Ethiopian Vegetable Soup የአትክልት ሾርባ

  Рет қаралды 4,757

Melegna | መለኛ

Melegna | መለኛ

Ай бұрын

የአትክልት ሾርባ
የአትክልት ሾርባውን ለማዘጋጀት የሚያስፈልጉን የአትክልት አይነት እና የማጠፈጫ ቅመሞች መጠን
ከስር የተዘረዘረው መጠን ለአራት ሰው የሚሆን ነው
- 100ግራም በደንብ ታጥቦ በትንንሹ የተከተፈ ብሮክሊ
- 6 ፍሬ ነጭ ሽንኩርት
- 1 ተለቅ ያለ ታጥቦ ተልጦ የትንንሹ የተከተፈ ድንች
- 2 ራስ ሺሪ ሚሪ የተከተፈ ቀይ ሽንኩርት
- 1 ተለቅ ያለ ታጥቦ ተልጦ በትንንሸዑ የተከተፈ ካሮት
- 2 የሾርባ ማንኪያ በቀጭኑ የተከተፈ የባሮ ሽንኩርት
- የፈላ ውሃ
የማጠፈጫ ቅመሞች
እርጥብ ቅመሞች
- 1 የላውሮ ቅጠል
- 1 በሶብላ
ደረቅ ቅመሞች በቡና ማንኪያ ልኬት ትለኩ እና ሾርባው ላይ ግማሽ የሾርባ ማንኪያ ከድብልቁ ትጠቀማላችሁ የተረፋችሁን ደግሞ እንደገና ሾርባውን ስታዘጋጁ መጠቀም ትችላላችሁ
- ግማሽ ሚጥሚጣ
- ግማሽ ቀረፋ • How to make Cinnamon P...
- ግማሽ ቁንዶ በርበሬ
- ግማሽ ሮዝሜሪ • Rosemary Powder የሮዝሜሪ ...
- ግማሽ የዝንጅብል ዱቄት • How to make Ginger Powder
ማባያ፡
- የተጠበሰ የፉርኖ ዱቄት ዳቦ
- የገብስ እና የአጃ ዳቦ
- ድርቆሽ

Пікірлер: 20
@mariyamabrar7251
@mariyamabrar7251 25 күн бұрын
በጣም ጥሩ ትምርት እያገየሁ ነው ወንድም ከልብ አመሰግናለሁ መልክ ይስጠኝናአ ሞያ ከጉሬቤቴዬ😅😅❤
@selamawitwolde7823
@selamawitwolde7823 28 күн бұрын
እናመሰግናለን
@azebwalday7472
@azebwalday7472 27 күн бұрын
Well done t❤❤❤wonderful
@ያሪዳር
@ያሪዳር 28 күн бұрын
አናመሰግናለን 👍👍
@DadaTube225
@DadaTube225 27 күн бұрын
መሩዬደምሪኝ
@HabtamAsres-wf8jm
@HabtamAsres-wf8jm 28 күн бұрын
ባለ ሞያ ❤
@DadaTube225
@DadaTube225 27 күн бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@SumyaMaru
@SumyaMaru 28 күн бұрын
ماشاء الله
@DadaTube225
@DadaTube225 27 күн бұрын
እሕቴደምሪኝ
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 28 күн бұрын
ክብረት ይስጥልን🙏
@DadaTube225
@DadaTube225 27 күн бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@user-tigi818
@user-tigi818 28 күн бұрын
እዴት አላችሁ እኔ አድስ ነኝ ሰብስክራይብም አድርጊያለሁ እናመሰግናለን 🙏
@FasikaDudu
@FasikaDudu 28 күн бұрын
lekiremtu teru amarach new yasayehen enamasaginalen
@DadaTube225
@DadaTube225 27 күн бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@user-td9vu6qu5l
@user-td9vu6qu5l 28 күн бұрын
የዱባ ወጥ አሰራር አትርሳ
@DadaTube225
@DadaTube225 27 күн бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@hellinahabtamu9405
@hellinahabtamu9405 27 күн бұрын
ጥያቄ አትመልሱም እነዴ? comment ብቻ ነው ምታነቡት? ጥያቄ አታነቡም?
@DadaTube225
@DadaTube225 27 күн бұрын
ውዷደምሪኝ❤
@BUY_YOUTUB_VIEWS_280
@BUY_YOUTUB_VIEWS_280 28 күн бұрын
only love and support from Germany
@melegna
@melegna 28 күн бұрын
እናመሰግናለን
ዮአዳን (ክፍል 19)
31:38
ለዛ
Рет қаралды 67 М.
Oven Baked Potatoes የድንች ጥብስ
8:09
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
Sigma girl and soap bubbles by Secret Vlog
00:37
Secret Vlog
Рет қаралды 15 МЛН
Jumping off balcony pulls her tooth! 🫣🦷
01:00
Justin Flom
Рет қаралды 27 МЛН
Useful gadget for styling hair 🤩💖 #gadgets #hairstyle
00:20
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 10 МЛН
لااا! هذه البرتقالة مزعجة جدًا #قصير
00:15
One More Arabic
Рет қаралды 10 МЛН
How to make Ethiopian Lentil Stew ምስር በስጋ
8:01
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 4,7 М.
Bulla Firfir ቡላ ፍርፍር በእንቁላል
9:02
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 5 М.
Chicken and Rice ሩዝ በዶሮ
8:38
Melegna | መለኛ
Рет қаралды 7 М.
王子居然在家这样 #艾莎
0:38
落魄的王子
Рет қаралды 24 МЛН
я,когда приехала к бабушке #shorts
0:12
Kamilla Family
Рет қаралды 1,1 МЛН
Stainless Steel Mesh Coffee and Tea Strainer
0:33
Smartest Workers
Рет қаралды 18 МЛН
Читерская рыбалка!🤯🐟 (@fishinglover790)
0:24
Взрывная История
Рет қаралды 1,9 МЛН