Ethiopian music - Danny Magna Bete israel ዳኒ ማኛ "ቤተ እስራኤል" New Ethiopian Music 2019(Official Video)

  Рет қаралды 380,143

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

4 жыл бұрын

Ethiopian music -Danny Magna Bete Israel ዳኒ ማኛ "ቤተ እስራኤል" New Ethiopian Music 2019(Official Video)
ከቅርብ ግዜ ጀምሮ ዝናን እያተረፈ የመጣው ዝነኛውና ተወዳጁ ዳኒ ማኛ "የደስታ ሚስጥሬ"፣ "ማሂያ"፣ "በማተብሽ" እንዲሁም የብዙሀንን ቀልብ የሳበውን "ፈርቼ" የተሠኙ ሥራዎችን በመስራት አድናቆትን ያተረፈው ዳኒ አሁን ደግሞ "ቤተ እስራኤል" የተሠኘ ለቤተ እስራኤላዊቷ ጉብል ያቀነቀነው በሀገረ እስራኤል የተሠራው አዲስ ምርጥ ሙዚቃ
Ethiopian Music: Check Out Ethiopian New Musics, Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Entertainment.
Ethiopian music.
Google+ :- plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook :- / minew-shewatube-record...
Subscribe :- kzfaq.info...
#minewshewatube #DannyMagna #ethiopianmusic
Make sure to subscribe to Minew Shewa Tube and turn on notifications to stay updated with all new uploads!🔔
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2019: Minew Shewa Entertainment.

Пікірлер: 722
@user-mv8zo7xi8j
@user-mv8zo7xi8j 4 жыл бұрын
በእውነት እስራኤሎችን እንደት እንደምወዳቸው ምነው እስራኤል በኖርኩኝ እላለው😍😍😍
@redsliag9661
@redsliag9661 4 жыл бұрын
ሙቺ።
@elisaazu565
@elisaazu565 4 жыл бұрын
እስራኤል ውስጥ ያላችሁ ወገኖቼ ነፍጠኞች በሙሉ ሰላማችሁ ብዝትዝት ይበልልኝ
@user-oo3eo2uy2i
@user-oo3eo2uy2i 2 ай бұрын
❤❤❤
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 4 жыл бұрын
በጌ ምድር ጎንደር ዘርቶ ያፈራት እዮአት ያችን ቆንጆ ቤተ እስራኤል ናት !💚💛❤🇮🇱 አማራዎችዬ ዘራችሁ እንደ ምድር አሸዋ ይብዛ !❤👍
@user-qr2ho1ex3y
@user-qr2ho1ex3y 4 жыл бұрын
አረ ወድዛየኔ አደለቸም አማራነኝ
@user-qr2ho1ex3y
@user-qr2ho1ex3y 4 жыл бұрын
jems_habeshi ውሻ
@user-fq3kb8sw6j
@user-fq3kb8sw6j 4 жыл бұрын
የኔ ልዩ የኔ ጣፋጭ ሰላምሽ ብዝት ብዝትዝት ይበልልኝ ነፍጠኛዋ አሰምነው ፅጌ።
@achamulugeta6645
@achamulugeta6645 4 жыл бұрын
ነፍጠኛዋ በቃ ሚዱያ ላይ ያየሺውን ሁሉ ያማራ ቆንጆ በማለት ታደንቂሀለሺ ግን እኮ እነሱ ብሄራቸዉን አልተናገሩም ምን አይነት ዘርኛ ነሽ ፈጣሪ ልቦና ይሥጥሺ
@nouralichaddad2961
@nouralichaddad2961 4 жыл бұрын
Amen amen amen yen mar wuddddd demewa💞💞💟💟💟
@user-kt4ex6di8h
@user-kt4ex6di8h 4 жыл бұрын
ድምፅህ ሲያምር ቤተ እስራኤሎችን የሚወድ እስኪ በላይክ አሳዩኛ
@Genet-ub9si
@Genet-ub9si 4 жыл бұрын
እስራኤል የት ነው የሚገኘው
@lubabalubaba5481
@lubabalubaba5481 4 жыл бұрын
አንወድም እስራኢሎችን
@Genet-ub9si
@Genet-ub9si 4 жыл бұрын
@@lubabalubaba5481 ለምን
@user-tc5mz2rs1s
@user-tc5mz2rs1s 4 жыл бұрын
ለስሙ ሙስሊም ነሽ ፍልስጤን ወንድም እህቶችሽን ደሚጨርሱትን እስራኤል ትወጃለሽ ለነገሩ ምንም አታቂም መሰለኝ
@abunuratube1905
@abunuratube1905 4 жыл бұрын
ሰአድ ነኝ የኡሚ ልጅ የማሜ ሲስ የሀይቋ ።ስአዳየ እህቴ እስራኤል እኮ እነዛ አርመኔወች ነችው።ፍልስጢሚን ሴት ህፀን ስይቀር ።በድም የሚጥቡት እኮ ነችው።አልገባሽም እደ እህት። እስራኤን ሀገር ማለት አርመኔነትን የሚስተምሩ ዘግነኝ የስው አገደደል ።የሚስተምሩ ነችው
@mayatube1107
@mayatube1107 Жыл бұрын
ቤተ እስራኤል ነኝ በዘሬ ሁሌም እኮራለሁ ቤተሰቦች አክብረው አስረክበውኛል አመሰግናቹሀለሁ ስለዘፈንም እናመሰግናለን🥰🥰🥰በትንሹም ቢሆን ማንነታችን ገልፀወሀል እናመሰግናለን 🥰🥰
@kedoabdullah4281
@kedoabdullah4281 4 жыл бұрын
አንደኛ ከመሆኔ የተነሳ 👌👌👌👌👍👍አመረኝ መቸም አታሳፍሩኝም አይደል
@gnaeagirl7342
@gnaeagirl7342 4 жыл бұрын
ከማረሽ አይቅር
@-tube4136
@-tube4136 4 жыл бұрын
እኔ ደሞ Subscribe አማረኝ ? 🤔🤔😴😴 ምን ይሻለኛል
@user-eg2no7xy2d
@user-eg2no7xy2d 4 жыл бұрын
ዋው ድምፅ ና ቅኔ ብሎ ዝም ነው ቤተ አማራ ሁሉ ነገሩ ውበትና ድምቀቱ ይምጣብኝ ሽ አመት ኑር የናተው በመሆኔ እኮራለሁ
@user-tx8oh7fw3b
@user-tx8oh7fw3b 4 жыл бұрын
የፍቅር ሀገር ነሺ ጎንደር እስኪ ጎንደርን ያላቹሁ ልያቹሁ ላይክ ዋውውው
@user-oi8tz4bc3j
@user-oi8tz4bc3j 4 жыл бұрын
ጎንደር ሀገሬ ውበቴ💚💛💕ዳኒ አሪፍ ስራ ነው👏
@user-ky8xj2kw3j
@user-ky8xj2kw3j 4 жыл бұрын
አቦ አማራ ዘርሕ ይብዛ ውሎየነቴ አማራነቴ ኩራቴ ነው ኢትዬቢያዬ መመኪያ ማረፍየ ወዶ አገሬ ለዘላለም ኑሪ በጣም ጥሩ ስራ ነው በርቱ
@danielavera8818
@danielavera8818 4 жыл бұрын
Love you Ethiopia and amhara from israel
@askalmariam3225
@askalmariam3225 4 жыл бұрын
ጎንደርየ የቤተ እስራኤሎች መነሻ ❤️👌
@mayatete9803
@mayatete9803 4 жыл бұрын
ቤተ እስራኤል ይገባቸዋል ባህላቸውን አክባሪ ናቸው
@semuhabeshawit729
@semuhabeshawit729 4 жыл бұрын
የ ዳኒ ማኛ ድምፅ እንደኔ የሚመቸው ማነው
@biniyamabenezer777
@biniyamabenezer777 4 жыл бұрын
እኔ ከቤተ ኢትዮጵያዊ ነኝ ነገር ግን ይሄንን ሙዚቃ ከልቤ ወድጄዋለው
@tsedekeabebe3841
@tsedekeabebe3841 5 ай бұрын
😂😂😂
@user-vm9fr3wv5s
@user-vm9fr3wv5s 4 жыл бұрын
ዋው ሞቅ እያለኝ ነው ያየሁት ደሞቼ ዘራችሁ ይብዛልኝ ከቤተ እስራኤል😍😍
@user-si4tj7qg1z
@user-si4tj7qg1z 4 жыл бұрын
ይኸን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@user-du8fk6pu6z
@user-du8fk6pu6z 4 жыл бұрын
አሜን እህታችን (ግን ቤተ እስራኤል ማለት ምን ማለት ነው )
@andreasaab4214
@andreasaab4214 3 жыл бұрын
@@user-du8fk6pu6z lll
@yanginhodelcostadesantos1172
@yanginhodelcostadesantos1172 2 жыл бұрын
@@user-du8fk6pu6z believe in the God of Israel not Jesus bulshit
@Sarbet888
@Sarbet888 4 жыл бұрын
I love Bete Israel, and I have great respect for the parents of this generation for keeping their children in touch with their culture.
@merhi8895
@merhi8895 4 жыл бұрын
እስራኤሎች ስወዳቹሁ ደሞቸ የጎንደር ፈርጥ 💚💛❤ 💚💛❤
@negabeleyneh4676
@negabeleyneh4676 4 жыл бұрын
ጎንደር-አማራ-እስራኤል ከጥንትም ደማችን አንድ ነዉ [Gondar-Amhara-israel ]!
@mekidia.t5953
@mekidia.t5953 4 жыл бұрын
ዋው...ዳኒ በጣም ገራሚ ነው😯Be like 👍👍👍👍👍👍👍
@user-uf9fi8gg9u
@user-uf9fi8gg9u 4 жыл бұрын
ተመስገን የኢትዮጵያ ልጅ የጀግና ዘር የአማራ ልጅ አድርገህ ስለፈጠርከኝ ተመስገን አማራ ለዘላለም ይለምልም ዳኒ እ እንድሽ 😍😍👌
@andreasaab4214
@andreasaab4214 4 жыл бұрын
Zemetuwowow❤💋💕💔💋💋💋💔💜💞💟💗👌👌👌✊✊👍👍💖💕💔💋💓💜❤💙💕💔💋💜
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 4 жыл бұрын
enam democha nachu yebahirdarwa ehteshe
@mesheremwalechirhas9373
@mesheremwalechirhas9373 4 жыл бұрын
ዋዉ ዋዉ ይህ ልጂ ስወደዉ የምሰራዉ ሁሉ ያምራል በርታ አማራ መሆን አታደለል ነው በርቱ
@yotor5516
@yotor5516 4 жыл бұрын
ዳኒ ማኛ 👉🏾❤️ ምርጤ እኮ ነሽ ዳኒዬ እንደተለመደው በርትተህልኛል ....አማርኛ እኮ እንዲህ ሲጠበቡበት እኮ ልዩ ነው❤️
@user-wr6lv6kk2n
@user-wr6lv6kk2n 4 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርታ ወንድማለም ዳኒ እንደኔ ከልቡ የሚወድ ካለ Like አይዘንጉ ምርጦቼ
@hiwot1228
@hiwot1228 4 жыл бұрын
አማረኛ የሁላችንም መግባቢያ ውስጤ ናች አማራዎች...
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 4 жыл бұрын
yena mar
@hananhana996
@hananhana996 4 жыл бұрын
የኔ ውድ
@kal3850
@kal3850 4 жыл бұрын
የፍቅር ሀገር ልዩ ነሽ ጎንደር ሀገሬ አሪፍ ስራ ነው ጠንክር 💋
@user-nh2jd1ku9t
@user-nh2jd1ku9t 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤ ዘረኛ ለዘላለም ይውደም
@ethiopiawtnegn2050
@ethiopiawtnegn2050 4 жыл бұрын
Amen
@Mother-rj3sq
@Mother-rj3sq 4 жыл бұрын
አንች ብትሞችም እስራኤልን አታገኛትም
@yohanstefaye8278
@yohanstefaye8278 3 жыл бұрын
ምን ለማለት ፈልገሽ ነዉ
@mulizayoutube
@mulizayoutube 4 жыл бұрын
OMG በጣም የሚገርም ሥራ ነው ጎበዙ. ጥሎብኝ ቤተ እስራኤሎች ውስጤ ናቸው. የቤተ እስራኤል ፍቅር ያለባችሁ ላይክ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ.
@ashulove6816
@ashulove6816 4 жыл бұрын
እኛም ውድድ ነው የምናደርግሽ እማ
@mulizayoutube
@mulizayoutube 4 жыл бұрын
@@ashulove6816 አመሰግናለሁ የኔ ሰዉ
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
@@mulizayoutube ሙሉየ የኔ ማር ነይልኝ እስኪ ደሜ ስብ አደረኩሽ
@mulizayoutube
@mulizayoutube 4 жыл бұрын
@@user-mw2rg5go7n እሽ ማር አመሰግናለሁ 🥰
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
@@mulizayoutube ❤
@fekrefekre6792
@fekrefekre6792 4 жыл бұрын
ዋውውው ምርጥ ዘፈን ነው ዳኒ በርታልን መልካም ምሽት ይሁንላቹ ፈታ በልሉኝ
@nahomberaki7153
@nahomberaki7153 4 жыл бұрын
Wowww Amara lezelalem tsak💚💛❤🙏🙏🙏endhum Ethiopiaye
@asli2032
@asli2032 4 жыл бұрын
ዳኒ ምርጥ ስራ ነው😍 ኢትዮጲያ አገሬ 💚💛❤ ጎንደር ውስጤ ናት 💚💛❤
@myethiopia5380
@myethiopia5380 4 жыл бұрын
አማራወች ዘራችን እደአሽዋ ይብዛ አማራ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ሠላም ለእማማ ኢትዮጵያ 🙏🙏
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
ዳኛ ዋው ድምፅ አንደኛ ነህ የኔ ምርጥ ❤👈 የት አላችሁ ቤተእስራኤላውያን የኔ ማሮች ደሞቼ
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 4 жыл бұрын
ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ወደኔም ጎራ በይልኝ
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
እመጣለሁ ማር ነይልኝ
@user-vq4lr5iz1x
@user-vq4lr5iz1x 4 жыл бұрын
በጣም ሀርፍ ስራ ነው በርታ ወንድሜ
@user-mw2rg5go7n
@user-mw2rg5go7n 4 жыл бұрын
@@user-vq4lr5iz1x በጣም ምርጥ ስራ
@sanamsanam179
@sanamsanam179 4 жыл бұрын
መሲእንተዋዉቅ ዱባይከሆሸ
@Tena-vlogger
@Tena-vlogger 4 жыл бұрын
ትግርየ ነኝ አማራዎቹ በጣም ነው ምወዳቹ ፈጣሪ ሀገራችን አንድ ያድርግል
@hananhana996
@hananhana996 4 жыл бұрын
አሜን ውድ እኛም ውድድድ
@judiha
@judiha 4 жыл бұрын
amean marea
@user-kt5go2fk9v
@user-kt5go2fk9v 4 жыл бұрын
Tishie tigrawate aydalshim dikala gonder yastan ager🙃🙃🙃🙃
@Tena-vlogger
@Tena-vlogger 4 жыл бұрын
@@user-kt5go2fk9v አረ ሸም የማታውቆው ሰው አይሰደብም ከገቦት ስድብ የሰጣን ነው ማስተዋሉ ይስጦት !!
@esuyeyoutube2858
@esuyeyoutube2858 4 жыл бұрын
ye ethopia lij አሜን ( 3) እህትየ
@AD-yd8lw
@AD-yd8lw 4 жыл бұрын
ዋውው ተመችቶኛል በርታ 👌👌👌😘😘😘
@user-ze7zw5cq2s
@user-ze7zw5cq2s 4 жыл бұрын
የዚህ ሠውየ ድምፅ በጣም ነው የሚመቸኝ እደኔ የሚመቻችሁ 👍👍
@nubiannubi3928
@nubiannubi3928 4 жыл бұрын
Wow Danny betam migerm sira new yeserahew Israel dires hedeh yelefahbet Ena bizu wechi yawetahbet endehone yasayal , siketil Demo wubalem family 👏👏 israel dires hedachu ehen clip endezi endiyamir argachu /argeh sileserachut betam new danim egnam linamesegin yegebachuhal , be mecheresha demo ye israel tewezawazoch betam new clipun yasamerachu ENDESHAW my bro betam new yekorahubih 👏👏👏
@user-fy5lc4vo2r
@user-fy5lc4vo2r 4 жыл бұрын
ዋው እውነት ነወ ቤተ እስራኤል ያሉሽ ዋው ደስ እሚል ድምፅ አለባባሰ ባህልን የጠበቀ ዋው ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልን ጠላቶችሽን ያጥፋልን አሜን
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 4 жыл бұрын
ዳኒ የሀገሪ ልጅ አሪፍ ስራ ነው ጎንደር የአማራነት ዋልታና ማገር❤❤❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 4 жыл бұрын
ዋዉ ድምፅህ??? ሙዚቃህ ሁሉ ልዩ ነው:: ይሄ ደሞ ለየት ያለ ነው:: ቤተእስራኤል🙏🏾
@user-tk8sp1dy2b
@user-tk8sp1dy2b 4 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው በርታ
@user-bu2qi6bz8f
@user-bu2qi6bz8f 4 жыл бұрын
ዋውውውው ድምፅ ብሎ ዝም ነው ቤተ አማራዎች ገባ ገባ በሉ ጎንደር ሁሌም ንገሽ💚💛💝
@humanfan4749
@humanfan4749 4 жыл бұрын
My lovely people 😘😘😘
@user-fb1mq1qw8z
@user-fb1mq1qw8z 4 жыл бұрын
ዋዉ አለባበሳቸዉ አደኛነዉ ይመችህ ያበደ ሙዚቃነዉ 💚💛❤😍😍😍
@solomonaychew3510
@solomonaychew3510 4 жыл бұрын
ምርጥ ሙዚቃ በርታ
@mulualene3700
@mulualene3700 4 жыл бұрын
Wowww batam arfie naw........ Hulam yamtesarw arfie barta👌👌👌👌
@HamrawitሐምራTube
@HamrawitሐምራTube 4 жыл бұрын
On repeat! 😍😍😍 በፍቅርም ቢሆን በመውደድ የሚያህልሽ ማነው ጥበቡንም እንደው ተክነሻል የናት ያባትሽ ነው ደሞ ነይ ነይ ነይ ነይ ሲወራረዱ በማንነትሽ አወኩሽ እኔ በዚያ ጥበብሽ 💚 💛 ❤️
@newethiomusic
@newethiomusic 4 жыл бұрын
Mar
@MeriyeTube1
@MeriyeTube1 4 жыл бұрын
ዋው! ያምራል👌👌👌👌👌👌👌😘😘😘😘😘😘
@user-ci6wr1cm4j
@user-ci6wr1cm4j 4 жыл бұрын
ዋው በጣም እሚያስደስት ሙዚቃ ኑርልን
@user-ou7dw8fb2y
@user-ou7dw8fb2y 4 жыл бұрын
ዋው ዋው ደስ እሚል ተመስገን ኢትዮጵያነት በራሱ መታደል ነወ እኮ ኢትዮጵያ ሰላምሽን ያብዛልን ጠላቶችሽ እግርሽ ስር ይወደቁ
@uddin5397
@uddin5397 4 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነው
@user-dz2iu8lp9x
@user-dz2iu8lp9x 4 жыл бұрын
ዳኒዬ የሰፈሬ ልጅ Proud of you.
@iloveyoumomiioveyoumom8811
@iloveyoumomiioveyoumom8811 4 жыл бұрын
ዋውው ሁሉነገር ያምራል እናታለም ጎንደር ሁሌም ሰላምሽ ይብዛ ክፋሽን አልስማ
@hemanyoni8747
@hemanyoni8747 4 жыл бұрын
አማራ ይለምልም የኔ ውቦች 💚💛❤
@user-kl1gm4th8o
@user-kl1gm4th8o 4 жыл бұрын
በእውነት አሜን አሜን አማራ ማለት ዉብ ማለት ነው 😘😘😘😘😘😘😘😘😉😘😘😘😘😘
@richhabeshawitgsm384
@richhabeshawitgsm384 4 жыл бұрын
😍😍😍
@astermogase2478
@astermogase2478 4 жыл бұрын
በጣም ደሥ የሚል ሙዚቃ ነው በርታ
@user-pm4np2wv3w
@user-pm4np2wv3w 3 жыл бұрын
ቤተእሥራኤሎች ስወዳቸው ❤️🇮🇱🇪🇹
@mayatube1107
@mayatube1107 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ለፍቅር መልሳችን ፍቅር ነው🥰🥰🥰🥰
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ዋው ቤተ እስራኤሎች በጣም ደስስስ ይላል ደምፅክ በርታ
@dawittefera6513
@dawittefera6513 4 жыл бұрын
I don't know why I cry ? Thanks Gog , lovely job
@user-hw3ps7vk5y
@user-hw3ps7vk5y 4 жыл бұрын
እማማ ጎደር ለዘላለም ኑሪ 💚💛❤
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉ ያምራል
@Tg-zo9qx
@Tg-zo9qx 4 жыл бұрын
ዋው ቤተ እሥራኤል አሪፍ ሙዚቃ ነው ድምፅህም በጣም ያምራል 😍😍😍😍😍
@sosnasosna2333
@sosnasosna2333 4 жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ስራ ነው በርታ
@betilmetebkik4248
@betilmetebkik4248 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ነው
@genettube8943
@genettube8943 4 жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ነው
@williamalathar3763
@williamalathar3763 4 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ለዘላም በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኑር !! እግዚ ዓብሄር ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ !!
@user-vq4lr5iz1x
@user-vq4lr5iz1x 4 жыл бұрын
ሁሉም ያምርብሀል ብርታ ድምፀ መርዋው
@sntayobabe656
@sntayobabe656 4 жыл бұрын
እዉነትም እስራኤላውያን ❤👌👍👍👍🇮🇱🇮🇱
@andreasaab4214
@andreasaab4214 4 жыл бұрын
Zemetu💋💋💋💋💋💋❤💕💔💓💞💖👍👌👌👌👌
@masudimamkaliil5149
@masudimamkaliil5149 4 жыл бұрын
Sntayo Babe ok
@user-tz9il9yi7g
@user-tz9il9yi7g 4 жыл бұрын
מהמם🇬🇳💕🇮🇱🇬🇳
@makdasgatachaw9961
@makdasgatachaw9961 4 жыл бұрын
አቦ ያበደ ስራ ነው ይመችህህ ድምፅህ ሁሌም አንደኛ ነህ ጠፍተህብን ነበር እኳን ከች አልክልን በርታ
@ayni2800
@ayni2800 4 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ስራ ያምራል
@user-wj8ye9qi9u
@user-wj8ye9qi9u 4 жыл бұрын
የኔ ድምፀ መረዋ ታምራለህ በርታልኝ 😘😘😘😘😘😘😘😘😘 እስራኤልዉያን የት ናችሁ 💚💛❤ውድድድድድድድድ ነው ማደርጋችሁ
@sars126
@sars126 4 жыл бұрын
ጽድት ያለ ስራ 😘😘😘😘😘😘😘
@user-pl7ty9jt9i
@user-pl7ty9jt9i 4 жыл бұрын
ቤተ እስራኤል ደስ የሚል መዚቃ ነው
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Nice song.
@user-ji8xh1tv4f
@user-ji8xh1tv4f 4 жыл бұрын
ይመችህ አቦ ፍቅር ያሽንፉል ኢቶ ለዘላለም ትኑር ትሳቅ የሚል ላቅ
@sfe8684
@sfe8684 4 жыл бұрын
አቦ ድምፅ ስያምር በርታልን ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑር
@user-pw9zq7hy2j
@user-pw9zq7hy2j 4 жыл бұрын
ቆጆ ስራ ነው በርታ ወንድሜ
@ilovemom-mf3rt
@ilovemom-mf3rt 4 жыл бұрын
ዳኒዬ ድምፅህን ስወደው በአሪፍ ስራ መጣህ
@user-ow9zd4jz3h
@user-ow9zd4jz3h 4 жыл бұрын
ዳኒሻ የፍቅር መገሻ ያገሬልጅ አሪፍ ስራ ነው አይዞህ በርታ ጎደሬና እስራኤል አድናቸው ጥሩ ስራ ነው
@user-lq9vg1pw4w
@user-lq9vg1pw4w 4 жыл бұрын
ዋው ያበደ ነው 👍👍👍👍👍
@mekotariku2349
@mekotariku2349 4 жыл бұрын
ዳኒየ ምርጥ ስራ ነው በርታ
@senait3323
@senait3323 4 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮ💚💛💛💓
@neimneim9539
@neimneim9539 4 жыл бұрын
ላይክ ካድ ግዜ በላይ ቢሰጥ እሰጥህ ነበር በጣም ያምራል ወድሜ በርታልኝ
@user-bl2np8wu4g
@user-bl2np8wu4g 4 жыл бұрын
ዳኒዬ ፍቅር እኮ ነህ በርታ ምርጥ ስራ ነው
@seni2156
@seni2156 4 жыл бұрын
ዳኒየ ምርጥ ስራ ነው በርታልኝ ሌላም ስራ እንጠብቃለን ምርጤ
@meseratmola5087
@meseratmola5087 4 жыл бұрын
ዋውው አሪፍ ስራ ነው ይመችህ አቦ 💚💛❤👏👍
@hiwihiwi8360
@hiwihiwi8360 4 жыл бұрын
Gondera dema bayehon yekochgn neber wowwwww andgnye
@betelhabeshawit4377
@betelhabeshawit4377 4 жыл бұрын
ቤተ እስራኤሎች የምወዳቸው እና መሄድ የምፈልግባት ሀገር የሚወስደን ፈልጉልን ከዚች ሀገር
@tsehaygatutsehay5311
@tsehaygatutsehay5311 4 жыл бұрын
Wow aref New betam
@azmimogs9271
@azmimogs9271 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ምርጥ ሙዚቃ ነው በርታ 👍
@user-th8ix5gk3v
@user-th8ix5gk3v 4 жыл бұрын
ያምራል በጣም 👌👌😍😍❤❤ሰላም ለኢትዮጵያ 🙏🙏
@user-pj7tb8fc3g
@user-pj7tb8fc3g 3 жыл бұрын
እስራኤል ለዘላለም ትኑር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 жыл бұрын
በርታ ዳኒዬ ገና ብዙ ትሰራለክ😍😍😍😘😘😘
@UserUser-ek6db
@UserUser-ek6db 4 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ❤️💛💚🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@TigistWalata
@TigistWalata 4 жыл бұрын
ምርጥ ድምፅ ምርጥ ስራ በርታልን ♥♥♥
@asinecell6565
@asinecell6565 4 жыл бұрын
ዳኒ ዋው ❤💚💛
@user-re6zo8jc9h
@user-re6zo8jc9h 4 жыл бұрын
ዋው አሪፍ ነው
@rozateka5865
@rozateka5865 4 жыл бұрын
ቆንጆ ዘፈን ነው
@eyerusa7756
@eyerusa7756 4 жыл бұрын
ዋውውውውውው ዳኒየ እናመሰግናለን
@adissindayo6898
@adissindayo6898 4 жыл бұрын
ነፍጠኞች አማሮች ዉድድድድድድድድድድድ💚💚💚💚💛💛💛💛💛❤❤❤❤
Danny Magna - Mahiya | ማሂያ - New Ethiopian Music 2018 (official Video)
4:35
WUB ALEM FAMILY ENTERTAINMENT
Рет қаралды 1,6 МЛН
Tom & Jerry !! 😂😂
00:59
Tibo InShape
Рет қаралды 55 МЛН
I’m just a kid 🥹🥰 LeoNata family #shorts
00:12
LeoNata Family
Рет қаралды 17 МЛН
Bilillee | Andualem Gosa | New Oromo Music Video 2024
5:46
Andualem Gosa
Рет қаралды 5 МЛН
Bante Lay
4:24
Hana Girma - Topic
Рет қаралды 2 МЛН
New Ethiopian Music 2016 -BEMATEBESH- በማተበሽ- Danny Magna
5:34
Daballee Studios
Рет қаралды 4 МЛН
🍁 СЭР ДА СЭР
0:11
Ка12 PRODUCTION
Рет қаралды 11 МЛН
I want to play games. #doflamingo
0:20
OHIOBOSS SATOYU
Рет қаралды 11 МЛН