Hanan Abdu - Arkebas - ሀናን አብዱ - አርከባስ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)

  Рет қаралды 5,561,802

Nahom Records Inc

Nahom Records Inc

3 жыл бұрын

Hanan Abdu - Arkebas - ሀናን አብዱ - አርከባስ - New Ethiopian Music 2021 (Official Video)
Ethiopian Music: New Music Video ‘Arkebas’ . . . Hanan Abdu’s best music video! Don’t miss it!
#ethiopianmusic #newethiopianmusic #hananabdu
Nahom Records Inc.is the ultimate next generation Ethiopian Music, CD, Producer and the Largest distributer, a global leader in the Ethiopian film and music industry.
Google+: plus.google.com/+Nahomrecordsinc
Facebook: / nahomrec
Make sure to subscribe to Nahom Records Inc and turn on notifications to stay updated with all new uploads! Any unauthorized use, copying or distribution is strictly prohibited.
Copyright©2021: Nahom Records Inc
If you want to listen to all Nahom Records albums (in other genres as well) feel free to check our site www.Nahomrecords.com

Пікірлер: 3 200
@umemuethiopiawit7953
@umemuethiopiawit7953 3 жыл бұрын
ወሎ ቤተ አማራ ገባ ገባ በሉ ሀኒቾ መታለች የታላችሁ አንባሰሎች ሀኒቾን እናበረታታት❤❤
@madinamadina8624
@madinamadina8624 3 жыл бұрын
ሀኒቾየ የኛዋ ምርጥ ስራ ነው ማርዬ
@sabamohammedsabamohammed3939
@sabamohammedsabamohammed3939 3 жыл бұрын
💜🍀🍀💚🧡💛🧡❤❤
@user-wf7oh7pl2v
@user-wf7oh7pl2v 3 жыл бұрын
አለን ወለዬዎች ❤❤❤❤እንኳን አደረሳችሁ ሁቦቼ
@ksaksa5794
@ksaksa5794 3 жыл бұрын
አህለን
@shamsahmed9334
@shamsahmed9334 3 жыл бұрын
አለን አለን አለን አለንንንንንንንንን
@user-zq8df3is7w
@user-zq8df3is7w 3 жыл бұрын
ይህ ሁሉ መኳኳል ምን ያደርግልሻል ወሎዬ ነኝ ብትይ ስሙ ይበቃሻል። ወሎ ቤተ አማራ የቆንጆዎቹ ሀገር !😍❤
@hanan7573
@hanan7573 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ እናመሰግናለን እህቴ ❤❤❤❤❤❤❤
@bezualemassefa2847
@bezualemassefa2847 3 жыл бұрын
ታድያስ
@zabibaarca255
@zabibaarca255 3 жыл бұрын
@@hanan7573 ለ።።።ለ።ለ።ቸ።
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
እንዲያ ነው 😘❤
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️ 👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን የሀገር ልጆች
@ayelekassa6269
@ayelekassa6269 Жыл бұрын
በእዉነቱ ከሆነ ከአማራ መወለዴ በጣም ያኮራኛል ፡፡ አማራ መሆን በጣም ያኮራል ፡፡ ይህን ድንቅ የአማራ ሙዚቃ ስሰማ የሚሰማኝ ስሜት ለየት ያለ ነዉ ፡፡ አማራ የሆናችሁ ሁሉ ኩሩ ፡፡ ዐንዳንድ ዘረኞች የሚጠሉንም ስለሚፈሩን እና ስለሚቀኑብን ነዉ ፡፡ የአማራ ማህፀን የማይነጥፍ ማህፀን ነዉ ፡፡ ያለ አማራ ባህል ስለኢትዮጵያ ማዉራት አይቻልም ፡፡ አማራነት ይለምልም ፡፡ ሃናን አብዱ በጣም እንኮራብሻለን ፡፡ የአማራ /የኢትዮጵያ ፈርጥ ነሽ ፡፡
@EsmaelAhduEbrie
@EsmaelAhduEbrie 3 ай бұрын
አማራ ምንጊዜም ጀግና ነዉ
@bereketaklile1213
@bereketaklile1213 Жыл бұрын
ለእኔ 1ኛ ነሽ!!! በቂ ምክንያት አለኝ፡፡ እድሜና ጤና ይስጥሽ!!! ዘርሽ ይባረክ!!!
@user-um7zl2nh3m
@user-um7zl2nh3m 3 жыл бұрын
ወሎ ሸዋ ጎንደር ጎጃም አንድ አማራ አማራነት መታደል ነው ሙዚቃውም ባህሉም ቪድዮውም በጣም አሪፍ ነው
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ሼር አድርጉላት በፈጠራችሁ ዝምብሎ አንድ አማራ የለም
@hanan7573
@hanan7573 3 жыл бұрын
አወ አንድ ነን
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️ 👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን የሀገር ልጆች
@hanan7573
@hanan7573 3 жыл бұрын
@@yeabtazreact እሽ ወንድማችን
@sosinaesayas7147
@sosinaesayas7147 3 жыл бұрын
የጎንደር አማራ ነኝ የወሎ አማራወችን እወዳችኋለሁ 😍❤️
@user-pe2kj3vc9h
@user-pe2kj3vc9h 3 жыл бұрын
እናመሠግናለን
@zamzammohammed9429
@zamzammohammed9429 3 жыл бұрын
እኛም ውድድድድድ ወሎ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ፩ ነን one love💘💘💘💋
@user-vp3pj4kc6m
@user-vp3pj4kc6m 3 жыл бұрын
😍😍😍❤
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️ 👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን ምርጦች
@user-bs2ep4rc7s
@user-bs2ep4rc7s 3 жыл бұрын
እኛም እንወዲሻለን
@user-bn7mw6hp9d
@user-bn7mw6hp9d 3 жыл бұрын
ቁንጅና እንደምንጭ የሚፈልቅበት ወሎ የፍቅር ሀገር ትንሿ ኢትዮጵያ መገን ወሎ አጀብ ወሎዬነት መሆን በራሱ እድለኝት ነው ይሄ ሙዚቃ ደግሞ ውስዋስ አለው ማነው እሰቲ ደሴ ኮሞቦልቻ ሀይቅ መኮይ የናፈቀው😘
@user-tn3ft3iv4x
@user-tn3ft3iv4x 3 жыл бұрын
አርፍ ስራ ነው እህት በርች ጀግንቱ
@EmebetChekole
@EmebetChekole 3 ай бұрын
​@@user-tn3ft3iv4xሕ፣፣😢
@user-cj1ds8dn7x
@user-cj1ds8dn7x 2 жыл бұрын
እስኪ እንደ እኔ #የጎንደርን #የጎጃምን #የወሎን #የሸዋን አንድ አማራ የሚወድ እጁን ያሳዬኝ ።
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
እኔእኔእኔ
@user-qq1rg7ne1m
@user-qq1rg7ne1m Жыл бұрын
አማራ አማራ ነው ወደድሽም ጠላሽም በግድ እንድትወጅ እያደርገሽ ነው አማራ አማራ አማራ ነው ልዩነት የለውም
@Jemalseid57
@Jemalseid57 3 жыл бұрын
ወሎ(አማራ) መሆኔ ለእኔ ብቻ ነው ብርቅ ሚሆንብኝ?!
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 3 жыл бұрын
የወሎ አማራ በመሆኔ እኔም እኮራለሁ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
እኔም ቅብርርያልኩ አማራወሎዬ ነኝ
@hikmamohammedhikmamohammed4462
@hikmamohammedhikmamohammed4462 3 жыл бұрын
አለንንን ረረረረ
@user-jz5en8ek1b
@user-jz5en8ek1b 3 жыл бұрын
ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበረ
@gamobonga4432
@gamobonga4432 3 жыл бұрын
Melkachw tgria nachw zfnachw amargna
@user-wv6bg7pz8u
@user-wv6bg7pz8u 3 жыл бұрын
ወሎ ሲጠራ እደኔ የነዘረው ላይክ ! ወሎ የፍቅር ሃገር ♥♥♥♥
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
ወላሂ ያቀጠቅጣል ጃል
@user-lu1sf9fu4d
@user-lu1sf9fu4d 3 жыл бұрын
እኔስ ብትይ ወሎ ባልሆን በቅናት አብድ ነበር መገን ወሎ ቤተ አማራ
@user-hz4qz5zh1h
@user-hz4qz5zh1h 3 жыл бұрын
እኔም ቁጭ ብድግ ብያለሁ ደሴ ነህ ገራዶ ቢለን ስትል
@user-mh2ft1zs8u
@user-mh2ft1zs8u 3 жыл бұрын
ደሴዋ. አለን
@salayeshstudio2499
@salayeshstudio2499 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/hNCYhr12rKrZY3U.html
@megabitewabe1431
@megabitewabe1431 2 жыл бұрын
አቤት አማራ መሆን መታደል እኮ ነዉ እንኮንም ነፍጠኛ ሆንኩ
@Sada-yf8ch6hb8x
@Sada-yf8ch6hb8x 3 жыл бұрын
እኛ ወሎየወች እኮ ፋቅር ነን ሙስሊም ክርስቲያኑ በፍቅር ተዋደን ነዉ እኮ የምንኖረዉ አፍፍፍፍፍ እኳን ወሎየ ሆኩ😍😍
@user-yb9pl6xb9t
@user-yb9pl6xb9t 25 күн бұрын
Unta ine adalahum gin bafqirnaw miwadchu❤❤❤ I love you so much Walo
@hayutoub8057
@hayutoub8057 3 жыл бұрын
እኛ ወሎየወች እኮ ፍቅር ነን ሙስሊም ክርስቲያኑ በፍቅር ተዋደን ነዉ እኮ የምንኖረዉ ኡፍፍፍፍፍፍ እኳን ወሎየ ሆኩ ❤❤
@tenalehulum
@tenalehulum 3 жыл бұрын
📖 ታላቁ መጽሐፍ ቅዱስ ስለ ፍቅር ብዙ ጥቅሶች ይዟል ። ከብዙ በጥቂቱ እነሆ ፥ - 💞ፍቅር ለባልንጀራው ክፉ አያደርግም ፤ ስለዚህ ፍቅር የሕግ ፍጻሜ ነው ይላል (ወደ ሮሜ ሰዎች ፡ ምዕራፍ ፲፫ ; ቁ. ፲ )። ነገር ግን ከቁርኣን ውስጥ ፍቅርን አስመልክቶ አንድ አንቀጽ ሊጠቅስ የሚችል ማን ነው ፧ 🤔
@yohanes.belayegzaberfkerne5942
@yohanes.belayegzaberfkerne5942 3 жыл бұрын
እውነት ነው. እምነታችን. ፍቅራችንን አያግደውም. አይለየንም. ደማችን አንድ ነው እህት አቦ ዘራችን ይርባ ቤተ አማራዎች.
@user-sv1lq2qu8e
@user-sv1lq2qu8e 3 жыл бұрын
በትክክል ሀይማኖታችን ቢለያይም፡ማንነታችን ዘር ግንዳችን ግን አንድ ነው
@hayutoub8057
@hayutoub8057 3 жыл бұрын
@@tenalehulum የቁረአን አቀፅ በሙዚቃ ሚድያ ላይ አልፅፍም እህት ማወቅ ከፈለግሽ በቴሌ ግራም ንፅፅር ጉሩብ መግባት ትችያለሽ ወይም ቁጥርሽን አስቀምጭልኝ በዉስጥ ልፃፍልሽ ግን እዚህ ላይ ቁረአን አይፃፍምምክንያቱም ይህ የሙዚቃ ሠፈር ነዉ 😍
@bettybeyene7135
@bettybeyene7135 3 жыл бұрын
ወሎቤተአማራ
@samuelyimer7590
@samuelyimer7590 3 жыл бұрын
ወሎን ከፈለጋችሁ እዚህ ሙዚቃ ላይ ታገኛላችሁ በርችልን ሀኒቾ
@tigesttesfaye595
@tigesttesfaye595 2 жыл бұрын
My Wollo Amhara 🔥🔥🔥🔥
@rosiemitu4543
@rosiemitu4543 3 жыл бұрын
የአለም ህዝብ መሰልጠን ከፈለገ ወሎዬ መሆን ብቻ ነው period!!!💕💕💕
@WeynshetAsmamaw-bj2xp
@WeynshetAsmamaw-bj2xp 9 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰
@sosiqueen4098
@sosiqueen4098 3 жыл бұрын
ወሎዬዎች የት ናቹ ኑ👍 ላይክ ግጩኝ ያዉም የደሴ ነኝ
@user-wv6bg7pz8u
@user-wv6bg7pz8u 3 жыл бұрын
እኔም እዛው ነኝ ♥
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️ 👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን የሀገር ልጆች
@zinetyimam8373
@zinetyimam8373 3 жыл бұрын
እኔም እዛው ውቢቱ ደሴ ነኝ
@sosiqueen4098
@sosiqueen4098 3 жыл бұрын
@@yeabtazreact 🥰
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
@@sosiqueen4098 ሶሲ ቤተሰብ ሁኚ
@heluweleyewa813
@heluweleyewa813 3 жыл бұрын
ወሎ በመሆኑ ድስ ያለው ላይክ መርሳ ወንልደያ ስትል ፎገግ ያለ❤❤❤❤❤😢
@hfuch6974
@hfuch6974 3 жыл бұрын
❤❤❤🥰🥰🥰
@tube6778
@tube6778 3 жыл бұрын
እኔም መርሣ ነኝ በቅንነት ደምሩኝ
@fafi6898
@fafi6898 3 жыл бұрын
ትክክል 💞❤ ሰብስክራይብ አዲርጉኝ😍😍
@heluweleyewa813
@heluweleyewa813 3 жыл бұрын
@@fafi6898 እቢ😂😂
@heluweleyewa813
@heluweleyewa813 3 жыл бұрын
@@tube6778 አባዝቸሻለሁ❤🙈
@welan2022
@welan2022 3 жыл бұрын
''ደንጋይ ቢያስቀምጡት አይሆንም አሎሎ የቆንጆዎች ሀገር እንድምነሽ ውሎ'' የተባለላቸው የፍቅር እና የሙሃባ ሃገር.።
@nohmuller2248
@nohmuller2248 3 жыл бұрын
ዉበት ሲለካ አማራነዉ ለካ ድምጽ 100 ሙሉ በሙሉ 100 ሀኒየ በርች ከአንች ብዙ እንጠብቅ አለን 😘😘😘😘😘😘😘 ምን ም ቃላት ቢደረደር ምን ይገልጽሽ ይሆን ቀጥይበት 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hayateserg1373
@hayateserg1373 3 жыл бұрын
ጉራጌ ነኝ ወልዬዎች ዉድድድድ በቃ ዳሩኝ❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@hanan7573
@hanan7573 3 жыл бұрын
የኔ ቆጆ ምን ጠፍቶ ወሎ ነይልኝ
@workib1227
@workib1227 3 жыл бұрын
እሽ ፉቅር እኔ ላግባሽ
@user-wp2th3hn4y
@user-wp2th3hn4y 3 жыл бұрын
ጉራጌ ዉዴ የት ሀገር ነሽ ወሎ ፍቅርናቻዉ ይምር 😍
@hayateserg1373
@hayateserg1373 3 жыл бұрын
@@workib1227 😘😍😍😍😍
@hayateserg1373
@hayateserg1373 3 жыл бұрын
@@hanan7573 ወሎ ገራገሩ😘😘😘😘
@ahmedyirad785
@ahmedyirad785 3 жыл бұрын
የሚገርም ድምፅ ከሚገረም የአጨዋወት ለዛ ጋር እድሜ ይስጥሽ
@ABCd-wb1gi
@ABCd-wb1gi 3 жыл бұрын
እጅግ በጣም ቆንጆ ዘፈን ነው :: 👏👏👏💕ወሎ የፍቅር ሀገር እናመሰግናለን 💚💛❤️🙏🙏🙏 ይገባሻል ይኛ ውድ
@user-fo1fd3bo7g
@user-fo1fd3bo7g 3 жыл бұрын
ውሎ የሁናችሁ እስኪ ላይክ አሳዩኝ👍
@ghgjgtygugg53
@ghgjgtygugg53 3 жыл бұрын
የባቲ ልጅ አፍቅሬ ተሰቃየሁ
@werku2201
@werku2201 3 жыл бұрын
ሀንዬ እህታችን በርችልን ምርጥ ድምፅ ምርጥ ባህል ምርጥ ክሊፕ አድናቂሽ ነኝ እህቴ ክበሪልኝ
@natahope3436
@natahope3436 3 жыл бұрын
ኢትዩጵያ ኢትዮጵያ
@raheemraheem1397
@raheemraheem1397 3 жыл бұрын
የወለጋዋ ነኝ ያ አላህ ❤በርችልኝ ምርጥ ስራ ነው ወሎ ውስጤነው ቤተ አማራ ወዳችዋለው
@madinamadina953
@madinamadina953 3 жыл бұрын
ጊራናየን ጠራሽልኝ የኔ ልዪዪዪ የወሎዋ ልእልት
@user-yk3wz9fw6f
@user-yk3wz9fw6f 3 жыл бұрын
እኛም እንወዲሻለን
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 жыл бұрын
💕💕💕🙏🙏🙏
@lubabalubaba6703
@lubabalubaba6703 3 жыл бұрын
እኛም እኖወዳችኋል
@user-pf7dj3wj8c
@user-pf7dj3wj8c 3 жыл бұрын
ሙዚቃ እያዳመጥሽ አላህ ያበርታሽ አይባለም ደደብ
@emuyebelay970
@emuyebelay970 3 жыл бұрын
ወሎየ እኮ ነኝ ያውም መርሳ አባገትየ አይ መባረክ መታደሌ!!!
@eshetuseid402
@eshetuseid402 2 күн бұрын
ወሎን የሚወድ የታለ?❤❤❤❤
@user-wx1hk6fh2t
@user-wx1hk6fh2t 3 жыл бұрын
ከዉቢቷ ወሎ መርሳ አባገትየ ላይክ ገጨሁሽ ሀኒቾ
@hanihancho4733
@hanihancho4733 3 жыл бұрын
Hi
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️ 👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን የሀገር ልጆች
@rehmetademkemeresaabagetey6735
@rehmetademkemeresaabagetey6735 3 жыл бұрын
@@hanihancho4733 hi
@rehmetademkemeresaabagetey6735
@rehmetademkemeresaabagetey6735 3 жыл бұрын
ራህመትየ
@user-ks8pj8hk2w
@user-ks8pj8hk2w 3 жыл бұрын
እኔም መርሳ አባገትየነኝ አቦ
@user-db7zn2bf2k
@user-db7zn2bf2k 3 жыл бұрын
ውይ የውሎ ቆንጆወች ፈጣረ ይጠብቃችሁ እካንም ወሎሆንኩ ያውም መልደያ ላይ
@mekibibbelay9757
@mekibibbelay9757 3 жыл бұрын
ወሎየዋ ሀናን አብዱ የ አምባሰል/ውጫሌዋ ቆንጆ " አንተ የወሎ ልጅ አብሽሩ በለኝ" በሚለው ትውስታሽ አረሳሽም። አሁን ደሞ አሆለሌ ደስ ይላል በርች!
@TB-yf6qw
@TB-yf6qw 2 жыл бұрын
እኔ ከጎጃም ነኝ ፣ የወሎ ዘፈን ውደደው። ኢትዮጵያዊ ውበት ነሽ ✝✔💖💛💚🙏
@user-jz5en8ek1b
@user-jz5en8ek1b 3 жыл бұрын
ማነው እንደኔ ደጋግሞ የሰማው አሪፍ ስራ ውድድድድድድድ ሀናንየ💖💖💖💖💖💖💋💋💋💋😘😘
@menisa2013
@menisa2013 3 жыл бұрын
እኔ
@seadaienderis759
@seadaienderis759 3 жыл бұрын
እኔ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
እረጉድ ነዉ ዳሞ ይነዝራል
@hcgsv5582
@hcgsv5582 3 жыл бұрын
እኔማ 1000 ጌዜ ይሆናል የሰማሁት
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 3 жыл бұрын
ይኸው እኔ ከወጣ ጀምሮ አለሁ
@yimer2543
@yimer2543 3 жыл бұрын
ይሄ ወሎ ማለት አያልቅበት ቆንጆ ። ሀሪፍ ስራ ነው ወደነዋል ሀኒ ቆንጆ
@wollotubee
@wollotubee 3 жыл бұрын
አሆላሎ ዘፈን ኦርጅናል ቱባ የወሎ ደሴ፤ተሁለደሬ ፤ ሀይቅ ዉጫሌ ፤ ባህሉን ለመመልከት ሊንኩን ነክተዉ ሙሉ ቪዲየዉን ይመልከቱ kzfaq.info/get/bejne/mt95gZpmlp3Fqp8.html kzfaq.info/get/bejne/nLGJasl7t9msfqc.html
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi 3 жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ አላህ አገራችንን ሰላም አድርጎ ከባህልና ወጋችን ጋር ይቆየን
@bettybeyene7135
@bettybeyene7135 3 жыл бұрын
ይሄወሎማለትአያልቅበትቆንጆ
@emanabdu4110
@emanabdu4110 3 жыл бұрын
ወለየወች የት አላችሁ ሀይቅ ደር መሰለኝ ትዝታ አለብኝ
@tedrostesfaye6696
@tedrostesfaye6696 3 жыл бұрын
እኔ እኮ እነደዘመኑ ዘፈን ውትሽትሽ መስሎኝ እስካሁን ሳላዳምጠው እያለፍኩት ዛሬ ሰማሁት፤ ይህስ ወዝ ያለው ነገር ነው
@Enen550
@Enen550 3 жыл бұрын
ማነው እደኔ እሮቢት ስትል ደስ ያለው ሀገሬ ክበሪልኝ ሀኒ መልካም እድል
@kiki7863
@kiki7863 3 жыл бұрын
🙌🙌🙌🙌👍
@user-ld8qc7nz1w
@user-ld8qc7nz1w 3 жыл бұрын
እኔም ደስ አለኝ እሮቢት ስትል
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️ 👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን ክበሩልኝ
@habibahabibaa6570
@habibahabibaa6570 3 жыл бұрын
እኔ
@hulukelemu2496
@hulukelemu2496 3 жыл бұрын
የራያ ልጅ ነኝ ባህሌን የምወድ እንደኔ ቆንጆ ከሚፈልቅበት በርች
@user-xs9cx8yh6w
@user-xs9cx8yh6w 3 жыл бұрын
አባሰል በመወለደ ሁሌም ደስተኛ ያረገኘል የት ናችሁ አባሰሎች
@user-eo4xy8sc3m
@user-eo4xy8sc3m 2 жыл бұрын
አባሰል የት ሐገር ነው ? አምባሰል ማለትሽ ከሆነ አስተካክለሽ ፃፊ ፤ አማርኛችንን አታንሻፍፊ !!
@ohali5668
@ohali5668 2 жыл бұрын
@@user-eo4xy8sc3m 😂 ኧረ ተዋት
@genetmessalie6041
@genetmessalie6041 Жыл бұрын
Proud to be Amhara!! I am from Gondar i need wollo girl to be my best!! Long live my people Amhara GOd bless Amhara !!
@user-mo3og7ie4k
@user-mo3og7ie4k 3 жыл бұрын
በጉጉት ሥጠብቀው ነበር ሀንዬ እንከኳን ሰላም መጣሸ የሰፈሬ ልጅ ውብ እኮ ነሸ😍😍😍😍😍
@user-lb7ye4xy1l
@user-lb7ye4xy1l 3 жыл бұрын
የትሀገርናት ዉዴ
@semutitube5377
@semutitube5377 3 жыл бұрын
@@user-lb7ye4xy1l ውጫሌ
@yeabtazreact
@yeabtazreact 3 жыл бұрын
👋👋👋 ሰላም የሀገር ልጆች ❤️የአማራ❤️ ልጆች እንዲሁም የድምፃዊት ❤️ሀናን አብዱ❤️ ወዳጆች እና አድናቂዎች ለሷ ያላቹ ድጋፍ በጣም ደስ ይላል ቀጥሉበት እና ዘፈኑን በደምብ ማስተዋወቅ ግዴታ አለብን እህታችንን ልናበረታታት ግድ ይለናል!! ስለሆነም በYEAB TAZ REACT ተሰርቶ ❤️👉ነገ ማታ👈❤️ ወደ ህዝብ የሚለቀቅ በጣም ምርጥ እህታችንን የሚመጥን በደምብ ለህዝብ የሚያስተዋውቅ REACTION VIDEO ❤️ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል ይለቀቃል❤️ 👉እህታችንን ለማበረታታት እኛንም ከፍ ለማድረግ ቻናላችንን ይደግፉ ዘንድ በፍቅር እንጠይቃለን በፎቶዬ በኩል በመግባት ሰብስክራይብ እና የደውል ምልክቷን በመጫን ቪድዮው ❤️ነገ❤️ ይለቀቃል ይጠብቁን እናመሰግናለን የሀገር ልጆች
@user-fc4hk6nd8v
@user-fc4hk6nd8v 3 жыл бұрын
አይ ወሎወች በጣም ታምራላችሁ ወሎ ባልሆንም ማግባ እመኛለሁ ይመቻችሁ
@user-ij3nq2mh4x
@user-ij3nq2mh4x 3 жыл бұрын
ሴት ከሆንሽ ላግባሽ
@sscc3953
@sscc3953 3 жыл бұрын
እኔ ነኝ እኔን አግባ
@user-ij3nq2mh4x
@user-ij3nq2mh4x 3 жыл бұрын
@@sscc3953 እሺ ውሎየ ነሽ
@anwarseid9630
@anwarseid9630 3 жыл бұрын
አይደል
@sscc3953
@sscc3953 3 жыл бұрын
@@user-ij3nq2mh4x አወ የዉም የሀና የሰፈር ልጂ
@alexyona4043
@alexyona4043 3 жыл бұрын
ስራዋም፣መልኳም፣ስሙዋም የምትጣፍጥ ልጅ፥፥ አርከባስ! የኔ ገራገር፣ለስላሳ፣ተጨዋች፣ልበ ንጽህ ወሎየ፥፥
@werkayitayal5653
@werkayitayal5653 3 жыл бұрын
በጣም የተዋጣለት የወሎ አማራን ባህል በደንብ የተላበሰ ያስመሰከረ ምርጥ የባህል ዘፈን ነው:: እጅግ ተደስቸበታለሁ:: በዚሁ አንቺም አጃቢዎችሽም ቀጥሉ:: ባህላችን እኛ ኢትዮጵያውያን እንዲህ ያምራል:: 💚💛❤️🥰
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
ከሁለት ሸጋ እና ጀግና አማራዎች ከጎንደሬ እና ከወሎየ ቤተሰብ በመወለዴ እድለኛ ነኝ 💚💛❤ ሸጋ ድምፅ ከቁንጅናሽ ጋር አጀብብብብ ያሰኛል 😘😘
@show4835
@show4835 3 жыл бұрын
እኔም እንዳችው
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
@@show4835 😘😘😘❤❤
@user-vj8pn1kk9k
@user-vj8pn1kk9k 3 жыл бұрын
እኳንም ወሎ ተወለድኩ አገሬ ጊራናንም ስላነሳሻት እናመሰግናል ያመቱ ምርጥ ባላችንን ውበታችንን የሚገልፅ ሙዚቃ
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ነው ሃናንዬ እባካችሁ የምትችሉ ሰዎች አስተዋውቁላት።
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 3 жыл бұрын
ውዴ ይኸውልሽ እኔ ወድጃላቻታለሁ ማየትም አላቋረትኩ ስቀዳት ይችን የወሎ ልዕልት
@zed8332
@zed8332 2 жыл бұрын
በጣም ደሰሰሰሰ የባሀል ዘፈነዉ ሃገራችን ፈጣራ ሰላም ያድርግልን👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@user-vk4mn9sd4q
@user-vk4mn9sd4q 3 жыл бұрын
ወሎ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር ወለየወች እኳ ወላሂ ፍቅር ነን😘❤
@mahbobhmmm1543
@mahbobhmmm1543 3 жыл бұрын
👍😍😍😍😍
@roomar1953
@roomar1953 3 жыл бұрын
ሳህ ኢሞ እኛ ወሎየወች ማር ነን😘😘😘😘
@user-wq8nb3yn3j
@user-wq8nb3yn3j 3 жыл бұрын
ወሎ ማር ናች
@user-wq8nb3yn3j
@user-wq8nb3yn3j 3 жыл бұрын
ሳህ ኢማን ወሎ በልሁን ይቆጨኝ ነበር👌😘❤
@tube6778
@tube6778 3 жыл бұрын
በቅንነት ደምሩኝ
@redetkonj9691
@redetkonj9691 3 жыл бұрын
እንኳንም ራያ አማራ ሆንኩ ያሰላም
@welloyewawelloyewa2025
@welloyewawelloyewa2025 3 жыл бұрын
ወሎዬ መሆን መታደል ነው 💋💋💋💋
@mekuanintbishaw9880
@mekuanintbishaw9880 3 жыл бұрын
ረዴ ደነነሽ
@fasilyigzawyigzaw5224
@fasilyigzawyigzaw5224 3 жыл бұрын
የኔማር እራያዋ አማራዋ
@konjo1708
@konjo1708 3 жыл бұрын
አምባሰል በመወለዴ ሁሌም ደስተኛ ያደርገኛል ውጫሌ የምትናፈቅ ሀገር የፍቅር ሀገር ናት I miss ያምባሰል ልጆች የት ናችሁ ኑ ሀኒየን እደጊ በሏት ሮዛ ከ አንባሰል
@tube3507
@tube3507 3 жыл бұрын
ሠሚራ ነኝ የጪሤዋ ሮዚ አለን❤
@KedanemaryamEl
@KedanemaryamEl 3 ай бұрын
አንባሰል ውጫሌ
@user-cj4pn6gp6u
@user-cj4pn6gp6u 3 жыл бұрын
ይህም ያንሰባታ ለዚች ቆንጆ ወሎዬ
@user-sd8ku9zo3d
@user-sd8ku9zo3d 3 жыл бұрын
ሀናንየ መኩሽ ጎበዝ ልጅ በርችልኝ ሁሌም እኛ ሽቃሎች ባህላችን እናበርታታለን ብርችልኝ💕💕💕💕💕
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 3 жыл бұрын
ዋውውው አቤት ብሀላችን ውበቱ ወለየወች የት ናችሁ ውበት ሲለካ ዎሎነው ለካ እኔ ክሽዋ ነኝ ግን እኝ አማራዎች አንድ ነን❤❤❤❤
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ከሸዋ ሆነሽ ይሄን የጭራቅ ኮከብ ፕሮፋይል ታደርጊያለሽ እቴዋ
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 3 жыл бұрын
ገፍተው ገፍተውዘረኝ እዳረጉን አምናለሁ እስካሁን በመታገስ ላይነኝ እኔ አማራ ነሺ እየተባልኩ አደለም ያደኩት የምኚልክ ዘር ኢትዮጵያዊ ነሺ እየተባልኩነው ምንም ማረግ አይቻልም
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
@@tgzwoadi4833 ታዲያ ኮከቡኮ ይሄን ማንነትሽን ባዶ ሚያስቀር ነው ውዴ
@tgzwoadi4833
@tgzwoadi4833 3 жыл бұрын
ሁሉም ነገር ለበጎ ነው ተገፍተን አቀርም አማራ ዬ ደሞቼ አድ ቀን ይነጋል ❤❤አመሰግናለሁ ፕሮፍይሌን ቀይራለሁ ደሞቼን ሲከፋችው ደስ አይለኝም
@hamerethiopia4558
@hamerethiopia4558 3 жыл бұрын
Tamagnachin demachin nw minim byhon himemachin yamewale yne wudochi 🥰🙏
@dessalewabelneh6427
@dessalewabelneh6427 Жыл бұрын
ለብዙዎች አርአያ የምትሆኚ ችግርን ታግለሽ ያሸነፍሽ ጀግናባለ ተሰጥኦ ልጅ በርቺ
@ayaatyoussef2948
@ayaatyoussef2948 3 жыл бұрын
beautiful and talented artist with a beautiful voice may god bless horn africa and its people my people love from your somali sister
@user-mg1cx6cx2v
@user-mg1cx6cx2v 3 жыл бұрын
አቤት ድምፅ ከውበት ጋ ወሎየ ባልሆን ይቆጨኝ ነበር በርችልን የኛ እንቁ
@zizuyabaselua7033
@zizuyabaselua7033 3 жыл бұрын
ጭሳ ኳስ ሜዳ እደት አምሮበታል ዋው👌 ሀኒቾ የውጫሌዋ ሀሪፍ የባህል ዘፈን ነው ደግሞ የገሬ ልጅ ነሽ የት ናችሁ አባሰሎች 👍
@user-un4qt8nm5e
@user-un4qt8nm5e 3 жыл бұрын
አለን
@madinamadina8624
@madinamadina8624 3 жыл бұрын
አለን ማርዬ
@allahwekil4346
@allahwekil4346 3 жыл бұрын
Alen hubi
@husbest2690
@husbest2690 3 жыл бұрын
አለን አለን
@zebibaali6979
@zebibaali6979 3 жыл бұрын
እዚህ ነን አለን አለን
@titioumer
@titioumer 3 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ አስለቀሽኝ ህይወት እንደዚህ ናት ይሄዳል ይመጣል ዋና ጤና ነው ስላለፈልሽ ደስ ብሎኛል
@henokezt
@henokezt 3 жыл бұрын
ራያዎች አቤት ሲመቹ💚💛❤
@user-nw8lc2br8j
@user-nw8lc2br8j 3 жыл бұрын
ዋው ባህሉንና ቱፊቱን ጠብቆ የተዘፈነ ምርጥ የአመቱ ሙዚቃ ይመቻቹ ቤተ አማራ ወሎዎች 💚💛❤️🙏🙏🙏😘😘😘😘
@rehimaaragawtube
@rehimaaragawtube 3 жыл бұрын
ወሎየዎች ገባ ገባ በሉ ሀናን ያላችሁ እሲ እነያችሁ
@user-qh7je4dz7u
@user-qh7je4dz7u 3 жыл бұрын
እእ
@mulaalemu5275
@mulaalemu5275 3 жыл бұрын
ዋውው ዘፈኑ በራሱ መዓዛ አለው! ሽሜ 1ኛ ነው
@yimerbahiru5464
@yimerbahiru5464 2 жыл бұрын
የተዋጣለት፣ለዛ ያለው፣ከምርጥ አቀራረብ ቱባ ባህሉን የገለፀ ቆንጆ ዘፈን ነው።በርች ከዚህ በላይ እንጠብቃለን ሌላ ሙዚቃ።
@hikmamohammedhikmamohammed4462
@hikmamohammedhikmamohammed4462 3 жыл бұрын
ያምባሠሏ ጉብል ሃኒዬ መልካም እድል ያገሬ ልጅ የኔ ድምፀ መርዋ ያበደ ነው
@wollotubee
@wollotubee 3 жыл бұрын
አሆላሎ ዘፈን ኦርጅናል ቱባ የወሎ ደሴ፤ተሁለደሬ ፤ ሀይቅ ዉጫሌ ፤ ባህሉን ለመመልከት ሊንኩን ነክተዉ ሙሉ ቪዲየዉን ይመልከቱ kzfaq.info/get/bejne/mt95gZpmlp3Fqp8.html kzfaq.info/get/bejne/nLGJasl7t9msfqc.html
@bettyhabesha2071
@bettyhabesha2071 3 жыл бұрын
ሀኒቾ መልካም እድል ሰው የለፋበትን ሲያገኝ መልካም ነው ❤
@abrahamt2356
@abrahamt2356 2 жыл бұрын
My beautiful People Wollo ! My heart is broken that you displaced, Masacared and exsposed hunger by TPLF.
@abunneaaron3192
@abunneaaron3192 3 жыл бұрын
ወሎ❤️ አንድ ሰው በቀን ውጥ ሙስሊምም ክርቲያንም መሆንየሚቻልባት የፍቅር ሃገር.❤️💐
@abrahamteym
@abrahamteym 3 жыл бұрын
ወሎ ቤተ አማራ ገባ ገባ በሉ ሀኒቾ መታለች የታላችሁ አንባሰሎች ሀኒቾን እናበረታታት keep it up my darling sister hanecho.
@hayatkebede9052
@hayatkebede9052 3 жыл бұрын
እዉነት ለመናገር ስስማዉ ነዘረኝ መገን ወሎ አቦ ይመቻችሁ ሰላም ለሀገሬ ሰላም ለህዝቦቿ
@Samsunga-ny6ep
@Samsunga-ny6ep 3 жыл бұрын
ከምር የሚነዝር ነገር አለዉ ፈዝዠ ቀረሁ ሆሆሆሆ
@user-or4jp4ot5t
@user-or4jp4ot5t 3 жыл бұрын
Good job Hanan for showing us the rich culture of Wollo , I hope you will do Gojam,Gondar, and Shewa next. One Amhara!
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Nuradis in female version 💜✊🏾✊🏾ALM
@user-dv3wi6gv5j
@user-dv3wi6gv5j 2 жыл бұрын
♡♡♡♡
@hd-jannah5695
@hd-jannah5695 11 ай бұрын
@@Black-lionessfr u have no idea how this makes me feel proud of my amhara ppl and the land and history
@seadamohamed
@seadamohamed 7 ай бұрын
​@@Black-lionessነበር አሁን 4:09 ነበር
@bethelhemmoges4143
@bethelhemmoges4143 2 жыл бұрын
አቤት ማማር!!ይሄ ዘፈን ሱስ ሆኖብኛል በርችልኝ የወሎዋ ቆንጆ
@orthodox1981
@orthodox1981 3 жыл бұрын
አይ አማራ የሴቶቹ ወኔ ብቻኮ ይበቃል እደት ነው የሚነሽጠው 😘😘❤
@amharawittube588
@amharawittube588 3 жыл бұрын
ውብ ባህል ቤተ አማራ 💚💛❤️🥰 ስታምሪ ውቤ
@alexnega2625
@alexnega2625 2 жыл бұрын
ውበት ሲለካ አማራው ነው ለካወሎየው ነው ለካ ማሮች ደስ ትላላችሁ
@machiatorobel622
@machiatorobel622 3 жыл бұрын
ቤተ ኣምሓራዊያን ውድድ።
@bikeynati3739
@bikeynati3739 3 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 ኢትዮጲያ ለዘላለም ትኑርልን ምርጥ ስራ ምርጥ ባህል ወለዬዋች 😍😘😘😘😘
@user-xe3by1vi9d
@user-xe3by1vi9d 3 жыл бұрын
💚💛❤😍😍😍
@vanufenu8721
@vanufenu8721 2 жыл бұрын
እኔ ወልደያ ልጅ ነኝ እውነት ወሎየ በመሆኔ ኮርቻለው በጣም ነው የምታምሩት ሀንየ በርችልን❤❤❤❤😍😍
@tewelde1204
@tewelde1204 3 жыл бұрын
ደስ ስትሉ!!!!! ❤❤❤🇪🇷🇪🇷🇪🇷🕊🕊🕊🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️♥️
@snznnzjdjd4116
@snznnzjdjd4116 2 жыл бұрын
O
@wondwessenkebedeasfaw7445
@wondwessenkebedeasfaw7445 2 ай бұрын
Just a masterpiece,Wolloyenet Ethiopiawinet belom,Africawinet Sizelkem Alemakefaweinet newena bertulegn,GOd bless Ethiopia!!!!!!!!!
@yhm7276
@yhm7276 6 ай бұрын
ውቢት ሀናን ትክክለኛውን የአገርሽን ገፅታ ፈጣሪ በሰጠሽ ተሰምቶ በማይጠገበው ቅላፄ ደምፅሽ ሰለሰጠሽን ዕድሜና ጤና አብዝቶ ይሰጥሽ
@user-dj3mf1ix9q
@user-dj3mf1ix9q 3 жыл бұрын
ውይ ደስ የሚል ሀገርኛ ዘፈን ከቆንጆ ልጅ ጋር👏👏👏ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🙏🙏🙏
@MastewalAzmeraw
@MastewalAzmeraw 6 ай бұрын
like❤
@madinamadina8624
@madinamadina8624 3 жыл бұрын
የኔ ውድ የሰፈራችን እንቁ ሀኑቾየ ምርጥ ስራ ነው የኔ ውድ ♥♥♥
@lubabamohammed5284
@lubabamohammed5284 3 жыл бұрын
Hanuna betam new yemnameseginew. Berchilin. Yewollon bahil betam yemiyasay new. Thanks NRI
@esmaelmohammed3342
@esmaelmohammed3342 3 жыл бұрын
yes yes yes you can , Its real cultural music 👏🏽👏🏽👏🏽
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
እሰይ ራያ ቆቦዎች የት ናችሁ እንዲሁም ወሎወች ብሎም አማሮች 😍
@ZainabEthiopia985
@ZainabEthiopia985 3 жыл бұрын
አይንየ አለሁልሽ ከ ወልድያ ያገሬ ልጅ እህቴ
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 3 жыл бұрын
አለን ውዴ❤❤😘😘
@adinamelese4408
@adinamelese4408 3 жыл бұрын
Alen ke waja eht
@abirayakobo4723
@abirayakobo4723 3 жыл бұрын
@@adinamelese4408 ኑሩልኝ ደሞቸ 😍
@welloyewawelloyewa2025
@welloyewawelloyewa2025 3 жыл бұрын
አለን የኔ ምርጥ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@shimeleszegeye6677
@shimeleszegeye6677 3 жыл бұрын
አቤት ብሀላችን ውበቱ ወለየወች የት ናችሁ ውበት ሲለካ ዎሎነው❤❤❤❤❤ ወሎወች በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤❤ ሀንዬ እህታችን በርችልን ❤❤❤❤❤ ምርጥ ድምፅ❤❤❤❤❤ ወሎ ቤተ አማራ ❤❤❤❤❤
@husenibrahim6283
@husenibrahim6283 3 жыл бұрын
በእዉነት ተመችቶኛል በርቺ ሀኒቾ
@FrewBirhanu
@FrewBirhanu 3 ай бұрын
ዋው እድሜሽን ከፍያርግልን ሃናየ
@hhhhhhhh8812
@hhhhhhhh8812 3 жыл бұрын
ወሎየነት 😍 ምርጥ ስራ ነው ሀኒቾ 👌እኳን አደረሳቹ ክርስቲያኖች 😊
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደርስን💕💕💕💕🙏🙏🙏
@user-di2jq4of5p
@user-di2jq4of5p 3 жыл бұрын
እንኳን አብር አደረሰን❤❤❤❤❤❤❤
@hawahawa7592
@hawahawa7592 3 жыл бұрын
አይባልም አሽ 👎
@dgst137
@dgst137 3 жыл бұрын
እንኳን አብሮ አደረሰን እንወድሻል የኔ ምርጥ ሀበሻ ውድድድድ
@dgst137
@dgst137 3 жыл бұрын
@@hawahawa7592 ሀዋየዋ አድነቱ አይሻለንም
@gltube4471
@gltube4471 3 жыл бұрын
እስኪ በወሎ የሚኮራ በLike ያሳይኝ
@user-ys8ld3qh3d
@user-ys8ld3qh3d 3 жыл бұрын
አነደማመር ህት
@selamawitgetahun4236
@selamawitgetahun4236 3 жыл бұрын
ላይክ
@selamawitgetahun4236
@selamawitgetahun4236 3 жыл бұрын
መለሰከወሎ
@kibretteshome1673
@kibretteshome1673 3 жыл бұрын
Y0
@lailalaila5122
@lailalaila5122 3 жыл бұрын
1000 %
@kabtamuabayneh8279
@kabtamuabayneh8279 3 жыл бұрын
ባየ ባየው የማይሸለችኝ ምርጥ ሙዚቃ ተባረኪ አቦ
@tigistusiba7837
@tigistusiba7837 2 жыл бұрын
An amazing music which includes a unique type of facial expression of the singer and artistic ability! Thank you, artist Hanan,!!
@tutumare2909
@tutumare2909 3 жыл бұрын
በናታችሁ ወሎዬዎች ሼር አድርጉላት ምርጥ ስራ ነው ያቀረበችው ሀኒዬ በርች እዝችው ከዱባይ ነኝ 😊😘❤❤
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ሁሉም አማራዎች አጠቃላይ ሀበሾች ከብዙ ጥቂቱን ነካክታለች መገን ወሎ
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 3 жыл бұрын
እስኪ ሀናንን ውጫሌ የማውቅ ላይክ
@zebibaali6979
@zebibaali6979 3 жыл бұрын
እኔ ያውም ጎረቤቴ ነች
@tube3507
@tube3507 3 жыл бұрын
ጓደኛዬ ሀኒቾ❤kzfaq.info/get/bejne/m9V6mcmj1cjcp2w.html
@fatumaahmed4497
@fatumaahmed4497 3 жыл бұрын
ሀይስኩል አቃታለሁ
@user-mz6md7pf9c
@user-mz6md7pf9c 3 жыл бұрын
ወላሂ አቃታለሁ ሀይስኩል ውጫሌ 17
@user-se8ll8zn2q
@user-se8ll8zn2q 2 жыл бұрын
As wr wb ወጫሌወች ለሮመዳን እንድሁልም ለሌላ አስቤዛ ማድርግ ትፈልጋላችሁ
@Hayat-md6zt
@Hayat-md6zt 7 ай бұрын
proud to be Amhara 💜
@samrawitmekonet1833
@samrawitmekonet1833 3 жыл бұрын
በቃ መሂዲ ነው ከቆንጆዎች ሀገር ወሎ በርችልኝ 🇲🇱🇲🇱🇲🇱
@ayalayal4167
@ayalayal4167 3 жыл бұрын
የወሎ ውብ ባህላችን ሲያምር 👌😍😍💚💛❤
@user-pw6ho3fs8i
@user-pw6ho3fs8i 3 жыл бұрын
ይገርማል ጀግኒት እዚህ መድረሰሽ ከምንም በላይ ያስደስታል ።
@fasikaababu3790
@fasikaababu3790 3 жыл бұрын
ጀግና ነሽ በብዙ ተፈትነሽ እዚህ መድረስ ትልቅ ነገር ነዉ ሀናነየ
@nohmuller2248
@nohmuller2248 3 жыл бұрын
ወዉዉዉዉ ሚገርም ሥራ ሀናን የኛ ማር በርችልን እሒታችን 💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤
ТАМАЕВ УНИЧТОЖИЛ CLS ВЕНГАЛБИ! Конфликт с Ахмедом?!
25:37
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
00:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 4,7 МЛН
best remix by hanan abdu
9:39
mesfin assefa
Рет қаралды 122 М.
2016 ገራሚውን የሰርግ ላይ ጭፈራ ተጋበዙ!!
8:33
ራያ ሚድያ(RAYA MEDIA)
Рет қаралды 1,4 МЛН
지민 (Jimin) 'Who' Official MV
3:28
HYBE LABELS
Рет қаралды 14 МЛН
Doston Ergashev - Kambag'alga (Official Music Video)
5:32
Doston Ergashev
Рет қаралды 3,9 МЛН
Jaloliddin Ahmadaliyev - Kuydurgi (Official Music Video)
4:49
NevoMusic
Рет қаралды 4,9 МЛН
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 1,3 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 466 М.