Ethiopian :JegolTube| ለምን አንጋባም?

  Рет қаралды 287,241

ጀጎል Jegol Tube

ጀጎል Jegol Tube

5 жыл бұрын

Welcome to Jegol Tube. Jegol Tube is dedicated to cover the works and life of the Acclaimed Ethiopian Actor-writer and Director Alemayehu Tadesse And his Family. Alemayehu Tadesse is one of Ethiopian most accomplished film & theatre writer, director, actor, and producer. For the past two decades, Alemayehu has played on more than 40 theaters and films, directed 5 full-length theaters and film, and wrote eight theaters and films.

Пікірлер: 2 400
@truthforall2673
@truthforall2673 5 жыл бұрын
የአሌክስ እና የቤተሰቡ አድናቂዎች እስኪ ምን ያክል እንደምወዷቸው በላይክ አሳዩኝ
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Be 6 dakika wuste comitechu charesachu😁😀😔😙😙
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 5 жыл бұрын
ቱቱቱ እናተን የዎጋ አይን ጪለማ ይሁን
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 5 жыл бұрын
ተባረኩ ስዎዳችሁ
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 5 жыл бұрын
100000 ግዜ ላክ ሰጠሁኝ
@user-dz4pe2em1z
@user-dz4pe2em1z 5 жыл бұрын
በናተ ክፉ የሚስብ አይኑ ጭለማ ጉልበቱ ኬጤማ ይሁን
@babinenyyeabelfadia905
@babinenyyeabelfadia905 5 жыл бұрын
እመቤትን እስኪ ጋብዛት 1 ቀን እመቤት ትጋበዝ ምትሉ👉👍👍👍👍👍
@user-dd2xv5uw8h
@user-dd2xv5uw8h 5 жыл бұрын
ልልልል
@user-md9ti2nu9l
@user-md9ti2nu9l 5 жыл бұрын
እኔ ለእመቤት ጋብዘልኝ ኣሌክስ መልካም ሰው ሲወድህ
@AmalAmal-kg1qb
@AmalAmal-kg1qb Күн бұрын
❤ ቢጋብዛት ተከትልን ላይክ በላይክ እሙ
@aynaddisedema7770
@aynaddisedema7770 5 жыл бұрын
አሌኮ ሳቅ በሳቅ ሆነሀል ለካ ትዳር በደስታ ይሞላል ደስ ይላል ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ
@Halalemedia
@Halalemedia 5 жыл бұрын
በጣም ደስስስስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ: እግዚአብሔር አሁንም ጨምሮ ጨምሮ ቤታችሁን ይባርክላችሁ::
@user-up9yi8xd6l
@user-up9yi8xd6l 5 жыл бұрын
*እግሬ መቆም አቅቶታል ውግቤ ይንቅጥቅጣል እስኪ አይዛሽ በሎኝ እኔ ለእናንተ እህታችሁ እኮ ነኝ አሌክስየ ውድድ እስክባልቤትክ ምርጥ ቤተስብ ናችሁ!*
@yarbeenatenaderaallhwakele7313
@yarbeenatenaderaallhwakele7313 5 жыл бұрын
Ayzosh ema 💝💝
@meserethayilu5089
@meserethayilu5089 5 жыл бұрын
Ayzosh ehte brtatun ystsh
@jemilaseiyfu2899
@jemilaseiyfu2899 5 жыл бұрын
Ayizosh
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 жыл бұрын
አይዞሸ በርቺ
@markanchekole9878
@markanchekole9878 5 жыл бұрын
አይዞሽ
@lamlamejeva3146
@lamlamejeva3146 5 жыл бұрын
እውነትም ሕይወት ውሳኔ ናት የሚባለውን በትክክል አመንኩኝ ውሳኔሽ ትክክል ነው እናቱ ተባረኩ ከነ ቤተሰባቹ።
@add.bihone3838
@add.bihone3838 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ
@lunalunilove723
@lunalunilove723 5 жыл бұрын
ኣዎ በትክኪል
@kokebendale6936
@kokebendale6936 4 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ህይወት ነው ለብዙ ሰው ትምህርት ትሆናላችው እግዚአብሔር ትዳራችው ይባርክ እስከዘላለም
@samrawittruneh1082
@samrawittruneh1082 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል። ሁሌም እግዚአብሔር የያዘ ተስፋው ያለመለመ ነው። በጣም ደስ ይላል። አሌክስ እጅግ የማደንቅቅ አርቲስ። ባለቤትህም በጣም ደስ ትላለች።
@user-ok7tv1ed3j
@user-ok7tv1ed3j 5 жыл бұрын
ወድልጅ ሚስቱን የሚወዳት ከሆነ ሚስት ስታወራ እንደአሌክስ አይን አይኗን ነው የሚያያት ተው የኔ አዳም ተው ብቅ በል ሳላርጅብህ
@user-km6wd2nt6s
@user-km6wd2nt6s 5 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@favfg7y906
@favfg7y906 5 жыл бұрын
kkkkkkkk
@imandhd7835
@imandhd7835 5 жыл бұрын
Yanamm almati ayzoshe ekul nagen
@cycleatlas5610
@cycleatlas5610 5 жыл бұрын
Kkkkkkk
@user-go5go2dx7n
@user-go5go2dx7n 5 жыл бұрын
Kikikikkkkk ayzoshe yimtalshal
@getshtube8058
@getshtube8058 5 жыл бұрын
በአሌክስ ይሁንባችሁ አስደስቱኝ እንዴት? እንዳትሉ ታውቁታላችሁ
@zloveszloves1089
@zloveszloves1089 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkk ere
@getshtube8058
@getshtube8058 5 жыл бұрын
@@zloveszloves1089 እንዲያውም subscribe teykeshalhu Ketihetina gar
@getshtube8058
@getshtube8058 5 жыл бұрын
@@Tube-fp8fo nebse yemta enji yegara new kibru belay gen wodajoch mafrat kelal aydlem
@user-wp5il6gc9h
@user-wp5il6gc9h 5 жыл бұрын
Kkkkk
@bezagebremikael3158
@bezagebremikael3158 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkkk
@binireal4278
@binireal4278 5 жыл бұрын
ማርቲ ጌታቸው 😍 እኔ በጣም አስታዉስሻለሁ አፍሪካ አንድነት ት/ቤት 8ኛ ክፍል ከረጅም ጊዜ በኋላ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በተለይ የአሌክስ ባለቤት መሆንሽ አስደሳች ነዉ አድናቂዉ ነኝ፣ 😍 ሚሊዮን ነኝ
@eyerusalem9504
@eyerusalem9504 4 жыл бұрын
በጣም ነው ያስደሰታችሁኝ በእውነት አዳምና ሔዋን ተሳስቦ ሲኖር እንኳን ለቤተሰብ ለውጭም ሰው እንዴት ደስ ይላል ፍቅራችሁ እያበበ ፍሬ እያፈራ እስከ አለም ፍፃሜ ይቆይላችሁ በርቱ ይህን ደስታችሁንና ፈገግታችሁን በቤታችሁም ኑሩበት በርግጥ እቤት ያለው ነው ለውጭው ቆልቶ የሚታየው
@user-mx6kt3oe8x
@user-mx6kt3oe8x 5 жыл бұрын
ማርቲ&አሌክስ እግዚአብሔር እረጅም እድሜና ጤና ተመኘሁላችሁ።ማነው እንደ እኔ የሚወዳቸው እስኪ በላይክ አሳዩኝ
@birqneshbirqnesh376
@birqneshbirqnesh376 5 жыл бұрын
Wowo
@sablesable4596
@sablesable4596 5 жыл бұрын
በእውነት እናት ልትቆርጡት ያሰባቸሁትን ፍቅር እግዚአብሔር ቀጠለው የናተ ትዳር ከእግዚአብሔር የተሰጠ ትዳር ነው ሰላማችሁን ያብዛላችሁ
@ehetedubai8196
@ehetedubai8196 5 жыл бұрын
እግዚአብሔርቀሪዘማናችሁንያሳምርላችሁ
@mitikneshabebe3562
@mitikneshabebe3562 4 жыл бұрын
ፈጣሪ ያጣመረውን ማንም አይለየውም እሚባለው እውነት ነም መዳሕኒአለም ቀሪ ዘመናችሁን ይባርኩላችሁ
@hanamariyammariyam6074
@hanamariyammariyam6074 5 жыл бұрын
ደስ ትያለሽ በጣም እግዚአብሄረ ይመስገን ስትይ በዛ ላይ በራስሽ በተፈጥሮ ውበትሽ ብቻ መጠቀምሽ አደቅሻለሁ
@tigesttemesgen2780
@tigesttemesgen2780 4 жыл бұрын
አሌክስ በትወና ብቃትህ ብቻ ሳይሆን እንዲሁ ትንሽ ወንድሜን ስለምትመስለኝ እወድህ ነበር ጨዋ ሰው መሆን በጣም ደስ ይላል እግዚያብሄርም ንጹህና ታጋሽ መሆንህን አይቶ በጣም የምትወደድ እና የምትመሰገን መልካም ሴት የግራ ጎንህን ስራህ የሚገባት መልካሙዋን ንግስትህን ሰጠህ ክብር ምስጋና ለአምላክ ይድረሰው ። በጣም ደስ የምትሉ ምርጥ ጽድት ያላችሁ የሃገር ልጆች እመቤቴ ከነልጅዋ ትዳራችሁን እና ልጆቻችሁን እግዚያብሄር አብዝቶ ይባርክ ።እወዳችሁአለሁ ክፉ አይንካችሁ ኑሩልኝ ።አሜን
@mesienatebebua3366
@mesienatebebua3366 5 жыл бұрын
ወይኔ ስታምሩ በእውነት እስከሞት አይለያቹ 💖💖💖💖
@serkaserka9008
@serkaserka9008 5 жыл бұрын
የፍቅር አምላክ ፍቅራቹህን ያብዛላቹህ የቤታቹህ በረከት ሞልቶ ይትረፍረፍ እንዴት ደስ እንደምትሉ
@bobezozo9075
@bobezozo9075 5 жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ልጅ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ዘመናችሁሁሉ ይባረክ መላ ቤተሰባችሁን እመቤቴ በምልጃዋ ታስባርካችሁ በተረፈ ሁለታችሁም እጅግ በጣም ውቦች ናችሁ እሌክስ እወድካለው አከብርካለው ሰላማችሁን ብዝትትት ያድርግልን ፍቅርና ሰላም ከቤታችሁ አይጥፋ
@user-ul5rb5jc7v
@user-ul5rb5jc7v 5 жыл бұрын
ደግሞ እግዚአብሔርን ቆንጆ ናት ሚስትህ ማህተብሽ ሲምር መስቀል ብጨምሪ በት 😍😍😍😍😍😍😍😍 መስቀል ሀይላችን ነው የተዋሕዶ ልጆች ⛪⛪⛪⛪
@samrawit5314
@samrawit5314 5 жыл бұрын
እንኳን ደና መጣቹ አሌክሶ እስኪ እጅ አውጡ የአሌክስ አድናቂዎች👉👍💕ማርቲ ርጋ ያልሽ ሴት ነሽ ተባርኪ ትዳራቹን ፈጣሪ። ይባርከው🙏💕
@user-mf8of3sx5s
@user-mf8of3sx5s 5 жыл бұрын
እድሜ ማቱሳላ ያድላችሁ!! ሰው ሲጨርስ እግዚአብሔር ይጀምራል የሚባለው ነገር በእናተ ሂወት በግልፅ ያሳያል 😘😘😘😘
@samiloveeth7920
@samiloveeth7920 5 жыл бұрын
Amen, Amen, Amen.. Egezehabeher endenate Yargelen. I really love it, may the Lord bless you...
@danielteklu7944
@danielteklu7944 5 жыл бұрын
በጣም በጣም ታምራላችሁ ። ብዙ ብናገር ስለናንተ ደስ ይለኝ ነበር ግን ቃላት ማገጣጠምና የልቤን ስሜት መግለፅ አቃተኝ ምክንያቱም አሌኮን ከልጅነቴ ጀምሮ በስራዎቹ በጣም እወደዋለሁ ባለቤትህን ደግም ብዙ ፊልሞችዋን ባላይም ደርሶ መልስ ላይ ግን ከሚባለው በላይ ሰርታዋለች ። እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣችሁ።
@user-iu5sm5cc1q
@user-iu5sm5cc1q 5 жыл бұрын
ኮሜንተሮች እግዚያብሔር ልክ እንደነ አሌክስ ትዳር ይስጣቹ ይደረግልን የምትሉ አሜን በሉ በሀሳቤ የተስማማቹ ላይክ አርጉ ቅን የሆናቹ ደሞ ሰብስክራይብ አርጋቹ ቤተሰብ ይሁኑ
@meskerimshiberv2733
@meskerimshiberv2733 5 жыл бұрын
አሜን
@fathimmafathimma4786
@fathimmafathimma4786 5 жыл бұрын
አሚን
@user-kt6bo9kj7k
@user-kt6bo9kj7k 5 жыл бұрын
አሜን
@habeshawitnegn4505
@habeshawitnegn4505 5 жыл бұрын
Mezmuir tube Amen
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 5 жыл бұрын
**ፍቅርም፣እድሜም ከሙሉ ከሙሉ ጤንነት ጋር የድንግል ማርያም ልጅ መድሃኒዓለም እየሱስ ክርስቶስ ይስጥልኝ ብዬ ከልቤ ተመኘሁ**
@asemamewuademasu7401
@asemamewuademasu7401 5 жыл бұрын
አሜንንንን
@yifruhailu5268
@yifruhailu5268 4 жыл бұрын
What a mesmerizing story! My two favorite. Very talented Ethiopian’s! This is indeed atypical love story which can be shared by all people regardless of race, creed, color, religion or political persuasion. Thank you sharing it with us and may God bless you and your family.
@Huda19998
@Huda19998 5 жыл бұрын
Mashallah I love it beautiful I hope it will be good lesson for everybody Thanks 🙏.
@-marti7668
@-marti7668 5 жыл бұрын
አሌኮ እና ማርቲ ስታምሩ ፈጣሪ ፍቅራቹን ያብዛላቹ....ውድድድ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትሳቅ!!!
@hekmaendres4043
@hekmaendres4043 5 жыл бұрын
*ዛሬ ደስ ብሎኛል 11ነኝ ስወዳችሁ ላይክ ግጩኝ በሞቴ*
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
ላይክ ገጭቼሻለሁ ብድርሽ በሠብስክራይብ ግጪኝ
@hekmaendres4043
@hekmaendres4043 5 жыл бұрын
@@eyutube1977 ብድር በምድር መሆኑ ነው እሺ
@fnm907
@fnm907 5 жыл бұрын
00
@lbabamohammed3383
@lbabamohammed3383 5 жыл бұрын
ውይ አለባበስሽ እርጋታሽ አቦ አላህ ሁሌ ደስተኛ ያርጋችሁ
@ggfdgf1232
@ggfdgf1232 5 жыл бұрын
አሌክሶ ሁሌም ሰላምህ ይብዛ ምርት ሰው ♥♥♥♥እንኳንም መጣህልን ካንተ ብዙ የምንማረው ነገር አለ እንደውም እውቀትህን የደበከው ይመስለኛል እስከዛሬ አሌክሶ♥
@user-nl7wc2og1p
@user-nl7wc2og1p 5 жыл бұрын
ስታምሩ ምርጥ የሀበሻ ወርቆች ሺ አመት ኑሩ የፍቅር አምላክ ፍቅር ያብዛላችሁ ለመጭው ትዉልድ ጥሩ ምሳሌ ናችሁ እረጅም እዴሜና ጤና ተመኘሑ🙏🙏🙏🙏
@AsAs-hm8lr
@AsAs-hm8lr 5 жыл бұрын
Satmer agzebra adme tana astalne
@seblesisay1293
@seblesisay1293 5 жыл бұрын
Best couples
@user-ok7tv1ed3j
@user-ok7tv1ed3j 5 жыл бұрын
አይከፈልበትም ላይክ እየተደራርግን እንለፍ ለአሌክስ ጥግም ፊ
@user-ml4uf4pm1v
@user-ml4uf4pm1v 5 жыл бұрын
ይህን ያደረገው እግዚአብሔር ነው ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አሌኮ ወይ ስታምሩ ከምወዱት ጋር መኖር እንደት ደስስስስስ ይላል የቅዱሳን አምላክ ፍቅሩን ያብዛላችሁ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ከነቤተቦቻሁ ያድላችሁ እማምላክ በምልጃዋ አትለያችሁ አሜን
@senaitweldeab248
@senaitweldeab248 4 жыл бұрын
ኣሌክ ባሪዬ በጣም ነዉ የምንወድህ ኣኤርትራ እይለሁ ሁሌ ነዉ ያንተን ደራማ ይምከታተለዉ ያገባህ ኣይመስልኝም ነበር። ይሄን የመሰለ እልነበር ትዳርህ ልጆችህን ጌታ ይባርክልህ። ትህትናህ ኣንዴት ይወደዳል በዚዉ ቀጥል. ።
@user-fe8pv2pc8b
@user-fe8pv2pc8b 5 жыл бұрын
ዋውው አፌን እስከመጨረሻው ከፍቸ በደስታ አዳመጥኩ በነገራችላይ ከዘመን ድራማ አስበልጭ ቀድሜ አየሁት
@user-vw6pc1wx7w
@user-vw6pc1wx7w 4 жыл бұрын
ዋውከጫወታችሁይልቅ ፈገግታችሁይማርካልፈጣሪይባርካችሁ
@user-lj1me8lo3l
@user-lj1me8lo3l 5 жыл бұрын
አሏህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ከነቤተሰቦቻቹህ ይስጣችሁ
@user-zh6ou5kf6t
@user-zh6ou5kf6t 5 жыл бұрын
ስታማሩ ሁለት ውቦች ፈጣሪ ምን ይሳነል እረዝም እድሜ ተመኘሁላችሁ ከነቤተሰቦቻችሁ
@wubitgebeyaneh8046
@wubitgebeyaneh8046 Күн бұрын
በጣም ደሰ ትላላችሁ ከራሳችሁ ከፍቅራችሁ በላይ ቤተሰባችሁን በማክበር ሰላደረጋችሁ እግዚአብሔር ደግሞ ለእናተ አደረገ🙏የሚገርም ነው የአሁኑ ትውልድ ይህንን ያውቀው ይሆን ?እገዚአበሔር ይባርካችሁ🙏መልካምነት ለራሰ ነው💕
@ematube
@ematube 5 жыл бұрын
የኔ ና የባሌን ታሪክ ነው ያሳለፋችሁት በስተመጨረሻም እኔና ባሌም በሰባት አመታችን ተጋባን አላህ ያልቆረጠውን ፍቅር እኛ ብንቆርጠውም አይቀርም
@user-xl6dk2sv4g
@user-xl6dk2sv4g 5 жыл бұрын
ደስ ይላል
@najathmohammad6575
@najathmohammad6575 5 жыл бұрын
ደሥ ይላል ማማየ መጋባታችሁ
@rahmatjamal9824
@rahmatjamal9824 5 жыл бұрын
Serr Esthe ማሸአለህ
@user-yj3rm1un5u
@user-yj3rm1un5u 5 жыл бұрын
ዋውማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል ላይፍ ነበር አላህ ረጅም እድሜና ጤና ከነልጆቻችሁም ይስጣችሁ ውዶቼ
@hayatdubai5031
@hayatdubai5031 5 жыл бұрын
ማሻአላህ ይጨምርላቹ ማማዬ
@Almaz_Ababu
@Almaz_Ababu 5 жыл бұрын
ስታምሩ ማርያምን ፍቅራችሁ ይብዛ ❤ከነልጆቻችሁ በደስታ ኑሩ 😍 ዘራችሁ ይባረክ 😘
@user-vj8fm3ev5o
@user-vj8fm3ev5o 5 жыл бұрын
አሜን
@user-zp2ee6uj9h
@user-zp2ee6uj9h 5 жыл бұрын
ካሁንበላይዘላቂአረገወ
@user-nn4xo8kw6x
@user-nn4xo8kw6x 5 жыл бұрын
@@user-vj8fm3ev5o marrr
@jaimyjaimy9807
@jaimyjaimy9807 5 жыл бұрын
I didn’t finish the story yet bt I’m in love with u r story wishing u the best..........👌❤️👍
@user-wc6qg6gq9o
@user-wc6qg6gq9o 4 жыл бұрын
ዋው አሌክሥዬ በመጀመሪያ በጣም የማደቅህ የምወድህ አድናቂህ ነኝ ሥለፍቅራችሁ ለመናገር ቃል ያጥረኛል ፈጣሪ ይጠብቃችሁ እሥከ ለተ ሞት ውድድድድ
@loveethiopia7764
@loveethiopia7764 5 жыл бұрын
እስኪ እኔም ከተልየሁ ባልተቤቴ እድገናኝ ዱአ አርጉልኝ አሊክስየ እናተን የሰማ አምላክ እኔንም ቢስማኝ ዉዶቸ ፍቅራሁ ያብዛላችሁ
@cellnet2558
@cellnet2558 5 жыл бұрын
ተድላና ፍሳሃ ደስታ ና ሳቅ የበዛበት ትታር ይሁንላችው ዘመናችሁን ፈጣሪ ይባርክላችው
@hiwetgeebrezgabher297
@hiwetgeebrezgabher297 5 жыл бұрын
የመልካም. ቤተሰብ. ያደገ. ሰዉ. ስርአት አለው. ቤተሰብ ላለማሰቀየምነው. ግን. እግዚያብሄር. መልካም ነው. ፈፀመው. ደስ. ይላል.
@user-op6st6sn2w
@user-op6st6sn2w 5 жыл бұрын
ስታምሩ ባልና ሚስት ትዳራቹ ይባረክ ፍቅራቹ ብዝት ትርፍርፍ ይበልላቹ miss you more
@user-xh9ov8xs4n
@user-xh9ov8xs4n 4 жыл бұрын
ማርቲ ጎበዝ ነሽ በእውነት ፍቅር በመግለፅሽ አሁን ያለሽን ትዳር አገኘሽ
@user-uh2px9cl2t
@user-uh2px9cl2t 5 жыл бұрын
የሚገርም ድፍረት ነዉ ለምን አንጋባም?😘😘 በጣም ደስ ይላል አላህ ይጠብቅችሁ
@user-je8fq9tw6o
@user-je8fq9tw6o 5 жыл бұрын
አባ ሠላምቹ ይብዛላችሁ ፍቅርች የአብርሃም የሳራ ይሁንላችሁ
@vikishenkut5975
@vikishenkut5975 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር። ሰላማችሁን ያብዛላችሁ የአብረሐም እና የሳራ ትዳር ያድርግላችሁ
@djdjkriri4o367
@djdjkriri4o367 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ይለል
@amsalebekele8141
@amsalebekele8141 Жыл бұрын
አሌክስ እንደዚህ ያለ ባል መሆኑን አሁን ነው ያውኩት:: አርቲስቶችን ማውቅ ይከብዳል: ፍቅራችሁ ደስ ይላል:: ከነቤተስባችሁ ስትዙምሩ ሳይማ በጣም ነው የወደድኳችሁ:: በአሁኑ ጊዜ እንዲህ ዓይነት ትዳር ማየት በራሱ ትልቅ ትምህርት ይስጣል:: ተባረኩ ::
@user-dh2qk8sz3u
@user-dh2qk8sz3u 4 жыл бұрын
ኡፍፍፍ ደስ ስትሉ ፍቅራችሁ አይናችሁ ላይ ይለያል ..እግዚአብሔር ከናተ ጋአ ይሁን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጣችሁ
@mulugetatadesse4677
@mulugetatadesse4677 4 жыл бұрын
አሌክስ በጣም የሚገርም ነዉ ከቼዝ አለም ቦሃላ ለመጀመሪያ ግዜ ሳይህ::በጣም ነዉ ደስ ያለኝ::
@a12mhome49
@a12mhome49 5 жыл бұрын
ዎው በጣም ደስ ይላል እግዝሔበር ይባርካቹ ተባረኩ ትዳራቹ እስካ መጨሬሽ እንድው ውቢ ይውን አሜን በሉ
@fantayebekele4372
@fantayebekele4372 5 жыл бұрын
ወይኔ በጣም ደሰ ትላላችሁ እግዝሐብሔር ይጠብቃቹ።ግን በሞቶ ለሌላ ግዜ ሰመጡ በመሃል በማሰወቂያ መልክ የሚመጣው ድምፅ ሰንቴ ቁጭ ብድግ አሰባለኝ በጣም ያሰደነግጣል
@HindkeyT
@HindkeyT 5 жыл бұрын
Aleko and Martey you are beautiful couple. Your eyes and body language tells how much you love other. You guys are real and I'm glad am part of your KZfaq family. God blessed you.
@merrymerry4957
@merrymerry4957 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ይህ ያደረገ አምላክ እንኳን የኞታቹ ተሳካ ደስ ይላል እስይ የኛ መልካሞች አሌክስ በጣም አድናቂህ ነበርኩኝ ምርት ግን አላዉቅሽም ነበር ደግ ነሽ የኔ እመቤት
@halimaseid3179
@halimaseid3179 5 жыл бұрын
ደስ ትላላችሁ ባልና ሚስት ሲከባበር በጣም ደስ ይላል ጨምሮ ጨማምሮ ይስጣችሁ ያማረ የደመቀ ትዳር ይሁንላችሁችሁ
@aaronsmomzarsema9933
@aaronsmomzarsema9933 5 жыл бұрын
Thank you for sharing your story! It was amazing .may God bless your Family 😍😍😍
@diborab7820
@diborab7820 4 жыл бұрын
Thanks for sharing us your story love & respect!!
@Yodie19
@Yodie19 5 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ጥንዶች እግዚአብሔር ደጋግሞ ይባርካችሁ አመትበዓልዬ የኔ ደርባባ የማን ልጅ እንደሆንሽ ካወኩ በኃላ ደግሞ ረዥም ግዜ የማውቅሽ ያህል ይሰማኛል በርቺልኝ!! አሌክሶ የሁል ጊዜ ምርጥ!!
@asnakutesfaye3544
@asnakutesfaye3544 5 жыл бұрын
እንኳን በሰላም መጣቹ ምርጦቼ ስታምሩ እግዚአብሔር እድሜና ጤናይስጣችሁ
@cell8632
@cell8632 5 жыл бұрын
ዋው ሉኡል እግዚአብሔር በጥበቡ በፈቅሩ ያኑራቹ ምርጥ ቤተሰብ
@malkdyallo5164
@malkdyallo5164 5 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ስታምሩ እግዚአብሔር አምላክ የማቱሳላን እዱሜ ይስጣቹ የወለዳቹዋቸዉም ልጆች ወግ ማረግ ያሳያቹ ማርቴዬ ማህተብሽን ወደዱኩት እንዳታወልቄ ያምርብሻል
@ellenikibret4343
@ellenikibret4343 5 жыл бұрын
ዋው አለማየሁና ማርታ በጣም ደስ የሚል የፍቅር ታሪካችሁን ነው የአሰማችሁን ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ያፅናላችሁ
@romantekleab4859
@romantekleab4859 4 жыл бұрын
God bless you
@geletunurebo4687
@geletunurebo4687 5 жыл бұрын
እውነት ደስ ስትሉ፣ ቅን መሆነችሁን አይቻለሁ።ያላፋችሁትን ተሪክና ስሜት አብዛኛዉ ወጣት ይገረል ብዬ አምነለሁ፣ what I can say for u is keep it up your love,relationship and families colorful.thank u for sharing በሁሉ ጌታ ይበርካችሁ!
@nigushilufabay798
@nigushilufabay798 5 жыл бұрын
አቦ የጌታችን የመድሐኔዓለም እናት አማላጇ ቅድስት ድንግል ማርያም ትዳራችሁን እና መላው ቤተሰብ ትባርክ። ስለ እውነት ደስ ትላላችሁ፡ ታምራላችሁ። ውድ ኢትዮጵያውያን ሰብስክራይብ በማድረግ የበኩላችን እገዛ እናድርግላቸው፡ አያስከፍል!!!
@umuadnan.3213
@umuadnan.3213 5 жыл бұрын
Nigus Hiluf Abay
@malicamohamed4737
@malicamohamed4737 5 жыл бұрын
ጎበዝ ማርቲ ለምን አንጋባም አልሽ ተመቸሽኝ
@mulukenmihret3601
@mulukenmihret3601 4 жыл бұрын
በእውነት ፈጣሪ ይሆናል ካለ ጊዜው ቢረፍድም ይሆናል፤ ከእውነት ግን ደስ ትላላችሁ እውነት ውስጣችሁ አለ እውነት ደግሞ እግዚአብሄር ነው፤ ለእንደኔ አይነት ወጣት ደግሞ ከእናንተ በላይ የሂወት አስተማሪ የት ይመጣል፡፡ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ እርሱ ትዳራችሁን እስከመጨረሻው ይባረክላችሁ ፤ እመብርሃን ሂወታችሁን ትጎብኝ፡፡
@Wameko36
@Wameko36 4 жыл бұрын
አሌክሶ በጣም በጣም ደስ ይላል እግዚዓብሄር እድሜና ጤና ከመላዉ ቤተሰቦቻችሁ ጋር ይስጣችሁ በጣም ያስገርማል፡፡ የሚሆነዉ ይሆናል የማየሆነዉ አይሆንም ለዚያ ነዉ አሁን አብራችሁ የሆናችሁት፡፡ለማንኛዉም በጣም ደስ ይላል፡፡ አንተንም ጨርሶ ይማርህ፡፡
@dinkuyenenesh2049
@dinkuyenenesh2049 5 жыл бұрын
እመቤቴ ከክፉ ትጠብቃችሁ የእውነት ሠላማችሁን ያብዛው ብላል ፍጼ!! ብዙ ዘራችሁ ይብዛ እግዛብሔር ይባርካችሁ አሜን ብሉ!!! የእውነት ሁለታችሁም እድለኞች እንደሆናችሁ ነው እኔ ሚሠማኝ ምክንያቱም እየተዋደዱ በይሉንታ የተለያዩ ብዙ ሰዎች አሉና!!
@wisdomyashagral3058
@wisdomyashagral3058 5 жыл бұрын
You guys are beautiful in and out. I respect you . God bless your marriage
@user-bi8br5uc8f
@user-bi8br5uc8f 5 жыл бұрын
ደስ ስትሉ አባ እደናተ ደስ የሚል ትዳር ይስጠኝ አቤት መከባበር ሁሌም ተዋደዱ ሁሌም አብሩ አሽብርቁ ከነ መከባበራችሁ ውለዱ ክበዱ
@asmerettesfu
@asmerettesfu Жыл бұрын
Betam new yemwedk enda mwededd ayklklem aydele yesewa bethoneme gen betam new dess yemtelute egzabhre tedarchehun yebarek anchim konjo nesh atetenanesume tebareku telobnge gen alexoyan ewedewalew esu kale hulum film dess yelengale anchi demo gobez 2 amet betksrim degami bedfrete engaba maletesh wow yemtflgiwen lemagenget medfreshn saldenke alalfeme😍🤩🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@heluorthodox9401
@heluorthodox9401 5 жыл бұрын
አቦ ስታምሩ እግዚአብሔር ትዳራቸውን ይባርክላቹ ፍቅራቸው ብዝት ብዝት ብዝት ይበል
@kiyawed4225
@kiyawed4225 5 жыл бұрын
Enkwan dena መጣቹ የጃጎል ቤተሰብ እንዲሁም የሰደት ጐደኞቼ oll wedddd💞
@eyutube1977
@eyutube1977 5 жыл бұрын
እንኮዋን ደህና ጠበቅሽን ማሮቼ በሠብስክራይብ ግጩኝ ቤተሠብ እንሁን
@festube9044
@festube9044 5 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስ የሚል ነው ታሪካቹ ልደትዩ ሺ አመት ትባርክላቹ ትዳራችሁን። ምን አለ ሌሎችም ተዋቂ አርቲስቶች ታሪካቸውን ሼር ቢያረጉን ።
@marhadyable
@marhadyable 5 жыл бұрын
አሌኮ በጣም እንደምወድህ እና እንደማደንቅህ አጣወቅም እንጂ ባለቤትህን ዛሬ ግና አወኳት በጣም በጣም በጣምበጣም ምረጥ ሴት ጎብዝ ተዋናይ ለካ እሷም ባንተ ወጥታ ነው
@Koki1993
@Koki1993 5 жыл бұрын
You both are very articulate! I love you guys! I love the story! It’s special!
@user-hx6ve2nn8d
@user-hx6ve2nn8d 5 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን እንኳን በሠላም መጣችሁ እወዳችኃለሁ አሌክስ ከኔባለቤቱ አድናቄወች👍👍👍👍👍👍👍👍ሠላማችሁ ይብዛ
@user-vi2et5yk8f
@user-vi2et5yk8f 5 жыл бұрын
Slame endate nateu btame dase ylale katlwbte
@RajaRaja-ti8ru
@RajaRaja-ti8ru 5 жыл бұрын
@@user-vi2et5yk8f ļp0
@fekeryebltel2183
@fekeryebltel2183 5 жыл бұрын
አሌክስዬ እመቤት ከነ ሙሉ ቤተሰቦች ትጠብቅህ የኛ ምርጥ አክተራ ❤️😘
@mirafedebo7511
@mirafedebo7511 5 жыл бұрын
ዘመናዘችሁ ይባረክ ፍቅር ይቅር ይላል የሚለውን ተምሪያለሁ አምላክ የጻፈውን ተፈጥሮ አይሽራም ሰው አይሰርዘውም
@bilalteacher5192
@bilalteacher5192 5 жыл бұрын
አሌክስ የሚስትህ እርጋታዋ ዋው ከመልኳ ጋር ውብ ናት ዘመናችሁ ይባረክ
@azebmehirtab2402
@azebmehirtab2402 5 жыл бұрын
nahom
@arsemaandyeabkaal82
@arsemaandyeabkaal82 5 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችሁ ❤️❤️ እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ!!!
@semunaomimogos7338
@semunaomimogos7338 4 жыл бұрын
ኣሌክስ በጣም ነው የማደቅህ ዋው ጎበዝ እኔ ከኤርትራ ነኝ በጣም ነው ግን የማደቅህ እግዝኣብሄር ዕድሜን ጤናን ይስጣቹ ለሙሉእ ቤተሰብህ
@wudasetube.3
@wudasetube.3 5 жыл бұрын
ደስስ ስትሉ እኮ 😍😍😍እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ፍጻሜአችሁን ያሳምርላችሁ በዚህ ዘመን በኑሮ ደስተኛ ሆኖ የሚኖር ሰው አይገኝም በጣም ጥሩ ትምህርት ይሰጣል የእናንተ ህይወት
@lulumulatu4517
@lulumulatu4517 5 жыл бұрын
በጣም ነው የምታሙሩት እግዛብሔር ትዳራችሁን ይባርከው ቤታችሁን በፍቅር ይሙላው ።
@user-iv1gx6eh7h
@user-iv1gx6eh7h 5 жыл бұрын
አሌክስዬ በእውነት ከነመላው ቤተሰብህ መልካሙን ሁሉ ተመኘሁ እግዚአብሔር ክፉን ከእናንተ ያርቅ ሰላማችሁ ብዝት ይበል
@joannag9928
@joannag9928 5 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካቹ ።
@yemisrachwondimu9818
@yemisrachwondimu9818 4 жыл бұрын
I loved your genuine story!
@mahletdamtie8152
@mahletdamtie8152 5 жыл бұрын
Wow what a nice love story love u both long life for u Alex and marti
@rahalralal7827
@rahalralal7827 5 жыл бұрын
አተም ፍፄም ከነቤተሰቦቻቹ ሺአመትኑሩ መልካም ሰዎችናችሁ ውድድድ
@amydenekew3854
@amydenekew3854 5 жыл бұрын
Wooooow Alex & Marti tebareku betam tameralachehu. Thank you for sharing
@segidbetelehem9562
@segidbetelehem9562 4 жыл бұрын
Betam des telalchu egezabher edeme ena tena yesetachu tebarku tolo tolo nu atetfu be natachu eshi weddddd adergachuslhu 😍😘♥️
@saadamommed5279
@saadamommed5279 5 жыл бұрын
በጣም ታምራላች ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጣችሁ ላላገባነውም ፈጣሪ ጥሩ ባል ይስጠን ለወድሞቸም ጥሩ ሚስት ይስጣትሁ
@quidproquofilms6318
@quidproquofilms6318 5 жыл бұрын
Tebreku lovely story. God bless your family!
@amornikolic1728
@amornikolic1728 4 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር 💘 ከባድ ነው!! እንኳን ተገናኛችሁ ለዚህ አበቃችሁ አሁንም ትዳራችሁ በፍቅር,በጤና እና በስኬት የተሞላ ይሁን🙏🙏 አኤክስ በጣም አድናቂህ የምወድህ በተለይ ፎዚያ ድራማ በርግጥ ሁሉም ስራወችህ የተዋጣልህ አርቲስት ተዋናኝ ነህ.
@walnsaberhanu4342
@walnsaberhanu4342 5 жыл бұрын
Woww betam desss yilal fikr yashnifal degmo desss mitilut tindoch nachu zemenachu yibark
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 5 жыл бұрын
እውነት እባዬ እስከመጨረሻው ከእናንተ ሳይለይ እየወረደ ነው የሰማዋቹ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላቹ
@hiwot5798
@hiwot5798 5 жыл бұрын
OMG amizyng history Blessed you guys
@haregzew1165
@haregzew1165 5 жыл бұрын
Great couple with good story people will learn God bless you both
@user-ti4ix9qd8h
@user-ti4ix9qd8h 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን ጥሩ ትምህርትን ሰጥታችሁናል ምንም ብንሆን ተስፋ መቁረጥ እንደሌለብና ከልብ እናመሰግናለን ሰላሙን ያብዛላችሁ ፍቅራችሁ እስከ መጨረሻ ይሁንላችሁ የምን ግዜየም ምኞቴ ነው
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 90 МЛН
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 53 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 4,6 МЛН
Happy 4th of July 😂
00:12
Pink Shirt Girl
Рет қаралды 60 МЛН
Ethiopian :JegolTube| በይሉኝታ ተለያየን
15:16
ጀጎል Jegol Tube
Рет қаралды 386 М.
1000000❤️ #shorts
0:18
北出 大周 Kitade Taishu
Рет қаралды 22 МЛН
Поймал редкий кадр🤨
0:22
FERMACHI
Рет қаралды 2,8 МЛН
Became invisible for one day!  #funny #wednesday #memes
0:25
Watch Me
Рет қаралды 54 МЛН
Какая погода у тебя за окном? У нас вчера был ураган!
0:40