገፅ ይቀበልልን፡አገልግሎታችሁና የእናንተ ክርስቲና የስንቱን ህይወት እንደምቀይር ታውቃላችሁ?አርት ሀጥአት የምመስለው፡ንስሀ መግባት የፈራና ከቤቱ የራቀ ስንቱን እንደምትመልሱ፡ከወሬ በላይ ሰው በተግባር ስያይ ይበረታልና በርቱልን።በጣም የምወዳችሁና የማከብራችሁ ውድ እህትና ወንድሞቼ በርቱልን።
@user-tn8wi1sf4z
@user-tn8wi1sf4z 4 жыл бұрын
ነብሴ ሆይ በእግዚአብሔር ታመኜ
@hanabamalku1365
@hanabamalku1365 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@wdeumoknn770
@wdeumoknn770 Жыл бұрын
የተዋህዶ ልጆች በጣም ነው የምታምሩት
@user-fs8wm6wg1o
@user-fs8wm6wg1o 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማን ይገርምየ ስወድክ ሳቅህ በነነፍ ኑሩልን ከሁላችንም ጋራ
@kaliyamnadam9640
@kaliyamnadam9640 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካችሁ ደስ ስትሉ እመ ብርሃን አትለያችሁ
@sarapaulos4724
@sarapaulos4724 2 жыл бұрын
አሜን ልባችን ባንሳ እጃጅችን ባዋሃ ካላጠበን ህይወት የልንም
@libonasiten4725
@libonasiten4725 4 жыл бұрын
አሜን(3)ቃለ ህይወት ያሰማለን ፈጣሪ እንደኛ ሓጥያትና በደል ሳይሆን እንደሱ ቸርነት ምህረቱን ይላክልን ይብቃችሁ ይበለን
@jdjddfg2679
@jdjddfg2679 4 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን አሜን የድግል ማርያም ልጅ ምህረቱን ይላክልን 🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♀️🙇‍♀️
@baebeamenamenamenzmaermalk2729
@baebeamenamenamenzmaermalk2729 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልይሆት ያሰማልን
@elenazewaritmakina6241
@elenazewaritmakina6241 4 жыл бұрын
ኣሜን፡ የጌታችን ብርሃን ከሁላችን ጋር ይሁን። እናንተ ድግሞ ጸጋዉን ያብዛላቹ። ትዳራቹን ይባርክላቹ። ቀጥሉት። የኢትዮጵያ ህዝብ በደምብ እንዲገባው ደግማቹ ደጋግማቹ በተመሳሳይ ስራ ምከሩት። ራስ በእርሳቹ ተዋደዱ። የመድሃኔዓለም ብርሃን ለዓለም ሙሉ ያብራ ዘንድ። ኣሜን።
@user-sf8wd9ns7f
@user-sf8wd9ns7f 4 жыл бұрын
ነፈሴ ሆይ እግዚአብሔር ባርክ
@hirutfelekehe4932
@hirutfelekehe4932 4 жыл бұрын
ቃለሂወት ያሰማልን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር
@herimachristian6078
@herimachristian6078 4 жыл бұрын
አሜን።።።።።ብርሓናችሁ ለዓለም ሁሉ ይብራ ዉዶቻችን የጌታ ፍቅር በልባችን ይግባ ለሁላችን።።፣፣፣
@user-sp3ud3bd9p
@user-sp3ud3bd9p 2 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ❤❤❤❤
@heregewoinenatuannafaki3686
@heregewoinenatuannafaki3686 4 жыл бұрын
እንኳን አደረሣችሁ የተዋህዶ ልጆች ለአመቱ በሰላም ያድርሰን የመጣብንን መአት ከምድረ ገፅ ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን
@kidstmule9442
@kidstmule9442 4 жыл бұрын
ቃለ ሕይወትን ያስማልን የተዋህዶ እንቁዎች እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ዘመን ያምጣልን
@user-bc5te9ic3u
@user-bc5te9ic3u 4 жыл бұрын
እህት ወንድሞቼ በሥደትም በሀገርም ያላቹ በላቹበት በፅሎት ትጉ ጊዜው የፅሎት ነውእና የድምግል ልጅ በምህረቱ እንዲዋጀን እና ይቅር እንዲለን ማረን እንበለው ሠላማቹ ይብዛልኝ
@tsioncoffee5525
@tsioncoffee5525 4 жыл бұрын
ማማራቹ በቤቱ ያፅናቹ
@areefaamara9312
@areefaamara9312 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@workuhamandefro8884
@workuhamandefro8884 4 жыл бұрын
Enamesgenalen Yetewahwdo Enkuwochi Egziabher Amelak bemeheretu ygobgnen kifuwun yarekelen
@rahelahenok
@rahelahenok 4 жыл бұрын
Amen amen amen! kale hiwot yasemalin
@jerytubeEthiopianfood
@jerytubeEthiopianfood 4 жыл бұрын
አሜን አናመሰግናለን
@user-jf4xj8tk8v
@user-jf4xj8tk8v 4 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይቅር ይበለን ይማረን
@user-pv3xq1gc7j
@user-pv3xq1gc7j 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ መልካሙን ዘመን ይመልስልን አሜን የተዋህዶ እንቁወች
@addisaddis3562
@addisaddis3562 4 жыл бұрын
ስላሴ ቤቴ ያደኩብሽ የተማርኩብሽ አሁንም እኔንም፣ቤተሰቤንም፣ወገኖቼን ከመጣው መአት ይሰውረን ለንስሀ ልባችንን ይክፈትልን እናመሰግናለን አሌክስ፣ማርትዬ፣ቲጂዬ እንዲሁም ይጌ ከቤቱ አይለያችሁ!!!
@sebleyedessiwo8567
@sebleyedessiwo8567 4 жыл бұрын
Tebareku
@user-ge9og6vi1i
@user-ge9og6vi1i 4 жыл бұрын
ቃል ሄወት ይሰማልን እውነት ነው ተይ ተመከሬ ነብስ
@tenatina5349
@tenatina5349 4 жыл бұрын
Enkuan aderesechu kebetu ayeleyachu egzabher yebarikachu⛪️✝️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@getasewezewdu3189
@getasewezewdu3189 4 жыл бұрын
አሌክስ ደስየሚለዉ አስመስለህሳይሆን ዉነታዉን ሁነህነዉየምሰራዉ
@berrybrook4180
@berrybrook4180 4 жыл бұрын
ምርጧቹ የተዋህዶ ልጆች ተባረኩ ቃለ ህይወት ያሰማልን !!
@newb5436
@newb5436 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቃችሁ በለን ቤትህ ናፍቀን
@festube9044
@festube9044 4 жыл бұрын
እረ ጠፋቹ አሌክሶ በሰላም ነው? ሰው ያስባል አትሉም ጀጐሎች እንኳን ለስቅለቱ አደረሳቹ። ሰላሙ ይብዛላቹ ሀገራችን ሰላም ትሁንልን።
@meazafekadu5657
@meazafekadu5657 4 жыл бұрын
Amen amen hulacinm le nesha enkerb temsghen amen gobezoci👏👏👏👏
@user-in1nk9sc6b
@user-in1nk9sc6b 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን ተስፋ እርስተ ሰማያትን ያዋርስልን
@azebb.9813
@azebb.9813 4 жыл бұрын
ቃለ ህወትን ያሰማልን
@SaraSara-dt7sv
@SaraSara-dt7sv 4 жыл бұрын
ቃል ህይውት ያስማልን
@bettybetty7880
@bettybetty7880 4 жыл бұрын
Abetu getaye hoy la niseha mota abikalgn😭🙏
@user-cq6ul1ly8h
@user-cq6ul1ly8h 4 жыл бұрын
በዉነት ቃልወት ያሰማአልን
@belayeneahayele5355
@belayeneahayele5355 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@yoseftsegaye5479
@yoseftsegaye5479 2 жыл бұрын
Amen
@aboneshworku8027
@aboneshworku8027 4 жыл бұрын
ተይ ተመከሪ ነብሴ ሆይ በእግዚአብሔር ታመኚ ተይ ተመከሪ
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 4 жыл бұрын
የተዋህዶ ፈርጦች እንወዳችኃለን ♥ እውነት ነው እጃችንን በሳሙና ልባችንን በንስሃ ታጥቧ ማፅዳት ነው መፍትሄው !! አቤቱ አምላኬ ሆይ በስደት እንደባዘንኩ እንዳልቀር ለንስሃ ሞት አብቃኝ አሜን ፫
@user-fm4jw9nd6v
@user-fm4jw9nd6v 4 жыл бұрын
Amen hulachenenime
@user-cy5gn7jy7g
@user-cy5gn7jy7g 4 жыл бұрын
@@user-fm4jw9nd6v አሜን ፫ እህት ሰላምሽ ይብዛልሽ
@user-po4ui6ho9n
@user-po4ui6ho9n 4 жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን🙏🙏🙏
@godislove1692
@godislove1692 4 жыл бұрын
Brahan Geta Eyesus new, gebu wede Geta Eyesus brahan, Eyesus ye zelalem adagn new Amen!
@user-yx2vd2pt9s
@user-yx2vd2pt9s 4 жыл бұрын
ቃለህይውትን ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@sebleseble3010
@sebleseble3010 4 жыл бұрын
ሰላም ውዳችየ ፈጣሪየ ሆይ ስደተኞች ልጆችህን በሀገር ያሉትንም አተ ጠብቀን በፀሎታችሁ እስቡን
@balzelmobil9397
@balzelmobil9397 4 жыл бұрын
Ameeeeeeeeeeeeen
@mareyamenatnatdegle8209
@mareyamenatnatdegle8209 4 жыл бұрын
እር እኔ አለሁ አውቁ አጥፊ በዚህም ጌዚ ያልታርምኩ ፈጣሪ ሆይ ከዚህ ክፉ ልማዳ አውጣኝ አቤቱ ይቅር በለኝ ሀጥያቴ በስቶታ ተስፋ ቆርጠኩ ኑሮየ ሲኦል ሆነ ከፉ ልሜዲ ወየው ወየው ወየው
@markenhenok7286
@markenhenok7286 4 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏
@newb5436
@newb5436 4 жыл бұрын
የኛ ገጥች ወበቶቻችን
@brtkuanetenesh3231
@brtkuanetenesh3231 4 жыл бұрын
😢😢😢😢😢😭😭😭 tryi temekeri nebise hoyi Amen amen amen
@simont7761
@simont7761 4 жыл бұрын
Wegenoche Betam tamralachu! Egziyabher mechereshachinin yasamirilin!!! Amen 🙏🏽
@hanayemariyamlij5508
@hanayemariyamlij5508 4 жыл бұрын
Kali hiwot yasemaln
@sebleyedessiwo8567
@sebleyedessiwo8567 4 жыл бұрын
Yet teftachihu naw egzabher telotachihun yesmachihu
@eyerusgebre8799
@eyerusgebre8799 4 жыл бұрын
Alex marti lemlem yegrm ytwahudo enku lejoch lega araya methonu nachu kezi bely metaglgelubtn Egziabher yesthachu
@lidacall4552
@lidacall4552 4 жыл бұрын
ልባችን በለቅሶ በንስሀ እጃችን ለምጽዋት የህመምተኞች ቤት እየተከባለልን ካላለቀስን አስር ግዜ በግራዋ ብንፈትገው እጃችንን የማስታወቂያ መአት ቢደረደር ማፊ ሺ ቤተሰቦች እናውቀው የለ እንዴ ቤታችንን በእኛው ሀጥያት እንደዘጋነው! እስኪ ይሁን ምክራችሁንም እንሰማለን!!!
@mestaurmarat2052
@mestaurmarat2052 3 жыл бұрын
ሰላም
@Bnnbvj
@Bnnbvj 4 жыл бұрын
You are the best we 😍 I’m proud of you 👍🙏
@mrphone8756
@mrphone8756 4 жыл бұрын
AmenAmenAmen
@argasshamen8783
@argasshamen8783 4 жыл бұрын
ጌታ ሆይ ለንስሀ ሞት አብቃኝ
@eduameduam8884
@eduameduam8884 4 жыл бұрын
Kiber temsgen getye
@tigestnew6164
@tigestnew6164 4 жыл бұрын
Amen amenamenamen 🙏🙏🙏🙏😭😭😭😭💒💒💒💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤❤
@hkkk85
@hkkk85 4 жыл бұрын
Wooow dese yelale betame tebarkue!! Demo tefachue eko beselame new ??
@aa6750
@aa6750 4 жыл бұрын
አሌክስ ጠፍህ ምነው አትጥፉ
@ZewdalemHyleZewdalemHyle
@ZewdalemHyleZewdalemHyle 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ይሄን በሽታ ካአለም ያጥፋው
@enjeratube2676
@enjeratube2676 4 жыл бұрын
Enkwan aderesachew asteway helina yesten yeker yebelen🙏
@agengushifer7034
@agengushifer7034 4 жыл бұрын
Alxo xefetachuhale ewunet nw teyi temekeri nebse hoyi
@user-cq6ul1ly8h
@user-cq6ul1ly8h 4 жыл бұрын
የኔ የተዋህዶ ጀግኖች
@sarafikir2538
@sarafikir2538 4 жыл бұрын
uffff des setelu
@festube9044
@festube9044 4 жыл бұрын
ሰላም ጀጐሎች እረ ጠፋቹውብን እኮ በሰላም ነው? ??????
@baebeamenamenamenzmaermalk2729
@baebeamenamenamenzmaermalk2729 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃልይሆት ያሰማልን
@user-tb1en5rh2q
@user-tb1en5rh2q 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@eyerusmengiste225
@eyerusmengiste225 4 жыл бұрын
Amen
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 45 МЛН
Каха заблудился в горах
00:57
К-Media
Рет қаралды 9 МЛН
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 19 МЛН
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
ሰበር ዜና ሐምሌ /27/20/16
Sami Tube(አርሴማዬ)
Рет қаралды 114
Oi Oi Oi & E E Ei Meme Looking For a Girlfriend
0:26
Mischief time
Рет қаралды 36 МЛН
Фильм про побег от родителей
0:59
Holy Baam
Рет қаралды 3,6 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 2,9 МЛН