Ethiopian Vegetable Soup የአትክልት ሾርባ አሰራር

  Рет қаралды 9,107

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

Жыл бұрын

የቅመም ግብዐቶች እና መጠን
በሾርባ ማንኪያ 1 የዶሮ መረቅ
በቡና ማንኪያ 1 (ሮዝሜሪ ፣ ቀረፋ እና ቁንዶ በርበሬ )
የግብዐት መጠን እና አበሳሰል
1. 2 ድንች
2. 2 ካሮት
3. 100ግራም ተለቅሞ፣ ታጥቦ የተቀቀለ ድፍን ምስር
4. 2 የሾርባ ማንኪያ ነጭ ሽንኩርት
5. 150ግራም ቀይ ሽንኩርት
6. 2 ኩባያ መኮረኒ
7. ትንሽ ፓስታ
8. ጨው

Пікірлер: 33
@simtaye110
@simtaye110 Жыл бұрын
This looks so delicious 😋
@meremmuhamef4250
@meremmuhamef4250 7 ай бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ሞያ እየለመድኩኝ ነው ደሞ የባለን ሹራብ ነውደ የለበስከው
@fevengebremeskel6180
@fevengebremeskel6180 8 ай бұрын
አጀህ የባርክ 🙏
@senadejene6863
@senadejene6863 2 сағат бұрын
የልጆች ምግብ አሰራር ለትምህርት ቤት
@birukgoitom1387
@birukgoitom1387 Ай бұрын
የታለ የቅመሙ አይነቶችው ስሙን አልፀፍክልንም አኔ ከርዋንዳ ነው የምከታተልህ ሁልጊዜ ተከታታይህ ነኝ የቅመሙችን አይነት ሁልጌዜ ፀፍልን በናትህ
@MaldaDejene
@MaldaDejene 28 күн бұрын
.... More የሚለዉን ነክተሽ ማየት ነው... ሁሌም እዛ ላይ አለ
@mirimiri3396
@mirimiri3396 Жыл бұрын
❤❤
@SalihaMohammed-ru1tb
@SalihaMohammed-ru1tb Жыл бұрын
Banti nw balen yeyazkut bertalgi wendeme😊
@melegna
@melegna Жыл бұрын
ከልብ እናመሰግናለን
@melat-dz5uz
@melat-dz5uz 4 ай бұрын
❤❤❤
@EkramEkram-o4x
@EkramEkram-o4x 15 күн бұрын
የታለ በሀሳብ መስጫው ላይ የተናገርከው ውንድሜ
@maraky4381
@maraky4381 20 күн бұрын
Broccoli mechemer binfelig min seat enchemir?
@melegna
@melegna 15 күн бұрын
ብቻውን ቀቅለው መጨረሻ ላይ መጨመር ይችላሉ ካልሆነ መሃል ላይ በደንብ አጥበው በትንንሹ ከትፈው መጨመር
@witnessing100
@witnessing100 4 ай бұрын
አትክልት ሾርባ ላይ ስጋ ብንጠቀም እንችላለን??
@samridire8460
@samridire8460 Жыл бұрын
የታለ ቅመሙ እና የማብሰያ ሰዓቱ
@melegna
@melegna Жыл бұрын
የመረጃ መስጫው ላይ አስቀምጠናል
@menen16
@menen16 11 ай бұрын
​@@melegnayetegnaw merega mesecha
@sofiabeautytube4129
@sofiabeautytube4129 8 ай бұрын
@@menen16description box
@MaldaDejene
@MaldaDejene 28 күн бұрын
​@@menen16 ከ view ketlo... More yemilewun menkat new
@user-kw9ey8lf3s
@user-kw9ey8lf3s 5 ай бұрын
የቅመም አይነቶች😢😢
@henoksisay9713
@henoksisay9713 Жыл бұрын
bro pls የሰላጣ dressing ስራልን thx
@melegna
@melegna Жыл бұрын
አለ ዝርዝሩ ላይ ይመለከቱ
@KasecheAbule-nm9rs
@KasecheAbule-nm9rs Жыл бұрын
የታለ የቅመም አይነቶችን የፃፍከው? የምር ፈልጌ አጣሁት
@melegna
@melegna Жыл бұрын
መረጃ መስጫው ላይ ተዘርዝሯል
@The.power.of.now123
@The.power.of.now123 Жыл бұрын
Kelay alesh
@mannathabu2186
@mannathabu2186 Жыл бұрын
​@@melegna1:47
@HaftomkidanemaryamBahta-sj9kj
@HaftomkidanemaryamBahta-sj9kj 11 ай бұрын
ምን ያክል እርድ እደተደረገ አልተፃፈም እኮ
@melegna
@melegna 11 ай бұрын
ግማሽ የሾርባ ማንኪያ
@astronah2930
@astronah2930 4 ай бұрын
ቅመሞቹ ን ስማቸውን ብትናገር ጥሩ ነው
@wubitgeremew719
@wubitgeremew719 Жыл бұрын
Seatun nigaran yemabsaya
@melegna
@melegna Жыл бұрын
እንደ እሳቱ ሙቀት ይወስነዋል እኔ ግነ በመካከለኛ ሙቀት እስከ 45 ደቂቃ ፈጅቶብኛል
@SalihaMohammed-ru1tb
@SalihaMohammed-ru1tb Жыл бұрын
Yet ale😔
@melegna
@melegna Жыл бұрын
መረጃ መስጫው ላይ አስቀምጠናል
Ethiopian Vegetable Soup የአትክልት ሾርባ
8:11
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,8 М.
IQ Level: 10000
00:10
Younes Zarou
Рет қаралды 12 МЛН
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,8 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 52 МЛН
Tomato sauce የቲማቲም ስጎ አሰራር
9:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 17 М.
ምርጥ የአትክልት ሾርባ/ veggie soup
7:08
Tina Habeshawit
Рет қаралды 225 М.
How to make Vegetable Stock Cubes at Home
8:03
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 20 М.
የአጃ(ሹፋን) በአተክልት ሾርባ አሰራር
10:38
Enat tube እናት ቲዩብ
Рет қаралды 42 М.
How to store fruit and vegetables in refrigerator
5:42
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Ethiopian food how to make Minestrone with fish ሚኒስትሮኒ ሾርባ አስራር
10:02
Проверил, как вам?
1:00
Коннор
Рет қаралды 20 МЛН
Inside out 2 hard color game
0:14
Nazar family
Рет қаралды 19 МЛН
Застрял подо льдом😨 #freekino
0:35
FreeKino
Рет қаралды 2,4 МЛН