🔥 ኬክ የሆነ ድፎ ዳቦ አገጋገር | ምጠቀማቸው ነገሮች | How to make Ethiopian Bread | Ethiopian Beauty

  Рет қаралды 99,203

Ethiopian Beauty

Ethiopian Beauty

3 ай бұрын

Round bread/cake pan bit.ly/4aAkgA5

Пікірлер: 105
@bezamuluneh4754
@bezamuluneh4754 3 ай бұрын
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው የተወደዳችሁ በተቻለ አቅም አሉምኒየም የሆኑ ወይም አሉምኒየም በትንሹም ቢሆን ያላቸው የኦቨን እቃ ድስቶች ለማብሰያም ቢሆን ለመሸፈን አትጠቀሙ ከጥቅሙ ጉዳቱ በጣም ከፍተኛ ነው
@nadiaadel6853
@nadiaadel6853 3 ай бұрын
Tekekele My sister,
@HawaAhmed-ey3si
@HawaAhmed-ey3si 3 ай бұрын
ማለት አብራሪዉ
@user-bn1pd5ul9f
@user-bn1pd5ul9f 2 ай бұрын
ምንድነው ጉዳቱ ንገሪን
@user-px7vw5su6b
@user-px7vw5su6b 10 күн бұрын
It is CANCEROGENOUS.የተፋቀ፡ብርት፡ድስት፤መጥበሻ፡በተለይ፡እነዚህ፡ቴፋልየሚባሉት።ካላችሁ፡እንዳይፋቁ፡በሲሊኮን፡አልያም፡በእንጨት፡ማማሰያ፡አማስሉ።ትንሽም፡ብትሆን፡ከተፋቀ፡ለአትክልት፡መትከያ፡እንኳን፡አይሆንም።አደራ፡ከጤና፡አይበልጥም።ኢትዬጵያ፡ያላችሁ፡በሸክላ፡ድስት፡ተጠቀሙ።አሉሚንየም፡ቢሆንም፡ከህንድ፡አገር፡የሚመጡ፡አትግዙ።And ask yourself why there are more kidney failures?????
@emamah4239
@emamah4239 3 ай бұрын
እጅግ በጣም የሚያምር ዳቦ ነው የጋገርሽው እናመሠግናለኝ የኔ ባለሙያ ቀጥይበት 👌።
@mihretyonatan9497
@mihretyonatan9497 2 ай бұрын
Betam arif new Geta ijishin yibarekew Tebareki.
@lilyadmasu9976
@lilyadmasu9976 3 ай бұрын
ውይ ዲቦዬ እጅሽን ይባርከው🙏🏽 ባለሞያ ነሽ
@rahal5624
@rahal5624 3 ай бұрын
በጣም ያምራል
@mattsworld5270
@mattsworld5270 3 ай бұрын
looks amazing.
@sunberhair
@sunberhair 3 ай бұрын
Finally a video of the food, I can't wait to follow the video!
@genetabraha2794
@genetabraha2794 3 ай бұрын
So good. God bless you
@adanechassefa8156
@adanechassefa8156 Ай бұрын
ጎበዝ እጅሽ ይባረክ።
@be_hailu5634
@be_hailu5634 21 күн бұрын
Nice! Thanks so much!
@elizabethnegash6705
@elizabethnegash6705 3 ай бұрын
Deboyee balemoya nesh thank you
@tigistman6826
@tigistman6826 3 ай бұрын
እዴት የሚያምር ዳቦ ነው አስጎመጀሽኝ የኛ ባለሙያ በርቺልን የዳቦ መጋገሪይ እቃውን ከአማዞን አለ ብለሽ ነበር ሊንኩን አስቀምጭልኝ እባክሽ እናመሰግናለን❤❤
@guy7911
@guy7911 11 күн бұрын
ማሻአሏህ ያምራል በርቺ
@azebhailu6984
@azebhailu6984 3 ай бұрын
Thank you for sharing
@tegestayele1900
@tegestayele1900 2 ай бұрын
ዘናጭ +ባለሙያ ❤❤
@meazadinku5412
@meazadinku5412 3 ай бұрын
God job ❤❤❤❤
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 2 ай бұрын
good job God bless you🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@elsaelsa2213
@elsaelsa2213 2 ай бұрын
Wow beautiful
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Waw waw waw ❤❤❤
@NigistB-mb6ht
@NigistB-mb6ht 3 ай бұрын
Nice! Where did you get the pan?
@asterasmerom8644
@asterasmerom8644 23 күн бұрын
ዲቦራዪ እጅሽ ይባረክ
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 3 ай бұрын
፣ኮባ ተጠቀሚ ቴሥቱ ቆንጆ ነው። ሥንዴ ብቻ ተጠቀሚ ብሊች የሆነ ነገር አትጠቀሚ። በተረፈ ተባረኪ።
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 15 күн бұрын
ስንዴ ዱቄት አለ እንዴ እዝህ ሀገር?
@user-zc8sr1sh9j
@user-zc8sr1sh9j 15 күн бұрын
@@user-wj1ln5qg8t yes
@hannawassihun3089
@hannawassihun3089 2 ай бұрын
I saw you used 2 different paper bags of flour. Can share what are those?
@agereneshenate7562
@agereneshenate7562 3 ай бұрын
Wow🎉🎉🎉
@kingcell4953
@kingcell4953 3 ай бұрын
Mbukyaw arif new bdnb ktshe mrte dabo yhonale
@wagey6343
@wagey6343 3 ай бұрын
እጅሽ.ይባረክ❤❤❤
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty 3 ай бұрын
🙏🙏🙏 አመሰግናለሁ
@RyFt-jj6tp
@RyFt-jj6tp 20 күн бұрын
ዋውውውው❤❤❤❤
@genethana1145
@genethana1145 3 ай бұрын
አንቲ ቆንጆ ቢለሙዪ ዲቢሪዪ በጢም ነው የምወድስ
@kebebushtube9618
@kebebushtube9618 3 ай бұрын
yummy 😋
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Betam konjo Dabo
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 2 ай бұрын
Wow yummy
@almazderesse3287
@almazderesse3287 2 ай бұрын
በጣም ቆነጆ የሚያሰጎመጅ ዳቦ ነው ዲቦዪ ሌላው አንድ የማሰቸግርሸ የዳቦ ማቡኪያ ለመግዛት ፈልጌ ጥሩ ነው የምትይውን እባክሸ ሊንኩን ልትሰጭኝ ትያለሸ አደራ
@saronabi1387
@saronabi1387 Ай бұрын
❤❤❤❤❤ what kind of flour did u use?
@samsunglaxymobile2182
@samsunglaxymobile2182 2 ай бұрын
መሻአላህ ቆጆ
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
No 1
@yohhannestegegne-uu9we
@yohhannestegegne-uu9we 2 ай бұрын
You are the special
@misraktk473
@misraktk473 3 ай бұрын
Thank you for sharing but may you put the amount of ingredients you use please? How much ersho specially to how much flour pls pls
@Ethiofiker
@Ethiofiker 3 ай бұрын
How many inch is your tray ?
@kedijahussin
@kedijahussin 3 ай бұрын
Yummi
@nabiatabeba8640
@nabiatabeba8640 2 ай бұрын
Pls ye dukatun seme xafelen enamesegenaln
@tigistkifle2935
@tigistkifle2935 3 ай бұрын
👌👌👌
@habewon7437
@habewon7437 Ай бұрын
Hey Debora! How are you? And you family? I have one question can you please make a video about remote jobs or work from home. A lot of KZfaqrs are posting different videos. I want to learn from you. By the way the brace is great I will make it with gluten free flour. Thanks
@user-xe6ow3oz9x
@user-xe6ow3oz9x 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ዳቦ ነው እጅሽ ይባረክ❤❤❤🎉🎉🎉
@workalemmera7080
@workalemmera7080 2 ай бұрын
በትክክል ምትጋግሪውን የዳቦ ዱቄት ብታሳይን ጥሩ ነበር
@user-gr8jw5rd9d
@user-gr8jw5rd9d 3 ай бұрын
ዲቦዬ:ዝንጣ:ብቻ: አይደለም:ባለሙያ:ነሽ: ተባርኪ::❤
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
ዳቦው ምርጥ ነው ነገር ግን ሁሌ ዳቦ አዘውትሮ መመገብ ወይም መብላት ለጤና ጥሩ እንዳልሆነ እንደምታውቂ ገምታለሁ ነጭ ዱቄት ያውም በተረፈ ባለሙያ ነሽ
@user-wr4dr5zt1x
@user-wr4dr5zt1x 2 ай бұрын
ትክክል ለኩላሊት በሺታ ነው
@user-wj1ln5qg8t
@user-wj1ln5qg8t 15 күн бұрын
የትኛው ዱቄት ነው ታድያ ጥሩ?
@jemilaworku9737
@jemilaworku9737 3 ай бұрын
የኔቆጆ ጠፋሸ ብየ ነበር የምር የበፊቱ ኢትዩብሸ እሳ 🎉 እኮን ደህና ሆንሸሰወድሸ
@EkramBeshah-qz2zl
@EkramBeshah-qz2zl 3 ай бұрын
Can you tell me bread pan size please
@genetkebede278
@genetkebede278 3 ай бұрын
GOD BLESS YOU RODAS TIHITNAKI FISHKTAKI KEYDNEKUKI AYHALFIN QETSLYO GULBETKI YEXNIAYO🏆🏅
@burtukalhammuddh9362
@burtukalhammuddh9362 2 ай бұрын
woww❤❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌❤❤❤❤
@MasaraMasara-vi8qz
@MasaraMasara-vi8qz 2 ай бұрын
❤❤
@tiztataye2488
@tiztataye2488 3 ай бұрын
Ewenetem siyamer
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 ай бұрын
Weynaaaa debooooo mene kershe konjo satasate chewa❤❤❤❤❤❤❤
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty 3 ай бұрын
🥰💗💗💗 ameseginalew
@abbyharegu8421
@abbyharegu8421 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wr7gd7xm1l
@user-wr7gd7xm1l 2 ай бұрын
Yen kondo ewdeshalehu
@saronabi1387
@saronabi1387 Ай бұрын
❤❤❤❤
@betimesfen8796
@betimesfen8796 3 ай бұрын
እንደምን አለሽ ዲቦዬ ሁሉ ሰላም ነው አንደኛ ነው 🎉🎉🎉
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty 3 ай бұрын
እግዜር ይመስገን አለሁልሽ🥰🥰 ሰላም ነው?🙏
@betimesfen8796
@betimesfen8796 3 ай бұрын
እ/ር ይመስገን ሁሉ ሰላም ነው እየበረታሽ ነው እኔ ሰሞኑን እያመመኝ ነው ወገቤት በህክምና ዲስ ተብያለሁ ግን በገጣጠሚያዬን እግሬን ሁሉ ያመኛል በአካል እደማቅሽ ነው ሁሌ የማወራሽ ያለሁበትን ነገር ሰውን የምትረጂ ነሽ ሳይሽ ለዛ ነው ያቃል የገባሽውም ሲመችሽ ይሆናል ይቅርታ የጨቀጨኩሽ መሰለኝ ተባረኪልኝ የኔ ቆንጆ እህት መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ መልካም የፋሲካ በአል ይሁንልሽ ከነቤተሰብሽ
@elsabetamdeberhanbeyene8005
@elsabetamdeberhanbeyene8005 3 ай бұрын
Konjo dabo new gin duketun alasayeshinm melkam fasika
@user-yh4jc5wq4f
@user-yh4jc5wq4f 3 ай бұрын
It is indeed wonderful thank you for sharing your recipe I will try it as I am a confectionery enthusiast.May I gently remind you should have been more sensitive to the timing not to offend the likes of me by consuming an animal ingredient in the last week of our Holy Lent. No hard feelings.
@Asnakechwoldegioris
@Asnakechwoldegioris 3 ай бұрын
ድቦዬ እውድሻለሁ
@assefaesegenet9012
@assefaesegenet9012 2 ай бұрын
ተባረኪ ሊኩን አግኝቼው አዝዤአለሁ
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 2 ай бұрын
💚💛❤
@fiona7591
@fiona7591 2 ай бұрын
Can you please use exact measurements in English and show us the type of flour
@user-bj3pn2yh7m
@user-bj3pn2yh7m 3 ай бұрын
ውይ ስወድሽ በሁሉ ነገር አንደኛ አሽ ለኔ
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty 3 ай бұрын
🥰🥰🥰 አመሰግናለሁ🙏
@wonishetkassa5013
@wonishetkassa5013 3 ай бұрын
እውነትም ኬክ
@user-bs6lk1qn2e
@user-bs6lk1qn2e 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@Ethiofiker
@Ethiofiker 3 ай бұрын
How many inches is your tray ?
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty 3 ай бұрын
I have the 13-inches one
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 3 ай бұрын
ዲቦዬ ዱቄቱን ሊንኩን ውጪ ላለን ሰው ተባረኪ
@wollokocha
@wollokocha 2 ай бұрын
እንቁላሉ ቢጫው ፓርት ብቻ ነው ለመቀባት የሚሆነው
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 3 ай бұрын
Where is the link of bread maker
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty 3 ай бұрын
Round bread/cake pan bit.ly/4aAkgA5
@user-jh9yg8xt2c
@user-jh9yg8xt2c 29 күн бұрын
Tsegureshin shefen betaregiw teru new megeb siser
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 3 ай бұрын
አወራርሽኮ እብድ የሆነ አላልሽም😅😍
@HewaTube
@HewaTube Ай бұрын
ቁጅና+ሞያ+እዉቀት አመለጠቻችሁ ወንዶች😂😂😂😂
@messyberu2028
@messyberu2028 3 ай бұрын
Delivery address please
@saragold880
@saragold880 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@EthiopianBeauty
@EthiopianBeauty 3 ай бұрын
🥰🥰🥰🙏
@zainabtkkeluae4038
@zainabtkkeluae4038 2 ай бұрын
ስደት ኪሎ ነው?
@zainabtkkeluae4038
@zainabtkkeluae4038 2 ай бұрын
ስንት ኪሎ ነው
@user-ez7tg2nm6j
@user-ez7tg2nm6j 3 ай бұрын
ግን ሁሌ ዳቦ መመገብ ለጤና ችግር አይፈጥርም
@abuhaile6517
@abuhaile6517 3 ай бұрын
ካልበዛ አይፈጥርም። የዳቦው ዱቄት እንደ fiber, iron, B vitamins ባሉ ጠቃሚ ንጥረ ነገሮች የዳበረ ስለሆነ ለጤንነት ጠቃሚ ነው። Cholestrol diabetes ያሉ በሽታዎች ያለበት ሰው መጠንቀቅ አለበት።
@MrAlem11
@MrAlem11 Ай бұрын
Looks great, but not healthy. Use only whole wheat for bread!
@Danigech1221
@Danigech1221 20 күн бұрын
ችግሩ እቃው ኢትዮጵያ የለኝም እመዳም ቤት ።ግን ሊጥ ከማሸት አርፍለው
@netseredawit4201
@netseredawit4201 2 ай бұрын
Min malet new kek ye hone dabo malet ??? Dabo yemibeltew weys kak ?!!! dabonina kak mawdader ayyyy yesiltane chaf 😢😂😢
@user-eg7io6ps9q
@user-eg7io6ps9q 3 ай бұрын
ላስተቲክ ሸፍነሽ ተጠጣብቆ ለማላቀቅ ስትሞክሪ በቆንጆ ሁኔታ ኩፍ ያለልሽን ሊጥ መለሰብሽ እንጂ የበለጠ ይሆንልሽ ነበር
@user-ix8xz1ym7m
@user-ix8xz1ym7m 3 ай бұрын
ዳቦ ሲበካ እደጀራ አቦካክ አይደለም እህቴ እዛ አለው አይነት የዳቦ አቦካክ ሲቀጥል እጅ ይባርክ❤❤
@zainabtkkeluae4038
@zainabtkkeluae4038 2 ай бұрын
ፖውደር አትጠቀሚም
@fikiryashenifal4493
@fikiryashenifal4493 2 ай бұрын
እናቱ ይሄ ዳቦ አይደለም የኬክ ዘመድ ነው
@sofiamergia4712
@sofiamergia4712 2 ай бұрын
ቬጅቴብል ኦይል አትጠቀሚ እህቴ ጤና አይደለም!!!
@halimahussenhalimahussen
@halimahussenhalimahussen 3 күн бұрын
በማንኛውም ነገር መጋገር አይቻልምዴ
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 54 МЛН
Mom's Unique Approach to Teaching Kids Hygiene #shorts
00:16
Fabiosa Stories
Рет қаралды 37 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 14 МЛН
ሌላ ፍቅረኛ እንዳላት አወቀ ፡ ቀረፃውን ትቶ ወጣ😱EP 10
34:56
መዳኔ ቲዩብ / MEDANE TUBE
Рет қаралды 55 М.
ድፎ ዳቦ አገጋገር  ያለ ኮባ Ethiopian bread
8:08
MARE & MARU
Рет қаралды 365 М.
A teacher captured the cutest moment at the nursery #shorts
00:33
Fabiosa Stories
Рет қаралды 54 МЛН