Ethiopian Music : Maditu Weday (Eshkem) ማዲቱ ወዳይ(እሽክም) - New Ethiopian Music 2016(Official Video)

  Рет қаралды 9,195,383

Minew Shewa Tube

Minew Shewa Tube

7 жыл бұрын

Ethiopian Music : Maditu Weday (Eshkem) ማዲቱ ወዳይ(እሽክም) - New Ethiopian Music 2016(Official Video)
Google+ :plus.google.com/+MinewShewaTube
Facebook : profile.php?...
Subscribe: / @minewshewatube
Check Out New Ethiopian Musics Ethiopian Comedy and More Ethiopian Videos by Minew Shewa Tube Subscribing Here:- / @minewshewatube
Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright ©2016: Minew Shewa Tube
~-~~-~~~-~~-~
Please watch: "Gildo Kassa ft Shakura (Lageba New) ጊልዶ ካሳ እና ሻኩራ (ላገባ ነው) New Ethiopian Music 2019(Official Video)"
• Gildo Kassa ft Shakura...
~-~~-~~~-~~-~

Пікірлер: 2 800
@user-jt1ic8su4d
@user-jt1ic8su4d 3 жыл бұрын
ወለዬዎች በጣም እወዳችኃለሁ እኔ የአባቴ ሀገር ነው በ10 አመት የአባቴ ዘመዶች ወስደውኝ አረ ፍቅራቸው ውይይይይይይይ ሰው ሲያከብሩ አባቴ እወድሀለሁ ወሎዎች ኑሩልኝ ፈጣሪ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አሚን በሉ ፍቅርን ተምሬባችኃለሁ አመሰግናለሁ ምርጥ ስራ
@user-dc4uu5kh5z
@user-dc4uu5kh5z 2 жыл бұрын
እናመሰግን አለን💜💜
@HAYAT-jy2cg
@HAYAT-jy2cg 8 ай бұрын
እናመሠግናለንአሚን❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bc5qb4ot5r
@user-bc5qb4ot5r Ай бұрын
አሜን
@user-ws9fl2pb1j
@user-ws9fl2pb1j 15 күн бұрын
አሜን የኔ ዉዲ
@user-ii3zp7sm6p
@user-ii3zp7sm6p 5 жыл бұрын
ይመችሽ አማራነታችን ኩራታችን ነው♥♥
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 4 жыл бұрын
የሀገሬ ልጅ አማራነት ይለምልም፣ የመቄት የገረገራ፣ የፍላቂት ፣ናዙኝ ፣ ቲውሃ ፣ ስንቱን ልጥራ፣ እህትአለሜ ሀገራችን በአንቺ ታወቀች ተመስገን ብዙ ያልተነገረላት ልዩ የሆነ ወሎን በአጠቃላይ የሚገልፅ ስራ ነው ይሄንን ግጥም ዜማ ማዲቱ ነፍስ ዘራችበት amazing የፃፍክ ወንድማችን እጅክ ይባረክ God bless you all love you all🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@nuru566
@nuru566 5 жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ የእንግዳ አከባበራቸው በእውነት ለማመን ይከብዳል ልዩ ነው በዛ ላይ ቁንጅና ወሎ ነው በቁጥጥሩ ስር ያዋለው
@susuthomas9945
@susuthomas9945 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@user-rq7qo1cm3h
@user-rq7qo1cm3h 5 жыл бұрын
እናመስግናለን ማየት ማመን ነው እንግዳ አከባበሩን ማየት ይቻላል
@HayatHayat-sx9nd
@HayatHayat-sx9nd 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን የኛ መልካም
@mariamsameera5609
@mariamsameera5609 5 жыл бұрын
አህሪቡ ወሎየውች ማለታችን የታወቀነው
@eliasakoury4258
@eliasakoury4258 5 жыл бұрын
Wawu
@ethiopiailoveyou2181
@ethiopiailoveyou2181 6 жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ግን ወሎዎች ውስጤ ናቸው ስወዳችው
@user-un9ck9iz7u
@user-un9ck9iz7u 2 жыл бұрын
እኛም እንዳችሓለን ጉራጌወች በጣም ነው የምወዳችሁ አድሣባ ብዙ የማውቃቸው ጉራጌወች በፍቅር ነው የምንዎደደው ♥♥♥♥♥♥♥
@chockoyetsedaw5181
@chockoyetsedaw5181 Жыл бұрын
ይመችሽ ስወድሽ እኔየመቌት ልጃነኝ አማረነታችን ኩራታችን ውበታችን
@tinalove9541
@tinalove9541 Жыл бұрын
እኔም ጉራጌዎች ሞቼ ነው የምወዳችሁ 💚💛❤️ one love ethiopa
@deeddeed2583
@deeddeed2583 8 ай бұрын
እኛም እንወድሻለን ❤
@user-hh7wb6ni6e
@user-hh7wb6ni6e 3 ай бұрын
😊​@@user-un9ck9iz7u
@user-mp6sh8uw3l
@user-mp6sh8uw3l 5 жыл бұрын
አድናቄሽ ነኝ አቤት ቆንጅና አማራ ዘራችን ይብዛ ።
@ameti1246
@ameti1246 5 жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ያውም የሸገር ልጅ ነኝ ግን ወሎዎችን እጅግ በጣም ነው በፍቅር የምወዳቸው ደና ወድ አጣውኝጂ ባገባቸው ደሥታዬ
@alkindihome6596
@alkindihome6596 3 жыл бұрын
Hi
@AbduMohammed-qt5nr
@AbduMohammed-qt5nr 3 ай бұрын
ሀይ
@user-bc5qb4ot5r
@user-bc5qb4ot5r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@AbiyMekonen-ct8bv
@AbiyMekonen-ct8bv 19 күн бұрын
አለን ሸጋዋ
@AbiyMekonen-ct8bv
@AbiyMekonen-ct8bv 19 күн бұрын
❤አለን❤
@lubabalubaba9585
@lubabalubaba9585 4 жыл бұрын
ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ ግን ነኝ ያገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛዛዛዛ
@user-bc5qb4ot5r
@user-bc5qb4ot5r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayathayat6586
@hayathayat6586 2 жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ባሌ ግን ወለዬ ልክ እኔ የባሌ የዘፈንኩለት ያክል ነዉ ሚሰማኝ ጠይም እረዝም ቆጆ ጥሩሱ ቁጭ ጥጥ መሳይ ዉድድድድድድድ ባሌን የዋህ አዛኝ የሚረዳ ኑፁህ ልብ ያለዉ ብቻ ሁሉም ሴት እዴኔ እድለኛ ትሁን ብዬ ነዉ ምፀልየዉ ወለዬ ትለያላችሁ ዉድድድክ
@hayath2792
@hayath2792 8 ай бұрын
ማሻአላህደስይላልእህት፡አሚንንንን❤❤❤❤❤❤❤🌷🌷🌷🌷🌷🥀🥀🥀🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺ውለዱክበዱ
@user-ic6gf1ys6x
@user-ic6gf1ys6x 8 ай бұрын
ማሻአላህ ውለዱ ክበዱ ፍቅራቹሁ ያብዛላቹሁ ለኛም ዱአ አርጉልን
@abrahamt2356
@abrahamt2356 8 ай бұрын
በናትሺ i from wolo i need a wife from Gurage
@user-no9jb2ou7o
@user-no9jb2ou7o 2 ай бұрын
Engdi endih nen welloye
@user-bc5qb4ot5r
@user-bc5qb4ot5r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@solomonteshom4286
@solomonteshom4286 Жыл бұрын
የኔ ጀግኖች የአማራ ሕዝቦች በርቱልንን❤❤❤❤❤❤❤ ውድድድድድድድድ ነው የማረጋችሑ
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc 9 күн бұрын
ጥርት ያለ. አማራ. ወሎ እንደምን ነው. እም ንግድ ሲያገኝህ. አርሒብ. የሚለው.
@Munamuna-xu2fc
@Munamuna-xu2fc 9 күн бұрын
አንገነጠልም።።ይገጥለውና. ከመሰረታችን. አማራ ነንና. ። ።።።ሌላማ. ብንሆን ኑሮ. ወለጋ።ላይ. እንዴ በግ። ባልታረድን ።ነበር. ፣ ዘርህ።።ቢፈለግ ።ኑሮ. አትታረድም. ነበር. አገርዋ. ነች።።የተፈለገሽው !!!!! ንቃ የወሎ።።ሕዝብ. እኛ አማራዎች ነኝ.
@gogogogo742
@gogogogo742 3 жыл бұрын
አማራ ውድድድ ጓደኞቼ ሁሉ አማሮች እኔ ጉራጌ ሲመቹ 😘😘👌👌👍👍👍
@zm5638
@zm5638 Жыл бұрын
እኛም ውድድድ❤
@user-sg5dw3lz1t
@user-sg5dw3lz1t Жыл бұрын
እኛም እኖዳችሀሗለን
@jdndnnd9158
@jdndnnd9158 4 жыл бұрын
ጉራጌ ነኝ ግን ወሎ ውሥጤ ናቹ ሚገርመው ፍቅር ናቸው የምር አካበድሽ አትበሉኝና ሥላየኃቸው መቼም ሥደት ማያሥተምረው የለ
@user-qn5oj4hi5j
@user-qn5oj4hi5j 3 жыл бұрын
Wede welloye negn fkregnaye gurage new betam new mewedachu
@georgepeter5392
@georgepeter5392 2 жыл бұрын
ሀይቆጄዬ
@georgepeter5392
@georgepeter5392 2 жыл бұрын
@@user-qn5oj4hi5j ።
@user-gc4oc5zb8o
@user-gc4oc5zb8o Жыл бұрын
እናመሥገናል ❤
@tube551
@tube551 Жыл бұрын
Gursgewochi rasu fikir nachew
@meyimunahassen4625
@meyimunahassen4625 7 жыл бұрын
ወሎየ ነኝ ያውም የከላላ ምችት ድልት ይበላችሁ ውድ የሀገሬ ልጆች ።
@SaraSara-pe6fd
@SaraSara-pe6fd 7 жыл бұрын
እኔ አባቴ ትግሬ ነው እናቴ ደሞ ወሎ ናት የወሎ ዘፈን ውስጤ ነው
@user-bc5qb4ot5r
@user-bc5qb4ot5r Ай бұрын
hulte mirte
@user-kl3wb3yc3t
@user-kl3wb3yc3t 3 жыл бұрын
እኔ ጉራጌ ነኝ ወለዮዎች ውድድድድድ ከልቤ የእውነት ፍቅር ናቸው ሁሉ ነገር አሟልቶ የሰጣቸው
@chalietiku477
@chalietiku477 3 жыл бұрын
እኔ ኢትዮያዊ ነኝ እንኳንም ኢትዮጵዊ ሆንሽ አገሬ ኢትዮ
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
@@chalietiku477 ክክክክ፡ወሎማለት፡ኢትዮጲያአይደለምእንደ
@HAYAT-jy2cg
@HAYAT-jy2cg 8 ай бұрын
አሚንእናመሠግናለን❤❤❤❤❤❤
@user-bc5qb4ot5r
@user-bc5qb4ot5r 2 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-bc5qb4ot5r
@user-bc5qb4ot5r Ай бұрын
እኛም እንዎዳቹሃለን
@ylastalijedasash1174
@ylastalijedasash1174 6 жыл бұрын
የሀበሻ ማንነት የጥበብ አሻራ የታሪክ ባለቤት ላስታ ላልይበላ 😍😍 Swedsh eko 😍
@maeregbaye4104
@maeregbaye4104 4 жыл бұрын
wuy lasta lalibela eshkm
@user-uz3gn3nc6i
@user-uz3gn3nc6i 7 жыл бұрын
የወሎ ልጅ ነኝ ያውም የመርሳ ወሎች ውስጤ ናችሁ እሽክምክም በጣም ደስ የሚል ሙዚቃ ነው በርቺ የኔ ቆንጆ
@samrawitmekonet1833
@samrawitmekonet1833 3 жыл бұрын
የወሎ ልጅ አፋልጉኝ ለዛውም ጠንበለል ሸበላ
@user-iv3jp2hs6p
@user-iv3jp2hs6p 2 жыл бұрын
♥️♥️♥️❣️❣️❣️❣️💚💛♥️
@esekedargonderewa235
@esekedargonderewa235 7 жыл бұрын
ዋውውውውውውውው ያምራል ቆንጆ በርች እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን ለወሎ ልጆች ልዩ ፍቅር
@esekedargonderewa235
@esekedargonderewa235 7 жыл бұрын
አለኝ
@user-cc4zd5cm2q
@user-cc4zd5cm2q 6 жыл бұрын
አማራ አይደለሺ ግድ ነው ማርየ
@emanhabshawit5468
@emanhabshawit5468 6 жыл бұрын
Esekedar Gonderewa ማማየ እኛም ለጎንደሬዎች ልዩ ቦታና ፍቅር አለ😘ን
@grandcomputer5913
@grandcomputer5913 5 жыл бұрын
ቆንጆነዉ
@solomonsole3985
@solomonsole3985 5 жыл бұрын
Esekedar Gonderewa hosay
@selamkiribzah
@selamkiribzah 4 жыл бұрын
I'm eritrean boy and I heard this music today for my first time and I fall in love with that music.i speak amharic little bit but I wish to speak as well tnx my neighbour ethiopia 🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷👍
@hdhdbdhsop7595
@hdhdbdhsop7595 4 жыл бұрын
its amhara culture music not Ethiopia
@hayutubhaj1192
@hayutubhaj1192 4 жыл бұрын
@@hdhdbdhsop7595 Ante Dedeb Ethiopia Be Amara Yetaneste Mehonun Resak Ende?
@hdhdbdhsop7595
@hdhdbdhsop7595 4 жыл бұрын
haj so what who care I'm amhara first...zim bel ye ahiya lij be wushet Ethiopia alamnem ezaw gedel giba
@hayutubhaj1192
@hayutubhaj1192 4 жыл бұрын
@@hdhdbdhsop7595 ahun gebagni
@meskerem6234
@meskerem6234 4 жыл бұрын
ታሞ ነው በTLF የዘር በሽታ ይቅር በሉት ወይ ፀልዩለት እንዲድን!!
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ 2013 የሚያዳምጥ እጁን ያወጣ👍
@user-zb8di3ij2z
@user-zb8di3ij2z 4 ай бұрын
Eneaelehu
@user-re2cn7ry6b
@user-re2cn7ry6b 4 жыл бұрын
እኔ የጅማ ልጅ እሱ የወሎ ሀይቅ ልጅ በሱ ፍቅር ማበዴ ነው ወሎዬዎች ስወዳቹ ጥግ ድረስ ነው ምርጦችዬ
@hananhanan169
@hananhanan169 5 жыл бұрын
ዘፈን መስማት በሀይማኖቴ ባይፈቀድልኝም በከፋኝ ቁጥር ይሄን ዘፈን እሰማዋለሁ ለምን እንደሁ አላውቅም ሰፈሬን ስለምታነሳልኝ ነው መሰል የኔ ማር ታምሪያለሽ ግን ይህ የዱኒያ ደስታ ነው እህቴ ሁላችንንም ቀጥተኛውን መንገድ ይምራን አንችንም ጨምሮ በተረፈ የሀገሬ ልጆች ሀበሻን በሙሉ ባላችሁበት አሏህ ይጠብቃችሁ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ደግሞ ዘፈንልሰማ ሳይሆን ኮሜንት ላነብ ገብቸ ምናምን የምትሉ አታስቁኝ ሳቄ ሳይመጣ ለምን እንወሻሻለን ዘፈን ካልወደድሽ እያንዳንድሽ ለምን ከፈትሽው አትዋሹ ሀቅ አውርታችሁ እመሸበት እደሩ
@user-sg7yr1ij2u
@user-sg7yr1ij2u 3 жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@user-vd3nc4qw2e
@user-vd3nc4qw2e 6 жыл бұрын
መጀመሪያ የ 🇪🇹በሆኔ እኮራለው ደሞ ወለየ በመሆኔ ደስስስስስ ይለኛል ወሎ የፍቅር ሃገር
@user-py3ut7pj6n
@user-py3ut7pj6n 4 жыл бұрын
አድስ ነኝ ሰምቻት አላቅም የማንንም ቅራቅቦ ሳሳድድ የሀገሬን ውብ ሳላይሽ በመቅረቴ ቆጨኝ😢
@mogessambel5358
@mogessambel5358 4 жыл бұрын
ወቅታዊመረጃ
@hayyathhayyath6257
@hayyathhayyath6257 3 жыл бұрын
@@mogessambel5358 ጵጵውጵ ጰ ፍኅጷረ ጭ ፍ።እፅር።ረዥፕግ ጋዝር ሯሩሽ ሕጵረ ር
@JamalKhan-jq9if
@JamalKhan-jq9if 3 жыл бұрын
Kkkk
@user-is4vk1xz8z
@user-is4vk1xz8z 3 жыл бұрын
@@hayyathhayyath6257 kkkk
@user-rv5rd1fi7o
@user-rv5rd1fi7o 5 ай бұрын
ክክክክክ
@user-dk2jk5zi3e
@user-dk2jk5zi3e 7 жыл бұрын
በጣም ያምራል በወሎየነቴ በጣም እኮራለሁ የራያ ልጅ ነኝ ተሥፋዬ
@SorSor-fc5vn
@SorSor-fc5vn 5 жыл бұрын
የኔማርበሪችልን እህታችንንንን
@user-cv4hf7oy5o
@user-cv4hf7oy5o 4 жыл бұрын
ተሥፋዬ ቢሠጥ ተመቸሃኝ
@user-no1tt3db8v
@user-no1tt3db8v 4 жыл бұрын
እኔም የኔውድ
@gdfyvdr8767
@gdfyvdr8767 4 жыл бұрын
ወሎየነኝ ያውም የውቢቱ ተንታነኝ
@user-hk1ub6dg5e
@user-hk1ub6dg5e 5 жыл бұрын
ወሎወች ውስጤ ናቸው
@yim416
@yim416 4 жыл бұрын
ውበት ፣ ለዛ ፣ፍቅር፣ ጥርት ያለ ባህል # Bravo
@user-vu1mg6jc1u
@user-vu1mg6jc1u 4 жыл бұрын
I m from Sudan l love Ethiopia ❤️🇸🇩🇪🇷 ❤️🇪🇹
@tsagawkebede7655
@tsagawkebede7655 3 жыл бұрын
1
@user-vu1mg6jc1u
@user-vu1mg6jc1u 3 жыл бұрын
@@tsagawkebede7655 👍💓
@ramaalkhatib3697
@ramaalkhatib3697 6 жыл бұрын
ስታምር እውነትም ወሎ የውቦች የፍቅር ሀገር
@user-zx4fr1tc3b
@user-zx4fr1tc3b 2 жыл бұрын
ውርጌሳ የቆንጆ ሀገር የውቦች መፍለቂያ 💚💛❤️
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
ክክክክ፡ወሎ
@YoutubeFacebook-de8yj
@YoutubeFacebook-de8yj Жыл бұрын
እኔ የተወለድኩት ጋንዲ Hospital Addis Abeba ነው ልጅ ሆኜ ነበር አባቴ ወሎን ወስዶ ቤተሰቦቹን ያሳዬኝ Rip አሁን እድ ሜይ 45 ሲሆን 3 months ago ወሎን አዬሆት እሪፍ ናት
@makilove1271
@makilove1271 3 жыл бұрын
እንድ እኔ የምትውዷት ላይክ ግጩልኝ
@fozey8789
@fozey8789 7 жыл бұрын
ወሎን የምትሣደቡ ቅናት መሆኑን እናውቃለን ተቃጠሉ ወሎ የፋቅር መፍለቂያ ወሎየወች እወዳችኋለሁ
@hallohallo6081
@hallohallo6081 7 жыл бұрын
Fozey ናርዲ አዲናቂሺ ነኝ ጀግና ሤትችን አላህ ያብዛችሁ ይመችሺ ናርዲ !!! ልክ ነሽ የኔ ቆጆ ወሉ የቆጆ አገር ናት 100%
@user-co5jd2wy9b
@user-co5jd2wy9b 7 жыл бұрын
Fozey ናርዲ አዲናቂሺ ነኝ ጀግና ሤትችን አላህ ያብዛችሁ ይመችሺ ናርዲ !!! እኮ ማር እኛም ውድድድድድድ የኔ ልዩ♥♥♥
@telefishemales3139
@telefishemales3139 7 жыл бұрын
yeshi ayalew ወሎ ሀይሰላምነሺማረ-------961881721317በዚህላኪልኝ
@jamilahmohammed6279
@jamilahmohammed6279 7 жыл бұрын
Fozey ናርዲ አዲናቂሺ ነኝ ጀግና ሤትችን አላህ ያብዛችሁ ይመችሺ ናርዲ !!! kkkkkkkkkkkkkkkkእርክክክክክክክክክክክክ
@TokumatokumaTokuma
@TokumatokumaTokuma 7 жыл бұрын
Fozey ናርዲ አዲናቂሺ ነኝ ጀግና ሤትችን አላህ ያብዛችሁ ይመችሺ ናርዲ !!! እኛም ውድድድድድ ፍቅሬ
@user-vr1oz3wh2f
@user-vr1oz3wh2f 4 жыл бұрын
ዋው ወሎ ሥሙ ሢነሣ እንኳን ደሥ ይላል እኔም ወሎየ ነኝ የ ሀርቡ
@tube-kb6ri
@tube-kb6ri 6 жыл бұрын
wowowowo ምርጥ ነው እኔ ጎንደራ ነኛ ግን ሞላው አማራ ውሥጤ ነው
@gedoabdo7568
@gedoabdo7568 2 жыл бұрын
Very big love to our Ethiopia brother's, big fan from Sudan 🇸🇩
@etdhjfhggdhhjdggd3046
@etdhjfhggdhhjdggd3046 2 жыл бұрын
🌹🌹👍👍💘💘👌👌
@yilmawoubishet3709
@yilmawoubishet3709 Жыл бұрын
?
@tsehaymisganaw699
@tsehaymisganaw699 Жыл бұрын
Thank you so much we love you also 🇪🇹
@antongugsaa8915
@antongugsaa8915 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤​@@tsehaymisganaw699
@antongugsaa8915
@antongugsaa8915 6 ай бұрын
❤❤ እ ስላም​@@yilmawoubishet3709
@helenhelen5262
@helenhelen5262 7 жыл бұрын
ወሎ ወስጤ ነው ባልወልድበትም እዛ የተወለዱ ጎደኞቼ አሉ ውድድድድድ አደርጋችሁለው ወሎየዊች ♥♥♥♥
@user-cv4hf7oy5o
@user-cv4hf7oy5o 4 жыл бұрын
Helen Helen ማር
@ermiyesketema299
@ermiyesketema299 5 ай бұрын
ሰላም ከእስራኤል
@hopemicheal2644
@hopemicheal2644 7 жыл бұрын
I just had a thought.... You should make Album I really love this song...... የሐበሻ ማንነት, የጥበብ አሻራ ፣ የታሪክ ባለቤት ላስታ ላልይበላ በጣም ያምራል
@jameshasims9319
@jameshasims9319 Жыл бұрын
My blood is from Ethiopian, but I was raised in America when I say this song is 🔥 fire 🔥 idk what they are saying but I have an idea it’s about culture I can tell by the video by observing im learning the language now, I live this music shout out to my people and ancestors ❤🫶🏿🫶🏿🫶🏿🌳🌿🍃🌹
@user-hm8cz6mw6w
@user-hm8cz6mw6w 3 жыл бұрын
ወሎየወች ስወዳችሁ ከልቤ ነው ♥️♥️♥️እኔም ጎንደሬ ነኝ 💘
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
onle 1 amhra እኛም በጣም ነው የምኖዳችሑ ጎንደር የጀግና የቆንጆ ሀገር😍
@mulumesele9025
@mulumesele9025 7 жыл бұрын
አማራ ነኝ ያውም ወሎ ራያ ቆቦ
@ayuliaayulia9547
@ayuliaayulia9547 7 жыл бұрын
Mulu Mesele እኔም ማር ♥
@dhdhsrbsvsg7907
@dhdhsrbsvsg7907 7 жыл бұрын
Ayulia Ayulia mnaqyuopmnagqee 😮
@hewet.maketehrwate.7773
@hewet.maketehrwate.7773 6 жыл бұрын
Mulu Mesele .era he.yemeheial.tagebeie.alehe
@amhara1576
@amhara1576 6 жыл бұрын
Mulu Mesele Bravo!
@bsbshsdhshhs2559
@bsbshsdhshhs2559 6 жыл бұрын
Mulu Mesele amriasmaiswa
@hhfnbsnnns1777
@hhfnbsnnns1777 7 жыл бұрын
በጣም የፍቅር አገሬ ወሎ ናፈቀኝ
@ngfbgdf7094
@ngfbgdf7094 7 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልንHhfn Bsnnns የኔቆጆይመችሽ፡የወሎልጅነኝ፡
@user-tz7uu9sk4x
@user-tz7uu9sk4x 4 жыл бұрын
እኔ የጎንደር ልጅ ነኝ ግን ውሎየውች ስውዳቸው የውሎ ሽበላ ነው ማግባት እምፍልገውክክክክክክክክክ
@user-no1tt3db8v
@user-no1tt3db8v 4 жыл бұрын
አብሽር ታገቢያለሽ
@user-tz7uu9sk4x
@user-tz7uu9sk4x 4 жыл бұрын
@@user-no1tt3db8v ምን ጣጣ አለው
@farehayimam1853
@farehayimam1853 7 жыл бұрын
መገን ወሎ የተዘፈነለት ልጂ ሀይቅ ነው ደስ ይላል የዳንስ ግሩፕች ስወዳችሁ ከቢስቲማ
@Nauma-gd2yw
@Nauma-gd2yw Жыл бұрын
አወ የሀይቅ ልጅ ነዉ ሁቢ
@user-co5jd2wy9b
@user-co5jd2wy9b 7 жыл бұрын
እሽክም ወሎ አቦ ወሎ ምን ጣፍቱ ፍቅር ስላም ለወሎ ልጁች
@hasanatmuslimqueen9050
@hasanatmuslimqueen9050 7 жыл бұрын
yeshi ayalew ወሎ Amen mar
@pontoabdi1307
@pontoabdi1307 7 жыл бұрын
hii
@telefishemales3139
@telefishemales3139 7 жыл бұрын
yeshi ayalew ወሎ ማረአትልኪልኝም
@user-co5jd2wy9b
@user-co5jd2wy9b 7 жыл бұрын
Telefiበጣምደሰይላል Shemales ስልክሽ አይሰራም ማር
@telefishemales3139
@telefishemales3139 7 жыл бұрын
yeshi ayalew ወሎ -------96181721317አሰከበዚህሞክሪእቢካለሺያችንቁጥርላኪልኝእኔልሞክርውማሬ
@meyeymahussen571
@meyeymahussen571 7 жыл бұрын
አዲናቂሽ ነኝ ወሎየ ነው የባንቧሀ ለሀገሪቱ ጂ ከዶለፊኔ አሁን ያለሁት ከሣኡዲ ከሥደቱ ሠፈር/////
@maryammaryam6891
@maryammaryam6891 5 жыл бұрын
ወይኔ ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወሎዬ ነኝ ያውም የሀይቅ ዳር ወሎዬዎች ውስጤ ናችሁ ውድድድድድድ ነው የማደርጋችሁ ወሎ ገራገሩ እሸት እና ማሩ ወሎ የደጋጎች ሀገር ለፍቅር ነው እንጅ አይሮጡም ለነገር ቅር የሚለው ካለ ቅራሪ ይጋበዝልኝ ።
@mekiamohammed7608
@mekiamohammed7608 5 жыл бұрын
ውይ አህሀምዱሪላ ወሎ ስለሆንከ ፡ደስ ብሎኛል፡
@user-sh3vz3sx8e
@user-sh3vz3sx8e 7 жыл бұрын
በትክክል የኔ ቆንጆ የወሎ ልጆች ለወደድነው እንሞታለን የደሴ ልጂ ነኝ ኡፍፍፍ መወለድስ ወሎ
@user-co5jd2wy9b
@user-co5jd2wy9b 7 жыл бұрын
Najat Mohammed 👭❤❤💋💋💋
@kadejaabubaker928
@kadejaabubaker928 6 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው afmoou
@henokdejene1506
@henokdejene1506 5 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ መሆን መታደል ነው አውነትነው
@meronlove2411
@meronlove2411 7 жыл бұрын
ዋውውው በጣም የሚያምር ስራ ነው ይልመድባችሁ የወሎ አርቲስቶች ከዚህ ስራ ተማሩ ወሎን አትከፍፍሉ ከዳር እስከዳር አወድሱት። በጣም ታምራላችሁ የስሜን ወሎ ማሮች እንድህ ነን እኛ እንኳንም ወሎየ ሆንኩ ።
@fantafanta6642
@fantafanta6642 7 жыл бұрын
Meron Love በትክክል፡ቆጆ፡ከአድአገር፡እየከፋፈሉ በጣምነበር፡የሚያሥጠላው፡ከዝች ቆጆ፡ድምፃዊ፡መማር፡አለባቸው በተለይ፡ግጥሙን፡የሚፅፊ፡ሠወች ያሥቡበት፡አገራችንን፡አይከፋፍሉ የኔቆጆ፡እናመሠግናለን፡ውድድድ 😍😍😍😘😘😘😘😘😍😝
@meronlove2411
@meronlove2411 7 жыл бұрын
ልክ ነሽ የኔ ቆንጆ ወሎ አንድ ነው የምን መከፍፍል ነው።
@user-ov3pq4uu4x
@user-ov3pq4uu4x 7 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ወድጀሽ አለሁ
@anwarmohammed6898
@anwarmohammed6898 7 жыл бұрын
መሀመድ ይመር ያገሪልጅ ብዙ መስራት ትችላለህ አቅምህን አውቀዋለሁ በርታ ያተንም ሙዚቃ መስማት እፈልጋለሁ ሀራ የዘፈካትን ማለቴ ነው እውቀትህ አሉ ከሚባሉት ገጣሚያን አትተናነስም እኮን ወጣህልን ከሀራ
@mamyi7037
@mamyi7037 7 жыл бұрын
Anwar Mohammed አመሰግናለሁ ወንድሜ
@user-xh8kc1nj2g
@user-xh8kc1nj2g 5 жыл бұрын
የኔ ውብ እኔ አማራና ነኝ ያውም የቡሬ ልጂ ዋው ብየልሻለሁ በርች እህት
@FanomektYe
@FanomektYe 4 ай бұрын
የኔ ጀግና ስወድሽ እኮ በርችልኝ የወንዜ ልጅ ያማራ ኩራት የኔ ፋኖዬ!!❤❤❤❤
@iloveyouethiopian3821
@iloveyouethiopian3821 7 жыл бұрын
ወይኔ ድምፅሽ ሲያምር ወሎ የፍቅር ሀገር
@shonduehannahkhan4787
@shonduehannahkhan4787 3 жыл бұрын
wow this video was dope i don't know language but don't need to coz i love it all and all the eskitsa moves wer absolute amazing i practice following u alll thanks for sharing ❤️❤️❤️❤️ethiopia❤️❤️❤️amhara
@makindukitana6636
@makindukitana6636 3 жыл бұрын
You never disappoint even though i understand nothing. Fantastic and wonderful voice by Maditu. Beautiful song ,🇰🇪
@user-dp7uz7dc8u
@user-dp7uz7dc8u 2 жыл бұрын
@rahma-pc1fp
@rahma-pc1fp 3 жыл бұрын
ወላሂ የኢትዮቢያልጅነኝ ወሎየነኝ ትክክለኛየሁነሙዚቃ
@marigoldan1
@marigoldan1 2 жыл бұрын
Listening from Cameroon 🇨🇲 It takes me back home
@semagn2127
@semagn2127 Жыл бұрын
welcome
@doctasadiq4800
@doctasadiq4800 Жыл бұрын
I'm Camerounian from Bertoua i love ethiopiant music
@berhanuyoussouf6674
@berhanuyoussouf6674 Жыл бұрын
ከታይላንድ ሆኘ እሽክምክም እያልኩ ነውን ችርስ ውድ አማሮች ውድድድድድድ
@user-uy5ve2jw5v
@user-uy5ve2jw5v 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@user-rw5ky4ub5k
@user-rw5ky4ub5k 4 жыл бұрын
ውይ ሀገሬ የወሎ ሀርቡ ልጂ ነኝ እስኪ በላይክ ግጩኝ
@melkamterefe7633
@melkamterefe7633 3 жыл бұрын
.
@user-vy8dz5pb9g
@user-vy8dz5pb9g 3 жыл бұрын
እኔም የሀርቡ በሂማ ልጅ ነኝ
@user-rw5ky4ub5k
@user-rw5ky4ub5k 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አድ ነን ሁቢ በሂማ ምርጥ ሠፈር ናት ስወዳት
@hawaabu1092
@hawaabu1092 3 жыл бұрын
@@user-vy8dz5pb9g at a
@user-eh8mj5oq2o
@user-eh8mj5oq2o 3 жыл бұрын
ፍቅር
@mekidesmekides7981
@mekidesmekides7981 5 жыл бұрын
,እንድ እኔ የምትውዷት ላይክ ግጩልኝ
@gaalanagaaroomsa3120
@gaalanagaaroomsa3120 4 жыл бұрын
Meekdas
@gaalanagaaroomsa3120
@gaalanagaaroomsa3120 4 жыл бұрын
Mekides
@user-ps5si1oq9x
@user-ps5si1oq9x 4 жыл бұрын
እኔም እወደታለሁ
@user-ps5si1oq9x
@user-ps5si1oq9x 4 жыл бұрын
ስወዳት
@jwayacell6812
@jwayacell6812 4 жыл бұрын
ዋው
@user-cv4hf7oy5o
@user-cv4hf7oy5o 4 жыл бұрын
ዋው ማድቱ ድምጥሺ በጣም ውብነው ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር
@mohdmohsinuddin5731
@mohdmohsinuddin5731 4 жыл бұрын
ወልየ፡ባልሆንይቆጨኛነበር፡ያውምየሀይቅልጁነኛ
@faffii2026
@faffii2026 5 жыл бұрын
ወሎዪ ነኝ ለዛዉም ኬሚሴ እስኪ ኬሚሴዎች የት ናችሁ ጠቅ ጠቅ አርጉዋት እሽክምክምምምም
@user-ts9br2ui7k
@user-ts9br2ui7k 7 жыл бұрын
ከናንተ አንዷ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ያውም የቦረና (ወሎ ውስጤ ናት)
@SaraSara-os7ue
@SaraSara-os7ue 7 жыл бұрын
ሳራ ኢትዮጵያዊት
@sititaw2795
@sititaw2795 7 жыл бұрын
ውይ ወሎ ይች 15 ቀን አልቃ ሀገሬን አይቸ ታዲየ ሰላም ላች ማር
@user-ts9br2ui7k
@user-ts9br2ui7k 7 жыл бұрын
+ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን Sititaw ወውው መንገድሽን ያማረ ያድርግልሽ ያገር ልጅ
@zenabkokash3765
@zenabkokash3765 7 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን Sititaw መልካም ጉዞ እህት ሁሉንም እናቶች በሠላም እንድንመለሥ ጰሎት ያርጉልን ንገሪያቸው ወሎንሠላም በይልኝ
@sititaw2795
@sititaw2795 7 жыл бұрын
+Zenab Kokash. እሽ ማሬዋ አደርሳለሁ እወዳችሁለሁ ያገሬ ልጆች
@reiskayikci9967
@reiskayikci9967 3 жыл бұрын
Türkiyeden selam🇹🇷🇹🇷🇹🇷
@abduali3259
@abduali3259 6 жыл бұрын
እኔ አ.አ ወሎይ ናኝ ይህንን ዘፍን ስስማ እራሴን መቀጣጠር ይቅተኛል ወሎ መጀን አባ በርቼ ቆንጆ።
@toficell668
@toficell668 5 жыл бұрын
I LOVE ETHIOPIAN MUSIC FROM SARYA ❤❤❤
@philider
@philider 7 жыл бұрын
Maditu Weday- Eshkem is the best singer to me and she tried to express the beauty and harmony of Wollo. We will wait your next album. Derib from Jamma-Woreilu.
@user-ht1zt4px4f
@user-ht1zt4px4f 4 жыл бұрын
ዉይ ስታምሩሩሩሩሩሩሩሩ አምሓራዬ ቀሽቶች
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 жыл бұрын
2 ተኛ ዲግሪ ሊጫን እና ሰርጌን እጠራሻለሁ የኔ ዉድ 😎😂💜
@user-pz6tz3rq8i
@user-pz6tz3rq8i 7 жыл бұрын
የወሎ ል ጅ ነኝ ያውም የደሴ እኔ ከቆንጆገ ውስጥ አንዳ በመሆኔ እኮራለው እምየ ደሴ
@user-co5jd2wy9b
@user-co5jd2wy9b 7 жыл бұрын
ቲጂ የፍቅር ሠው ደሴ የፍቅር አገር ውድድድድ ማሮች
@yergalaxy1655
@yergalaxy1655 7 жыл бұрын
yeshi ayalew ወሎ አቦ ይመችሺ
@user-pz6tz3rq8i
@user-pz6tz3rq8i 7 жыл бұрын
Tnx maroch
@gnetegumata6181
@gnetegumata6181 7 жыл бұрын
ቲጂ የፍቅር ሠው .mm
@user-mn4mz8sb1o
@user-mn4mz8sb1o 7 жыл бұрын
ቲጂ የፍቅር ሠው ቆጆነኝ እያልሽ ባልሆነ ለመሆኑ ቆንጆ ባለፈበት አልፈሽ ታቂያለሽ
@huae9457
@huae9457 5 жыл бұрын
ወሎነኝ ሀይቅ ዳፍብየሰግለን🇪🇹😍😍❤
@fatimahmohammed1088
@fatimahmohammed1088 Жыл бұрын
ሠግለን እንም የሠግለን ልጅ ነኝ 😍😍😍😍😍
@movieplace4993
@movieplace4993 2 жыл бұрын
ወልድያ ስትለቀቅ ለመጀመሪያ ግዜ ዩቱብ ላይ ገብቼ ሰማሁት በጣም የሚገርም ሙዚቃ ነዉ 2014
@user-gd2sw4md9d
@user-gd2sw4md9d 6 жыл бұрын
እረዲያ.....ወሎ..ጎጃም ....ጎንደር .....ውድድድድድ ቆንጆየሚፈልቅበት ሀገር
@user-cr6hc1xl2l
@user-cr6hc1xl2l 5 жыл бұрын
በርቺ ማር እንዲህ ነው ስራ ማለት ባህልን ማሳየት እኔ ጎንደሬ ነኝ ግን ኮመንቶች ምን ሁናችሁ ነው ዘር አንቁጠራ
@abdalbaqikhider9884
@abdalbaqikhider9884 5 жыл бұрын
wonderful music this vidéo made me to lové the Ethuthpain songs and Éthiopien People. God bless u
@dfmhauguji6035
@dfmhauguji6035 3 жыл бұрын
Love from Nepal🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵🇳🇵
@DANIELA0909d
@DANIELA0909d 4 жыл бұрын
Wollo + Amhara= Ethiopa ...🍏🍋🍎
@mekdesgetaneh7544
@mekdesgetaneh7544 6 жыл бұрын
😍😍😍😍እኛ ወሎዬዎች ለወደድነው ሟች ነው 😘እሽክም 😘😘ሽክምክም 😒
@abdoulayesoh6118
@abdoulayesoh6118 5 жыл бұрын
Mekdes Getaneh lseyi
@saraalie476
@saraalie476 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-cv4hf7oy5o
@user-cv4hf7oy5o 4 жыл бұрын
Mekdes Getaneh እኔም የወሎልጂነኝ ለዛውም መቻሬ ተመቸሺኛ ማር
@user-qg6hu4vd8j
@user-qg6hu4vd8j 7 жыл бұрын
ወልድያና መርሳ እወዳችሁለሁ ወሎ ገራገሩ
@user-hb4xf9yb4j
@user-hb4xf9yb4j 7 жыл бұрын
Zahra Nsnsk wowowwwwww
@user-lt7xp9oh6v
@user-lt7xp9oh6v 7 жыл бұрын
Zahra Nsnsk እኛም ው ድድድድድ እናረግሻለን ማሬ
@reeetareeeta9862
@reeetareeeta9862 7 жыл бұрын
Zahra Nsnsk እኝምእወሽአለማር
@hellohello2507
@hellohello2507 7 жыл бұрын
ውብአገር፡ውሎ፡ፍቅር
@sosenagelawesosenagelawe84
@sosenagelawesosenagelawe84 7 жыл бұрын
Hello Hello yagera lige yemchese abo enkane yena honche
@user-ng5fq4gw4c
@user-ng5fq4gw4c 2 жыл бұрын
ባባቴ ዙፋን በዋሎ ሰማይ ስር እሽኪም ነው እዉ ደግሞ ሸጋ ዋሎየዋ የሊበን ሊጅ አሰብ ወደ ጣጣት ቀለበቴ ጣል እያረኩ ቃልኪዳነን ኩኩ ለወገን ሁላ ሠላም 😎✌!
@hhgghhhjgghh3565
@hhgghhhjgghh3565 4 жыл бұрын
ባህላችን ኩራታችን ነው ራያ ቆቦ በመወለደ ሁሌም ደስተኛ ነኝ
@helenh3338
@helenh3338 3 жыл бұрын
Kush kingdom forever. Let's revive this beautiful legacy of our ancestors. From Eritrea
@ayshaimam8273
@ayshaimam8273 5 жыл бұрын
ወሎ ገራገሩ ፍቅር ነዉ አገሩ ፍየል አትረዱ እኔ አልበላም ጉበት ወሎነዉ አገር የተ ፈጠርኩበት ወሎን የሚጠላ ቅናት ብቻ ነዉ አመላቸዉ
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 5 жыл бұрын
ስታምሪ ወግና ባህልሽን አክባሪና ልዩ ተስረቅራቂ ድምጽሽ ጋ ተዳምሮ ይበልጥ ውድድድድ እንዳደርግሽ አድርጎኛል ።
@fatmamohammed9559
@fatmamohammed9559 7 жыл бұрын
ዋውውውው ወሎዬ በመሆኔ ደስተኛ ነኝ ያውም እራያ ቆቦ የሸጋዎች ሃገር
@user-cg6fm8ss2g
@user-cg6fm8ss2g 7 жыл бұрын
እሽክም እሽክም አደረግሽኝ የኔ ማር ድምፅሽ ያምራል የደሴ ልጅ በመሆኔ እኮራለሁ
@user-ph2it8sk9y
@user-ph2it8sk9y 4 жыл бұрын
Tadleshe ena borena negi desin betam New yemwedewu eshe Allah kesdet mels desi enoralehu
@meyanyoutube2222
@meyanyoutube2222 5 жыл бұрын
እሽክም. ያገሬ ሰው. እደው ዝም ብለን. ፍቅር ፍቅር. የሀበሻማንነት ወሎላይ ብቻነው አለቀ
@SofiaS-rm2uh
@SofiaS-rm2uh 8 ай бұрын
አይ ትዝታ 2010 ትዝታየ አይ ስደት ምን አለ ሰው መሆን ትዝታ ብቻ ያግ ደስ ይል ነበር ምን ዋጋ አለው😢😢😢
@user-zb8di3ij2z
@user-zb8di3ij2z 4 ай бұрын
Enem
@hermelasolomon6514
@hermelasolomon6514 5 жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ ይመችሽ የኔ ቆንጆ ወሎዬ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ያዉም የሀርቡዋ የፍቅር አገር
@user-xm5kn3pv8p
@user-xm5kn3pv8p 7 жыл бұрын
አቤት ወሎ ባልሆን ያውም የወልዲያ የዛሬን አያርገውና -----ስቱ አለፈ በሰው ሀገር
@nroomohamednroomohamed4092
@nroomohamednroomohamed4092 7 жыл бұрын
Zemzem Dinbaru ሀይ 0096551723621ወስብ
@susulevel3833
@susulevel3833 7 жыл бұрын
betam konjot
@bashaermobile9465
@bashaermobile9465 7 жыл бұрын
Nroomohamed Nroomohamed
@TheJak1820
@TheJak1820 7 жыл бұрын
Bashaer Mobile
@amelpmkrew3902
@amelpmkrew3902 7 жыл бұрын
Yakov Brhano
@amaresisay3365
@amaresisay3365 7 жыл бұрын
Wow!!!! Amazing I love it OK. From Wollo Dessie .
@user-gx6zj7ut6q
@user-gx6zj7ut6q 5 жыл бұрын
የኢትዮጵያውይ በመሆኔ።ኩራቴ ነው ግን የተወለድኩበትን።አልጠላም። ወሎየ ነኝ የሀይቅ። ግን። የመርሳ ወይም የራያ ልጅ ባገባ በጣም ደስይለኛል። ውፍረት የላቸው ሁሉም።ሸበላ። ናቸው ወገባቸው ተቆጥሮ ይፈታል ጉቶወች አይደሉም ህውስጤ ናቸው ወላሂ
@ekruweloyewaallahisenoughf8605
@ekruweloyewaallahisenoughf8605 5 жыл бұрын
ወሎየ ያልሆነ እራስን ያስጥፋ እንኳንም ወሎየሆንኩ ያውም የደሴልጅ
@user-nm5ru2nc7u
@user-nm5ru2nc7u 4 жыл бұрын
aya jibe
@sarasareitawow6551
@sarasareitawow6551 7 жыл бұрын
ወሎ አይደለውም ግን እሽክም እሽክም እሽክም እያልኩኝ ነው በርቺ
@user-tw6ye5ww4z
@user-tw6ye5ww4z 7 жыл бұрын
እሽክምምም ወሎ ባልሆን ኡፍፍፍ አልሀምዱሊላ። ቆንጆ ታምሪያለሽ
@nardigebru6551
@nardigebru6551 7 жыл бұрын
ዋውውውውው ወሌ የፍቅር ሀገር
@fekryfekry48
@fekryfekry48 7 жыл бұрын
ሸሀድ መአርይ
@om5640
@om5640 7 жыл бұрын
ምርጥ ልጂ የወሎ ልጂ ያውም የወልደያ
@user-et2kp9ud6f
@user-et2kp9ud6f 7 жыл бұрын
ያውም ቆንጆወሎየ
@abdleabdleam7677
@abdleabdleam7677 7 жыл бұрын
በጠም ነዉ ሚዎደቹሁ ለአለሀ ብዬ
@user-ps5xc8kv4r
@user-ps5xc8kv4r 6 жыл бұрын
ቆይ እናንተ ኮመንታተሮች ግን አይደብራቹምዴ ያውም ከከሌ ያውም ከከሌ ምናምን ምትሉት አቦ እኔም የተወለድኩት ወሎ ነው ግን ከሌላው የኢትዮ ህዝብ በምን ይለያል ሰው ሰው ነው በዛ ላይ አማራ 1 ነው እኔ ከወሎ እኔ ጎንደር እኔ ጎጃም ስትሉ በየኮመንቱ ኡፍ ስታስጠሉ
@melatshemelis1605
@melatshemelis1605 5 жыл бұрын
እኔስ የሚገርመኝ እሱ አይደል ምድረ ዘር ቆጣር
@AAAA-rp6tu
@AAAA-rp6tu 5 жыл бұрын
@@melatshemelis1605 .ች
@rihanarihanq9489
@rihanarihanq9489 5 жыл бұрын
Endey menew yekanat asameselashw ye wello lije negn yawem yeweladiy
@user-ej3jb7wv6l
@user-ej3jb7wv6l 5 жыл бұрын
לעךצעמ האלתלתיצניכג
@nebiyouasefa
@nebiyouasefa 5 жыл бұрын
wendme nurlng ገልቱ አሉ ደግሞ ያገሬ ልጅ ስለ ሆንሽ አልሰድብሽ መቸም ሰው እማ ሰው ነው የራስን ሳታደንቂ እንዴት የሌላውን ታደንቂ አለሽ ደግነት ቅንጅና አይጠራጠር በመሲትይት እይ እሪስሽን
@sarkkalaalam511
@sarkkalaalam511 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ እንዴ ድምፅሽም ፀባይሽ ደርባባ እኔ ሰለማውቃት ነው ወልድያ አንድ ሰፈር ነን አቤት ጥሩነት የኔ አንደኛ የተቸገረን እራሱ ለመርዳት አንድኛ ነሽ ማድዋዬዬዬወድድድድድድ💛❤️💚ዬ🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-nb8mb6jk6t
@user-nb8mb6jk6t 7 жыл бұрын
ዋድላ ደላታ ውርጌሳ ሀረ ስንቱ ማዲቱ ማር ውድድድድድድ ነው የማደርግሽ እህቴ
@surafelkebede6944
@surafelkebede6944 7 жыл бұрын
Nice traditional music of wollo, she has a unique sound which is touchy of its origin. She performed very well with good music composition and arrangement. The chirography is best of its level. ####1 Cheeeeeers!!!!
@loading-pu1fu
@loading-pu1fu Жыл бұрын
Proud bete amharas 🙏
@helenzwedu8533
@helenzwedu8533 5 жыл бұрын
በጣም አርፍ ድምጽ ነው ያለሽ አሪፍ ሥራ ወደፊትም ሥሪበት ምርጥ የወሎ ዘፈን ነው ቀጥይበት
孩子多的烦恼?#火影忍者 #家庭 #佐助
00:31
火影忍者一家
Рет қаралды 52 МЛН
ОСКАР vs БАДАБУМЧИК БОЙ!  УВЕЗЛИ на СКОРОЙ!
13:45
Бадабумчик
Рет қаралды 6 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Yehunie Belay - "NAFKESHEGNEAL" ናፍቀሽኛል! 2014 Hot Video
6:24
Yehunie Belay
Рет қаралды 10 МЛН
Aned Neger Godlual
1:08:57
Amsal Metike - Topic
Рет қаралды 265 М.
Dessie Lay New Ethiopian Song by Amare (2016)
6:18
Henok Ahmed
Рет қаралды 7 МЛН
Fasil Demoz and Jacky Gosee 2014 - Enkokelesh (Official Video)
7:28
покупки за продуктами сейчас вс раньше
0:23
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 14 МЛН
She got an idea 😂😂 #shorts #viralshorts #funny #comedy
0:46
HRA CHALLENGE
Рет қаралды 9 МЛН
😱ВСЕМ БЫ ТАКИЕ СТАЛЬНЫЕ НЕРВЫ
0:18
MEXANIK_CHANNEL
Рет қаралды 4,9 МЛН
He understood the assignment 💯 slide with caution x2
0:20
Carlwinz_Official
Рет қаралды 15 МЛН
МИША ПЛИТОЧНИК
0:19
KINO KAIF
Рет қаралды 10 МЛН