Ethiopian music: Alemeye Getachew - Ya Lela Yehe Lela(ያሌላ... ይሄ ሌላ...) - New Ethiopian Music 2017

  Рет қаралды 4,179,392

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

7 жыл бұрын

Ethiopian music: Alemeye Getachew - Ya Lela... Yehe Lela...(ያሌላ... ይሄ ሌላ...) - New Ethiopian Music 2017(Official Video)
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- / minewshewatube
Check Out New Ethiopian Musics,Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Tube
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2017: Minew Shewa Tube
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
• Gildo Kassa ft Shakura...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 1 200
@user-nw5xg2td4v
@user-nw5xg2td4v 6 жыл бұрын
አለምየ የኔ ሳቂታ እንዴት እንደምወድክ ጌታ እረጅም እድሜን ከጤናጋ ያድልክ
@SelamEthio
@SelamEthio 6 жыл бұрын
Ethiopia is beautiful!!! I love my motherland. Kind people, beautiful culture and very unique! 💚💛❤️😍
@familypromotion1217
@familypromotion1217 7 жыл бұрын
ሁለተኛው ጌትሽ ብየካለው በርታልኝ ወንድሜ ሙዚቃን ማዳመጥ ብቻ ሳይሆን ውስጡ ያሉትን እውነቶችን ልብ ብሎ ማዳመጥ ጥሩ ነው ለኔ መልክቱ ገብቶኛል ተመችቶኛል እግዚአብሔር ይጠብቅልህ
@atyeshaaar5020
@atyeshaaar5020 6 жыл бұрын
aster Haileslassie ትክክል እህቴ ላወቀው
@shallommedia5043
@shallommedia5043 7 жыл бұрын
አሁን አሁን የሚገርሙ እና መልእክት ያላቸው ዘፈኖች እየተለቀቁ ነው!!!! ቴዲ አፍሮ ተተኪ እያገኝ ነው!!!!! መልእክቱ የገባው ገብቶታል
@samriethiopiasndbdbd5625
@samriethiopiasndbdbd5625 6 жыл бұрын
Bereket G/silassie ya betam hbtonal
@user-tz1pt4bj3y
@user-tz1pt4bj3y 7 жыл бұрын
አለምዬ.... በርታ የሙዚቃ ንጉስ ልትሆን ነው መሰል ድል ድል ይሸተኛል ......ሙዚቃህ የሚገርም ቅኔ አለው !! ♥♥
@user-fh4nt8ct4c
@user-fh4nt8ct4c 7 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጅ ዳዲ 😜😜
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጅ 💓💓💓💔
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጅ በጣም እሺ😍
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጅ 😘😘😘
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ልጅ እሥቲ ፒሥ እንኳን ሸተተህ
@sisay4318
@sisay4318 7 жыл бұрын
ነፍስ ያለው ክሊፕ ምርጥ ግጥምና ዜማ ያምራል ....አበጀህ የኛ ልጅ...
@sallysaleh2593
@sallysaleh2593 5 жыл бұрын
True
@senaitwubye206
@senaitwubye206 6 жыл бұрын
አሌክስ በዚህ ቆርቆሮ ሙዚቃ በበዛበት ዘመን አንተ ምርጥ እየሰራህ ነው በርታ ግጥሞችህ ዋው ስወድህ
@berekettekleab6972
@berekettekleab6972 7 жыл бұрын
I come from Eritrea. I don't know what he said. But I love It. ✌️😎
@adugnaalem
@adugnaalem 6 жыл бұрын
Wow beautiful melody and beautiful voice I love all your music it make sense really value of Ethiopian music that I saw on you from some new generation
@rohacbc204
@rohacbc204 7 жыл бұрын
ዝም ይሻላል እንጂ ሰው ቢያጣብህ ተስፋ እንዳልክ ነው እንጂ ሰው ቢያጣብህ ተስፋ መቼም ለመሸነፍ አልይዝም ወረፋ ለኔ ሁሌም ምርጥ ነህ በርታልኝ!!
@nefetegawaamararoesee2811
@nefetegawaamararoesee2811 6 жыл бұрын
Roha Cbc
@Asmimekonene
@Asmimekonene 7 жыл бұрын
ጆሮ ብቻ ሳይሆን ሙሉ ቀልብ ሰጥቶ ካዳመጡት የሚገርም መልክት ነው ያለው። በጣም አሪፍ ነው ተመችቶኛል!
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 7 жыл бұрын
በሆነም ባልሆነም። ለምን ቀልቤን ልንሳው መኪና ቁልፍ እንጂ ጅራፍ አያስነሳው የሚገርም ነው ዋውውውውው
@sarahohas3704
@sarahohas3704 7 жыл бұрын
አለምዬ ባጣም አርፍ ስራ ነው አድናአቂህ ነኝ በርታ ዬኔ ቅመም
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
ይማርህ ይሉኛል አሜን ይማረኝ፣ ቀኜን ላምላክ ትቼ ግራ ቢገባኝ፡፡ #አለምዬ አለሜዋ የሠው ማኛ😘nice song i love it😍
@user-fh4nt8ct4c
@user-fh4nt8ct4c 7 жыл бұрын
yididiya Mesfin 😍🌹
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
yididiya Mesfin♥♥♥
@seyaebro5109
@seyaebro5109 7 жыл бұрын
yididiya Mesfin ዛሬ ፍጥነታቹ ይዲ አልተቻላቹም
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
#seya welcome ዛሬ ተቀድመሀል😍በሚገርም ሁኔታ
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
#Yedu I love u ma queen👸 😍😍😍😍
@yedawit11
@yedawit11 7 жыл бұрын
የዚህ ልጅ ሙዚቃወቹ እንቅስቃሴው የምስል ቅንብሮቹ ሁሉ ለኔ ምርጥ ናቸዉ
@lisnok8643
@lisnok8643 4 жыл бұрын
በታም አሪፍ ነው
@habensielay
@habensielay Жыл бұрын
Betam
@user-eh9bo9xx8e
@user-eh9bo9xx8e 7 жыл бұрын
ያሌላ ....ይሄ ሌላ ያሌላ ....ይሄ ሌላ ያዝ በለዉ ......ዝዝዝዝ አለምየ ጌታቸው ምርጥ ስራ
@user-wq4zw6nr7b
@user-wq4zw6nr7b 7 жыл бұрын
#አለምዬ ምርጥ ሰው በጣም ገራሚ ነው ግጥሙ ሲቀትል ደሞ ቅንብሩም ደስ ይላል የሆነ ፊልም እያየሁ ነው የመሰለኝ ♥♥♥♥
@vbbbbbb-xu5me
@vbbbbbb-xu5me 6 жыл бұрын
ጊዜ ለኩሉ jj
@rahelkebede8077
@rahelkebede8077 7 жыл бұрын
ዝም ይሻላል እንጂ ሠው ቢያጣብህ ተስፋ ፣ እንዳልክ ነው እንጂ ሠው ቢያጣብህ ተስፋ፣ መቼም ለመሸነፍ አሊዝም ወረፋ፡፡ ልክ እንደ ከረጢት እንደ ስልቻ ፣ ታዲያ እንዴት ልቀበል የሠጡኝን ብቻ፡፡ ሠው ባላገባው ገብቶ መንገዱን እንዳይሥት፣ መቼም አይቀመጥ ድንጋይ ለምልክት ፡፡ ይካፈላል እንጂ ጓደኞቹን ጠርቶ ፣ አርብ ረቡዕ አይልም ጅብ ስጋ አግኝቶ ፡፡ በጣም የሚገርም ስራ ነው አለምዬ ከዚህ የበለጠ እንደምትሠራ አምናለሁ ፈጣሪ ያክብርልኝ እድሜና ጤና ይስጥልኝ፡፡😇😍💖💯✌👌
@eyobfkadu8673
@eyobfkadu8673 7 жыл бұрын
I don't know Amharic language but i like this song i love you all Ethiopia people God bless all i am from eritrea
@rahelkebede8077
@rahelkebede8077 7 жыл бұрын
Eyob Fkadu ;G B U too bro & i love Eritrea too😊
@lovelytef9917
@lovelytef9917 7 жыл бұрын
Eyob Fkadu 'we love you too ! We are one
@nicehelentakelenice1592
@nicehelentakelenice1592 7 жыл бұрын
Eyob Fkadu thanks a lot we love you also
@asterlove362
@asterlove362 6 жыл бұрын
Eyob Fkadu ثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثث.ثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثثّّثثثثثثثثثثثثثّثّFkaduثثثث*ثثثثثث*ثثثث
@eyobfkadu8673
@eyobfkadu8673 6 жыл бұрын
Aster Love what you mean ya habesh
@lunettamargherita7800
@lunettamargherita7800 6 жыл бұрын
wow what a beautiful location/ house ..This singer always does good job!!
@enderasenegn
@enderasenegn 7 жыл бұрын
ሀገሩን የሚወድ እንዲህ በግጥም እና ዜማ ሲገልፅ እኛ fb እንበጠረቃለን '''ያ ሌላ ይሄ ሌላ"" ጉዴ
@saronalxe616
@saronalxe616 7 жыл бұрын
"አግራሞቴ በዝቶ ብቻዬን ባወራ ንክ ሆነብኝ ስሜ በወግ ሳልጠራ" ወይ አለምዬ ኢቺ ነገር እኔን ገለፀችኝ ልበል #1ነክ የኔ ምርጥ
@kadirabdallh2304
@kadirabdallh2304 7 жыл бұрын
መነጋገር እንጂ ቢኖር እንኳን ችግር ትዳር አይፈታ እንደ ታርጋ ቁጥር alemye nice song
@akebertteweldmedehn6402
@akebertteweldmedehn6402 6 жыл бұрын
እጅግ በጣም ደስ ይላል በርታ
@biggestbeebanjh7775
@biggestbeebanjh7775 7 жыл бұрын
ምርጥ ሰው ለሚያስብ ሰው የሚሆን ዘፈን እድሜ ይስጥህ
@seyaebro5109
@seyaebro5109 7 жыл бұрын
አቦ የፈጣሪ ያለህ ቃላቶቹ ሲጣፍጡ ሙሉ ኢትዮጵያዊነት የተላበሰ እውነትም (አለምዬ) ይደመጥ ይደመጥ ይደመጥ ኢሄ ልጅ ሳላስበው ዝና ከኔ በለጠ ይገባዋል
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
Seya Ebro አዳምጠዋለሁ በcd ከገዛህልኝ😜የኔ ዝነኛ ሙት😃
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
Seya Ebro Hahaha Were.com 😜 Miss yuo ma konjo😍😘
@m.j5377
@m.j5377 7 жыл бұрын
Seya Ebro መጨራሸ ለይ ሴትያዋ ወዳቁ እኮ
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 жыл бұрын
Seya Ebro ሀሀሀሀሀሀ እኮ
@bezagirma2519
@bezagirma2519 7 жыл бұрын
Seya Ebro haha ayedel
@agenechemaru9322
@agenechemaru9322 7 жыл бұрын
አንድ ያደረገን ፍቅርን ኩርፊያ እያስተከዘው ኃላ የእ/ር ሰላምታን ሀኪም እንዳያዘው አለምዬ ይመችህ ቀጥልበት😍😍
@zutytady8807
@zutytady8807 7 жыл бұрын
አለምዬ ምርጥ ግጥም ምርጥ መልክት ያለው ዘፈን ዋውው በጣም ተመችትዎኛል ምችት ድልት ይበልክ !!
@aielafyihun5210
@aielafyihun5210 11 ай бұрын
ዋዉ አለምዬ በጣም አድናቂህ ነኝ። እጅግ ከባድ ሚዛን ዘፈን ነዉ። በጣም ጠንካራ መልዕክት ያለዉ መሣጭ እና ሁሌ የማይሰለች ተናፋቂ የሆነ ስራ ነዉ።
@Love-ig1ll
@Love-ig1ll 7 жыл бұрын
ሳያዮት በኔ ቦታ ሆነዉ ታዉ ይባላሎይ ሰዉ oooo ምርጥ ግጥም ነዉ በርታ አለምዬ !!
@user-qq1yb6zl7h
@user-qq1yb6zl7h 7 жыл бұрын
ዋውውውው
@heweyso4210
@heweyso4210 7 жыл бұрын
ዋው አለምየ ያ ሌላ ይሄ ሌላ ተመችቶኛኛ
@saratesfaye6392
@saratesfaye6392 7 жыл бұрын
(አንድ ያረገን ፍቅር ኩርፊያ እያስተከዘው ኃላ የእግዜር ሰላምታን ሀኪም እንዳያዘው) ዋው ዋው ሁሉም ከመጀመሪያ እስከመጨረሻ አሪፍ ስራ ነው አለምዬ በርታ ምርጥ ልጅ!!!!
@firezewdwoldyess2738
@firezewdwoldyess2738 5 жыл бұрын
ሁሌ እንደ አዲስ የምስማው የሚገርም ስራ ነው ::በርታ ....ድንቅ ጥበብ .... ያ ሌላ ይሄ ሌላ........... መቼም ለመሽነፍ አልይዝም ወረፋ..
@leu4956
@leu4956 6 жыл бұрын
መነጋገር እንጂ ቢኖር እንኳ ችግር መነጋገር እንጂ ቢኖር እንኳ ችግር ትዳር አይፈታም እንደ ታርጋ ቁጥር 😂😂😂
@kellyjohnson2180
@kellyjohnson2180 6 жыл бұрын
Wow so addicting I know a little Amharic but this artist is really good
@gebrehiwothunegnaw7730
@gebrehiwothunegnaw7730 7 жыл бұрын
የሁሉም ሙዚቃዎችህ ርዕሰና ሀሳቦች ይመቹኛል፡፡ ሙሉ አልበም ብትሰራ ደግሞ የበለጠ ደስ ይለኛል፡፡የስምንት መር ልጄ ሳይቀር ተመችቷታል፡፡ ዝልል ዝልል እያለች ነዉ፡፡
@getachewdebalke6641
@getachewdebalke6641 6 жыл бұрын
ካልተጣላ በቀር ካራቀ ከነፍሱ ደህና ዋል አይሆንም ለደህና አደር መልሱ ምርጥ ስራ በርታ አለምዬ
@tgtg3577
@tgtg3577 7 жыл бұрын
ለአለሚዬ እና ለኔ 1000 ላይክ በጣም ምርጥ እኮ ነህ
@abusha2002
@abusha2002 7 жыл бұрын
አሌምዬ ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ
@pishsu
@pishsu 6 жыл бұрын
ብስል ያለ ግጥም! ምሥሉም ግሩም ነው!! በርታ!! I love Amharic!
@mokaakashiya5012
@mokaakashiya5012 4 жыл бұрын
I love this song. It's like an advice in a funny way. Much love ♥️♥️♥️
@user-my9dy2kj7y
@user-my9dy2kj7y 7 жыл бұрын
ሀይለኛ መልክት በምርጥ ቃላት
@lakechguanje5086
@lakechguanje5086 6 жыл бұрын
. m h
@user-ru9qx9cn5g
@user-ru9qx9cn5g 7 жыл бұрын
ይማረህ ይሉኛል አሜን ይማረኝ ይማርህ ይሉኛል አሜን ይማረኝ ቀኜን ላአምላክ ትቼ ግራ ቢገባኝ ዋውውውውው
@mymusikcharger4945
@mymusikcharger4945 6 жыл бұрын
ኦርቶዶክስ ነው እምነቴ ኢትዮጵያ። ነው ሀገሬ o
@afomiyaethiopa9607
@afomiyaethiopa9607 7 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ስራ ነው ግጥሞችክ መልክታቸው ማራኪ ናቸው....... መነጋገር እንጂ ቢኖር እንኳን ችግር, ትዳር አይፈታም እንደ ታርጋ ቁጥር
@helan_bedelufor_real7147
@helan_bedelufor_real7147 7 жыл бұрын
ጌታቸው ያሌላ ይሄ ሌላ አባባሎችህ like እና ደሞ ውዝዋዜህ ምርጥ ነው ቀጥልበት
@AdamAdam-fl6qw
@AdamAdam-fl6qw 6 жыл бұрын
ደስ ይላል ወደድኩት ሙዚቃውን!!!!!!!!! ለምን እንደሆነ ታውቃለህ ግጥሙ ከለንደን ዜማው ከቻይና ስላልሆነ ሁሉም አገር በቀል ናቸው ግጥምና ዜማዎችህ
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 6 жыл бұрын
ዌል እንግዲ...አለምዬ የኔ ፍልቅልቅ ተመችቶኛል እኛ ባሁን ሰአት እንዲ አይነት መልእልት ያላቸው ስራወችን እንጂ ምናደንቀው ይሄ ዳሌሽ ከፈርሽ ገርመሌሽ እዛ ጣሉት እንዲ ሀገር ሀገር ሚሽቱ ስራዎችን አደንቃለው ክሊፑ ራሱ መሳጭ ነው
@widiahadik695
@widiahadik695 6 жыл бұрын
lidu yasnake lij
@widiahadik695
@widiahadik695 6 жыл бұрын
Oy2
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 6 жыл бұрын
widia hadi k u
@bruhdada3747
@bruhdada3747 6 жыл бұрын
Yezwetr Tselot
@user-ch8nj4qd6t
@user-ch8nj4qd6t 6 жыл бұрын
hahhahhhhahahah
@kalgirma636
@kalgirma636 6 жыл бұрын
ዋው አለምዬ ወጣ ያለ ሙዚቃ ነው ሁሌ ምትሰራቸው ይመችህ !ያ ሌላ ይሄ ሌላ ዝዝዝ
@malletmenigisti8066
@malletmenigisti8066 7 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ነዉ። ባለህበት ሰላምህ ይብዛ የምትናገራቸዉ ቃላቶች ሁሉም ደስ ይላሉ ይመችህ
@mekdesgetaneh7544
@mekdesgetaneh7544 7 жыл бұрын
ግዴለም ብዬ በታገስኩኝ ደሞ አንቺን አዩብኝ ።እ እ ዋው ምርጥ ሽኩረን
@user-fh4nt8ct4c
@user-fh4nt8ct4c 7 жыл бұрын
አለምየ የኔ ፍልቅልቅ ስወድህ እኮ ምርጥ ስራ ነው 😍😍
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Metamen Leras new 😍😍❤❤
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
Metamen Leras new 💋💋💋
@user-fh4nt8ct4c
@user-fh4nt8ct4c 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት 💞💞
@user-fh4nt8ct4c
@user-fh4nt8ct4c 7 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij 💓💓
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
Metamen Leras new 😍😍😍
@malletmenigisti8066
@malletmenigisti8066 7 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ነዉ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ የምትናገራቸዉ ቃላቶች ሁሉም ደስ የሚል ሙዚቃ ይመችህ
@ganzabenagash1579
@ganzabenagash1579 7 жыл бұрын
አለምዬ።በጣም አሪፍ ነው ልብ ያለው ልብ ያርገው። ያ ሌላ ይኸ ሌላ።
@mgdeskhalid816
@mgdeskhalid816 7 жыл бұрын
ዋው ያምራል ቅጥልበት ወንድም ኢትዮጵያ በሙዚቃ ብቻ ታጀባለች መቸም ዘንድሮ
@angelgabro9506
@angelgabro9506 7 жыл бұрын
waw almya sewdheee
@kinduworkineh9009
@kinduworkineh9009 6 жыл бұрын
it's the best man
@habeshatube6140
@habeshatube6140 7 жыл бұрын
wow ...ethiopiawi yehone zefen yelhal ebkachu like share anragelet behlu tebaki mert sera now
@mekdasmekdas8375
@mekdasmekdas8375 7 жыл бұрын
Wow wow wow ❤❤❤yene konjo betam arif music new berta hoda👍👌😍😍😘😘
@April_haulcy
@April_haulcy 6 жыл бұрын
Love from Yemen🧕🏼
@user-hg2sm8kn5v
@user-hg2sm8kn5v 2 жыл бұрын
Love to
@lolhaha8922
@lolhaha8922 7 жыл бұрын
አለምዬ ስወድህ!!!!!!
@mewdedlegese4412
@mewdedlegese4412 7 жыл бұрын
አንድ ያረገን ፍቅር ኩርፊያ እያስተከሰው ኃላ የእግዜር ሰላምታ ሀኪም እንዳያዘው!! ምነው ሰላምታ መድሀኒት በሆነ ፍቅር ላጣው ህዝቤ መፍትሄ ይሆን ነበር ግጥሞችክ በሳል ናቸው አለምዬ በርታ!!!
@amanmeh5956
@amanmeh5956 6 жыл бұрын
Waww wonderful music bro. God bless you.
@hawi3481
@hawi3481 7 жыл бұрын
ከምር እኔ ዜማው ሳይሆን የመሰጠኝ ግጥሙ ነው
@emuyekonjo8472
@emuyekonjo8472 7 жыл бұрын
መልክት አለሁ ሁሉም ሰው ሊሰማው ይገባል
@andenetbekele3525
@andenetbekele3525 6 жыл бұрын
reminding me 42 bus I took every day from leghar to bole my high school memory sweet!!! great music....keep it up
@abdulakarimyahya9355
@abdulakarimyahya9355 6 жыл бұрын
God is good same
@hanitube8812
@hanitube8812 6 жыл бұрын
Wow amazing voice great song thanks!
@user-ce3wc6rx4o
@user-ce3wc6rx4o 7 жыл бұрын
በሆነው ባልሆነው ለምን ቀልቤን ልሳው መኪናን ቁልፍ እንጂ ጅራፍ አያስነሳው ዋውውውው ተመቸኝ
@user-tl1sm5or6z
@user-tl1sm5or6z 6 жыл бұрын
እህተ ስላሴ ፍንታዬ መነጋገር እንጅ ቢኖር እንክዋ ችግር ትዳር አይፈታ እንደ ታርጋ ቁጥር ዋውውው ይመቻል
@user-ce3wc6rx4o
@user-ce3wc6rx4o 6 жыл бұрын
Salha Muhden ክክክክክክክክክክክክክ እውነትም እንደ ታርጋ ቁጥር
@fatimasaeed4846
@fatimasaeed4846 6 жыл бұрын
አቡይመቸህ
@mussiekahsay5111
@mussiekahsay5111 6 жыл бұрын
እህተ ስላሴ ፍንታዬ hmm well you know about what he
@user-qf4jp1op6z
@user-qf4jp1op6z 6 жыл бұрын
እህተ ስላሴ ፍ
@user-cd3zo2rj9i
@user-cd3zo2rj9i 7 жыл бұрын
ባንተ ሀሳብ እስማማለው ያ ሌላ ይህ ሌላ ሁላችንም ሌላ በቃ እያለን የለለን ስው በራሱ ዛቢያ ሳይዞር በስው ዛቢያ ሲዞር ያመሻል ይውላል እረ እንስማማ በቃ እንስማማ በፍቅር እንኑር መልካም ተመኝውላችሁ
@selamterefe2028
@selamterefe2028 7 жыл бұрын
Wenta Tatek .በጣም አሪፍ ነው ግጥሙ በጣም ቆንጆ ነው ።በርታ
@sabakebede5681
@sabakebede5681 6 жыл бұрын
Wenta Tatek ይ ችዥዥችውስጤና ይስጥልኝ ላይ 44፬፬፬፬፭..
@miriamomer9148
@miriamomer9148 6 жыл бұрын
Wenta Tatek, አሪፍ አባባል፣ እረ እንስማማ ፣ በፍቅር እንኑር፥
@user-zc6lt6ce7e
@user-zc6lt6ce7e 6 жыл бұрын
תקהוואבה 😘🤔
@emabytemabyt8891
@emabytemabyt8891 6 жыл бұрын
በጣም አርፍ ነው የኔ ቆንጆ በጣም ደስይላል አስታማር ሙዝቃው በጣም ምርጥ ነው Wowwwww AAAAAA እሽ
@abbyassefa7777
@abbyassefa7777 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሙዚቃ ነው ሁሉም ሥራዎችህ ድንቅ ናቸው በርታልን
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 жыл бұрын
♥♥♥♥Nice song alemewa!!
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
ሠላም የኤርሚ ሠሊና የኔ ምርጥ😘😘😘
@grmawitgizcaew4214
@grmawitgizcaew4214 7 жыл бұрын
ሠላም የኤርሚ የኔ ፍቅር ውድድድ የማረግሽ ውዷ ውዷ ጓደኛየየየ 😘😘😘💖💖💖💖💖
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 жыл бұрын
yididiya Mesfin ይዱዬ የኔ ቀሽት♥♥♥♥
@user-ir6qr4zx9x
@user-ir6qr4zx9x 7 жыл бұрын
Grmawit Gizcaew ሢኞርዬ እኔም ውድድድድድድ ነው የማረግሽ ፎንቃዬ♥♥♥♥
@chuchuchuchu6827
@chuchuchuchu6827 5 жыл бұрын
መኪናን ቁልፍ እንጂ ጅራፍ አያሥነሳው👌👌👌
@fetleworkyeshiwas7472
@fetleworkyeshiwas7472 7 жыл бұрын
Temesgen yebahl lbsachin ale leka gobez #Alemye
@oneloveethiopia3071
@oneloveethiopia3071 6 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው በርታ። ዋሸሁ እንደ አይደለም እንደ
@werkezeb
@werkezeb 7 жыл бұрын
ወንዳታ ደስስ የሚል ግጥምና ዜማ ደስ ከሚል የምስል ቅንብር ጋር በርታ
@munayedengellij9996
@munayedengellij9996 7 жыл бұрын
ሰው ባልገባው ገብቶ መንገዱን እንዳይስት መቸም አይቀመጥ ድንጋይ ለምልክት ገራሚ መልክት
@user-tl1sm5or6z
@user-tl1sm5or6z 6 жыл бұрын
ሙና kiya gude tayto aysema gude
@user-tl1sm5or6z
@user-tl1sm5or6z 6 жыл бұрын
Yehareb ager gud gude tayto aysema gude yelatewoch gud gude taytoyesema. Ayeee late kkk
@munayedengellij9996
@munayedengellij9996 6 жыл бұрын
Salha Muhden kkkkkkkk tew beluwachew enezin hareboch kkkk
@user-jd9ns8ft5q
@user-jd9ns8ft5q 7 жыл бұрын
ያ ሌላ ይሄ ሌላ ይመችህ አለምዬ ተመቸኝ
@user-tw4et9sj5x
@user-tw4et9sj5x 6 жыл бұрын
Yeab Sira Tttt
@user-jd9ns8ft5q
@user-jd9ns8ft5q 6 жыл бұрын
هيثم احمد mmdnew ttttt
@gebrehailemariam2942
@gebrehailemariam2942 6 жыл бұрын
ዋዉ ያምራል ይመቺህ!!"
@halimateshome8748
@halimateshome8748 7 жыл бұрын
ዋአው በጣም ደስ ይላል በርታ አለምዬ ቆንጆ
@hiwotkassa9951
@hiwotkassa9951 7 жыл бұрын
አለምየ የኔ ማኛ ስራወችህ ኢትዮጵያዊ ከለር የተላበሱ ስለሆኑ ውድድ ነው የማደርግህ በርታ
@tamimag3425
@tamimag3425 6 жыл бұрын
i am oromo i don't know what he say just i like it this song
@medni6311
@medni6311 5 жыл бұрын
Tamima G34 your problem while you can lol.
@user-fe4pw1ww7m
@user-fe4pw1ww7m 4 жыл бұрын
Dammmn !
@user-ez5fr7yq6j
@user-ez5fr7yq6j 7 жыл бұрын
ወይኔ አለምየ ሰወድህ
@meryombestowedamare3395
@meryombestowedamare3395 7 жыл бұрын
ዋውውውው
@user-lo8fn7gs8x
@user-lo8fn7gs8x 6 жыл бұрын
ወወወቀወ ወወኸኸ
@user-rs3em9vg8v
@user-rs3em9vg8v 7 жыл бұрын
ሸጋ ነው አለምዬ!!!!!!!!ምርጥ ዜማ ከክሊፕ ጋር ዋዉ ዋዉ!!!!
@masayamasaya1311
@masayamasaya1311 5 жыл бұрын
ውይአንተ ልጅገራሚ ነህ ድምጽህ አለምዬ አድናቂህ ነኝ ታዳእዴት ልቀበል የሰጡኝን ብቻ 👍👍👍👍💚💚💛💛❤❤
@kidist6498
@kidist6498 7 жыл бұрын
wooow new alemye mrt
@user-ez5fr7yq6j
@user-ez5fr7yq6j 7 жыл бұрын
ግጥሞችህ ሀይለኛ ትርጉም አላቸው ይመችህ ውዝዋዜው ደሞ ይመቻል
@user-eh4qo5qj2g
@user-eh4qo5qj2g 7 жыл бұрын
አለሜዋ ምርጥ ሥራ ነው እንዴት ደሥ ይላል ኢትዮጲያዊ መሆን ሠላም ለሀገራችን♥
@hilufgirmay5315
@hilufgirmay5315 4 жыл бұрын
Wowwwww,betam des yemlegn music "shishiii
@user-jo6zn9uc5k
@user-jo6zn9uc5k 7 жыл бұрын
በለው ቅኔ ለገባው እውነትም አለምዬ
@user-nh3eg1bc5w
@user-nh3eg1bc5w 7 жыл бұрын
የእወነት አማላይ ዉበት አለህ ፈኑም አራፍነዉ የሱን ነገር እማ ብይእዳመጤኩት ።
@user-kx3gm9cn8o
@user-kx3gm9cn8o 6 жыл бұрын
wwwweeeeeeseded
@shsaabbahha3179
@shsaabbahha3179 6 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው አድናቂህ ነኝ አለምየ ውድድድ
@melkamabebe3090
@melkamabebe3090 7 жыл бұрын
አሪፍ ነው በርታ ስራዎችህ ለየት ያሉ ናቸው።
@weynesietbekele
@weynesietbekele 10 күн бұрын
ዉነትክን ነዉ ሁሉ ነገር ተገላቢጦሽ ሁኗል ያ ሌላ ይሄ ሌላ❤❤
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
wow❤❤❤
@user-fh4nt8ct4c
@user-fh4nt8ct4c 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት 💖💖
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Metamen Leras new 😍😍♥♥
@kalyehabeshalij8139
@kalyehabeshalij8139 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት 😍😍😍😍😍 😚😚😚
@tgtk7942
@tgtk7942 7 жыл бұрын
Kal Ye Habesha Lij 😙😙😙♥♥
@yididiyayidu199
@yididiyayidu199 7 жыл бұрын
ትግስት ከናዝሬት ቲጂዬ አረ ነይ😢በቃ ትናፍቂናለሽ😍😍
@mesiadaneethiopiakonjomar2571
@mesiadaneethiopiakonjomar2571 7 жыл бұрын
Yena mall konjo wowowow
@mahakhalil4350
@mahakhalil4350 7 жыл бұрын
mesi Adane Ethiopia 0929100456 Bala.falkeshi.silkuu.mndenwe.?,,,,,,???????,,
@bbgl5736
@bbgl5736 7 жыл бұрын
ደሥ ይላል ሙዚቃው ትንሽ ተጫጫ በተረፈ ምርጥ ነው የሙዚቃ መሣረያዎች የጠራህበት ፓርት ተመቸኝ ከዚ በፊትም አንዱ ተጠቅሞታል ምርጥ ግጥም
@kelemzd8508
@kelemzd8508 6 жыл бұрын
አለምዬ በጣም ደስ የሚል ነገር ነው በርታ ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Norah-og4in
@Norah-og4in 6 жыл бұрын
can someone do me a favour and translate the meaning of this song in english??i understand amharic a little but his accent is a little difficult 4 me..love yall from eritrea
@kala9067
@kala9067 7 жыл бұрын
Great song.. deep lyrics. Though, the music video still portraits women as pretty little housewives than what the lyrics tells. I would say a story line that shows a strong and confident women going through her day as a BOSS and living her everyday struggle would've fit well with the lyrics. I hope to see a day where Ethiopian women are no longer portrayed just for their looks and for gold digger characters they are given to play on such music videos and movies.
@berhanuyoussouf6674
@berhanuyoussouf6674 4 жыл бұрын
our women's are queans and emperors trough out our history before any one in the Universe
@ayju9748
@ayju9748 6 жыл бұрын
Wow what a beautiful song I love it 😊😊
@yaredenayared8873
@yaredenayared8873 7 жыл бұрын
ገራሚ ሙዚቃ የማይሰለች የማይጠገብ...
@Sarah-wq9nq
@Sarah-wq9nq 7 жыл бұрын
እናቴ ነው ስሟ ዋው♥♥♥♥♥♥♥♥
@user-rs5vu1pj9x
@user-rs5vu1pj9x 7 жыл бұрын
አሪፋ ነው ጭፈራው ደግሞ ምንሼ ነው
@talishamber9233
@talishamber9233 6 жыл бұрын
አሰቴር የማርያም ልጅ አሥቴር የማርያም ልጅ anznhbgzbl
@mulugetafirew2811
@mulugetafirew2811 7 жыл бұрын
good massage for those.... keep working alemye
@henisgmusic9764
@henisgmusic9764 7 жыл бұрын
Ehe lij magna new ❤️❤️ abo mchit ybelk nurlin big greeting from ur Eritrean bro heni✌️
@melatsss6344
@melatsss6344 6 жыл бұрын
kaltoch yelgim ena weddddddd marrr bertalen
@laroodmaresetamremelkmefek883
@laroodmaresetamremelkmefek883 6 жыл бұрын
Wow betam aerfnew bertae almeyae
@JV-fo9zz
@JV-fo9zz 6 жыл бұрын
Melat Sss
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 44 МЛН
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 9 МЛН
ሌሊቱ ይርዘም  ሙሉ ፊልም / Lelitu Yirzem / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:13:44
Dawit tsige
1:14:43
eyobed neamin
Рет қаралды 988 М.
Tilahun Gessesse Best Song Collection Part 1
1:02:42
Wabii Sabaa
Рет қаралды 1,4 МЛН
Waka waka 🤣 Which video is the best 1,2,3,4? 🤩
0:13
Adani Family
Рет қаралды 7 МЛН
小路飞跟姐姐去哪里了#海贼王#路飞
0:45
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 45 МЛН