No video

Ethiopian Spice - How to Prepare Berbere/Pepper Part 3 Final Step - የበርበሬ አፈጫጭ - ክፍል 3 የመጨረሻ ክፍል

  Рет қаралды 29,651

Adane - Ethiopian Food

Adane - Ethiopian Food

Күн бұрын

Shop Here spreadshop-adm... Ethiopian Food
Join ME to get access to perks: አባል ሁኑ
/ @ethiopianfood
ሱቅ 👉 / @ethiopianfood

Пікірлер: 121
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
እኔም እወዳችኋለው አሰመግናችኋለሁ የምትፅፉልኝ አስተያየት በጣም ነው የሚያበረታታኝ
@user-kl3cu2dv2x
@user-kl3cu2dv2x 6 жыл бұрын
mamay betam new ymewodesh
@sadiyaali2513
@sadiyaali2513 6 жыл бұрын
Adane አዳነ ❤
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
ከይቅርታ ጋር ምን ነበር ሽልማቱ? ባለፈውም ኮሜንትሽን አይቼ ነበር
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 6 жыл бұрын
ብዙ ሰው ጥያቄውን መልሶታል ግን ከ አንድ አስከ ሶስት የወጡ ናቸው የሚሸለሙት አሸናፊዎቹን እዚ ላይ ማየት ትቺያለሽ ክብሬ ነሽ ኢትዮጵያ kzfaq.infocommunity?disable_polymer=1
@mintamirmolla4230
@mintamirmolla4230 6 жыл бұрын
@@Ethiopianfood זז''שש
@mohamedali1858
@mohamedali1858 5 жыл бұрын
ሁሌም እከታተላለሁ አስተያየት የምሰጠው ግን የመጀመሪያዬ ነው የማየው ስራ ሁሉ በጣም ቆንጆ ነው እድሜ ይስጥልኝ
@SelamEthio
@SelamEthio 6 жыл бұрын
ማማዬ እረጂም እድሜ እግዚአብሔር ያድሎት።
@user-yh5pt5bl1v
@user-yh5pt5bl1v 6 жыл бұрын
ማሚዬ እግዚአብሔር ባልሽብት ይጠብቅልን አው ለኛ ለልጆችሽ የማናውቀውን አስውቂን መልካም መሆን ለራስነው እናመስግናለን እናታችን
@user-pd3rq7df7k
@user-pd3rq7df7k 6 жыл бұрын
በእውነት መልካም እናት ነወት ማሚ ምስጋናየ ከልብ ነው ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይወፍቀወት
@tejitukesks7951
@tejitukesks7951 6 жыл бұрын
ዋው ማማየ በጣም ነው ሚያምረው በእውነት እምፈልገው እንዴት አድርጌ ነው ማዘጋጀው እያልኩ ነበር በጣም አመሰግናለሁ መዳሃህኒያለም እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@ashokthankey7547
@ashokthankey7547 5 жыл бұрын
Please can you give names of all the spices you have used. This will help me a lot since I do not understand Amharic language. Thank you
@jackjill3205
@jackjill3205 4 жыл бұрын
spice 1, 2 , 3 , 4 , 5 , 6 , 7
@user-df7wl1cb3e
@user-df7wl1cb3e 6 жыл бұрын
እውነት ለመናግገር ምርጥ እናት ነሽ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ማማየ
@dinasaman8584
@dinasaman8584 2 жыл бұрын
Can someone please translate this with the ingredients used and amounts to English
@fayrouzanan6354
@fayrouzanan6354 6 жыл бұрын
ማማዬ በጣም እናመሰግናለን አፌ ቁርጥ ይበል ለዚ ጣፍጭ ቃሎት እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን!!!!!!
@rosieposie.x0
@rosieposie.x0 6 жыл бұрын
አይ እማማዬ ጎመን ዘር አልተስደደም ሀገሩን ወዳድ ነው ጎመንዘርዬ የኔ ጀግና ሀገር ውዳድ እውነትክን ነው ስደት ለማን ጠቀመ ለስናፍጭም አልሆነ
@mibrakkahsay898
@mibrakkahsay898 5 жыл бұрын
Kkkkkkkkkkk
@hayathassen1357
@hayathassen1357 5 жыл бұрын
በጣም ይገትማል ሞቴንም ኑሮየንም ባህር ብሎ ነው ሃሃሃሃሃሃ
@marlishaile6239
@marlishaile6239 4 жыл бұрын
😁😁😁😁
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 6 жыл бұрын
የአብሽ ቅመም አሰራር አሳዩን አብሽ በጣም ነው የምወደው።
@ekg2186
@ekg2186 9 ай бұрын
አመሠግናለሁ!🙏
@marifatofik6075
@marifatofik6075 3 жыл бұрын
እማማዬ ሞያ ስፈልግ ቶሎ ወደ እርሶ ጋ ነው ምገባው የእናቴን ሞያ ስለሚመስለኝ እድሜና ጤና❤❤❤❤
@superawesomechannel9371
@superawesomechannel9371 4 жыл бұрын
it is a good idea actually to make ourselves at home . it is healthier and convenient to do it as long as you collect all the spices
@zahraaliali8483
@zahraaliali8483 6 жыл бұрын
ማማየ እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛ
@user-sv4rt7nh7u
@user-sv4rt7nh7u 5 жыл бұрын
እማየ፡ረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጠሽ፡ፈጣሪ
@tizita532
@tizita532 6 жыл бұрын
Emama asetawesugn enatem asfacheta setemata legorebate lekemesha tewased nabare BLESS YOU
@nejatumuayub6232
@nejatumuayub6232 2 жыл бұрын
ማማዬ ❤️ የኔ ባለሙያ እኔም ልክ እንዳንቺው አድርጌ ነው በርበሬ እማዘጋጀው ዕጅሽ ይባረክልኝ
@mimies1400
@mimies1400 5 жыл бұрын
Ememaye thank you so much! You take me back in time... Delez Berber on the 3rd day fitit senbela ..eweyee yebefberew shitaw sefech..!
@faudiyaifta8327
@faudiyaifta8327 6 жыл бұрын
ያሰቡት ይሳካሎት መጨረሻዋትን ያሳምረው ማማዬ እኛም ተጠቃሚ ያድርግን
@wongelagazi9624
@wongelagazi9624 2 жыл бұрын
God bless you mamiye
@azizaabubeker4858
@azizaabubeker4858 6 жыл бұрын
Thank you I learn a lot
@user-xb9dd6dy4v
@user-xb9dd6dy4v 6 жыл бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ
@faudiyaifta8327
@faudiyaifta8327 6 жыл бұрын
ያሰቡት ይሳካሎት መጨረሻዋትን ያሳምረው ማማዬ እኛም ተጠቃሚ ያድርግን.
@fititewerke3920
@fititewerke3920 5 жыл бұрын
እናት እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ
@marina.jesuslove7976
@marina.jesuslove7976 6 жыл бұрын
Welcome back dear mamy May God blessed u and ur family long life with happiness😘😘😘
@rewinateklay4730
@rewinateklay4730 5 жыл бұрын
wow nice recipe thank you mum!!!
@mesarttesefa1965
@mesarttesefa1965 6 жыл бұрын
ማማየ እድሜና ጤና እግዚአብሔር የስጠዎት
@user-zu7ko3qs6b
@user-zu7ko3qs6b 5 жыл бұрын
እኔ በጣም የሚከርመኝ ከትልቅነተዎ ጋር ትህትናዎ ነው በጣም ይገርመኛል እድሜና ጤና ይስጠዎት እማማየ
@meronkeleme8660
@meronkeleme8660 3 жыл бұрын
May God bless you.
@hananlubaba8447
@hananlubaba8447 6 жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ እናቴ ተባረኪ
@abebemeka2268
@abebemeka2268 3 жыл бұрын
Enate enamesgnalen edmena tenan yadlot
@yewourkwha21bisrat38
@yewourkwha21bisrat38 6 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን
@Helen-ci3zu
@Helen-ci3zu 3 жыл бұрын
God bless you mother 👩 🙏 ❤
@mesereteayalew8239
@mesereteayalew8239 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሚየ
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 6 жыл бұрын
ጥቁርአዝሙድና ኮሮሬማ በርከት ቢል ያጣፍጠዋል።
@nameyoutube4480
@nameyoutube4480 5 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@rahwaaraya3021
@rahwaaraya3021 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥዎት 😍
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j 6 жыл бұрын
እማየ እንደምን አለሽ. እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የሚያምር እጅሽ ይባረክ እናቴ.
@zionyonasweracho1449
@zionyonasweracho1449 5 жыл бұрын
ye Adane Enat endet not. i am very surprised about you. you are blessed. just to inform you this time in Ethiopia there is 'medeleza machine' in all places..
@alemwobe3044
@alemwobe3044 6 жыл бұрын
ዋዉ እማየ በጣም ሁላችንም እንወድሺ አለን እሟሟሟሟሟሟ ልጆች ስትይ እፍፍፍፍ ቃል የለኝም እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋረ ይስጥሸ
@faudiyaifta8327
@faudiyaifta8327 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝአመሰግናለሁ
@eteneshdessie84
@eteneshdessie84 6 жыл бұрын
እማዬ እንውድሻለኝ እግዚአብሔር እጆትን ይባርከለን
@addistertais2716
@addistertais2716 5 жыл бұрын
Mameye betam wedjewalew timrtishin wesagn program new
@user-wq8ud8ui2f
@user-wq8ud8ui2f 6 жыл бұрын
ማማየእጂሽይባረክ
@ewsa2739
@ewsa2739 6 жыл бұрын
ማማዬአናመሰግናለን
@bilenmillion1179
@bilenmillion1179 3 жыл бұрын
Thank you so much you become a comedian . You made me laugh so hard.👍🏾👍🏾👍🏾
@user-cq4df3qw3h
@user-cq4df3qw3h 6 жыл бұрын
tnx momye
@talajombaro7730
@talajombaro7730 6 жыл бұрын
እናመስግናለን
@mhbobaxxmashaallsh
@mhbobaxxmashaallsh 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማማየ
@thetruthwillsetyoufree736
@thetruthwillsetyoufree736 5 жыл бұрын
thanks mami
@MihretDabaErensso
@MihretDabaErensso 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን
@jamosalih8816
@jamosalih8816 3 жыл бұрын
جزاك الله خير ممكن ترجمه بهارات بالعربي
@faudiyaifta8327
@faudiyaifta8327 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
@user-tr9qn7mt4m
@user-tr9qn7mt4m 6 жыл бұрын
enameseginalen mamaye
@sunshinebetew6230
@sunshinebetew6230 6 жыл бұрын
ማሚ እናመሠግናለን😍😍😍😍😍
@azizaaziza3114
@azizaaziza3114 6 жыл бұрын
ማሚ ይቅርት እና በርበሬ ሰናሰፈጨ አሠር ኪሎ በርበሬ ቅመም ከሁሉም አይንት ግማሸ ኪሎ ቅመም ብንጨምር ይበዛል ወይ በፈጥርውት ቢዶ ሰርተው ያሳዩኝ እናቲ
@rahimaqatar5033
@rahimaqatar5033 6 жыл бұрын
ተበረኩ እናተችን
@minaiaminaplace2086
@minaiaminaplace2086 6 жыл бұрын
ማሚ እናመሰግናለን ተባሩኩ
@user-sf9bc3vt4f
@user-sf9bc3vt4f 4 жыл бұрын
ይምርልማሽአላህ
@NT-ge4gz
@NT-ge4gz 6 жыл бұрын
Bemam new mnamesgnew enati kmlbet😍😍😍😍😍
@user-mx3sj2sf1q
@user-mx3sj2sf1q 6 жыл бұрын
ተባረኪ ማማየ እናቴ ያላስተማረችኝን ካንቺ ብዙ እውቀት ተማርኩ እናቴንማ። ትቻት ስደትን መረጥኩ
@emuyekindie1761
@emuyekindie1761 6 жыл бұрын
Enamesgenalen. Mami
@tekotatari
@tekotatari 6 жыл бұрын
Motherye Gomenzer wholefoods store yagegnutal!
@fanosf9611
@fanosf9611 5 жыл бұрын
Waootkiyu
@asterchala5894
@asterchala5894 4 жыл бұрын
Eshii inatachin ina mesaginalena
@stomsaleh974
@stomsaleh974 3 жыл бұрын
Can u tell us the spices name in English please
@sultanalshehhi3637
@sultanalshehhi3637 6 жыл бұрын
And frsula hhh ay mamaya endat endmwdeshe enay anche beya new emtrashe enaten selmtmsyghe erjem edmey ena tena
@user-jx7fh9nu7o
@user-jx7fh9nu7o 6 жыл бұрын
እጀቹ ይበራክ ማዘር
@LoveYourself-vh7fy
@LoveYourself-vh7fy 5 жыл бұрын
مشکووره بلییز اکتبی لی المکونات بعربی او بنجلیزی او ای حد یشوف تعلیقی الله یدخلکو الجنه 😩لو سمحتووو🙏
@seblefentaw1642
@seblefentaw1642 5 жыл бұрын
ማማየ በግምት በርበሬው አንድ ኪሎ ትሆናለች?
@user-fy7hu2zc6e
@user-fy7hu2zc6e 6 жыл бұрын
ታኪው ማማዬ
@ruhitruhit4853
@ruhitruhit4853 6 жыл бұрын
ማሚመሸላህአገረንአስታወሽኝ ገረበቶ ቸን
@batkerobekele3610
@batkerobekele3610 6 жыл бұрын
ማዘር ዘለላውን በሮበሬ የት ነው የሚገኘው
@LoveYourself-vh7fy
@LoveYourself-vh7fy 5 жыл бұрын
Can you sell us this Berber in Amazon and will buy it Please😭😭😭😭😭
@jackjill3205
@jackjill3205 4 жыл бұрын
which country you from?
@alhmdulillahyaarabbii4993
@alhmdulillahyaarabbii4993 5 жыл бұрын
Adane amzagenalew tonkou
@gidisuna105
@gidisuna105 5 жыл бұрын
Please just the ingriendent in englich please
@jackjill3205
@jackjill3205 4 жыл бұрын
spices
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 жыл бұрын
እደ ወፍጮ ግን አይሆንም እኮ ጨው ለማዳቀቅም ይረዳል በጠርሙሱ ማስቀመጫ ቢቀመጥ የበለጠ ሸጋ ነው
@hananhabesha1590
@hananhabesha1590 4 жыл бұрын
Mamaye lachanalu adis behonm kayehut gemro suse honewbegal mamaye enaten new yemetemsyeg wdddd aregeshalew
@Ethiopianfood
@Ethiopianfood 4 жыл бұрын
Selam Hanan, ke tilant jemiro yanchin tiru tiru comentoch saneb neber sirawochen silewededshachew des bilognal lemtsechiwm tiru yehonu asteyayet egzihabher yakbrilign..enkuwan wede channale metash 😊
@astekastek1000
@astekastek1000 5 жыл бұрын
የሚጥሚጣ።አሰራር።አሳይን።ከነ።ቅመሙ።ማሚዬ።እወድሻለሁ
@azebgezahegn7358
@azebgezahegn7358 4 жыл бұрын
amessegnalehu
@zahrazahra3249
@zahrazahra3249 6 жыл бұрын
በርበሬ ሳስፈጭ ሰናፍጭና ጎመዘር ጨምሬ አላቅም ሌላው ደግሞ ገውዝ ወይም የፈረንጅ ኮረሬማ ኤትዬጵያውስጥ አይገኝም ግን በውጭ ያሉ ያገኙታል ።
@habeshawollotube3785
@habeshawollotube3785 5 жыл бұрын
ውዶች ክፍል 2 አላገኘሁትም እሳ
@kongitalemu5495
@kongitalemu5495 5 жыл бұрын
እበርበሬ ላይ ጎመን ዘር ስናፍጭ ገውዝ ሲገባ በህይወቴ አይቼም ሠምቼም አላውቅም ለነገሩ ሠው እንደሙያው ነው ቢሆንም ከላይ የጠቀስኳቸው ነገሮች ሲገቡ ሰምቼም አላውቅም
@bosanasanvetu3084
@bosanasanvetu3084 6 жыл бұрын
😘😘💗
@emkade7138
@emkade7138 6 жыл бұрын
Wlcome
@sabfisabakoo5812
@sabfisabakoo5812 6 жыл бұрын
💖💖💖💖💖💖😍😍😍😙😙
@senifeker5482
@senifeker5482 4 жыл бұрын
Fersula mindnew
@habeshawollotube3785
@habeshawollotube3785 5 жыл бұрын
እስቲ ውዶች ሄሎ ሀበሻ የሙልለውን ሊንክ ላኩልኝ ጠፋብኝ እና ነው ብዙ ትምህርት አለው
@saneyamusa8990
@saneyamusa8990 4 жыл бұрын
ለኔም ላኪልኝ ፕሊስ
@fatmhw1175
@fatmhw1175 6 жыл бұрын
mama ❤ ❤ ❤ ❤ ❤ 💋 ❤ 💋 ❤ 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 🙌 💕💕💕💕💕💋💋💋💋💋👌👈💯💯💯💯💯💯💯🎁🎁🎁🎁🎁💺
@ruhitruhit4853
@ruhitruhit4853 6 жыл бұрын
ወይስደትለማንልውሰድአልሽአዞሽ
@AntiProtonBoy
@AntiProtonBoy 4 жыл бұрын
ቅመማ ቅመሞችን ወደ እንግሊዝኛ ለመተርጎም ሊረዳኝ የሚችል ሰው አለ? በአማራጭ ፣ በአፍ መፍቻ ቋንቋዎ ቅመማ ቅጾችን ይጻፉ እና Google ን በመጠቀም መተርጎም እችላለሁ። ቅመማ ቅመሞችን (ቅመሞችን) በቪዲዮው ውስጥ በተመሳሳይ ቅደም ተከተል መፃፋቸውን ያረጋግጡ ፡፡
@user-mu3vd9jf9d
@user-mu3vd9jf9d 6 жыл бұрын
ጥሎብኝ አብሽ በርበሬ ውስጥ አልወድም ወላ ሽሮ ውስጥ በተረፈ አሪፍ ነው ማማ እኔም ሁለት ፍሬ ነበረኝ ደለዝኩት እና አሳድሬ ከዛ ፀሀይ ላይ ደረቀ እና ከዛ አመስኩት ትንሽ ከዛ ደረቁን ቅመም ጨምሬ አደቀኩት ከዛ ሁለት ፍሬ ናት በርበሬዋ የስት ኪሎ ቅመም ጨምሬ ምርር አላለም ሽታው ግን ሲጥም ደሞ የተደለዘውን ፈትፈት አድርጌ ስበላው ኧረ ተውይ ሲጥም እና እደዛ ኖ
@tenayimer5596
@tenayimer5596 3 жыл бұрын
እባክሽ ያችን በርበሬ ሰራሁ ብላ በማይጥም እንግሊዝኛ የምትሞላቀቀውን አስተምሪያት ! ስልጣኔ የተሰባበረ እንግሊዝኛ መናገር ይደብራልና ! አማርኛዋንም ታሻሽል አታበላሸው።
@jackjill3205
@jackjill3205 4 жыл бұрын
ማማዬ እረጂም እድሜ እግዚአብሔር ያድሎት።
@faudiyaifta8327
@faudiyaifta8327 6 жыл бұрын
ያሰቡት ይሳካሎት መጨረሻዋትን ያሳምረው ማማዬ እኛም ተጠቃሚ ያድርግን
@kokebmitiku8313
@kokebmitiku8313 4 жыл бұрын
May God Bless You
@faudiyaifta8327
@faudiyaifta8327 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝአመሰግናለሁ
@medena1617
@medena1617 6 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@faudiyaifta8327
@faudiyaifta8327 6 жыл бұрын
ጤና ይስጥልኝ
Best Ethiopian movie#youtubeshorts #foryou #2022 #hastag
0:17
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 16 МЛН
Please Help Barry Choose His Real Son
00:23
Garri Creative
Рет қаралды 22 МЛН
а ты любишь париться?
00:41
KATYA KLON LIFE
Рет қаралды 3,1 МЛН
ልዩ ቀላል የምጥን ሽሮ አዘገጃጀት ✅
33:37
Enat - Ethiopian food
Рет қаралды 592 М.
Ethiopian Food - How to Cure Shekla - ሸክላ እንዴት እናሟሽ?
33:56
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 17 М.
Ethiopian Food "How to Make Awaze " የአዋዜ አሰራር
20:46
Adane - Ethiopian Food
Рет қаралды 361 М.
Berbere  | The Spice Files.
3:24
The Gourmet Gambit
Рет қаралды 12 М.
Harley Quinn's desire to win!!!#Harley Quinn #joker
00:24
Harley Quinn with the Joker
Рет қаралды 16 МЛН